selam doctor tmrtoch betam arif nachew eski kechalh sle tsns tena mereja stegn maletm and tsns sost conditionoch ynorutal norma, abnormal and pathology. slenezih yemigelts mereja kaleh
Tnx Dr ene ye 3ametunb bekind sir mikebrewin kwesdku amet lihonegn nw gn period bekirbu nw yemtawi ena le 2samint nw yekoyewi gn tikiklegna period ayidelm be 2kn liyunet yihed yimeta nbr ahun lay dmo hulum milkit enem ga ale argize yihon nigergn docteriye
አመሰናለው ዶክተር ተባረክ መትከል ያልከው ደም ተከስቶብኝ ግራ ገብቶኝ ነበር ባታስረዳኝ ባለፈው የ2ወር ጽንስ ወርዶብኝ ነበር በስንት ጸሎት ጌታ እንደሰጠኝ እግዚአብሔር ያግዝሽ በሉኝ
ፈጣሪ ይርዳሽ እህት
Metyak wy mtyt bfleg adrs alk kalschgrkuk lmamakrm ebkk
ፈጣሪ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ
ጌታ ይርዳሽ እህቴ
እግዚአብሔር ይርዳሽ ወልደሽ ሳሚ
እግዚአብሔር ኣብዝቶ ሰላምና ጤና ይስጥህ እናመሰገናለን ደክተር
ካልካቸዉ ዉስጥ 5ቱን አድርጎኛል እረጉዝነኝማለትነዉ ገናወርሆነኝ❤❤❤❤
Dr ebakehen melselng 7samenet new gen ye leb mete ayasayem alu mdnew ?
Selam doctor enqrt nbrebge ena serjary tesrechalew ketsraw degmo 2amet lihone new eskahune ergezena alteftrem mndenew maderg yalebge
Thank you very much it’s so helpful
You're welcome!
🎉🎉🎉🎉🎉thank you so much doctor 🎉❤❤
Gine dr eni ergoze edhunikogn awekalwe bishet miremira gine demo demi alfesesemi ergoze edhunikogn kaweko bhala netebitab deme mefesese alywem mni lhuni ychilali
Enamesegnalen yih tmhrt alem eskemikaret ytekmal qami new
ፎሊክ አሲድ መዳኒት በቀን ሙሉ ነው ወይስ ግማሽ ነው ሚወሰደው? የተረገዘ ልጅ የልብ ምቱ በስንተኛ ሳምንት ማወቅ ይቻላል?
Thank you so much
Egziabher yaberth emlz y
ዶክተርዬ. እናመግናለን❤❤❤❤❤
የወር አበባ ካየንቡሀላ ግንኙነት ሳይደርግ የርግዝና ምልክትያሳያልደበፈጣሪንገሩኝ
ጤናይስጥልኝ ዶክተር የፔሬድ መቆ ጣጠርያ እየወሰድኩነው እናም እግዳ ነገር ይሰማኛል ድገት ሊረገዝ ይችላል እባኮትን መልሱልኝ አመሰግናለው
ዶክተር በሚሰጠው ትህምርት ከልብ አመሰግናለሁ
ዶክተር በተደጋጋሚ comment ላይ እየጠየኩ ነበር
20 አመቴ ነዉ
ለብዙ ግዜ የወር አባባ የማየው በ 26 ቀን ነበር የሚታየው ገፋ ከለ 27 ቀን አያልፍም ነበር አሁን መጨረሻ አንድ ወር ላይ በ15 ቀኑ አየው
የወር አበባ 1,2,3,ጨረስኩ 4,5,6, ቀን ላይ ግኑኝነት አደረግን ከግኑኝነት በኋላ ድንገታዊ የእርግዝና መከላከያ (postpile) ወስጄ ነበር ዛሬ 45 ቀን ሆነኝ እስካሁን የወር አበባ አላየሁም በጣም ተጨንቂያለው ኢሱ ይሆን ያስቀረብኝ
Egzabher ybarekh
በጣም እናመሰግናለን
ሠላምነወዶክተርምግብአልበላኝአለምንላድርግ
selam doctor tmrtoch betam arif nachew eski kechalh sle tsns tena mereja stegn maletm and tsns sost conditionoch ynorutal norma, abnormal and pathology. slenezih yemigelts mereja kaleh
ተባረክ ወንድማችን
እኔ ገና ከውለድኩ 6ወሬ ግን በድካሚ hcdቴስት አርጌ ሀለት መስመር ነው ደስብሎኛል ግን ምንም ምልክት የለኝም ከንቅልፍ በቀር
ተባረክ ዶክተር ❤❤❤🙏🙏🙏
አሜን
@@healtheducation2er begzabher
selam Doctor endet neh betam enamesegnalen balefew tsfelh neber loop kaswetaw hulet wer honogn gn alaregezkum bye gn ahun perede memtat yeneberebet tnant neber gn almetam ena tuten betam yamegnal wegebenm ena wegeben mamem kejemeregn and samnt yhonal betam yamegnal argze yhon ebakh ngeregn betam amesegnalew
Home pregnancy test ሞክሪ!
tlant mokre neber gn yelem gngnunet karegn 15 ken yhonenal
አላህ አብዝቶ ጤና ይስጥህ አመሰግናለው በርታ አንደኛ ነክ
አሜን አመሠግናለሁ
@@healtheducation2ጥያቃ ነበርኝ አሞኝ ነው መልስልኝ
አመሠግናለው ዳክተርየ
ledekame ena mukete betame nawe mesamage mendnawe mefetawe
Doctor yihans egziabher yestelign
አሜን አመሠግናለሁ
Doketer genugenet baderku besamentu parod meta ena ahunem bezawe ken parody meta ergezena yefeteral
Wow andegna❤❤❤❤
ስላም ስላም ዶክተርዬ በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ዋው ብርታ
Good
እናመሰግናለን
Selam dokter ibakish betam chenkignal pereden kayew zare 42 kene new Ina zare pered meta min gud new ibakish asredagn
ዶኩትር አድ ጥያቄ ልጠይቅህ እዳታልፈኝ እኔ በሶስት ሳምንቴ በሚታየው ሳየው አድ ድምቅ ያለ ነው አድኛው ፈዘዝ ያለ ነው እና ትንሽየ እደፈሳሽ ደም ነገር ፈሠሠኝ እና ምድነው
Selma doctor yewer abebaye kemeta 2 were honogal ginegunet arige alawkim hoden betam new mikorteg benatih kechalk tolo milash siteg betam gira gebtogal
በፈጣሪ ፍቃድ እርጉዝ ነኝ ብዬ አስባለሁ እኔ በየ28 ቀኔ ይመጣ ነበር አሁን ግን የለም ከወር አለፈኝ
እባካችሁ 300ወር ሊሆነኝ ነዉ ካየሁ እርጉዝ አደለሁም ምሆኖ ነዉ መላ በሉኝ ❤
@@MmMm-k2f2uመርፌ እንዳለሽ
እኔም 5ተኛ ሳምት ይጀ ለሁ ግን ተጨነኩ አሁን ምንላርግ እድመጣ
አብሬን ነን❤@@Ku.551
Tnx Dr ene ye 3ametunb bekind sir mikebrewin kwesdku amet lihonegn nw gn period bekirbu nw yemtawi ena le 2samint nw yekoyewi gn tikiklegna period ayidelm be 2kn liyunet yihed yimeta nbr ahun lay dmo hulum milkit enem ga ale argize yihon nigergn docteriye
ሠላም ዶክተር እንድ ጥያቄ ነበረኝ እሡም ትክክለኛ ፔሬድ ያየሁት ቋግሜ 3ነበር እደገና ልክ በ29ቀኔ አንድቀን ብቻ አዬቼ ቀረያንን ባየሁ 15ቀን ማሥመለሥ እና ማቅለሽለሽ ጀመረኝ ዶክተር መቼ ነው ያረገዝኩት ማለት ነው አልገባኝም 😢😢እሥኪ መልሥልኝ
Thanks #D.r #egzbehr yemasgn #ergoz nagn
ዶክተርእኔገናሁለትወሬነው ሎሚሁሌምእመጣለሁ ችግርአለው
Ena ahun nefese tur neing leban yafeneingal metefes eskaketinf
Selam doctor ene ye 1wor erguz negn ena betam new yemeyastawkegn gen degmo ahun belech megeb tolo yerbegnal cheger yenorew yehon?
👍👍👍ተባረክ
አሜን
ሰላምዶክተር
የወራበባዬከመጣ
በአስራሷስትቀኑ
መልሶመጣ
በቀረ
በሶስተኛቀኑግንኙነትአድርጌነበር
ይሄምንሴፈጠርነዉበናትክመልስልኝ
የ 3 ወር መከላከያ መርፌ ከተወሰደበት ስንተኛው ቀን ጀምሮ ያገለግላል?
ሠላም እግዚአብሔር ከሁላችጋ ይሁን የዚህ ቤተሰቦች እኔ ጥያቃ አለኝ ለማርገዝ ፈልጌ ግን የወር አበባ በሚመጣበት ቀን 2 አሳልፎ መጣ ሁለት ቀን ሆነኝ እያየሁ ደሞ ጥያቄ የሆነብኝ ደሙ ቀይ ነው በምን ልወቀው ምርመራ ላርግ ወይስ ምን ላድርግ ምክራችሁን እሻለሁ🙏
እደትሆሺ
Dokoter ene medanet ewsdealew gin eske ahune perdeyn almetam 17 Ken alfebag demo chke are nebar ande mesmer new yaseyag Gen feraw ergzen teftera yehun dokete melsehun negrag betam technkalew ples dokete melselag 🙏
Slam Dr kewlduge amet nw ena yand wr erguze nege cenkogal ebake
Selam doctor ene bebete weshet check arege ereguze neghe 1 were alefeghe gene ahune huleteghaw were laye betineshu deme tayeghe cheger alew?
ዶክተር እኔ የወራበባዬ በመጣበት በ3ሳምንት ግንኙነት አደረኩ አሁን 2ወርከ1 ወር ሆነኝ የወራበባዬ ከመጣ ሌላ ግዜ በ2 ወር ነው ሚመጣብኝ አርግዤ ይሁን ዶክተር ግን ምንም የእርግዝና ምልክት አላየሁም መልስልኝ ዶ/ር ልጅ በጣም ነው ምፈልገው
2ወር ከ1ሣምንት ማለቴ ነው ይቅርታ
የወር አባባ አይ መጣብኝም ነበር አለ መቆጣጠሪያ ግኑኝነት ባደርግ እደት ነው መልስልኝ ዶክተር
ሠላም ዶክተር እርጉዝ መሆናችንን የምናቅበት ቀን መቸነው ማለቴ ግንኙነት ካደረግንበት ቀን ነው ወይሥ ፔሬዳችን በሚመጣበት ቀን ነው ከቻልክ አብራራልኝ
የመጨረሻ ፔሬድሽ ነው በቀረበት ምታስቢው ማማ
@@eeee1715በመምጫው ሰአት ከቀረ የቀረበትን ቀን ጀምሮ ነው አንድ የምንለው
Doctor Batam enamasaginalan
🙏
ሰላም ዶክተር እኔ እርጉዝ ነሽ ተብያለሁ ግን የወርአበባ የሚመስል ደም መፍሰስ አላየሁም
Salem dokto kahargazu bohala 2wore laye yemefase dami shiger yamaxale
ዶክተርየ እኔ በጣም ያቅለሸልሸኛል ያስልሰኛል የምግብ ሽታ ያስጠላኛ ወገቤን እራሴን ያመኛል ያጥወረውለኛ ይደክመኛል ምን እደሆነ ግራ ገባኝ ግን ማንስትሬሽኔ አልቀረም ግን ሞዴስ አያስፈልገውም ብናማ ነው
እርግዝናነው
እኔም አርግዤ ባልሆነ ደስ ሲል እኔም 1ወር አልፎኛል መጀመሪያ ቀን ድፍርስ ቀጣይ ቀላ ያለ ዘለቀ ግን ባንቴን እራሱ አይነካም እዳጋጣሚ የሆነ ፈሳሽ ነገር ስጠጣ እንጂ ከሰአት ላይ ብቅ ብሎ እልም ይላል ዛሬ 2ቀኑ እስኪ ሹክ በሉኝ ዉዷቸ
ሰላም ዶክተር አንድ ወር ሆኖኛል ግን እግሬ አካባቢ ብሽሽት ነው የሚባለው እሱ አካባቢ ያመኛል ስቅዝ አድርጉ ይይዘኛል ምንድን ነው ኖርማል ነው?
እኔም እንደዛ ሆኛለቱሁ እህቴ ጨንቆኛል
Selam lante yihun doctor ene 1wer 15ken eriguzney yalko himemoch betam yamemeninew gin gira tegabahu kezi befit endi ayinet himomoch ayiche alawkim 2 lijoj alun wendim setim gin minim simit alneberebinim saregizi yaahun 3 gin akim ataw begira goney bekul betam yamenal shita alchalkum rasimitat alen hospital hegalow folic acid teseten gin lewt yelowom please doctor amakiren
selam doctor balefew wer 2 ken mulu lelitm kenim amemegne ena.period endalilew gira agabtognal 2 ken yahil koyito aleke fisetum tinish neber ahun degmo tute metenu chemerebign bezi 2 ken demo tute himem alew endegena dederebign ergizina lihone yichilal?
Thank you dr👍👏
Doctr yawara ababa lay eyalhu ba 3 kanu mnm kinin salwasd ergizna yifatr yihon malsiln please mnm makalkaya alwasadkum
ዶክተር ጤነይስጥልኝ ጥያቄነበረኝ የ2ወር እርጉዝነኝ ግን ሠውነቴ በጣም ቁስልይላል ግራገባኝ
የኔ ደሞ ሆዴ ንፍር በተለይ ቤሪዴ ሊመጣ ሲል
Selami doctor kewoladikugni 2ameti honyali period iskahuni alimetami gini iyememgnwu mafitehe Kelehe nigarng
Doctori limekiri felignwu period qera
ሰላም ዶክተር አንድ ወር ከሁለት ሳምንት ነኝ ግን ምንም ደም አልፈሰሰኝም እና ደግሞ ከማፀን ውጪ ነው ብለውኝ ነበር ግን ድጋሚ ስታይ ጥሩ ላይ ነው ብለውኛል ምን ማድረግ አለብኝ ዶክተር
wyene egziabher enkwan erdash ehte kmahtsen wechi betam kebad nw!
ዶክተረሰ ከባለቤቴ 2 ልጆች አሉን የ26እና የ16 የወርአባ ታያለች መውለድ ፈልገን እንቢ አለን መከላከያ አትጠቀምም
ሰላም ዉዶች የወር እርግዝና ማለቴ ከወርደ እደት ነዉ ማለቴ ደም ነዉ ሁኖ የሚፈሰዉ??😊
አወ
ሰላም ዶክተር በጣም ላወራክ እፈልጋለዉ በምን ላግኝ እባክእን
Hii
Tnx u dr አንድ ጥያቄ አለኝ እርግዝና ሲፈጠር የመትከል ደም ማለትም ነጠብጣብ ደም ማየት ግዴታ ነው ወይስ ላይታይ ይችላል? አለማየት ችግር አለው ወይ?
ሊታይም ላይታይም ይችላል ከሰው ወደ ሰው ይለያያል
ባይታይም ችግር የለዉም እኔ አላየሁምጠነበር አህት
Betam yemefelgew teyaka new thanks 🙏
እሥከ ሥንት ወር ድረሥ ነዉ ማሶድ የሚቸለዉ ዶክተር
እሺ
ዶክተር በአላህ😢😢 አይተህ እዳታልፈኝ😢እኔ የማየዉ ሁለየም 26ነበር አሁን ግን 6ቀን ጨምራል ስደት ነዉ ያለሁት ምንም አይነት ግንኙነት የለኝም😢😢 ወገቤን ያመኛል ጡቴን ያመኛል ሠዉየዉን መደሀኒት አብልቶኛል ምድን ነዉ ማድርግ ያለብኝ😢😢😢😢😢😢
እራሴን ከማጥፋት ዉጭ ምን አማራጭ አለኝ😢😢
@@MuminaMumunaለምን ታጠፊያለሽ ግንኙነት ከሌለሽ አታረግዢ ያረገዝነውም አሚን ብለን ተቀብለናል
እረ አላህን ፍሪ
ራስን ማጥፋት የዘላለም እሳት ይከታል. ያምሻልደ ይወለድ የአረቡም ከሆነ ወስደሺ ጣይለት ለሡው. ደፍሮሺ ከሆነ
Doctor please help me 72 medhant texeqeme yewer abeba azabetobegn nber gn ahune 2 sament alifotali chger alew
የኔም እሱን ተጠቅሜ 1 ወር 15 ቀን አልመጣም
የወገብ ህመምስ ይኖረዋል እስኪ መልስልኝ ዶክተርየ
ዶር ሰላም እኔ ሂጄ ወደ ሆስፒታል ግን positive አሉኝ ምንም የሚሰማኝ ነገር የለን ወር አበባ ከቋረጣ 3ወርሒ ሆኑኛል ስለዚህ እርግዝና አለ ማለት ነው
Positive ማለት እኮ አርግዘሻል ማለት ነው!
@@healtheducation2 አመሰግናለሁ ዶር ምንም የሚሳማኝ ነገር የለም ግን የእርግዝናው 2ወር ነው ግን ምንም አላደገም
@@girmaneshkahsay515እንኳን ደስ ያለሽ ውዴ የኔም የወር አበባዬ ዛሬ ወር ከ5ቀን ሆነው ምንም የሚሰማኝ ነገር የለም ከጡቶቼ ማበጥ
እኔሁሌ ጦጦት ሆድን ይቆርጠኛል የምድነውግን 😢😢
ዶክተር ጠያቄ አለኝ አሁን እኔ ግንባት12ቀን ነው ያየሁት አሁን ሰኔ 12ቀን ሁኖኝል እና እረጓዝ ነኝ ማለት ነው
አንድ ሶስት ቀን ጠብቀው እህቴ ምክኒያቱም አንዳንዴ አሳልፎም ሊመጣ ይችላል ካልመጣ ግን አወ እርጉዝ ነሽ
ዶክተር እኔ ብጫ ፈሳሽ ይፈሰኛል ፔሬድ አይመጣኝም ምን ይሆን ?
ኢንፌክሽን ሊሆን ስለሚችል መታከም አለብሽ
@@healtheducation2 እሽ ዶክተር አመሰግናለው
ሰላምዶክተር አድጥያቄነበርኝ የ72ስአቱ አደአይነት ከኒነው ወይስይለያያል እባክህ መልስልኝ
ዶክተር ከስወስት ወር በፊት ከባለቤቴ ጋር ግንኙነት አድርገን መድሀኒት ወስጃለሁ ግን ሁለት ጊዜ ፔሬድ አይቻለሁ በ 3 ተኛው ወር ቀረብኝ?
እንዴት ሆንሽ እህት
Yewor abebaye kekere 20 ken honew gn chek saderg yelem gn betam yamegnl
ከወለዲኩኝ 9 ወር ሁኖኛል ግን 1ወር እረጉዝነ ነኝ እስከ ስት ወር ማጥባት እችላለሁ
በእርግዝና ወቅት ማር መብላት ኣይቻልም ወይ
ሰላም ዶክተር 2 ወሬ ነው ምግብ ምንም መብላት አልቻልኩም ምን ላድርግ
ብዙ ጥያቄ እጠይቃለሁ አትመልሥልኝም ለምን??
ፅንሱ ምን ስሆን ነው በ9 ወሩ በቅጡ ይቀምጣል
ዶክተርየ እኔ የወር አበባየ በወር በሁለት ወር ይመጣል እናም ግንኙነት አላደርግም ነገርግን በጣም ሆደን ይቆርጠኛል የወር አበባየም ከመጣ 2ወርከ15ቀን ሆነው እደት ታየዋለክ 🥺
ሀኪም ቤት ሂጅ ከወር ከ8 ቀን ካለፈ ጥሩ አይደለም
ግን የደም ፈስት ግደታነወዴ
ማርገዛን ካወቀች ብሀላ መቼ ነው ቼካፕ የምጀምረው
የኔም ጥያቄ ነዉ
እኔም እሱን ልሰማ ነበር የመጣሁት
ሰላም ዶክተር እንደት ነህ አንድ ጥያቄ አለኝ እባክህ መልስልኝ ከባሌ ጋር ግንኑነት አድርጌ ነበር ወዳውን 3ሰአት ያህል ቆይቸ የ72 ሰአትን ኪኒን ወሰድኩኝ ነገር ግን በ3ሳምንት ሲሆነኝ ፔሬድ አየሁኝ ያየሁት ደም የረጋና ደም ነበር የሚፈሰኝ ሆኖም ግን 2ቀን ብቻ ነው የፈሰሰኝ ከዛ በ3ተኛው ቀን ትንሽ ነው የፈሰሰኝ ከዛ አቆመ ነገር ግን ወገቤንም ያመኛል ሰሞኑን ደግሞ ጡቶን ያመኛል እና እርግዝና ይፈጠራል ወይስ አይፈጠረም ንገረኝ እባክህ በፊት ላይ ግን በየወሩ ነው የሚመጣው
የበፊት ፔሬድ በየወሩ ሲመጣ ወገቤን ያመኛል ጡቴም ድርቅ ይል ነበር
የኔም ጥያቄነው እንዴት ሆንሽ
እደትሆንሽ እህት እኔም ነኝ
ዶክተረ እጉዝ ነሸ ተብዬ ነበር ግን አልፎ አልፎ ደም ጠብ ይለኛል መፍትሄውን ብትነግረኝ
በቀጡ የምቀመጥ ከሆነ ለመዉለድ ያቸግራል
ዶክተር ሰላምህ ይብዛልኝ እኔ የ6ወር እርጉዝ ነኝ ኮካ ኮላ አምሮኝ 1ሊትር የሚሆን ጠጣሁ ጉዳት ያመጣብኝ ይሆን እባክህ መልስልኝ
እኔም ነኝ
ያለሀኪም ለማውረድ ምን ምን መጠቀም አለብኝ
እ አረ እሥተፉርላ በይ ለምን አርግዘሽ ለምን ታወርጃለሽ የሠዉ ነብሥ
እባክህ ዶክተር እኔ የወር አበባ በጨረስኩ በአምስተኛ ቀኔ ከባሌ ጋ ተገናኙሁ ግን በሁለተኛው ቀን 72 ሰአት መድሀኒት ወስጃለሁ 15 ተኛ ቁኑ ደሞ ፈሰሰኝ አርግዣለሁ ማለት ነው እና የወር አበባየ ጊዜውን ጠብቆ አይመጣም በሁለት ወይም በሶስት ወር ነው የሚመጣው እባክህ መልስልኝ እዳታልፈኝ
እሂ ጥያቄ ለኔም ይመለሳኝ እባክህ ዶክተር
ለኔም ይመለስልኝ
እኔምነኝ ወድም ባአላህ መልስልኝ ጨቆኛል
ይህን ሀሳብ ከፃፍሽ አስር ወር ሆነሽ ያገሬ ልጅ እንደት ሆንሽ እባክሽ መልሽልኝ በፈጣሪሽ እኔም እንዳንች የወር አበባ የን ባየው በአራተኛ ቀኔ ግንኙነት አድርጌ አለሁ ከባልተቤቴ ጋር እና መከላከያም ተጠቅሜ ነበር ግን ልክ በአስራ አምስት ቀኔ ትንሽ ደም አየሁ ከዛ አቆመ ግን ጨንቆኛል ፅንስ ከተፈጠረስ ልጁ ላይ ችግር አያመጣ ይሆን መከላከያው እባክሽ መልሽኝ
@@mesalih8063 የእኔ እህት የእኔ እርግዝና አልተፈጠረም ግን አሁን መወለድ ፈልጌ እንቢ ብሎኛል ወር ሲሞለው የወር አበባየ መጣ ብትችሎ ምንም አይነት መድሀኒት ባትጠቀሙ እመክራለሁ ምክንያቱም መውለድ ስንፈልግ መወለድ አንችልም
አንዴት ሴት ባርገዘች በስንት ወራ ክትትል ብታደርግ ይመከራል ዶክተር
ስላምዶክተርየእኔመደሀኒትወስጃለሁኝእስታሁንፔረድአላየሁም1ወርሁኖኛልየሺንትምርመራእቤትስምክርሁለተኛውመስመርፍዝዝያለነው
አምን ደረሽ እኔም የሶስት ወሩን ተወግቼ ቀርቷል
ፕሬድ ካልታዬ አይረገዝም ማለት ነው ለማርገዝ የግድ ፕሬድ መጠበቅ አለብን ማለት ነው
አመሠግናለው ዶክተር አርግዝና ከልጅ ልጅ ይለያያል ?
የምታያቸው ምልክቶች ሊለያዩ ይችላሉ! በተለይ መንታ ሲረገዝ
Folic acid mendn new yet new migegnw
ፋርማሲ
እር ደኩተር እባክህን እኔ ጪንቀት ላይ ነኚ
2ወር ሆኖኛል ግን altrasawd ላይ አይታይም እያሉኚ ነው ሽንት ምርመራላይ እርጉዝ ነሺ ይሉኛል ግራ ግባኚ እባክህ መልስልኝ
ከ 8 ሳምንት/ ከ 2 ወር ቡሀላ ነው በ ultrasound የሚታየው እሺ!
@@healtheducation2 እሺ አመሰግናለሁ
👍👍👍👍🙏🙏