የቤት ኪራይ ነገር|አዲሱ አዋጅ ከመተግበሩ በፊት ይህን ስሙ!|Ethiopia|አዲስ አበባ|የቤት ኪራይ|Renting a house in Addis|የቤት ዋጋ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 июн 2024
  • አዲሱ የአከራይ ተከራይ አዋጅ ምን ይዟል?የቤት ኪራይ ነገር|አዲሱ የቤት ኪራይ አዋጅ!አከራይ መቼ ጭማሪ ማድረግ ይችላል?HoPR approves residential rent control- rent administration bill-Ethiopian Law-Abyssinia Law - Parliament Approves Rent Control Legislation-Rent Control Legislation-Ethiopian legislations-አዲስ አበባ
    This video is a complete review of the new Rent control proclamation in Ethiopia which is recently ratified by the HOPR. In this video of main points of the proclamation 1320/2016 will be discussed and explained.
    አዋጁን በፒዲኤፍ ለማግንኘት ፡drive.google.com/file/d/168qR...
    Follow Us on :
    Facebook: / deritatech
    Telegram: t.me/DeritaTech
    twitter: x.com/DeritaTech
    Thank you!
  • НаукаНаука

Комментарии • 55

  • @yaredmuluneh1858
    @yaredmuluneh1858 23 дня назад +20

    መንግሥት በራሱ አገልግሎት ላይ ዋጋ ሲጨምር ለቤት አከራይ አላማከረም። የአከራይ መብት ምንድነው?

  • @MuluWoldoyes
    @MuluWoldoyes 22 дня назад +13

    እኔ ከአከራዬ ጋ ነው ምስማማ

  • @AtsedeAtsbeha-ld4pf
    @AtsedeAtsbeha-ld4pf 21 день назад +13

    ተቆጣጣሪ አካል አብሮ ነው አንዴ ቆረቆሮና ሚስማር ጭቃና ጭድ አቀብሎ ነበር አልገባንም

    • @senaitdegafie6842
      @senaitdegafie6842 19 дней назад +1

      አሳሩን የሚበላ ህዝብ ምን መብት አለው መብቱ ተረገጦ የሚኖር ህዝብ

  • @TadealDesta
    @TadealDesta 23 дня назад +11

    ኑሮ በቀን በቀን እየተለዋወጠ ነጋዴው እየተጫወተበት ምንሚሉት ህግነው ይሔ በአመት አንድግዜ ሚጨምረው ይላልዴ የወደቀ አስተሣሠብ ኑሮውን አስተካክል መጀመርያ

  • @FaniFanus-kt9ts
    @FaniFanus-kt9ts 22 дня назад +16

    ይሻሻላል የተባለው ለመንግስት ገቢ ብቻ ይመስላል

    • @ethiopiawitgirmawi8517
      @ethiopiawitgirmawi8517 21 день назад

      ውሉ በውልና ማስረጃ ብቻ ነው የሚዘጋጀው ?

  • @user-bp4vb2fl4w
    @user-bp4vb2fl4w 19 дней назад +3

    ተከራይ አኮ እቤቴ ቁጭ በል ተብሎ በግድ ማስቀመጥ አይቻልም ምነዉ ተጨማለቁ የቤት ባለቤት አይን ይጥፋ አላችሁ እዴ ባያቁት እጂ አከራይ ባይኖር ይህ ሁሉ ተከራይ ቤት ቢየጣ መግስት እደሚገለብጥ አያቅም መገስትን እያገዘ እደሆነ አያቅም እዴ ምነዉ ሰዉ እናባላ አላችሁ ለምን ሰርታችሁ አሰጡም የቤት ክራይ ዉድነት እኮ አዲስ አበባ አልተጀመረም በዚህ ኑሮ ዉድነት እኮ አድ ክፍል 100 ዶላር አይሞላም በዉጭዉ ብናየዉ እና የትኛዉ አገር ነዉ ከዚህ ያነሰ የሚከራየዉ እኛ አገርማ ተመስገን ለዛዉም አአ እና አቀልዱ ምቀኞች እኛም እኮ ዜጎቻችን ናቸዉ እናስባለን ይህን ያህል ፈጣሪንም እናቃለን የቀጅብ አታርጉን ሌላ መወደጃ ፈልጉ እኛም የደከምነዉ ለማግኘት ነዉ አዳሜ አትጨማለቁ መቼም ባለቤት መሆን በኢትዮጺያ አልተጀመረም

  • @Nesryazeyna
    @Nesryazeyna 18 дней назад

    በትክክል

  • @alexyedingllij2119
    @alexyedingllij2119 23 дня назад +5

    እዚጋ መንግስት የራሱን ጥቅም እንጂ አከራይን ገንዘብ ከመጨመር ምስኪን ተከራይንም ከማስጨነቅ በቀር ለኔ ፋይዳ ቢስ ነው!!!

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 20 дней назад +1

    የቢት ኩራይ ግብር ለአንተ መቸፈሪያ ነው ለመሆኑ ኮንዶሚሚየም የት ነው ዳቦ በልቶ የሰራውን የምታስፈራራው

  • @hiwoterko3686
    @hiwoterko3686 15 дней назад +1

    ሠው ለማባላት ነው እንዴ ህግ እሚወጣው ምነው መንግሰት ሠው አላኖር አለ

  • @tsion3656
    @tsion3656 8 дней назад

    ጉልበተኛ ተከራይ ተፈርዶበትም ውሉ አልቆም ቤት ኪራይ ሳይከፍል ለሁሉም ብር እያጎረሰ ከ3 አመት በላይ በነፃ እየኖረ ነው ቦሌ ክፍለ ከተማ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለአከራይ ሕግ ይከበር ካልተከበረ ሕግ ቢቀያየር ምን ያደርጋል???????

  • @asnakechwoldmikael4771
    @asnakechwoldmikael4771 22 дня назад +2

    ተከራይ ለአከራይ ሲከፍል በባን ክ ደረስ ኝ ያገኛል አከራይ ምን ማስረጃ ያገኛል ግልፅ አይደለም ብታብራራልን

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 18 дней назад +5

    ።።።መንግስት ለህዝቡ ካዘነ የመንግስት የቁጠባ ቤት ሰርቶ ያከራየን እንጂ።።።። እኛ ካከራዮች ጋር አንጣላም ተበድረውም ይስሩት ተቸግረውም ቤታቸው ነው።።በሰው ቤት ማዘዝ አንችልም ። እንድንጣላም አንፈልግ።።

    • @Munamuna-xu2fc
      @Munamuna-xu2fc 10 дней назад +2

      ባግኝህ. ወይም. ባገኝሽ. እሸልምህ. ነበር.

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 20 дней назад

    ከግለሰብ ቢት መቂታተር በፊት ኮንዶሚኒየም የት ነው

  • @AynalemKebede-ff9zw
    @AynalemKebede-ff9zw 12 дней назад

    ተከራይና አከራይ አወያታችኋል

  • @senaitdegafie6842
    @senaitdegafie6842 19 дней назад +2

    አንደኛውን ሶሻሊዝም ነው ብሎ ሊወርስ ፈለገ መሰል መከራ ተበልቶ የሰራውን ቤት ፈላጭ ቆራጭ ልሁን አለ መንግስት ዘመነ ፍዳ

  • @BelayKassa
    @BelayKassa 23 дня назад +3

    ተከራዮች ተሰባስበው ያጸደቁት ስምምነት

  • @Aregeyehussen
    @Aregeyehussen 22 дня назад

    አባከህ ወንድሜ ከቻልክ አስ ረ ዳኝ አዋጅ ለድ ርጅ ት የ ተክራየ ንቤት ይመለክዋ ል? ከቻልከ አስረዳ ኝ? 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  21 день назад +1

      ሰላም ፡
      ይህ አዋጅ የንግድ ቤቶችን አይመለከትም ፤ ለመኖሪያቤት ብቻ የተዘጋጀ ነው። ይህንንም ከአዋጁ አንቀጽ 3(3) ላይ መረዳት ይቻላል ፡ "ይህአዋጅ በሆቴሎች ፣ ሪዞርቶች ፣ የእንግዳማረፍያዎች እና ሌሎች በንግድፈቃድ መሰረት የሚከራዮ ቤቶች ላይ ተፈጻሚ አይሆን ምይላል"። ስለዚህ የተከራየው ድርጅት ንግድ ፈቃድ ካለው ይህ አዋጅ አይመለከተውም!
      እናመሰግናለን!

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 20 дней назад

    👉👈 ነፊት መሪዪ ትሩ ነው
    እኒስ???

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 18 дней назад

    ወንድሜ አመሰግናለሁ የቴሌግራም አድራሻህ የለኝም እባክሄህ ተባበረኝ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  18 дней назад

      እኔም አመሰግናለሁ! የቴሌግራም አድራሻችን ፡ t.me/DeritaTech

  • @Aregeyehussen
    @Aregeyehussen 10 дней назад

    አባክህ አ ዋጁ የን ግድ ቤ ቶችን ይ መለከ ታል?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  10 дней назад

      ሰላም ፡
      ይህ አዋጅ የንግድ ቤቶችን አይመለከትም ፤ ለመኖሪያቤት ብቻ የተዘጋጀ ነው። ይህንንም ከአዋጁ አንቀጽ 3(3) ላይ መረዳት ይቻላል ፡ "ይህአዋጅ በሆቴሎች ፣ ሪዞርቶች ፣ የእንግዳማረፍያዎች እና ሌሎች በንግድፈቃድ መሰረት የሚከራዮ ቤቶች ላይ ተፈጻሚ አይሆን ምይላል"። ስለዚህ የተከራየው ድርጅት ንግድ ፈቃድ ካለው ይህ አዋጅ አይመለከተውም!

  • @dadahailu2831
    @dadahailu2831 22 дня назад +1

    እባክህ ፒዲኤፋን በምን ላግኘው

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  22 дня назад

      ሰላም፡
      የአዋጁን ፒዲኤፍ ፋይል ቴሌግራም ቻናላችን ላይ / t.me/DeritaTech ላይ አስቀምጠነዋል እዚያ ላይ ካላገኙት በዚህ ሊንክ ከፍተው ዳውንሎድ ማድረግ ይችላሉ
      drive.google.com/file/d/168qRMy0s23GMpQY6DKCxVQq07O7uZy2i/view?usp=sharing
      እናመሰግናለን!

    • @lolygiorgis6315
      @lolygiorgis6315 21 день назад

      መንግስት ለራሱ ግብር ለመሰብሰብ እንዲመቸው የቀረፀው ህግ ፣ግን አከራይ ምን አጥፍቶ ነው በኑሮ ውድነት አንዲቀጣ የተፈረደበት ፣ሚዛናዊነት የጎደለው ህግ ነው፣ተከራይና አከራይ ተግባብቶ መኖር አለበት ፣አለበለዚያ ለተከራዪም ፈተና ነው ፣ከተደባበሩ አንዴት ብለው 2አመት ይኖራሉ መቆራቆስ ያመጣል ባይ ነኝ

  • @FaniFanus-kt9ts
    @FaniFanus-kt9ts 22 дня назад +2

    ሚስኪኑ ድሃው ህዝብ የቤት ኪራይ ይሻሻል ይሆናል ብሎ ስጠብቅ ነበረ አሁን የሆነው ግን ምኒም መፍትሄ ያለው አይመስለኝም ዋጋው ሰማይ እንደተሰቀለ ቀረ ኮ።

    • @lolygiorgis6315
      @lolygiorgis6315 21 день назад

      የራሱን ነቤት ስራ ወደ አከራይ አሻገረው ምንም ለውጥ የለም የኑሮው ውድነት እሰካልተሻሻለ ድረስ ይኼ መፍትሔ አያመጣም

    • @AgnezTube
      @AgnezTube 16 дней назад

      Yihen neber yexebekut ineem

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 20 дней назад

    ኢያድ ኦርትመንት የአረብ ነው ይህስ

  • @NuraMohammed-th2sn
    @NuraMohammed-th2sn 20 дней назад

    የቴሌግራም ሊንክህን አስቀምጥልን

  • @kidanegeresu3521
    @kidanegeresu3521 19 дней назад +1

    ተቆጣጣሪ አካል የት አለ?

    • @tigisttito5189
      @tigisttito5189 12 дней назад

      አንዱ የቀበሌ ሰራተኛ

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 23 дня назад

    House renters have no right at all
    .Why?

  • @yeneshmiss8996
    @yeneshmiss8996 21 день назад

    ሰዉ ደም ተፋቶ በሸራዉ መግሰት ይበዝበዛል ሌቦች

  • @user-le4uq2ck9h
    @user-le4uq2ck9h 20 дней назад

    ተከራይ ነክ መሰለኝ

    • @Helensibhat135
      @Helensibhat135 20 дней назад

      ተከራይ ቢሆን ምን ችግር አለው? ነውር ነው እንዴ

  • @girmaassefa5390
    @girmaassefa5390 23 дня назад +1

    ይሄ አዋጅ ንግድ ቤትን ይመለከታል ወይ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  23 дня назад +1

      ሰላም ይህ አዋጅ የንግድ ቤቶችን አይመለከትም ፤ ለመኖሪያቤት ብቻ የተዘጋጀ ነው። ይህንንም ከአዋጁ አንቀጽ 3(3) ላይ መረዳት ይቻላል ፡ "ይህአዋጅ በሆቴሎች ፣ ሪዞርቶች ፣ የእንግዳማረፍያዎች እና ሌሎች በንግድፈቃድ መሰረት የሚከራዮ ቤቶች ላይ ተፈጻሚ አይሆን ምይላል"።
      እናመሰግናለን!

  • @alidg7304
    @alidg7304 21 день назад +2

    በጣም ያ ሳ ዝ ና ል በ ዚ ች ሀ ገ ር
    ው ስ ጥ ያ ለ ው ህ ገ መ ን ግ ስ ት
    ሰ ው ስ ት መ ከ ራ ና ስ ቃ ይ
    ተ ፈ ራ ር ቆ በ ት ባ ፈ ራ ው ን ብ ረ ቱ
    ዋ ስ ት ና የ ለሌ ለ በ ት ሀ ገ ር
    ው ስ ጥ መ ኖ ር ያ ሳ ፍ ራ ል
    እኔ ኮ በ ህ ፃ ን ነ ት እድ ሜ የ
    በ ስ ደ ት ስ ት መ ከ ራ ና ስ ቃ ይ
    በ ሞ ት ና በ ሂ ወ ት ው ስ ጥ እየ ኖ ር ኩ ለ ብ ዙ አ መ ት ደ ክ ሜ
    ባ ገ ኝ ሁ ት ብ ር መ ጥ ቸ
    የ ገ ዛ ኅት ን የ ጭ ቃ ቤት
    አ ከ ራ ይ ቸ የ ም ተ ዳ ደ ር ባ ት ን
    እድ ህ አ ይ ነ ት አ ዋ ጅ አ ፅ ድ ቆ
    የ ም ተ ዳደ ር በ ት ን ለ መ ን ግ ስ ት
    ገ ቢ ከ ሆ ነ በጣም ያ ሳ ዝ ና ል
    በ በ
    B

    • @senaitdegafie6842
      @senaitdegafie6842 19 дней назад

      ምን ማሳዘን ብቻ የባለቤትን መብት ጨፍልቆ በጭንቀት እንዲሞት ነው የተፈለገው ዘመነ ፍዳ ዘመነ ሲኦል ማለት አሁን ነው

  • @user-sp1dd3ot5q
    @user-sp1dd3ot5q 22 дня назад

    የለውጥ አማራ ጭንቀት ልክና እንደ ደርግና መውረሥና
    ባለቤትና ልመናዎች መጣልነው ሌላምንአማራ ጭአለንታዲያ

  • @habtamuatadesse8843
    @habtamuatadesse8843 18 дней назад

    አሁን ኪራይ መጨመር ይችላሉ?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  15 дней назад

      ውሉ እስኪመዘገብ ድረስ የተለየ የዋጋ ተመን አልተዘጋጅም ለጊዜው፤ ተከራይ ና አከራይ ውላቸውን ቀርበው ካዝመዘገቡ በኋላ ጭማሪ ማድረግ የሚችሉት ተቆጣጣሪው አካል በሚወስነው መሰረት በአመት አንድ ጊዜ ነው ተብሏል።
      እናመሰግናለን!

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 20 дней назад

    እናንተን ማን ይቆታተራችሁ
    ኮብዶሚኑየም የትነው

  • @selamaklog5889
    @selamaklog5889 19 дней назад

    አሁንስ በዛ

  • @AynalemKebede-ff9zw
    @AynalemKebede-ff9zw 12 дней назад

    ሰወ ተበድሮ ጦሙን አድሮ በሰራው ቤት ምንድነው ወሳኝ መሆን ለምን መንግስት ለሀብታም መሬት ከሚሰጥ ለተቸገረ ቤት አይሰጥም ኧረ ፈጣሪን ፍሩ ቤታችንንም ብቻ አደራ

  • @user-rc2hj1ce3f
    @user-rc2hj1ce3f 20 дней назад

    ያንተ ሙስት ኪስሞቲጅስ ነግዛ ነው