Ethiopian Awaze News የጥቃቱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии •

  • @WoretawBelete
    @WoretawBelete 8 месяцев назад +5

    አዋዜ ታማኝና አስተማማኝ መረጃ ነው እናመሰግናለን

  • @Osman-eu1kg
    @Osman-eu1kg 3 месяца назад

    ሀገራችን ኢትዬጵያ ታፍራና ተከብራ ለዘለአለሙ ትኑር ሀገራችን ኢትዬጵያ ትበለፀጋለች❤❤❤

  • @addisayen8086
    @addisayen8086 8 месяцев назад +15

    …”እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።
    መዝሙረ ዳዊት 121;4

    • @KasimHj
      @KasimHj 8 месяцев назад

      😂😂 bakte 😅

    • @Tewahido567
      @Tewahido567 8 месяцев назад

      ትክክለኛው መዝሙር 120 ነው::

    • @BeleDessie
      @BeleDessie 6 месяцев назад

      ሰላምለሁሉም

    • @BaderHussein-n7v
      @BaderHussein-n7v 2 месяца назад

      ሙቶልአልሠማቹህምልገረቹህ

  • @abilityperfection3912
    @abilityperfection3912 8 месяцев назад +9

    ዓለምነህ "ለሃገሬ ነው ምመኘው" ስትል የኔንው ልቤ ውስጥ ያለውን የሃገር ፍቅር ዕሣት ቆሰቆስከው!!!

  • @fetiyamohammed4083
    @fetiyamohammed4083 8 месяцев назад +3

    የሚገርም ነው! ትንታኔህ የአለማችን ነባራዊ ሁኔታ የሚያስገነዝብ ጭምር ነው፤በርታ!
    ይህች አለም የጉልበተኞች እንደሆነች ተረድቻለሁኝ

  • @BuzuneTeshome
    @BuzuneTeshome 8 месяцев назад +4

    አለም ሰላም ብዝት ይበል ወሳኝ ሰው

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw 8 месяцев назад +3

    እስራኤል እውነት መጥፋያዋ ይመሰለኝ ከአሜሪካ ጋር እውነት እውነት እውነት ምንም አይመጣም ማት ነው ❤❤❤ በሉ ለመኖርም አለመኖረሀሰህም በአሜሪካንና በእስራኤል መኖራችን ነው የሚነግሩን እነሱን እግዚአብሔር ያሰፋል ለሁሉም አለም ፀሎት ያስፈልጋል እውነት እውነት እውነት

    • @Ashenafishweakenaw
      @Ashenafishweakenaw 8 месяцев назад

      ❤❤❤

    • @YirgaBezezewe-cs7hi
      @YirgaBezezewe-cs7hi 8 месяцев назад

      ישראל חי ፂዮኒት እሥራኤል የዳዊት ወንጭፍቅባት አምላክ የተቸረች

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 8 месяцев назад +3

    እኔ ግን ስለ ሰላም መስበክ የተሻለ ነው ሰላም በምድራችን ላይ ይስፈን ጦርነት፣ስደት፣ጉስቁል፣ረሃብ ከምድራችን ይጥፋ ፈጣሪያችን ይታረቀን

  • @jihadkedir824
    @jihadkedir824 8 месяцев назад +1

    Peace, Peace peace & peace for all.

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 8 месяцев назад

    ግሩም ትናትኔ ነው እናመስግናለን ክበሩልን !!

  • @MikiWede
    @MikiWede 4 месяца назад

    ❤❤ ታማኝ ምንጭ

  • @unasunas6234
    @unasunas6234 8 месяцев назад +4

    ግን እኮ ኢራን እንደ እስራኤል በድብቅ አልተማታችም ጀግና ማን እንደሆነ አንተም ታውቀዋለህ ክብራንማ ያስጠበቀችው ኢራን ነች ❤🇮🇷❤️🇮🇷❤️🇮🇷❤️🇮🇷❤️🇮🇷❤️

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад

      ወሬ 😂😂

    • @mehammedseidmehammed1615
      @mehammedseidmehammed1615 8 месяцев назад

      ​@@Makdi-e6rወሬ እራስህ አይሁድ

    • @ethiochu
      @ethiochu 8 месяцев назад

      የእስራኤልን አቅም ነው ማየት ያለብህ

    • @BaderHussein-n7v
      @BaderHussein-n7v 2 месяца назад

      እሥራኢልምንቀድርየላትም

  • @rahelabebe4355
    @rahelabebe4355 8 месяцев назад

    እንደእኔ ግን የጦርነቱ ጉዳይ እንዳለ ሆኖ የአንተ አቀራረብ ግን ነፃነቱን ያጣ አቀራረብ ነው የሆነብኝ አለምነህ እኮ ጦርነትን እንደ ጣፋጭ ታሪክ ነበረ አጠገቡ ሆነን የምናይ ያህል እንዲሰማን አድርጎ ነበር የሚያቀርበው ውድ ጋዜጠኛችን አንተ ጋዜጠኛ ነህ የምታይበት አይንና የምትሰማበት ጆሮ ከእኛ ከአድማጮችህ መለየት አለበት መሳቀቅ ነገር ይታየኛል አይዞህ አቀራረብህን የለመድነውን ወዝ አታሳጣው እላለሁ

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 8 месяцев назад +38

    *ኢራን እንዳለችው "የተተኮሰው የህጻናት የመጫወቻ አሻንጉሊት ነው፣ ለዚህ ጨዋታ ምላሽ አንሰጥም።*
    😁😁😁

    • @afarinoTube
      @afarinoTube 8 месяцев назад

      yawum eyesake nw meglechawn yesetut

    • @getachewkebede9863
      @getachewkebede9863 8 месяцев назад +4

      ለአንች ጥፊ ይበቃሻል ነው እስራኤል ወንድነቷን ጠንቅቃ ታውቀዋለች ኢራን ባዶ ጩኸት ብቻ ነች😅😅😅

    • @ሰሚርዮሐን
      @ሰሚርዮሐን 8 месяцев назад

      ቀስ እያለ ነው ሚሰራው 😅😅😅

    • @አቡኬ
      @አቡኬ 8 месяцев назад +2

      ​​@@getachewkebede9863በሦስት ድሮን ጥቃት ለመፈፀም በመሞከራቸው ምንያክል ኢራንን እንደሚፈሯት ነው ያሳየው😂😂😂😂

    • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ
      @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ 8 месяцев назад

      ​@@getachewkebede9863😮ተውጂ አይጥ የሞሞቻግዜዋ ሲቀርብ የዲመት አፍንጫ ታሸታለች ኢራን ከፈለገች እስራኤልን ቀርቶአለምን ባዶየሚያድርግ መሳሪያ አላት እስራኤል የፊሊስጤን ህፃናቶችን በቦንንብ ስጨፈጭፍ ጀግና ሆና እንዳይመስልህ ይልቅ የሚበጀው በአገር ውስጥ በውጭም አላህ ጦርነትን በቃ ይበል ማለቱ ይበጃል

  • @MelakuGezahegn-gw1fp
    @MelakuGezahegn-gw1fp 3 месяца назад

    ሰላም ዜናዎች ቀን ብትፅፍባቸዉ ጥሩ ይሆናል

  • @shsfvv37
    @shsfvv37 8 месяцев назад +1

    ድል ለእስራኤል❤❤❤

    • @abdishaleko
      @abdishaleko 8 месяцев назад

      ዘገባው አሪፍ ነው።

  • @abduselammurad
    @abduselammurad 8 месяцев назад +1

    አለምነዋሴ እናመሰግናለን❤❤❤

  • @esuafen8825
    @esuafen8825 8 месяцев назад +8

    ምን ዓይነት መረገም ነው የኢትዮጵያ ጋዘጠኞች ከውጭ ሀገር የሚደረገውን እንቅስቃሴ አልፈው ተርፈው መበጥረቅ እንጂ ለሀገራቸውና ለወገናቸው ሀገር ውስጥ ለሚደረገው ነገር ጀርባቸውን ነው የሚሰጡት ።

    • @AbdoHussien-v1d
      @AbdoHussien-v1d 8 месяцев назад

      ምን...ስለ..ሰፈር..ሽፍታ..ደብተራ...መስማት ...ሰለቸን..እኮ...ገገማ...የልጆቹን..አስተማሪዏች...አንበርክኮ...ያዋረዱት...የወያኔ ..ኮንዶም...ፋኖ...ልጅ😂😂

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 8 месяцев назад

      አንተ ለምን አትምበጠረቅም ነፈዞ

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 8 месяцев назад

      already abiye liyafersat new ke hwahat gare hono

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад

      ​@@AbdoHussien-v1dአንቺ ቆሻሻ ግም ጋላ💀

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад

      ​@@AbdoHussien-v1dበደብተራ ፊደል እየፃፍኩ ደብተራ ለመናገር መጀመሪያ አንብብ እና ተማሪ ደብተራ ማለት ምህሩ ሊቅ የተማረ ማለት ነው ok😡😡😡

  • @MehbubaHpxjfif
    @MehbubaHpxjfif 8 месяцев назад

    ድል ለኢራን ለሀማስ🇮🇷🇮🇷🇰🇼🇰🇼❤❤❤

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw 8 месяцев назад

      ድል ለእስራኤል የሀያላን ሀገር ትነኩና ብቃ

    • @מסרק
      @מסרק 7 месяцев назад

      😂😂😂😂😂😂😂 ሙተው አለቁ እኮ ለማነው ድሉን ምትመኝው እራሳቸው በእሳት ተቃጥለው አመዳቸው ዎደ ኢራን መሬት ተበተነ እኮ😂😂😂😂😂

  • @Makdi-e6r
    @Makdi-e6r 8 месяцев назад +1

    አለም በእግዚአብሔር ለአማራ ህዝብ ድምፅ ሁኑ ዘር እያጠፋት ነው😢😢😢😢

  • @jafertalegin5830
    @jafertalegin5830 8 месяцев назад +2

    አለም ዘገባዎችህ በደንብ እከታተላለሁ። ሁልጊዜ ግን እስራላኤላዊ አድሎዋዊነት ይታይባቸዋል። የገለልተኛ ዘገባ አይመስልም

  • @muhamedYenasew
    @muhamedYenasew 8 месяцев назад

    አለምነህ የምትረሳው ነገሮች አሉ እስራኤል እኮ ብቻዋን ብትሆን ኖሮ እኮ ጠፍተው የነበሩት ያኔ ነዉ

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 8 месяцев назад

    ምዕራባውያኑ እንግሊዝ የእስራኤል ምላሽን ደግፋለው ብላለች

  • @mehammedseidmehammed1615
    @mehammedseidmehammed1615 8 месяцев назад +1

    በቂ አትናደድ ኢራንን ማንም አይቺላትም

  • @ananregassa1442
    @ananregassa1442 8 месяцев назад

    Eree mastewakiya, kezi hullu si eg/r bitil ayishalim

  • @Muhibmudasir
    @Muhibmudasir 8 месяцев назад

    እኔ ብቻ አያዋጣም እስራኤል ምስኪኑን የፍልሰጢም ህዝብ እስካልተወች ሰላም የላትም

  • @AyalewGetaneh-zx7dd
    @AyalewGetaneh-zx7dd 7 месяцев назад

    እስራኤል የዐማራደመላሽየዐማራደምፈሶአልቀረም

  • @eyrumimi3038
    @eyrumimi3038 8 месяцев назад

    አይ ዘገባ ትንታኔ የእውቀት ሰው ምትክ የለህም🥰🥰

  • @AbdoHussien-v1d
    @AbdoHussien-v1d 8 месяцев назад +1

    አሜሪካ...ታጋግላለች...እንጂ..ኢራን...እና.. እስራኤል ...ይስማሙ...ነብር

    • @Tewahido567
      @Tewahido567 8 месяцев назад

      ዘይት እና ውሃ ተስማምቶ አይቀላቀልም ::

  • @yohannesyenealem3447
    @yohannesyenealem3447 8 месяцев назад +2

    ትረካ ነው ዜና ከጦርነቱ ጋር ቪዲዮ ሰርተህ አታስተላልፈውም የመረጃውን ውበት አሳጥተከዋል

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 8 месяцев назад

    So far so Good explanation.

  • @ethio-wolfmedia5802
    @ethio-wolfmedia5802 8 месяцев назад +1

    Please NBC Ethiopian tv political commentator, you have to learn from Alemnah Wessa. Thank you Alemnah🙏🙏

  • @gremachewkebede4753
    @gremachewkebede4753 8 месяцев назад

    ወይ ኢራን በአንድ ኩሩኩም ፀጥ ረጭ አልሽ የእስራኤልን ዱላ አለማወቅሽ ሀሀሀሂሂሂሂ አርፈሽ ተቀመጪ ሰይጣን

  • @asmeraeritrea1241
    @asmeraeritrea1241 8 месяцев назад +1

    ድል ለኢራን ውድቀት ለእስራኤል

    • @TadeleAreda-c2b
      @TadeleAreda-c2b 8 месяцев назад

      ሲያምርህ ይቅር

    • @TadeleAreda-c2b
      @TadeleAreda-c2b 8 месяцев назад

      አለምነህ ዜና ሰታነብ ነዉ የኢትዮጵያን ህዝብ የማረከዉ እንጂ ቃለ ምልልስ እንኳ አያረካም

  • @TESFA-s2
    @TESFA-s2 8 месяцев назад +2

    አንደኛ

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 8 месяцев назад +6

    ሰላዩ የሙሳዱ ሰው

    • @AmareSiyum-zm3lc
      @AmareSiyum-zm3lc 8 месяцев назад +1

      ምን ለማለት ነው? እንዲህ አይነት ከንቱ ጭንቅላት ያላቸው ሰዎች ሁሌም የሚያስቡት ክፉ ክፉ ነው ስታስጠሉ

    • @MyEthiopiaOneLove
      @MyEthiopiaOneLove 8 месяцев назад

      Dedeb mahayib ! endet sew bzi lik yedonokeral

    • @AmareSiyum-zm3lc
      @AmareSiyum-zm3lc 8 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይገስፅህ ሰይጣን

    • @AkmelShikure
      @AkmelShikure 8 месяцев назад +1

      በደንብ አይተከዋል አለምነህ ዋሴ ውስጡ ድበቅ ፈላሻ ነው!!!

    • @MyEthiopiaOneLove
      @MyEthiopiaOneLove 8 месяцев назад

      @@AkmelShikure jiloch gim dedeb ! Antem ethiopiayawi tebelk eyenork nw

  • @0287.
    @0287. 8 месяцев назад +1

    Hello Alemeneh? good to hear from you, you are better at writing and reading the news than a direct explanation. Please back to your skill.Thank you

    • @hiraomer6393
      @hiraomer6393 8 месяцев назад

      His explanation is one sided and unreasonable

  • @tiogeo7503
    @tiogeo7503 8 месяцев назад +1

    You are hodame banda

  • @teshomegezahegn1069
    @teshomegezahegn1069 8 месяцев назад +3

    I STAND WITH ISRAEL.....!!!!
    God bless protect lsrael....!!!

    • @Adisdrgg
      @Adisdrgg 8 месяцев назад

      ፈላሾች ሌላ ምን አማራጭ አላችሁ

    • @elyasteklu5830
      @elyasteklu5830 8 месяцев назад

      ዲቃላ መችም ለሰውልጅ አያሰብም ዲቃላ ዲቃላ ነው የማደጉ ልጅ ዘረ ቢስ ቆሻሻ

    • @sadiyahaji-q5o
      @sadiyahaji-q5o 8 месяцев назад

      I stand with Iran

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 8 месяцев назад

    Thank you

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 8 месяцев назад

    አንዳንድ ደደቦች ድል ለኢራን ሞት ለእስራኤል ለምትሉ አህዮች ብታርፋ ይሻላል

  • @SamsonG-jn5kl
    @SamsonG-jn5kl 8 месяцев назад

    የድሮን ሄሊኮፕተር 🤔 ታይቶ አይታወቅም፣ ሌላስ ምን አላቸው....እንዴትስ ግዛት ጥሰው ገቡ.... ቢፈልጉስ ምን ያህል ጉዳት ማድረስ ይችሉ ነበር? ክዝልፊያ እና ጡንቻ መለካካቱ በስተጀርባ ለወታደሪዊ ስርአቱ የቤት ስራ የሰጡ ይመስላል? This is Chess ♟️ not Checkers .. ይላሉ ምእራባዊያን። ይህ ሆነም ያ፣ ተሂራን ይሄን የ አይጥ ቀዳዳ ነገ ዛሬ ሳትል አፉልጋ መድፈን አለባት ባይ ነኝ። እንዴ እኔ ግምት ከዚ በሗላ በሁለቱ መሀል የሚደረገው የትኛውም ግልጵ ግጭት ከመጪው የአሜሪካ ምርጫ በሗላ ይመስለኛል። We appreciate you're report Awaze.

  • @haftamuweldegebreal
    @haftamuweldegebreal 8 месяцев назад +1

    Min yintebatebal

  • @5sfamilychannel709
    @5sfamilychannel709 8 месяцев назад +2

    እስራኤል ሀሳዊ መሲሕ ለማንገስ ደፋ ቀና እያለች ነው

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад

      ምን አገባሽ😮

  • @derejekebede7333
    @derejekebede7333 8 месяцев назад +3

    1ኛ ነኝ 🙏🙏🙏

  • @gebeyehugetu
    @gebeyehugetu 8 месяцев назад +8

    Dili le Israel💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @TINATO73
    @TINATO73 8 месяцев назад

    አሌክስ እስኪ የሚሊታሪ አቅማቸውን የሚያወዳድር ዘገባ ስራልን

  • @MyEthiopiaOneLove
    @MyEthiopiaOneLove 8 месяцев назад

    Aleme ❤

  • @Aminat-pk5vj
    @Aminat-pk5vj 8 месяцев назад

    አታፍሩም መቼም ለመቀባጠር እሰቲ ዝም በሉ ወይም የምታውቁት አለ መጀመሪያ ስለአገራችን አውሩና መፍትሄ አምጡ ባዶ አለቅላቂ ፈሳም ቱፍ

  • @SisayGebre-b1l
    @SisayGebre-b1l 8 месяцев назад +1

    Tew hodhn tenkebakeb hodam!

  • @aminhassen1260
    @aminhassen1260 8 месяцев назад

    ከዛሬው የእሥራኤል ጥቃት እና ከ ኢራን ምላሽ እንድሁም ከ አለም ትንታኔ የተረዳውት ነገር ሁለቱም ሀገራት ወደለየለት ጦርነት ዉስጥ እንደማይገቡ ነው

  • @ethiowisdom7721
    @ethiowisdom7721 8 месяцев назад

    በኢራን ያሉ በእስራኤል እና በአሜሪካ የሚፈሩት S-300 ሚሳኤሎች በድሮን ተመቱ
    የኢራን ሰማይ ለእስራኤል ጀቶች ክፍት ነው

  • @RoseHendricks-y9o
    @RoseHendricks-y9o 4 месяца назад

    Elizabeth Mount

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 8 месяцев назад +1

    አለም ነህ መተንተን ላንተ ብቻ ቢሆን ደስ ይለኝ ነበር፣ትችላለህ

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 8 месяцев назад

    ጥሩ መሻሻል ነው የማስታወቂያው ነገር ትንታኔውም ማለፊያ ነው አስተያየታችን ተቀባይነት አግኝቷል ማለት ነው

  • @Zewedu78
    @Zewedu78 8 месяцев назад

    ዓለምነህ የምን ክልል ነዉ የምትለዉ በቀጠናዉ በሚል ይስተካክል
    አድናቂህ

  • @AhelamAhmedjiberil
    @AhelamAhmedjiberil 8 месяцев назад +3

    እኔኮ ግራ የገባኝ ነገር ሂዝቦላ ከ150ሺ በላይ ሚሳኤል አለው ትላላችሁ ኢራን 3000ሚሳኤል ትላላችሁ እንዴት ሊሆን ይችላል?

  • @endaleabera1271
    @endaleabera1271 8 месяцев назад

    Amazing security

  • @AyşePınarTenkılıç-i5p
    @AyşePınarTenkılıç-i5p 4 месяца назад

    Arlo River

  • @tigabadene
    @tigabadene 8 месяцев назад

    גבר אלמנח

  • @denbalotesfaye2123
    @denbalotesfaye2123 8 месяцев назад +2

    Alemeneh zare and ngami nagni

  • @miftahhassenshandow984
    @miftahhassenshandow984 8 месяцев назад

    Iran has right defend itself

  • @AnisYousuf-w8u
    @AnisYousuf-w8u 8 месяцев назад

    Don't be hired be yourself you are professional

  • @mesfintekeste3026
    @mesfintekeste3026 8 месяцев назад +1

    Wawwwww Alem wase you are absolutely brilliant since I hearing your report on the last 5vears. But Today your report regarding Israel Iran strikes. How can you believe this? 100& Israel sure...

    • @AlemnehWasse
      @AlemnehWasse  8 месяцев назад +1

      Sure it is israel but not from without but from within iran.

  • @عبدالصمد-ح2ب
    @عبدالصمد-ح2ب 8 месяцев назад +1

    ኢራንኮ አጋርቢኖራት እምትቻልአልነበረችም ለአንድሀገርይህሁሉእርብርብ

    • @DebelaAsefa-x7k
      @DebelaAsefa-x7k 8 месяцев назад

      menew ye Russia be weste alat degafe becha tornetu bifeten teru new

  • @abdrezakasfir8670
    @abdrezakasfir8670 8 месяцев назад

    Alem mentebateb jemerke ende

  • @EmeliaAzuma-x6v
    @EmeliaAzuma-x6v 3 месяца назад

    Zakary Ford

  • @KEDIRMUSA-p9e
    @KEDIRMUSA-p9e 8 месяцев назад

    😂😂😂😂ቦርኮ

  • @אילהואנקהונה
    @אילהואנקהונה 8 месяцев назад

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp 8 месяцев назад +1

    የፍራቻ እርምጃ እንደሆነ የስተውቃል😂😂😂😂😂

  • @zebidartube
    @zebidartube 8 месяцев назад

    ስለ ኢትዮጵያ መዘገብ ብትጀምር ደግሞ የበለጠ ተመልካች ይኖርሀል።🎉

  • @hibratradai8446
    @hibratradai8446 8 месяцев назад

    እስራኤል ሃያል እገር ናት ❤❤❤🙏🙏🙏🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @YodiMeki-hl2yu
    @YodiMeki-hl2yu 8 месяцев назад +1

    አብይ የሚባል ዘረኛ ሴረኛ በራሱ ህዝብ ላይ ርሀብና ድህነት መከራውን ላሳየው ህዝብ በዳቦ ፋንታ ድሮን ገዝቶ የሚጨፈጭፍ ጭራቅ መንግስት ይዘህ የኢራንን ኃያልነት ለሀገሬ የምመኘው ነው ማለትህ ያስቃል😂😂😂

  • @abdure3038
    @abdure3038 8 месяцев назад

    Yhudi naw or kehadi naw habesha aydellem

  • @HansomAdelaide-i4q
    @HansomAdelaide-i4q 3 месяца назад

    Alphonso Greens

  • @አልሀበሻ-ተ9ቈ
    @አልሀበሻ-ተ9ቈ 8 месяцев назад

    ሰው አልቦች ሮኬት ነው እሚተኩሱት አላለም😂

  • @HeatherMarquez-k9l
    @HeatherMarquez-k9l 4 месяца назад

    Terrence Village

  • @dawitkifle8602
    @dawitkifle8602 8 месяцев назад

    Le hagerachin memengiteh dese belongale

  • @benjiman2089
    @benjiman2089 8 месяцев назад

    የአሜሪካንን ማስጠንቀቂያ አክብራ እንጂ እስራኤል ኢራንን መምታት እንደምትችል( ለዛውም ከዛው ከኢራን ውስጥ ሆና) አሳይታለች።

  • @ISO2716
    @ISO2716 8 месяцев назад +2

    ጫወታው 90 ሳይሞላው ሁለቱም ተመካክረው አስቆሙት

  • @Berketgrmaywkidan
    @Berketgrmaywkidan 7 месяцев назад

    ቀዳዳው አለምነህ ሲጋራ ካለበት ጭሶ አጫሹን የሚጨርስ ነው ጥሩ ብለዋል፡

  • @fikriegashaneh938
    @fikriegashaneh938 8 месяцев назад

    Girum miliketa new

  • @AkmelShikure
    @AkmelShikure 8 месяцев назад +2

    ወይ እስራኤል እንዲ ቅዘናም ሆነች 3 የሰፈር ድሮን ይህ የፈሪ ዱላ ነው 😂🤣🤣🤣...

  • @HusseinBasal
    @HusseinBasal 8 месяцев назад +1

    Weshtame

  • @kamilakmal147
    @kamilakmal147 5 месяцев назад

    Wute atem endayefanaduk israyel kadade

  • @TimChaney-j4l
    @TimChaney-j4l 3 месяца назад

    Spinka Trafficway

  • @BloomerAbigail-e3z
    @BloomerAbigail-e3z 4 месяца назад

    Deckow Lakes

  • @afarinoTube
    @afarinoTube 8 месяцев назад +2

    Israel lay yedersewn tikat endezih bedenb adrgeh lemn alakerebkilinm

  • @MohammedAdemadem
    @MohammedAdemadem 8 месяцев назад +8

    ዲል ለኢራን😊

    • @MirafAsrat-mf8fl
      @MirafAsrat-mf8fl 8 месяцев назад

      😂😂😂😂😂

    • @MohammedAdemadem
      @MohammedAdemadem 8 месяцев назад

      @@MirafAsrat-mf8fl እስራኢልና አሜሪካ ይጠፋሉ ኢሻ አላህ ዲልለሩሲያና ለኢራን

    • @addisayen8086
      @addisayen8086 8 месяцев назад

      …”እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋምም።
      መዝሙረ ዳዊት 121;4

    • @asterisayas8522
      @asterisayas8522 8 месяцев назад

      ​​​@@MohammedAdemademወላፈኑ እንደሚነካህ እንዳትዘነካ

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад

      ​@@MohammedAdemademህልም የአንተ አላህ እራሱ ማዳን አይችልም የመሀመድ ተረት 😂😂😂

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 8 месяцев назад

    Eserale ena Irane wadage nabaru

  • @show8133
    @show8133 8 месяцев назад +5

    እስራኤል ኢራንን በጥፍ ብላት ለቀጣዩ ተጠንቀቂ እምቢ ካልሽ አራሽን አበላሻለሁ ብላ መልዕክት አስተላልፍ ወጥታለች 😂😂😂😂

  • @tewodrossteka2779
    @tewodrossteka2779 8 месяцев назад

    😗

  • @miftahhassenshandow984
    @miftahhassenshandow984 8 месяцев назад

    እስራኤልን ንቀዋት ነው እኮ ታድያ

  • @girmatelk8457
    @girmatelk8457 8 месяцев назад

    ከምእራባውያን ብቻ ኖው ጀቶች ማሳደስ የሚቻል😂

  • @dawitalaf1901
    @dawitalaf1901 8 месяцев назад

    አለምዬ ሳዳም ሁሴንን አስታወስከኝ

  • @Abc-mf8xj
    @Abc-mf8xj 8 месяцев назад +2

    እስራሄል እኮ ምታስገርም አገር ነች የፈለገችው አገር ገብታ በገዛ አገሩ ዜጋ የፈለገችውን ማረግ ትችላለች ይሄ ደግሞ ብቃት ነው

  • @miliyon938
    @miliyon938 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @kibrusamu862
    @kibrusamu862 8 месяцев назад

    Teftehal channelun kiyre newu

  • @CareyHardy-c4w
    @CareyHardy-c4w 4 месяца назад

    Amos Trail

  • @Ashenafishweakenaw
    @Ashenafishweakenaw 8 месяцев назад

    ❤❤