"Property Tax ገና ኢትዮጵያ ውስጥ አልጀመረም "‼️🔥" አሁን የከፈላቹት "ጣሪያና ግድግዳ ነው"🔥

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ጠቅላይ ምንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ስለ Property tax ወይም በለምዶ የቤት ግብር እየተባለ ስለሚጠራው የግብር ዓይነት ለህዝብ ተወካይ ምክር ቤት አባላት በሰጡት ማብራሪያ አሁን በአዲስ አበባ ግብር ከፋዩ ሲከፍል የነበረው በተለምዶ ስሙ ጣሪያና ግድግዳ የሚባለውን እንጂ የproperty tax አዋጁ ገና አልጸደቀም በማለት አብራርቷል ።
    #ethiopianews #ebs #abelbirhanu

Комментарии • 3

  • @Spagetovich
    @Spagetovich Год назад

    hani tube እራስህ የንብረት ግብር እያልክ በምሳሌ ስትቀሰቅስ ቆይተህ፤ አሁን ደግሞ እጥፍ ብለህ ጣራና ግድግዳ የምትለው ከዘመኑ ዋሾዎች ጋር ፊት ያሰልፍሃል።

    • @hanitubeaccounting
      @hanitubeaccounting  Год назад +3

      No እኔ አልዋሸውም የከተማ አስተዳደሩም ጣራና ግድግዳን የቤት ግብር ወይም property tax በማለት ሲገልጸው ነበር።እኔም ስገልጽ ነበር ሆኖም ግን አሁን እኔም ስለገረመኝ ነው ይህን ቪድዮ ያቀረብኩት።በተረፈ ስቀሰቅስ ሳይሆን ስለ ግብር አከፋፈሉ መንግስት ሊሰጥ የሚገባውን ትምሀርት ስሰጥ እንጂ ምንም አይነት ቅስቀሳ አላደረኩም