Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የኔ ልጅ 1ዓመት ከ 6ወር ነው አይራመድም ምን ትመክሪኛለሽ?
Lilye Thank you 🙏 Bizu negar agichalew Barch .... Lije 6waru new tuti new matabaw pump alrgim. Tachamar formula asibe gormasa maslgn emb alegn yibakawal way ka migb gar ?
No problem! Awo beki new. Ke 1 amet behuala yelam wetet mejemer yechelal
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔም ለ2ኛ ልጄ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ
You are so amazing. You have no idea how much i love you. Betam bezu neger temereyalehu. God bless you sis.
Lilye lije ahun 9 wer molat yemejemriyaye neber edme lanchi alkbedegnm
Esey! Betam des ylal. Yemejemeriya sihon men yahel endemikebd awkewalew leza new enezin videoch yemseraw
Yemadamn.ij.asadagi.neg..enamesegnalen
የኔም ልጅ 1 አመት ከ6ወር ነዉ ሶፋ ይዛ ትቆማለች ግን አትራመድመ
Amsegnalehu betam tekami merejana mekre nw gobeze
Menem chegr yelem enatu 💕💕
ሰላም እህቴ የኔ ልጅ አንድ አመት ከ2ወሯ ነዉ መቆም አችልም ወንበር ላይ ትዞራለች ራሷን ችላ ግን አትቆምም ትፈራለች ምን ማረግ አለብኝ እህቴ????
ሀይ ልጅ 8 ወርጨርሳ ዘጠኝ ገባች በጣም ፈጣን ነችሶፋይዛ ትቆማለች በዎዳ እየተሳበች እዚ ስላት እዛ ነች ጫወታ ትወዳለች ጡቴን እና ፱ጨማሪ ምግብ ሰጣታለው ወተት እቢ አለች ጡጦ አጠባመም
ልጄ1አመት ከ5 ወሩ ነው አይሔድም ግን ይቆማል ምን ትያለሽ? ፀሀይ ትንሽ ቀን ብቻ አሙቄዋለሁ ወገቡ ትንሽ ጎበጥ ያለ ነው:እባክሽ
ምትለቂው video በጣም አስተማሪ ናቸው ልጆች እስከ ስንት ወር ነው በ 2 ena3 ሰአት ልዬነት መጥባት ያለባቸው ከቻልሽ መልሽልኝ
Amesegnalehu ehet! Mejemeriya lay bcha new. ከ2 ወር በሁዋላ በየ3-4 ሰዐት ማጥባት
@@HabeshaNurse እኔ ልጄ ሰባት ወሩ ነው ግን አንገቱን ዘበል ያረገዋል እና ግራ ገባኝ በደረቱም ሳረገው አይፈልግም ያለቅሳል ምን እንደማረግ ግራ ገባኝ
@@addisuberdanora7549ፀሀይ አሙቂው
በጣም አመሰግናለሁ ስለምክርሽ
Selam ehete? Please please 😩😩😩😩😩😩 be aschekoy meles tebikalewu.ye dem ayneten lemaweke 4 bota check adeglewu neger gin 2 B+ and 2 B- new tebalku bezi huneta new ye mejeria lijen yeweledkut. Ahun 2gna erguz negn ahunem degme enzewu hone men ladrege. Mejemira kitibat salwesed 2gna lay mewsed echelalewu???????
Sile Rh negetive endetasregegn efeligale. Kitibat meche mewsede endalebign ena ande set Rh negetive mehonon 2gna ergizinalay kewekech meche new kitibat mewesed yalebat????
thank you eski le 4 wore hitsan lewond mihon ye ras oil support argign pls
Selam ehet virgin coconut oil mokeri. Organic kageghesh organicun lemegzat mokeri
ethiopiamigeg lela suport mitargign ale ? kezi befit yeserashewn video ayche felgew nbr gn magegnet alchalkum..
@@betewoyenaschale8857 Selam ehet Ethiopia bezu lijoch coconut kebat yageghalu. Grocery yemegeb kebat yemigezabet botawoch check adergeshal
Selam, awo normal coconat ale gn virgin mile alagegnehum
Ok andande virgin aygeghem gen chegr yelewm viginu chemical yalbezabet new. Ledereke koda kehone yefelegshew tetekemiw menem ayhonem.
ልጀ የሚትጠባው የቆርቆሮ ወተት ነው በ3 ሰዓት ልዩነት ነው የምሰጣት ከመቸ ጀምሮ ነው ሰዓቱ የሚቀየረው እባክሽ መልሽልኝ
ሰላም ስንት አመትዋ ነው
@@HabeshaNurse 2ወር ሆናታል ገና ናት
ሰላም ልጄ 5 ወሩ ነው በቂ እንቅልፍ አይተኛምበዛ ላይ በጣም ቀጫጫ ነውምን ላድርግ
Thank you my love.appreciate
Yena konjo fetare yetabekeshi
በጣም አሪፍ ነዉ ተባረኪ
አሜን 🙏🏽 አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
Lijee 11 worua naw Gini daade atilimi atiramaadimi...tikikilik naw
አይዞሾ የኔ ልጅ በ12 ወር ነው ዳዴ የጀመረው
ሰላም ሰለምሸ ይብዛ ልጄ 11ወሩ ነው ዛሬ formula የቆርቆሮ ወተት ምን ያህል ነው መጠጣት ያለበት እባክሸን በእ/ር ሰም ንገሪኝ
?
በርቺ በጣም እናመሰግናለን
ይመችሽ በ7ወሩ አልቆም ብሎኝ ጨንቆኝ ነበር
Thanks 🙏
እኔ ለመውለድ ያብቃኝ እንጂ እስፖርት አሰሪዋለው እድሜ ለአርብ ልጆች ተለማምጀባቸዋለው
Thanks leje amete k8 weru newe gene mehede alehcleme please mefetehewe medenewe
የኔም
ሰላም እባክሽ አደስ ወላድ ነኝ ስለ ልጅ አስተኛኘት ግራ ገባኝ በጀርባ አይተኝም ሁሌ በጎን እያሉኝ ጨነቀኝ መደ ሳምባ የጠብት ይሄዳልም አሉኝ እባሽ ንገሪኝ
ምንም አይሆንም አትስጊ እኔ ጭንቅላቱ ጠፍጣፋ ይሆናል ግን በራሱ ግዜ ወደቦታው ይመለሳል በጀርባው ቢተኛም፡ ችግር የለሁም የአረብ ልጆችን ሁለት አሳድጌለው
ስላም እህቴ ሁሌ እከታተልሻለሁ እና ጥያቄየን መልሽልኝ ልጅ 7ወር ገባ የሚጠባው የቆርቁሮ ወተት ነው እሥከሥንት ቁጥር መጣባት አለበት በስንት ድአት ልዩነት
ማለት መጠኑ
ሰባትወርከሆነው ሁለት ቁጥር አድርጊለት
ወተቱ ቆርቆሮ ላይ አለለሽ አይደል
Thanks sir 🙏🏻 my baye 1 years new alekumeeechimeee
Atchenaneki hulum beteleyaye gize new yemikomut
Eshi mar 🥰
🥰♥️♥️♥️
እባካችሁ ይሄንን coment ያያችሁ አትለፉኝ እኔ ልጄ 1አመት ከ 1 ወር ሆነው እራሱን ችሎ አይቆምም አይሄድም ምን ላድርግ
Betam enamesegenalen konjo
Sorry ke videosh gar endemaygenagn awkalew yemtateba enate apple cider vinegar metetat ymekeral keweledkugn 3were new 🙏
1አመት ከስድስት ወር ሆነው ልጄ ግን አልሄደም
ሰላም ነው እህት ልጅሽ መራመድ ጀመረ
መልሽልኝ
ልጄ
መሄድ ከጀመሩ በኋላ ለምን እግሯ ክፍት ይሆናል
ዳይፐሩ መሰለኝ
@@eeee1715 እና ሲያድጉ ይተዋቸዋል
Ehtye eketatlshalo tru torture new kelel Vale mgb asrar le 6 wer ngrgn
ልጄ 11ወሩ ነው ግን ዳዴ ሳይል ወንበር ይዞ መራመድ ጀመር ይሄ ትክክል ነው በቃ ካሁን በኸላ ዳዴ ይላል?
መሔዱነው የሚፈለገው አትጨነቂ
ልጄ አመት ከ ሶስት ወሩ መቆም እምቢ አለ በጣም ይፈራል
ማሪ ልጅሽ መሄድ ጀመረ
ልጅሽ መሄድ ጀመረ
ይቆማል ግን አይራመድም በጣም ይፈራል አመት ከ 7 ወር ሆነው
የኒም አመት 7 ወር ሆናት ለመሄድ ፊሬት ይላትል በጣም አሥባለሁ ያቺ ሄደልሽ ወይ እህቴ
🇪🇹 and 🇪🇷 Mamihoch❤️ Subscribe arguat yemir yegabatl minm iko ankflibatm Naka Margi new
Amesegnalehu enatu ♥️♥️♥️
ማር ልጅሽ ወፈረ እንዴት ነው
ሙዝ. አፖካዶ. በወተት. አርገሽ. አብይው. ትንትን. ከዛ ለውጡን. ታያለሽ. የኔ ተሞክሮ ነው. ልጄን ቀጫጫ ነበረ አሁን. ማሻአላህ. ነው
የኔ ልጅ 1ዓመት ከ 6ወር ነው አይራመድም ምን ትመክሪኛለሽ?
Lilye Thank you 🙏 Bizu negar agichalew Barch .... Lije 6waru new tuti new matabaw pump alrgim. Tachamar formula asibe gormasa maslgn emb alegn yibakawal way ka migb gar ?
No problem! Awo beki new. Ke 1 amet behuala yelam wetet mejemer yechelal
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እኔም ለ2ኛ ልጄ ጠቅሞኛል አመሰግናለሁ
You are so amazing. You have no idea how much i love you. Betam bezu neger temereyalehu. God bless you sis.
Lilye lije ahun 9 wer molat yemejemriyaye neber edme lanchi alkbedegnm
Esey! Betam des ylal. Yemejemeriya sihon men yahel endemikebd awkewalew leza new enezin videoch yemseraw
Yemadamn.ij.asadagi.neg..enamesegnalen
የኔም ልጅ 1 አመት ከ6ወር ነዉ ሶፋ ይዛ ትቆማለች ግን አትራመድመ
Amsegnalehu betam tekami merejana mekre nw gobeze
Menem chegr yelem enatu 💕💕
ሰላም እህቴ የኔ ልጅ አንድ አመት ከ2ወሯ ነዉ መቆም አችልም ወንበር ላይ ትዞራለች ራሷን ችላ ግን አትቆምም ትፈራለች ምን ማረግ አለብኝ እህቴ????
ሀይ ልጅ 8 ወርጨርሳ ዘጠኝ ገባች በጣም ፈጣን ነችሶፋይዛ ትቆማለች በዎዳ እየተሳበች እዚ ስላት እዛ ነች ጫወታ ትወዳለች ጡቴን እና ፱ጨማሪ ምግብ ሰጣታለው ወተት እቢ አለች ጡጦ አጠባመም
ልጄ1አመት ከ5 ወሩ ነው አይሔድም ግን ይቆማል ምን ትያለሽ? ፀሀይ ትንሽ ቀን ብቻ አሙቄዋለሁ ወገቡ ትንሽ ጎበጥ ያለ ነው:እባክሽ
ምትለቂው video በጣም አስተማሪ ናቸው ልጆች እስከ ስንት ወር ነው በ 2 ena3 ሰአት ልዬነት መጥባት ያለባቸው ከቻልሽ መልሽልኝ
Amesegnalehu ehet!
Mejemeriya lay bcha new. ከ2 ወር በሁዋላ በየ3-4 ሰዐት ማጥባት
@@HabeshaNurse እኔ ልጄ ሰባት ወሩ ነው ግን አንገቱን ዘበል ያረገዋል እና ግራ ገባኝ በደረቱም ሳረገው አይፈልግም ያለቅሳል ምን እንደማረግ ግራ ገባኝ
@@addisuberdanora7549ፀሀይ አሙቂው
በጣም አመሰግናለሁ ስለምክርሽ
Selam ehete? Please please 😩😩😩😩😩😩 be aschekoy meles tebikalewu.
ye dem ayneten lemaweke 4 bota check adeglewu neger gin 2 B+ and 2 B- new tebalku bezi huneta new ye mejeria lijen yeweledkut. Ahun 2gna erguz negn ahunem degme enzewu hone men ladrege. Mejemira kitibat salwesed 2gna lay mewsed echelalewu???????
Sile Rh negetive endetasregegn efeligale. Kitibat meche mewsede endalebign ena ande set Rh negetive mehonon 2gna ergizinalay kewekech meche new kitibat mewesed yalebat????
thank you eski le 4 wore hitsan lewond mihon ye ras oil support argign pls
Selam ehet virgin coconut oil mokeri. Organic kageghesh organicun lemegzat mokeri
ethiopiamigeg lela suport mitargign ale ? kezi befit yeserashewn video ayche felgew nbr gn magegnet alchalkum..
@@betewoyenaschale8857 Selam ehet Ethiopia bezu lijoch coconut kebat yageghalu. Grocery yemegeb kebat yemigezabet botawoch check adergeshal
Selam, awo normal coconat ale gn virgin mile alagegnehum
Ok andande virgin aygeghem gen chegr yelewm viginu chemical yalbezabet new. Ledereke koda kehone yefelegshew tetekemiw menem ayhonem.
ልጀ የሚትጠባው የቆርቆሮ ወተት ነው በ3 ሰዓት ልዩነት ነው የምሰጣት ከመቸ ጀምሮ ነው ሰዓቱ የሚቀየረው እባክሽ መልሽልኝ
ሰላም ስንት አመትዋ ነው
@@HabeshaNurse 2ወር ሆናታል ገና ናት
ሰላም ልጄ 5 ወሩ ነው በቂ እንቅልፍ አይተኛም
በዛ ላይ በጣም ቀጫጫ ነው
ምን ላድርግ