በቤት ውስጥ የእርግዝና መመርመሪያ ዙሪያ ለሚነሱ ጥያቄዎች ምላሽ/ Common Misunderstandings About Home Pregnancy Tests

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 ноя 2024

Комментарии • 8

  • @SusuFahad
    @SusuFahad 3 месяца назад

    ጢያቄ ኣለኝ የወር ኣበባ በሂደ ከኣምስት ቀን ብሃላ ከባሌ ተገናኘን እና ሰወስት ቀን ከቆየሁ ባሃላ ወደ ስራ ተመለስኩ እና የጨጎራ መድሃኒት ደሞ ብዙ ለወር ተሰጥቶኝ ነበር ከዛ ከትንሽ ቀን ብሃላ ትንሽየ ደም ፈሰሰኝ ከዛ ባሃላ የወር ኣበባ ኣልመጣም ሁለተኛ እና ሰወስተኛ ወር በቤት እርግዝና መመርመርያ ስመረምረው ኣንድ ቀይ ብቻ ነው የሚያሳየኝ ግን ኣሁን ኣራተኛ ወሬ ነው እስከ ኣሁን ግን ኣልመጣም የወር ኣበባ ሆዴ ይወጥረኛል ምቾት ኣይሰማኝም ኣርግዜ ነው ወይስ ምንድነው እባክሽ መልሽልኝ😢

  • @LubabMehamed
    @LubabMehamed 3 месяца назад

    ሠላም እርግዝና በደም በ 6ተኛዉ ቀን ምርመራ ቢደረግ ሊታወቅ ይችላል መልሽልኝ ??እንዳታልፊኝ

  • @mogesraya
    @mogesraya 3 месяца назад

    ዶክተርየ እዳየሽው መልሽልኝ እኔ የሞከርኩት ፔሪድ መምጫው አምስት ቀን ሲቀረው ነው ግን አንዱ ድምቅ ያለ ነው ሁለተኛው ግን ይታያል ግን ድብዝ ያለ ነው እርግዝና አለ ማለት ነው መልሽልኝ አደራ

    • @emazare.
      @emazare.  3 месяца назад

      እርግዝና ተፈጥሮ ሊሆን የሚቺልበት እድል ከፍተኛ ስለሆነ ከሳምንት በኅላ በድጋሚ ቼክ አድርጊ::

    • @mogesraya
      @mogesraya 3 месяца назад

      @@emazare. እሺ ዶክተርየ በጣም አመሰግናለሁ

  • @HamarePhone-he9mr
    @HamarePhone-he9mr 3 месяца назад

    በፈጣሪ ስም ይዤሻለሁ መልሽልኝ እኔ ፔሪዴ መምጫው ትንሽ ቀን ሲቀረው የሽንት ምርመራ ሳደርግ አንዱ መስበር በጣም ፈዛዛነው እርግዝና ተፈጥሮል መልሽልኝ በናትሽ😥

    • @emazare.
      @emazare.  3 месяца назад

      ተፈጥሮ ሊሆን የሚቺልበት እድል ከፍተኛ ስለሆነ ከሳምንት በኅላ በድጋሚ ቼክ አድርጊ::

    • @HamarePhone-he9mr
      @HamarePhone-he9mr 3 месяца назад

      @@emazare. እሺ ዶክተር አመሰግናለሁ