Ema zare
Ema zare
  • Видео 82
  • Просмотров 584 513

Видео

ጨቅላ ህፃናት በቂ የጡት ወተት እያገኙ እንደሆነ የምናቅባቸው 5 መንገዶች/ How to know my newborn is getting enough breast milk
Просмотров 44614 часов назад
In today’s video, we’ll explore an essential topic for new parents: how to know if your newborn is getting enough breast milk. Breastfeeding can be a beautiful yet challenging experience, and understanding your baby’s needs is crucial for both their health and your peace of mind. Let us know in the comments how your breastfeeding journey is going, and feel free to share any questions you have! ...
ከወሊድ በኋላ ያለ ህመምን ለመቀነስ የሚያግዙ መንገዶች/ How to manage postpartum pain
Просмотров 838День назад
In today’s video, we’re are covering a crucial topic for new moms: postpartum pain. After childbirth, many women experience various types of discomfort that can impact their recovery and overall well-being. Join us as we explore five common sources of postpartum pain and provide practical tips on how to manage them effectively.
ማህፀን እንዲከፍት የሚያግዙ 5 ነገሮች/ 5 Natural ways to dilate faster
Просмотров 3,1 тыс.21 день назад
In today’s video, we're talking about an important topic for expectant mothers: cervical dilation. As you prepare for labor, understanding how to encourage this natural process can be incredibly beneficial. Join me to explore 5 effective ways to help speed up cervical dilation naturally and safely #CervicalDilation #PregnancyTips #NaturalBirth #LaborAndDelivery #ExpectingMoms
የምጥ ህመምን ለመቋቋም የሚረዱ አራት ነገሮች/4 Essential Tips to Manage Labor Pain
Просмотров 1 тыс.21 день назад
In today's video, we’re covering a topic that many expectant parents are eager to learn about: managing labor pain. Whether you're a first-time parent or adding to your family, understanding how to cope with the discomfort of labor can make a significant difference in your birthing experience. Join us as we explore four effective strategies that can help ease labor pain:
በእርግዝና ጊዜ ለሚፈጠር ደም ማነስ መፍትሄ/what helps with Anemia during pregnancy
Просмотров 213Месяц назад
I have experienced Anemia during my pregnancy and i'll be sharing with you today what it was like, and thing that helped me improve.Thus, this video coverd whst Anemia is, why it is common during pregnancy, how to manage snd improve it. Enjoy! Anemia #PregnancyHealth #ExpectingMoms #MaternalHealth #IronDeficiency
የቤት ውስጥ የእርግዝና መመርመሪያ አጠቃቀም/ How to use a home pregnancy test
Просмотров 419Месяц назад
Are you wondering if you're pregnant? In this informative video, we’ll walk you through the process of using a home pregnancy test with ease and confidence. #PregnancyTest #HomePregnancyTest #Pregnancy #HowTo #HealthTips
ስለ እንሽርት ውሃ መብዛት ልታውቁት የሚገባ/ What you need to know about polyhydraminous
Просмотров 3,1 тыс.Месяц назад
In today’s video, we are covering the topic polyhydramnios-a condition characterized by an excess of amniotic fluid during pregnancy. We’ll explore the causes, potential risks, and symptoms associated with this condition, as well as how it can impact both mother and baby.
የእንሽርት ውሀ ያለጊዜው መፍሰስ/ለምን?/Understanding Premature Rupture of Membranes/Causes, Risks, and Management
Просмотров 187Месяц назад
Premature Rupture of Membranes (PROM) occurs when the amniotic sac breaks before labor begins, and it can significantly impact both the mother and baby. Our expert midwife will provide valuable insights and answer common questions surrounding this condition. Whether you’re an expectant parent or simply curious about maternal health, this video is packed with essential information.
የእንሽርት ውሃ ማነስ/ማወቅ ያለባችሁ በሙሉ/ Understanding Oligohydramnios: Causes, Risks, and Management
Просмотров 322Месяц назад
In today’s video, we’re covering the topic of oligohydramnios- a condition characterized by low amniotic fluid levels during pregnancy. Starting from what oligohydramnios is and why it matters for both the mother and the baby, we will cover the risk factors, symptoms and management. We will also give you tips on what you can do to improve the condition at home. #Oligohydramnios #PregnancyHealth...
ምጥ አልመጣ ሲል ምን ታረጋላችሁ/ All you need to know about post term pregnancy
Просмотров 1,6 тыс.Месяц назад
In today’s video, we look into the topic of post-term pregnancy-what it is, what to expect, and how it can affect both mother and baby. Join us as we explore the signs that indicate you might be post-term, the potential risks involved, and the various options available for managing this stage of pregnancy.
በእርግዝናዬ ያልጠበክዋቸው ነገሮች/እንደ ጤና ባለሙያ/my pregnancy, what surprised me as a midwife
Просмотров 4772 месяца назад
In this video i share with you, things that surprised me in my pregnancy and delivery journey: as a midwife lecturer of over 8 years work experience. Enjoy!
እውነታው ሲጋለጥ!/ እርግዝና መፈጠር ከመቻሉ ጋር/ Debunking Common Myths About Fertility
Просмотров 1652 месяца назад
In today’s eye-opening video, we’re debunking some of the most persistent myths about fertility that can lead to confusion and misinformation. From age-related misconceptions to diet and lifestyle beliefs, we’ll tackle the myths that many people still believe. Whether you’re trying to conceive, planning for the future or simply curious about fertility, this video is packed with valuable informa...
በወር አበባ ጊዜ ወሲብ! ጥቅም እና ጉዳት/ Period sex is it safe?
Просмотров 4922 месяца назад
In Today’s episode we dive deep into a topic that many people are curious about but often shy away from discussing-period sex! Is it safe to have sex during your period? We’ll discuss the risks, including STIs and menstrual hygiene, and provide tips on how to enjoy intimacy while prioritizing health. We also uncover the surprising benefits of period sex! Whether you’re curious or considering tr...
ያለ ጊዜው ምጥ/ለመጠንቀቅ ማወቅ ያለባችሁ/ Understanding Preterm Labor
Просмотров 4,7 тыс.2 месяца назад
Welcome to our channel! In today’s video, we are taking all about preterm labor. we’ll explore the various factors that can contribute to preterm labor, including medical conditions, lifestyle choices, and environmental influences. Understanding these causes is crucial for awareness and prevention. We’ll share practical tips on how to reduce the risk of preterm labor, including prenatal care re...
የደም ግፊት እና የስኳር መድሀኒት እርግዝናን ይጎዳል?/Safety of Hypertension and Diabetes Treatments in pregnancy
Просмотров 2653 месяца назад
የደም ግፊት እና የስኳር መድሀኒት እርግዝናን ይጎዳል?/Safety of Hypertension and Diabetes Treatments in pregnancy
ፖስት ፒል እና መሃንነት ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች/ Q&A all about post pill
Просмотров 3913 месяца назад
ፖስት ፒል እና መሃንነት ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች/ Q&A all about post pill
በቤት ውስጥ የእርግዝና መመርመሪያ ዙሪያ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ/ Common Misunderstandings About Home Pregnancy Tests
Просмотров 6773 месяца назад
በቤት ውስጥ የእርግዝና መመርመሪያ ዙሪያ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ/ Common Misunderstandings About Home Pregnancy Tests
ልጆቻችሁ እንደተወለዱ የግድ ማግኘት ያለባቸው ሶስት ነገሮች/ Three Essential Needs for Your Newborn Right After Birth
Просмотров 6623 месяца назад
ልጆቻችሁ እንደተወለዱ የግድ ማግኘት ያለባቸው ሶስት ነገሮች/ Three Essential Needs for Your Newborn Right After Birth
ዶላር ስንት ገባ? የእንግዴ ልጅዎት ቢሸጥስ?/ The placenta: the most expensive meal in the world
Просмотров 3093 месяца назад
ዶላር ስንት ገባ? የእንግዴ ልጅዎት ቢሸጥስ?/ The placenta: the most expensive meal in the world
እርግዝና መከላከያ ኪኒን እና የሚነሱ ጥያቄዎች /Your Questions Answered:All About Combined Oral Contraceptives!
Просмотров 4953 месяца назад
እርግዝና መከላከያ ኪኒን እና የሚነሱ ጥያቄዎች /Your Questions Answered:All About Combined Oral Contraceptives!
ለምንድን ነው ይህ የሚሆነው? ካለጊዜው ማረጥ በስተጀርባ ያሉ ሚስጥሮች/ lets Unpack the Mystery behind Premature Menopause
Просмотров 3164 месяца назад
ለምንድን ነው ይህ የሚሆነው? ካለጊዜው ማረጥ በስተጀርባ ያሉ ሚስጥሮች/ lets Unpack the Mystery behind Premature Menopause
በጨቅላነት ወደ ጉርምስና/ መፍትሄውስ?/ Early Bloomers: Understanding Precocious Puberty
Просмотров 2014 месяца назад
በጨቅላነት ወደ ጉርምስና/ መፍትሄውስ?/ Early Bloomers: Understanding Precocious Puberty
የፈለጉትን ሁሉ የማሳካት ጥበብ ከዶክተሯ አንደበት! ኑ አብረን እንደመም/ The secret to realizing your dreams: Dr. recommended
Просмотров 4514 месяца назад
የፈለጉትን ሁሉ የማሳካት ጥበብ ከዶክተሯ አንደበት! ኑ አብረን እንደመም/ The secret to realizing your dreams: Dr. recommended
አራስ ቤት የምንሰራቸው ዋና ዋና ስህተቶች/ Top Postpartum Mistakes You Must Avoid
Просмотров 7636 месяцев назад
አራስ ቤት የምንሰራቸው ዋና ዋና ስህተቶች/ Top Postpartum Mistakes You Must Avoid
ተጣብቀው የሚወለዱ መንትዮች እንዴት ይፈጠራሉ? መከላከልስ ይቻላል?/ Why do conjoined twins occur? can we prevent it?
Просмотров 4667 месяцев назад
ተጣብቀው የሚወለዱ መንትዮች እንዴት ይፈጠራሉ? መከላከልስ ይቻላል?/ Why do conjoined twins occur? can we prevent it?
ቢያስጨንቀኝም ለእናቴ የምመኘውን አደረኩ/ውጤቱ ምን ይሆን?/የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ/mom's intense Cervical CA screening journey
Просмотров 4058 месяцев назад
ቢያስጨንቀኝም ለእናቴ የምመኘውን አደረኩ/ውጤቱ ምን ይሆን?/የማህፀን በር ካንሰር ምርመራ/mom's intense Cervical CA screening journey
በሴቶች ወር ውድ ስጦታ ለምትወዷቸው በሙሉ/ "Ladies, It's Time to Prioritize Your Health! Happy March
Просмотров 1688 месяцев назад
በሴቶች ወር ውድ ስጦታ ለምትወዷቸው በሙሉ/ "Ladies, It's Time to Prioritize Your Health! Happy March
ስለ ማህፀን ፈሳሽ ለጥያቄዎቻችሁ መልስ/ Q&A session about vaginal discharge
Просмотров 3,2 тыс.8 месяцев назад
ስለ ማህፀን ፈሳሽ ለጥያቄዎቻችሁ መልስ/ Q&A session about vaginal discharge
ቢተው ምን ችግር አለው/ ፎሊክ አሲድ?/ Folic Acid Benefits for Pregnancy and Beyond: Natural Sources Explained
Просмотров 7848 месяцев назад
ቢተው ምን ችግር አለው/ ፎሊክ አሲድ?/ Folic Acid Benefits for Pregnancy and Beyond: Natural Sources Explained

Комментарии

  • @MeseretTesfaye-k9e
    @MeseretTesfaye-k9e 18 часов назад

    Ene 13 amete new 1 Ken bich metagn keza behalf almetagnm

  • @HayatuBedru-w7s
    @HayatuBedru-w7s День назад

    Dr thank you❤

  • @Fatima-yw8db
    @Fatima-yw8db 3 дня назад

    እረ እህቴ እኔም አልመጣልኝ አለ ምንላድርግ

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 4 дня назад

    እሽ እናመሰግናለን ለመውለድ ያብቃን ያልወለድነም❤

  • @tgbutala8472
    @tgbutala8472 5 дней назад

    ሰላም ዶክተር እባሽ ከማህፀን ውጪ የሚፈጠር እርግዝና በሽንት ካልታወቀ እንዴት ይሆነል ከማህፀን ውጪ የተፈጠረ አደጋ የለውም እባክሽ ዶክተር ጨንቆኛል

    • @emazare.
      @emazare. 5 дней назад

      ከማህፀን ውጪ እርግዝና ሲኖር በሽንት እርግዝና መኖሩ ይታወቃል ከዛ በአልትራሳውንድ ደግሞ እርግዝናው ከማህፅን ውጪ እንደሆነ ይታወቃል:: አንዳንዴ በሆድ እቃ ውስጥ ከተፈጠረ በሰላም ሊወለድ ይችላል:: በዚህ ዙሪያ የሰራሁት ቪዲዮ ሊንክ ከታች አለ ተመልከቺው:: ruclips.net/video/wHYDr_z-fqA/видео.html

  • @SabaTache
    @SabaTache 5 дней назад

    በርችልኝ

    • @emazare.
      @emazare. 4 дня назад

      @@SabaTache Thank you Wede❤️

  • @mukemilkedir-x3t
    @mukemilkedir-x3t 5 дней назад

    1month=4wks=28dys

  • @asterdinku4796
    @asterdinku4796 5 дней назад

    እህቴ እኔ ከወለድ አመት ከ3 ወር ነዉ ነገር ግን በግራ በኩል መተኛት አልችልም በጣም ህመም አለዉ

    • @emazare.
      @emazare. 5 дней назад

      ለምን ሀኪም ጋር ሄደሽ አትታይም? ይህ ኖርማል አይደለም::

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 6 дней назад

    እናመሰግናለን ከልብ❤

  • @WeyinshetGebeyaw
    @WeyinshetGebeyaw 6 дней назад

    Dr ebakish silk kutir asqemichilin

    • @emazare.
      @emazare. 4 дня назад

      Be Ema Zare Fb page direct message melak weym be telegram t.me/Emazare lay betanagrign be wist lawerash echelalehu

  • @MerryMerawi-md3jc
    @MerryMerawi-md3jc 7 дней назад

    ያልገባኝ ነገር ከግብረ ስጋ ግንኙነት በኋላ ለስንት ሰአት ያህል ነው መጀመር ያለበት ??

    • @emazare.
      @emazare. 6 дней назад

      መድሃኒቱን በየቀኑ መውሰድ አለብሽ:: መድሃኒቱን መውሰድ ከጀመርሽበት ቀን እስከ ሰባት ቀን ግኑኝነት ከፈፀምሽ ኮንዶም መጠቀም አለብሽ:: ፔሬድ በመጣ በመጀመርያ ቀን መውሰድ ከጀመርሽ ግን ሰባት ቀን ባትጠብቂም ችግር የለም::

  • @HelenGetachew-s7s
    @HelenGetachew-s7s 7 дней назад

    አረ 4.15ላይ ቀጠሩኝ ለምንድነው ታዲያ እባክሽ መልሽልኝ

    • @emazare.
      @emazare. 6 дней назад

      ለ3ኛ ክትባት ነው? 3ኛ ክትባት ሁለተኛ ከሄድሽበት ቀን ካንድ ወር በህዋላ ነው:: ምናልባት በስህተት ከሆነ ወይም ሌላ ምክንያት ካላቸው ሄደሽ ብትጠይቂያቸው ጥሩ ነው::

  • @Majeda-e2o
    @Majeda-e2o 8 дней назад

    ❤❤❤

  • @birhanimedia4242
    @birhanimedia4242 8 дней назад

    የኔ እህት በጣም ትንሽ እያለ ሳያድግ ማውጣት ይቻላል ወይ

    • @emazare.
      @emazare. 6 дней назад

      አንቺ ላይ ችግር ካልፈጠረ ማውጣቱ አይመከርም መጠናቸው እየጨመረ ሲሄድ ነው ደም መፍሰስን ጨምሮ ሌሎች ችግሮች የሚኖሩት:: ትንሽ ከሆነ መከታተሉ የተሻለ ነው በራሱም ሊቀንስ ይችላል::

    • @birhanimedia4242
      @birhanimedia4242 6 дней назад

      አመሰግናለሁ ግን ለማሀንኔት ያዳርጋል የምባሎ ነገርስ እውነት ነው pls?

    • @emazare.
      @emazare. 6 дней назад

      @birhanimedia4242 አዎ አንዳንዴ ማህንነትን ሊያስከትል ይችላል:: ያ ግን የሚወሰነው በተፈጠረበት ቦታ እና ባለው መጠን ነው:: በጣም ትልቅ ከሆነና ሰብ ሙኮሳል የሚባለው አይነት ከሆነ ማህንነትን ሊያስከትል ይችላል:: በተረፈ የማህፀን እጥኢ እያለ እርግዝና ሊፈጠር ይችላል::

  • @TirngoDebebe
    @TirngoDebebe 8 дней назад

    Thanks very Much

  • @ugodhhhi
    @ugodhhhi 8 дней назад

    ሰላም ዶክተር ጥያቄይንመልሽልኝ እኔ ጡት ነው እማጠበው ግን ሲያገሳ ወይም አዳዴ ይጠርሻል ጥርሻቱ ጉጉል ያለነው ምንይሆን ጡቴ ታይስማመው ቀርቶይሆን የጣሳ ወተትምእሰጠዋለሁ ቢያስ በቀን 1 ወይም ሁለተዬ

    • @emazare.
      @emazare. 8 дней назад

      የእናት ጡት ወተት ለልጅ ተስማሚ እና ምርጡ ነው:: ሳይስማማው ሊቀር አይችልም:: ማቀርሽት ጨቅላ ሕፃናት ላይ ተፈጥሮአዊ ነው:: አንዳንዴ የጣሳ ወተት የሚጠቡ ሕፃናት ላይ ሊበዛ ይችላል:: አንዳንዴ ደግሞ ከመጠን በላይ ስናጠባቸውም ይህ ሊፈጠር ይችላል:: ማድረግ ያለብሽ ካጠባሽ በህዋላ ማስገሳት እና ምናልባት ወተቱ እየበዛበት ነው ብለሽ ካሰብሽ የጣሳውን ወተት መቀነስ ነው:: በተረፈ እያደገ ሲሄድ ስለሚቀንስ ብዙ መጨነቅ የለብሽም::

    • @ugodhhhi
      @ugodhhhi 8 дней назад

      እሺ ሲጠረሽ ጉጉል ያለነው

    • @ugodhhhi
      @ugodhhhi 8 дней назад

      ጡቴ አያጠግበው እደሆነ እያልኩኝ ነው የጣሰውን እምጨምርለት

  • @allahmdulilahrbintabdu9429
    @allahmdulilahrbintabdu9429 8 дней назад

    እኔ ደሜ ወርዷል 89 ነኝ እና ልወልድ ደርሻለሁ በኦፕሬሽን መውለድ ግዴታ ከሆነብኝ እችላለሁዴ ችግር አያመጣብኝምዴ ማለት ደሜ ስለወረደ 89 ሁኗል ?????

    • @emazare.
      @emazare. 8 дней назад

      የደም ግፊት ማለትሽ ነው? ከሆነ ስንት በስንት ሆኖ ነው?

    • @allahmdulilahrbintabdu9429
      @allahmdulilahrbintabdu9429 8 дней назад

      የደም ግፊት አይደለም Dr የደም አነስ ነው ደማነስ አለብኝ ደሜ 89 ነው አሉኝ

  • @ለምራሸረፋ
    @ለምራሸረፋ 8 дней назад

    😊😊😊😊😊😊😊

  • @frusye6380
    @frusye6380 8 дней назад

    ❤❤

  • @HayatShifa-n9y
    @HayatShifa-n9y 10 дней назад

    Ebakesh enam tetekema wer alefyal

  • @RahelDenekew-w4j
    @RahelDenekew-w4j 11 дней назад

    ገላቸውን መታጠብ ግዴታ ነው ለማሞቅ?አናመሰግናለሁ

  • @selamgudeta7360
    @selamgudeta7360 12 дней назад

    ከወለድኩ 1አመቴ ነዉ ወገቤን በጣም ያመኛል ክፍል ያለ ነዉ ሚመስለኝ አልቻልኩም ልብስ ደርቤም ወገቤን በጣም ይበርደኛል ምን ይሻለኛል

    • @emazare.
      @emazare. 12 дней назад

      የኔ እህት ሀኪም ጋር በትታይው ጥሩ ነው:: የአጥንት ስፔሻሊስት ቢሆን መልካም ነው

  • @sarademelash1374
    @sarademelash1374 12 дней назад

    ሰላም ዶክተር እኔ ከወለድኩ ሳምንቴ ነው እና በምጥ ሰዓት የደም ግፊቴ ከፍ ብሎ ነበር ከወለድኩ በኋላ ደሞ ደም ማነስ መጣብኝ የደም ግፊቴ ተስቸካክሏል ነገር ግን የእግር እብጠት አለኝ ቀኝ እጄንም ይደነዝዘኛል እስኪ በዚ ዙሪያ ቪድዮ ስሪልኝ

    • @emazare.
      @emazare. 12 дней назад

      የደም ማነስን ለማስተካከል የተሰጠሽን መድሃኒት በትክክል መውሰድሽን ቀጥይ:: የእግር እብጠት እንዲቀንስልሽ እግርሽን ትራስ ነገር ላይ ሰቅለሽ ከፍ አድርጊዉ::በተጨማሪ ልምክታተልሽ ሀኪም በታሳይው አሪፍ ነው:: በዚህ ዙሪያ ቪዲዮ ለመስራት እሞክራለሁ::

    • @sarademelash1374
      @sarademelash1374 12 дней назад

      @emazare. እሺ በጣም አመሰግናለው

  • @debelaolana-zb1qp
    @debelaolana-zb1qp 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TamratT-it3hp
    @TamratT-it3hp 12 дней назад

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በእውነት ወሳኝ መረጃ ነው ያስተላለፍሺው ጔደኛዬም ስትወልድ ሆድ ቁርጠት በጣም አሟት ሆስፒታል ሄዳ ነው እፎይ ያለቺው እና ያስቸግራል በጣም እኔም ስወልድ ጡቴን በጣም አሞኝ ነበር አሁንም አምስት ወሬ ሊያልቅ ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ በሰላም እድወልድ 🙏🙏🙏🙏

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 13 дней назад

    38 ሳምንት እየገባሁ ነው ፅንሱ ቁጭ ብሏል ብለውኛል ዱአ አድርጉልኝ ፈልቻለሁ ኦቭሬሽን እንዳያደርጉኝ 😢

    • @emazare.
      @emazare. 13 дней назад

      አይዞሽ እናቴ... ፈጣሪ ካንቺ ጋር ይሁን...አትጨነቂ

  • @HaymanotDesalegn-t3o
    @HaymanotDesalegn-t3o 14 дней назад

    ክትባቱ ታፍቸው ላይ ከተቆጠረ ምን ማድረግ አለብን

  • @MartaGeremew-l8d
    @MartaGeremew-l8d 14 дней назад

    ፈሳሽ ነገር ምን ምን ይጠጣል

    • @emazare.
      @emazare. 13 дней назад

      ወሃ, ለስላሳ መጠጦች... ቀለል ያለ ነገር

  • @FikirAwoke-y5i
    @FikirAwoke-y5i 14 дней назад

    enie 1 amet honegn menden new ngerign endatalfeiw benatshe

    • @emazare.
      @emazare. 12 дней назад

      እህቴ ለምን ሀኪም ጋር አትታይም? ይሄ በብዙ ምክንያቶች ሊፈጠር ይችላል... ቪዲዮው ላይ እንደገለፅኩት ማለት ነው

  • @EdenEden-g4u
    @EdenEden-g4u 14 дней назад

    Aba yet new

  • @allahmdulilahrbintabdu9429
    @allahmdulilahrbintabdu9429 14 дней назад

    ወዴ እኔ ፌብሯሪ 25 ነውየመጠረሻ የወር አበባ የቀረብኝ አሁን ማለት በፈረጆች አቆጣጠር አሁን ስንት ነኝ መልሽልኝ

    • @emazare.
      @emazare. 13 дней назад

      ያ ማለት በኛ የካቲት 17 2016:: ዛሬ ህዳር 05 2017, 36 ሳምንት ከ 2 ቀንሽ ነው:: 40 ሳምንት ይሆናል (ተወልጃለሽ) ተብሎ የሚጠበቀው ህዳር 22 2017 ነው.. ይሄ ቀን ግን 2 ሳምንት ወደ ፊትም ወደኅላም ሊሆን እንደሚችል አትርሺ:: እመቤቴ ትቅረብሽ!

    • @TG-qk7kc
      @TG-qk7kc 13 дней назад

      አንድ አካባቢ ነው የምንወልደው 🙏

    • @allahmdulilahrbintabdu9429
      @allahmdulilahrbintabdu9429 11 дней назад

      ❤❤❤

    • @allahmdulilahrbintabdu9429
      @allahmdulilahrbintabdu9429 11 дней назад

      ​@T❤❤❤በሰላም ይፍታን G-qk7kc

  • @MeseretKabbe
    @MeseretKabbe 16 дней назад

    Adarsha yet new

    • @emazare.
      @emazare. 12 дней назад

      በዚህ የተሌግራም አድራሻ ማማከር ይቻላል::t.me/Emazare

  • @ZaydGrmay-o6s
    @ZaydGrmay-o6s 17 дней назад

    ምግቦች እና መጠጠች ህመም ሚቀንሱ ንገርኝ!?

    • @emazare.
      @emazare. 17 дней назад

      በዚህ ዙሪያ እስካሁን በሳይንሱ በቂ መረጃ የለም::

  • @አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ 17 дней назад

    እሽ ከኒናው እዳይሰራ እሚያደርገው ምግብ ካለ ብነግሪን እኔ ቆንጆ

    • @emazare.
      @emazare. 17 дней назад

      እስካሁን ድረስ በጥናት የተረጋገጠ ምግብ የለም:: እንደ ሶያ ምርቶች,የአበባ ጎመን የመሳሰሉት phythoestrogen ስላላቸው ከመድሃንቱ ጋር ተያይዞ የሚመጡ የጎንዮሽ ጉዳቶችን እንደሚጨምሩ የሚያሳዩ ጥናቶች አሉ :: በተጨማሪ ሌላ ማንኛውንም መድሃኒት ከመውሰድሽ በፊት ለሀኪም ብታማክሪ ጥሩ ነው::

  • @አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ኘ4ኰ 17 дней назад

    አመሰግናለሁ በጣም ማስረዳት ትችያለሽ ምርጥ ዶክተር

  • @SeadaMuhamed-e7m
    @SeadaMuhamed-e7m 18 дней назад

    እኔ 32 ሳምንቴ ነው የመጀመሪያዬም ነው ግን ከምጡ በላይ ምያስፈራኝ በ ወሊድ ወቅት የሚያጋጥም ማስመለስ ነው በተፈጥሮዬ ማስታወክ በጣም ነው ምፈራውም ምያስጨንቀኝም በተለይ ሰው ፊት ለምጥ የሚረዳኝ እስፖርት ምናምን እየሰራሁ ነው እና ማስመለስ እንዳያጋጥመኝ እንዴት መጠንቀቅ እችላለሁ 😢😢

    • @emazare.
      @emazare. 18 дней назад

      በቪዲዮው ላይ እንደገለፅኩት ጭንቀት ነገሮችን ሁሉ ያባብሳል:: በወሊድ ጊዜ ማስምለስም ሆነ ሰገራ ማውጣት የተለመደ ነገር ነው:: እንደውም ምጥ ተፋፍሞ የመጨረሻ ደረጃ የመድረሱ ምልክት ነው:: ጤና ባለሙያዎችም የለመዱት ነገር ስለሆነ አትጨነቂ:: በሰላም ልጅሽን መታቀፍሽ ላይ ብቻ አተኩሪ:: እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን::

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 18 дней назад

    ኦናመሰግናለን❤❤❤

  • @selamdilla3403
    @selamdilla3403 18 дней назад

    Thank u doctor ,betam ckenkogn neber amesegnalew

    • @emazare.
      @emazare. 18 дней назад

      You are welcome

  • @MhmkMmjkk
    @MhmkMmjkk 18 дней назад

    አመሰግናለሁ ዶክተር ከአንድ ወር በፊት የፅንስ መጨናገፍ አጋጥሞኝ ነበር ምክንያቱ ግፊት ነው አሉኝ የ7 ወር ነበር እና በምጥ አዋለዱኝ ሀኪም ቤት ግን ምንም ደም አልፈሰሰኝም ደም ማነስ ስለነበረብኝ የሰጡኝ መዲሀኒት ኑሮ ይሆን ? መጠረጉ ግዴታ ነው እንደ ? አሁን ላይ ምንም እሚሰማኝ ህመም የለም አልሀምዱሊላህ

    • @emazare.
      @emazare. 17 дней назад

      እንኳን አንቺን አተረፈሽ የኔ እናት... ይህ በእርግዝና ጊዜ ከሚፈጠር የደም ግፊት ምክንያት ሊያጋጥም የሚችል ነው:: ለደም ማነስ የሚሰጥ መድሃኒት ለዚህ አይዳርግም ምክንያቱም በውስጡ ያለው አይረን ወይም ብረት የተባለ ንጥረ ነገር ነው:: ስለደም ማነስ የሰራሁት ቪዲዮ ስላለ ከታች ባለው ሊንክ ተመልከቺው:: እርግዝና ድጋሚ ሲፈጠር በቶሎ የህክምና ክትትል መጀመር እንዳትረሺ:: ruclips.net/video/e4p6PpRmzp4/видео.htmlsi=1REe5oQg3A4Onsjo

  • @DofteDaba
    @DofteDaba 18 дней назад

    Salm doktar yewar abeba kahede ka 3 ken bohala ginugnet bitderg ina postipel bitwesd irgizina lifeter yichelal please melshilegn

    • @emazare.
      @emazare. 18 дней назад

      አይዞሽ አትጨነቂ እርግዝና የመፈጠር እድሉ በጣም ዝቅተኛ ነው:: ያው ማንኛውም መድሃኒት 100% ይሰራል ስለማይባል ነው::

  • @bmm3152
    @bmm3152 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @bmm3152
    @bmm3152 19 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @لننةة
    @لننةة 19 дней назад

    ሰላም ዶክተር ጥያቄ ነበረኝ may 27 የመጨረሻ ፔርድ አየሁ so ሰንት ወሬ ነው 6 ወር ገብቻለሁ ወይ ጥያቄየን እደምትመለሸ ተሰፋ አለኝ?😍🙏

    • @emazare.
      @emazare. 18 дней назад

      በነገርሽኝ መሰረት ዛሬ ማለትም ጥቅምት 29 2017/ Nov 8 2023, 23 ሳምንትሽ ነው ማለትም 5 ወር ከ15 ቀን

    • @لننةة
      @لننةة 18 дней назад

      @emazare. አመሰግናለሁ😍🙏

    • @CabdiXirsi-s3y
      @CabdiXirsi-s3y 18 дней назад

      ​@@emazare.Drye bnatsh yenan negerig ykatete12 nw perod yaywt awn sent were nw amakge ymwlga knas sent nw

    • @emazare.
      @emazare. 6 дней назад

      ዛሬ ማለትም ህዳር 11 2017...39ሳምንት ከ 1 ቀንሽ ነው:: ትወልጃለሽ ተብሎ የሚጠበቀው( 40 ሳምንት የሚሆንሽ) ህዳር 17 2017 ነው:: ታዲያ ከዚህ ቀን ልቀድምም 2 ሳምንት ሊያልፍም ይችላል:: እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን::

  • @ZeynebUmuhawid
    @ZeynebUmuhawid 19 дней назад

    እናመሰግናለን በርቺ እና የኔ ጥያቄ ልጅ በየአመቱ ቶሎ ቶሎ ቢወለድ ምን ጉዳት ያ ስከትላል ከተከሰተ ምን የተለየ መደረግ ያለበት ነገር አለ ❤❤❤❤❤

    • @emazare.
      @emazare. 18 дней назад

      በየ ዓመቱ መውለድ 1. የእናትየው ሰውነት በደንብ ስለማያገግም በእርግዝና እና በወሊድ ጊዜ የተለያዩ ችግሮች ልገጥሟት ይችላሉ:: 2. መጀመሪያ ለወለደችው ልጅ በደንብ ጡት ማጥባትም ሆነ በቂ እንክብካቤ ማድረግ ይከብዳታል በዚህም ልጁ ይጎዳል::

  • @saudihosen8183
    @saudihosen8183 19 дней назад

    እኔ የመሀጰን ኢፌክሽን አለብኝ ያሳክከኛል ሽንቴን ስሸና ያቅጥለኛል የሆነ አይብ የሚመስል ነጭ ነገር ይወጣኛል በተለይ አሁን ባሰብኝ እርጒዝ ነኝ የ2 ወር 😢ያስምጠኛል ምንላድርግ?

    • @emazare.
      @emazare. 18 дней назад

      ብትታከሚ ጥሩ ነው... ካልሆነ እየባሰ ነው የሚሄደው ::

    • @saudihosen8183
      @saudihosen8183 18 дней назад

      @emazare. eshi

  • @hansemtube4527
    @hansemtube4527 19 дней назад

    Brief explanation 🎉

  • @hansemtube4527
    @hansemtube4527 19 дней назад

    Tank you❤

  • @منهجالسلفيةمنهجالحقوالنجاةفيال

    እህቴ ሀይደ ሊመጣ 10ቀን ሲቀረው እጡቴ ላይ የባቄላ ፉሬ እያክል ያአብጥብኛል ያአመኛል እስኪ መድሀኒቱን ንገሪኝ ሌላ በሽታ እደሁ ብየ ፈራሁ ሀይደ ሲያቆም እብጠቱ ይቀንሳል

    • @emazare.
      @emazare. 18 дней назад

      የኔ እህት የወር አበባ ሲመጣ በጡት ላይ ለውጥ ሊታይ ይችላል:: በጡት ላይ ያለ እብጠት ደግሞ የሌሎች ህመሞች ምልክት ሊሆን ይችላል:: ስለዚህ ሀኪም ጋር ብትታይው አሪፍ ነው:: አታመንቺ

  • @addisuman2693
    @addisuman2693 19 дней назад

    እባክሽ ከቻልሽ በውስጥ መስመር እንዳገንሽ ፍቀድልኝ በፊጣሪ

    • @emazare.
      @emazare. 18 дней назад

      Bezih account message melak techelaleh.. I hope i can help facebook.com/profile.php?id=100087810766325&mibextid=ZbWKwL