Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለጋዜጠኝኝት የተፈጠርክ የኢትዮጵያ ኹራታችን ያየሰው ኢትዮ ፎርም የሁሉ ግዜ ምርጫችን 💛❤️💙💙
I love this Guy. Ths way he reads and his Voice. The perfect Journalist!!ድንቅ አቀራረብ ነው ወንድሜ። ድምፅህን እና ዜናህን ሁሌ እናፍቅሀለሁ። አመሰግናለሁ።
😊😊😢😊😊❤😂❤
He is T.P.L.F's puppy
@@PaulAbera So what?? Everyone has his own political prefrences.
በጣም የሚገርመኝ ኢትዮፎረም የሚያቀርባቸው ዜናዎች ላይ አንድም ተቃዋሚ ኮሜንት የለም የብልፅግና ካድሬዎች ራሱ ኢትዮፎረም በሚያቀርበው ዜና ተደመው አምነው ገንቢ አስተያየት ይሰጣሉ ዋው ከመረጃ ጋር የቀረበ ድንቅ ትንታኔ
ብልፅግናዎች ይህንን ያደምጡታል ብለህ ነው ተከልክለው እንዳይሆኑ
ሀይል የእግዚያብሔር. ነው. ጌታሆይ. ይህን ሰው አንሳልን ለሀገራችን የሚበጅ ለድሀ የሚራራ ሁሉን በኩል የሚመራ. በፊትህ የታየውን አስነሳልን
Ewente Newe . Egezabehair yeredane. Bedelachenene yekere belene.
እግዛብሔርን የምፋራ ሰው እንድህ ይማፀናል እንደ ጌታ ለአንዱ አባት ለአንዱ አጎት አይደለም ለሁላችህንም አበትና አምላከቺነው @@Hope-nh6ho
በጣም አድናቂህ ነኝ። የምታቀርበው ሁሉ ጠብ አይልም። በርታልን።
የዚህን ቋቅ የሚል ሰውዬ ድምፁ ስሰማ ያቅለሸልሸኛል የራስ ምታት ኪኒን አጠገቤ አስቀምጬ ነው የምሰማው:: እናመሰግናለን ያየሰው ሺመልስ የዚህን ጨካኝ ሰው ማንነት በማስረጃ ስለምታቀርብልን በጣም እናመሰግናለን!!
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ክኒኑን overdose እንዳይሆንብህ እያሳለፍክ እየዉ😂😂😂
ኢትዮ ፎርም እናንተን ስሰማ ውስጤ በደስታ ይርሳል።ሁሌም ኑሩልን
ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
ፋንድያ ብላ
ከአቀራረቡ መጣፈጥ የተነሳ 3 ግዜ ደጋግሜ ተመለከትኩት ግን አሁንም አልጡገብኩም::አቦ ተባረክ ያየሰውሽመልስ 🙏🏽❤️
Akataree
እኔም ለአምስተኛ ጊዜ እየሰማው ነው
ኢትዮ ፎረም ምርጥ ትንተና። ትንተናውም እውነት ላይ የተመሠረተ። ሁሌም አድናቂህ ነኝ።
ወይኔ እንዴት ይሰለቻል እንዴት ይመራል አሁንስስ ምርር ብሎናል እባክህ ፈጣሪ አስበን እባክህ ፍትህ ለኢትዮድያ ህዝብ
ብልፅግና የክፉዋች የጨካኝ የሴጣን ጥርቅም።
ይህ መንግሥት ነኝ ባይ ወደ ፀበል የሚወስደው ቢገኝ ኢትዮጵያ ሰላም ታገኝ ነበረች
😂😂 ትክክል
Kikikiki
ይህን በሽታ ጠበል ይፈውሳል ሌላ አማራጭ እንፈልግ
ጸበሉስ ለናንተ ነበረ በ 24 ሰዓት 4 ኪሎ ብላቹሁ 24 ወር ያስቆ ራጠችሁ ወፈፌዎች 😅😅😅😅😅😅
ፊቱን ማየት እዴት ይዘገንናል አተን ብሎ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒሰትር ድል ለጀግናው ፍኖ ❤❤❤
ኢትዮ ፎርም ትለያለህኮ❤❤❤❤እዳተያለውን ለእውነት የቆሙጋዜጠኞቺን ያብዛልን❤❤❤
😅 5:06 5:23 5:58 6:27 😮 6:50 6:50 t 7:34 7:57
Right now, all Ethiopians are fortunate to have Yaysew, the greatest journalist of the 21st century.
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💪💪💪💪
#ፈጣሪ ከቅድስት ሀገራችን ይህን የህዝባችንን አጥፊ#ሰይጣን ይንቀለው።አሜን🙏🙏🙏🇪🇹
So much for the sainthood. All the men and the prostitution says it all!
Amen!
አንተን ደግሞ በአፍጢምህ ይትከልህ።እሜን
@@bruktadesse1832 አሜን 🙏🏽🙏🏽❤
አሜን ይንቀለዉ
አስር ቀንም ማታም ብታወራ እሰማሀለሁ ያየሠው ምርጥ ነህ 30 ደቂቃ ብታረገው
አንተ ብቻ ኑርበት ጋዜጠኝነት ባንተ ይበቃ አላህ ይጠብቅህ
ኢቲዮ ፎሯም የብሊፅግናው ብሊግና ፍትፍት አሪጎ ያቀሪባሎ አድማጩ ሀዝብ ቨደምቢ ይረዳል ኢቲዮ ፎሯም ዘመኒሆ ይባረክ
❤ኢትዮ ፎረም እንደናንተ ያለ ሚዲያ 10 ኢትዮጵያ ቢኖሯት ነፃ ትወጣ ነበረች❤❤
ድል ለ ፋኖ Fano is freedom fighter
ኢትዮጵያ ፎረም ማለት ምርጥ ሚድያ ደስ ስትሉ በተለይ ያንተ የትንታኔ ከነመርጃው ስታቀርብ እና ፋና ላይ ያሉ ጋዜጦኞችን አይቸ ስናደድ እናተን ሳገኝ እውነተኛ ጋዜጠኛ እንዳለ እርዳለሁ እጅግ አመሰግናለሁ በርቱልን
እያደናገረ 5ዓመት ሊሆነው ነው በዚህም ሊቀጥል ይሁን እግዚአብሔር አስበን እባክህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿በቃ በለን ይብቃን እባክህ 🙏🏿🙏🏿
ኣይዞህ ኣብይ ይህ ቲዕቢትሕ ይበርድልሃል ጠብቅ 😮😮😮
ያዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያብዛልህ ድንቅ የህዝብ ልጅ የህዝብህ ልሳን❤❤❤❤
ድንቅ ትንተና በበቂ ማስረጃ ግሩም ብቃት አይጋዜጠኛ በርታ :
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይታደግ! አምላክ ሃገራችን ይታደግ መልካሙን ያምጣልን።
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አንተን ማድነቅ ይገባሀል
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
ኢቲዮ ፎረም የኢቲዮጵያውያ ድምፅ ናችሁ በርቱልኖ ድል ለአማራ ፋኖ
ኢትዮ ፎረም የዚህን ጨቅላ ህፃን ሰው ጉድ ተንትኑት በርቱ👏👏👏👏👏
ኃይል የእግዚአብሔር ነው !!!!!!!!!
ለዛ ነው እግዚአብሄርም መሪ የሚመርጠው።
ያሳዝናል አላህመጥፊህን ያቅርብልን እኛንም አሳደድከን ህዝቤንበራብእናበጦርነ አዳከከን
እብደት በህብረት ፓርላማ
እብደት በክልልን ይመጥናል
አማራ! አማራ! አማራ የሚለዉ ዛሬ አደንቁር የአበባየነሽ ዘፈን ነዉ ትክክል ናቸዉ
እኔ እኮ እሚገርመኝ የተሰበስቡት አሻጉሊቶ ባዳወች ግድም መልስ አይስጡም እድ በግ ታምገው ግብአፋቸው እስቲ ግብ ተብለው ያድምጣሉ የአብኑተወካይ እስከሚታሰር ድረስ ልክ ልብን ነግሮታል አማራ አሁንም ሰው አላት እቲወ ፎረም እናመሰግናለን በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮ ፎረም የእውነት ሁሌም ባዳምጣችሁ አልጠግብም
Brother Yayesew, I have been commenting plenty times on your highest professional level, today I want to say your Maturity level ( how much you are governed by professional ethics ) Keep up doing a great job.God bless you and your team.Thanks .
እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረውን ፍጡር ጠልቼ አላውቅም የዚሕ ሰውዬ ግን ድምፁ ሳይቀር መንፈሴን ያስቆጣዋል ውሸቱ ሰለቸን እኮ ገሎና አሰድዶ ጨረሰን እኮ , ኢትዮጵያውያን ፀልዩ በየእምነታችሑ ጌታ እንዲረዳን ይንቀልልን ይሔን ደም መጣጭ ወስላታ
አማራ ክልል ያለው ሸኔ አሉ ጠቅላዩ፡ አማራ ክልል ያለው ፋኖ እንደማለት በትክክለኛ የጀግናው ፋኖ ስም። ፋኖ ብሎ ለመናገር ፍርሃት ፍርሃት ስለሚላቸው ስያሜውን ለመጥራት ይፈሩታል።
ትክክል ፋኖን ይፈራዋል ይሄ ቦቅቧቃ ጋላ
ታዲያ ይህ ሽንታም
ኢትዮ ፎርም ጀግና ነሽ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ተንታኝ ተንባይ ጋዘጠኛ ነህ
የልብአድርስ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
ንገራው ጎበዝ ይህን ክፉ ሰው እግዚአብሔር ያርቅ
ሕሱስ ጠቅላይ ምኒስተር ስላደረጉልን ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም ለትንታንያቹ በጣም እናሰግናለን ለማኝ የሌላት አገር ፅድት ያለች አድርገው ስለ ሰጡን ህዝብ ሃብቱን ንብረቱን ሰለ ጠብቁልን ክብር አለን 😢😢😢😢😢
እግዝያብሄር በጥበብህ በድንቅ ስራህ የአንተ መልካም ፈቃድ ሆኖ አብይ አህመድን እና ግብረ አበሮቹን ከኢትዩጵያ ምድር አጥፋልን , አሜን
ያየሰው the one & only neutral voice🙏🏽
ንጉስ በጦሩ ብዛት አይደለም ይላል ታላቁ መፀሐፍ ቅዱስ
ለደርግ ጠይቀው በለውው
ድል ለኢት/ያ ሞት ለብልጽግና
አምላክ ምህረት ያርግልን። አይ አገራችን።
I admire you( EthioForum) for all the compilation to expose the failed state leaders' political debacle in this short time. It is Superb!
ድል ለፋኖ እትዮ ፎረም ምርጥ ትንታኔ
የዝንብ ተወካዮች ም/ቤት።
ኣየ ኣብቹ ኣገሪቷ የማትዋጠባት ኣዘቅት ከተትካት በጉራን በዉሸትን ኣገር ሲመራ ባንተ ግዜ ኣየነውኢትዮ ፎርም እናመሰግናሃለን በርታልን
The best Media ever seen !!? Keep it up
የማያምን ሰው ፀበል ቢወስድትም አይድንም እ/ር እንዲሁ በቸርነቱ ያንሳልን
ሊወስደው ነው መሰለኝ በጣም ገርጥተዋል ፈጣሪ ይሄ ሰውዬ ወስደህ ታረቀን 😊
የምኞትን ፈረስ ልጓም እይገታውም አሉ
አሚን
ኢትዬ፣ፎረም፣አቀራረባችሁ፣በጣምይለያል፣እዉነትን፣መጋፈጥ፣ያስፈልጋል፣አላህ፣ያግዛችሁ።
አሪፍ ትንተና ነው ያዬ ጎበዝ ጋዜጠኛ
ያየ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤
እትዮ ፎረም ጉበዝ ተንታን ተባረክ
we need the jornalist like you
ይበል ሙያዊ ሞጎት❤❤❤amazing critical political analysis💚💚💚
እጅግ በሳል ትንታኔ የመስጠት እምቅ አቅም ያለው ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ይህ ለታሪክ ተሰንዶ የሚቀመጥ እንደ እናት የጡት ወተት የሚጣፍጥ ፖለቲካዊ ትንታኔ ነው ተባረኩ ለጠቅላዩም ይህ ንግግር በፖርላማው የመጨረሻው እድል ነው 2017 ዓ/ም በአዲስ የለውጥ ሥርዓት እንገናኛለን ቻው ኦሮሙማ ቻው ብል ( ግ ) ( ጽ )ና ቻው የወያኔ ቅርት ቻው የብሔር ፖለቲካና ፖለቲከኛ ቻው ፀረ አማራ ቻው ፀረ ኢትዮጵያ ። ሰኔ 28/2016 ዓ/ም
ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን
"አንድ ህዝብ የሚገባውን መሪ ነው የሚያገኘው" የሚለው በትክክል ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን የተገረ ነው።
Ethio ፎረም እናንተ ሰላም ለናንተ ሁሌም መልካም ምሸት ለሁሉም ኢ,ፎረም ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህንን ነቀዝ የሆነ ሰውዬ ከህዝባችን አናት ላይ እግዚያብሔር ያንሳው
ደንቆሮም ደደብም የሚሉት ቃል የማይገልፀዉ ሰዉ ነዉ እላያችን ላይ የተጫ ነብን
ይሄ ቆሻሻ ፍርሃት ነው የሚያስቀባጥረው። ያፈሰሰው ደም እንቅልፍ እየነሳው ማዲያት ወርሶት ጥላ ቀሎት አሮጌ ጫማ እየመሰለ መጥቷል።
@@abuhaile6517 mawerat becha menem atametum.
He is not the only ediot All the people in the parliament are the same like him
የተጫነብን ሳይሆን አሽቃብጠን የጫንነው ነው 😂😂😂
@@Michaelzeaman አታሎን ነዋ! ጨዋ ህዝብ የተነገረዉን ማመን ተፈጥሮዋዊ ነው
መጠን የሌለው ድንቁርና መጥኔ ሃገሬ በቃ ፎርሸሃል ጥፋ በፈጠረህ ሳትዋረድ ልቀቅ ታያለህ እንደውሻ ትሞታለህ።
Abo ያንተን ትንታኔ እንዴ ሙዚቃ ነው የሚሰማው ❤❤❤❤❤
Doctor abiy is our hero who be abled to suppress all extremists like T.P.L.F.
የዚህን ሰይጣን ድምፅ መስማት ያመኛል በጣም!!!
Unbiased & facts based reporting. Thank you EF for your professionalism at all time.
የኦሮሞውን ሸኔ አላውቅም የአማራው ሸኔ ግን በእርግጠኝነት የምነግርህ በቅርቡ ሱሪህን በሕዝብ ፊት ያስወልቅሀል።
😁😋😛ፋኖ
ወሎ ደርሶ ተመለሰ ኮ እ የታለ ፋኖ እ 😁😋😛😏
ምርጥ ጋዜጠኛ ኑርልን
ኣይ የኬናያ ህዝብ ምንኛ እድለኛ ናቸው የናሁኝ እግዚአብሔር ይንቀልህ😢
የኬንያኮ ቁጭ ብለው አይደለም ከሞቱኩሜ ሀገሬ ትትረፍ ብሎጂ ከድሮምክ አባገነን መንግሥቴ የሚገለብጠው ሀይለሥላሤንም ደርግንሜ ባለቁምጣዎቹ ባለጎፌሮቹ ባክኮቹ ሣይበሉ ሣዬጠጡ ላገራቸው መሥዋቴ የከፈሉ ትግሬዎች ናቸው ሌላም ቅዘናም ነው ወያኔኔ ኦየጠበቃችሁ ባልሆነ ኦሡ ድር ቀረ አክትማል ከጥንቴ ጀምሮ ሀገር ጠባቆቹ ቆመው ኦያዩ ነው
አአ አብዛኛው ቦታ ውሃ ከጠፋ 3 ወር ሆኖታል መብራትም እደዛ እሱ እየቀለደበት ነው 3 ቢሌን የማያወጣ ብልጭልጭ 33 ቢሌን አወጣን ብለው ህዝቡንም ገንዘቡንም እየተጫወቱበት ነው ኦሮምያን ጨምሮ 30ሚሌን ህዝብ ተርቧል ትምርት ያልጀመሩት 20ሚሌን በላይ እስርቤት ይንቨርስቲ የምግብ ባጀት የለም ፍት በነዚ ለተናቀው ህዝባችን
@@EyerusalemTaddese😂 አርትሱኝ አትበይ ሃይለስላሴንና ደርግን የጣለ ትላለች ኢትዮጵያን አዘቅት ውስጥ የጣለ አትይም ? ለምን ቁምጣ ለበሰ ግን? የአገሪቱን ከባንክ ዘርፎ ከውጭው ዓለምም በረሃብ ሰበብ በቢሊየን አለነበር እንዴ የተቀበለው? ሌባ ሁላ!
@@amourgagnetoujours ዘመኔኔ ለምን ቁምጣ ለቡሥክ በይና ጠይቂውሥቲ ከማ ኦንደኮረጀ ታዲያ አማራ የመጣ መንግሥቴ አቃጣሪጂ መንግሥቴ ገልብጥ አያቅ ማን አፄና አባገነኑኔ ጣለዴ ትግራዋዬ ይህው ጣሉታ አብይኔ አራቴ ኪሎ ብሎ ከማቅራራት
Wede keniya hid😂
ይሄን ወፈፌ እና ስርዓቱን በመቅበር ለትውልድ የምትመች ኢትዮጵያን ለማምጣት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከፋኖ ጎን መቆም አለበት። ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤💪💪💪
😂የትኛው ህዝብ ሺ አመት ንገሰ የጎንደር ንጉሥ እያላቹ በንፁሀን ሞት እልል ሰትሉ ነበር አሁን ህዝብ አልክ😂
ፈጣሪ ሆይ የአገራችንን ሰላም መልስልን👐🙏
Ethio forum one love❤
የኢትዮጵያዊያን ሙሴ ዛሬ ደግሞ እብደቱ በጣም ብሶበታል የሆነ ቆንጠጥ እሚያረገው ነገር ሳያገኝ አይቀርም ፊቱም ጨልሟል ለዘልዓለሙ ይጨልምበትና:: ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
ላንተ ይጨልም ምቀኛ 😎::
❤ The best reporter I have ever heard!! The narration is wonderful along side with the truth ❤
በጣም ነው አቀራረብህ በጣም ነው አድበትህ ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤❤
የመልስ ምት ባንተ ያምራል!!!ኢትዮ-ፎረም🥰🙏🙏🙏
ድንቅ ዘገባ ከርቱእአንደበት
በጣም ያሳዝናል እንዴት ያገር መሪ እንደዚህ ያወራል መጢኒ ቁጭ ብለው ለሚያዳምጡ
ለ Short mimory ይመጥናል ለነቃ ግን አይመጥንም ። ማን ይሽወደል ምላሱ ሁለት ነው ዛሬ የተናገረው ነገ አይደግመውም ደሞ የሚገርመው ኢኮኖሚ ሲተነትን መሰረታዊ የኢኮኖሚክስ መርሆች የተማረ ሰዉ ሲሰማው በጣም ይደብራል ፣ ስለ ኢኮኖሚ የማያቅ ሰዉ ሲስማቸው ትክክለኛ ሊመሰለው ይችላል ግን የኢኮኖሚ ትንታኔቸው የዜሮ ብዜት ውጤት ነው፡
እኛ ኢትዮጵያዊያን ስናሳዝን
Ethioforum continued to the top best and thanks for the genuis analysis
ውይይይይይ ጨፈጨፍከው ይሄ ወፈፌ ጠ/ሚ ኣገንዕ ያየ❤
በሃያ አምሣ አይደለም አመራሩ፡ የአብይ አፅም አይኖርም።ድል ለፋኖ❤🎉❤
አሪፍ ትንታኔ ነው እናመሰግናለን ፉከራው የሰፈር ጎረምሳ እንኳን አይፎክረውም ለመሆኑ ዬትኛዋን ኢትዮጵያን ነው እየመሯት ያሉት ጠቅላዩ በመላው አገሪቱ ያሉ ዜጎች ቤት አልባ እያደረጉ ዜጋውን ለዘመናት ያፈራውን ንብረቱን እያወደመ ያለ መንግስት አረ የወረደብን መዓት ተዘርዝረው የማያልቁ ችግሮች ተጭኖብን በምንድነው የሚያፅናኑን የዋይታ ዘመን❗❗❗❗
የባጥ የቆጡን ቢያወራ ምን ያድርግ ማን ይሞግተዋል የተሰበሰበው ሁሉ ጉልቻ ነው ታሪክ የማይረሳው ስህተት እየሰሩ እንደሆነ አያውቁም
Journalism is Art Thank you Yayesew
ምርጥ ትንታኔ ጎዘዝ ያየሰው በርታ
Ethioforum, the voice of the voiceless
His body reaction went to another level… ተውረግርጎ ሊሞት ነው,
😅
በእሱ መውረግረግ ተናድጀ በዚህ ኮሚት ሳቁ😂ቀላል ተውረገረገ እደ በተለይ መፈንቅለ መንግስቱ ላይ😂
Bartu indezih iyalachu😂Wof yelem okey
እድሜና ጤና ይስጥህ ያየ ሰው ሽመልስ
ፈጣሪ ይጠብቅ!!!
እግዚአብሔር ደጉን ዘመን ያምጣልን ። ኢትዮ ፎረም በርቱ ስራችሁ በታሪክ ሲታወስ ይኖራል።
Ethiofrume the best አገላለፅ በማስርጃ keep up bro you are the best ❤
ለጋዜጠኝኝት የተፈጠርክ የኢትዮጵያ ኹራታችን ያየሰው
ኢትዮ ፎርም የሁሉ ግዜ ምርጫችን 💛❤️💙💙
I love this Guy. Ths way he reads and his Voice. The perfect Journalist!!
ድንቅ አቀራረብ ነው ወንድሜ። ድምፅህን እና ዜናህን ሁሌ እናፍቅሀለሁ። አመሰግናለሁ።
😊😊😢😊😊❤😂❤
He is T.P.L.F's puppy
@@PaulAbera So what?? Everyone has his own political prefrences.
በጣም የሚገርመኝ ኢትዮፎረም የሚያቀርባቸው ዜናዎች ላይ አንድም ተቃዋሚ ኮሜንት የለም የብልፅግና ካድሬዎች ራሱ ኢትዮፎረም በሚያቀርበው ዜና ተደመው አምነው ገንቢ አስተያየት ይሰጣሉ ዋው ከመረጃ ጋር የቀረበ ድንቅ ትንታኔ
ብልፅግናዎች ይህንን ያደምጡታል ብለህ ነው ተከልክለው እንዳይሆኑ
ሀይል የእግዚያብሔር. ነው. ጌታሆይ. ይህን ሰው አንሳልን ለሀገራችን የሚበጅ ለድሀ የሚራራ ሁሉን በኩል የሚመራ. በፊትህ የታየውን አስነሳልን
Ewente Newe . Egezabehair yeredane. Bedelachenene yekere belene.
እግዛብሔርን የምፋራ ሰው እንድህ ይማፀናል እንደ ጌታ ለአንዱ አባት ለአንዱ አጎት አይደለም ለሁላችህንም አበትና አምላከቺነው @@Hope-nh6ho
በጣም አድናቂህ ነኝ። የምታቀርበው ሁሉ ጠብ አይልም። በርታልን።
የዚህን ቋቅ የሚል ሰውዬ ድምፁ ስሰማ ያቅለሸልሸኛል የራስ ምታት ኪኒን አጠገቤ አስቀምጬ ነው የምሰማው:: እናመሰግናለን ያየሰው ሺመልስ የዚህን ጨካኝ ሰው ማንነት በማስረጃ ስለምታቀርብልን በጣም እናመሰግናለን!!
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ክኒኑን overdose እንዳይሆንብህ እያሳለፍክ እየዉ😂😂😂
ኢትዮ ፎርም እናንተን ስሰማ ውስጤ በደስታ ይርሳል።ሁሌም ኑሩልን
ብልፅግና የአሳማ እርባታ ነው።ፋኖ ሁሌም ያሸንፋል!!!
ፋንድያ ብላ
ከአቀራረቡ መጣፈጥ የተነሳ 3 ግዜ ደጋግሜ ተመለከትኩት ግን አሁንም አልጡገብኩም::
አቦ ተባረክ ያየሰውሽመልስ 🙏🏽❤️
Akataree
እኔም ለአምስተኛ ጊዜ እየሰማው ነው
ኢትዮ ፎረም ምርጥ ትንተና። ትንተናውም እውነት ላይ የተመሠረተ። ሁሌም አድናቂህ ነኝ።
ወይኔ እንዴት ይሰለቻል እንዴት ይመራል አሁንስስ ምርር ብሎናል እባክህ ፈጣሪ አስበን እባክህ ፍትህ ለኢትዮድያ ህዝብ
ብልፅግና የክፉዋች የጨካኝ የሴጣን ጥርቅም።
ይህ መንግሥት ነኝ ባይ ወደ ፀበል የሚወስደው ቢገኝ ኢትዮጵያ ሰላም ታገኝ ነበረች
😂😂 ትክክል
Kikikiki
ይህን በሽታ ጠበል ይፈውሳል ሌላ አማራጭ እንፈልግ
ጸበሉስ ለናንተ ነበረ በ 24 ሰዓት 4 ኪሎ ብላቹሁ 24 ወር ያስቆ ራጠችሁ ወፈፌዎች 😅😅😅😅😅😅
ፊቱን ማየት እዴት ይዘገንናል አተን ብሎ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒሰትር ድል ለጀግናው ፍኖ ❤❤❤
ኢትዮ ፎርም ትለያለህኮ❤❤❤❤እዳተያለውን ለእውነት የቆሙጋዜጠኞቺን ያብዛልን❤❤❤
😅 5:06 5:23 5:58 6:27 😮 6:50 6:50 t 7:34 7:57
Right now, all Ethiopians are fortunate to have Yaysew, the greatest journalist of the 21st century.
ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ💪💪💪💪
#ፈጣሪ ከቅድስት ሀገራችን ይህን የህዝባችንን አጥፊ#ሰይጣን ይንቀለው።አሜን🙏🙏🙏🇪🇹
So much for the sainthood. All the men and the prostitution says it all!
Amen!
አንተን ደግሞ በአፍጢምህ ይትከልህ።
እሜን
@@bruktadesse1832 አሜን 🙏🏽🙏🏽❤
አሜን ይንቀለዉ
አስር ቀንም ማታም ብታወራ እሰማሀለሁ ያየሠው ምርጥ ነህ 30 ደቂቃ ብታረገው
አንተ ብቻ ኑርበት ጋዜጠኝነት ባንተ ይበቃ አላህ ይጠብቅህ
ኢቲዮ ፎሯም የብሊፅግናው ብሊግና ፍትፍት አሪጎ ያቀሪባሎ አድማጩ ሀዝብ ቨደምቢ ይረዳል ኢቲዮ ፎሯም ዘመኒሆ ይባረክ
❤ኢትዮ ፎረም እንደናንተ ያለ ሚዲያ 10 ኢትዮጵያ ቢኖሯት ነፃ ትወጣ ነበረች❤❤
ድል ለ ፋኖ Fano is freedom fighter
ኢትዮጵያ ፎረም ማለት ምርጥ ሚድያ ደስ ስትሉ በተለይ ያንተ የትንታኔ ከነመርጃው ስታቀርብ እና ፋና ላይ ያሉ ጋዜጦኞችን አይቸ ስናደድ እናተን ሳገኝ እውነተኛ ጋዜጠኛ እንዳለ እርዳለሁ እጅግ አመሰግናለሁ በርቱልን
እያደናገረ 5ዓመት ሊሆነው ነው በዚህም ሊቀጥል ይሁን እግዚአብሔር አስበን እባክህ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿በቃ በለን ይብቃን እባክህ 🙏🏿🙏🏿
ኣይዞህ ኣብይ ይህ ቲዕቢትሕ ይበርድልሃል ጠብቅ 😮😮😮
ያዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ያብዛልህ ድንቅ የህዝብ ልጅ የህዝብህ ልሳን❤❤❤❤
ድንቅ ትንተና በበቂ ማስረጃ ግሩም ብቃት አይጋዜጠኛ በርታ :
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይታደግ! አምላክ ሃገራችን ይታደግ መልካሙን ያምጣልን።
ጎበዝ ጋዜጠኛ ነህ አንተን ማድነቅ ይገባሀል
ድል ለአማራ ፋኖ❤❤❤❤
ኢቲዮ ፎረም የኢቲዮጵያውያ ድምፅ ናችሁ በርቱልኖ ድል ለአማራ ፋኖ
ኢትዮ ፎረም የዚህን ጨቅላ ህፃን ሰው ጉድ ተንትኑት በርቱ👏👏👏👏👏
ኃይል የእግዚአብሔር ነው !!!!!!!!!
ለዛ ነው እግዚአብሄርም መሪ የሚመርጠው።
ያሳዝናል አላህመጥፊህን ያቅርብልን እኛንም አሳደድከን ህዝቤንበራብእናበጦርነ አዳከከን
እብደት በህብረት ፓርላማ
እብደት በክልልን ይመጥናል
አማራ! አማራ! አማራ የሚለዉ ዛሬ አደንቁር የአበባየነሽ ዘፈን ነዉ ትክክል ናቸዉ
እኔ እኮ እሚገርመኝ የተሰበስቡት አሻጉሊቶ ባዳወች ግድም መልስ አይስጡም እድ በግ ታምገው ግብአፋቸው እስቲ ግብ ተብለው ያድምጣሉ የአብኑተወካይ እስከሚታሰር ድረስ ልክ ልብን ነግሮታል አማራ አሁንም ሰው አላት እቲወ ፎረም እናመሰግናለን በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮ ፎረም የእውነት ሁሌም ባዳምጣችሁ አልጠግብም
Brother Yayesew, I have been commenting plenty times on your highest professional level, today I want to say your Maturity level ( how much you are governed by professional ethics )
Keep up doing a great job.
God bless you and your team.
Thanks .
እግዚአብሔር በአምሳሉ የፈጠረውን ፍጡር ጠልቼ አላውቅም የዚሕ ሰውዬ ግን ድምፁ ሳይቀር መንፈሴን ያስቆጣዋል ውሸቱ ሰለቸን እኮ ገሎና አሰድዶ ጨረሰን እኮ , ኢትዮጵያውያን ፀልዩ በየእምነታችሑ ጌታ እንዲረዳን ይንቀልልን ይሔን ደም መጣጭ ወስላታ
አማራ ክልል ያለው ሸኔ አሉ ጠቅላዩ፡ አማራ ክልል ያለው ፋኖ እንደማለት በትክክለኛ የጀግናው ፋኖ ስም። ፋኖ ብሎ ለመናገር ፍርሃት ፍርሃት ስለሚላቸው ስያሜውን ለመጥራት ይፈሩታል።
ትክክል ፋኖን ይፈራዋል ይሄ ቦቅቧቃ ጋላ
ታዲያ ይህ ሽንታም
ኢትዮ ፎርም ጀግና ነሽ ምርጥ ምርጥ ምርጥ ተንታኝ ተንባይ ጋዘጠኛ ነህ
የልብአድርስ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
ንገራው ጎበዝ ይህን ክፉ ሰው እግዚአብሔር ያርቅ
ሕሱስ ጠቅላይ ምኒስተር ስላደረጉልን ሁሉ በጣም እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም ለትንታንያቹ በጣም እናሰግናለን ለማኝ የሌላት አገር ፅድት ያለች አድርገው ስለ ሰጡን ህዝብ ሃብቱን ንብረቱን ሰለ ጠብቁልን ክብር አለን 😢😢😢😢😢
እግዝያብሄር በጥበብህ በድንቅ ስራህ የአንተ መልካም ፈቃድ ሆኖ አብይ አህመድን እና ግብረ አበሮቹን ከኢትዩጵያ ምድር አጥፋልን , አሜን
ያየሰው the one & only neutral voice🙏🏽
ንጉስ በጦሩ ብዛት አይደለም
ይላል ታላቁ መፀሐፍ ቅዱስ
ለደርግ ጠይቀው በለውው
ድል ለኢት/ያ ሞት ለብልጽግና
አምላክ ምህረት ያርግልን። አይ አገራችን።
I admire you( EthioForum) for all the compilation to expose the failed state leaders' political debacle in this short time. It is Superb!
ድል ለፋኖ እትዮ ፎረም ምርጥ ትንታኔ
የዝንብ ተወካዮች ም/ቤት።
ኣየ ኣብቹ ኣገሪቷ የማትዋጠባት ኣዘቅት ከተትካት በጉራን በዉሸትን ኣገር ሲመራ ባንተ ግዜ ኣየነው
ኢትዮ ፎርም እናመሰግናሃለን በርታልን
The best Media ever seen !!? Keep it up
የማያምን ሰው ፀበል ቢወስድትም አይድንም እ/ር እንዲሁ በቸርነቱ ያንሳልን
ሊወስደው ነው መሰለኝ በጣም ገርጥተዋል ፈጣሪ ይሄ ሰውዬ ወስደህ ታረቀን 😊
የምኞትን ፈረስ ልጓም እይገታውም አሉ
አሚን
ኢትዬ፣ፎረም፣አቀራረባችሁ፣በጣምይለያል፣እዉነትን፣መጋፈጥ፣ያስፈልጋል፣አላህ፣ያግዛችሁ።
አሪፍ ትንተና ነው ያዬ ጎበዝ ጋዜጠኛ
ያየ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤
እትዮ ፎረም ጉበዝ ተንታን ተባረክ
we need the jornalist like you
ይበል ሙያዊ ሞጎት❤❤❤amazing critical political analysis💚💚💚
እጅግ በሳል ትንታኔ የመስጠት እምቅ አቅም ያለው ጀግና ጋዜጠኛ ነህ ይህ ለታሪክ ተሰንዶ የሚቀመጥ እንደ እናት የጡት ወተት የሚጣፍጥ ፖለቲካዊ ትንታኔ ነው ተባረኩ
ለጠቅላዩም ይህ ንግግር በፖርላማው የመጨረሻው እድል ነው 2017 ዓ/ም በአዲስ የለውጥ ሥርዓት እንገናኛለን ቻው ኦሮሙማ ቻው ብል ( ግ ) ( ጽ )ና ቻው የወያኔ ቅርት ቻው የብሔር ፖለቲካና ፖለቲከኛ ቻው ፀረ አማራ ቻው ፀረ ኢትዮጵያ ።
ሰኔ 28/2016 ዓ/ም
ኢትዮ ፎረም እናመሰግናለን
"አንድ ህዝብ የሚገባውን መሪ ነው የሚያገኘው" የሚለው በትክክል ለእኛ ለኢትዮጵያዊያን የተገረ ነው።
Ethio ፎረም እናንተ ሰላም ለናንተ ሁሌም መልካም ምሸት ለሁሉም ኢ,ፎረም ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይህንን ነቀዝ የሆነ ሰውዬ ከህዝባችን አናት ላይ እግዚያብሔር ያንሳው
ደንቆሮም ደደብም የሚሉት ቃል የማይገልፀዉ ሰዉ ነዉ እላያችን ላይ የተጫ ነብን
ይሄ ቆሻሻ ፍርሃት ነው የሚያስቀባጥረው። ያፈሰሰው ደም እንቅልፍ እየነሳው ማዲያት ወርሶት ጥላ ቀሎት አሮጌ ጫማ እየመሰለ መጥቷል።
@@abuhaile6517 mawerat becha menem atametum.
He is not the only ediot All the people in the parliament are the same like him
የተጫነብን ሳይሆን አሽቃብጠን የጫንነው ነው 😂😂😂
@@Michaelzeaman አታሎን ነዋ! ጨዋ ህዝብ የተነገረዉን ማመን ተፈጥሮዋዊ ነው
መጠን የሌለው ድንቁርና መጥኔ ሃገሬ በቃ ፎርሸሃል ጥፋ በፈጠረህ ሳትዋረድ ልቀቅ ታያለህ እንደውሻ ትሞታለህ።
Abo ያንተን ትንታኔ እንዴ ሙዚቃ ነው የሚሰማው ❤❤❤❤❤
Doctor abiy is our hero who be abled to suppress all extremists like T.P.L.F.
የዚህን ሰይጣን ድምፅ መስማት ያመኛል በጣም!!!
Unbiased & facts based reporting. Thank you EF for your professionalism at all time.
የኦሮሞውን ሸኔ አላውቅም የአማራው ሸኔ ግን በእርግጠኝነት የምነግርህ በቅርቡ ሱሪህን በሕዝብ ፊት ያስወልቅሀል።
😁😋😛ፋኖ
ወሎ ደርሶ ተመለሰ ኮ እ የታለ ፋኖ እ 😁😋😛😏
ምርጥ ጋዜጠኛ ኑርልን
ኣይ የኬናያ ህዝብ ምንኛ እድለኛ ናቸው የናሁኝ እግዚአብሔር ይንቀልህ😢
የኬንያኮ ቁጭ ብለው አይደለም ከሞቱኩሜ ሀገሬ ትትረፍ ብሎጂ ከድሮምክ አባገነን መንግሥቴ የሚገለብጠው ሀይለሥላሤንም ደርግንሜ ባለቁምጣዎቹ ባለጎፌሮቹ ባክኮቹ ሣይበሉ ሣዬጠጡ ላገራቸው መሥዋቴ የከፈሉ ትግሬዎች ናቸው ሌላም ቅዘናም ነው ወያኔኔ ኦየጠበቃችሁ ባልሆነ ኦሡ ድር ቀረ አክትማል ከጥንቴ ጀምሮ ሀገር ጠባቆቹ ቆመው ኦያዩ ነው
አአ አብዛኛው ቦታ ውሃ ከጠፋ 3 ወር ሆኖታል መብራትም እደዛ እሱ እየቀለደበት ነው 3 ቢሌን የማያወጣ ብልጭልጭ 33 ቢሌን አወጣን ብለው ህዝቡንም ገንዘቡንም እየተጫወቱበት ነው ኦሮምያን ጨምሮ 30ሚሌን ህዝብ ተርቧል ትምርት ያልጀመሩት 20ሚሌን በላይ እስርቤት ይንቨርስቲ የምግብ ባጀት የለም ፍት በነዚ ለተናቀው ህዝባችን
@@EyerusalemTaddese😂 አርትሱኝ አትበይ ሃይለስላሴንና ደርግን የጣለ ትላለች ኢትዮጵያን አዘቅት ውስጥ የጣለ አትይም ? ለምን ቁምጣ ለበሰ ግን? የአገሪቱን ከባንክ ዘርፎ ከውጭው ዓለምም በረሃብ ሰበብ በቢሊየን አለነበር እንዴ የተቀበለው? ሌባ ሁላ!
@@amourgagnetoujours ዘመኔኔ ለምን ቁምጣ ለቡሥክ በይና ጠይቂውሥቲ ከማ ኦንደኮረጀ ታዲያ አማራ የመጣ መንግሥቴ አቃጣሪጂ መንግሥቴ ገልብጥ አያቅ ማን አፄና አባገነኑኔ ጣለዴ ትግራዋዬ ይህው ጣሉታ አብይኔ አራቴ ኪሎ ብሎ ከማቅራራት
Wede keniya hid😂
ይሄን ወፈፌ እና ስርዓቱን በመቅበር ለትውልድ የምትመች ኢትዮጵያን ለማምጣት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ከፋኖ ጎን መቆም አለበት። ድል ለህዝብ ልጅ ፋኖ❤❤❤💪💪💪
😂የትኛው ህዝብ ሺ አመት ንገሰ የጎንደር ንጉሥ እያላቹ በንፁሀን ሞት እልል ሰትሉ ነበር አሁን ህዝብ አልክ😂
ፈጣሪ ሆይ የአገራችንን ሰላም መልስልን👐🙏
Ethio forum one love❤
የኢትዮጵያዊያን ሙሴ ዛሬ ደግሞ እብደቱ በጣም ብሶበታል የሆነ ቆንጠጥ እሚያረገው ነገር ሳያገኝ አይቀርም ፊቱም ጨልሟል ለዘልዓለሙ ይጨልምበትና:: ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!
ላንተ ይጨልም ምቀኛ 😎::
❤ The best reporter I have ever heard!! The narration is wonderful along side with the truth ❤
በጣም ነው አቀራረብህ በጣም ነው አድበትህ ደስ የሚለው ❤❤❤❤❤❤
የመልስ ምት ባንተ ያምራል!!!ኢትዮ-ፎረም🥰🙏🙏🙏
ድንቅ ዘገባ ከርቱእአንደበት
በጣም ያሳዝናል እንዴት ያገር መሪ እንደዚህ ያወራል መጢኒ ቁጭ ብለው ለሚያዳምጡ
ለ Short mimory ይመጥናል ለነቃ ግን አይመጥንም ። ማን ይሽወደል ምላሱ ሁለት ነው ዛሬ የተናገረው ነገ አይደግመውም ደሞ የሚገርመው ኢኮኖሚ ሲተነትን መሰረታዊ የኢኮኖሚክስ መርሆች የተማረ ሰዉ ሲሰማው በጣም ይደብራል ፣ ስለ ኢኮኖሚ የማያቅ ሰዉ ሲስማቸው ትክክለኛ ሊመሰለው ይችላል ግን የኢኮኖሚ ትንታኔቸው የዜሮ ብዜት ውጤት ነው፡
እኛ ኢትዮጵያዊያን ስናሳዝን
Ethioforum continued to the top best and thanks for the genuis analysis
ውይይይይይ ጨፈጨፍከው ይሄ ወፈፌ ጠ/ሚ ኣገንዕ ያየ❤
በሃያ አምሣ አይደለም አመራሩ፡ የአብይ አፅም አይኖርም።ድል ለፋኖ❤🎉❤
አሪፍ ትንታኔ ነው እናመሰግናለን ፉከራው የሰፈር ጎረምሳ እንኳን አይፎክረውም ለመሆኑ ዬትኛዋን ኢትዮጵያን ነው እየመሯት ያሉት ጠቅላዩ በመላው አገሪቱ ያሉ ዜጎች ቤት አልባ እያደረጉ ዜጋውን ለዘመናት ያፈራውን ንብረቱን እያወደመ ያለ መንግስት አረ የወረደብን መዓት ተዘርዝረው የማያልቁ ችግሮች ተጭኖብን በምንድነው የሚያፅናኑን የዋይታ ዘመን❗❗❗❗
የባጥ የቆጡን ቢያወራ ምን ያድርግ ማን ይሞግተዋል የተሰበሰበው ሁሉ ጉልቻ ነው ታሪክ የማይረሳው ስህተት እየሰሩ እንደሆነ አያውቁም
Journalism is Art
Thank you Yayesew
ምርጥ ትንታኔ ጎዘዝ ያየሰው በርታ
Ethioforum, the voice of the voiceless
His body reaction went to another level… ተውረግርጎ ሊሞት ነው,
😅
😅
በእሱ መውረግረግ ተናድጀ በዚህ ኮሚት ሳቁ😂ቀላል ተውረገረገ እደ በተለይ መፈንቅለ መንግስቱ ላይ😂
Bartu indezih iyalachu😂
Wof yelem okey