Alemneh Wasse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 янв 2025

Комментарии • 105

  • @AbuBilal-i3r
    @AbuBilal-i3r 14 дней назад +14

    ትቅመሠው ሐዘንን በፍልሥጤም የፈሠሠው ደምገና ይደግማታል

  • @sanioumer4340
    @sanioumer4340 14 дней назад +14

    አላሁ አክበር አላህ ከምንም የጠራ ጌታ ነው እነሱ ማለቴም ያልህ ፉጥር መሆናቸው አልተገነዘቡም ጌታችን አላህ የንጽሀን ድም እዲት ያልፈዋል ያላህ ቁጣ ብዘገይ እጂ የተበዳዮችን ደም ሳይመልስ አይቀርም

  • @TesfawGiorgise
    @TesfawGiorgise 14 дней назад +19

    እነሱ በጦርነት ሌሎች ሃገሮችን ያወድማሉ 😮ተፈጥሮ ግን በተደጋጋሚ እነሱን እያወደመችያት ነው😮

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 14 дней назад

      Betam engy fetre ferde😢😢😢

    • @feliymon
      @feliymon 14 дней назад

      😂 fetari ende sew checain adelem…..ye California astedadariwoch gudlet new esatu ke kutitir wichi yaregew.

  • @fouadfeldu5140
    @fouadfeldu5140 14 дней назад +8

    የጋዛ ሴቶችና ህፃናት በእሳት ሲያነዱ ሲያወድሙ ፈጣሪ ደሞ ሎሳንጀለስን አወደመ

  • @Amdo.m
    @Amdo.m 14 дней назад +7

    ይህ የእግዚአብሔር ቁጣ ነው ይህ እብድ ሹማግሌ የሰዉን አገር በጉልበት ወሰደለሁ እያለ ጉልባተኛ መጠባታ ለመንኛም እዚህ አካባቢ ያሉ የአገሬን ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @SelomaSeloma
    @SelomaSeloma 14 дней назад +4

    አቦ አለም የልጅነት ትዝታዬ እኮ ነህ ዳሪዎስ ዜናነህ አለምነህ ዋሴ ንግስት ሰልፏ ሀረገወይን አሰፋ ......... እያለ ያኣኣኣ ዘመን😢😢😢😢

  • @Ethiopia2132
    @Ethiopia2132 15 дней назад +3

    አለም የአንተን ዜና ቀኑን ሙሉ ብሰማ አይሰለቸኛም በርታልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ዝሕሸኒመሪጸ
    @ዝሕሸኒመሪጸ 14 дней назад +3

    ሁሉ ክፉ ከስዋ ነው እና ይገባታል ብትወድም ደስታየ አልችለውም

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 14 дней назад +2

    እግዚአብሔር እየቀጣቸው ነው ይማሩ

  • @sarajungo6499
    @sarajungo6499 14 дней назад

    አለሜነህ ዋሴ ሰላም ላንተ
    ይሁን።

  • @umabdellahumabdellah8705
    @umabdellahumabdellah8705 14 дней назад

    አላህ ግን እንደዚህ ቶሎ መልስ ሲሰጥ እንዴት ደስስስ ይላህ ምስጋና ይገባሃል ጌታዬ ሱብሃነክ

  • @tesfayefida2837
    @tesfayefida2837 14 дней назад +1

    አምላኬ ሆይ ይህን ዐይነት አደጋ ወደ አፍሪካ አታምጣ።ለእነሡም ምህረቱን ስጣቸው።

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 14 дней назад +5

    እግዚአብሔርን አያውቁ ፀሎት አያውቁ እራሳቸው በፊልሙ የፈበረኩት ሰይጣን ነው ጉድ ያረጋቸው:: እንዲሁ በኪነጥበቡ ይቅር ይበለን 🙏🏾 ባልበላ አንጀታችን ይኸው ኢትዮጵያችን የእሳት ውርጅብን እየወረደብን ነው:: ጌታ ሆይ ዓለምን በምህረትህ ጎብኛት ይቅር በለን🙏🏾❤️

  • @Yerayaw_8yu
    @Yerayaw_8yu 14 дней назад +2

    ኢንሻአላህ ገና ይቃጠላሉ የህፃናት ደም ይፋረዳቾዋል

    • @GebremichaelGudeta
      @GebremichaelGudeta 14 дней назад

      ጋዛ የሚቀጣሉ ንፁሃን ዳም ወደ ፈጠሪ ስጮህ ነው

  • @TekalignShiferaw-n5n
    @TekalignShiferaw-n5n 14 дней назад +1

    Alem you are the best leadership journalist of in Ethiopia.i appreciate you.

  • @umabdellahumabdellah8705
    @umabdellahumabdellah8705 14 дней назад

    ንፁሃንን ብቻ አስቀርቶ በዳዮችን ያንድድልኝ ያረብ

  • @AbduYmam-h1r
    @AbduYmam-h1r 14 дней назад

    አላህ ብቻ ነዉ ሊያቆመዉ እሚቺለዉ ምንም ሌላ ነገር አያቆመዉም አትሸወዱ ወላሂ በጣም ያሳዝናል አላህ ይጠብቀን

  • @mesfinsebaga
    @mesfinsebaga 15 дней назад

    Alemneh you are my best! I appreciate you,be brave.

  • @aezbmerid3612
    @aezbmerid3612 14 дней назад

    እግዚአብሔርንብ የሚያሸንፈው ማንም እንደሌለ ይወቁ እኛ ነን ሀያላን ይሉ ይለ

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 14 дней назад +6

    አለምነህ Al ain አማርኛ የዜና አውታር ወደ 150ቢሊየን ዶላር ከፍ ብሏል የወደመው ንብረት ሀብት ሲተመን ያሳዝናል። አሜሪካ ይሄን እሳት ማጥፋት አቅቷት ነው ግን

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 14 дней назад

    ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @GebremichaelGudeta
    @GebremichaelGudeta 14 дней назад +1

    በሌላ ሕዝቦች ላይ የእሳት እቶን ለመዝነብያለከልካይ የሚትችል አሜሪካ ላይ እግዝአብሔር ፍርድ ይመስላል

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 14 дней назад

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አለምዬ

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 14 дней назад

    Betam tru

  • @mustefasultan8869
    @mustefasultan8869 14 дней назад

    ጋዛ እህት ከተማ አገኘች....።

  • @محفوظنورو
    @محفوظنورو 14 дней назад +2

    Allah akber.welilah.alhamd

  • @EsoEseyase
    @EsoEseyase 14 дней назад +1

    Masha allaha alem yegifagnaw esrail in wudumetim ruki adelem fatari yeji kafayi new yan bombi sarata yesewn agari sitas widim fatari yerasuan as wodeme dasi mil zena new

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 15 дней назад

    በጌታ ስም ወዳንተ ምንደፋበት ዘመን ነው ሀገራችንንም አለምንም አተ የእስራኤል ንጉሥ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘንበል በልልን እባክህ የድንግል ማርያም ልጅ

  • @AbdulmalikJemal-rm2sz
    @AbdulmalikJemal-rm2sz 14 дней назад

    መካከለኛው ምስራቅ ለይ የገሀነም በር እከፍታለሁ ብሎ ሲቃዥ አለህ ገሀነም ከፈተበት ለንጹሃን ሲል አለህ እዝነቱን ያውርድላቸው

  • @issayasteklit5362
    @issayasteklit5362 14 дней назад +1

    የግዛብሔር ቑጣ ገና ያያሉ

  • @mihratwerknehe2094
    @mihratwerknehe2094 14 дней назад

    የሰውን አገር በጦርነት ማውደም እንዴት እንደሆነ ከአወደማቸው እሳት ይማሩ

  • @አቡመስኡድTube
    @አቡመስኡድTube 14 дней назад +2

    በጣ ደስ ብሎናል ገና ይቃጠላሉ

  • @shimelsgisila8701
    @shimelsgisila8701 14 дней назад

    ለዚህ ሚዲያ በተለይ ለአለምነህ መልካም አጋጣሚ ነው ማለት ይቻላል ሰበር በሰበር ዜና ሆናችዃል ።ለአንዱ ለቅሶ ለአንዱ የገቢ ምንጭ ሲሆን የአለማችን ሁኔታ እንዲህ ነው ። ኢትዮጵያ የአለምነህ የገቢ ምንጭ ሳትሆን የገቢው ድርቀት ነች በኢትዮጵያ ውስጥ ከዚህ የባሰ አደጋ ቢኖር ለአለምነህ ዜና አይሆንም ።

  • @Eshetu-01
    @Eshetu-01 14 дней назад

    እዚህ ሎስ አንጀለስ አፍንጫ ስር እየኖርን ያላገኘነውን መረጃ እያካፈልከን ነው እናመሰግናለን!

  • @EndrisademMohamed
    @EndrisademMohamed 14 дней назад +5

    እሳቱ አሁንም ተባብሶ እንድቀጥል ምኞቴ ነው ኢንሻአላህ

  • @AliiHusein-v3c
    @AliiHusein-v3c 14 дней назад

    ወደ ኢትዮጵያ አይነዘሪም ቁጥሩ በጣም ብዙ ነው😊

  • @dagentmarkos-h9x
    @dagentmarkos-h9x 15 дней назад +2

    እግዚአብሔር ጠልቀ ይግባ በጣም ያስፋራል ጌታ ይታደገን

    • @AbdulmalikJemal-rm2sz
      @AbdulmalikJemal-rm2sz 14 дней назад

      እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ነው ያነደደው ጋዛ ለፈሰሰው የህጻናት ደም መልስ እየሰጠ ነው

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 14 дней назад

    ኢሱአፉ በለኝ እንኳን በደህና አደረሰህ ከነቤተሰቦችህ ለብርሃነ ልደቱ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 14 дней назад +1

    እግዚአብሔርምንቤት የለውም አለች አሉ አንዶ ሰይጣን አስንቅ እስዋን ገብረው እሳቱን ያስቁም እንጂ ገና እግዜሩ አይተረቃቸውም/ንም

  • @አዲስይሁን
    @አዲስይሁን 14 дней назад

    የሰለቸ የቤት ማስታወቂያ

  • @ermiast1052
    @ermiast1052 14 дней назад

    49°c Los Angeles hono Aywekim may be 49°f yehonal. Zare enkuan 68 °f newu yeha degmo be Celsius 20°c newu

  • @alulakebed1508
    @alulakebed1508 14 дней назад

    አተሰዉ ግን አብሮህ ያለዉ ሰዉዬ እደኛ ነዉ እንዴ የሚከታተልህ ለምን ድነዉ እድሉኑ የማሰጠዉ እሱም እዲተነትን እዴ😊

  • @sitotawlegesse2130
    @sitotawlegesse2130 11 дней назад

    ዕሳቱ፡ፈጣሪን በመሳደባቸው ፡ጀመረ የሚባልው ፡ ነገር፡በእኛም ሀገር፡የጦርነት፡ አዙሪት/ደም መፍሰስ/ ኢትዮጵያ ከሌሎች፡ ሀገር በተለየ፤በዕግዚአብሄር፡ ስም፡ ብዙ ጥዖት የሚመለክባት፡ መሆኗ፡ይሁን?

  • @AliiHusein-v3c
    @AliiHusein-v3c 14 дней назад

    አላህ አኩባር

  • @habtamugebeyehu9328
    @habtamugebeyehu9328 15 дней назад +3

    እሰይ ባይባልም የእጇን እያገኘች ነው!!! ዩክሬናውያን እያለቁ ያሉት በእሷ ምክንያት ነውና!!! እንዲያውም የሩሲያ ኒውክሌር እንዳያጨሳትና ዓም ሰላም እንዳይሆን እላለሁ!!! ለምን መሰለህ ታላቁ ጋዜጠኛ ዓለምነህ ዋሴ እኔ ዓለም ያለ አሜሪካ እና ያለ እንግሊዝ እንዲሁም ኢራን የሚኖራቸውን ሰላም ማየትና ማጣጣም እፈልግ ነበር!! ነገር ግን በጠቂት ሰይጣናዊ ሰዎች በሕዝብ ላይ አይፈረድምና ለሰዎቹ ልቦና ይስጥልን!!!

  • @LiyaTesfaye-yl5ds
    @LiyaTesfaye-yl5ds 14 дней назад

    🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 14 дней назад

    Government will give incentive to insurance campanies

  • @siumberhetesfagiorgis1996
    @siumberhetesfagiorgis1996 14 дней назад

    Ye Ethiopia ghenzeb new endiye.

  • @habtamugebeyehu9328
    @habtamugebeyehu9328 15 дней назад

    የምጨምረው በሳዳም ሁሴን ጊዜ ኢትዮጵያዊ ሁሉ የአንተን ዜና ለመስማት ይቋምጥ ነበርና አንድ ዕለት ዓለምነህ ዋሴ ነኝ ከቤተ መንግስቱ ሽንት ቤት ብሏል ይሉሃል እውነት ነው? እናም የተጠቀሱትን ብቻ ሳይሆን እነሱንም ሳንረሳ ማለቴ ነው!!! እናመሰግናለን!!!

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 14 дней назад

    አለም ነዋሴ፥ለሎስ አንጀለስ ቅርብ የሆነ ከተማ ነው የምኖረው።አንተን እንደምትለው ነገሮች የተጋነኑ አይደሉም።አንተ በጣም በጣም ታጋንናለህ።ዜናን እንደ ዜናነህ አቅርብ ተመልካች ለመሳብ የበለጠ ማጋነን በአንተ ላይ ያለውን እምነት ይሸረሽራል።

    • @seblewongelbelachew1846
      @seblewongelbelachew1846 14 дней назад

      እንደ አፍህ ይሁንላቸው። ታዲያ በየሚዲያው የሚታየው የእሳት ሰደድና ሰማይ የነካ ጪስ ከእናንተ ማድቤት ይሆን?

  • @YeabkalBogale
    @YeabkalBogale 14 дней назад

    እሱ ራሱ ምረቱን ካለረገ አያቆሙትም🎉

  • @NeberetTefera
    @NeberetTefera 15 дней назад

    ሰላም ሰላም

  • @abelmesfin6617
    @abelmesfin6617 14 дней назад

    Besent tebazto nw 30/40 ?

  • @abebegetahungedilu1211
    @abebegetahungedilu1211 14 дней назад

    እልልልልልልልልትቅመሰው

  • @dont3222
    @dont3222 14 дней назад

    እርማት ይደረግ። 40% ሳይሆን 12.5% ነው።

  • @RdDd-w2c
    @RdDd-w2c 14 дней назад

    የሙቀቱን ልክ እኔ እዳየሁት የሳዉዲ አረቢያ በረሀ 45 ዲግሪ ሆኖ እጂግ ይባላል ዉጪ ላይ የወደቀ ብርት ማንሳት አይቻልም ይባላል ፅሀይ አይመስልም ሲግል

  • @seidkenobs
    @seidkenobs 14 дней назад

    ይቀጥላል
    ይህ ከአላህ ለየሁዲዎች የሚከፈል ምንዳ ነው

  • @Mk-hq2gc
    @Mk-hq2gc 14 дней назад

    Wuha satafelu atixexu?

  • @BelewSufi-wb9td
    @BelewSufi-wb9td 15 дней назад +3

    በእግዛብሔር ፊት ይሔ ሁሉ ቴክኖሌጅ ኢምንት። ነው። ደቄቃ። ድምጥማጣችውን። ማጥፋት። ለሱ። ሰከንድ። ነው ከጥበቦች ሁሉ ጥበብ ጌታን። መፍራት ነው

  • @gizachewhailu7970
    @gizachewhailu7970 14 дней назад

    ሙቀቱ ፋራናይት ነው እንጂ ዲግሪ ሴንትግሬድ አይደለም

  • @yosephtarekegn1955
    @yosephtarekegn1955 14 дней назад

    ከፈጣሪ ጋር እያገናኛቹ አጉል መመጻደቅ ተገቢ አይደለም አሜሪካ የተማሩና ጨዋ የህ ዝብ አገልጋይ ልጆች አሏት እመኑኝ በአንድ ዓመት ውስጥ ይሰሩታል ....... አንዳንዶች ከፍልስጤም ጋር ሊያገናኙት ይሞክራሉ ፍልስጤም ላይ የደረሰ ያለው ነገር ያሳዝናል በዛ ጉዳይ ተጠያቂዋ እስራኤል ነች ከአሜሪካን ራስ ላይ ውረዱ God bless America .... አሁን ማን ይሙት ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሠራው ግፍ ወንድም ቦንድሙ ላይ የሚያደርሰው ጭካኔ ከዚህ አይበልጥም መልሱ ለእናንተ.. አሜሪካኖች የሚያስቀኑ የትኛውም መንግስታቸው ለዜጎቻቸው ቅድሚያ ይሰጣሉ ስለሆነም በቅርብ ጊዜ መልሰው ይገነቡታል God bless America

  • @saadmohammed8249
    @saadmohammed8249 14 дней назад

    እሄ ለምን ይመስለሃል ለጉልበተኛ ጉልበተኛ አል ሁሉም የእጁን ያገኛል እስራኤልም የእጇን ታገኛለች በቅርብ

  • @nuzefashereadin7267
    @nuzefashereadin7267 14 дней назад +1

    የፍልስጤም ቤት ቦንብ እየሰጠች ያስፈርሰችዉ የጇን ጅማሮ ነዉ

  • @rezenomalmaw4898
    @rezenomalmaw4898 14 дней назад

    በእሳቱ የወደመው ንብረት ግምቱ 50 ቢሊዬን ዶላር ከሆነ ለዩክሬን ጦርነት በመቶ ቢሊዮን ዶላር ለምትለግው ሀገረ አሜሪካ ምንም ማለት አይደለም። አንዲሁም ራሷ አሜሪካ በኢራቅ በሊቢያ በፍልሽጤም በየመን በሶሪያ ወዘተ ሀገራት ካደረሰችውና ካስከተለችው ውድወትና ጥፋትም ሲነፃፃር የደረሰባት ቅጣት በጣም ኢሚኒት ነው።

  • @MunaGemeda-b1j
    @MunaGemeda-b1j 14 дней назад +1

    አለም ይህ አይገርምም ይዘገያል እንጂ የሚጠበቅ ነበር ገና ምኑ ታይቶ ይህ ጅማሮ ነዉ የእነዛ ፍልስጤማዉያን እንባ ሰቆቃ የአላህ ሚሳኤል ከቶስ ማን በቀላሉ ሊገታዉ

  • @AliiHusein-v3c
    @AliiHusein-v3c 14 дней назад

    ወደ ኢትዮጵያ አይነዘሪም ቁጥሩ በጣም ብዙ ነው😊😂😂😂😂

  • @MimiMim-j5o
    @MimiMim-j5o 14 дней назад +1

    USA ተፈጥሮ የእጇን እየሰጣት ነው

  • @saraahmed293
    @saraahmed293 14 дней назад

    አለም የዩኩሬን አራት መቶ ቢሊዬን ዶላር ከሆነ የአሜሪካን አምሳ ቢሊዬን ዶላር ነው አልከን እዴት ነው ታዲያ አርባ በመቶ ሊሆን የሚችለው ???

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 14 дней назад

    👍

  • @abinetdebancho435
    @abinetdebancho435 14 дней назад

    አረ ሙቀት የለም እንደዉም ብርድ ነዉ ግን ዝናብ ሲላልዘነበ ደረቅ ነዉ እንጂህ

  • @grmbyn1
    @grmbyn1 14 дней назад

    አለም ስለሎስአንጀለስ አካባቢ መጠነ ሙቀት የተናገርከው መረጃ የተሳሳተ ሳይሆን አይቀርም። 49^C ሳይሆን 49^F (which is 9^C) ይሆናል። የአካባቢውን የአየር ሁኔታ ከበይነ መረብ ላይ check አድርጌአለሁ።

  • @AliiHusein-v3c
    @AliiHusein-v3c 14 дней назад

    ወደ ኢትዮጵያ አይነዘሪም ቁጥሩ በጣም ብዙ ነው😂😂😂😂

  • @seidkenobs
    @seidkenobs 14 дней назад

    ክክክክክክክክክ
    የሰው እጅ አለበት አልክ
    በቃ ለአላህ እጅ መስጠት የለም አይደል

  • @FeteneFetene-x1h
    @FeteneFetene-x1h 14 дней назад

    እውነተኛ ዳኛ የቅንፈራጅ እግዚአብሄር ::

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu 14 дней назад

    Fire afraid nothing

  • @MustefaJemla
    @MustefaJemla 14 дней назад

    አሜሪካ ይሄ ረሱ አይበቀትም ፈጣሪን ከመማፅ እስከልታመለሰች ትንደድ

  • @GetachewAdise
    @GetachewAdise 14 дней назад

    amerika alah yjuan ystate yflstem emba yferdale

  • @melkamulegesse9863
    @melkamulegesse9863 14 дней назад

    አታራግቡ ይሄ ጥላቻ ነው እሳቱ ቆሙዋል ብዙ ኢትዮጽያውያን ናቸው እዚህ የሚኖሩት !

  • @manyazewalt6111
    @manyazewalt6111 14 дней назад

    Alem Gode max Tem>=37
    Dolo ado akababi >=40 yedersal

  • @abduhusen2816
    @abduhusen2816 14 дней назад +2

    ለመሆኑ ይህ የፈጣሪ ቁጣ ባይደንን መሽኛ ወይስ የትራምፕን አመጣጥ በቁጣ ለመቀበል

  • @HusenZemmtu-hx3dz
    @HusenZemmtu-hx3dz 14 дней назад +1

    ለዚህ ሁሉ የንብረት ዉድመት ለምን አጸፋ አትመልስም ?አኸኸኸኸኸኸ

  • @yonaswoldemichael2350
    @yonaswoldemichael2350 14 дней назад

    አለም ስለዉድመቱ የተናገርከው እውነት ነው ሙቀቱ አንተ እንዳልከው አይደለም እኔ እዛዉ አካባቢ ነው የምኖረው 49 °F new °C አይደለም ቀዝቀዝ ያለ አየር ነው ያለው

  • @SamSam-vi2ry
    @SamSam-vi2ry 15 дней назад

    Alem you are wrong the weather was 49 in Faranait not degree Celsius yheinin armm do not spread wrong information.with respect

  • @hjxjdnxnc9403
    @hjxjdnxnc9403 15 дней назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @melkamulegesse9863
    @melkamulegesse9863 14 дней назад +1

    አንተ እድምትለው አይደለም 50 ቢሊዩን ዶላር ለኢትዮጽያ እንደ 50 ሚሊዮን ብር ነው በ6 ወር ውስጥ ሰርተው ይጨርሱታል አበቃ !

  • @husseinNegashe-p8u
    @husseinNegashe-p8u 14 дней назад

    አለም ይሄን እሳት አሜሪካ ሆን ብላ ያሰነሳችው ነው ቦታውን ፈልጋ ስማርት ሲቲ ለመገንባት የሚባሉ መረጃዎች እየወጡ ነው ምን ትላለህ ?

  • @MameNesro-t2t
    @MameNesro-t2t 15 дней назад

    ዛሬ ምንም አልሆነህም እስራኤል በሀውቲ አሜሪካን በሴራዋ ሙሉውን ቀን ሲዎል ዋሉ ሳታዳላ ስለ ሁለቱም ውድመት አውራ እንዳታዳላ ዘረኛነትህን አታሳይ ይታያል

  • @antenehgobezie6491
    @antenehgobezie6491 14 дней назад

    በማስታወቂያ እየዘብዘብክ እያስጠላሀን ነዉ።
    ደሞ አለም የሚል ትንታኔ ሰልችቶናል።
    ልወደድ ካል ክ ዜናህን ብቻ ሰራ ።

  • @YasawLij
    @YasawLij 14 дней назад +1

    የፈጣሪ ቁጣ

  • @saadmohammed8249
    @saadmohammed8249 14 дней назад

    አንተ እንኳን የጋዛ ህፃናት በእስራኤል ቦንብ ስያልቁ በደስታ ነበር ዜና ስታነብ የነበረው እስራኤል ስትመታ አሳዛኝ እያልክ ታነባለህ Muslim phobia