የቫይታሚን ዲ እጥረት ምልክቶች እና መፍትሄው | dryonas | ዶ/ር ዮናስ | janomedia | ጃኖ ሚዲያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • #dryonas #janomedia #yonas #jano

Комментарии • 426

  • @FabenT341
    @FabenT341 11 месяцев назад +7

    ተባረክ ያወቁትን ማሣወቅ መልካምነት ነው።

  • @meskeremesheta5858
    @meskeremesheta5858 11 месяцев назад +7

    እግዚአብሄር ይስጥህ በጣም ጠቃሚ ነገር ነው

  • @TenagneAlemu-od1bg
    @TenagneAlemu-od1bg Год назад +36

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ያልከው ምልክቶች ሁሉ በኔ ላይ እየተከሰቱ ነው ስለዚህ ያልከውን ምክር ተቀብያለሁ❤

    • @Sedisedi7102
      @Sedisedi7102 Год назад

      😅😊🎉q❤❤❤❤❤❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 месяцев назад

      ​@@Sedisedi7102ደምረኛ

    • @selamephi6327
      @selamephi6327 4 месяца назад +1

      ግን እርጣትም ምልክቱ እንደዚህ ነው መመርመሩ ይሻላል

  • @abzabity177
    @abzabity177 9 месяцев назад +10

    እጥር ምጥን ያለች አስተማሪ ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ጀባ 🙏🙏🙏

  • @tizitabiyafers1404
    @tizitabiyafers1404 Год назад +19

    ወይ ዶክተርዬ ከተናገርካቸዉ ብዙዎቹ እኔ ጋር አሉ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @RemlaHussein-s2k
    @RemlaHussein-s2k 3 месяца назад +1

    እናመሠግናለን ዶ/ር !እነዚህ ምልክቶች ነበሩኝ ታክሜ ቫይታሚን D እጥረት እንደሆነም አውቂያለው። በሳምንት አንድፍሬ ሚዋጥና በቀን አንድ ፍሬ በግማሽ ብርጭቆ ውሃ ተበጥብጦ ሚወሰድ ተሠቶኛል እንዲሁም ከወገብ በለይ ልብስ ሳለብስ እንድምቅ ተመኪራለሁ። ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርላችሁ።

  • @kedijadadi4220
    @kedijadadi4220 8 месяцев назад +10

    ስደተኛ ነኝ በጣም እሞኝ አክምቤት ስሄድ የቫይታምን ዲ እጥረት አሉኝ አንተ ያለከው እውነት ነው ልቤ በጣም ይመታል ድክም ይለኛል ማውራት እፈልግና ሃሳቤ ይበታተናል ብቻ ስነሳብኝ ሞት ነው የምታየኝ😢

    • @jamesjimma7691
      @jamesjimma7691 3 месяца назад

      እና አሁን ተሻለሽ?መድሀኒት ሰጡሽ?

  • @Asres-u7j
    @Asres-u7j 4 месяца назад +2

    የምንወስዳቸውን ነገሮች ግልፅ ቢያደርጉልን ዶክተር ለሰጡን ግልፅ ለሆነ ማብራሪያ እድሜህን ከጤናጋር ይስጥህ ኑርልን

  • @adanechassefa8156
    @adanechassefa8156 10 месяцев назад +2

    በጣም ድንቅ ትምሕርት !!!!!

  • @hibirework1494
    @hibirework1494 Год назад +2

    እናመሠግናለን ወንድማለም! ከሁለት ምልክቶች በስተቀር (ላብና ቁስል ቶሎ አለመዳን) ሁሉም ምልክቶች ነበሩብኝ እናም ሰኘልመንት በመጀመሬ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጤናየ ከቀን ወደ ቀን እየተሻሻለ ነው። ያብዛልህ አቦ!︎!!

    • @Dawit-negash
      @Dawit-negash Год назад

      ካለ ቼካፕ ነው ዝም ብለሽ መውሰድ የጀመርሽው ? እና ለውጡን በዚህ ፍጥነት እንዴት መረዳት ቻልሽ ?

  • @hithere4939
    @hithere4939 Месяц назад

    Thank you Doctor 🙏🙏🙏

  • @genetmoges5608
    @genetmoges5608 Год назад +13

    እናመሰግናለን ከዚጋር ተያይዞ ዶ/ር ይሄ ህመም የ18 አመት ልጅ ላይ እማየውው ህመም ስለሆነ በምግብ መከላከል ከተቻለ የምግብ አይነቶችን ቢነግሩን ደስ ይኛል

    • @haileselamawit00
      @haileselamawit00 Год назад +7

      አረንጓዴ አትክልት እና ፍራፍሬ፣ አሳ፣ ወተት መውሰድ ቪታሚን ዲ እንዲስተካከል ያደርገዋል❤

    • @fatumawase
      @fatumawase 5 месяцев назад

      ​@@haileselamawit00ደምረኝየኔውዴ

    • @Mike-b6j2b
      @Mike-b6j2b 3 месяца назад +3

      ጠዋት ጸሐይ መሞቅ ..የተወሰነዊት የሰዉነት ክፍል ለጠዋት ፀሐይ ማጋለጥ

    • @abeniab7164
      @abeniab7164 Месяц назад

      ተባረክ

  • @abbyyeshaw5236
    @abbyyeshaw5236 4 месяца назад +3

    እውነት ነው ያልከው ሁሉ ነበረብኝ, አሁን ግን ቫይታን ጀምሬ በጣም ብዙ ለውጥ አለኝ!!!!!!!! Thanks!!!!!!

  • @alemneshkassa9344
    @alemneshkassa9344 Месяц назад +1

    ዶክተርጤና ይስጥል ስለምክርህ

  • @adanchdessie2491
    @adanchdessie2491 4 месяца назад +1

    ዶክተር ይህን ሁሉ ምክር ስላካፈልከን ዕረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ

  • @yeshitareke8004
    @yeshitareke8004 2 месяца назад

    አመሰግናለሁ የእንቅልፍ እጦት አለብኝ

  • @amelelema750
    @amelelema750 9 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን ዶ/ር ተባረክ እኔን ያልከውን ሁሉ ያደርገኝ ነበር እድሜና ጤና ይስጥልኝ!!!!

  • @amaamm741
    @amaamm741 Год назад +106

    ከ4አመት በፊት ካልሸም የሚባለው አሞኝ መቀሳቀስ በማልችልበት ደረጃ ነበርኩ እና በጣም ከባድ ነው ውዶቸ ተጠቀቁ የ6ወር መዳኒት ተጠቅሜነው የዳኩት 3ቱወር ከጎን እጎኔ አልገላበጥም ነበር አጥቴተለያይቶ መቆምየለመቀመጥ መዳኒትራሱ ከፍቸ አልጠቀምም ነበር እብጠት አለው ብቻ ከባድነው ውዶቸ ራሳችሁን ጠብቁ

    • @zdabtube8379
      @zdabtube8379 Год назад +4

      ምንአዳነሽእህቴ

    • @እሙአብደለአዚዝ
      @እሙአብደለአዚዝ Год назад +3

      ምን ተጠቀምሺ

    • @ssx_edits
      @ssx_edits Год назад

      Baytamin D kelalek leant wer ywesedal

    • @samerasamera4475
      @samerasamera4475 Год назад +2

      እህቴ ጉልበትሽ ነዉ እረ እናቴ ልትሞትብኝ ነዉ ጉልበቷ ቫይታሚን ዲ መዳኒት ትወስዳለች ግን ምንም አልጠቀማትም በሰዉ ሀገረ በጭቀት ልሞተ ነዉ

    • @temrali5943
      @temrali5943 Год назад +3

      የኔ እህት እኔ ምንምአይነትየቫይታሚንD የለሽም ተብያለሁ ፋርማሴ የሚገዛመዳኒት ይኖርይሆን😢😢😢😢

  • @tsigewongel8203
    @tsigewongel8203 9 месяцев назад +1

    ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ ሁሉም ምልክት በእኔ ላይ አለ የሚገርመው እንቅልፍ በትክክል አልተኛም አሁን እንቅልፍ እንቢ ብሎኝ ነው በአጋጣሚ የሰማሁት አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 4 месяца назад +1

    እጅግ በጣም
    እ ና መ ሰ ግ ና ለ ን!!!

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 4 месяца назад +2

    የእውነት የኔን ጉድ ነው የተናገረው እኔም ህክምና ሄጄ መዳኒቱን እየወሰድኩኝ አሁን ደህና ነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ስለሰጠከን መረጃ እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን በተለይ ማዳም ቤት ያላቹ ፀሀይ የማናይ እኔን ጉድ ያደረገኝ እሱ ነው

  • @lemlemkiros8592
    @lemlemkiros8592 2 месяца назад

    ተባረክ አመሰግናለሁ እውነት ነው በእኔ ያለ ነው የምትናገረው

  • @SenaitAddis
    @SenaitAddis Месяц назад

    Thankyou Doctor

  • @Yesihareg-j4p
    @Yesihareg-j4p 3 месяца назад +1

    እናመሰግናለን የኔ ነው።

  • @kaleb3028
    @kaleb3028 10 месяцев назад +2

    Thank you

  • @Mentesnothayelu
    @Mentesnothayelu Год назад +4

    አሪፍ ነው በዚሁ ቀጥል አመሰግናለሁ

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Год назад +20

    የሚገርመው ኢትዮጵያ ውስጥ አፍሪካ ውስጥ የሚኖር ሰው የፅሐይ ብርሃን እጥረት አጋጠመው ሲባል ግር ይላል፡ ችግሩ ግን በብዙ ሰዎች ላይ እየተገለጸ ያለ ጉዳይ ሆኗል፡ እናመሰግናለን፡፡

    • @ethiomimitube7507
      @ethiomimitube7507 9 месяцев назад +1

      ደምሩኝ ውዶች

    • @meazagenet4428
      @meazagenet4428 9 месяцев назад +1

      የ vitamin D እጥረት የሚከሰተው በቆዳችን ከለር ምክንያት ነው። ጠይምነታችን የፀሐይ ብርሐን አልፎ እንዳይገባ ያግደዋል። የፀሐይ እጥረት አይደለም

  • @ياالله-د6ب
    @ياالله-د6ب Год назад +2

    እኔ 3ወር በፊት ታምሜ ነበር በጣም ከባድ ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ የኔ ምርመራ ላይ በጣም ነበር የቀነሰው ዶክተሮች አንንሚሉት ከሆነ ዝቅተኛ 30 ነበር የኔ ግን 11 ነበር ብቻ አሁን 3ወር መድሀኒት ጨርሻለሁ አሁን መልሸ 3ወር ልጠቀም ነው ብቻ አልሀምዱሊላህ አላኩሊሀል❤😊

    • @MekdesSeifu-d5v
      @MekdesSeifu-d5v 11 месяцев назад

      የት ነው የታየሽው ምን ብለሽ ነው የታከምሽው ጤና ጣቢያ ህክምናው አለ?

    • @ياالله-د6ب
      @ياالله-د6ب 11 месяцев назад

      @@MekdesSeifu-d5v አንች የት ነሽ

    • @AefL-o4f
      @AefL-o4f 3 месяца назад

      ፀሐይ ሙቂ

    • @AefL-o4f
      @AefL-o4f 3 месяца назад

      ​@MekdሰesSeifu-d5vሳውዲ ነኝ ምንብለሽ ነውየታከምሽ

    • @ياالله-د6ب
      @ياالله-د6ب 3 месяца назад

      @@AefL-o4f እኔ ሙሉ የቪታሚን ምርመር አድርጌነው ያው አንች ሀኪም ስትሄጅ እሚያመሽን ቦታ ተናገግረሽ የቪታሚን ተህሊል ያረጉልሻል ሳኡዲነኝ አብሽሪ

  • @Mekdi-s5z
    @Mekdi-s5z 4 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይማረን ውዶቸ የተባለው ሁሉ ለኔም ነው❤

  • @TsehayeAwgechew
    @TsehayeAwgechew Год назад +8

    አመሰግናለሁ ዶ/ር ሁሉም ችግሮች ( ምልክቶች ) እኔ ጋ አሉ

  • @amelelema750
    @amelelema750 11 месяцев назад +2

    አመሰግናለሁ ያልከው ሁሉ እኔ ጋ አለ አገጠላለጥ እራሱ ❤ በሚገባ መልኩ ተረዳሁ

  • @shimelesjote4403
    @shimelesjote4403 11 месяцев назад +2

    ጌታ ይባርክህ

  • @emuyeyilma7752
    @emuyeyilma7752 Год назад +5

    እንደው ተባረክ

  • @Dandena-i5o
    @Dandena-i5o 2 месяца назад

    Thank u!!!

  • @meselutadesse4925
    @meselutadesse4925 Год назад +9

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዮናስ እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @shhshsj5832
    @shhshsj5832 4 месяца назад +2

    ዶ/ር አመሰግናለሁ

  • @semirabdu7288
    @semirabdu7288 11 месяцев назад +2

    በጣም እናመሰግናለን ዶክተር

  • @Abbi-uh4xv
    @Abbi-uh4xv Год назад +7

    ሰናመሰገናለን ዶክተር ሰላምህ ይብዛ ጠቃሚ ነገረ ነው ያሰተላለፍክልን የሰላም አምላክ ሥራህን ይባርክልህ

  • @meretwork
    @meretwork Год назад +6

    እናመመግናለን ጥሩ ምክር ነው❤

  • @HalimaAragaw-ze2pk
    @HalimaAragaw-ze2pk Год назад +6

    አንደኛነኝዛሬ ለምሰጠንምክር እናመሰግናለን

  • @mananeghuse1098
    @mananeghuse1098 4 месяца назад +1

    ውውውው ይህን ይህል ጉዳት አለው ? በጣም ዝቅ ያለ ነው ያለኝ ማለት 6 ያሉት ምልክቶች በሙሉ ይሰማኛል ግን የቫታሚኑ ጉድለት ብየ እስቤው አላቅም እውቀቱ ስላልነበረኝ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው የተቀብልኩት አመሰግናለሁ ዶ/ር

  • @najjatnajjat7376
    @najjatnajjat7376 Год назад +4

    ይገርማል ሰሞኑን እህቴን አሟት ዶክተር ቪታሚን D ነው ብለዋት ግራ ገብቶኝ ነበር
    እናመሰግናለን 🙏ዶክተር

  • @yeshibedanie8792
    @yeshibedanie8792 Год назад +5

    Thank you so much D/R👋👋👋

  • @fsobrunjemiltube5956
    @fsobrunjemiltube5956 4 месяца назад +4

    ከልብ ነዉ የማመሰግነዉ ምርመራ እንዳደርግ ሰበብ ሁነኸኛል ኢን ሻእ አላህ እመረመራለሁ

  • @SemharJebesa
    @SemharJebesa Год назад +5

    በጣም አመሠግናለው

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 10 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር እኔ ካናዳ ነው የምኖረው በቂ የፀሀይ ብርሀን ስለማናገኝ ካናዳ የገባ ሁሉ ቫይታሚንና ካልዢየም ይውጣል እኔ ቶሎ መዋጥ ስላልጀመርኩ እግሬን ጉልበቴ በጣም ታምሜ ነበር አሁን መዋጥ ስጀምር ተሻለኝ

  • @godisgood5162
    @godisgood5162 8 месяцев назад +1

    ሁሉም ስሜቶች ልክ ናቸው 👍 🙏

  • @SenayetHabtyes
    @SenayetHabtyes 3 месяца назад

    Tnx. For sharing your knowledge.

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen 2 месяца назад

    Thank you so much 🎉

  • @asterjesustadesse1002
    @asterjesustadesse1002 Год назад +7

    Thank you Doctor!❤

  • @TinaTeferi
    @TinaTeferi 11 месяцев назад

    Betam enamesegnalen eni medhanit wesje neber gin ahunm alw smetochu betam tesfa yaskortegnal

  • @zewdugebrie5128
    @zewdugebrie5128 Год назад +4

    ሁሉም እውነት ነው ዶክተር ከመሞት ድኛለው

  • @HlmaHssen
    @HlmaHssen Год назад +2

    ዶከተር ጤናይሥጠልኝ

  • @kokitem7246
    @kokitem7246 Год назад +3

    እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsion-l8p
    @Tsion-l8p 11 месяцев назад +3

    በጣም ጠቃሚ ነገር ነው ምልክቱ ጠቅላላ አለብኝ ነገር ከመድሃኒት ውጭ ተፈጥሮአዊ በሆኑ ነገሮች አይተካም ወይ ለምክሩ ከወዲው አመሰግናለው

    • @jshejsvs478
      @jshejsvs478 4 месяца назад

      የኔም ጥያቄነው

  • @bahiruagodanakondale2599
    @bahiruagodanakondale2599 Год назад +11

    ጤና ይስጥልን ዶክተር እናማስግናለን❤❤❤❤❤

  • @tesfanesh.woldmiram4628
    @tesfanesh.woldmiram4628 Год назад +3

    ዶክተሪ፣ሠላም፣ጤናሲጥልኝ፣ኢናመሠግናለን።❤❤❤❤❤

  • @Hadratube-di8qh
    @Hadratube-di8qh Год назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተርየ

  • @zuzuhabesha2398
    @zuzuhabesha2398 Год назад +4

    ተባረክ

  • @KamiltemanMohammed
    @KamiltemanMohammed 9 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር በርታልን

  • @zamzam372
    @zamzam372 Год назад +6

    እረ ኡኡኡኡኡ ዘድሮ እኔ አድ እግሬን ጉልበቴን አላራምድ አላስቀምጥ ይለኛል የተነሳብኝ ጊዜ ያስነክሰኛል 5/6ቀን ቡሀላ ደግሞ ይተወኛል ከፎቅ ደረጃ መውጣት መውረድ አልችልም በጣም ተጠቅቄ ነው ከባድ እቃ በማነሳ ሰአት ጉልበቴን ነው እሚሰማኝ አሁንስ ደከመኝ በስደት ላይ ህመም ተጨምሮ😢😢😢😢

    • @romiooo0193
      @romiooo0193 Год назад

      💔

    • @memiahmed-eu1er
      @memiahmed-eu1er Год назад

      የትነው ያለሽው?

    • @gfhhhfgdysyg7107
      @gfhhhfgdysyg7107 Год назад

      እህቴ እኔም እደዚህ ያረገኛን በጣም ጨቆኛን ልክታፍያን ባቴን በጣም ያመኛን

    • @SaraBarKot
      @SaraBarKot 4 месяца назад

      ዘምዘም ይህ አንቺ ላይ ያለው ምልክት እኔ ላይ ይታይ ነበር ዝም ስላልኩት ጉልበቴ ላይ ትልቅ ችግር ተፈጥሮ አሁን ለኦፕራሲዎን ቀጠሮ ላይ ነው በግዜ ካልሄድሽ ችግር ያመጣል ግን በግዜ ከሄድሽ ይገቱና ችግሩ እንዳይብስ ያቆሙታል ለዶክተር አማክሪ

  • @abdikedir8927
    @abdikedir8927 9 месяцев назад

    Ameseginalew doctor

  • @ayresammihretie8484
    @ayresammihretie8484 Год назад +4

    ዶ/ር በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው የሰጠኸኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ። ከአንድ ሳምንት በፊት ተመርምሬ VD 16 እንደሆነና 50000iu በሳምንት 1ጊዜ እንድወስድ ተብዬ ጀምሬያለሁ ለውጥም አለኝ። ካልስየም እና ማግኒዝየም ካብሱል አብሬ ብወስድ ይመከራል?

  • @yosefwaleleign9495
    @yosefwaleleign9495 Год назад +3

    TNX DOC

  • @tsgerda1234
    @tsgerda1234 4 месяца назад

    EGZABHER ystlen doctor

  • @mitikeduro7756
    @mitikeduro7756 Год назад +1

    Thank you so much for sharing for us I was having this all symptom now after starting taking vitamin D I feel better !

  • @kibretNegash-x4p
    @kibretNegash-x4p 3 месяца назад +1

    በሽታዉ ከእኔ ብቻ ያለ ይመሴለኝ ነበረ። ተመስገን ለካስ በሀገር ነዉ። እኔ ከንሀሴ እስከ ጥቅምት 3/ 02/ 2017 ደክተር ጋር እስከምታይ ድረስ ስቃይ ነዉ ያየሁት። ቫታሚንD ካልሽየም አይዎዲን ይህ ሁሉ እጥረት ተገኘብኝ። አሁንም አልተሻለኝም። ምን ላድርግ ዶክተር??😍😍😍።

    • @ياالله-د6ب
      @ياالله-د6ب 3 месяца назад

      @@kibretNegash-x4p በተለይ ቢታሚን ቶለ አይመለስም ይቆያል በሂደት ነው እኔ አመቴ በሳምንት አንድየ እሚዎሰውን እየዎሰድኩነው አላህ ጤናችንን አያጉድልብን ያረብ

    • @ياالله-د6ب
      @ياالله-د6ب 3 месяца назад +1

      @@kibretNegash-x4p እምታገኚ ከሆነ ጉበት ቀይ ስጋ ታገኘሽ ብይ ፀሀይ ሙቂ

    • @kibretNegash-x4p
      @kibretNegash-x4p 3 месяца назад

      @@ياالله-د6ب አመሰግናለሁ ማሬ!!😍😍

  • @mathiasmellkamu7367
    @mathiasmellkamu7367 Год назад +5

    ይህ ይህ ብቻ በቂ ነው እኔ በጣም የሰለቸኝ አንድ ነገር ለመናገር 5 ነገር መናገርና ድግግሞሽ

  • @sosoasella7556
    @sosoasella7556 3 месяца назад

    አናመሠግናለን ዶክተር

  • @sarahawler1292
    @sarahawler1292 Год назад +7

    ዶክተር እጅግ በጣም አመሰግናለው ። ለብዙ ጊዜ ምንድን ነው እያልኩኝ መፍትሄ ያጣውለትን ጉዳይ ካንተ በማወቄ እጅግ በጣም አመሰግናለው ።እንዴት ነው ቫይታሚን ዲ በቤት ውስጥ መቆጣጠር የሚቻለው ???መፍትሄው ምንድን ነው ????

  • @MaryamOwl
    @MaryamOwl 4 месяца назад

    Alah ytbqh enamsegnalen dokter❤

  • @Zewditu-c2s
    @Zewditu-c2s Год назад +3

    እናመሰግናለን

  • @fatiyadjibouti-up6gk
    @fatiyadjibouti-up6gk Год назад +2

    Bereka hun Dr tank's

  • @HaregDese-n3p
    @HaregDese-n3p 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክ ህ

  • @birzenebmennesson6392
    @birzenebmennesson6392 Год назад +1

    Dr egzeabher yesetehe

  • @abelabel6697
    @abelabel6697 Год назад +10

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ክብር ይስጥህ የኔ ችግር ነው ማን ነገረህ

  • @kebedegunjo9
    @kebedegunjo9 Год назад +5

    እናመሰግናለን ዶ/ር ዮናስ። 10ማይክሮ ግራም ያልከውን ክልሰው ወይም ትንሽ አብራራው።

  • @HayyatHasha
    @HayyatHasha 7 месяцев назад +2

    መፍትሂው ዶክተረየ

  • @HannaTeferi-gn4mb
    @HannaTeferi-gn4mb 4 месяца назад

    ዶ /ር ሰላም

  • @Beti-p5w
    @Beti-p5w 2 месяца назад

    Ene albesh tebye medanite eyewesdku new gine mnem lewet yelghme mne laderg Doctors

  • @asterworkuwoldeyes5625
    @asterworkuwoldeyes5625 Год назад +22

    ዶ/ር በመጀመሪያ ስለምትሰጠን ማብራሪያ አመሰግናለሁ አሁን የዘረዘርካቸው ሁሉ በእኔ ውስጥ ይታያሉ 100% ምን ማድረግ አለብኝ መልስ ብትመልስልኝ ደስ ይለኛል ❤❤❤

    • @korichafantaye1135
      @korichafantaye1135 4 месяца назад

      If u see all signs he said take vitamin D

    • @dadydady3547
      @dadydady3547 4 месяца назад

      ቫይታሚን ዲ እጥረት መኖሩን አለመኖሩን በምርመራ አረጋግጥና መድሀኒት ያዙልሀል የምትመገባቸዉን ይነግሩሀል የጥዋት ፀሀይም በጣም ጠቃሚ ነዉ።

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ 3 месяца назад

      ​@@dadydady3547
      እኔ እንዳለብኘ ተነግሬ መድሀኒቱን ወሰድኩት ግን አልተቀየረም ያው ነው እና ገዝቸ ልውሰድ 8ወሬ ነው ከተመረመርኩት 6 ወር ወስጃለሁ መድሀኒቱን

  • @hameretefera2782
    @hameretefera2782 Год назад +4

    10Q Dr.

  • @ShushuAnsha
    @ShushuAnsha 4 месяца назад

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤❤❤🙏

  • @nanimisgan3346
    @nanimisgan3346 4 месяца назад

    እናምሰግናለን ደ

  • @askalegebreeyuss2256
    @askalegebreeyuss2256 Год назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ዬናስ

  • @StehaiGebreselassie
    @StehaiGebreselassie 10 месяцев назад

    Enamesegnalen Dr.

  • @KiflomhailuHadera
    @KiflomhailuHadera Год назад +1

    እሚገርም ነው እሔ የተጠቀሰው ሁሉ ችግር አለብኝ አይይ አለማወቅ በጣም አመሰግናለው

  • @tsigetesfaye2690
    @tsigetesfaye2690 Год назад +1

    Thank u Dr 👍👍👍

  • @Mimikassaye
    @Mimikassaye 3 месяца назад

    እንዳለ ምልክቶቹ አለብኝ ፈጣሪ ይጠብቀኝ

  • @getachewalemayehu7310
    @getachewalemayehu7310 Год назад +5

    What are vitamin D supplements Doctor? This may not be only my question. Can you explain what they are?

  • @TimnitGiday
    @TimnitGiday Год назад +1

    Thank you for information doctor. it's also you cane tell as about depression.i mean symptoms,tertmants about that if you can....thank you.

  • @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض
    @سُبْحَانَاللَّهِ-ه1ض 5 месяцев назад

    የአላህ ያልከው ሁሉ እኔ ላይ አለ😢

  • @SurprisedCorgi-xb5nm
    @SurprisedCorgi-xb5nm Год назад +3

    Thx so Mach

  • @miskbintseid3915
    @miskbintseid3915 Год назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተረዬ እደው ጥረስ ህመም እየጎዳኝ ነው አሰሞላሁ ሌላ ደግሞ አዲስ ይተካብኛል ይቦረቦራል😢 ችግሩ ምድነው በጥረስ ዞረያ በሰራልን

  • @emano5974
    @emano5974 3 месяца назад +1

    አገላለፅህ ጥሩነበር ግን መፍትሄውን የምንመገባቸውን ምግቦች ብትነግረን ሃሪፍነበር😢😢

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Год назад +2

    Thank you Dr.

  • @abebawyohannes3453
    @abebawyohannes3453 3 месяца назад

    ዶክተር እናመሰግናለን ቫይታሚን ዲ እጥረት አለብኝ 2 ወር እንክብል ወስጀ ነበር ተሽሎኝ አሁን ግን ስሜቱ ተቀሰቀሰብኝ ከአልኮል ጋር ያለው ግንኙነት እንዴት ነው ቀለል ያሉ አልኮሎች ማለቴ ነው ለምሳሌ እንደቢራ አይነቶች

  • @Abrehamaragaw
    @Abrehamaragaw 4 месяца назад

    ከስስራ እስከ ሀያ ማይክሮ ማለት አልገባኝ በታስረዳኝ ደስ ይለኛል

  • @abebakasaya1492
    @abebakasaya1492 4 месяца назад

    dokter tebark

  • @ZedEthioTube
    @ZedEthioTube Год назад +2

    Betam Enamesginalen Doctor❤❤