Ethiopia - “የንብረት ማስመለስ አዋጅ ስራ ላይ ከዋለ 100 ሺህ ብርም ቢሆን ይጣራል” ህጉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 193

  • @surafel9218
    @surafel9218 3 месяца назад +54

    ለምን ከመንግሥት ባለ ስልጣናት አትጀምሩም

  • @getsolomon
    @getsolomon 3 месяца назад +18

    ብልፅግና የኢትዮጵያ ፍዳ ነው።ፈጣሪ ከሰማይ ይንቀለው!!

  • @Amarech-o1p
    @Amarech-o1p 3 месяца назад +17

    አንተ ሰውየ ይሄ ነገር ፕራንክ ነው ካላልከን አለቀልህ 😂😂😂መቼም እኛን የማዳም ቅመሞችን አይመለከትም አይደል በዚህ አይነት የበላነውንም ማስመለሱ አልቀረም ወይ እብደት😊

  • @sofiethiopia9369
    @sofiethiopia9369 3 месяца назад +15

    ባረብ ሀገር ከአስር አመት በላይ የለፋንበትንስ በቤተሰቦቻችን ስም ያለውን ምን ሊያደርጉብን ይሆን ጉድ አላህየ ይሄን መንግስት አንድ በለው 😢

    • @KamailaKamaila
      @KamailaKamaila 3 месяца назад

      አሚን ዉዴ አላህ ይቀለዉ

    • @hanabeletetube
      @hanabeletetube 3 месяца назад

      Ena 14 amet yeserahuti beten aferesuti😢

    • @fatemahmohamed2233
      @fatemahmohamed2233 3 месяца назад +1

      እኔም. የጨነቀኛ. ይህ. ነው. ሺት. ቤት. አጥበን. ይፈራነውን. ንብረት. መውረስ. አላህ. ቁጣው. ይውረድብህ. ይረብ

    • @ረዴትዩቱብ
      @ረዴትዩቱብ 3 месяца назад

      በጣም 7 አመት በላይ ወግቤ እያመመኝ ስራች 😢😢😢 ማርያም አለቀውም እፍ ይፍርድበት

  • @bezabehtsigie9338
    @bezabehtsigie9338 3 месяца назад +4

    ፋሽስቶች ለአፋቸውም ግፍን መናገርን ጥርሳቸውን እንደምቦረሽ ይቆጥሩታል

  • @tesfa20052
    @tesfa20052 3 месяца назад +2

    በብሔር ኣናልቅ ስንለው ይኸው ዛሬ እርስ በራሳችን በግል ልያስፈጀን መጣብን......

  • @fe4743
    @fe4743 3 месяца назад +3

    ኧረይህንሰዉየ አላህያሳልን😮😢

  • @gathwmola7361
    @gathwmola7361 3 месяца назад +3

    ዳስፖራ፣ስባል፣ዎጃላኛ፣ናው፣ዎይ፣ሙሉ፣ዳስፖራ፣ናው፣ኣልጋባኝሚ❤❤❤❤❤❤

    • @hirutkebedetsegaye687
      @hirutkebedetsegaye687 3 месяца назад

      ሁላችንም ነው ከሀገር ውጭ ያለውን በሙሉ 💔💔 በቀበሪያዉ ደርሷል

  • @selamawetketema4257
    @selamawetketema4257 3 месяца назад +3

    እሄ ነገር ወዴት እየሄደ ነዉ

  • @yimaregubena4019
    @yimaregubena4019 3 месяца назад +8

    አሁን ፋኖ ሆኩ

    • @agnewyelma9048
      @agnewyelma9048 3 месяца назад

      ይመር ጎበና ፋኖ ሆንክ ሣትሠራ ጠመንጃህን አንግበህ እየቅራራህ የግለሰብ ንበረት እየዘረፍክ ተኖራለህ ማለት ነዉ።

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl 3 месяца назад +3

      ለምን ዘ ተርምኔተር አትሆንም ። ደረሰኝ በቶሎ😂

    • @ZeynebBur
      @ZeynebBur 3 месяца назад +1

      😂😂😂እረሞኩ

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 3 месяца назад

      A bit late , Gin Welcome , Yihn aheya Beltsegna gentelen nw menteleaw✊

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 3 месяца назад

      @@SamsonG-jn5kl Zimbel tilam kadreee tebek kenekin

  • @teferam
    @teferam 3 месяца назад +2

    አጠቅም አላቸው ሀገሪትዋን በአጥንትዋ አስቀርተው ወደ ህዝቡ ሊዞሩ ነው

  • @rioabdu3605
    @rioabdu3605 3 месяца назад +2

    የማይምለክተው አካል ሊኖር አይገባዉም

  • @bezabehtsigie9338
    @bezabehtsigie9338 3 месяца назад +1

    ብልግና ከመውረስ ብሻገር የሚመጣውን አደጋ ማየት ያልቻለ በደዊ ነው

  • @birhanjommy
    @birhanjommy 3 месяца назад

    በእውነት የሚፈፀም ቢሆን ባልከፋ። ግን ለጉቦኛ አሳልፈው ሊሰጡን ነው። ደስ ባለው ግዜ ሰቦቃ ይነሳና ይህ ቤት ከምን አመጣኻው? ብሎ ያስፈራራና ጉቦን መመንጨቅ ይጀምራል።

  • @dagnachewgodebogodebo-qh7vw
    @dagnachewgodebogodebo-qh7vw 3 месяца назад +3

    ሰው ሰርቶ ለምን ተለዎጠ ነው ነገሩ?

  • @Arega-ug1uy
    @Arega-ug1uy 3 месяца назад

    እረ ወይ ዘረፋ ምን አይነት ሰው እንደሆነ ለመግለፅ ከባድ ነው

  • @hawayahiya2043
    @hawayahiya2043 3 месяца назад +8

    ልብሳችሁንም አውልቁ ማለቱ አይቀርም ። ይህ ሰው በላተኛ እርካሽ መንግስት ። በስደት ተከራተን ያፈራነውን ገንዘብ ሊበላ ጭራሽ ከሀገራችን መሰደዳችን አላንስ ብሎ አላህ ከምድረ ገፅ ያንሣልን ። ይህንን አሳማ መንግስት ታንቀህ ሙት እንጅ ስደተኛ በባንክ አይልክም ።

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl 3 месяца назад +3

      ከስረክ ፑታንታህንም ታወልቃልህ፣ ጠኔያም።

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 3 месяца назад

      @@SamsonG-jn5kl Korokonda kadreee

  • @abiy541
    @abiy541 3 месяца назад

    መሔጃው ነው አለቀ አምሃራ እንደሆነ መቼም ላይመለስ ነው የተነሳው

  • @ሶፊያ-አ4ጘ
    @ሶፊያ-አ4ጘ 3 месяца назад

    የኛገር መንግስት ህዝብ ሲያድግ አይወድም ልበል ይሔ ምቀኝነትጅ ሌላ አይደለም ምናለ ሰራ ሰራ አርገን ያገራችንን አየር ብንወስድ ባታስጨንቁን

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 3 месяца назад

    ይህንን ከመንግሥት ይጀመር የመንግሥት ገንዘብ ለመቁጠር የሚያቅት ነው የደሀውን ባትነጥቁ ጥሩ ይመስላል ለነ ገሩ ፋኖ ሲገባ የደሀው ይመለሳል

  • @AdefrisGebre
    @AdefrisGebre 3 месяца назад

    የመሬት አስተዳደር መ/ቤት ከጥበቃ እስከ የመ/ቤቱ ኃላፊ ድረስ በተለይም የመዝገብ ቤት ሠራተኞች የምህንድስና ባለሙያዎች ያለአግባብ ከ0 ተነስተው 100 ያለፉ ሰርተው ጥረው ግረው ያፈሩ ይመስል የሚንጠባረሩ የኋላ መነሻቸውንና የወደፊት መድረሻ የማያውቁ ደናቁርት በወንድሞቻቸው ስም ከ2-3 ሲኖ አጭበርብረው ያካበቱት ሃብት ለህዝብ ጥቅም ወደ መንግስት ተመላሽ መደረጉ አግባብ ተገቢነት ያለው ነው በዚህ መነሻነት ከማንኛውም የህግ አስፈፃሚና የህግ ተርጓሚ አካላት በሥራው አጋጣሚ ወጥ የሆነ ግልፅና ተጠያቂነት ሊኖረው ይገባል

  • @fatimaethio2277
    @fatimaethio2277 3 месяца назад +2

    የ 9 አመት ድካሜን ቤቴን ሽጦ በላባሌ አሁን ደሞ ወድቄ ስነሳ አብይ ነዉ የሚበላዉ😢

  • @Abay_Mado
    @Abay_Mado 3 месяца назад

    ይሄ አቅምን አለማወቅ ይባላል! 1,000 ሠው መቆጣጠር አይችልም ህግ መቀለጃ ባለጌ ሲነሳ ጨምላቃ የጨምላቃ ልጅ ተቀመጠ!

  • @tarikwatarikwa6777
    @tarikwatarikwa6777 3 месяца назад

    መንግሥት ገንዘብ ሲያጣ በሰበብ የሕዝብን ገንዘብ እየነጠቀ ነው ሕዝበ ሇይ ተጠንቀቅ

  • @mohammedyimer9840
    @mohammedyimer9840 3 месяца назад +3

    አታሥቀኝ

  • @الحمدالله-ز7ف
    @الحمدالله-ز7ف 3 месяца назад

    ችግኝ የሚገዙበት አጡ እዴ ሰው የለፋበት የሚጠይቁ በፊት ፖስፖርት ስናሳድስ አባይ ተባልን አሁን ችግኝ ትከሉ አይሉም በግልፅ

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 3 месяца назад +1

    ሌላ ጦርነት አስነሱ ከጦርነት ሳንወጣ ሌላ ጦርነት 😂😂😂

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 3 месяца назад +1

    እኔ የምለው አንድ ነጋዴ በህይወት ዘመኑ በንግድ ያፈራውን ገንዘብ ደረሰኝ ከየት ያቀርባል? በድለላ የሚኖር ሰው በድለላ ላፈራው ሀብት ምን ዓይነት ደረሰኝ ያቀርባል?ሌላው ምንጩ ያልታወቀ ኃብት አለህ አየተባለ ንብረት ያለውን ሁሉ ሙሰኛ ባለሥልጣናት እያስፈራሩ ቢዘርፉት ለማን የት አቤት ይባላል?

  • @ftsumwondimumamo2777
    @ftsumwondimumamo2777 3 месяца назад +1

    ፅዳት ከቤት ነውና የሚጀምረው መንግስት ከራሱ ይጀምር፣ ህዝብ ሁሉንም ነገር አሳምሮ ያውቃል

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 3 месяца назад

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ከስቶ እየተመሳሰለ በመጣበት ዘመን 100ሺ ብርም ቢሆን እያልክ ትቀልድብን!

  • @kukulu99
    @kukulu99 3 месяца назад

    አዋጁ ከዚህ በኋላ ለሚሰበሰበው ባለንብረታሞችን የሚመለከት ቢሆን ይሻላል ሁሁ ሃብታሞች ተጨናነቁ እኮ

  • @PurpleHouse-e2r
    @PurpleHouse-e2r 3 месяца назад

    ጅቦች እርስ በርሳቹ የሰው ቤት እያፈረስክ የምትወርሰውን መልስ የሰው አውሬ እግዜአብሔር የፍርድ ቀን ያመጣል😢

  • @DanielErdolo-nc5cv
    @DanielErdolo-nc5cv 3 месяца назад

    Yup 👍

  • @abiyeagegnehu9258
    @abiyeagegnehu9258 3 месяца назад

    እብደት በህብረትስ አሁን ነው::ይህ መንግስት ሊዘርፈን ነው ጎበዝ::ሰው የገደለን ያፈነን የደፈረን ማታራትና ለህግ ማቅረብ ሲገባው የአማራን ንብረት ሊዘርፍ ተነስቷል::

  • @KamailaKamaila
    @KamailaKamaila 3 месяца назад

    ቆይ ግን መዉረጃዉ አልደረሠምዴ ኧረ ንገሩኝ😂ጌታየሆ ዘንድሮነዉ የሚወርደዉ በሉኝኝ😢አለዛ ሊገለን ነዉ ኧረ ዉይይይይይይ😢 እኔማ የመዳምም ሥራ አልሠራኝ ብሏል 😢ይህን ጎጅ ሙሥና አዋጅ ከሠማሁ በኋላ😢🤕🤕👊👊👊👊👊

  • @sofiaahiemd
    @sofiaahiemd 3 месяца назад

    እዴ እኛ የማዳም ቅመሞች ሰንት ተሰቃይተን የሰራነው ንብረት ሊወረሰ ነው ማለት ነው ይሄ ከሆነ ይሄ መንግሰት በጣም ችግር ያመጣል

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 3 месяца назад +1

    ግራ የገባው መንግስት!!!!

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
    @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 3 месяца назад

    ወይ ዘድሮ

  • @RahelJovani
    @RahelJovani 3 месяца назад +3

    ጋላ ለ 64 አመት በየ8 አመቱ ለ 8 ገዜ እየዘረፈ እየገደለ እኢትዮፕያ የገባ ዘላን ወራሪ ነበር። ታሪክ እየደገሙ ነዉ። ሽሀኔ እና ብልጽግና አንድ ናቸዉ።

    • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
      @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 3 месяца назад

      ethiopia is not people name or country name. But European colonies name of Ethiopia is in crisis

  • @mesayhabtu7934
    @mesayhabtu7934 3 месяца назад

    አዋጁ ከገባ ከኦሮሞ ውጪ ማንም ገንዘብ ማፍራት አይችልም።

  • @Kebede-k6p
    @Kebede-k6p 3 месяца назад

    የብልፅግና አባለትና ዘመዶች የት ይገበሉ

  • @mubarekawel3971
    @mubarekawel3971 3 месяца назад

    ከባለ ስልጣኑ ቤተሰብ ይጀመር

  • @redeatfitsum4684
    @redeatfitsum4684 3 месяца назад

    ምንጩ ያልታወቀ በሚለው እኔ ጠቅላዩን ብሆን ከማሰራው ቤተ መንግስት እጀምር ነበር። መልካሙ ነገር ምንጩ ከየትም ይሁን ተሰርቶበታል።

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 3 месяца назад +1

    ማጣፊያ አጥሮታል የበሻሻው!

  • @Deganet
    @Deganet 3 месяца назад

    Tamagn beyene yete newu

  • @bman4267
    @bman4267 3 месяца назад

    Bezi sebeb bezi zemen yezerefewun oromo minim sayneka amarawun bicha eyeleye ke addis ababa lemasotat asibo new Abiy. Ehen gala mengist meret mekber alebet Fano

  • @meshamoarega3259
    @meshamoarega3259 3 месяца назад

    Tinkake yemiyasifalig
    Adis hig musaina yelamadut misiginochun andayasichanikachawu

  • @seadayesuf7563
    @seadayesuf7563 3 месяца назад +1

    ጥሩ ህግ ነው ❤

  • @tadwmichael
    @tadwmichael 3 месяца назад

    ጄኔራሎች እና ባለስልጣናት ከየት አምጥተው ነው ፎቅና ቢላ ቤት በየቦታው ያላቸው? እንዴት ዲያስፔራው ብስደት ሁለት ስራ የስራ ያፈራውን ወደሀገሩ ልኮ ዘመዴቹን እና ሀገሩን በረዳ እንዴት ዘረፋ ይፈፀምበታል ይልቅስ ሀገር ውስጥ ያሉትን ሙስዮችና ዘራፊዎች እጥፉ ይህ እብድት ነው !

  • @tigistgiles7849
    @tigistgiles7849 3 месяца назад

    ayy Ethiopian endey ayen werga leyy tewdeq

  • @MeazaGezahegn-fo5ii
    @MeazaGezahegn-fo5ii 3 месяца назад

    መጀመሪያ የአብይና የባለስልጣኑ ይመርመር

  • @YonasFikre-px7wp
    @YonasFikre-px7wp 3 месяца назад

    እኔ የሚገርመኝ ይሄ የበሰበሰ እና የወደቀ መንግስት በየትኛዉ ጊዜዉ ሊፈፅመዉ ነዉ እንደሱ የበሰበሰ በፍፁም ሊሆን የማይችል ሕግ በየጊዜዉ የሚደረድረዉ !

  • @oddaa647
    @oddaa647 3 месяца назад +1

    አብይ አበደ ማለት ነው ?

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 3 месяца назад

    መንግሰት ሀብት ከሰበሰበ ሀብታም ይሆናል

  • @FerenjeGalee-be9mq
    @FerenjeGalee-be9mq 3 месяца назад

    Majamariya Yenasu Yetara.

  • @KasahunTsegaye-bq8gb
    @KasahunTsegaye-bq8gb 3 месяца назад

    ይኤ ሰውዬ በጣም አብዷል ለሱ ቤተመንግሥት ሊሰራ እዝቡ መጨነቅ አለበት አይደል ፈጣሪ ይንቀልክ አንተንስ

  • @LekiAriga
    @LekiAriga 3 месяца назад

    anejetachihu yeferes

  • @الحمدالله-ز7ف
    @الحمدالله-ز7ف 3 месяца назад +1

    ጭራሽ እኛ በለፋንበት እነሱ ሊዘርፉን ተምረን ስራ አልሰጡን አሁን ያስተማሩን ቤተሰብ እንርዳ ብለን በተሰደድንበት የኛ ብር ሊዘርፉ
    እረ የኢትዮ ዝርፍያ በአለም የለም ካርጎ አድርገን ተዘረፍን የሌሎች ዜጋ ካርጎ ሲያደርጉ በነፃ ነው የሚያወጡት የኛ ሀገር ደሞ ባልሰሩበት ሰው በለፋበት እነሱ ሊበሉ

  • @liatelahunham2425
    @liatelahunham2425 3 месяца назад

    Beltsegna members are finding ways to prosper as quickly as possible. Why would they work hard when they can use their position to take other people's belongings. Abiy has been dreaming about cars and bed sheets since he was a kid. He probably has a hundred cars and a thousand sets of bed sheets by now. He recently was showing off his bicycles.

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 3 месяца назад

    አረእናንተአንዳንድኮመንቶችስድብዃላቀርነውሁላችንምየአዳምዘሮችነንይልቅአይምሮአችንንለመልካምእንጠቀምበትበአግባቡመብታችንንእንጠይቅ

  • @gamuregolcha
    @gamuregolcha 3 месяца назад

    እሺ ከዛስ? አይመጡም እንዴ ከማበዳችን በፊት?

  • @fatemahmohamed2233
    @fatemahmohamed2233 3 месяца назад

    አረ. ይህን. ሰው. የአላህ. ቁጣ. ይውረድበት. ደሀ. መኖርይ. አጣ. እህህህህህህ.

  • @deresedaje-bc5ik
    @deresedaje-bc5ik 3 месяца назад +1

    Ba awaje sime zarafa

  • @AbelWubu
    @AbelWubu 3 месяца назад

    Enkuwanm atzelkum enji enates atanorunem neber

  • @asemerttilahuntilahun5225
    @asemerttilahuntilahun5225 3 месяца назад +2

    ምነው አንተ ስውዬ ቀዘንክ በስው ላብ ስርቁት እንደው ፈጣራ ከነ ዘር ማንዘርክ ያጥፍክ

  • @taibah5903
    @taibah5903 3 месяца назад

    አይንፈጦ ዘረፋመጣ ኧረ ኡኡኡኡ ጎበዝ በአነድጥይት የሚገል አብይተብዬን ሰዉአጣን

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 месяца назад

    Diaspora nibretu sineka wede FANO newa dollars milkew tornetu Abiy Ahmed yibsal enji esti nikaw beten ante timb gala.

  • @abdiyuu2347
    @abdiyuu2347 3 месяца назад

    Koy manew nitsu awaj yawetaw rasu rasu yimelisal

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 месяца назад

    Ke FANO gar nen. Siltan yilekal yihe dikala gala meslohal aw bet tiwersaleh tornetu yibsala.

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 3 месяца назад

    ይስዝንልል ልብንት ይልብት ይፍር

  • @farukabafogi5241
    @farukabafogi5241 3 месяца назад

    Ware becha, Ethiopia wuste balseltana ena habtama tetayeko iykome

  • @barackobama-fe1tk
    @barackobama-fe1tk 3 месяца назад

    ቀጥታ ወደ ስራ

  • @userashu-d8l
    @userashu-d8l 3 месяца назад

    የመዳም ቅመሞች አላችሁ 😢😢

  • @Deganet
    @Deganet 3 месяца назад

    27 amet yechelem 😅😅😅😅😅🎉

  • @Amara176negn
    @Amara176negn 3 месяца назад

    ወራዳ መግስት ህገ መግስ ሌቦች የፈለገ ነገር ብታረጉ ማንም ሰው ገዘብ አይልክ በባክ እደሆነ

  • @peace-for-all.
    @peace-for-all. 3 месяца назад

    ከካድሬዎቹ ይጀምሩ🤣

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 3 месяца назад

    Begon yideraderal begon zemenawi messrya yisebesibal liyardachuh. Yihe Arega ashiker lezawm ye Oromo min silehone new ke Fano mideraderew. Abiy Ahmed tekeskisual ahun wedkual aykoy ahun Fano yemin shimglina new ...ye Ethiopia people begugut new eyetebeke yalew bakachuh.

  • @SaDo-u4b
    @SaDo-u4b 3 месяца назад

    Aby kite shintie aytefam

  • @muluteffera6754
    @muluteffera6754 3 месяца назад

    ለነግሩ እውነት ነው በጣም በዛ ዘራፊው

  • @GhWe-sf2ll
    @GhWe-sf2ll 3 месяца назад +48

    ጸጉሬ እስኪመለጥ. ሰርቼ የላኩትን ብር ብትነኳት የመጨርሻ ውሳኔ ላይ ነነ የመዳም ።ቅመሞች ፋኖን በደብ እናስታጥቃለን አሁን የመጨርሻ ውሳኔ ላይ ነው ይህንን እከክ ነቅለን መጣል አለብን 😢😢😢😢😢

    • @btin1791
      @btin1791 3 месяца назад +1

      ምን ልታደርግ ነው

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 3 месяца назад +27

    የህዝብ ንብረት ዘረፋ በሉ ።የምን ንብረት ማስመለስ ነዉ

    • @AsidikHusen
      @AsidikHusen 3 месяца назад

      mndnew koy tfatu enateko tgermalachu yhe iko beyetgnawm alem yale neger new

  • @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
    @ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 3 месяца назад +30

    ጉድ 🙄ጉድ🙄 ጉድ🙄 ሰዉየዉ አበደ በቃ ግልፅ ህዝብን ዘረፋገባ

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 3 месяца назад +21

    የበሻሻ አራዳ ግፍ በዛ! እሱ በ10 ቢሊየን ዳላር ለግል ምቾቱ ቤተመንግስት እየገንባ ምንጩን አትጠይቁኝ እያለ ሌላው ኢትዮጵያዊ በላቡ ሰርቶ ባገኘው ገንዘብ ቤት ቢገዛ ሊወረስ! አብደሀል አብይ! እድሜህ ይጠር!ምነው ኑሮን ለኢትዮጵያውያን እንደ መርግ አከበድክ!

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 3 месяца назад +10

    ሕግና ጦርነቱ አገሪቱ ቀስ በቀስ ወደ ገደል የሚያስገባ እንጂ የሚጠቅም አይደለም ይልቁንስ ዜጋው በየትኛውም መንገድ ገንዘብ ወደ አገሩ ኢንዲያስገባ ሞራል መስጠት ነበረበት።

  • @aragawAragaw-vm5tg
    @aragawAragaw-vm5tg 3 месяца назад +7

    አዳሜ ወደድሽም ጠላሽም ፋኖን ማስታጠቅ ወይንም መቀላቀል ግድ ነው

  • @taibah5903
    @taibah5903 3 месяца назад +13

    የሄጋላመንግስትአላህያጥፋዉ ገልቱ

  • @shewayekebede727
    @shewayekebede727 3 месяца назад +15

    ሌብነት ሰተት ብሎ እየመጣ ነው

  • @poodlewoodlw
    @poodlewoodlw 3 месяца назад +9

    መቸ የተወሰደባቸዉን ንብረት ነዉ የሚያስመልሱት 😢

  • @AbdulllaA-l3v
    @AbdulllaA-l3v 3 месяца назад +6

    ምን አይነትጭዋታነው መንግስት እና የመንግስተ ባለስልጣናትናቸው ንብረትመመለስ አለባቸው በወር20000ሽብረሰ እየተከፈላቸው የሪሊስቴት እና የተለያዩ ሴቶች እየገዙ በሀያሽብረሰ ደመወዝ ቪኤይት የሚነዱናቸው መጠየቅ ያሐባቸው

  • @MuluneshJenberu
    @MuluneshJenberu 3 месяца назад +5

    የጋሎች የነገዉም የዛሬዉም ትዉልድ ሊያስብበት ይገባል እ እሔ የጋላ መንግስት ማዉረዳችን አይቀርም አርቃችሁ አስቡ ፂላ ያን ሁሉ ዘርፎ አልበላዉም ለአዉሮፓ ጋዜጠኞች ነዉ ሰቶ የጨረሰዉ እናንተም አስቡ መጨረሻችሁ አያምርም ጠጠር እንዳትለቅሙ😅😅😅😅

    • @SamsonG-jn5kl
      @SamsonG-jn5kl 3 месяца назад +2

      እነ እቴጌ ጭላዳ፣ እንጠጥ እንጠጥ አቁሙ። ህግን ስርአትን፣ ደንብን፣ አክብረህ፣ ተገዝተህ ትኖራልህ። ሀገሩ እንደፈልክ፣ ምትፈንጭበት ፣የአባትህ ጓሮ አይደለም።

    • @mulatwaalemu7071
      @mulatwaalemu7071 3 месяца назад

      አይ ጋላ አለ

    • @OnlyActionET
      @OnlyActionET 3 месяца назад

      @@SamsonG-jn5kl Ayzok gelete ante ma tuhanam kadree nek , tekeraker ezi atela

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 3 месяца назад +36

    ብልጽግና የወንበዴ እና የዘራፊወች ሥብሥብ😢😢😢😢😢😢😢

  • @JamilaFuhad
    @JamilaFuhad 3 месяца назад +4

    ይህ ህግ አዲስ አበባ ላይ ያሉ ባለሀብቶችን በመዝረፍ ከከተማው ለማስወጣት ነው ተንኮላችሁ

  • @EteWrs-w6c
    @EteWrs-w6c 3 месяца назад +5

    ጉድኮ ነው አረ ጎበዝ ይሄ መንግስት ምንያለ ነው ወዴት እንሂድ😢

  • @kokobebeyn5815
    @kokobebeyn5815 3 месяца назад +2

    አይይይይ ኦሮሞ ኦሮሞ አህያ ይምራ እንጂ ህዝብ እዴት መምራት ይችላል ብልፅግና የከብት ስብስብ

    • @SaDo-u4b
      @SaDo-u4b 3 месяца назад

      Donkey 🫏 meat factory in oromya

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ 3 месяца назад +5

    እግዞ ማርነ ክርስቶስ 😭😭😭😭

  • @ruthboaz3984
    @ruthboaz3984 3 месяца назад +2

    የብልፅግና ሌቦችን አይነካም ደሀን ህጋዊ ደሀ ማድረግ ነው ለአማራ የተደነገገ ይመስላል። ኦሮሞን አይነካም እመኑኝ ግን ፋኖ ይቀድማል

  • @MenaseMekonnen-oy5bm
    @MenaseMekonnen-oy5bm 3 месяца назад +2

    መንግስት ማጣፊያው ሲያጥረው ህዝብ ለማስጨነቅ ሳይተኛ ያድራል

  • @mahinabo6070
    @mahinabo6070 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር በተዘዋዋሪ ነው ሚሰራው!! ብልፅግና አሁን ገና ጦርነቱን ህዝባዊ አደረገው!! ፋኖየ ወጥር ድጋፍ እየመጣ ነው

  • @AbdaMo-sf4ld
    @AbdaMo-sf4ld 3 месяца назад +2

    አላሕ ይድረስልን።የተሻለውን ጊዜም ያምጣልን

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd 3 месяца назад +1

    ሠራ ለሕዝባቸው ፈጥረው ሐገር ያጎለበቱ ዕንኳን ዕንደነኚሕ የሐገር ሸክሞች ዕንዲሕ አይተብቱም። ሌቦች ዘራፊዎች ነጣቂዎች ሥለ ሕግ ቢያወሩ አያምርም።