Alemneh Wasse

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 янв 2025

Комментарии • 69

  • @danver88
    @danver88 День назад +14

    አለምነህ ምርጥ የሸገር ልጅ ረጅም እድሜና ጤና ይመችህ አቦ 💚💛❤

  • @meyesawdage1156
    @meyesawdage1156 23 часа назад +4

    ለመግደል የማይሞት ይመችህ አቶ አለምነህ።ምርጥ ጋዜጠኛ።

  • @Mele-001
    @Mele-001 День назад +6

    ዓለም እንዲህ ነው እያዋዙ እና እያዝናኑ መዘገብ። አቦ ይመችህ ወንድማችን ። እኝኝ የሚል ትንታኔ አይማርክም። በተለይ ትራምፕን የገለጽክበት ምርጥ ነው😂

  • @mulunigus1596
    @mulunigus1596 День назад +11

    አለምነህ የሚያቀርበው ትንታኔ መጪውን ትውልድን ያንጽ ዘንድ ተቀርጾ በክብር ይቀመጥ!!!

  • @mekbibfekede8586
    @mekbibfekede8586 15 часов назад

    Wow እጅግ እየተዝናናሁ ቁም ነገር ሰማሁ። ተግባቦታችሁ ድንቅ ነው። እጅ እጅ የሚለውን ፖለቲካ እንዲህ አዋዝቶ ማቅረቡ ይቀጥል። ሁለታችሁም ክበሩልኝ።

  • @solomonkebede2612
    @solomonkebede2612 15 часов назад

    ዓለምነህ ዋሴ አስተዋይና ሰብአዊ ስሜትህን አደንቅልሃለው እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏
    አብሮህ የተወያየው ግን አስተሳሰቡ አሳዝኖኛል : ሌላው ይቸኩላል ሃሳብህንም እንድትጨርስ ትዕግስት የለውም : በስንት መከራ ዋጋ ከፍሎ የገባ ሰው ላይ እንዲህ ማለት ምቀኝነት ይመስላል :

  • @sintetibebu5302
    @sintetibebu5302 12 часов назад

    አለምነህ ያለህ ግንዛቤ የሚገርም ነው። ብዙ ታቃለህ ትረዳለህ። ❤

  • @43789bb
    @43789bb День назад

    አለምነህ ዋሴ በጣም ጥሩ ሰው ነህ በስደተኛላይ የሰጠሐው እስተያየት ምርጥ ነው እኔ እምለው ኢሄንንነው አሜሪካ የተገነባችው በስደተኛ ነው ወረ ቀት የሌላቸው ብዙ አገር ገምብተዋል የነሱ እምባ አገሪቷን ገደል ነው እሚያስገባት

  • @jesuschrist6237
    @jesuschrist6237 День назад +5

    God bless America and Trump🙏🙏🙏

  • @lanteTV1
    @lanteTV1 22 часа назад +2

    ሰላም አዋዜ Green-light የሚለው ( ቀጠልያ-ምልክት ) በሚል ተስማሚ ቃል ሊተካ የሚችል ይመስልሃል ?

    • @grmbyn1
      @grmbyn1 17 часов назад +1

      አረንጓዴ መብራት አይሻልም?

    • @lanteTV1
      @lanteTV1 17 часов назад

      @ በትክክል። ቀጥተኛ የአማርኛ ትርጓሜው አረንጓዴ መብራት የሚለው ነው።

  • @mulunigus1596
    @mulunigus1596 День назад +3

    ደስ የሚል ውይይት!!❤❤...

  • @AddisuHiwot-e1t
    @AddisuHiwot-e1t День назад

    ውይይታችሁ በጣም ደስ የሚል ነው ጥሩ ግንዛቤ አግኝተናል በርቱልን አለምና ታሜ ሌላኛውን ባልደረባችሁን ጨምሮ መልካም ይሁንላችሁ።

  • @BirukKaltiro
    @BirukKaltiro День назад +1

    Thank you so much you guys funny discussion and nice conversation

  • @Jon-pc5tf
    @Jon-pc5tf День назад

    አለምነህ ስምን መላእክ ያወጣዋል...አቦ ይመችህ 👍👍

  • @ahmedsway6602
    @ahmedsway6602 14 часов назад

    Ethiopia gebana dengel merituan kuferh asayen guto yehonk leje respect alemneh wasse sysasat bezu gezy eyasetekakelekew neber Lejun

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 День назад +2

    እናመሰግናለን

  • @Mike-g3c1i
    @Mike-g3c1i День назад

    አለምነህ ለኘሮግራሙ ቅመም ነው በርታልን እድሜ ጤና ይሰጥህ

  • @afomibelen8123
    @afomibelen8123 День назад

    አለሜ ይህ ፕሮግራማቹን እወደዎለሁ ሰአቱን ገፋ አድርጉት ስደት ክፉ ነው ህጋዊ ሆንክ አልሆንክ ልትባርራ ነው ስትባል እዛጋር ላይፍ ይቆማል በጣም ከባድ ነው አሜሬካን እንደ እግዚአብሔር የሚቆጥሩት ግልገሎቹ ኤሮፖች ካሁኑ እየፎከሩ ነው እስካሁን አሜሬካንን ፈርተው ነበር አሁን ግን እግዜሩማ በር ከከፈተ እኝአም መከተል አለብን ነው ያማል እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያኔ አይከፋም መግባቱም

  • @antex-antish
    @antex-antish День назад

    አለምዬ ሁሌም ንሩልን

  • @Markmark-q8c
    @Markmark-q8c День назад +3

    Alem is best

  • @ethiopianorthodoxmezmur3519
    @ethiopianorthodoxmezmur3519 День назад +1

    I usually lesson your media .Please be fair and affirmative media most media these days are unable to be mediator instead they shift right or left.

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 День назад

    አቤት እንዴትደስ እንደምትሉ ለኛም ብዙ እንድናውቅ አድጋቹህናል እናመሰግናለን

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru День назад

    ሁለቱም በየራሳቸው በቃላት ጭውውት መግባባታቸው አይቀርም ባይ ነኝ
    ሰላም ለአለም ማስተዋል እንዲሆን ፅልያለው🙏🏽

  • @kusemmenu4193
    @kusemmenu4193 День назад

    የጀመሩትም እነሱ ለሀገራቸው ጥቅም የሚያስቆሙትም እራሳቸው ሁሉም ለሀገራቸው ጥቅም ነው በዚህ ላይ ልዩነት ያላቸው አይመስለኝም

  • @09op
    @09op 22 часа назад

    ስለየኛው አገር ነው የምታወራው?

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 День назад

    አለምነህ ሰለሰደተኛ የተናገርከዉ ትክክል ብልሃል።አንደኛዉ ግን ዝም በል።

  • @frexghidey2083
    @frexghidey2083 23 часа назад

    ወደ መድርክ ሰው ስትጋብዝ ሰው ምረጥ። እንደጋዜጠኛ በአብዛኛው ጊዜ ባላንስህ ለመጠበቅ ምትሞክረው ነገር ጥሩ ነው።
    ዛሬ የጋበዝከው በስሜት ይሚሮጥ ነው።

  • @asenakechedejena801
    @asenakechedejena801 День назад +1

    ሁላችንም መፃተኞች ነን አሪፍ አባባል

  • @yonasBerhe-k3f
    @yonasBerhe-k3f День назад +1

    ሩስያን ሰወድ! እንደው ሰላሟን ብታገኝ

  • @ETWuba
    @ETWuba День назад +2

    መች ይሆን ስለ ሀገራቹ እንዲ በኩራት የምተነተኑት ቀን ይናፍቃል

    • @mulunigus1596
      @mulunigus1596 День назад +1

      አለምነህ እንደዚህ የተቡካካ ነገር አይወድም!!!
      ደሞ ነገ አንዱ ካድሬ ተነካሁ ብሎ ይቀውጠን እንዴ!

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa День назад +2

    ሰላም አለምነህ ቅዳሜን ሱስ አርገኽብኝ... በርታ

  • @SolomonTilahun-er2hu
    @SolomonTilahun-er2hu День назад

    አለም ስወድህ

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 День назад +1

    ❤❤❤❤ 👍

  • @alem5097
    @alem5097 18 часов назад

    አለም. እንደ ዛሬ. ስህተት. አላየሁብህም. በየወሩ. የሚገቡ. ህገወጦችን. ያገርን. ድንበር. ከማሰጠበቅ. አኳያ. እንኳን ጰባሆን መብታቸው. እንዳልሆነ. መቁጠርህ. ሰህተት. ነው

  • @egGg-p7j
    @egGg-p7j 3 часа назад

    ምነው ስለሀገራችሁ አታወሩ በሠው ሀገር ጉዳይ ትደሰኩራለህ

  • @ArgaAkmel-n5n
    @ArgaAkmel-n5n День назад

    አለም ምነው እስራኤልና ፍልስጤም ልውውጥ ዝም አልከን እስኪ አሳጥረህ ብትለቅልን

  • @ademseid-nu9cz
    @ademseid-nu9cz День назад

    ከድሮው ትራንፕ ምን ይለያል ብለው ነው ጥቁርና ስደተኛው ደግፎ እዚህ ያደረሰው ይበለው

  • @_50501
    @_50501 22 часа назад

    ውሃ ሙላት አይውሰድህ እሚያልፍ ሽማግሌ አይርገምህ::
    ሁለቱም አላፊ ናቸው ነው:: ስነቃሉ አታዛቡት ለማለት እንጅ እያጤንኩት አይደለም::

  • @AsheAshiti
    @AsheAshiti 13 часов назад

    ❤❤❤❤❤

  • @johnwoldemicheal1874
    @johnwoldemicheal1874 День назад

    I love u guys

  • @hagoskifle8034
    @hagoskifle8034 23 часа назад

    ታሜ ማንኛውም ህገወጥ ስደተኛ ፕሮሰስ ላይ ያሉ ሁሉ እናስወጣለን ነው ያለው።
    ህጋዊ ስደተኛ ግን ወደፊት እንፈልጋለን በተለይ ስደተኛው አሜሪካንን ይጠቅማል ብለን ስናስብ ድንበር ድረስ ሄደን እንቀበላለን ብለዋል።
    ከ20ሚሊየን በላይ ልህወጥ ስደተኛ እናባራለን ነው ያሉት።
    ወታደራዊ እርዳታ ከእስራኤል እና ግብፅ በስተቀር አይሰጥም ነገር ግን አውሮፓ ያሉትን የአሜሪካ የጦር ቤዞችን ለአሜሪካ ጥቅም ብቻ ላይ ባተኮረ መልኩ ይቀጥላሉ ነገር ግን ወደ 20ሺ እንቀንሳለን ብለዋል።
    ነዳጅ ከተወሰነ አመታት በኋላ አገልግሎት ላይ ስለማይውል ከወዲሁ ቆፍረው በመጠቀም የዋጋ ግሽፈትን በጣም ለመቀነስ አስበዋል።

  • @senayberaki4276
    @senayberaki4276 День назад

    Wase gin trump endezi madnek aykebdim just I didn’t expect from you

  • @asresabdissa4758
    @asresabdissa4758 День назад

    ለእናንተ ግን የራሺያ ኢምባሲ ምን ያህል ነው ሚከፍሉአችሁ???

  • @esayastilahun9745
    @esayastilahun9745 15 часов назад

    የኢራን ፉከራ እንዴት ሆነ

  • @muluworkbesha5406
    @muluworkbesha5406 День назад

    Americawyanoch america first new yemilut. Zoro zoro megbiyaw chiraro newna mejemerya silechirarowachin biniweyay. Yene hasab new.

  • @TigistGezahgne-w3p
    @TigistGezahgne-w3p День назад

    ሦስተኛው ተወያይ ሁሌ ያስቀኛል

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 День назад

    👍

  • @tesfayeaseged4958
    @tesfayeaseged4958 День назад

    Almeya progeramcwho ymchale bertWoooo😂😂

  • @BanteyirgaTesfaye
    @BanteyirgaTesfaye День назад

    ልጁ ስለ ዘለንስኪ ያለውን እሳቤ በግልፅ አስቀምጦታል ሰልፍ ኢጎ ነው። ከዚህ የዘለለ የዘለንስኪ ሪዮት የለም። አለምነህ ግን ዘለንስኪን አምቢሽኒስት እያለ እያቆለማመጠው ነው። ዘለንስኪ አሁን ባለበት ሁኔታ በሁሉም ረገድ በተማመነው አውሮፓ ላይ ነበር መሰረቱ። ግን እንዳሰበው አውሮፓ ካለበት ስጋት ከፕሮፓጋንዳ የዘለለ ስራ ሊሰራለት አልቻለም። አሜሪካም ቢሆን አብዛኛውን እርዳታ ተማምኖ ነበር። ግን በካፒታሊስት አለም ገቢ የሜያመጣ እርዳታ ሀገርን ይጎዳል። ትራምፕ የሚያደርጉትም ቢሆን ሀገራቸው ካፒታልስት እንደመሆኗ የዩክሬን ጦርነት በእጅ አዙር ብዙ ነገር የሚያሳጣት እንደሆነ ሁኔታውን ተረድተዋል። ይህ ጤርነት ከሩሲያ ይልቅ ለአውሮፓ እና አሜሪካ በከፍተኛ ሁኔታ ስጋት እየሆኑ መቷል። ጦርነቱ በገፋ ቁጥር ሀገራት ለጦርነት ጎራ መያዝ ጀመሩ። በዙህ ጦርኑት ብዙ ሀገራት ውስጥ ለውጦች እየተከናወኑ ነው። የምዕራቡ በሩሲያ ላይ ያለው እያንዳንዱ እርምጃ ነግ በኔ እያሉ ከምስራቁ አለም ሩሲያን ጨምሮ ህብረት እየፈጠሩ ነው። ይህ ደግሞ ለምዕራቡ ትልቅ ውድቀት ማሳያ ኑው።

  • @negussiebekele4138
    @negussiebekele4138 День назад

    ለለ ሰደተኛ ዝም በል

  • @tofikmuktar1754
    @tofikmuktar1754 День назад

    አለምነህ ይህ ወጠጤ አንተን አይመጥንክም እባክህ ድስቱ ግጣሙን አላገኘም እና ይብራብህ

  • @dawitlemmahailu7731
    @dawitlemmahailu7731 День назад

    This Guy was love magazine editor that's why he miss rge point always he can't understand world politics. Thsys why ge Geuged easly with front page ,almeda please teach him little

  • @miftahmume640
    @miftahmume640 14 часов назад

    Sorry for your discussion with such childish journalist

  • @teshalenegatu1978
    @teshalenegatu1978 23 часа назад

    ከ አለምነህ ጋር ያለው ድንጋይ እራስ ነው ፣ ወረቀት የለለው እዛ ምን ይሰራል ይላል ፣አንተም ብሎ ጋዜጠኛ።፡፡

  • @michaelhilina9878
    @michaelhilina9878 День назад

    የትራፕ ሚስት ስደተኛ ነች

  • @ሰይድአሊ-ጨ5ደ
    @ሰይድአሊ-ጨ5ደ День назад

    አለምነህ ዋሴ ስለ ጋዛና እስራኤል ለምድነው የማትዘግበው ፣ ወደድክም ጠላህ ሀማስ አሸንፈፏል ታጋችች ን አደት እደያዛቸው አየህ።

  • @abrahamcheru2244
    @abrahamcheru2244 День назад

    ሰላም የምትለው አብይን ጠይቀው

  • @acknowledgment2490
    @acknowledgment2490 День назад

    የአሜሪካ ህዝብ ሸማች ነዉ' yes አይቆጠቁጡም ገንዘብ

  • @FishMan-j1c
    @FishMan-j1c День назад

    በቃ አንተ የአሜሪካ አጫፋሪ እደሆንክ ቀረ እና ትራፕ ፑቲንን በአንተ አጫፋሪና በትራፕ ዛቻ የቻይናና የራሻን ሃያልነት በአንተ አፍ ለማንኳስሰስ ማሰብክ ዶንቋሮ መሆንክን ማሳያ ነው ትራፕም ላንተ እንጂ አለቃ ለፑቲን አይሰራም

  • @abnamahmed690
    @abnamahmed690 День назад

    ምን አለ አለምን ብታስወራው? ቺኩል ነሕ ደግሞም አዲስ ነገር አታወራም አንተ. አባክህ አታስደብረን አለምን እንስማበት. አንተ ተከራካሪ ነገር ነህ

  • @ZamzamZamzam-n1w
    @ZamzamZamzam-n1w День назад

    አዋዜ ተመራጪ ሚድያአ

  • @MHMETHIOPIA
    @MHMETHIOPIA День назад

    ትራምፕ ዘረኛና ትምክተኛ መሪ ነው ።

  • @asayeworku363
    @asayeworku363 День назад

    Trump yimechih