ለተቀጣሪዎች በሙሉ ! ራስ ምታት የሆነው የደሞዝ ግብር | Ethiopian Income Tax Info (Online Business)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 май 2024
  • ለተቀጣሪዎች በሙሉ ! ራስ ምታት የሆነው የደሞዝ ግብር | Ethiopian Income Tax Info (Online Business) #addisbusiness #ethiopia #addis #business #addisbusiness #entrepreneur #ideas #creativity #unusual #profitable #business_ideas #ኢሳት #የኔታ #ኢትዮ #አቤል #ኢትዮጵያ #አብይ #ዶርአብይ #ስራ #ገንዘብ #ድንቅ #አስገራሚ #ሰይፉ #ኢቢኤስ #seifuonebs #rakebalemayehu #yeneta #abel #drabiy #machines #money #birr #profit #miki #merkato #esat #ebs #ፈታ #አዲስ_እይታ #አዲስእይታ #አነስተኛ_ቢዝነስ #አነስተኛ #አነስተኛ_የቢዝነስ_ሃሳቦች #የቢዝነስ_ሃሳብ #ገበያ #gebeya #feta #feta_daily_news #dailynews #donkeytube #ems #emstv

Комментарии • 64

  • @bekeleayele5614
    @bekeleayele5614 Месяц назад +3

    ይህ የህፃናት ጨዋታ ነው የሚመስለው እንጂ ለሰራተኛው ታስቦ አይመስልም አይደለምም።

  • @tarekegntegagn-nl5xg
    @tarekegntegagn-nl5xg 11 дней назад

    ደመውዝ መጨመር ጥሩ ሆኖው ጎን ለጎን ኑሮ የማረጋጋት ሥራ ይሠራ።

  • @meseretdibabe8020
    @meseretdibabe8020 Месяц назад +8

    ድሮም አለ አይደለም ወይ ምኑ ነው አዲስ?

  • @yakobawala
    @yakobawala Месяц назад

    እግዚኦ ?

  • @KeransoKasahun
    @KeransoKasahun Месяц назад +2

    መቀየሩን የምንጠብቀውን መረጃ ብለ ለምን ግዜያችንን ታባክናለ።

  • @user-cb9dp4if9b
    @user-cb9dp4if9b Месяц назад +3

    የተጣራ የሚደርሰው ብር 3902.50 ነው
    አንተ ግን በድምፅ ስትናገር የሰማሁህ 5902.50 የተጣራ ይደሳቸዋል ነው ያልከው።አስተካክል

  • @meseretejigu2989
    @meseretejigu2989 Месяц назад +1

    35% ሳይሆን 50%ነው :: ምክንያቱም ታክስም ግብር ነው ቫትም ግብር ነው:: ልዩነቱ ቋንቋው እንግሊዘኛ መሆኑነው :: ይገርማል!!!!

  • @ashenafigizatu6180
    @ashenafigizatu6180 Месяц назад

    በእኔ እምነት 0 - 600 ወደ 0 - 2,000 ፣ ሰባት ደረጃዎች ደግሞ ወደ ሶስት ደረጃዎች ዝቅ ብሎ 5, 10, 15% መሆን ነው ያለበት።

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Месяц назад +3

    ለጡረተኛው ድምፅ እንሁን።

  • @Juedits150
    @Juedits150 Месяц назад

    2015 rav4 headlight የዚን መኪና የቀረጥ ዋጋ ልትነግረኝ ትችላለህ brother

  • @Ichbinking-pp4gc
    @Ichbinking-pp4gc Месяц назад

    Hulum alem yekefelal teru new hager yemiyadegw endeza new

  • @sirajmehdi7834
    @sirajmehdi7834 Месяц назад

    ሰባት ደረጃዎች ደግሞ ወደ ሶስት ደረጃዎች ዝቅ ብሎ 5, 10, 15% መሆን ነው ያለበት።

  • @birhanugebeyehu
    @birhanugebeyehu Месяц назад

    wushetam

  • @abateabegazali-zy5nh
    @abateabegazali-zy5nh Месяц назад

    Yechenegefe tiwulid!!!

  • @TerefeYeshigeta
    @TerefeYeshigeta Месяц назад

    yesew gize atigdel minu new addis yihe yareje mereja new

  • @getachewtesfaye105
    @getachewtesfaye105 Месяц назад +3

    የነበረ ነው ምኑ ነው አዲስ የሆነ የነበረ ነው

  • @Birhanu-ct6ub
    @Birhanu-ct6ub Месяц назад

    Demozachin Karewu eko Ye bet keray Alchalem

  • @SetegnNeway
    @SetegnNeway 9 дней назад

    ሥለደመወዝ ከተነሣ አይቀር ፣ ደመወዝ፣ የእርከንና ደረጃ እድገት መሥተካከሉ እንደተጠበቀ ሖኖ ጎን ለጎን የፋብሪካ ውጤትንም እንዲቀንሡ ካልተደረጉ በእሣት ላይ ቤንዚን እንዳይሖን እሠጋለሑ

  • @Safeit859
    @Safeit859 Месяц назад

    Hzbun ESR bet asgebu bemulu

  • @dawitgebremarkos9715
    @dawitgebremarkos9715 Месяц назад

    ሒሳብ ተማር ተሳስተሃል ??

  • @anchineshgenet3669
    @anchineshgenet3669 Месяц назад

    Thousand taxation from civil service is only ethiopia food, and berage is taxed so anfare taxation only in ethiopia rich have taxe retern but not for civil service

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 Месяц назад +1

    Tax kenesa yedereg

  • @SagaleeJireenyaa-sf6nv
    @SagaleeJireenyaa-sf6nv Месяц назад

    Xureta resash!

  • @user-qr8cr1vy6f
    @user-qr8cr1vy6f Месяц назад

    መንግሥት ጫት በጠላ እየቃመ ይፈላሰፍብናል ደሞዜ ሳምንት አልሞላ ብሎኛል ስሙ የወር ደሞዝ ነው ላምፅብህ አምስት ጉዳይ ላይ ነኝ

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Месяц назад

    አለቅላቂዎች ወዲት ወዲት

  • @hiwotmulugeta9928
    @hiwotmulugeta9928 Месяц назад +1

    what is new???

  • @mizanlakie1444
    @mizanlakie1444 Месяц назад

    ይህ ተጨማሪ ጫና ከመሆኑ በቀር ለምስኪኑ ሰራተኛ ምን ጥቅም አለው?

  • @Birhanu-ct6ub
    @Birhanu-ct6ub Месяц назад

    Menesha Ye BA Degree Sallary ka 15000.00 batache mahen Yelebetim

  • @aster7267
    @aster7267 Месяц назад

    Yematireba woregna

  • @anna_gech
    @anna_gech Месяц назад +3

    What's new? Don't waste our time

  • @leuoladdis
    @leuoladdis Месяц назад

    ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ

  • @EyuSileshiBulicha-cb5ob
    @EyuSileshiBulicha-cb5ob Месяц назад

    😭😭😭😭

  • @Birhanu-ct6ub
    @Birhanu-ct6ub Месяц назад

    Letayelin yegabala Ezaw nw Yemimales

  • @feteneayalew8559
    @feteneayalew8559 Месяц назад

    ኧረ በሕግ ግብር እራሱ መሻሻል አለበት ሰው እየሠራም መኖር አቅቶታል እባካችሁ ሰሚ ካለ ንገሩልን

  • @ezedinhassen-ty4zw
    @ezedinhassen-ty4zw Месяц назад

    nothing

  • @Abeje-kw6sb
    @Abeje-kw6sb Месяц назад +1

    ምንም አዲስ አልነገርኸንም፣

  • @NegaBesha
    @NegaBesha Месяц назад

    this is written on graed seven student text book not new

  • @teferabekele395
    @teferabekele395 Месяц назад +1

    ምን የተለየ መረጃ አምጥተህ ነው ?

  • @wazircell6391
    @wazircell6391 Месяц назад

    ምን አዲስ ነገር ኖሮ ነው ይሔንን ዜና ብለሽ ታወሪያለሽ? ስታስጠዪ

  • @AmartiiGirmaa
    @AmartiiGirmaa Месяц назад

    ወንድሜ 5902.50 ነ
    ዉ የልከዉ አርመዉ

  • @teshai4638
    @teshai4638 Месяц назад

    ምንም አዲስነገር የለውም የምታወሩት ነገር።

  • @user-kw9iw4dw8h
    @user-kw9iw4dw8h Месяц назад

    Woy nuro... ምኑ ተሻሻለ?

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu Месяц назад

    ለመንግስት ሠራተኛው የገቢ ግብር መነገሩ ተገቢ ቢሆንም ነገ የመንግስት ሠራተኛው አገልግሎ በጡረታ ሲገለል ቀደም ሲል አገልግለው አነስተኛ የጡረታ ደመወዝ ይዘው የወጡ አባት ጡረተኞች እናት ጡረተኞች በረሐብ በቂ ምግብና በቂ ሕክምና ያለፉት ቤት ይቁጠረዉ ስለዚህ ለጡረተኞች መንግስት በፐርሰንት ጨመርኩ ያለውን እንደገና ቢፈትሽ ሕዝቡ ሕዝብን መንግስትን አገልግለዉ በችግርና በረሐብ ለሚያልፉት ለሃገር ባለውለታዎች ድምፅ እንሁናቸው።

  • @girmachewmisganaw
    @girmachewmisganaw Месяц назад

    mqnsexlbte derom nbreyhe

  • @user-vi2qx2qy9i
    @user-vi2qx2qy9i Месяц назад

    Tax betam.beztual..
    Ke 10 dollar jemiro newu yetetalewu.......shame at least 50 dollar kegibir netsa mehon alebet....

  • @AzetyMar
    @AzetyMar Месяц назад +1

    ምንም አዲስ ነገር አልስማውም

  • @birukgetahun5119
    @birukgetahun5119 Месяц назад

    Ante tektrhe atawkim😂😂

  • @Birhanu-ct6ub
    @Birhanu-ct6ub Месяц назад

    1650 yemebal Kefeya ba ahun sat ale ende ???? ba Mange Gize nw KKKKKKKK

  • @bisratyilma6298
    @bisratyilma6298 Месяц назад

    There is no new information and from 4500-597.5= 5902.5 how 😂😂

  • @gedlutadesse4754
    @gedlutadesse4754 Месяц назад

    ምንም አዲስ ነገር የለውም
    ምንም አዲሱ ነገር የለውም

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Месяц назад

    አይ አንቺ አገር አንገፈገፈን ኸረ ወደየት እንሂድ

  • @getachewdesalegn2911
    @getachewdesalegn2911 Месяц назад

    መንግስት ጉልበታም ሆኖ ታክስ የሚወስደው ከተቀጣሪ ብቻ ነው... መርካቶ ቱጃር ጅምላ ነጋዴዎችን ታክስ ሥርአቱ በአግባቡ አያውቃቸውም! ሌሎችም እንዲሁ; ምናለበት እኩል ታክስ ብንከፍል... ሰራተኛ ብቻ ታክስ በአግባቡ የሚከፍልባት አገር!

  • @sjourc9703
    @sjourc9703 Месяц назад

    4500 x 20%=900

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f Месяц назад

    ግራ የገባው ንጉስ ያለ አንድ አመት አይነግስ አሁን ደመወዘወ ችማሪ እና የመሳሰሉት ስንገላዎች ወዳጂ አስብበት ሮያል ቢተስብ አንድእግሩ አረብ አንድ እግሩ ኢትዮፕያ ሁኖ መምራት አይቻልምኢትዮፕያ ብዙ የተማረ ህዝብ ያላት ሀገር ናት ስለሆነም ህሳን አይደለንም በራሳችን የምንመራ ነን በቃ

  • @gebeyehuachenef1826
    @gebeyehuachenef1826 Месяц назад

    "Shout your mouth."

  • @tizazuyilma8998
    @tizazuyilma8998 Месяц назад

    አንተ ዶማ የስንት አመት የስራ ግብር እንደ አዲስ ትፖስታለህ

  • @kiyakoo4597
    @kiyakoo4597 Месяц назад

    fake, what is new?????????????

  • @miki-cc9wh
    @miki-cc9wh Месяц назад

    ይኸ እኮ የቆየ ነው ወሬህ ሁላ የቆ የ ነው

  • @alemyilfa7870
    @alemyilfa7870 Месяц назад

    ቀዳዳ ጣቃ

  • @bekelebancha4128
    @bekelebancha4128 Месяц назад

    እናትህ ትበዳ የሸርሙጣ ልጅ በኑሯችን ላይ አትቀልድ