Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናመሰግናለን ዶክተር
በርቺልን የምታስረጂበት መንገድ በጣም ቀላልና ግልፅ ነዉ እናመሰግናለን በርቺልን
Dr thank you❤
እናመስግናለን❤❤❤
ማሚዬ ካየሽው መልሽልኝ የኔ እህት ብዙ ጥያቄ መልሰሽልኛል አመሰግናለሁ ነመጨረሻ ፔሬድ የመጣብኝ መስከረም 20 ነበር አሁን ያለንበት ወር ሰኔ 21ነው ከኢትያ ውጭ ስለሆነ ያለሁት የምቆጥረውም በውጭ ነው ❤❤ እና 10ወሬን እየጨረስኩ ይመስለኛል ወይስ ተሳስቻለሁ እስኪ አይልኝና ንገሪኝ ማማቲ በተረፈ በርቺልኝ❤❤
እናመሰግናለን
ከወር አበባ ውጭ ባለ case አንዷ ሴት በታህሳስ 26 implant አስወጥታ ተመረመረችና እርግዝና የለም ብንል ከዛ በኋላ የወር አበባ ሳይታይ ብታረግዝ እንዴት እንቆጥራለን?
ሰላም ዶክተር የስሚን የሚባለው የርግዝና መከላከያ ኪኒን ለርግዝና ያዘገይ ይሆን እባክሽ መልሽልኝ
አመሰግናለው ዶክተር አሁንም ግራ ገብቶኛል ለመጨረሻ ጊዜ ፔሬድ የመጣው ነሀሴ 6 ነው የሄደው ደግሞ ነሀሴ 10 ነው አሁን ስንት ወሬ ነው እባክሽ መልሽልኝ
ዘጠኝ ወር ሁኖሻል
Tahesas 2neber perad yayehut ahun sent were nw ebakesh chenkognal negerign
Lemejemeriya gize ginugninet yefetseminibetin gize menesha bemadireg biqotir tikikilegnawun yemewuleja keneni mawek echilalew?
ebaksh neverign perede 20/2/2016 neber gengunet yalegn5/3/2016 new ye ne dudet mech new ebaksh eskahun alwldkum
gunbet 30 new yemecheresha yayewut ena megabit 4 new yemweldew malet new
🎉🎉🎉🎉
Mesekerem 7 5weeks nesh tebiye nebre meche nw yemweldew
እኔምልሽ እኔ የመጨረሻ የወር አበባ ያየዉት ጥቅም 23ነዉ ነገር ግን ዶክተሬ በምጥ መርፌ መዉለድ አለብሽ እያለኝነዉ ምን ትያለሽ
thanks
Ene prede yemetag 27 ter 2016 newu meche ede miwleled melesheleg besedet newu yalohut
02/03/2017 new mehonew
eshi amesegenalewu
Lik new, thank you for responding.
Gene eko prede yecheresukut yekatet 2 newu
ፔሬድ በጨረስሺበት ሳይሆን በመጣበት ነው የሚቆጠረው::
1tyake neberwj ginbo5 4 2016 weledkuj meche ergizna endetefetere mawek ychalala
❤🙏❤
አመሰግናለሁ ዶክተር በአልተራሳውንት ታይቸ 38 ሳምንት ነሽ ብሎኛል ግን ወንድ ልጂ ዘግይቶ ነው የሚወለደው አሉ ትክክል ነው ወይ እማ ካየሽው መልሽልኝ❤❤❤
የምትወለወጂበት ጊዜ ከልጅሽ ፆታ ጋር አይገናኝም፡፡
@@emazare. እሺ ማሬ ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ
@@emazare. በሰላም ወለሰጃለሁ ማሬ ያረገዙትን በሙሉ አላህዬ በሰላም ይገላግላችሁ
አሜን
@@saynabeman6074amiin
እናመሰግናለን ግን ጥያቄ መልሽልን
Bale bete 8 wer ke 20 kenwa new Please lemwled sent ken weym sent samnt ikeral 🙏🙏Please tell me
ዶክተር እስኪ እባክሽ የኔን እይልኝ የመጨረሻ ፔሬዴ ታህሳስ 13 ነው የመጣብኝ እይልኝ እባክሽ
ታህሳስ 13 ከሆነ ለመጨረሻ ጊዜ የወር አበባ ያየሽው ዛሬ ማለትም ጷግሜ አንድ 2016፣ 37 ሳምንት ሆኖሻል፡፡ የምትወልጂበት ቀን ተብሎ የሚገመተው ደግሞ መስከረም 18 2016 ነው፡፡ ይሄ ሲባል ግን ሁለት ሳምንት ወደ ፊትም ወደ ኋላም ሊሆን እንደሚችል አትርሺ፡፡
የኔ የመጨረሻ ያየሁት ነሀሴ 28 ነው እና መቼ ነው 38 ሳምንት የሚሆነኝ
ደርሰሻል አቺ አላህ ካቺጋር ይሁን
Meskerm 9 lemechersha gez yemtawu mech yweledal
እኔ ጥሪ 19 ነው ግንኝነት ያደረግኩት መቸ ነው የምወልደው
ለመጨረሻ ጊዜ የወር አበባ ያየሽበትን ቀን ካወቅሽ በሱ ካላወቅሽ ደግሞ በመጀመሪያው ሶስት ወር ውስጥ አልትራሳውንድ ከተነሳሽ በሱ ቢሰራልሽ ነው በተሻለ ቀንሽን ለማወቅ የሚረዳሽ::
1month=4wks=28dys
❤❤❤❤
Ene perede yemetawu be 13/01/2016 silezi ene meche miweldewu
ለመጨረሻ ጊዜ ያሁት ጥቅምት 24 ነዉ አሁን ስንት ወሬ ነዉ
የመጨረሻ ያዬሁት ቋጎሜ 3ነዉ ከዚያ በሀላ አልመጣም ስለዚህ ግራ ገባኝ
ጭራሽ አንድ ወር ጨምሩ ትያለሽ
የካቲት 1 ነኘ መቺ እወልዳለሀ
❤❤❤❤❤✌🏾🙏🏾
Visted ANC 10/4/16LNMP 28/1/16 Yezin ken negrign EDDGA
i think 8/11/2016
እናመሰግናለን ዶክተር
በርቺልን የምታስረጂበት መንገድ በጣም ቀላልና ግልፅ ነዉ እናመሰግናለን በርቺልን
Dr thank you❤
እናመስግናለን❤❤❤
ማሚዬ ካየሽው መልሽልኝ የኔ እህት ብዙ ጥያቄ መልሰሽልኛል አመሰግናለሁ ነመጨረሻ ፔሬድ የመጣብኝ መስከረም 20 ነበር አሁን ያለንበት ወር ሰኔ 21ነው ከኢትያ ውጭ ስለሆነ ያለሁት የምቆጥረውም በውጭ ነው ❤❤ እና 10ወሬን እየጨረስኩ ይመስለኛል ወይስ ተሳስቻለሁ እስኪ አይልኝና ንገሪኝ ማማቲ በተረፈ በርቺልኝ❤❤
እናመሰግናለን
ከወር አበባ ውጭ ባለ case
አንዷ ሴት በታህሳስ 26 implant አስወጥታ ተመረመረችና እርግዝና የለም ብንል ከዛ በኋላ የወር አበባ ሳይታይ ብታረግዝ እንዴት እንቆጥራለን?
ሰላም ዶክተር የስሚን የሚባለው የርግዝና መከላከያ ኪኒን ለርግዝና ያዘገይ ይሆን እባክሽ መልሽልኝ
አመሰግናለው ዶክተር አሁንም ግራ ገብቶኛል ለመጨረሻ ጊዜ ፔሬድ የመጣው ነሀሴ 6 ነው የሄደው ደግሞ ነሀሴ 10 ነው አሁን ስንት ወሬ ነው እባክሽ መልሽልኝ
ዘጠኝ ወር ሁኖሻል
Tahesas 2neber perad yayehut ahun sent were nw ebakesh chenkognal negerign
Lemejemeriya gize ginugninet yefetseminibetin gize menesha bemadireg biqotir tikikilegnawun yemewuleja keneni mawek echilalew?
ebaksh neverign perede 20/2/2016 neber gengunet yalegn5/3/2016 new ye ne dudet mech new ebaksh eskahun alwldkum
gunbet 30 new yemecheresha yayewut ena megabit 4 new yemweldew malet new
🎉🎉🎉🎉
Mesekerem 7 5weeks nesh tebiye nebre meche nw yemweldew
እኔምልሽ እኔ የመጨረሻ የወር አበባ ያየዉት ጥቅም 23ነዉ ነገር ግን ዶክተሬ በምጥ መርፌ መዉለድ አለብሽ እያለኝነዉ ምን ትያለሽ
thanks
Ene prede yemetag 27 ter 2016 newu meche ede miwleled melesheleg besedet newu yalohut
02/03/2017 new mehonew
eshi amesegenalewu
Lik new, thank you for responding.
Gene eko prede yecheresukut yekatet 2 newu
ፔሬድ በጨረስሺበት ሳይሆን በመጣበት ነው የሚቆጠረው::
1tyake neberwj ginbo5 4 2016 weledkuj meche ergizna endetefetere mawek ychalala
❤🙏❤
አመሰግናለሁ ዶክተር በአልተራሳውንት ታይቸ 38 ሳምንት ነሽ ብሎኛል ግን ወንድ ልጂ ዘግይቶ ነው የሚወለደው አሉ ትክክል ነው ወይ እማ ካየሽው መልሽልኝ❤❤❤
የምትወለወጂበት ጊዜ ከልጅሽ ፆታ ጋር አይገናኝም፡፡
@@emazare. እሺ ማሬ ስለመለሽልኝ አመሰግናለሁ
@@emazare. በሰላም ወለሰጃለሁ ማሬ ያረገዙትን በሙሉ አላህዬ በሰላም ይገላግላችሁ
አሜን
@@saynabeman6074amiin
እናመሰግናለን ግን ጥያቄ መልሽልን
Bale bete 8 wer ke 20 kenwa new Please lemwled sent ken weym sent samnt ikeral 🙏🙏Please tell me
ዶክተር እስኪ እባክሽ የኔን እይልኝ
የመጨረሻ ፔሬዴ ታህሳስ 13 ነው የመጣብኝ እይልኝ እባክሽ
ታህሳስ 13 ከሆነ ለመጨረሻ ጊዜ የወር አበባ ያየሽው ዛሬ ማለትም ጷግሜ አንድ 2016፣ 37 ሳምንት ሆኖሻል፡፡ የምትወልጂበት ቀን ተብሎ የሚገመተው ደግሞ መስከረም 18 2016 ነው፡፡ ይሄ ሲባል ግን ሁለት ሳምንት ወደ ፊትም ወደ ኋላም ሊሆን እንደሚችል አትርሺ፡፡
የኔ የመጨረሻ ያየሁት ነሀሴ 28 ነው እና መቼ ነው 38 ሳምንት የሚሆነኝ
ደርሰሻል አቺ አላህ ካቺጋር ይሁን
Meskerm 9 lemechersha gez yemtawu mech yweledal
እኔ ጥሪ 19 ነው ግንኝነት ያደረግኩት መቸ ነው የምወልደው
ለመጨረሻ ጊዜ የወር አበባ ያየሽበትን ቀን ካወቅሽ በሱ ካላወቅሽ ደግሞ በመጀመሪያው ሶስት ወር ውስጥ አልትራሳውንድ ከተነሳሽ በሱ ቢሰራልሽ ነው በተሻለ ቀንሽን ለማወቅ የሚረዳሽ::
1month=4wks=28dys
❤❤❤❤
Ene perede yemetawu be 13/01/2016 silezi ene meche miweldewu
ለመጨረሻ ጊዜ ያሁት ጥቅምት 24 ነዉ አሁን ስንት ወሬ ነዉ
የመጨረሻ ያዬሁት ቋጎሜ 3ነዉ ከዚያ በሀላ አልመጣም ስለዚህ ግራ ገባኝ
ጭራሽ አንድ ወር ጨምሩ ትያለሽ
የካቲት 1 ነኘ መቺ እወልዳለሀ
❤❤❤❤❤✌🏾🙏🏾
Visted ANC 10/4/16
LNMP 28/1/16
Yezin ken negrign
EDD
GA
i think 8/11/2016
❤❤❤❤