Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ሚገርም ትንተና ነው ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ።አናመሰግናለን
አለም አዋዜ አንተን ያለማድመጥ አይቻልም😍
ኢራን ትክክል ናት እስራኤል ነች የኢራንን ኤምባሲ በመደብደብ ጦርነቱን የጀመርችው🙏🙏🙏
11111111111111101qqq1q11
ለህሊናህ ኑር አስተያየትህ በጣም የሚገርም ነው
ሂደህ አልጀዚራ የልብህን ሥማ።
kedada tubo af@@የሳምሶን_ታሪክ
😂😂ምን አቃጠላችሁ😂😂ለሃረብ አገራት ኢራንም በለ ሊሎች ጨካኞች አራጆች እኮናቸው😣ታዲያ እኛኮ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ነን ለምን አይጠፉም🥴
Dil Le Iran Mot Le Setan Amlakiwa Israel@@meselechfeyessa1226
እንኳን ደስ አለህ አለም ነህ የምትፈልገው ስለሆነልህ ብዙ የምታወራው ጉዳይ አገኘህ
ኢራን ታርጌቴን መታቻለሁ ብላለችና አንተ የቢቢሲና ሲኤንኤንን ነው ምትዘግበው እናም ሶስታቹም ማመን ይከብዳል
አልመታችም በሙሉ ማለት በሚቻልበት ሁኔታ ከሽፏል እኛ እስራኤል ነው የምንኖረው የሚሆነውን ሁሉ እያየን ነው።
ወራሪዋ እስራኤል ካድዋ አሜሪካ እንግሊዝ ፍራንሰ ጀርመን.... ጀግናዋ ድል ለቢቸኛዋ ኢራን 🇮🇷🇮🇷🇮🇷 ሞት ለሰፋርዋ
ኢራን ከሽፈባት! አንድ ሰው እንኳን አልገደለችም! እስራኤል ግን የእራንን ቁልፍ ቁልፎችን ቀነደበችላት! ለእስራኤል👏👏👏👏
ትንታኔህ ልክ እንዳልሆነ ኣሁን ገና ገባኝ፡ኔታንያሁ ይህን ውግያ በጣም እንደሚፈልጉት ብቻ ስታወራ ከርመህ የሆነው ግን በተቃራኒ ነው ስለዚ ኣንተ መተንተን ሳይሆን ድምጽ ስላለህ ብቻ ዘገባ ማቅረብ ነው ሚገባህ ኣለሙያህ ኣትግባ
መመከቱ ላይ ከፊት አይቼህ ነበር እንኳን አተረፈህ አለምነህ 😅😅😅
የሁዲው አሁንስ ምን ይሻላሀል አንተ ቤተ እሰራሒል እንካ ሀማስን አልቻለችም ኢራንን ለመግጠም ህልም ነው እድሜ ለአሜሪካ ለአውሮፓ ይበሉ ኢራን የሁዲዎቹን እነዚህ የህፃናት ገዳዬችን በስከንድ ታጠፋታለች ድል ለኢራን ኢስላሚክ ሀገር❤❤❤❤❤
አራጅ ሽብርኛ
Man new araju enante eko nachihu htsanat eyechefechefachu yalachihut mdre Yehudi hulu seytan amlaki dem metachi , yemigermew Israel yalamerica MNM nat@@TesfayeGelu
ነገር ግን ፥ 🤔- ይሁዳውያን፣ ክርስቲያኖች እና ሳቢያኖች ማዘንና መፍራት የለባቸውም ፤ ምክንያቱም ፡ ‘ኣሏህ’ ተቀብሏቸዋል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፷፪)። 📖👈🏾😲
አለምነህ ወሴ ትውልደ ኢትዮጲያዊ የሁደ ነው
እኔ የሚገርመኝ ለምን ትከታተላለህ የሱን ትንታኔ?? እሱ አይሁድ ከሆነ የሙስሊምን ትንታኔ ፈልግ! ለአለምነህ ዋሴ👏👏👏👏👏👏👏
እርሱማ ይሁዲ ነኝ ብሎ እዚያ ዱብ ዱብ ሲል ነበር ዐይንህን አንይ ብለው አባረውት ነው የተመለስው ተወው እንደለመደው ይቀባዥር
የሙስሊም ሚዲያ ፈልግ!
@@abshirhassan8072ቅማላም ማናባሺ ነው ያባረረው እሱኮ ዜጋ ነውበፈለገው ጊዜ መምጣትና መሄድ ይቺላን ቤር ሸባ ከተማ በለ 4 ምኝታ ቤት ያለው ስው ነው እዳቺ ነቃላ ጥገኛ እዳይመስልሺ😂😂😂😂
አለምነህ ዋሴ ሁሌም ምርጥ ጋዜጠኛ
ወገተኛ ነህ ውሥጥህ ከፍተኛ ጥላቻ አለብህ
መብቱ ነው! ለጀግኖቹ እስራኤል ነው እንጂ በወኪል ለምትዋጋ ኢራን??
@@w.h167ፈላሻው ሁሌ ፍርድ ገመድ አትሁኑ ትንተናው አዳምጥ ከመፍረድክ በፊት
@@akmelahmedin5659 ፈላሻን እኮ ደማችሁ የኛ ነው ብለው ተቀብለዋቸዋል! አንተንስ ኢራኖች የኛ ንው ብለው ተቀብለኸዋል ?? በቦዶ ሜዳ አታጨብጭብ!
@@w.h167 ለዛነው መሀን የሚያረግ መርፌ እየወጉ ሚድያ ሲያጋልጥ ዶላር እየሰጡ ካሳ ነው ያሉት
አለምነህ የምትጠቀመው አማርኛ ቃላት እራሱ ያናድዳል !!!!!! ደፋር ቀጥተኛ በቀል የሚለው ያሳዝናል ለኢራን ያለህን ንቀት ያሳያል ::
በጣም ትገርማለህ
አለም ትንታኔህ በጣም ልዩ ነው
Love ur perspective alemeye, was waiting for u, I hope no more war in this world 😢
ወገኝተኝነት ይታይብሃል ለማንኛውም ገለልተኛ ሆነህ ብታቀርብ ጥሩ ነው
ሞት ለወራሪዋና ለግብረ አበሮቿ ድል ለባለ ሀቆቹ❤
😁😁😁
እንኳን መሬቱን አረብ ሃይማኖቱን ኮርጆ ሰርቆ ሰጡሃልኮ😅
ነገር ግን ፡ ‘ኣሏህ’ እራሱ ለእስራኤል እንደሚወግን ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች አንዱን እነሆ ፥ 🤔- በእስራኤል ልጆች ላይ ነፍስን የገደለ ሰው ፡ በምድር ላይ ያሉ ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል ፤ ነፍስን ሕያው ያደረጋት ደግሞ ፡ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረጋቸው ይቆጠራል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፴፪)። 📖👈🏾😲
@@TruthEz እስኪ አንቀጹን በአረበኛ ወይ አማርኛ አድርገው መጀመሪያ ላይ ግን የጻፍከው ሙሉ ለሙሉ ቅጥፈት ነው በእስራኤል ልጆች ነብስን የገደለ የለም
@@የሳምሶን_ታሪክ ከማን ነው የኮረጀው ማስረጃ አምጡ ስለመኮረጁ
አለምነህ አይሁዳዊ ነኝ ብሎ በአንድ ወቅት ወደ እስራዔል አገር ሄዶ ነበር። እናማ ማን እንደ አገር ብሎ ተመልሷል። ግን አለም ፖስፖርትህን ስጠኝ እባክህ በጉብዝናዬ ዘመን ልስራ?
Hi Awaze , ኢራን ለማጥቃት እስራኤል + ለመከላል ምን ያህል ወጪ አደረጉ ? ለማወዳደር ያህል
Gobez eski teyekewe yehen ye israel buchela
ለኢራን ያሳፉራል ጉራ ብቻ።የእየሩሻላይም ምላሽ ግን ያስፈራል።ቱልቱላዋ አማሌቅ ማክሸፊያ የላትም ይሄን መልስ ስትሰጥ ምላሹ እእእ
በ 5 ሀገር የተመከተ ጥቃት ምኑን ተከላከለች ስትሉ አልገባኝም
Yalgebah neger 5tum hageroch Israel mehonachewn new 😂😂😂😂
Is Iran alone?
Alem, don't forget that Iran never touched the button with out calculating everything before.
ኢራን ደፉራ አተኩሥም እያልክ ሥቀባጥር አነደደቻት ሀያሏ ኢራነች የማንንም በግፍ እማፈልግ በራሧ ብቻ.
በኢራን ተንኳሽነት አይደለም ይህ ችግር የምጣው እንዳንተ አይነት አውሬ ጁ ብሆኑ ሰዎች ነው እግዚአብሔር ያጥፋቹ ከምድረገፅ
አለም አንተ ምርጥ ጋዘጤኛ ነህ ግን አሁን እሁን ሙሉ አቅምህን አውጥተህ እየስራህ አይመስለኝም ምክንያቱም ደግሞ ግልፅ ነው (የኛወቹ)
አለም ሠላም ይሁን
አለምን የምትወቅሡ ምድረ ድልድሙ አሥተሣሠብ ጌታ እየሱስ እዉቀና አሥተዋይነት ይሥጣችሁ የተማረ ወይም መማር ዳገት ነዉ ለናንተ ምርጥ ትንተና ከእዉቀት ጋር እንደአለምሻና ረዳቱ እያንዳንድሸ የሤጣን ተከታይ ድምጥማጥሸን እሥራኤል ሣትሆን የምትሠግዱለት አምላክ ግደል የሚለዉ በራሡ አዋርዳችሃል ሚሣይል ቀርቶ ሠማይን ብታፈርሥ እሥራኤል የጌታ እየሱስ ጥበቃ አላት ለዛ ነዉ ያሁሉ ማሣይል በጠላት ተከባ ከድሮ እሥከዘንድሮ ቢጥሉ እያሥበረገገች ያለች ድንቅ ሃገር
Bututu
@@hassaneliasademhussen8144 ቡትቶማ የቡቱቶ ተረት የሚከተሉ ናቸዉ ለምሣሌ እልም ያለ በረሃ ላይ መፀሃፍ ወረደለኝ በጅብሪኢል አለ እሺ ይሁን አልን ግን መልአከ ወይ አምላከ ትክክለኛ ከሆነ በኔ የማያምንን ካፊር እያልክ ግደል አጥፍተክ ጥፋ ይላል በሉ ይሄማ የማን ሥራ መሆኑን እናዉቃለን ትክክለኛ አምላክ መገለጫዉ ፍቅር ነዉ አልናችሁሌላዉ ተረት ቡቱቶ በጀነት ለዛዉም ንፁህ አምላክ ባለበት ገነት ሠባሁለት ድንግል ለአንድ ወንድ ይሠጣል አላችሁ አረ በህግ አምላክ ሢጀመር አምላክ መገለጫዉ ሤትና ወንድ በእኩልነት ማለትም በፍጥረት እኩል ሢያይና በመሃከላቸዉ መከባበር እንዲኖር ሢደነግግ ነዉ አልን ገታ እየሱስ ክብር ለሥሙ አንዳለን ባል ሚሥቱን እንደራሡ ይዉደድ መሥት ለባልዋ ትገዛ ማለትም ታከብር እንጁ አንድ ወንድ ለአንድ ሤት ባል እንጂ ምድር የሦሥት ሠት ጭራሸ ሠማይ የዝሙት መሸታቤት ገነትን ማድረግ የሤጣን ሥራ እንጂ የአምላክ ይደለም ወደትክክለኛዉ ፍቅር የሆነ አምላክ ህሊናክን ይመልሠዉ ሀሠን ወንድሜ
Peace be with you Brother 🙏
ፈላሻዎች ፈጣሪ የሰጣቹህ ልጅ የመውለድ መብት የነፈጋቸው እስራኤል ነች ክትባት እያለች መርፌ እየወጋች ተረጋጉ አትጩሁ ደም ለመለገስ ሲቴድ ደማችን ይበከላል አይሆንም እየተባልክ ዛሬ ትጮሀለህ😅😅
ከዚህ ጋር ምን ያገናኛዋል ...??? አራጅ ሁሉ
@@TesfayeGelu ጠባብ
ዉሻ ምን አገባሽ ከርሻ😂😂😂
@@אירוסמששה ድቃላ ያው ድቃላ ነው
የራሷ አሮባት የሰው ታማሰላለች🙄አይ አለምነህ በደርግ ዘመን የነበረው ሰምህ ሚዛን ነበረው እንዲህ ተመዝኖ ከመቅለል ይጠብቀን
በቀለለ ጭንቅላት ሰዉ አትመዝኝ ቀፎ
እስራኤል በአዘርባጃን ድንበር በኩል ያለዉን የኢራንን የነዳጅ ማጣርያ ልትመታ ትችላለች
ትክክልነህ
ፋኖ💚💛❤️💪💪💪💪ያሸንፋል የምትሉ እስኪ💚💛❤️💪💪💪
💪🇳🇪🇳🇪🇳🇪
እሺ ግን ባንድራውን የኢራን አድርገዋ 😮
ድልለኢራንንን
አለምነህ ዋሴ በጣም አድናቂህ ነኝ
እስራኤል ሁሌ የምታወራላት አለምነህ ዋሴን ቀርቶ ጌታዋን ፈጣሪዋነ አታውቅም :: ኢትዮጰያዊ ከሆንክ ከተበደለው የኢራነ ህዝብ ጎነ መቆም አለብህ ::
እኔ ግርም ሚለኝን እስራኤል መጀመሪያ ኤምባሲውን እዲሁም አመራለሁ ስትገል ሁለም ያለወገዘ ለምድነው? እኔ ግን ኢራን አጠፌታውን ማዘግየት አልነበረበትም ግን እኔ ሚገባኝን አለም ፌር አደለም ሁሉም የራሱን መስሪያ ለመሸጥ ነው ሚመቻቸው ግን የሰው ነብስ ያላግባብ ሚጠፉ ያሳዝናል
በእስራኤል ተንኳሽነት እንጂ በኢራን ተኳሽነት አይደለም የተጀመረው! ሸውራራ መረጃ አትስጡን
ከደቡባዊ ሊባኖስ በኩል ወደ ሰሜን እስራኤል ፡ ኢራን ሰራሽ ሚሳኤሎችን የሚያስወነጭፈው የሂዝቦላ ቡድን፡ በኢራን ጀነራሎችና የጦር መሪዎች እየታገዘ አይደለም እንዴ ፧ 🫢
ሸዉራራ..በተሸዋረረ ጀሮ እየሰማህ😂😂😂
😂😂ተንኮሽ አልክ ሃማስን ምን ልትለውነው😂😂
ያለ አሜሪካ እርዳታ እስራኤል ኢራንን አትዋጋም lran🇮🇷 አደገኛ ናት
The EAGLION ISRAEL IS ALWAYS THE WINNER!!✌✌
አለምነህ ማብራሪያ ሳይሆን በዜና መልክ ብታብራራ ጥሩ ነበር፣
እሰራኤልን ፈጣሪ ፈጣሪ ይረዳታል
በተጨማሪ ፡ ‘ኣሏህ’ እራሱ ለእስራኤል እንደሚወግን ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች አንዱን እነሆ ፥ 🤔- በእስራኤል ልጆች ላይ ነፍስን የገደለ ሰው ፡ በምድር ላይ ያሉ ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል ፤ ነፍስን ሕያው ያደረጋት ደግሞ ፡ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረጋቸው ይቆጠራል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፴፪)። 📖👈🏾😲
Afro holyland እንዴት ነው ጉዞ ማስታወቂያ ትክክል ነው?
The God of Israel is great Long live israel
አለምነህ ዋሴ ትንታኔህን ባደንቅልህም በመጠኑም ቢሆን ለአሜሪካና እስራኤል የወሬ መሳሪያዎች ዋጋ እየሰጠህ እንደሆነ ወሬህ ያሳብቃል, ኢራን ትናንት ስለማደጓ ማሰብ ሳይሆን በአንድ ለሊት ቴክኖሎጂ መቀየር እንደሚቻልም ማሰብ ነው ኢራን የደረሰችበትንም አታውቅም እና, የአሜሪካ ኢራቅ ጦርነት ጊዜ የነበረህን አድሎ የማይታይበት ትንታኔህን አሁንም በዛ መልኩ አሳየን
Gazetegna side ayizim side atiyaz
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ ዎዚር
በእውቀትና በሙያ የበሰለ ትንተና ነው!!ቀጥሉበት🙏ሰላም ለአለም በሙሉ ይስፈንጦርነት በማንኛውም አለም አስከፊ ነው።
አይ ኢራን አፍ ብቻ 😂😂እሰራኤል ለዘላለም ትኑር ቀወድሰት ሀገረ አንችን የሚጠብቅ አንድ ሀያል አለ እሱም አይተኛም አያንቀላፉም
ፈጣሪዋ እሚጠብቃት ከሆነ እነግሊዝ እና ሜሪካና ሌሎቹም እሚጠብቋት ሀገሮች ከእግዚያብሄር ስለበለጡ ነው ማለት ነው 😂😂😂😂😂😂
እስራኤል እኮ እኛ እንደምናውቃትና እንደተማርነው አይነት ሀገር አይደለችም በጣም አረመኔ ሀገር ነች በነገራችን ላይ ክርስቲያንም አይደለችም ጅዊሽ ነች ይህ ማለት መሲሁ ገና ይመጣል ብለው የሚያምኑ ናቸው እና ባጠቃላይ ደባሪዎች ናቸው
አዎ አምላክህን የገደለች ቅደድስት ሀገር
ከመጓጓቴ የተነሳ ላይክ አረጋለው ብዬ ዲስላይክ ነካው ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ
ና ኮርኩረኝ ልሳቅልህ
መልሶ 👍🏾 በመጫን ስህተቱን ማስተካከል ይቻላል።
የምትሳደቡ ሰዎች ስለ አለም ታሪክ የማታውቁ ደነዞች ናችሁ ደደብ መሆን መታደል ነው ለምን ሳታውቁ በጭፍን ነው ምትናገሩት አለምነህ ዋሴ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው!!!!!!!!!!!!
አዋዜ ምርጥ ሚዲያ
ድል ለቅድስት እስራኤል !!
Yetu gar new kedste ye hunchew yetrgmche Ayhude Armna hagre Allha yansat
ወይ ቅድስት ጌታችሁን የገደሉባችሁ እኮ እነሱ ናቸው
ጨረሷቸው 😭😭
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @@amisherif4589
❤
ለክርስቲያን ለሙስሊም ለአየሁድም የማይተኙት ፂዩናወያን የእስራዬልን መጨረሻ እያፋጠኑት ነዉ👍🏻ወራሪዋ ሌባዋ እዝራዬል መጥፊያዋ ተቃርባል ድል🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
ጆባይደን የሚመጣዉን ጣጣ አዉቀዉታል😂 እነቻይና አድፋጠዉ እየጠበቁነዉ
Antededem 15:24
Iran ሀገራችን Ayatollah Ali Khamini አባታችን 🙌🙏 🚀💥
አያቅክም ምድረ ሤጣን አምላኪ
ካንተ ጋር ምን አገናኘው ሙስሊም ስለሆኑ እነሁ እንደ እናንተ አይደሉም ሽኣ ናቸው በመሀመድ ነብይነት አያምኑምምስክን እራን ለዘመናት በአሜርካ ስትኮሮኮም የኖሬች አገር ናትእስራኤል ብቻውን በቅ ናት ሃማስ የማን መሰለ? ድሮ በጀርባ አሁን ደግሞ በቀጥታ
መፈጠርህንም አያውቅ !
አለምነህ ወሴ 100%የሙስምና የሙስሊም ሀገራት ጥለቻ አለበት ውስጡም እንደ ፊቱ አስቀያሚ እና ዘረኛ ጋዜጣኛ ነው
ጭንቅላትህ የሚያመነጨው ስድብ ብቻ ነው ! ለአለምነህ ዋሴ👏👏👏👏👏
@@seidkemal1457 ፈላሻ ቢሆን መርጦ አልተወለደም! አንተስ አረቦቹ ዜግነት ሰተውሃል??
ሰላም ሰላም 6:33 አለም የትላት ትረካ 33ቱ ሰዋች ፅናታቸውን ነው የምገልፀው ፡፡
አለምነህ አጎልህ 3 ቀን እስራኤል በነበርክበት እዛዉ ረስተኸዉ እዳይሆን
እኔ የምፈራው ባይደን የሚባል እብድ ስልጣን ከያዘ ጦርነቱን ያባብሰዋል ብዬ አስባለሁ
በዚህ ሁሉ ውዝግብ ውስጥ ፕረዘዳንት ትራንፕ ቢሆንስ ምን ይፈጠር ነበር??/
በኢራን ተኳሽነት ሳይሆን በእስራኤል ጥቃት ተጀመረ በሚል አስተካክል
የሊባኖሱስ ሂዝቦላ ፡ በኢራን እየተደገፈ ፡ ሰሜናዊ እስራኤል ላይ ሚሳኤሌች እያዘነበ አይደለም እንዴ ፧ 🫢
ኢራን እስራኤልን በጣም ታግሳት ነው የኖረችው የኒኩለር ሳይንቲስቷን በድሮን ስትገድልባት በተለያየ ጊዜ ጀኔራሎችን ቋሲምን ጨምሮ ገላባታለች በቅርቡ ደግሞ ሶሪያ ላይ ኢንባሲያቸውን አጥቅታ ብዙ ጨረሰች ሰለሆነም ትግስቷ አለቀና አፀፋ ወሰደች እስራኤል በሚገባ ተከላክላለች ቀጥሎ እስራኤል ልመልስ ካለች ከባድ ጦርነት ይፈጠራል
ለምንድነው ብዙ ጊዜ ስሰማህ ለ እስራኤል አለምብለህ ነው ምታወራው ጋዜጠኛ ከሆንክ እውነታውን እየሆነ ዪለውን ነገር ነው ማውራት ያለብህ በጣም ይከብድሀል የእስራኤልን ሰይጣንነት ለማውራት ...አስተካክል ስሜትህን ሳይሆን ሞያህን አክብር
ስንቶቻችሁ አለምነህ ዋሴ ፈላሻ ወይም እስራኤላዊ እንደሆነ ታውቃላችሁ
ሰላም ለእናንተ ይሁን ኢራን በደብ መመታት አለባት ካአል ተመታች ሰላም የለም
Alemneh needs to be thankful to analyze Israel Iran affair, b/c he is living in the ☮️ Land Ethiopia
🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷❤❤❤❤
Ay alm nah wasa anta yesrale akatare. Satmot bafte esrale yamtebale agare ka merdragace setafa tayalahe enshallh
Wishetam antemi yahune
የኔታንያሁ ባህሪ ገምት ካልከኝ እኔ ልንገርህ:- ኔታንያሁ ይበቀላል ጦረኛ ነው ያደርገዋል ።የኢራን አፀፋ ደግሞ አብረን የምናየው ይሆናል።
😂😂😂😂አይይይይይይይ
@@meselechfeyessa1226 አይይይይይ? ዛሬ የኔታንያሁን አፀፋ በግምቴ መሰረት ሆኗል ቀጣዩን ደግሞ አብረን እንየው!
@@meselechfeyessa1226 ዛሬስ አይይይይ የምትልበት አፍ አለህ?
አላምንህ ዋኔ ምነው ዛሬ ድምጥዎ ራቀ???
እሠራኤል መመታቷ ተነ
Esrale badanb nw yatamatacew laboce
ኢራን የዛሬ ሀያ አመት በአመረተችው ሚሳይል እንደመታች እወቁ።
ምንወዳ ወድህ ማለት ሀያፐረ ሰኒክን ትመክት አለምነዋሴ ለሰራኣል የደላል
እናንተ ሙሰሊሞች ግን ታሰባላችሁ እናንተ መካን እንደምትወዱ እኛ ክርስቲያኖች ደግሞ እዬርሳሌምን ከልባችን ነው የምንወዳት ዝም ሰንል ታበዙታላቹሁ ሁሉም የአለም ክርስቲያን እንደዚሁ ነው
@@seidkemal1457 ተነፉ ዥልጥ
አንተ ጋ ልጀምር ፈሳም
አንድ ኮሜንት ተቀበለኝ አቶ አለም ነህቻይና ወደ ታይዋን ብትኸድ ሁለቱን ኮሪያ ትተናቸው ጃፓንና ህንድ አውስትራሊያን ጨምሮ ዝም ብለው ያዯታል ወይእንደ እስትራቴጅ በህንድ በኩል ለቻይና ፓኪስታን ለማበርኳ አይመችም ኢራንና ፓኪስታን የተቀበረ ቦንብ አላቸው ስለዚህ አሜሪካ ቻይናጋር ለጦርነት ብዙ አጋር አላትሻሎም
ምንድነው እንዲህ ያፍነከነካችሁ ጦርነት እኮ ነው እግር ኳስ አይደለም😮
አይ እስላምን ዎይም አረብ ጠል ስለሆኑ የኢራን ውርደትና ውድቀት መደፈር ደስ ሰላላቸው ነዋ😂😂😂😂😂
Alemneh wasse betam lk neh ye Israel wanaw elama be Irán be nuclear energy lay kebad yemwedem ermha mewesed new kezam behuala Iran yemejelskeya temática bekeftegna huneta madakem new yalebat
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ። @ bk on ug b
አለምነህ መቸ ነዉ ትክክለኛ ሚዛናዊ ዜና የምታሰማን ?። አሥከመቸ ነዉ የእሥራዔል አፈቀላጤ የምትሆነዉ ? ራሻና የአረብ ሚዲያወች የእሥራኤል የተለያዩ ቦታወች እንደወደሙ በቪዲዮ እያሳዩ ዘግበዋል። በእሥራዔል የፕሮፖጋንዳ ቀላጤነትህ እንጠላሀለን። ጭፍን ደጋፊነትህን ትተህ ትክክለኛዉን ዘግብ። እሥራዔል ላይ ከባድ ጥቃት መድረሡን አትካድ። የራሻ የአረቦችንና የእራሡ የኢራንንም ማሥረጃወች በሚዛናዊነት አቅርብ። ያኔ ትክክለኛ ጋዜጠኛ ትሆናለህ።
ሙቃም በላት ሁሉም በአየር ላይ ነው የቀረው
Weshetam amiraca &englishe France. Yordanos le 5 tekalakla tasanesaleh
🦁
አንተ ሁሌም የኢራን ደጋፊ እንደሆን የአደባባይ ሚስጥር ነው
ኧረ ባክህ አለምነህ ማሥታወቂያ ብቻ አሠለቸኸን !
❤❤❤❤❤❤❤
ጥቃቱን መመከት ብቻ መላሽ ላለመስጠት በቂ ነው? ኔታንያሆ ይሄን ጊዜ በጉጉት ይጠብቀዋል ብለከን ነበር
አወ አሁንም በደንብ ነው የሚጠብቀው ።
why is the super thanks not working ?
ዮሐንሰ ፡ ታከለ፡፡ ፈረንሳይ ለጋሲዮን ።
ኢራን ለማጥቃት እስራኤል + ለመከላል ምን ያህል ወጪ አደረጉ ? ለማወዳደር ያህል
What kind of eye contact???????
የበራው ጠሪናት የዘሬ 24 አ/ም የኢራቅ ጦሪናትን እስጶንሳር አድሪገሀል አሰፈሪ
ኧረ WSJ ምን እያለ ነው? ዛሬን እንጃ
እኔ የሚገርመኝ የኢራን ደጋፊወች ስለ መስጊድ መደፈር እስራኤል ሲከሱ ነበር አብዛኛውን ሚሳኤሎች ወደ እየሩሳሌም ነው አላማቸው የነበር ሁሉም በአየር ላይ የተመቱት አላክፃ መስጊድ በላይ ነው ቢመታ ንሮ መቸም እስራኤል አውቃ መታችው እንደምትሉ አልጠራጠርም ለማንኛውም የመልስ ምቱ ከባድ እንደሚሆን አትጠራጠሩ በቅርብ ምን እንደምትሉ ለመስማት ጓጓሁ ለማንኛውም ጋዜጠኛው ያለውን ሁኔታ በደንብ ነው ያብራራው እናንተ መስማት የምትፈልጉትን ብቻ እንዲነግራችሁ አታስገድዱት
የኔ ጥያቄ አማሪካ ፈራንሳይ እንግሊዝ ጀርመን ጆርዳን ተባብረው በያከሽፉላት እስራኤል ምን ሊውጣት ነበር
አዋዜ(ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ)🙏🏾♥️🌺
የአለም ፈሪዎች ማለት እስራኤሎች ናቸው... እስራኤል ይህን የተቋቋመችው በምዕራባውያን ነው.!
በጣም ሚገርም ትንተና ነው ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ ።
አናመሰግናለን
አለም አዋዜ አንተን ያለማድመጥ አይቻልም😍
ኢራን ትክክል ናት እስራኤል ነች የኢራንን ኤምባሲ በመደብደብ ጦርነቱን የጀመርችው🙏🙏🙏
11111111111111101qqq1q11
ለህሊናህ ኑር አስተያየትህ በጣም የሚገርም ነው
ሂደህ አልጀዚራ የልብህን ሥማ።
kedada tubo af@@የሳምሶን_ታሪክ
😂😂ምን አቃጠላችሁ😂😂ለሃረብ አገራት ኢራንም በለ ሊሎች ጨካኞች አራጆች እኮናቸው😣ታዲያ እኛኮ ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️ነን ለምን አይጠፉም🥴
Dil Le Iran Mot Le Setan Amlakiwa Israel@@meselechfeyessa1226
እንኳን ደስ አለህ አለም ነህ የምትፈልገው ስለሆነልህ ብዙ የምታወራው ጉዳይ አገኘህ
ኢራን ታርጌቴን መታቻለሁ ብላለችና አንተ የቢቢሲና ሲኤንኤንን ነው ምትዘግበው እናም ሶስታቹም ማመን ይከብዳል
አልመታችም በሙሉ ማለት በሚቻልበት ሁኔታ ከሽፏል እኛ እስራኤል ነው የምንኖረው የሚሆነውን ሁሉ እያየን ነው።
ወራሪዋ እስራኤል ካድዋ አሜሪካ እንግሊዝ ፍራንሰ ጀርመን.... ጀግናዋ ድል ለቢቸኛዋ ኢራን 🇮🇷🇮🇷🇮🇷 ሞት ለሰፋርዋ
ኢራን ከሽፈባት! አንድ ሰው እንኳን አልገደለችም! እስራኤል ግን የእራንን ቁልፍ ቁልፎችን ቀነደበችላት! ለእስራኤል👏👏👏👏
ትንታኔህ ልክ እንዳልሆነ ኣሁን ገና ገባኝ፡ኔታንያሁ ይህን ውግያ በጣም እንደሚፈልጉት ብቻ ስታወራ ከርመህ የሆነው ግን በተቃራኒ ነው ስለዚ ኣንተ መተንተን ሳይሆን ድምጽ ስላለህ ብቻ ዘገባ ማቅረብ ነው ሚገባህ ኣለሙያህ ኣትግባ
መመከቱ ላይ ከፊት አይቼህ ነበር እንኳን አተረፈህ አለምነህ 😅😅😅
የሁዲው አሁንስ ምን ይሻላሀል አንተ ቤተ እሰራሒል እንካ ሀማስን አልቻለችም ኢራንን ለመግጠም ህልም ነው እድሜ ለአሜሪካ ለአውሮፓ ይበሉ ኢራን የሁዲዎቹን እነዚህ የህፃናት ገዳዬችን በስከንድ ታጠፋታለች ድል ለኢራን ኢስላሚክ ሀገር❤❤❤❤❤
አራጅ ሽብርኛ
Man new araju enante eko nachihu htsanat eyechefechefachu yalachihut mdre Yehudi hulu seytan amlaki dem metachi , yemigermew Israel yalamerica MNM nat@@TesfayeGelu
ነገር ግን ፥ 🤔
- ይሁዳውያን፣ ክርስቲያኖች እና ሳቢያኖች ማዘንና መፍራት የለባቸውም ፤ ምክንያቱም ፡ ‘ኣሏህ’ ተቀብሏቸዋል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፪ የላም ምዕራፍ [ሱረቱ አል በቀራህ] ቁ. ፷፪)።
📖👈🏾😲
አለምነህ ወሴ ትውልደ ኢትዮጲያዊ የሁደ ነው
እኔ የሚገርመኝ ለምን ትከታተላለህ የሱን ትንታኔ?? እሱ አይሁድ ከሆነ የሙስሊምን ትንታኔ ፈልግ! ለአለምነህ ዋሴ👏👏👏👏👏👏👏
እርሱማ ይሁዲ ነኝ ብሎ እዚያ ዱብ ዱብ ሲል ነበር ዐይንህን አንይ ብለው አባረውት ነው የተመለስው ተወው እንደለመደው ይቀባዥር
የሙስሊም ሚዲያ ፈልግ!
@@abshirhassan8072ቅማላም ማናባሺ ነው ያባረረው እሱኮ ዜጋ ነውበፈለገው ጊዜ መምጣትና መሄድ ይቺላን ቤር ሸባ ከተማ በለ 4 ምኝታ ቤት ያለው ስው ነው እዳቺ ነቃላ ጥገኛ እዳይመስልሺ😂😂😂😂
አለምነህ ዋሴ ሁሌም ምርጥ ጋዜጠኛ
ወገተኛ ነህ ውሥጥህ ከፍተኛ ጥላቻ አለብህ
መብቱ ነው! ለጀግኖቹ እስራኤል ነው እንጂ በወኪል ለምትዋጋ ኢራን??
@@w.h167ፈላሻው ሁሌ ፍርድ ገመድ አትሁኑ ትንተናው አዳምጥ ከመፍረድክ በፊት
@@akmelahmedin5659 ፈላሻን እኮ ደማችሁ የኛ ነው ብለው ተቀብለዋቸዋል! አንተንስ ኢራኖች የኛ ንው ብለው ተቀብለኸዋል ?? በቦዶ ሜዳ አታጨብጭብ!
@@w.h167 ለዛነው መሀን የሚያረግ መርፌ እየወጉ ሚድያ ሲያጋልጥ ዶላር እየሰጡ ካሳ ነው ያሉት
አለምነህ የምትጠቀመው አማርኛ ቃላት እራሱ ያናድዳል !!!!!! ደፋር ቀጥተኛ በቀል የሚለው ያሳዝናል ለኢራን ያለህን ንቀት ያሳያል ::
በጣም ትገርማለህ
አለም ትንታኔህ በጣም ልዩ ነው
Love ur perspective alemeye, was waiting for u, I hope no more war in this world 😢
ወገኝተኝነት ይታይብሃል ለማንኛውም ገለልተኛ ሆነህ ብታቀርብ ጥሩ ነው
ሞት ለወራሪዋና ለግብረ አበሮቿ ድል ለባለ ሀቆቹ❤
😁😁😁
እንኳን መሬቱን አረብ ሃይማኖቱን ኮርጆ ሰርቆ ሰጡሃልኮ😅
ነገር ግን ፡ ‘ኣሏህ’ እራሱ ለእስራኤል እንደሚወግን ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች አንዱን እነሆ ፥ 🤔
- በእስራኤል ልጆች ላይ ነፍስን የገደለ ሰው ፡ በምድር ላይ ያሉ ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል ፤ ነፍስን ሕያው ያደረጋት ደግሞ ፡ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረጋቸው ይቆጠራል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፴፪)።
📖👈🏾😲
@@TruthEz እስኪ አንቀጹን በአረበኛ ወይ አማርኛ አድርገው መጀመሪያ ላይ ግን የጻፍከው ሙሉ ለሙሉ ቅጥፈት ነው በእስራኤል ልጆች ነብስን የገደለ የለም
@@የሳምሶን_ታሪክ ከማን ነው የኮረጀው ማስረጃ አምጡ ስለመኮረጁ
አለምነህ አይሁዳዊ ነኝ ብሎ በአንድ ወቅት ወደ እስራዔል አገር ሄዶ ነበር። እናማ ማን እንደ አገር ብሎ ተመልሷል። ግን አለም ፖስፖርትህን ስጠኝ እባክህ በጉብዝናዬ ዘመን ልስራ?
Hi Awaze , ኢራን ለማጥቃት እስራኤል + ለመከላል ምን ያህል ወጪ አደረጉ ? ለማወዳደር ያህል
Gobez eski teyekewe yehen ye israel buchela
ለኢራን ያሳፉራል ጉራ ብቻ።የእየሩሻላይም ምላሽ ግን ያስፈራል።ቱልቱላዋ አማሌቅ ማክሸፊያ የላትም ይሄን መልስ ስትሰጥ ምላሹ እእእ
በ 5 ሀገር የተመከተ ጥቃት ምኑን ተከላከለች ስትሉ አልገባኝም
Yalgebah neger 5tum hageroch Israel mehonachewn new 😂😂😂😂
Is Iran alone?
Alem, don't forget that Iran never touched the button with out calculating everything before.
ኢራን ደፉራ አተኩሥም እያልክ ሥቀባጥር አነደደቻት ሀያሏ ኢራነች የማንንም በግፍ እማፈልግ በራሧ ብቻ.
በኢራን ተንኳሽነት አይደለም ይህ ችግር የምጣው እንዳንተ አይነት አውሬ ጁ ብሆኑ ሰዎች ነው እግዚአብሔር ያጥፋቹ ከምድረገፅ
አለም አንተ ምርጥ ጋዘጤኛ ነህ ግን አሁን እሁን ሙሉ አቅምህን አውጥተህ እየስራህ አይመስለኝም ምክንያቱም ደግሞ ግልፅ ነው (የኛወቹ)
አለም ሠላም ይሁን
አለምን የምትወቅሡ ምድረ ድልድሙ አሥተሣሠብ ጌታ እየሱስ እዉቀና አሥተዋይነት ይሥጣችሁ የተማረ ወይም መማር ዳገት ነዉ ለናንተ ምርጥ ትንተና ከእዉቀት ጋር እንደአለምሻና ረዳቱ እያንዳንድሸ የሤጣን ተከታይ ድምጥማጥሸን እሥራኤል ሣትሆን የምትሠግዱለት አምላክ ግደል የሚለዉ በራሡ አዋርዳችሃል ሚሣይል ቀርቶ ሠማይን ብታፈርሥ እሥራኤል የጌታ እየሱስ ጥበቃ አላት ለዛ ነዉ ያሁሉ ማሣይል በጠላት ተከባ ከድሮ እሥከዘንድሮ ቢጥሉ እያሥበረገገች ያለች ድንቅ ሃገር
Bututu
@@hassaneliasademhussen8144 ቡትቶማ የቡቱቶ ተረት የሚከተሉ ናቸዉ ለምሣሌ እልም ያለ በረሃ ላይ መፀሃፍ ወረደለኝ በጅብሪኢል አለ እሺ ይሁን አልን ግን መልአከ ወይ አምላከ ትክክለኛ ከሆነ በኔ የማያምንን ካፊር እያልክ ግደል አጥፍተክ ጥፋ ይላል በሉ ይሄማ የማን ሥራ መሆኑን እናዉቃለን ትክክለኛ አምላክ መገለጫዉ ፍቅር ነዉ አልናችሁ
ሌላዉ ተረት ቡቱቶ በጀነት ለዛዉም ንፁህ አምላክ ባለበት ገነት ሠባሁለት ድንግል ለአንድ ወንድ ይሠጣል አላችሁ አረ በህግ አምላክ ሢጀመር አምላክ መገለጫዉ ሤትና ወንድ በእኩልነት ማለትም በፍጥረት እኩል ሢያይና በመሃከላቸዉ መከባበር እንዲኖር ሢደነግግ ነዉ አልን ገታ እየሱስ ክብር ለሥሙ አንዳለን ባል ሚሥቱን እንደራሡ ይዉደድ መሥት ለባልዋ ትገዛ ማለትም ታከብር እንጁ አንድ ወንድ ለአንድ ሤት ባል እንጂ ምድር የሦሥት ሠት ጭራሸ ሠማይ የዝሙት መሸታቤት ገነትን ማድረግ የሤጣን ሥራ እንጂ የአምላክ ይደለም ወደትክክለኛዉ ፍቅር የሆነ አምላክ ህሊናክን ይመልሠዉ ሀሠን ወንድሜ
Peace be with you Brother 🙏
ፈላሻዎች ፈጣሪ የሰጣቹህ ልጅ የመውለድ መብት የነፈጋቸው እስራኤል ነች ክትባት እያለች መርፌ እየወጋች ተረጋጉ አትጩሁ ደም ለመለገስ ሲቴድ ደማችን ይበከላል አይሆንም እየተባልክ ዛሬ ትጮሀለህ😅😅
ከዚህ ጋር ምን ያገናኛዋል ...??? አራጅ ሁሉ
@@TesfayeGelu ጠባብ
ዉሻ ምን አገባሽ ከርሻ😂😂😂
@@אירוסמששה ድቃላ ያው ድቃላ ነው
የራሷ አሮባት የሰው ታማሰላለች🙄አይ አለምነህ በደርግ ዘመን የነበረው ሰምህ ሚዛን ነበረው እንዲህ ተመዝኖ ከመቅለል ይጠብቀን
በቀለለ ጭንቅላት ሰዉ አትመዝኝ ቀፎ
እስራኤል በአዘርባጃን ድንበር በኩል ያለዉን የኢራንን የነዳጅ ማጣርያ ልትመታ ትችላለች
ትክክልነህ
ፋኖ💚💛❤️💪💪💪💪ያሸንፋል የምትሉ እስኪ💚💛❤️💪💪💪
💪🇳🇪🇳🇪🇳🇪
እሺ ግን ባንድራውን የኢራን አድርገዋ 😮
ድልለኢራንንን
አለምነህ ዋሴ በጣም አድናቂህ ነኝ
እስራኤል ሁሌ የምታወራላት አለምነህ ዋሴን ቀርቶ ጌታዋን ፈጣሪዋነ አታውቅም :: ኢትዮጰያዊ ከሆንክ ከተበደለው የኢራነ ህዝብ ጎነ መቆም አለብህ ::
እኔ ግርም ሚለኝን እስራኤል መጀመሪያ ኤምባሲውን እዲሁም አመራለሁ ስትገል ሁለም ያለወገዘ ለምድነው? እኔ ግን ኢራን አጠፌታውን ማዘግየት አልነበረበትም ግን እኔ ሚገባኝን አለም ፌር አደለም ሁሉም የራሱን መስሪያ ለመሸጥ ነው ሚመቻቸው ግን የሰው ነብስ ያላግባብ ሚጠፉ ያሳዝናል
በእስራኤል ተንኳሽነት እንጂ በኢራን ተኳሽነት አይደለም የተጀመረው! ሸውራራ መረጃ አትስጡን
ከደቡባዊ ሊባኖስ በኩል ወደ ሰሜን እስራኤል ፡ ኢራን ሰራሽ ሚሳኤሎችን የሚያስወነጭፈው የሂዝቦላ ቡድን፡ በኢራን ጀነራሎችና የጦር መሪዎች እየታገዘ አይደለም እንዴ ፧ 🫢
ሸዉራራ..በተሸዋረረ ጀሮ እየሰማህ😂😂😂
😂😂ተንኮሽ አልክ ሃማስን ምን ልትለውነው😂😂
ያለ አሜሪካ እርዳታ እስራኤል ኢራንን አትዋጋም lran🇮🇷 አደገኛ ናት
The EAGLION ISRAEL IS ALWAYS THE WINNER!!✌✌
አለምነህ ማብራሪያ ሳይሆን በዜና መልክ ብታብራራ ጥሩ ነበር፣
እሰራኤልን ፈጣሪ ፈጣሪ ይረዳታል
በተጨማሪ ፡ ‘ኣሏህ’ እራሱ ለእስራኤል እንደሚወግን ከሚጠቁሙ በርካታ የተቃራኒው ቁርኣን አንቀፆች አንዱን እነሆ ፥ 🤔
- በእስራኤል ልጆች ላይ ነፍስን የገደለ ሰው ፡ በምድር ላይ ያሉ ሰዎቹን ሁሉ እንደገደለ ይቆጠራል ፤ ነፍስን ሕያው ያደረጋት ደግሞ ፡ ሰዎቹን ሁሉ ሕያው እንዳደረጋቸው ይቆጠራል ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ [ሱረቱ አል ማኢዳህ] ቁ. ፴፪)።
📖👈🏾😲
Afro holyland እንዴት ነው ጉዞ ማስታወቂያ ትክክል ነው?
The God of Israel is great
Long live israel
አለምነህ ዋሴ ትንታኔህን ባደንቅልህም በመጠኑም ቢሆን ለአሜሪካና እስራኤል የወሬ መሳሪያዎች ዋጋ እየሰጠህ እንደሆነ ወሬህ ያሳብቃል, ኢራን ትናንት ስለማደጓ ማሰብ ሳይሆን በአንድ ለሊት ቴክኖሎጂ መቀየር እንደሚቻልም ማሰብ ነው ኢራን የደረሰችበትንም አታውቅም እና, የአሜሪካ ኢራቅ ጦርነት ጊዜ የነበረህን አድሎ የማይታይበት ትንታኔህን አሁንም በዛ መልኩ አሳየን
Gazetegna side ayizim side atiyaz
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
@ ዎዚር
በእውቀትና በሙያ የበሰለ ትንተና ነው!!
ቀጥሉበት🙏
ሰላም ለአለም በሙሉ ይስፈን
ጦርነት በማንኛውም አለም አስከፊ ነው።
አይ ኢራን አፍ ብቻ 😂😂እሰራኤል ለዘላለም ትኑር ቀወድሰት ሀገረ አንችን የሚጠብቅ አንድ ሀያል አለ እሱም አይተኛም አያንቀላፉም
ፈጣሪዋ እሚጠብቃት ከሆነ እነግሊዝ እና ሜሪካና ሌሎቹም እሚጠብቋት ሀገሮች ከእግዚያብሄር ስለበለጡ ነው ማለት ነው 😂😂😂😂😂😂
እስራኤል እኮ እኛ እንደምናውቃትና እንደተማርነው አይነት ሀገር አይደለችም በጣም አረመኔ ሀገር ነች በነገራችን ላይ ክርስቲያንም አይደለችም ጅዊሽ ነች ይህ ማለት መሲሁ ገና ይመጣል ብለው የሚያምኑ ናቸው እና ባጠቃላይ ደባሪዎች ናቸው
አዎ አምላክህን የገደለች ቅደድስት ሀገር
ከመጓጓቴ የተነሳ ላይክ አረጋለው ብዬ ዲስላይክ ነካው ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ
ና ኮርኩረኝ ልሳቅልህ
መልሶ 👍🏾 በመጫን ስህተቱን ማስተካከል ይቻላል።
የምትሳደቡ ሰዎች ስለ አለም ታሪክ የማታውቁ ደነዞች ናችሁ ደደብ መሆን መታደል ነው ለምን ሳታውቁ በጭፍን ነው ምትናገሩት አለምነህ ዋሴ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው!!!!!!!!!!!!
አዋዜ ምርጥ ሚዲያ
ድል ለቅድስት እስራኤል !!
Yetu gar new kedste ye hunchew yetrgmche Ayhude Armna hagre Allha yansat
ወይ ቅድስት ጌታችሁን የገደሉባችሁ እኮ እነሱ ናቸው
ጨረሷቸው 😭😭
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
@@amisherif4589
❤
ለክርስቲያን ለሙስሊም ለአየሁድም የማይተኙት ፂዩናወያን የእስራዬልን መጨረሻ እያፋጠኑት ነዉ👍🏻ወራሪዋ ሌባዋ እዝራዬል መጥፊያዋ ተቃርባል ድል🇵🇸🇵🇸🇵🇸🇵🇸
ጆባይደን የሚመጣዉን ጣጣ አዉቀዉታል😂 እነቻይና አድፋጠዉ እየጠበቁነዉ
Antededem 15:24
Iran ሀገራችን Ayatollah Ali Khamini አባታችን 🙌🙏 🚀💥
አያቅክም ምድረ ሤጣን አምላኪ
ካንተ ጋር ምን አገናኘው ሙስሊም ስለሆኑ እነሁ እንደ እናንተ አይደሉም ሽኣ ናቸው በመሀመድ ነብይነት አያምኑም
ምስክን እራን ለዘመናት በአሜርካ ስትኮሮኮም የኖሬች አገር ናት
እስራኤል ብቻውን በቅ ናት ሃማስ የማን መሰለ? ድሮ በጀርባ አሁን ደግሞ በቀጥታ
መፈጠርህንም አያውቅ !
አለምነህ ወሴ 100%የሙስምና የሙስሊም ሀገራት ጥለቻ አለበት ውስጡም እንደ ፊቱ አስቀያሚ እና ዘረኛ ጋዜጣኛ ነው
ጭንቅላትህ የሚያመነጨው ስድብ ብቻ ነው ! ለአለምነህ ዋሴ👏👏👏👏👏
@@seidkemal1457 ፈላሻ ቢሆን መርጦ አልተወለደም! አንተስ አረቦቹ ዜግነት ሰተውሃል??
ሰላም ሰላም 6:33 አለም የትላት ትረካ 33ቱ ሰዋች ፅናታቸውን ነው የምገልፀው ፡፡
አለምነህ አጎልህ 3 ቀን እስራኤል በነበርክበት እዛዉ ረስተኸዉ እዳይሆን
እኔ የምፈራው ባይደን የሚባል እብድ ስልጣን ከያዘ ጦርነቱን ያባብሰዋል ብዬ አስባለሁ
በዚህ ሁሉ ውዝግብ ውስጥ ፕረዘዳንት ትራንፕ ቢሆንስ ምን ይፈጠር ነበር??/
በኢራን ተኳሽነት ሳይሆን በእስራኤል ጥቃት ተጀመረ በሚል አስተካክል
የሊባኖሱስ ሂዝቦላ ፡ በኢራን እየተደገፈ ፡ ሰሜናዊ እስራኤል ላይ ሚሳኤሌች እያዘነበ አይደለም እንዴ ፧ 🫢
ኢራን እስራኤልን በጣም ታግሳት ነው የኖረችው የኒኩለር ሳይንቲስቷን በድሮን ስትገድልባት በተለያየ ጊዜ ጀኔራሎችን ቋሲምን ጨምሮ ገላባታለች በቅርቡ ደግሞ ሶሪያ ላይ ኢንባሲያቸውን አጥቅታ ብዙ ጨረሰች ሰለሆነም ትግስቷ አለቀና አፀፋ ወሰደች እስራኤል በሚገባ ተከላክላለች ቀጥሎ እስራኤል ልመልስ ካለች ከባድ ጦርነት ይፈጠራል
ለምንድነው ብዙ ጊዜ ስሰማህ ለ እስራኤል አለምብለህ ነው ምታወራው ጋዜጠኛ ከሆንክ እውነታውን እየሆነ ዪለውን ነገር ነው ማውራት ያለብህ በጣም ይከብድሀል የእስራኤልን ሰይጣንነት ለማውራት ...አስተካክል ስሜትህን ሳይሆን ሞያህን አክብር
ስንቶቻችሁ አለምነህ ዋሴ ፈላሻ ወይም እስራኤላዊ እንደሆነ ታውቃላችሁ
ሰላም ለእናንተ ይሁን ኢራን በደብ መመታት አለባት ካአል ተመታች ሰላም የለም
Alemneh needs to be thankful to analyze Israel Iran affair, b/c he is living in the ☮️ Land Ethiopia
🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷❤❤❤❤
Ay alm nah wasa anta yesrale akatare. Satmot bafte esrale yamtebale agare ka merdragace setafa tayalahe enshallh
Wishetam antemi yahune
የኔታንያሁ ባህሪ ገምት ካልከኝ እኔ ልንገርህ:- ኔታንያሁ ይበቀላል ጦረኛ ነው ያደርገዋል ።የኢራን አፀፋ ደግሞ አብረን የምናየው ይሆናል።
😂😂😂😂አይይይይይይይ
@@meselechfeyessa1226 አይይይይይ? ዛሬ የኔታንያሁን አፀፋ በግምቴ መሰረት ሆኗል ቀጣዩን ደግሞ አብረን እንየው!
@@meselechfeyessa1226 ዛሬስ አይይይይ የምትልበት አፍ አለህ?
አላምንህ ዋኔ ምነው ዛሬ ድምጥዎ ራቀ???
እሠራኤል መመታቷ ተነ
Esrale badanb nw yatamatacew laboce
ኢራን የዛሬ ሀያ አመት በአመረተችው ሚሳይል እንደመታች እወቁ።
ምንወዳ ወድህ ማለት ሀያፐረ ሰኒክን ትመክት አለምነዋሴ ለሰራኣል የደላል
እናንተ ሙሰሊሞች ግን ታሰባላችሁ እናንተ መካን እንደምትወዱ እኛ ክርስቲያኖች ደግሞ እዬርሳሌምን ከልባችን ነው የምንወዳት ዝም ሰንል ታበዙታላቹሁ ሁሉም የአለም ክርስቲያን እንደዚሁ ነው
@@seidkemal1457 ተነፉ ዥልጥ
አንተ ጋ ልጀምር ፈሳም
አንድ ኮሜንት ተቀበለኝ አቶ አለም ነህ
ቻይና ወደ ታይዋን ብትኸድ ሁለቱን ኮሪያ ትተናቸው ጃፓንና ህንድ አውስትራሊያን ጨምሮ ዝም ብለው ያዯታል ወይ
እንደ እስትራቴጅ በህንድ በኩል ለቻይና ፓኪስታን ለማበርኳ አይመችም
ኢራንና ፓኪስታን የተቀበረ ቦንብ አላቸው ስለዚህ አሜሪካ ቻይናጋር ለጦርነት ብዙ አጋር አላት
ሻሎም
ምንድነው እንዲህ ያፍነከነካችሁ ጦርነት እኮ ነው እግር ኳስ አይደለም😮
አይ እስላምን ዎይም አረብ ጠል ስለሆኑ የኢራን ውርደትና ውድቀት መደፈር ደስ ሰላላቸው ነዋ😂😂😂😂😂
Alemneh wasse betam lk neh ye Israel wanaw elama be Irán be nuclear energy lay kebad yemwedem ermha mewesed new kezam behuala Iran yemejelskeya temática bekeftegna huneta madakem new yalebat
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ።
@ bk on ug b