“የትግራይ ከተሞች እንዳይወድሙ አድርገናል” ብልፅግና፣ የድንበሩ ዉጊያና የድርድሩ ምላሽ፣ “ዐቢይን እጨብጠዋለሁ” ልደቱ፣ በትግራይ የተጣሱ መግለጫዎች| EF

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 438

  • @HaftoTagrai
    @HaftoTagrai 9 дней назад +64

    ትግራይ ዓደይ ሰላምኪ ይብዘሐለይ❤❤❤

  • @sofisofi2300
    @sofisofi2300 9 дней назад +37

    ዋው ትግራይ ላይ ብቻ ነው በነፃነት ሰልፍ ድጋፍ ተቃውሞ ሚቻለው ትግራይ አገሬ እግዚአብሔር ጠላቶችን አጥፍቶ ሰላምሽን ይስጥሽ እግዚአብሔር አምላክ ትግራይንና ህዝቦቿን ይባርክ አሜን🙏💛❤

    • @seladngay1486
      @seladngay1486 9 дней назад +3

      ኢትዮጵያን ብትል ያምራል ትግራይ ያለ ሌላው ክንፉ የተገነጠለ ወፍ ማለት ነው ወዴትም አትራመድም

    • @abayleah1367
      @abayleah1367 9 дней назад

      Resah hasawi

    • @tomasHayelom
      @tomasHayelom 9 дней назад +2

      አሜን 🙏🙏😌😌

    • @Barnos235
      @Barnos235 8 дней назад

      በጥራቃ ዛሬ በጥይት የተበተነ ሰልፍ የለም?😂

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 8 дней назад

      " የኢትዮጵያ ፖለቲካ በከተማ ሥራ ጠል፣ በገጠር ግብርና ጠል የሚቀላቀልበት ዘርፍ ነው" ልደቱ አያሌው ፋኖን ሲሳደብ ትግሉን ሲያጥላላ የከረመውን ሁሉ ከወዲሁ 'ሥም ማጥፋት ነው' ብሎ ክዷል።
      * በእርግጥ ነው ፓርላማውንም ካቢኔውንም የያዘው የኮንትሮባንድ (የወፍጮቤት) ዲግሪ ባለቤቶች የትህነግ ጥፍጥፍ ካድሬዎች ናቸው። ግብርና ጠል ሰገጤዎቹ ዕድሜ ልክ ሻንጣ ተሸካሚ ምንጣፍ ጎታች ካባ ሸላሚና ተሸላሚ ናቸው።
      ★ አዲሱ የገበሬ ልጅ፣ ገበሬው እየተደራጀ፣ አየሰለጠነ፣ እየቀማ፣ እየታጠቀ ይመነጥራል፣ ይጎለጉላል፣ ያርማል፣ ይረመርማል፣ እየቀነደበ እየላጨ በአማራ ሥነልቦና ያጠምቃል።
      ★ እንደዲሞትፈር ፖለቲካውን ፈቶ ሲገጥም ይታያል!
      * ከተነገረው ቱማታ እጅግ ቁምነገረኛ ወዳጅና ጥሩ መካር ከዚህ በፊት እኔም ጠቅሻለሁ ፣ ላለፉት ፶ ዓመት ጥሩ ፖለቲከኛ ለመሆን መስፈርቱ ታማኝ አማራ ጠል መሆን ብቻ ነውና አብይ አህመድ አይነካህም! በዚያ ላይ የጀዋር ቅርብ ወዳጅ ስትሆን ገራፊዎቹንም ጥፍር ነቃዮቹንም እጅ አስታጣቢዎቹንም የሸራተንን አስተናጋጆችንም ወረቀትና እስክሪብቶ አቀባዮችን ስለሚያውቃቸው የአቶ ታዲዮስ ታንቱን ያህል ስቃይ ይደርስብሃል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው። ይልቁንም አንድ ሚዲያ ክፈትና ሠላማዊ ትግል ዘላብድ ፣ አብይ ፕራይም ቲቪ ላይ ቁጭ ብለህ ስድብህን ካቆምክበት ቀጥል ከዚያ ሆድ የባሰው፣ እናቱን ቤት ንብረቱ የጠፋበት፣ ትምህርት ቤቱን የትግል ጓዱን የሰውነት አካሉን በግፍና በድሮን ያጣ ሲገጥምህ ጭንቅላትክን ጃርት የበላው ዱባ ያደርግልሃል። * ይህ በኑሮ ናላው የዞረ፣ ሰቆቃና ግፍ እንደ ዝናብ ወርዶበት ከሶስት ትውልድ በላይ ያባከነና ያመከነ ፖለቲካውም ሃይማኖቱ " ክፉን ሁሉ ሆኖብን አይተናልና የዕለት እንጀራችንን ስጠን ለዛሬ " የሚልን ሕዝብ ልዩ ጥቅማጥቅመኛ አድርጎ ሀገር ተቀደደ፣ ተበተነ እያልን ባናሸሙርና ባንሰሳለቅበት ይመከራል። አራት ነጥብ። ይኼው ነው!

  • @HabteyLegesse-lr7in
    @HabteyLegesse-lr7in 9 дней назад +27

    #_1❤❤❤❤
    ትግራይ ትስዕር 🇻🇳🇻🇳🇻🇳🇻🇳

    • @techawatch
      @techawatch 9 дней назад +1

      ትግሬው እርስ በራሱ እየተባላ ነው።

  • @erminadew7087
    @erminadew7087 9 дней назад +19

    ድል ለአማራ ፋኖ❤

  • @Atzgf
    @Atzgf 8 дней назад +7

    ድል ለተገፋዉ አማራ ህዝብ

  • @AschalewuBogala
    @AschalewuBogala 9 дней назад +44

    ድል ለፋኖ ሞት ለአብይ ሠላም ለኢትዮጵያ ፍቅር ለህዝባችን ይሁን 💚💛❤

  • @misikirmebratu6128
    @misikirmebratu6128 9 дней назад +112

    የትግራይ ችግር የሚፈታው በትግራዋይ ብቻ ነው

    • @AliMohammedAbudawd
      @AliMohammedAbudawd 9 дней назад +7

      you are right

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 9 дней назад +3

      Yes 💯

    • @abebeh.8145
      @abebeh.8145 9 дней назад +2

      ትክክል ነው ግን ጅብ በቀደደው ውሻ ይገባል.

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 9 дней назад

      በትግራይ ሕዝብ መካከል ምንም ችግር የለም ንሮም አያውቅም የኢትዮጵያ ገዝዎች፣ ሻዕቢያ አሁን ደግሞ የራሱ ልጆች ለስልጣን ሲሉ ሕዝቡን በቡድን ከፋፍለው እያሰቃዩት ነው

  • @KebedeWerke
    @KebedeWerke 9 дней назад +47

    ትግሬይ እግዚአብሄርን አማኝ ህዝብ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ🤲 እግዚአብሔር ሁላችሁንም ከሚመጡባችሁ የማይፈለጉ ነገሮች ሁሉ ይጠብቃችሁ ወገኖቼ እንጸልያለን🤲 እና እንጸልያለን🤲አሜን🙏🙏🙏

  • @ፒያሳ
    @ፒያሳ 9 дней назад +37

    TDF ማለት ⚖️ የትግራይ ህዝብ ማለት ነው ❤ ፍትህም የሚሰፍነው በህዝባዊ ሀይሉ ነው የጨለማው ዘመን ያበቃል 🥊⚖️🙏

  • @SisUni-e4t
    @SisUni-e4t 9 дней назад +17

    #ትግራይ 💛❤️😥😢

  • @TeshaleTeshale-y1e
    @TeshaleTeshale-y1e 9 дней назад +15

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ አመሰግንሃለሁ

  • @TTG-t3k
    @TTG-t3k 9 дней назад +42

    Yeah Viva TDF viva TPLF viva we stand with TDF

    • @Yentaf-k6s
      @Yentaf-k6s 9 дней назад

      you Got Many Likes Those Who Likes You Are As Mad As You.

  • @mulugetaashebir2374
    @mulugetaashebir2374 9 дней назад +37

    ጄኔራል አበባው ትግራይን አወደምናት፣ በሻሻ አደረግናት፣ የፖለቲካና የኢኮኖሚ መስህብ እንዳትሆን አፈረስናት ሲል እኮ ትግራይን እንጂ ሌላ የጠላት ሃገር አልነበረም

    • @tadesseab3018
      @tadesseab3018 9 дней назад +3

      Yihen yalew Abiy new sewye

    • @ASD2024-m5j
      @ASD2024-m5j 9 дней назад +4

      @@tadesseab3018ኣበባው ተናግረዋል ሰውየው መርጠህ ኣትስማ

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 9 дней назад +28

    ድል ላማራ ህዝብ ድል ለጀግናዉ ፋኖ

  • @BerihuYeman-h5t
    @BerihuYeman-h5t 8 дней назад +6

    ኢትዮጵያ ወደ ነበረቺው የምትመለሰው ብልፅግና ከጠፋ ብቻ new👌

  • @aishasaeed3790
    @aishasaeed3790 9 дней назад +6

    ድል ለፋኖ🇨🇬🥰💪 አቶ ልዴቱ አላህ ይጠብቅህ

  • @GenetAbate-ed7gh
    @GenetAbate-ed7gh 9 дней назад +15

    ድል ለተጨቆነዉ ለተገደለዉ የአማራ ህዝብ.🙏🏾

  • @samsomtesfa
    @samsomtesfa 9 дней назад +23

    ድል ለእግዚአብሔር ! ብልፅግና እንደ ፎርኦን መጥፋቱ ቅርብ ነው

  • @wenshettamerate642
    @wenshettamerate642 9 дней назад +35

    Bravo TDF + tplf =Tegaru❤❤❤❤❤❤

  • @ZenebuMahderu
    @ZenebuMahderu 9 дней назад +20

    የትግራይ ህዝብ ሰላም ነዉ ምርጫዉ ፈጣሪ ሰላሙ ያብዛለት ወገኔ

    • @mebrhit-vz5mr
      @mebrhit-vz5mr 9 дней назад

      ጦር ያወጀ 'ሰ ኣለንዴ ???

    • @DhE8t-ep6vs
      @DhE8t-ep6vs 8 дней назад

      Mn maletwa melons algebagpm 1 Milton memetu ayawukm yemigerm new

  • @gebeanenyagerziher
    @gebeanenyagerziher 9 дней назад +34

    ኣይሻ የኣብይ ውሻ ኣንድ ሜሌዬን የትግራይ ህዝብ ገድለሽ ምን ቀረሽ ከተማ የድንጋይ ስብስብ ነው ሰው ነው የስራው ከተማ ግን ሰው ኣይሰራም ጋዛ ከተማው ወደመ ግን የትግራይ ህዝብ ያክል ህዝብ ኣልሞተም ሲለዚህ ኣንቺ የሚታይሽ የድንጋይ ብልጭልጭ እንጂ በኣምለክ የተፈጠረው ኽቡር የሰው ልጀ ኣልታየሽም በተኛው ሀይማኖት እንዳደግሽም ኣይታየኝም ምናልባት የጋሀንም ልጅ ሳትሆኚ ኣይቀርም።

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 9 дней назад +32

    ትግራይ መብትዋን ስትጠይቅ ኢትዮፒያ ልትፈርስ ነው እያላቹ ትግራይ አፋን ዘግታ ተጨቁና እንድትኖር ነወይ የምትፈልጉት ፣በቃ ዝም አንልም "መሬታችን ይማለስ ህዝባችን ይመለስ "

  • @BertukaBe
    @BertukaBe 8 дней назад

    ድል ለፋኖ ድል ለተገፋዉ አማራ ህዝብ 💪💪💪💪🥰🥰

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 9 дней назад +25

    #የአማራ ትግል መጨረሻው 4 ኪሎ ብቻ ነው።#የአማራ ትግል በግለሰቦች ድርድር አይቆምም።#አማራ💪💪🇪🇹

    • @Allamehara
      @Allamehara 9 дней назад +2

      የብልፅግናስርአትይፈራርስ።

    • @Allamehara
      @Allamehara 9 дней назад +2

      አብይአህመድአሊይውደም።

  • @hageretigray-m5c
    @hageretigray-m5c 9 дней назад +21

    ክብርን ሞጎስን ንጅግና ሓይልታት
    ምክልኻል ትግራይ

  • @ደሳለኝተስ
    @ደሳለኝተስ 9 дней назад +12

    ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @degebelay7713
    @degebelay7713 8 дней назад +1

    ምናለ አማራ ትግራይ ኦሮም እባካቻህ አትባሎ አቡሪችሁ በአንድነት ኑሩ

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 9 дней назад +28

    Viva TDF GOD bless you 🙏

  • @Apmaqar1
    @Apmaqar1 9 дней назад +17

    ፈጣሪ የከፋ ነገር አያምጣ እንጂ ኢትዮጵያ ውጥንቅጥ ውስጥ ከሆነች ስንበትበት ብለናል ጃል !

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 9 дней назад

      ወያኔ የተባለ የሌባ ወንበዴ ቡድን የኢትዮጵያን ሃገረመንግስቱን አፍርሶ የማንወጣበት ቅርቃር ገብተናል።

    • @Ethioጥያቄ-g8p
      @Ethioጥያቄ-g8p 9 дней назад

      ዛሬ ነው የበራልህ😢 ምርጥ ዘገምተኛ ነህ ልትኮራ ይገባሀል😊

    • @TheEthiolion
      @TheEthiolion 8 дней назад

      kezih yebasse min limeta yichilal, gedeyaw, fenkelaw, erehabu, yenatoch, yeehetoch, yehetsanat medefer, ere sintu, sintu, mene kere?

  • @dawit4227
    @dawit4227 9 дней назад +8

    የትግራይ ህዝብ ከወያኔ ጋር መቆም አለበት። ጠላቶቻችን ሊከፋፍሉን እና ሊያጠፉን ተኝተው አያውቁም። አቶ ጌታቸው ረዳ እና አጋሮቹ ከዳተኞች እና ለብልጽግና ፓርቲ የሚሰሩ ናቸው።

  • @HagosHagos-rb7ob
    @HagosHagos-rb7ob 9 дней назад +15

    የትግራይ ህዝብኮ ለ 9አገሮች ከነ ድሮንና ታንክም ወዘተ.ከ 190000 ሽህ በላይ የገባና እዛዉ መሬት ትግራይ አመድሁኖ የቀረ ነዉ አለምን ያሰገረመ. ከ 30 ሸህ በላይ ሙሩኮኞች. ለአለም ያስረከበ ጅግና ህዝብ ና. ህ.ወ.ሓ.ት. T.P.L.F. T.D.F. ነዉ (4)>>> ትግራይ.💊💊💊💛💊💊💊.ትስዕር::

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 9 дней назад

      ቂቂቂ ጉራ ብቻ! ታዲያ ጀግኖች ጄኔራሎች አብይ እግር ስር የሚርመጠመጡት ለምን ይሆን 😂🤣😂

  • @zerayreda3795
    @zerayreda3795 9 дней назад +4

    የኢትዬ ፎሮም ትከከለኛ የህዝብ መከራና ስቆቃ ስቃይ የሁሉም የጭቁንህዝብ ሚድያ በመሆናቹ ቀጥሉበት በጣም እናመሰግናለን።❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @elenitadesse6372
    @elenitadesse6372 9 дней назад +12

    በጠዋት ተነስቼ ዜና መስማት የምመኘው አቢይ እና ሆድ አደሩ በሙሉ የአለም አቀፍ ፍርድ ቤት ቀረቡ የሚለውን መስማት ነው የናፈቀኝ

  • @YekoyeGetaneh
    @YekoyeGetaneh 9 дней назад +10

    አማራ❤❤❤❤❤❤

  • @hubotube2592
    @hubotube2592 9 дней назад +6

    ፋኖ❤

  • @SebleAsrat593
    @SebleAsrat593 9 дней назад +18

    ስልጡኑ የትግራይ ህዝብ እያስደመሙን ነው‼️

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 9 дней назад +4

      በጣም ስልጡን አርቆ የሚያይ😜 ሕወሃትን ደግፎ 27 አመት ከበሮ እየደለቀ ሲዘል አሁን ወርቄ ተዘረፈ ጎረቤት ሃገር ጨፈጨፈኝ እያለ ቢጮህ ማን ይስማዉ !

    • @Rich-cq8yl
      @Rich-cq8yl 9 дней назад +3

      @@abuhaile6517Ye Tigray hizb jegnenet alem yawerabet jegnenet newe. 1 Le 95 eyalu sifokeru yeneberutin Aleklaki shintam hizb awaredo ahunim le rasu lemekom eyemokeru newe. Le 27 amet endante aynetun mehayem lemastemar mokeru gin Denkoro hulem Denkoro newe. Kehaddi mehayem mechereshaw werdet newe.

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 9 дней назад +2

      @ 🤣😂🤣ለራስህ መች ተማርክና ነው ሌላውን ያስተማርከው! ከጫካ ቅማል ወርሶህ በቁምጣ መጥተህ ባለፎቅ የሆንክ ዘራፊ! ለኢትዮጵያ ህዝብ ያስተማርከው ዲግሪ በገንዘብ መግዛትንና ሌብነትን ነወ።

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 9 дней назад

      እሱን ለዛች የእበት ትል የወለደችውን እናትህን ንገራት ደነዝ የደርግ ርዝራዥ የምርኮኛ ልጅ እንዳንተ ዓይነቱን እንደ ሰው የሚቆጥር ካለ ብልጥግና ብቻ ነው ፈስ ከለር ።​@@abuhaile6517

  • @amanuelkahssay
    @amanuelkahssay 9 дней назад +3

    እድሜና ጤና ይስጥልን ክቡር ጋዜጠኛ ያየ❤

  • @shafiawole8685
    @shafiawole8685 9 дней назад +9

    ድል ፍትህ ለተጠመው ኢትዮጵያን በሙሉ

  • @ZenebeRedae
    @ZenebeRedae 9 дней назад +4

    አይሻ ዝም ብለሽ ብትቅሚ አሪፍ ነው ስለውጊያም ሰለ ውትድርናም የምታውቂው የለም

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 9 дней назад +32

    ♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛TDF♥️💛

  • @UsmanUsman-c4c
    @UsmanUsman-c4c 9 дней назад +17

    ጌታቸው ረዳ ለምን ስልጣኑን አይለቅም

    • @amanuelkahssay
      @amanuelkahssay 9 дней назад +3

      የት ሂዶ ይኖራል አብይ እንደሆነ ካልጠቀመው ምን ሊያረገው እንደሚችል ጠንቅቆ ያውቀዋል ቲዲፍ ደሞ ይሰቅለዋል ወዶ አይደለም ድርቅ ያለው እሄ ሰካራም

    • @Barnos235
      @Barnos235 8 дней назад

      ለምንድነው የሚለቀው? ሰላም ወዳድ መሪ ነዉ እሱ ወረደ ማለት ሌላ 1ሚ ትግሬ አለቀ ማለት ነዉ ከዛ የትግራይ ሕዝብ የሚባል ነበር ትብሎ መጽሐፍ ላይ ይጻፋል።

    • @amanuelkahssay
      @amanuelkahssay 8 дней назад

      @Barnos235 y7shermuta lij banda

  • @YOhansarada
    @YOhansarada 9 дней назад +3

    የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነህ ኢተዮ በሮም በርታ።።

  • @danielhadgu23
    @danielhadgu23 9 дней назад +15

    እቺ የፖለቲካ ሸሌ የመከላከያ ሚኒስተር ስለሆነች ውትድርና ፍየል እንደመጠበቅ ቀላል መስሏት ነው የትግራይ ከተሞች ያላወደምነው ዲፕሊን ስላለን ነው ስትል ህሊናዋ ኣሁንም እንደሸጠች ነው ከንቱ በትግራዋይ መስዋእትነት እንደ ዜጋ ኣይደለም እንደሰው ተቆጥራ ተምራ ሚኒተር መሆናዋን እንዴት ትክዳለች ገልቱ ሸሌ😂😂😂

    • @amanuelsolomonabebe6936
      @amanuelsolomonabebe6936 9 дней назад +1

      እያለች ያለችው ''አሁን ከተሞቹን እናወድማቸዋለን እያለች ነው።
      ኢትዮጵያውያን ራርተው እኮነው ።
      ወይ ጉድ!

  • @DanielMebratu-g1i
    @DanielMebratu-g1i 9 дней назад +7

    Amhara fano ♥️♥️❤️‍🔥❤️‍🔥

  • @FrezerAlula
    @FrezerAlula 9 дней назад +6

    አይሻ ማፈርያ ምን አስቀረሽ እኳን ከተማ የገበሬው ሞፈር ሳይቀር አቃጥላቹ ዘርፋቹ በውጪ አገር አስወርራቹ ምንቀራቺ ጎጆ

  • @doit-i3oo
    @doit-i3oo 9 дней назад +9

    የአብይ ስልጣን እንዲቀጥል የሚያደርጉ ሁለት አህዝብ ጠላቶች ጌታቸው እረዳና እስክንድር ነጋ ናቸው ከህዝብ ስልጣንን የሚያስቀድሙ😢

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 9 дней назад +5

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @Allamehara
    @Allamehara 9 дней назад +3

    የአማራህዝብጠላትየሆነውአብይአህመድይውደም፡

  • @ንስር-ቨ4ሐ
    @ንስር-ቨ4ሐ 9 дней назад +1

    ማቅበር ለጠላቶቻችን ስራችንው ኣሁን እኛም ሃይላችን ኣድጉዋል ሃገረ ትግራይ ትግርኛ ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @GetachewMekonen-v6p
    @GetachewMekonen-v6p 9 дней назад +7

    የብልፅግናን ጸበል የጠጣ ሰው ጤና የለውም ሚኒስተር አንሻም ከዚሁ ነው የሚመደቡት ያሳዝናል

  • @YosephGatenet
    @YosephGatenet 9 дней назад +2

    ሁሌም የምኮራባቺ ጎንደሮቺ በርቱ ሰራ ብቻ መተማ❤

  • @EnkuayTesfay
    @EnkuayTesfay 9 дней назад +4

    ይህ ጉዳይ የጤና አይመስለኝም ልደቱ በውስጥ ለውስጥ ከመንግስት ተስማምቶ ነው እየገባ ያሎው ይህ 100% መታማመን አለብን።

  • @kebebushwoldetsadik9421
    @kebebushwoldetsadik9421 8 дней назад

    Long live Ethiopia!!!!🎉

  • @AbrhamAdhina-c6y
    @AbrhamAdhina-c6y 9 дней назад +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኢትዮ ፎርም ❤

  • @BetyKonjo-p7j
    @BetyKonjo-p7j 9 дней назад +2

    TDF jigun ❤❤❤

  • @ውሎእራያ
    @ውሎእራያ 9 дней назад +5

    ጌታቸው የትግራይን ውጣት አስጨርስ አሁን የብይ ተላላኪ ሆነ

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 8 дней назад

      Aygermihm ezih alem lay kerash besteker sew mamen kentu new bro

  • @HalefomMekonnen
    @HalefomMekonnen 9 дней назад +1

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ።

  • @KheliloOsman
    @KheliloOsman 9 дней назад +2

    TDF ❤❤❤❤

  • @Likeislike27
    @Likeislike27 9 дней назад +2

    ሰበር ዜና ጌታቸዉ በስተመጨረሻ ሰሪዊት አመሪሩ ልክ ነዉ ብሎ አመነ ዱምጲ ወያነ ትግራይ የ2:30

  • @EfremBeyene-g3e
    @EfremBeyene-g3e 9 дней назад +2

    TDf❤❤❤❤❤❤

  • @BetyKonjo-p7j
    @BetyKonjo-p7j 9 дней назад +2

    Viva TDF ❤❤

  • @juharsirag-zn6lg
    @juharsirag-zn6lg 9 дней назад

    አስርስ በትክክል❤❤❤

  • @AloneWolf-x9r
    @AloneWolf-x9r 9 дней назад +5

    Viva TDF

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 9 дней назад

    እግዚአብሔር ይገስፅኩም።

  • @abdiyasin-uj9lf
    @abdiyasin-uj9lf 9 дней назад +4

    ግን ምን አይናት እርግማን ነው የለብን መች ይሁን ሀገራችን ሙሉ ለሙሉ ሰላም የምትሆነው አረ ሰላም ነፍቆኛል🤭🤭🤭

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 9 дней назад +1

      ሃገሪቷ በጫካ ህግ እየተዳደረች መቸም ሰላም አትሆንም።

    • @medhanewoldemariam2392
      @medhanewoldemariam2392 9 дней назад

      ይናፍቅሃል ።በኢትዮጵያ ታሪክ እንደ መለስ ዘመን ከሃያ ዓመት በላይ ሰላም ያገኘችበት ዘመን በታሪክ የለም ኡይኖርምም ።

  • @aberabeyene3802
    @aberabeyene3802 9 дней назад +3

    ይገርማል ህወሓት ብቻ ሳይሆን ህዝቡም ለሁለት የተከፈለ ይመስላል።

  • @alemmebrahtu6305
    @alemmebrahtu6305 9 дней назад +3

    እኛ የትግራይ ህዝብ የጎረምሶች ፀብ እየመሰለ ያለው ይሁለቱ ህወሓቶች ችግር እረፍት ከነሳን ውሎ ኣድሯል። ኢትዮ ፎረም ደግሞ ለምታስተላልፉት ሚዛኑን የጠበቀና ሓቀኛ ዘገባ እናመሰግናለን።

    • @biniamGere6502
      @biniamGere6502 8 дней назад

      The main problem in Ethiopia is Abiy Ahmed. Anyone who collaborates with Abiy is a crime partner .

  • @user-95674
    @user-95674 9 дней назад +2

    እኔን,ወገኔ,ምንአለበት,አርሶአደሩን
    ብትተወት😭😭😭😭😭😭😭

  • @fitsumbrhan206
    @fitsumbrhan206 9 дней назад +1

    ያሳዝናል ከታላቋ እንጅነር ይህንን ኣንጠብቅም ኣሁን ያለበት ተጨባጭ ሁኔታ በትክክል ኣልገለፁትም

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 9 дней назад +6

    ይቺ የብልፅግና ወታደር አለኝ ዳርዳር በትግራይ ላለው የህዝብ ጥያቄ ማስፈራርያ ነው

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 9 дней назад

      አቅም ተገማምተዋል ሚፈራ የለም😂

  • @SaidHamad-bg8dd
    @SaidHamad-bg8dd 9 дней назад +10

    Viva T.D.F and viva T.P.L.F ❤❤❤ FROM DJIBOUTI AFAR

  • @UsmanUsman-c4c
    @UsmanUsman-c4c 9 дней назад +3

    ወይ አብይ አህመድ አተራመሰው

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 9 дней назад +1

    ጀግና በርታልን።

  • @AyalewAlemu-m5y
    @AyalewAlemu-m5y 9 дней назад +2

    የትግራይ ከተሞችን ካወደማችሁ፡ የኛ ነው የምትሉት ከተማችሁ እኛም እናወድመዋለን እንቺት ክፍት ተረሪስት።

  • @sahludestakahsay360
    @sahludestakahsay360 9 дней назад +5

    አዳምጡዋቸው፣ የትግራይ ህዝብና ከተሞች የኢትዮጵያ አለመሆናቸው በግልጽ ቃንቃ ተናገሩት። ሰራዊታችን ድስፕሊን ስለሆነ "ከተሞቻቸው አላወደምንም"። የሚገርም ንግግር ነው፣ ጠ/ሚ አብዪ ኮ በህዳር 2013 ዓ/ም "መቀሌን እንደ በሻሻ አድርገናታል፣ ከእንግዲህ በሁዋላ የኢኮኖሚና የልማት ማእከል መሆን አትችልም"። ጀነራል አበባው ደግሞ "መሰረተ ልማታቸውን አፈራርሰነዋል፣ አውድመነዋል" ብለዋል። ስለዚህ ማናችሁን እንመን? የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም። አሁን ላይ በአማራ ክልል በሚደረገው ውጊያ የስንቱ ጎጆና መሰረተ ልማት እየፈረሰ አይደለም? ደሞ እስላም ሆኖው "አይኔን ግንባር ያርገው ይላሉ? ነውር አይደለም። እግዚአብሄር ይፈርደናል።

  • @hageretigray-m5c
    @hageretigray-m5c 9 дней назад +7

    የኦሮሞ መንግስት የትግራይና የአማራ
    ህዝብ በሚሎን የሚቆጠር ገድለዋል
    እየገደለም ነው

  • @senaytireka7581
    @senaytireka7581 9 дней назад +5

    ሰአት ሰአት ሰአት ይከበር!

  • @sadonyousuf92
    @sadonyousuf92 9 дней назад

    ሄሎ--- ትግ-ኣማ---------------አላችሁ -------ትግራይ -አማራ

  • @tigraiobserver
    @tigraiobserver 9 дней назад

    ዋይ እኒሀኺ ዕሻሽ

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 9 дней назад +1

    🙏💛❤️

  • @bu12-_
    @bu12-_ 9 дней назад +1

    አምና ይመሰልሻል ኢሻ አነቺ የደሮ ላባ

  • @rahwanebu1359
    @rahwanebu1359 9 дней назад +1

    Selhm. Nesbe. Tigray. Ahwatey ☝️🙏💊✔️

  • @tsebelaygese6133
    @tsebelaygese6133 9 дней назад +1

    I still believe Ato ldetu is best for prime minister of Ethiopia.

  • @خديجهخديجه-م3غ
    @خديجهخديجه-م3غ 9 дней назад +10

    ብትክክል ።ዶ/ር ደ/ ፂዮን የሚመሩት ህወሓት ብቻ ነው ።ሌላ ህወሓት የለም።የTDF አመራሮችም ያወጡትን መግለጫ እንደግፋለን።ተቃውሞ የምታሰሙ የጌታቸው ከዳ ባንዳ ጥቅመኞች ልቦና ይስጣችሁ።

    • @amanuelkahssay
      @amanuelkahssay 9 дней назад

      ምንም ልብ አይሰጣቸውም መስቀል ነው እነዚህ ጡት ነካሾች ቀናቸው ደርሷል

    • @yonasberhe6284
      @yonasberhe6284 9 дней назад

      Some of are PP paid agents

  • @Rich-cq8yl
    @Rich-cq8yl 9 дней назад +7

    Getachew Vodkachew doesn’t represent the people of Tigray.

  • @Allamehara
    @Allamehara 9 дней назад +3

    የውሻውየብልፅግናፓሊስ፡ግማሹይማርካልግማሹይደመሠሣል፡ግማሹይከዳል፡የአብአህመድየሆነውሁሉይፈርሣልይበተናልጠላትአብይዝምይውደም።

  • @ShewitFtewi
    @ShewitFtewi 9 дней назад +2

    የትግራይ ንፁ ደም ቤት ለቤት እያንኳኳ ነው

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 9 дней назад

    መከላከያ መደምሰስ ከጀመረ ስድስት አመት

  • @BiniamTekalignMinalu-h7i
    @BiniamTekalignMinalu-h7i 9 дней назад +4

    Ethio form the best . Well come.

    • @Yentaf-k6s
      @Yentaf-k6s 9 дней назад

      Ethio -Forem,..,...Wel.,-Come

  • @workineshnigusse6405
    @workineshnigusse6405 8 дней назад

    የብልፅግና ካድሬዎች ድፍረታሸው 😅 እግዚኦ

  • @SemereKihshen
    @SemereKihshen 8 дней назад

    የህወሓት ማብቅያው ጊዜ አሁን ነው።

  • @fisharie3169
    @fisharie3169 8 дней назад

    Tigrai Ethiopia adele endye

  • @geezgeez-up9dk
    @geezgeez-up9dk 8 дней назад

    ጥላቻ፣ስድብ፣እርግማን፣ ማስመሰል፣ውሸት እንደሸቀጥ ማከፋፈል፣ ተቃውሞ፣ ተኩስ ፣ ውግያ ፣ግድያ፣ጭኸት፣ ሐዘን፣መፈናቀል፣ እንደስልት በመጠቀም ሙስናና ዘረፋ መደበኛ ባህል አድርገን ለዘለአለም አናድግም በድንቁርናና ድህነት መጥፋታችን አይቀርም?

  • @abebugola7767
    @abebugola7767 9 дней назад +3

    እኔ ያልገባኝ ሰሜን ክልሏ የሚባል አለ እንዴ ጦርነት የተካሄደው ትግራይ የሚባል ክልል መሰለኝ ምድረ ሆዳም ከእዚህ በላይ ምን እንዲወድም ፈልጋ ነበሩ 1000000 ህዝብ ጨፍጭፋ

  • @seifumeles3503
    @seifumeles3503 7 дней назад

    🙏🙏🙏❤

  • @tesfayeewunetu
    @tesfayeewunetu 8 дней назад

    ወይ አለማፈርሽ‼️

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 9 дней назад +1

    Selam selam ethio forum ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hailuteshome3765
    @hailuteshome3765 8 дней назад

    ትግራይ ከተቀረው ኢትዬጵያ ነጻነት አለ ሌላ ቦታ ሰልፍ እንኳን ሊደረግ ቢታሰብ እንኳን ያስገድላልና ።

  • @melesgchristos8363
    @melesgchristos8363 9 дней назад +1

    እስክንድር እንደ ቢንያም (መቅዶንያ)
    ሰባዊ ስራዎች ላይ ቢሰማራ ይዎጣለት ይሆናል
    ፓለቲከኛ ነው ብሎ መቀበል ይከብደኛል

  • @Kibur-ch7gh
    @Kibur-ch7gh 9 дней назад +2

    ፈኖ አንድነት በፍጥነት ካልመጣ በዙ ችግር ይገጥመናል 😢