Alemneh Wasse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 ноя 2024

Комментарии • 675

  • @ChristinaAboye
    @ChristinaAboye Месяц назад +2

    እግዚአብሔር አብራቸው ነው ሁሌም አሸናፊ ናት እስራኤል❤❤

  • @אבנמיעלה7
    @אבנמיעלה7 Месяц назад +2

    የእስራኤል ዘር አድርገህ የፈጠርከኝ አምላክ ምስጋና ለአንተ ይሁን አርብ የተባለን ከምድርገፅ እናጠፋዋለን

  • @אלמזעזרא
    @אלמזעזרא Месяц назад +11

    አቤቱ የእስራኤል አምላክ ላንተ ምን ይሳነሃል ተመስገን አንተን ያመነ ማን አፈረ ስምህ ሁሌ የተቀደሰ ይሁንልን አሜን አሜን

  • @mimekebede5623
    @mimekebede5623 Месяц назад +1

    መካከለኛው ምስራቅ ሲወሳ አለምነህ ዋሴ ቁጥር አንድ ጋዜጠኛና ተንታኝ በእውነት ድንቅ ጋዚጠኛ ነህ ከድምፅህ ግርማ ሞገስ ጋር አዋዜ ክበሩልን ብለናል🎉

  • @naomicannel5786
    @naomicannel5786 Месяц назад

    በእግዚአብሔር የተመረጥ ህዝብ! የኢየሱስ ዘር

  • @habtamuachenef9231
    @habtamuachenef9231 Месяц назад +3

    የእስራኤል ጠባቂ እግዚአብሔር ክንዱ ነበልባል ነው ጠላትን ያነዳል
    ድል ለእስራኤል

  • @Iyesusyadinal
    @Iyesusyadinal Месяц назад +10

    እኛ አማኞች ለእስረኤላውያን አሁንም አብስተን እንፃለያላን እስረኤል ድል በድል ትሆነላች❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @salehudiresfantaye9356
    @salehudiresfantaye9356 Месяц назад +2

    ዓለም አንተኮ እውነትም መረጃ ሰጭና ምርጥ ተንታኝ ለሁላችሁም እረጅም እድሜ

  • @EchelonOmega
    @EchelonOmega Месяц назад +5

    በጣም ቆንጆና ግልፅ አድርገህ፣ ሳትሳሳት ነዉ ያቀረብከዉ። Thank you Bro!!

  • @ሙሉነህበሪሁን
    @ሙሉነህበሪሁን Месяц назад +15

    አለምነህ ዋሴ እኔ ላንተ ያለኚ ክብር የተለየ ነው ትላንት ናርሰላ ሞተ ስትል ፈርቸልህ ነበር እውነት አይሆንም ብየ አሁን ሲጣራ ስተት የለህም ናርሰራ ሙቶአል።

  • @rahelligedion511
    @rahelligedion511 Месяц назад +6

    Alemneh wasse is the best journalist
    Tank you Alemneh
    Alemneh is great journalist

  • @amahazeleke4306
    @amahazeleke4306 Месяц назад +42

    ድል እና መባረክ ለእስራኤላውያን🕎✡️✝️🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱
    ሀዘን እና እርግማን እስራኤላውያን ለማጥፍት ለሚፈልጉ ሀይማኖት እና ሀገሮች።

    • @AberaMeberatu
      @AberaMeberatu Месяц назад +1

    • @WOW-s3r
      @WOW-s3r Месяц назад

      @@AbduAbdu-lj5oo ahahahahhahahahahhah

    • @yisehakawurares
      @yisehakawurares Месяц назад

      @@amahazeleke4306 እውነት ብለሃል🇮🇱🇮🇱🇮🇱💚💛❤🙏

  • @yosefeshetie7289
    @yosefeshetie7289 Месяц назад +4

    ጥበብ ሁሉ የእግዚአብሔር ነው
    ይህም ጥበብ የሚገለጠው በእስራኤል ህዝብ ላይ ነው። ደንግቅ ህዝብ፣ ድንቅ የመከላከያ ሀይል❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 Месяц назад +14

    እግዚአብሔር እራሱ እውነቱን ያውቃል ኢየሩሳሌም ቀደምት የማን እንደነበረች ያውቃል መፅሐፍ ቅዱስ ላይ አለ ። ሰማይና ምድር ያልፋል ቃሌ ግን አያልፍም ብልዋል ይፈፀማል

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 Месяц назад +4

    አለምነህ ዋሴ ተወዳጁ ጋዜጠኛ በዕዉቀት ስለምትሰጠዉ ትንተና አደንቅሀለሁ

  • @jonnyjones2350
    @jonnyjones2350 Месяц назад

    በዓለም ታሪክ ከፈረሰ ከ2000 ዓመት በኋላ ተመልሶ የተመሰረተ ሀገር ከእስራኤል በቀር የለም። በዓለም ታሪክም እስራኤልን ነክቶ ዋጋ ያልከፈለ ሀገር የለም።
    ይህ የማይሻረውን የእግዚአብሔርን ኪዳን ያሳያል። ጎበዝ ይህን ለመረዳት ከሀይማኖት እስራት ወጥቶ ማየት ይጠይቃል

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Месяц назад +16

    ሆ ብለን መጣን ሆ ብለን
    ድል ለ እሰራኤል ብለን 👑👑
    ♥️♥️♥️ 😅😅😅, 🌹🌹🇳🇱🇳🇱
    እልልልልልል 👏👏👏👏👏

  • @AssieWolde
    @AssieWolde Месяц назад +15

    አሁን ውጊያው ከእግዚአብሔር ጋር ሆነዋል። ከእግዚአብሔር ጋር የሚዋጉ ደግሞ ይደቃሉ።

    • @adanetessema7599
      @adanetessema7599 Месяц назад +2

      እኔኮ እሚገርመኝ እስራኤል ይሁዲ እንጂ ክርስቲያን አይደሉም አይገባቹም ነው ወይስ

    • @ameenabadiga1025
      @ameenabadiga1025 Месяц назад

      ከይትኛው እዝጋብሄር? ከአይሁዶቹ ነው ከክርስትያኑ እዝጋብሄር?

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r Месяц назад

      ​@@adanetessema7599እስራኤል የእግዚአብሔር ቅዱስ ምድር ነው ያገባናል አንተ መሀይም መጀመሪያ አንብብ 💀

    • @MusaMan-ro4em
      @MusaMan-ro4em Месяц назад

      Egzihaber Esrael nw ende yalew😂😂😂

    • @adanetessema7599
      @adanetessema7599 Месяц назад

      @@Makdi-e6r እኔው ነኝ መሀይሙ እስኪ ንገሪኝ እስራኤል ውስጥ የሚኖረው የክርስቲያ ብዛት ከ መቶ 2% አይሞላም ጠይቂ ግን እሚገባሽም አትመስይም

  • @AberashGetachow
    @AberashGetachow Месяц назад +1

    እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ።
    “Behold, he that keepeth Israel shall neither slumber nor sleep.”
    - Psalms 121:4 (KJV)

  • @Amalakoo2
    @Amalakoo2 Месяц назад +33

    በቃ ረካሁ ነፍሴ ሀሰት አደረገች የአባቴ ሀገር🇮🇱🇮🇱🇮🇱🥰🥰🥰

    • @adanetessema7599
      @adanetessema7599 Месяц назад

      ጨካኝ ደም ጠጪ

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r Месяц назад

      ​@@mahamedali-in6irመገን አህዛብ 🤮

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r Месяц назад

      ​@@adanetessema7599ማን እንተ ናችሁ ደም ጠጪ😡

    • @ermiyasermi9846
      @ermiyasermi9846 Месяц назад

      😂መገን አህዛብ​@@mahamedali-in6ir

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 Месяц назад

      ​@@Makdi-e6rወይኔ ካፊሮች እንዲህ አይሁድን የምትፈሩዋት 😂ጌታቹን ቀጥቅጣ ስለሸኘችው

  • @adugna2835
    @adugna2835 Месяц назад +42

    አለምነህ ትኩስ እውነተኛ ስለሆኑ መረጃዎችህ እናመሰግንሃለን ❤❤❤

    • @habtamu1221
      @habtamu1221 Месяц назад +1

      የምን ትኩስ😂😂 ቆየ እኮ ዜናው ከተነገረ💪

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 Месяц назад

      ​@@habtamu1221ዛሬ ነው እንዴ የአለምነን ዜና መስማት የጀመርከው ከማንም ቀድሞ የዘገበው እሱነው ለሊት ጅል

    • @adugna2835
      @adugna2835 Месяц назад +1

      @@habtamu1221 ከዚህ በፉት ቀደም ብሎ ሰበር ብሎ ሁለቴ አስተላልፏል አንተ ያየኸው የአሁኑን ስለሆነ ነው

  • @DemekeMerga-y3t
    @DemekeMerga-y3t Месяц назад

    እሰይ ስለቴ ሰመረ ድል ለእስራኤል

  • @My_blood_its_habesha
    @My_blood_its_habesha Месяц назад +30

    አይ እራኤል ትችላለች ምንም ማረግ አይቸሰልም🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪

    • @merhabatube219
      @merhabatube219 Месяц назад

      @@My_blood_its_habesha አሸቃባጭ

  • @JuneJune-i8m
    @JuneJune-i8m Месяц назад +53

    እስራኤል ሂዝብላን አዳክማ ኢራንን ለመምታት ነው ትልቁ እቅዱዋ ቀጣይ ወደ ኢራን ነው ዘንድሮ ኢራን ያበቃላታል

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i Месяц назад

      @@JuneJune-i8m 👊❤

    • @MariamBeza
      @MariamBeza Месяц назад

      ሊባኖስን ትታ ወደ ኢራን በዞረች

    • @AliAbdellah-r3b
      @AliAbdellah-r3b Месяц назад

      ​@@MariamBezaአንችአህያ

    • @zerthunabay6955
      @zerthunabay6955 Месяц назад +3

      አይቀርም ይህን የሚዳክር ቀሚሰ ለባሸ ሁሉ ማጥፉት ነው እሰራኤል ለእራሷ ብቻ ሳይሁን ለአለም ሁሉ ነው ምትዋጋ መብራት ነች እሰራኤል አላየነም እንዴ ዛሬ የሶሪያ ህዝብ ሰጨፍር በመሞቱ ናሰን ነሰራላ በደሰታ 😂😂 ሆ የሚገርም ነው ኳታር ደግሞ እባክሸ እሰራኤል አንድ በይው ኢራንን ትላለች ኢራንና ኳታር ደግሞ አይዋደዱም ይፈላለጋሉ
      እኛ እንደንደበደብላት ትፈልጋለች 😂
      አይ አሰራኤል እንኳን ከዚህ ዘር ፈጠርኝ

    • @MunaEbrahim1318
      @MunaEbrahim1318 Месяц назад +2

      ​@@MariamBezaእስራኤልን እንደዚህ ምትፈሩዋት ጌታቹን ቀጥቅጣ ስለገደለች😂😂አልፈርድባቹም

  • @yohanneswoldemichael5615
    @yohanneswoldemichael5615 Месяц назад +1

    እስራኤል ለዘላለም ትኑር ።

  • @IyovEshete-gg1nb
    @IyovEshete-gg1nb Месяц назад +5

    ብራቮ እስራኤል አንበሳ!!!!!

    • @ershadayjesus
      @ershadayjesus Месяц назад

      እንደዚህ አይባልም ያለ እውቀት ንግግር አይጠቅምም። ሁለቱም ወንድሞቻችን ናቸው። ቢስማሙና መገዳደሉን ቢያቆሙ መልካም ነበረ። ነገሩ የጀመሩት ዘፍጥረት ላይ ሲሆን የሚያስደንቀው የአንድ አባት መሆናቸው ነው። የአጋርና የሳራ ልጆች እንደሆኑ የሁለቱ መልክ ምስክር ነው። እኛ ግን በሁለቱም በኩል የሚረግፈውን ህዝብ አስበን ልናዝንላቸውና ልንጸልይላቸው ይገባል። ከዚህ በኋላም አይበርድም እግዚአብሔር ይርዳቸው።

  • @nafkot8202
    @nafkot8202 Месяц назад

    በእውነት የከበረና እውነትን በስአቱ የሚዘግብ እውነተኛ ጋዜጠኛ ከቦታው ሆነን የምናውቀውን እውነት እርሱም ሩቅ ሆኖ እኩል ለሰዎች መረጃን ያደርሳል ክበርልን ❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 Месяц назад

    አለሜ የአገራችን ዜጎች የሉምእዴ የቤሩት የእስራኤል ድብደባለይ 🎉❤

  • @selamgeremew7204
    @selamgeremew7204 Месяц назад +8

    ህዝቤ ሆይ ይሄ ኃይማኖትን አይመለከትም የእውቀትና መረጃ ማነስ በምግብ አይስተካከል መረጃዎችን ማንበብ ታሪክን ማንበብ ይሻላል ለምሳሌ ኢትዬጵያ ከግብፅ ጦርነት ውስጥ ብንገባ የአረቡ አለም የሀይማኖት እሳቤ አይኖራቸውም እኛ ግን እስራኤል የክርስትና ሀገር የሚመስላቸው ብዙ ሰዎች ግን እስራኤል የክርስትና ፣የእስልምና ፣የአይሁድ ፣እንዲሁም የካቶሊክ እምነት ያለባት የብዙ ህዝቦች እና እምነት መገኛ ነች ስለዚህ የሉአላዊነት ጦርነት ነው ለእስራኤል

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 Месяц назад

    ሁሌም ለታማኝ መረጃቹህ እጅግ እናመስግናለን ፅንፈኛ የፈለገውን ይናገር ምንም ይበል እውነተኞች ሺዎች ከጎናቹህ ነን ስራቹህን ቀጥሉ !!

  • @sunamawitua
    @sunamawitua Месяц назад +130

    የፈለገ እስራኤል ጠል ብንሆን አለማድነቅ ግን ንፉግነት ነው

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i Месяц назад

      @@sunamawitua 👊❤

    • @tesfamicheal6421
      @tesfamicheal6421 Месяц назад +7

      ጠላትን አትፍራ እንጂ ማድነቅ ትክክለኛ ሀሳብ ነው

    • @eyrusfeker4790
      @eyrusfeker4790 Месяц назад +7

      😂😂😂😂😂 ወደክም ጠላህም አድንቃት ገለቴ አንች እራሱ በቁጥጥሯ ስር ነሺ

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز Месяц назад +3

      @@sunamawitua ያደነክበት ምክንያት ምንድነው ? አሜሪካ ሰራሽ መሳሪያ ስለገደለች እና መረጃን የሰጧት እነሱ ናቸው ሶ ያደነክበትን?

    • @dagi6055
      @dagi6055 Месяц назад +9

      @@بنتسيد-خ3ز american america yadergeuat erasu ayhudoch nachewko

  • @אלמזעזרא
    @אלמזעזרא Месяц назад +16

    እስራኤል የምታደርገው ጦርነት በሀይማኖት አደለም ማንነቶን ለማስከበር ነው ስለዚህ እስላሞችን መሳደብ በጣም አስቀያሚ ነው እምነት የግል ነው በእግዛብሔ ቤተ ሁላችን አንድ ነን

  • @zemenubeyene2852
    @zemenubeyene2852 Месяц назад +18

    አስተያየት የምትሰጡ ሰዎች ተረጋጉ እየሞተ ያለው ሰው ነው ሙስሊምም ይሁን አይሁድ እምነት ይኑረውም አይኑረውም፣ መንፈሳዊ ወገናዊነት ከተሰማችሁ ይህ እልቂት ይቀንስ ዘንድ ፀሎት አድርጉ፣ አለም በዚህ ሰዓት የኛን ሀገር ጨምሮ በሁሉም ቦታ የጦር አውድማ እየሆነች ነው።ብቻ ግን ያሳዝናል!

    • @CHERKE_JEMA5575
      @CHERKE_JEMA5575 Месяц назад

      እስራኤል በመካከለኛው ምስራቅ ፋኖ በአማራ እንደሚያሸንፍ 10000% እርግጠኛ ነኝ። የማቀውን ስለማቅ

    • @yisehakawurares
      @yisehakawurares Месяц назад

      @@zemenubeyene2852 አባቴ እዚሁ ሃገርህ በየቀኑ በግፍ ሰለሚረግፉ ንፁሃን ተጨንቀህና አሞህ ታቅ ይሆን ወይስ የአረብ አራጋቢነትን ትወደዋለህ🤔???

  • @amanuelebrahim1585
    @amanuelebrahim1585 Месяц назад

    እስራኤል ለማንም ትከብዳለ❤❤❤

  • @AmanuelAniyo-h9t
    @AmanuelAniyo-h9t Месяц назад

    እስራኤል ለዘለዓለም ትኑር ❤🎉🎉🎉🎉

  • @Guluma-o
    @Guluma-o Месяц назад +1

    በሊባኖን የምትገኙ ውድ የአገሬ የልጆች
    ምንም ልናደርግላቸው ስለማንችል
    ፈጣሪ ይጠብቃቸው 😭🙏

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu3177 Месяц назад

    ወንደሞቻቸን ቡዙ አትደነቁ ሚዳቆ ዘላ ዘላ ወደመሬት ምንም የሚከሰት ነገር የለም ሰላም ለአለም በሙሉ ፈትሀ ለሁሉም ህዝብ በሙሉ 👍

  • @db5173
    @db5173 Месяц назад +1

    አለማዬሁ ሂድ ፅናትን አስተካክል። ዝምብለህ መትንጨረጨረ። የይሥራኤል የነበረዉ የደቡ ሌባኖስ ሰራዊት ከ
    ይሥሬኤል ጋረ ሲተባበረ። አለማዬሁ ደሰ የበለህ አሸባረሁ ቶሪሪስት ተሸኜ። 💓🇦🇷🇦🇷💓🙏

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 Месяц назад +42

    እስራኤ ምን ላርግልሽ አቅሜ የሚፈቅደው ፀሎት ማድረግ ብቻ ነው ይህን ወሮ በላ ከጎሬው እንዳይወጣ እንደ ገብስ ውቀጪልኝ ዋዉ ደስ ብሎኛል

    • @abebahabte8469
      @abebahabte8469 Месяц назад +3

      , 🤣🤣🤣 ቀላል ወቀጠች እንዴ
      አለ ገና አለ ገና, 🙏♥️🙏💪💪💪
      ድል በድል እሰራኤል!!!

    • @sunamawitua
      @sunamawitua Месяц назад

      @@samuelkebede46 አልሞተም እኮ

    • @asadRemo-wm8vv
      @asadRemo-wm8vv Месяц назад +1

      በደንብ እየሸከሸከችው ነው

    • @Am.pm.chanel
      @Am.pm.chanel Месяц назад

      @@samuelkebede46 tilku neger Israel yemistebikat nutsuh tselot new enameseginalen

    • @מסרק
      @מסרק Месяц назад +1

      ​@@sunamawitua😂😂😂 ነግ ቃብር ስትሄጂ ታረጋግጫለሺ 😂😂😂

  • @selamgeleyessus799
    @selamgeleyessus799 Месяц назад +1

    ሰውበምነለው እናስብ እግዚአብሔር ሰላም ይስጥልን

  • @wudualelign8253
    @wudualelign8253 Месяц назад

    ትክክለኛ መረጃ ስለምታቀርብ እናመሰግናለን

  • @abiotyinager635
    @abiotyinager635 Месяц назад

    እስራኤል አለምን ብቻዋን ማሸነፍ የምትችል ድንቅ ሐገር

  • @mekonnendebel2570
    @mekonnendebel2570 Месяц назад

    Mossad is dynamic and innovative. Israel is blessed!

  • @BereketDereje-j6s
    @BereketDereje-j6s Месяц назад +2

    እንኳን ደስ አለክ አለምነህ። ግን ማወቅ ያለብክ መሪ ይሞታል ግን ይተካል ምክንያቱም የነፃነት ትግል አይሞትም።

  • @ZedZ-tk6ce
    @ZedZ-tk6ce Месяц назад

    አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ለአለም ሰላምን አውርድልን

  • @asnakechagidew7231
    @asnakechagidew7231 Месяц назад +32

    የሀይማኖት ጉዳይ አታድርጉት!
    ጠባብ አስተሳሰባችሁን አስወግዱ
    እናንተ ምንድናችሁ?

    • @bizuket8324
      @bizuket8324 Месяц назад

      Asinakeche arifeshi adamichi wyime mitakiw negere kale nigerine kenesu keteshalishe

  • @mussiegebeyehu7078
    @mussiegebeyehu7078 Месяц назад +2

    ሰላም ለአለም ፣ ለምድራችን ይሁን

  • @dodi4314
    @dodi4314 Месяц назад +18

    ዛሬ አለምነህ ከመዘግየትህ የተነሣ የአለምነህና የኢሣያስ መኖርያ ዳህዬ ነው እንዴ ምነው ጠፉ እያልኩ ነበር ! Well come back brother

    • @HabeshayeTadese
      @HabeshayeTadese Месяц назад +1

      ኪኪኪኪ ፎይ

    • @YoudetGemechu
      @YoudetGemechu Месяц назад +1

      ያስብላል😂

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 Месяц назад +1

      🤣🤣🤣🤣👏👏👏👏

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed Месяц назад

      ዳህዬን ታቀዋለህ በትክክል ነው የጠራከው የሠፈሩን ሥም

  • @mesfintesma6289
    @mesfintesma6289 Месяц назад +32

    ሙስሊሞች ትናንት ናስራላ አልሞተም እያላችሁ አቶ አለምነህ ዋሴን ስትሳደቡ የነበራችሁ ዛሬስ ምንትሉ ይሆን😂😂

    • @SarahHome-s1i
      @SarahHome-s1i Месяц назад

      @@mesfintesma6289 👊💪❤

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r Месяц назад

      እያለቀሱ ነው😢😂😂😂😂😂

    • @samuelkebede46
      @samuelkebede46 Месяц назад +1

      @@Makdi-e6r ይናዳል ገደሉ ሻሮን መጣ ሲሉ ገና የኢራኑ ጠንቋዩ ትልቁ መሪያቸው ከአሁኑ ቅዘኑ መጣ ዋሻ ውስጥ ተደብቋል እንደ ነርሰላህ ከአፈር ጋር ትደባልቀዋለች ድል ለእስራኤል

  • @SolomonFenta-r7m
    @SolomonFenta-r7m Месяц назад +7

    ሀገሬ እስራኤል አምላክ እስራኤል ይጠብቅሽ
    እስራኤል ክንድ ብርቱ ናት 💪💪💪💪💪💪

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r Месяц назад

      ላይክ አድርገኝ ወንድም ❤

  • @alemtsehaydanielalemtsehaydani
    @alemtsehaydanielalemtsehaydani Месяц назад +39

    ሆሆሆሆሆ እስራኤል የቃል ኪዳን ህዝብ 🙏🇮🇱

    • @ውሎዬዋ
      @ውሎዬዋ Месяц назад +1

      @@alemtsehaydanielalemtsehaydani ወይኔ ስንት የታወረ ኮማች አለ ዝም ማለት አችሉምደ ካላወቃችሁ ወይም ተማሩ ለናተም ጥላት ነው አረ ወገን ግን ዘጋችሁኜ

    • @Yared-w2y
      @Yared-w2y Месяц назад

      ​@@ውሎዬዋ የኛ አዋቂ አይሁድ የሰሩትን ሳናቅ ቀርተን አደለም እሺ😂😂
      እንናተ ለኛ አሳቢ ሆናቹ ነው😂😂 ማን ነው አራጁ? ማን ነው የ ህፃናትን ጋብቻ ሚያበረታታው? ስለ Jizya ማናቅ መሰለሽ 😂? ሰው ሙስሊም ስላልሆነ tax ይክፈል ሚለውን😂😂
      ደደብ አደለንም እኮ እናገናዝባለን
      አይሁዶች የሰቀሉትን ክርስቶስ እንኳን
      ብዙ ቤተክርስቲያኖች አንዲሰሩ ፈቅደው ክርስቲያኖች ይኖራሉ። አራን ውስጥ ግን ሲገሉን አና ሲያሰቃዩን ነበር አንደሱም ሆኖ ግን ብዙ ኢራናውያን ወደ ክርስቶስ ቤት እየተጨመሩ ነው 🙏🙏

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r Месяц назад +1

      ​@@Yared-w2yአንብብ አይሁድ ጌታ ካድት እንጂ አልሰቀልትም የሰቀሉት ፈሪሳውያን ናቸው 👈

  • @טקטאיטרונך
    @טקטאיטרונך Месяц назад

    ,ድል ለእስራኤል

  • @MamaMy-s5n
    @MamaMy-s5n Месяц назад

    በጣም እሚገርም ነው

  • @minewjal
    @minewjal Месяц назад +11

    እንኳን ደህና መጣህ! እስራኤል አሸነፈች!

  • @TashaleTolera
    @TashaleTolera Месяц назад

    ከሁለቱም የምሞት እኮ ሰውነው ወገን ሰይድ(ጎራይዘን) ከምነዋራ እንፀልይ

  • @HananZelalem
    @HananZelalem Месяц назад

    አሽባሪመጨረሻውእንደአይጥድንጋይስርመሟትነውነርሰላህምእንዲህነውየሆነው!!

  • @Ufuchvh
    @Ufuchvh Месяц назад

    ድል ለእሥራኤል ነው
    Total Victory

  • @filagotbogale5307
    @filagotbogale5307 Месяц назад

    Yemejmerya guwadegnah yeshalal

  • @bettyjes3421
    @bettyjes3421 Месяц назад +28

    ድል ለእስራኤል❤❤❤❤ እስራኤል ማለት ።በእግዚአብሔር ጥበብ የምትጎዝ ህዝብ ናት አትችልም ድል ለእስራኤል ውርደት ለፍርድ አለቃ 😂😂

    • @ውሎዬዋ
      @ውሎዬዋ Месяц назад

      ✂️✂️✂️🚫🚫🚫🚫

    • @ውሎዬዋ
      @ውሎዬዋ Месяц назад

      ደንቆሮወች ለማን እነምፀለዩ አውቁ እናተንም አይምርም ኢስራኤል

    • @saydmifta4760
      @saydmifta4760 Месяц назад +1

      በግ

    • @habasm8600
      @habasm8600 Месяц назад +1

      እስራኤል እኮ ክርስቶስን አያምኑም ። ከብት

    • @ውሎዬዋ
      @ውሎዬዋ Месяц назад

      @@habasm8600በትክክል ጭፍን ጥላቻ ምንምኮ አያሳይም መጀመሪያ እንወቅ የምር አረ የኛ ህዝብ ገና ነውኮ ወላሂ

  • @assebsise4742
    @assebsise4742 Месяц назад

    እስራአኤልን የነካ ወዮለትምክንያቱም ስለነሱ የሚዋጋው እግዛብሔር ስለሆነ

  • @workubirhane1945
    @workubirhane1945 Месяц назад +1

    Yichi Nach,Yichi Nach Hagere Filiqliq Mandare 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🦁🙋🙋🙋🙋🙋🙏🙏🙏🙌👈

  • @mikifurniture5508
    @mikifurniture5508 Месяц назад

    አለምነህ በአለም ፖለቲካ ትንታኔ ስታቀርብ እሚገርመኝ ከአለምነህ እንስማ ላይ አብሮህ ከሚሰራው ሰው ስጀምር ከአንተ አቅም ጋር አብሮህ ሚሄድ አይመስለኝም እነዚህም በሌሎች ጉዳዮች ጎበዝ ቢሆኑም እንደው ዜና እንኳን ሰምተው እሚያውቁ አይመስለኝም🙏

    • @hailetesfay3313
      @hailetesfay3313 Месяц назад

      ብቻውን ከሚያወራ ብሎ እኮ ነው ። ፅፎ ለብቻውን አዘጋጅቶ ማንበብ ደግሞ አድካሚና ጊዜ የሚፈጅ ስለሆነበት ነው ። ዞሮ ዞሮ የኛ ህዝብ ወሬኛና ጦርነት ናፋቂ አይደል 🤔 እሱ ደግሞ ከማስታወቅያና ከዩቱዩብ ቪው ገቢ ለማግኘት እየታተረ ይጠቀምበታል ዘናም ይልበታል 👌

  • @WOW-s3r
    @WOW-s3r Месяц назад

    ብታምኑም ባታምኑም ይህ የእስራኤል ድል ነው።

  • @zerthunabay6955
    @zerthunabay6955 Месяц назад +1

    እሰራኤል አንድ ሀይል ነው የሞዋጋላት እሱም ልጆቼ ብሎ ከሁሉ ህዝብ ተመርጠናል የአብርሃም የይሰሀቅ የያኮብ አምላክ ከኛ ጋር ነው
    ሰቀጥልም ጥበብና ጀግንነት ተሰጦናል
    ሰለዚህ አጠፉለሁ ያለ በሙሉ ይጠፉል እየጠፍም ነው ድል ለቅድሰቷ ሀገራችን ለዘላለም ኑሪ አንች የአለም ሁሉ መብራት ነሸ 🇮🇱🇮🇱❤️💪🇮🇱💪❤️

  • @asfawwot8960
    @asfawwot8960 Месяц назад

    Who can make opinion that Alemneh is:
    *Smart
    *Breaker for news
    *Charismatic
    **Best predictive analytical journalist.
    You told us why Bibi insist on coming to power with a purpose to dismantle Hamas,Hisbollah & Iran.
    =>Hizbollah has become ineffective in it's retributive action.
    I personally take you as pinnacle of best journalism.
    I MEAN IT ...THANK YOU VERY MUCH
    THE LEGEND!!!

  • @TikTokreaction3550
    @TikTokreaction3550 Месяц назад +1

    ፍፁማዊ ድል ማለት ይህ ነው ድል ለእስራኤል🇮🇱🇮🇱🇮🇱🔯💪

  • @ershadayjesus
    @ershadayjesus Месяц назад

    አቀራረባችሁ መልካም ነው አስተያየት ስትሰጡ ወገንተኛ ነን ለምትሉ ያለ እውቀት ንግግር አይጠቅምም። ሁለቱም ወንድሞቻችን ናቸው። ቢስማሙና መገዳደሉን ቢያቆሙ መልካም ነበረ። ነገሩ የጀመሩት ዘፍጥረት ላይ ሲሆን የሚያስደንቀው የአንድ አባት መሆናቸው ነው። የአጋርና የሳራ ልጆች እንደሆኑ የሁለቱ መልክ ምስክር ነው። እኛ ግን በሁለቱም በኩል የሚረግፈውን ህዝብ አስበን ልናዝንላቸውና ልንጸልይላቸው ይገባል። ከዚህ በኋላም አይበርድም እግዚአብሔር ይርዳቸው።

  • @goodhop8614
    @goodhop8614 Месяц назад

    እንኳን ደስ አለህ እስራኤላዊዉ አለም ነዋሴ 😅

  • @HaileMeseret-m3r
    @HaileMeseret-m3r Месяц назад +2

    Israel❤️Israel❤️

  • @gvrlmlada
    @gvrlmlada Месяц назад

    እግዚአብሔር ሰላምን ያሰማን

  • @MMm-i9r
    @MMm-i9r Месяц назад

    የኢራን ሪወት ዓለም ለአንዴና ለመጨረሻ ተቀበረ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Месяц назад +12

    እኛ ምስኪኖቹን አደራን አምላኬ በሰው ሀገር አታስቀረን

  • @abebemulu2915
    @abebemulu2915 Месяц назад +2

    ቀጣዩ ሟች አሊ ኦሚኒ የኢራኑ ኢስላማዊ መሪ ነው።

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi Месяц назад +3

    💪🇮🇱ድል ለህዝብ ኤሥራል עם ישראל חי

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Месяц назад

    Primer ናታንያሁ we ❤ you so much ❤👑

  • @samrawityohanis3549
    @samrawityohanis3549 Месяц назад

    አለም ዳሂ እኳ ሺአዎች መኖሬ ነት እኳ ፖሊስ መገባት አይችልም አብዛኝውም ሀብሻ እዛ የሚኖርው ፖሊስ ስላማያስገቡ ውርቅት አልባ የሆን ስው የሚኖርው እዛ ነው ። በጣም ከባዳች ነችው እዛ ስፍር ስሄደ ውስጤ የፍራ ነበር በጣም ።ሀበሻ ጋር በጣም ተጋበተዋል በነገራቸን ላይ

  • @asterlevy2177
    @asterlevy2177 Месяц назад

    አቶ አለሜነህ ከሌባኖን የወጡ ጌዜ እኔ ከዚህ ነበር እና 7 እናቶች የሜባሉ በጣም ስላለቀሱና በህዝብ ጫናና ሌላም ተጨማሪ ምክንያት ነዉ እንጀ በነሡ አጥቄነት አልነበረም

  • @birukanmelesa2288
    @birukanmelesa2288 Месяц назад +4

    እስራኤል ❤❤❤❤❤
    አቤት እውቀት ወነተም የጠቢቡ ሰለሞን ዘሮች
    ❤❤❤

  • @TiruworkMogesTadesse-vn2ii
    @TiruworkMogesTadesse-vn2ii Месяц назад +7

    ህዝቦላ ከሊባኖስ መጥፋት አለበት

  • @TibuPhoto
    @TibuPhoto Месяц назад +1

    Thanks!

    • @alemnehwasse2
      @alemnehwasse2 Месяц назад

      በጣም አናመሠግናለን።

  • @amelakeselasse9086
    @amelakeselasse9086 Месяц назад +1

    እዚህ ላይ ብዙ የአይን ምስክር ሰዎችና ዜናዎች እንደሚያስረዱት 2006 ጦርነት የሊባኖስ መንግስት አልቅሶ ተማፅኖ የአለም የሀይማኖት አባቶች እስራኤልን ተማፅነው ነው እንጂ የወጣችው ሂዝቦላ አሸንፎ አይደለም አሁንም ብዙ የዜና ማሰራጫዎች ሲያስታውሱ ሂዝቦላ የሊባኖስ ጠላት መሆኑን እና እስራኤል እንደምታሸንፍላቸው ና ሊባኖስን ነፃ እንድታደርግላቸው ነው የሚፈልጉት ሁል ጊዜ ጦርነት ያውም ለሌላ ሀገር እግዞ ሊባነስን ማጥፋት ሰልችታቸዋል እያሉ ነው ተንታኞች የሚናገሩት አረቦች እራሳቸው የሚሉት

  • @netsanetkebede6490
    @netsanetkebede6490 Месяц назад +1

    አዲሲቱ እስራኤል 1900 ዓመት እንደሐገር ስላልነበረች ፤ 3ሺ ዓመት ያልተቋረጠ የመንግስት ስርዓት ያላት ሐገር ቁጭ ብሎ ባማርኛ ኪዳን ስላለው ሌላ አገር በመገረም ያወራሉ። ኢትዮጵያዊ ያዲስ ኪዳን ሐገር ናት ወደኢትዮጵያ ግሩም ዘመን እንናፍቃለን።
    አዲስ ኪዳን የአሁኑ ውጊያና ይዘቱን አዲስ ኪዳን በመቅሰፍትነት ያየዋል። እንዳልኳችሁ የሙዟን ታሪክ ና እንደ ዘለንስኪ ዜጎችን ስልጣኔን ያስመታሉ።።።የዛሬ ዓመትም ይኅ ወሬ ይቀጥላል። ኢየሱስ እስኪመለስ ! ኢየሱስ የመጨረሻ እርምጃ እስኪወስድ ሁሉንም በራሱ እልሕ በታላቅ ጭካኔ ራሱን ይጎዳል!!
    የተላከው የሞት መልዓክ! የወዮታቸው ውቅት ነው።።።።ይኅ የሚያበቃው ጂ 7 የጦር የዘረፋ ሕብረት የአይኤም ኤፍ የአለም ባንክና የፋይናንስና የባንክ መዋቅሮች ይኅንን ጦርነት ይመራዋል! ጉዳዩ ገንዘብና ገንዘብ ነው!

  • @Brook-x7l
    @Brook-x7l Месяц назад

    ምንም እውቀት የሌለው ጋዜጠኛ ነው ዛሬ ያመጣከው አለመነህ

  • @545menel
    @545menel Месяц назад +3

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 አዋዜ አለምናህ ዋሴ በርቱልን

  • @birukhailu9141
    @birukhailu9141 Месяц назад

    Enkuan dess alehmneh 😭

  • @michaelhabesha
    @michaelhabesha Месяц назад

    Hi Alemneh, the ventilator sound doesn't disturb us. I think the sound problem in the previous videos occurred during recording, but today's sound quality is excellent! Long live!

  • @JeryyKastro-ro1rb
    @JeryyKastro-ro1rb Месяц назад +2

    ህዝቡ አረፈ የሊባኖን!

  • @mohamedkedir6650
    @mohamedkedir6650 Месяц назад +8

    እነETV እና FANA የመሣሠሉት የሀገራችን ሚዲያዎች መርዶ ተቀምጠው ነው እስከአሁን አልዘገቡም?

    • @sunamawitua
      @sunamawitua Месяц назад

      @@mohamedkedir6650 እረ እየዘገቡ ነው ሆይ ንግድ እኮ ነው እዴታ

  • @יהונהוורתה
    @יהונהוורתה Месяц назад +1

    በሁኑ ስዓት የይራን ባለስጣናት ከመደበቂያ ውስጥ ነው ያሉ እስራኤል የኢራን እገባለን ሰለአለሽ

  • @ThanyyKhan
    @ThanyyKhan Месяц назад

    good job

  • @girmamang3797
    @girmamang3797 Месяц назад

    ጠያቂው ከጠየቀ በኋላ አብሮ ማውራት የለበትም ። ዝም ብሎ ያድምጥ። ይደብራል

  • @mahlettade6229
    @mahlettade6229 Месяц назад +1

    እስራኤል በእንዲህ ዓይነት ኃያልነቷን ይዛ አትቀጥልም:ድል ለሂዝቦላ ✍️

    • @Yordanosambacew
      @Yordanosambacew Месяц назад

      😂😂እና እቅድ አውጭላት😢

    • @abebaseyiume8949
      @abebaseyiume8949 Месяц назад

      ነስረላህ ናቸው ታዲያ የሚቀጥሉት?

    • @roomiki95
      @roomiki95 Месяц назад

      Neserla semay bet yewagalu 😂😂😂

  • @girmashewarega4587
    @girmashewarega4587 Месяц назад

    I ❤ ISRAEL

  • @SolomonAwet-s4r
    @SolomonAwet-s4r Месяц назад

    ውነትም ይሄ የፈጣሪ እገዛ ነው እንጂ ይቺ ትንሽ አገር ፈጣሪ ጥበብን ሰጥቷቸዋል እስራኤል የምትሸነፈው ፈጣሪ ፊቱን ካዞረባቸው ብቻ ነው ክፉ ናቸው ግን አብልጦ ይወዳቸዋል ምክንያት አለው ቃሉ ነው ይወዳቸዋል 🙏🙏🙏

  • @AsmamawWondmie
    @AsmamawWondmie Месяц назад

    ስራ በተግባር

  • @TSEHAYHAILEMARIAM-p5v
    @TSEHAYHAILEMARIAM-p5v Месяц назад +13

    ከእስራሔል ጋር መጣላት ከእግዚአብሔር ጋር መጣላት ነው አይሁዶች ይጥፉ የሚል እራሱ ይጠፋል። እስራኤል የተመረጡ የእግዚአብሔር እዝብ ነው

  • @undertakenow336
    @undertakenow336 Месяц назад +1

    አለምነህ ትንታኔህ ኢትዮጵያዊያን ሙስሊሞችን ስሜት እንዳይጎዳ መጠንቀቅ አለብህ።ኢትዮጵያዊያን ደግሞ(ክርስቲያንም ሆነ ሙስሊም)የአይሁዶች እና የፍልስጤም ውጊያን የክርስቲያን እና የሙስሊም ጦርነት አናስመስለው።እኛን በቀጥታ አይመለከተንም።መጀመሪያ በልተን ስለማደር እናስብ።

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r Месяц назад

      ምን ያመጣል ይቃጠል ድል ለእስራኤል ❤❤😍💪💪

  • @africanprince11
    @africanprince11 Месяц назад

    የእስራኤል አምላክ አሜሪካ አታንቀላፋም የተባረከች ትሁን ......

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 Месяц назад

    የማስታወቂያው ብዛት እና እርዝመት ያስጨንቃል😢 እረ ይታስብበት

    • @hailetesfay3313
      @hailetesfay3313 Месяц назад

      ገቢያቸው እኮ ነው ሆሆ😅

  • @EfrataYared-v7m
    @EfrataYared-v7m Месяц назад +1

    በጣም ዘገየከ አለም