ምጥ ለመግባት የረዳኝ መጠጥ| የሆስፒታል ክፍል ጉብኝት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025
  • **እኔ የሞከርኩዋቸውን ነገሮች ከመሞከራችሁ በፊት አስቀድማችሁ ዶክተራችሁን ጠይቁ**
    ♡ MY OTHER VIDEOS ♡
    ⇒ ስለ እርግዝና ማንም ያልነገረሽ ሰባት ነገሮች • ስለ እርግዝና ማንም ያልነገረሽ ሰባ... ​
    ⇒ 10 የሶስተኛው የእርግዝና ምዕራፍ ለውጦችና መፍትሔዎች| 10 third Trimester hacks • የሆስፒታል ቦርሳሽ ውስጥ መያዝ... ​
    ⇒ 10 የሁለተኛው የእርግዝና ክፍለ ጊዜ ለውጦችና መፍትሔዎች| 10 Second Trimester hacks www.youtube.co...
    ⇒ 5 በአንደኛው የእርግዝና ክፍለ ጊዜ የሚመጡ ለውጦች እና መፍትሄዎች/ 5 first trimester hacks www.youtube.co...
    ⇒ ነርሲንግ በአሜሪካ | ስለ ነርስነት Nursing in America, Ethiopian nurse www.youtube.co...
    ⇒ የልጃችሁን ፆታ በቤታችሁ ለማወቅ👶🏻/ Gender reveal test: do it at home💙💗 www.youtube.co...
    ⇒ ፎሮፎር ለማጥፋትና ፀጉር ለማርዘም የእሬት አዘገጃጀት/ Get rid of dandruff & build up using Aloe vera treatment www.youtube.co...
    ⇒ በቀላሉ ትላልቅ የቁጥርጥር አሰራር | Jumbo box braid easy tutorial www.youtube.co...
    ⇒ በቀላሉ ዊግ አደራረግ ለጀማሪዎች| Hair so fly| CELESTE in HAZEL
    www.youtube.co...
    ⇒ Train your baby to sleep through the night in 1 week💖
    www.youtube.co...
    ♡ Follow me on Instagram ♡
    ⇒ / link to mommy and baby robe
    amzn.to/3lfjZtQ

Комментарии •

  • @HabeshaNurse
    @HabeshaNurse  3 года назад +43

    ♥️ልጄን ወልጄ በነጋታው♥️
    ሰላም ጉዋድኞቼ. እንዴት ዋላችሁ? ሊየምን ከወለድኩ 6 ቀን ሆነኝ. እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ነው የተገላገልኩት. እሄን ቪድዮ ወልጄ በንጋታው ሆስፒታል ውስጥ እንዳለሁ ነው የቀረፅኩት. ብዙዎቻቹ ኢንስትግራም ለይ ምጥ ለማምጣት ሚረዱ ነገሮች ነግራቹኝ ነበር , እግዜር ይስጥልኝ🙏🏽 እናንተስ ምጥ ለማምጣት ምን ተጠቀማችሁ?👇🏽♥️

    • @mahamadsofyarasid9180
      @mahamadsofyarasid9180 3 года назад +1

      ለማዉለዲ ስት ቀን ስቀረን ነዉ ማዉሰዲ የለብን

    • @anianiley4614
      @anianiley4614 3 года назад

      Hi endet nesh keweledn bewala hodachinn or hodishin alasershim?? Kasersh bemndnew yasershiw madreg yalebn bemndnew????

    • @meseretaliyou9366
      @meseretaliyou9366 3 года назад +1

      እንኳን ደስ አለሽ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      አመሰግናለሁ እናቱ♥️

    • @anianiley4614
      @anianiley4614 3 года назад

      @@HabeshaNurse sry gn what about my question??

  • @mestawetalemayehu7449
    @mestawetalemayehu7449 6 месяцев назад +2

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @marekonjo9241
    @marekonjo9241 3 года назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ረዳሽ።

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      አሜን የኔ ቆንጆ🙏🏽 እግዚአብሔር ይመስገን

  • @ruthseifu6245
    @ruthseifu6245 10 месяцев назад

    sint samnt sithogni nw telba metetat yejemershiw anchi ene ahun 36weeks 5day negn lijemir telba metetat?

  • @alimabrok1278
    @alimabrok1278 3 года назад +12

    ጤና ይስጥልኝ ከስት ሳምት ጀምሮ ነው ተልባ የሚጠጣው 36 ሳምቴ ነው?

  • @yasemeinassefa879
    @yasemeinassefa879 3 года назад +5

    እኮን ማሪያም ማረችሽ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      አሜን🙏🏽. በጣም አመሰግናለሁ እናቱ

  • @sarasire9203
    @sarasire9203 3 года назад +18

    እንኳን በሰላም ተገለገልሽ እኔም ቀኔ ደርሶወል 39ሰምንት 3ቀኔ ነው እስቲ ምትመኩርኝ ነገር ከላ ያመጀመሬያዬ ነው

    • @da4r411
      @da4r411 2 года назад

      ውዶችዬ በስንት ሳምንት ነውእሚውልድው

    • @da4r411
      @da4r411 2 года назад +1

      39 ሳምንት አይሆንም

    • @mizanamanmidiya8284
      @mizanamanmidiya8284 Год назад

      ከኔጋር እኩል ነን

    • @zebibbedru8406
      @zebibbedru8406 2 месяца назад

      Enem ❤😊

  • @rahmaawekea8040
    @rahmaawekea8040 2 года назад +6

    አናናስ በጣም ገራሚ ነው ለምጥ ይርዳል እኔም ተጠቅሜዋለው

    • @kedijaali1074
      @kedijaali1074 2 года назад +2

      ምን ያሃል ነው እኔ አርባ ሁለት ሳምንቴን እዣለሁ ምጤ ግን አልመጣም

    • @fkrhenok422
      @fkrhenok422 Год назад

      ከስንት ሳምንት ጀምሮ

  • @rozagizachew3767
    @rozagizachew3767 3 года назад +7

    እንኳን ጌታ ረዳሽ ❤️happy to see you with your little!

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      አሜን Rozaye 🙏🏽 Thank you. I’m so happy too🥰

  • @SGg-k6l
    @SGg-k6l Год назад +2

    ቆልተን ፈጪተን ሞቅ ባለ ዉሀ ነዉ ምንጠጣዉ ንገሪኝ

  • @ruthtesfaye2862
    @ruthtesfaye2862 2 года назад +2

    ሰላም ቀኔን እየጠበኩኝ ነዉ ለምጥ ምን ላድርግ

  • @ኤልሃምጓልትግራይ

    አንካን ብሰላም ተገላግልሽ እናት

  • @zinashpapi3535
    @zinashpapi3535 8 месяцев назад +2

    ኡፍ ማዉለድ ደስ ይላል እናትነት እነ አን ዎልጅያለዉ ግን ማዉለድ ይናፍቀኛል ግን እንኳን ጌታ ረዳሽ

  • @nardoshailu5469
    @nardoshailu5469 3 года назад +6

    እጅግ እናመሰግናለን ላላረገዘ ሰው በሚያረግዝበት ግዜ ምን ማድረግ እንዳለበት ወይም እንዳለብን ትልቅ ትምህርት ሰተሽናል እናመሰግናለን እግዛብሄር ልጅሽን ያሳድግልሽ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +1

      አሜን 🙏🏽 ምንም ችግር የለም ናርዶስዬ. መልካም ሰንበት

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 3 года назад +3

    አንካን በስላም ወልደሽ የኔ ቆንጆ

  • @kiddyethiopiawit2231
    @kiddyethiopiawit2231 3 года назад +6

    እንኳን ማሪያም ማረችሽ የኔ ቆንጆ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      Amen 🙏🏽 thank you so much dear

  • @hawangus5485
    @hawangus5485 3 года назад +2

    ፈጣሪ ያሳድግልሽ

  • @tsigereda4532
    @tsigereda4532 3 года назад +2

    This is very helpful egzer kenebetesebesh yebarekesh yene mar especially for me I am new for everything and my due date is on March 18 and I am new too the country so thank u so muchhh God bless u 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      No problem dear♥️ It means a lot hear that. I make these videos sharing my experience so that it could help someone out there who’s new to it. Thank you. You made my day🥰

  • @zowitravelfamily9102
    @zowitravelfamily9102 3 года назад +2

    Congra konjit the lord bless you

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      Thank you so much hun. Sorry for the late reply

  • @berhanegeberemedehen3032
    @berhanegeberemedehen3032 3 года назад +7

    እንኳን ድንግል ማርያም ማረችሽ እህቴ እኔ ድንግል ማርያም ማረችሽ እህቴ እኔም ስምንት ወር ነኝ በፆሎት አስቡኝ ጡሩ ትምህርት ነዉ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +2

      አሜን 🙏🏽 እንኩዋን ደስ ያለሽ. ማርያም ትማርሽ

    • @berhanegeberemedehen3032
      @berhanegeberemedehen3032 3 года назад +2

      እህቴ ተልባ በስንት ወር ነዉ የሚጠጣዉ መልሽልኝ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      ብዙ ሰው መውለጃው ሲደርስ ነው ሚጠጣው እኔ ትወልዳለሽ ያሉኝ ቀን ሲያልፍ ነው የጠጣሁት ግን ሁሌ ዶክተርሽን መጀመርያ አማክሪ

    • @HiwotKora
      @HiwotKora 11 месяцев назад

      ስንተኛ ሳምንት ለይ ነው የወለድሽው ውዴ ​@@HabeshaNurse

  • @SenaitGoa
    @SenaitGoa 2 месяца назад

    Congraaa doc

  • @hindmekonen6216
    @hindmekonen6216 Год назад +1

    Ananas 7 Ayibelam lalshewu sis ene 2 lejochen 20 daqiqa ena 30 daqiqa newu yaweledkut 1 qen becha Ayidelem mibelawu ene Ahun 4 tenya Erguz nen Allah kale Ahunm meteqemewu esun newu

    • @Menar4573
      @Menar4573 7 месяцев назад

      Meche new meblat yaleben ehte ?

  • @TigistSabsibe
    @TigistSabsibe 4 месяца назад

    Mix kajemaresh buhala newuu telba yetaxaqamshiwuu Sila hulum e/bher yimasgan inkuwan be Selam tegelagelish

  • @Snkinesh
    @Snkinesh 3 месяца назад

    ሰላም እኳን ደስ አለሽ አህቴ እኔ 40 ሳምት አልፎኛል እናም ቁርጠትና ፈሳሽ አለ ምን ላድርግ እባክሽ ንገሪኝ

  • @susu-wf9sn
    @susu-wf9sn 3 года назад +1

    Yanchinena yelijeshen pijama keyte gezashw?

  • @betibetisha6291
    @betibetisha6291 Год назад +3

    40ሣምንት ከ4 ቀን ሆኖኛል እባካቹ ምጥ ሊያመጣ ሚችል ነገሮች ሁሉ ንገሩኝ ተልባ እጠጣለሁ ግን ምንም የለም ትንሽዬ ይገፋጥና ይተወኛል ጨንቆኛል please??

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ Год назад

      ወለዲሽ ወይ እኔም43 ሆነኝ ምንም የለ ከወሸት ምጥ ውጭ

    • @sosi8831
      @sosi8831 Год назад +2

      ​@@ልጀእወድሻለሁ ወለድሽ እንዴ እህቴ እባክሽ ንገሪኝ እንዴት ሆንሽ

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ Год назад +1

      @@sosi8831 አወ ማማየ በኦፕራሲን ወለዲኩኝ ሳምንቴ አልሀምዱሊላህ ከስንት ጭንቀትና መከራ በዃላ

  • @טזטה
    @טזטה Год назад

    እንኳን ለዚህ አበቃሽ እህታለም

  • @meskeremgebregiorgis6597
    @meskeremgebregiorgis6597 8 месяцев назад

    እኳን እመቤቴ በስላም ገላገለችሽ ክብር ለመቤቴ

  • @ametualewi2582
    @ametualewi2582 3 года назад +5

    ተልባው ስንት ቀን ሲቀርሽ ነው ሚጠጣው

  • @nihalyehayu5656
    @nihalyehayu5656 Год назад

    Weda castor oil yaleshew pic ethiopia megeyet michel nw atelefey gezesh alefe tebeye chenek lay negn

  • @zainbalo9681
    @zainbalo9681 3 года назад +2

    እንኳንደስአለሽ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      አሜን 🙏🏽 አመሰግናለሁ የኔ እህት

  • @rachelbalcha8832
    @rachelbalcha8832 3 года назад +3

    Yaaaa So happy to see you ,with you little one🥰

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +1

      Thank you so much my darling 🥰🥰

  • @SemiraAnware
    @SemiraAnware Год назад +1

    ተልባው ተፈጭቶ ነው ወይስ ፍሬውነው

  • @hananmelese8821
    @hananmelese8821 3 года назад +2

    Enkuwan maryam marchesh.

  • @misrakkechinu6778
    @misrakkechinu6778 2 месяца назад

    Enemy idachi senama lijii ifeligslewu fexari inem yirdanyi

  • @hiwihiw1995
    @hiwihiw1995 3 года назад +2

    Yekrta chekechekushe gine semcheshe melisheligne yemthe merfa wesdshe new yewldeshu ?

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +1

      Hi Hiwi minim chiger Yelem
      Awo induction schedule arge neber

  • @hanayeta2632
    @hanayeta2632 3 года назад +1

    እንካን ጌታ ረዳሽ eni gena 1 wera new geni ke ማህፀን wechi fesashi ale tebalekuge ena eregezenawe wechi kehoni beya cenekege plss meleshilg

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx 6 месяцев назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉አይዛሽ

  • @semirasemira3399
    @semirasemira3399 Год назад +5

    ትክክል ነው ተልባ በጣም ሀሪፍ ነው ከምንም በላይ

    • @atesdealemu4260
      @atesdealemu4260 Год назад

      መች ነው የሚወሰደው ንገሪኝ

    • @semirasemira3399
      @semirasemira3399 Год назад

      @@atesdealemu4260 መወለ ጃሽ ሲቀርብ ነው እኔ ሁለት ወልጃለሁ በጣም ሀሪፍነው ተልባ

    • @atesdealemu4260
      @atesdealemu4260 Год назад

      እኔ አሁን 38 ሳምንት ነኝ በጠጣ ችግር የለውም አደል ደግሞ ቆልተን ፈጭተን ነው ወይንስ ተቆልቶ ቀቅሎ መጠጣት የቱን ነዉ የተጠቀምሽው እህቴ

    • @semirasemira3399
      @semirasemira3399 Год назад +4

      @@atesdealemu4260 አገራችን እደምናዘጋጀው ነው ውድ ተቆልቶ ተፈጭቶ ነውሳታበዥ ትንሽ ትንሽ ጠጭ ምጥ ደግሞ ሲጀምርሽ በደብ ጠጭ ለምጥ በጣም ሀሪፍ ነው ለብ ባለ ውሀ እየመታሽ ጠጭ አላህ በሰላም ወልደሽ የምትስሚ ያድርግሽ እኔም ስም ተኛ ወሬ ነው ሶስተኛ ልጅ

    • @atesdealemu4260
      @atesdealemu4260 Год назад

      አሚን የኔ እህት በዱአሽ አትርሽኝ ጀዛክላ ኸይር

  • @ኤስላምነውሂወቴ7375
    @ኤስላምነውሂወቴ7375 3 года назад +41

    ስት ቀን ሲቀር ነው ተልባውንስ የምንጠቀም

    • @Natanerm6xx
      @Natanerm6xx Год назад +1

      9ስገቢ

    • @RuthMarkos-qm3mn
      @RuthMarkos-qm3mn 8 месяцев назад

      እርግጠኛ ነሽ?

    • @adyd8686
      @adyd8686 6 месяцев назад

      ግን አይረባም ያቆሽሻል

  • @سميرةعمر-ض1ك
    @سميرةعمر-ض1ك 2 года назад +1

    እእእእ እኔ አላቅም ነበርተልባውን ቆልቸ ፈጭቸ
    ትንሽ ዘፍዘፍ አድርጌ በቀዝቃዛ ውሃ ነበር የምጠጣው አንድ 5ቀን ጠጣሁ በዚህ መልኩ ቺግር ያመጣብኝ ይሆን??????

  • @hawwaetopiya2111
    @hawwaetopiya2111 3 года назад +4

    ስታይው መልሽልን ተልባውን ትንሽ አምሰሽ. ነው ዬምትቀቅይው. ወይስ ፍጭተሽ

  • @sofianesru6488
    @sofianesru6488 2 года назад

    I like the dress,where did you buy it?

  • @ገትሽ-xg6td
    @ገትሽ-xg6td 4 месяца назад

    ልጅች ስንት ክሎ ነው የወለድሹ የኔ 4 ክሎ ነው አሉኝ ሳምንት ነው የቀረኝ

  • @evahall8741
    @evahall8741 3 года назад

    Pls tell me met yekabdal

  • @sntayehunega9168
    @sntayehunega9168 3 месяца назад

    ማርያም ትማርሽ

  • @binteslam2175
    @binteslam2175 3 года назад

    እኔ 8 ወሬ ገባ ምን ምግብ ልመገብ ምንም አይነት መድኃኒት አልወስድም በምግብ ማግኘትእምችለውን ፃፊልኝ

  • @alganeshAsfaw-y8n
    @alganeshAsfaw-y8n 4 месяца назад

    ምን ያህል ጊዜ ሲቀር ቢጠጣ ጥሩ ነው ትያለሽ

  • @inanu_youtube5148
    @inanu_youtube5148 3 года назад +2

    እንኳን በሰላም ተገላገልሽ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      አሜን🙏🏽. አመሰግናለሁ እናት

  • @abduMohammed-z1t
    @abduMohammed-z1t 9 месяцев назад

    Enkuan beselam tegelagelsh ehite

  • @habibfuadi2941
    @habibfuadi2941 3 года назад +4

    በስንተኛው ሳምንትሽ ወለድሽ? እኔ 37+4 ነኝ አሁን ላይ ተልባውን መውሰድ ልጀምር?

    • @sarasire9203
      @sarasire9203 3 года назад +2

      አራ 39 ሰምንት 3ቀኔ ነው በጠም ፈርቻለው ያመጀመሬያዬ ነው ዱዓ አርጉልኝ

  • @mekdeshaile2302
    @mekdeshaile2302 3 года назад +1

    Enkuan maryam marechish yene konjo

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      Amen 🙏🏽 Betam Amesegnalehu Mekdiye💕

  • @nayeilmike9834
    @nayeilmike9834 3 года назад +2

    I'm Happy to see you with your baby boy and thank you 🙏♥️💐

  • @bettytess3576
    @bettytess3576 3 года назад +2

    Enkuwan beselam tegelagelsh ehte

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      አሜን አመሰግናለሁ ቤቲዬ🙏🏽♥️

  • @mohamedneimayoutube3300
    @mohamedneimayoutube3300 3 года назад +3

    እናመሰግናለን ግን የተልባውን ፍሬውንም ነው የምንወስደው ተቀቀልን ብኃላ ወይስ ውሀውን ብቻ መልሺልኝ የትኛውን ነው የወስድሺው

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +1

      ምንም ችግር የለም! አዎ እኔ ውሃውን ብቻ ነው የጠጣሁት. "ለጥያቄዎቻቹ መልስ" ብዬ የሰራሁት ቪዲዮ ለይ በደንብ አስረድችያለው አሰራሩን. እሱን ቪዲዮ እይው

    • @mohamedneimayoutube3300
      @mohamedneimayoutube3300 3 года назад +1

      @@HabeshaNurse አመሰግናለሁ ክበሪልኝ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      🙏🏽❤️❤️ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን

    • @yeshimakoy1005
      @yeshimakoy1005 2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @sitinahussen954
    @sitinahussen954 2 года назад

    What about papaya

  • @zowitravelfamily9102
    @zowitravelfamily9102 3 года назад +1

    Yemetwelji ken new telba yetetashew

  • @ConfusedBicycle-eh3rh
    @ConfusedBicycle-eh3rh 2 месяца назад

    Bizu emiyawera sew silechit sile wuyyy

  • @ገትሽ-xg6td
    @ገትሽ-xg6td 4 месяца назад

    ተልባ መቼ መቼ መጠጣት አለብን ምታውቁ ንገሩኝ ሳምንት ነው የቀረኝ😊

  • @tsehay2watiro250
    @tsehay2watiro250 2 года назад

    መታደል እንዲህ ነው ውዴ እትዮጵያ መች እንዲህ ደልቶ ታድላችሁሃል

  • @amareshiferaw
    @amareshiferaw 5 месяцев назад

    በእግዚአብሔር ክልክል ነው

  • @ኤስላምነውሂወቴ7375
    @ኤስላምነውሂወቴ7375 3 года назад +6

    ዘጠነኛ ሲገባ ነው የሚደረገው እህት
    እንኮን በሰላም ተገላገልሽ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +3

      አመሰግናለሁ🙏🏽 እኔ 40 ሳምንት ከሞላኝ በሁዋላ ጉዋደኞቼ ሞክሪ ብለውኝ ነው የሞከርኩት. እሄ በሳይንስ የተረጋገጠ ነገር ሳይሆን እናቶች በቤት ውስጥ የሚሞክሩት ነገር ስለሆነ መቼ መውሰድ እንዳለብን ብእርግጠኝነት አይታወቅም. ነገር ግን ሞክረሽ ማታውቂውን ነገር ከ 9ወር በፊት አትሞክሪ እና ደግሞ ምንም ከመሞከርሽ በፊት ሁልጊዜ ላንቺም ለልጁም እንደማይጎዳ ዶክተርሽን አማክሪ.

    • @ኤስላምነውሂወቴ7375
      @ኤስላምነውሂወቴ7375 3 года назад +1

      @@HabeshaNurse እሽ ማርየ አመሰግናለሁ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      @@ኤስላምነውሂወቴ7375 ምንም ችግር የለም♥️

  • @NuriaMuhammed-k7g
    @NuriaMuhammed-k7g 21 день назад

    ሆስፒታል ዉስጥ ለምን ያክል ጊዜ ነው የሚታደረው?

  • @ዲንአዲስየገብርኤልልጅ

    ስንተኛ ሳምንት ላይ ነው ሚጠጣው

  • @كونفيكون-ظ7ذ
    @كونفيكون-ظ7ذ 2 года назад +1

    ተልባውን የጠጣሽው ጥሬውን ነው ወይስ ፈጭተሽ

  • @sosishemles1129
    @sosishemles1129 3 года назад +2

    እንክዋን ጌታ እረዳሽ😍😍

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      አሜን እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏🏽

  • @እናቴየመኖሬተስፍናት
    @እናቴየመኖሬተስፍናት 9 месяцев назад

    እካንበሰላምወለድሽ
    እኔምነብሰጡርነኝአልሀምዱሊላ
    ወልጆለማቀፍያብቃኝ

  • @ruthtesfaye2862
    @ruthtesfaye2862 2 года назад

    የምጥ መሮፌ ሊሰጠኝ 2 ቀን ነዉ የቀረኝ ለምጥ የሚረዳንኝን ነገር እባካችሁ ንገሩኝ ጨንቆኛል

    • @ituneethiopia8427
      @ituneethiopia8427 Год назад

      እንዴት ሆንሽ

    • @ruthtesfaye2862
      @ruthtesfaye2862 Год назад

      እግዚአብሔር ይመስገን በሰላም ተገላግያለዉ

    • @ልጀእወድሻለሁ
      @ልጀእወድሻለሁ Год назад

      @@ruthtesfaye2862 እህት እኔም ጨንቆኛል ዘጠኝ ከሁለት ሳምንቴ ምጥ የለም የውሸት ምጥ ብቻ ነው የሚታየኝ የመጀመሪያየ ነው ከዚህ በላይ ይሄዲብኝ ይሆን ፈርቻለሁ በስደት ነው ያለሁት ቤት ለመውለዲ

    • @ruthtesfaye2862
      @ruthtesfaye2862 Год назад +1

      @@ልጀእወድሻለሁ አንቺም ልጅሽም ደና ከሆናቹ እስከ 42 ሳምንት መጠበቅ ትችያለሽ እናም እስከዛ ምጥ በራሱ ግዜ ካልመጣ የምጥ መርፌ ይሰጥሽና በሰላም ትገላገያለሽ

  • @hiwihiw1995
    @hiwihiw1995 3 года назад +1

    Esye enkane maryame marcheshe yena konjo

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      Amen 🙏🏽 thank you so much dear♥️

  • @sarasire9203
    @sarasire9203 3 года назад

    ግን በስንታኛው ሰምንትሸ ወለድሽ እስት መልሽሊኝ እኔ በሰው አገር ነው ያለውት እና መቀው ነገር ዬለም

  • @umerahmed9442
    @umerahmed9442 Год назад

    Ahun mels ngerign ebaksh echekulalew

  • @dagmawitzemedkun8379
    @dagmawitzemedkun8379 3 года назад +1

    እባክሽን ስለ pregnancy calculater እንዴት አድርገን እደምንጠቀመው ብታስረጅን & LMP ምን ማለት እንደሆነም እባክሽ

    • @bethelabera1373
      @bethelabera1373 3 года назад +1

      Last menstruation period

    • @dagmawitzemedkun8379
      @dagmawitzemedkun8379 3 года назад +2

      Eshi yetgnaw box lay nw migebaw LMP milew lay weys conception milew box lay nw?

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      Hi Dagmawit
      Yetghawn website new eyetetekemsh yaleshw?
      Ehe website kelal new mokriw
      www.whattoexpect.com/due-date-calculator/

    • @dagmawitzemedkun8379
      @dagmawitzemedkun8379 3 года назад +1

      Yelakshlgnnm ayehut gn kene akotater ga match aladeregelgnm 1 week kensobgnal anchi belakshlgn link ene bayehut degmo 1 week chemroal alawkm yetgnaw tkikil edehone ene ergznayen besamnt nw eyekoterkugn yalehut gn gra eyegebagn nw....yanchin ye last period date ngerign ena yerasenm beza meseret lkuterew lemasredat kebad lihonbsh kechale bye nw plus nurse slehonsh nw yhe hulu yawerahut texten slemtmelshlgn tnx

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      Hi Dagmawitye
      Yene last period chrashm tiz ayleghm. Due daten yaweknew be ultrasound new. Ultrasoundu erasu calculate yaregewal

  • @sarbenat3613
    @sarbenat3613 3 года назад +1

    Tellabawun endat now yesarashew ebakeshan

  • @solina11
    @solina11 3 месяца назад

    ሰላም ሰዎች እባካችሁ የተልባ አሰራሩን ንገሩኝ

  • @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ
    @ለሁሉምጌዜአለው-ቸ5ጨ 3 года назад +2

    አንኳን ደሰ አለሸ ማሬ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ 💗

  • @tarikuabate-fn2gt
    @tarikuabate-fn2gt 8 месяцев назад

    እንኳን ፈጣር ረዳሽ

  • @rabu8621
    @rabu8621 3 года назад +1

    የወለድሽም አትመስይ ቅጥነትሽ የ5ወር እርጉዝ ነኝ ኪሎዬ በጣም ነው የጨመረው ታድለሻል መወፈር አልፈልግም መፍትሄ ንገሪኝ

  • @monicayemaryamlj3307
    @monicayemaryamlj3307 3 года назад

    benatsh ena 5 wer lgeba new gn aynkesakesm

  • @SofhiyaJibril
    @SofhiyaJibril 10 месяцев назад +2

    እኔ ቆንጆ 8ወሬ ነው ከሙቅ ጋር ሚስክ ተልባው ሙቅ ጣሁ ችግር አለው

  • @hindmekonen6216
    @hindmekonen6216 3 года назад

    Ananas betam yiredal 15 qen siqershe manyawam set wusji ene teqmonyal ene yemjmriya lejen telba ende tetawu newu qene yedersewu gen 14 sat newu yamatkut 2 tenya gen ananas wesje 1 sat bicha newu yamatkut gogel Argu ena eyu or doctoroche Alu yamtfelgu kehone Arbnya metchelu Awrunyi be youtube gebtachu

  • @ቅድስትእናቴንናፋቂ
    @ቅድስትእናቴንናፋቂ 3 года назад +2

    እንኳን በሰላም ተገላገልሽ እህቴ እኔ የ6 ወር ነፍሰጡር ነኝ ተልባ ለምን ይጠቅማል ኤዴትስ ነው መጠቀም የሚቻለው አስራሩ

    • @sitinahussen954
      @sitinahussen954 2 года назад +2

      ahun lai saihon lmwald stqarbi nwu mitetawu afltshi ytqolawun fchitshi

  • @sarasire9203
    @sarasire9203 3 года назад

    ቆይቶወል ግን እስቲ ያምታቁ ንገሩኝ ታልበ አመሰ አመስ ተደርግ ይፈጨና ይፈለል ነው ወይስ እንዴት ነው

  • @genetgenet6208
    @genetgenet6208 4 месяца назад

    ❤❤

  • @fekerabeshaw3884
    @fekerabeshaw3884 2 года назад

    Ene 37 honna gini mache naw miwoldaw

  • @ሙሀመድረሱልአላህ

    በውሃ ቀቅላቺሁት ማለት አልገባኝም ተልባ ይቆላል ይፍጫል ይጠጣ እንደሚቀቅል አላውቅም

    • @ኢተቂላህነፉሴ
      @ኢተቂላህነፉሴ Год назад

      አነጋገራቸውነውእህትአማርኛውንለመቀየርሲሞክሩ

  • @umerahmed9442
    @umerahmed9442 Год назад

    Phone nember lakilign ena lanagrsh felge neber

  • @eleniberahanueleni3256
    @eleniberahanueleni3256 2 года назад

    selame ena yetune temekriyaleshe

  • @binteslam2175
    @binteslam2175 3 года назад +2

    ፆታ በ4 ወርያስታውቃል እንዴ 100%

  • @ሀበሻኢትዮጵያውያን
    @ሀበሻኢትዮጵያውያን 3 года назад

    እናቱ እስቴ ስለ ካስተል ሆዬል ንገሪኝ ምጥ ሳይጀምር መውሰድ ይቻላል ወይ

    • @eses4130
      @eses4130 3 года назад

      ላ እነሱ ያዙልሻል

    • @teshe2563
      @teshe2563 2 года назад

      Esteshe enedet Yedenale medanit kale Negeregn benateshe

  • @alemkefyalew1755
    @alemkefyalew1755 3 года назад +2

    እኳን ለዚህ አበቃሽ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      አመሰግናለሁ አለምዬ🙏🏽♥️

  • @summayyamuhammad6967
    @summayyamuhammad6967 3 года назад +1

    Mashaallaha mashaallaha 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏

  • @bisratberhane4457
    @bisratberhane4457 Год назад

    Enka Adymariam beselam gelageltki

  • @mesimesi7938
    @mesimesi7938 3 года назад +1

    Congratulations 🎉 My coworker is APN midwife she drank castor oil. she almost delivered in the car. I like how their mother baby unit has personal fridge. Our unit doesn’t have it 😞 my pt’s asks me all the time 😣

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      Hi Mesi thank you for watching. Yes a lot of people swear by castor oil 😄 I took castor oil the night my water broke with my first one.
      And yes I love that they had a fridge! We didn’t have to bother the nurses to keep our food and drinks cold. Every room had a fridge😃 You should suggest to management that it would be a good idea to have a fridge in the rooms when they have the budget

  • @ቀብራራዋነኚየናቴናፋቂ

    እኳንማሪምማረሽእህቴ

  • @ፎዚነኝአባቴንወዳጅ-ጐ6ኰ

    እህት አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ምጥ ሢይዘኝ ወለ 9ኛየ ሢገባ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      ሰላም ፎዚዬ ጥያቄሽ አልገባኝም

    • @ፎዚነኝአባቴንወዳጅ-ጐ6ኰ
      @ፎዚነኝአባቴንወዳጅ-ጐ6ኰ 3 года назад +1

      @@HabeshaNurse እኔማ ያልኩሽ ያኔ ተልባውን የምጠጣው ምጥ ሢይዘኝ ወለ 9ወር ሢገባ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +3

      አዎ እኔ 9 ወር ከገባው ነው የጠጣሁት. እናደግሞ ከ2 ሳምንት በፊት "ለጥያቄዎቻችሁ መልስ ይዤ መጣሁ" ብዬ የሰራሁት ቪዲዮ ለይ የተልባውን አሰራር እና ደግሞ መቼ እንደሚጠጣ ሁሉ በደንብ አስረድቼያለው ከቻልሽ እይው ❤️❤️

    • @AlMazberese
      @AlMazberese 6 месяцев назад

      ሰላም ዘጠኚ ወሬን ጨርሻለሁ ግን ወደታች ይወጋኛል ና ወፍራም ፍሳሺ ይወርዴኛል እስቲ መልሺልኚ

  • @Buzei27
    @Buzei27 3 года назад +2

    ከስንት ቀን በፊት ነው የምንጠቀመው

  • @siuj2488
    @siuj2488 2 года назад

    Besnt samntsh nw yeweledshw

  • @teamehiwet
    @teamehiwet 7 месяцев назад

    ተልባ ገራሚ ነው

  • @zowitravelfamily9102
    @zowitravelfamily9102 3 года назад

    Telba yetewekete new weys tirewn

  • @ethiopyaethiopya8493
    @ethiopyaethiopya8493 2 года назад

    የምጥ መርፌ ተጠቅመሻል በተጨማሪ