ልዩ ወቅታዊ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር / የፋኖ ትግል እና ድርድር
HTML-код
- Опубликовано: 7 фев 2025
- #ethionews_amhara_fano_tigirai_tdf_oromo_ola_belay_manaye_bekalu_alamirew_zena_merja_wekitawi_abiy_pp_tplf_olf...anker_media_ebs_zena_ethi_foruM_ethio_news_merja_amhara_@ethionews
@zena_merja_ethioforum
@fano_amhara
@tdf_tigrai
@anker_anchor_media
@feta_daily
@ethio
ልዩ ወቅታዊ ቆይታ ከአስረስ ማረ ጋር
የፋኖ ትግል እና ድርድር
ጠበቃችን አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ በእውነት አማራውያን ስላለኸን እጅግ እንኮራለን። ለአገራችን ለአለምም የአማራ ማህፀን ስላበረከተች እንመካብሃለን።🔥💪
አስረስ ማረ ዳምጤ ልብ ለሚሞለውና እውነት ለሆነው መግለጫህ ከልብ እናመሰግናለን፣ ተባረክ።
ጀግና የሆነ ልጅ ነው ወላሂ. በሳል. ንግግር
አስረስ ማረ የአማራዉ አንበሳ ትንታኔ ከእዉቀት ጋር በርቱ ጀግኖቸ።
.
❤
ፋኖ አሰረሰ በጣም ነው የምናከብርህ አላህ ይጠብቅህ ይጠብቃቹህ ወንዲሞች❤❤❤
The true leader of Amhara resistance. Good job!
አባካችሁ ሌላዉንም ኢትዮጵያዉያንን በትግሉ ብታካትቱ መልካም ነዉ
እነሱ ጥሪ እያቀረቡ ነው! ሌላውም ጥሪውን ተቀብሎ ወደትግል መግባት ነው፣፣ በተረፈ ዳር ቆሞ ድል አምጡ አይሰራም
እንኳን ሌላውን ኢትዮጽጲያዊ በትግሉ ሊያካቱ ይቅርና አጠገባቸው ያለውን የነ እስክንድር ቡድን ቢቻላቸው ሊያጠፋት እንደሚፈልጉ ተናግሯል ። በተግባርም ባለፈው ዓመት አገው ምድርና አቸፈር አካባቢ በሚንቀሳቀስ የእነ እስክንድር ሀይል ላይ ዘመነ ካሴ የራሱን ጦር አዝምቶበታል ። በዚህ መልክ ነው እንግዲህ መላው ጎጃም በኛ ስር ነው የሚሉት ። እየተከተሉት ያለው የወያኔን አካሄድ ነው ። ማለትም ከህብረትና ከአንድነት ይልቅ ለብቻ ገኖ የመውጣትና የጠቅላይነት አካሄድ።
እኔ ትግራዋይ ነኝ። አስረስ ማረን በጣም ነው የማደንቀው። ለአማራ ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም የሚጠቅም አዋቂና ብልህ ነው።
በእይታህ እስማማለሁ ጭንቅላቱ ላይ ያለው አምባገነን ግን ሌላው አብይ አህመድ እንደሆነ ታዝቤለሁ.።
@@YemexBenex - ayee tazebew. zim bleh yelele neger titazebaleh
Hahahahaha ere zemede sia
😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@@3NAB_768 re bakih
My hero. Keep the good fight.
Victory to FANO ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን አርበኛ ወንድም አስረስ እጅግ በጣም ግሩም ድንቅ የሆነ አገላለፅ ነው ያደረከው ከጎናችሁ ነን።
ቃላቶች እራሱ ከእሱ ውጭ አንታዘዝም ያሉ እስኪመስለኝ ድረስ ነው የምደመምበት አቤት አንደበት ጠበቃችን🔥🥰🥰🥰
አንድነት ከሌለ ማሸነፍ የለም።
ድል ለእውነተኛ ፋኖዎች!!!!❤❤❤❤
አስረስ አማራ ከሚኮራባቸዉ አዲሱ ትዉልድ ግባር ቀደም ነዉ❤❤❤
እውነተኛ ሙህር ይለሃል ፖለቲካን በአግባቡ ትተና ይልሃል ይሄነው እውነታኛ ታጋዎቺ አስረስ ማረ ዳምጤ አላህ ይጠብቃቺሁ ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለፋኖ ጋዜጠኛ በቃሉ እናመሰግናለን
እሰረስ❤❤❤❤❤❤
አርበኛ አስረስ የአማራው ጠበቃ ነው ድል ለፋኖ❤❤❤
ህዝቡ እየሰለቸ ነው እባካችሁ ወገኖች አራቱ ማዕዘናት አንድነት ያስፈልጋል
አርበኛ አሥረሥ ማረ ዳምጤ ውሥጤ ነውአምላክ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
አይ አስረስ ምርጥ ጥበብ ፋኖ ይችላል ስንል በዚሕ አቅም ነዉ ስለዚሕ አስረሳችን ኑርልን እድሜ ከጤና ይስጥልን ሕልማችን እዉን እዲሆን ፈጣሪ ይርዳን ሰዉ ፈጣሪዉን ከረሳ እሱ ተስፋ የለዉምና የምናምነዉ አምላክ የድንግል ልጅ እየሱስ ክርቶስ ሕልማችን እዉን እንዲሆን ይርዳን
አስረስ ማረ ፤ የዘሜ ወንድም
እውቀት ፣ ጽናት ፣ ብልጠትና አማራነትን የተላበሰው የህዝብ ልጂ❤️
ፋኖ ያሸንፋል
አስረስ ወሬ በማርዘም እውነት ከሱ ጋር ያለች ያስመስላል።እስክንድር እደራደራለሁ አላለም። በሁሉም ፋኖዎች ሳይወከል መደራደር እንደማይችልም ጠንቅቆ ያውቀዋል። እስክንድር በረጅም የትግል ታሪኩ አንዳችም ቀን ለመንግስት አላጎበደደም። በዚህ የትግል ታሪኩ በመመርኮዝ አልደራደርም እስካለ ድረስ ቃሉን አጥፎ እስከሚገኝ ድረስ ያለውን ማክበር አለብን።
አስረስ ማረበፈጣሪስም አንድሁኑል በጣምነውየምንወዳቺውየምናከብራቺው ያማራኩራቶቺ እኛአንኳን በስደት ሆነን ተሸማቀን ነበርበናንተናበህዝባቺን ጀግንነት ቀናብለን እንድነሔድ ሁነናል አንድከሆናቺውልን አማራብዙነው አለ❤ጎናቺውነንግራአታጋቡን ጀግናቺን❤❤
Hats off Asres Mare Damte❤❤❤❤❤❤❤❤
What an amazing future leader of Amhara
አስረስ በርታልን
ከማደንቃቸው ጥቂት የፋኖ መሪዎች መካከል አንዱ ነው ።
አርበኛ ጠበቃ አስረስ ማሪ ከልብ እናመሰግናለን የምታደርጉ ትግል ትልቅ
መሰዋሃት እየከፋላችሁ ነዉ"ከፈጣሪ"እዉነት ስለያዛችሁ መለኳታዊን ኃይል ያስታጥቃችሁ🙏🙏🙏ድሉ በቅርብ እንደሚገጥማ ተስፋዉ
አለን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እውቀትን ከትህትና ጋር አጣምሮ የያዘው የፖለቲካ ጠበብቱ ጠበቃና እርበኛ ፍኖ አስረስ ማረ ዳምጤ ሁሌም የፖለቲካ ሊቅነትህ ቀን ከቀን እያስደመመኝ ቀጥሏል አንተን የመሰለ ሙህር የወለደችልን የአማራ እናት ክብርና ምስጋና ይግባት ❤❤❤❤
You are great!!
ጠበቃችን እና አርበኛ አስረስ ማሪ ይህን ነገር በጥንቃቂ መያዝ ያስፈልጋል
የስንት ወገኖቻችን መስዋእትነት የተከፈለበት ስለሁነ ፋኖ ይችላል
አማራ፣አማራ፣አማራ፣ሸዋ፣ወሎ፣ጎጃም፣ጎንደር፣አንድ አማራ ይላል ዘሜ የአማራው ሙሴ።
FANO my 💎
Asres you are gentl man . Please keep Zemene . This is from debrebrehan university
በርቱ ወዱ አስረስ ማረ
🎉
አርበኛ አስርስ ትችላለህ በርታ አድስ ትውልድ አድስ ተስፋ አድስ አስተሳሰብ ድል ለአማራ ፋኖ
Great discussion!!
አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!
የአማራ የቁርጥ ቀን ልጅች ናችሁ ከምንም በላይ የናንተ ደህንነት ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው። ያለፈ ጀግና መዘከር ያመጣው ለውጥ የለም ለውጥ የሚያመጣው እንዳያልፍ መጠበቅ ነው የግሌ እይታነው ፣ዘሜ ፣መሬ ፣መከታውን ከእነችግሩ፣ሀብቴናባየን አማራ እንደአይኑ ብሌን መጠብቅ አለበት ምክንያቱም ወደድንም ጠላንም በእነሱ ስር በሚሊን የሚቆጠሩ ጀግኖች አፍርተዋል በአንድነቱ ዞሪያ የረጋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ጊዜ የለኝም ብለህ ፍጥነህ አንድነቱን ብትመስርት በፍጥነት ፈርሶ ዋጋ ያስከፍላል የእነ ቶሎ ቶሎ ቤት ግርግዳው ስበሊጥ እንዳይሆን በማስተዋል ቢቻል ሕዝባዊ ውይይትም ያስፍጋል አውቃለሁ አስቸጋሪ ነው ከዛ ውጭ ግን ስራዊታችሁ በጥልቀት ይወያይበት ተማክረው የፈሱት ፈስ አይሽትም ይባላል ።እንደዚህ ሁኖ የመጣ አንድነት ቢገፉት አይወድቅም ዕድለኛ ናችሁ ነን ትግሉ የተገፉ ሕዝብ ትግል ስለሆነ የጥጋበኞች ወይም የሽፍቶች አይደለም ። የተፈናቀለው ፣የተገደለው፣የመንሳቀስ መብት የትነፈገው፣በቋንቋውናበማንነቱ የሚገደለው ሕዝብ ትግል ነው ።የፈጀውን ይፍጃልእንጅ በማሽነፉ ቅንጣጢት ያህል አልጠራጠርም ።ፈጣሪ ይረዳል በግፍ ህንፃው እየፈረስ ስለሆነ በርቱ ግን በማያገባችሁ አትግቡ ፣ አቋራጭ አትሂዱና አትቹኩሉ።ሲሮጡ የታጠቁት ሲሮጡ ይፈታል የአባቶቻችን አባባል።
አስረስ አማረ የአማራው ኩራት ድል ለውነተኛው ፋኖኖኖኖ
አስረስ ማረ ምሩጥ ፖለቲከኛ አይዞን እናሸንፋለን
ጎበዝ የሆነ የፋኖ ትግል ግድ የሚለው በጋራ ሚዲያ ላይ ቀርቦ መነጋገር ነው።
ጀግናዉ አስረስ ጠበቃ በርቱልኝ ጀግኖች
ጥላቻዉ ቀርቶ አንድ የምትሆኑበትን መንገድ ብትሰሩ ጥሩ ነዉ። እርበኛ እሰክንድር ለአማራም ሆነ ለኢትዮዽያ እዉነተኛ ታማኝ ታጋይ ነዉ። ሁሉንም የፋኖ መሪ እንወዳለን እናከብራለን። ጣራችንን አታራዝሙ አንድነታችሁን አብሰሩን። ድል ለፉኖ❤
ድል ለሀቀኛ ታጋይ ጀግኖች ፋኖዎቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
💚💚💛💛❤❤❤አያንተን ያህል እዉቀት ቢኖረዉ እብዱ አብይና ተከታዩ እስክንድር አቤት መቀመጫ ያሳጡን፠ነበር የተከበርከዉ አስረስ ዋዉ እዉቀት መንተባተብ እንኳን የለም እዉነት ስታወራ እንዲህ ያምራል ❤❤❤❤❤❤
አይተ አስረስ ማእረይ የአማራ ፋኖ በጎጃምን አስበልቶ ሊጨርሰው ነው።በጅብ ከመበላት በልቶ መቀደስ እንዲሉ አስረስ፣ ጥላሁን አበጀና ፓስተር ዳዊትን የመሳሰሉ ባንዳ ፋኖዎች ላይ የማያዳግም መማማሪያ እርምጃ ወስዶ ትግሉን አድኖ ወደፊት መንቀሳቀስ ይሻላል።
❤❤❤❤ ግልፅ አላማ ግልፅ ትንተና በርታ አስረስ ለአማራ በጣም ታስፈልጋለህ ጀግና ቁራዎች ይጩሁ
Asersa is hero
ጀግናው አስረስ ማረ ዳምጤ!!!
ህልምህ እውን ይሆናል።
Fano will make Ethiopia great again. Fano MEGA
ጀግናዉ አስረስ አዲስ ትዉልድ አዲስ ሀሳብ ይዞ ተተነሳ የተማረ ወጣት ትዉል ብዙ አክብሮት የነቃ ትዉልድ ክብር ለፋኖ ለሙሁሮኖቻችን የአማራ ህዝብ ለዘመናት በትምህርት ስርአት እንዳይማር የተሸማቀ መአቀብ የተበጀበት ህዝብ እና በዳስ እንዲማር ዉሃ በምድር ለአማራ ህዝብ የተነገፈ በዉሃ ጥም ህዝቡ እንዲቆሳቆል የተሰራበት ገበሬዉ የተሻለ ቤት እንዳይኖረዉ አደንቁረዉ ያኖሩ 60ዋቹ ያመጡት በአማራ ህዝብ ጠባሳ ሲቀለበስ የአማራ ህልዉና ይከበራል
አስረስ ማረ ዳምጤ የጀግንነት ምሳሌ የፖለቲካ ሊቅ!
እግዛብሔር አምላክ አርበኞቻችንን ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እግዛብሔር ወደ አንድ ሃሳብ ያምጣችሁ።
አስረስ የአማራው ነብር
የኛ ጀግና አስረስ በርታ
ርትዑ አንደበት ፣ ብሩህ አይምሮ ፣ ግልፅ ዓላማ 👏
@@dmulugeta Thank you wondme!🥰
የኔ ጀግና በርታልን አስረስየ❤❤❤
ድል❤❤❤ለጀግኖቹ ❤❤❤ለተገፋዉ❤❤❤ የአማራዉ❤❤❤ ፋኖ❤❤❤
የ አርበኛ አስረ ስ ትን ታኔ በጣም ገሩም ነው ሁሌም በጉጉት ምስማት enafkalehu
ትልቅ ሰው አስረስ ማረ ድንቅ መሪ አቅመ ፖለቲካው ምን ያህል ደረጃ እንደደረሰ ማሳያ ነህ አስረስ ጀግናው በርታልን ከአንተ በላይ አቅም ያላቸው ሠው በአካባቢህ አላየንም ስለሆነም ተስፋችን አንተ ነህ
💪💪💪💪💪💪
እንደ ቃልህ ፣ገለፄህ ይሁንልን ። በኔ ግም ገለጸህ ምንም ችግር የለበትም ። እናመሠግናለን
ጀግናው አስረስ ማረ ❤🙏💪
የአምሐራ ሕዝብ በየጊዜው በሚፈጠሩ ባለጊዜወች እየተጠቃ ተሳዳጅ የሆነው አምሐራዊ አንድነቱን ብሔርተኝነቱን ባለማጥበቁ ነው
አስረስ የአማራው ኩራት ❤
ጀግናው አስሬ❤❤❤❤🎉🎉
Stay strong 💪our hero ጠበቃችን
አስሬ ጨርሰህዋል። የሚገባው ይግባው!!!!!የማይገባውገደል ይግባ!!!!!!!!!!!
የሚገርም ትንታኔ ነው አስረስ በርታ
ወንድም አስረስ፦በጎጀም ፋኖ ውስጥ በተለይ ላንተ ለሻለቃ ዝናቡ እና ለራስ አርበኛ ዘመነ ካሴ የተለየ ፍቅርና ክብር አለኝ።እባካችሁ ስለህዝብ ክብር ብላችሁ አንድ ሁኑ የጥሎ ማለፍ እርኩስ መንፈስ ከመሀላችሁ እንዲርቅ ተግታችሁ ጸልዩ።በእናንተ መሀል የምትፈጠር ትንሽ የምትባል ስህተት እናንተ ባላችሁበት ክልል ውስጥ ብቻ አይደም መከራው በሌላ ክልል ውስጥ የሚኖረውን አማራና ሌሎችንም ወገኖች ቆርጥሞ የሚበላ ነውና።እባካችሁ ስለግል ክብር ሲባል የሚደረግ ሽኩቻ አቁሙ።አሁን ባለነው መከራ ውስጥ ከፈጣሪ በላይ የምንመካው በናንተ ነው።ይህ የእኔና የመሰሎቼ እውነት ነው።
ጥሩ ምኞት ነው ። ነገር ግን ከቃላት ባለፈ በተግባር እየታየ ያለው ግን ከወያኔ የተቀዳ እስትራቴጂ፤ ሌላውን አጥፍቶ ለብቻ ገኖ የመውጣትና የጠቅላይነት አባዜ ነው። እንዲህ አይነት አደገኛ አስተሳሰብ እስከተያዘ ድረስ የፋኖ አንድነት ይመጣል ብሎ መጠበቅ የዋህነት ነው ።
አማራና ትግራይ አንድ መሆን አለበት። በተቻለ መጠንም ኦሮሞን ማስተባበር ይገባል። ታልሆነ የጠላትን እድሜ ማርዘም ነው።
አስረስ የአማራው ኩራት
አርበኛ ጠበቃ አስረስ ማረ 💪💪💪
I'm proud of you [Asres Mare ] ♡♡♡!!!
አስረስ ማረ የአማራ ጠበቃ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ጠበቃችን አስረስ እግዛብሔር ይጠብቃችሁ አንተ ለጠላት ራስ ምታት ለኛ ደግሞ ኩራታችን ነህ እናመሰግናል 😍🙏
ጀግናው አስረስ ማረ በርታ ❤❤❤❤❤❤
ጀግኖቻችን
ድል ለአማራ ፋኖ አሰረስ በእውነት በጣም ይችላል
የእኔ ውድ አስረስ ማረ ዳምጤ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ።
እጅግየሚገርም ትንታኔ። ብቻ በርታልን!
በትክክል💪💪💪 ምንም ተጨባጭ ነገር በሌለበት እደራደራለሁ የሚል ካለ ባንዳ ነው።
ግን እኮ እደራደራለሁ ያለ የለም ። ይህ ሁሉ ጫጫታ ምክንያቱ ሌላ ነው ። እኛ እያለን እንዴት የእነ እስክንድር ቡድን እውቅና እገኘ ከሚል ስጋት የመነጨ ነው። ከዚህ ቀደም ዴቪድ ሽን " አብይ ፋኖን አያሽንፍም ፥ፋኖም አራት ኪሎ አይገባም" ሲል በምክንያት ነበር። እንደነዚህ ዓይነት ስልጣን ብቻ የሚያልሙ ሴረኞ ቡድኖች ለጋራ ትግልና ድል እንቅፋት እንደሚሆኑ ቀድሞ በማየቱ ነው ።
አርበኛ እና ጠበቃ አስረስ ማረ ጀግና ነህ በርታልን 🙏🙏🙏
አስረስ ልንገርህ ትችላለህ...በዚህ ወቅት አማራ አልፎም ኢትዮጵያ በአስረስ ማረ ዳምጤ ልክ ኤሊት የላትም:: ዋውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውውው
Thanks!
What A Genius Young man !
My Hero Asres Mare Damtie Poletical Specialist
ድል ለጀግናው ለአማራ ፋኖ !!!አርበኛ ማርሸት ትንተናው አንጀት ላይ ጠብ የሚል ነው ኩራታችን !
Amazing 👍
ትችላለህ ❗❗❗
ታላቁ አምሐራ ታላቅ የሚሆነው አንድነቱን አጥብቆ ሲኖር ነው!!!
በርታልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wow!
ጎጃም ፋኖ💚💛❤️
አንድ ኡነታ ልገራችሁ ፡ባስተያየት መልኩ ፡አርበኛ አስራስ ከላይ እደገለፀዉ ፡ የብልፅግና አስተዳደር የወረዳ አስተዳደሩ ፡ሽትቤት ቲገባ ፡በአርማ በትን ታጅቦ ነዉ ሽትቤት እሚጠቀም ፡ባይኔ ያየሁት ፡ደሴላይ ፡
ቃላት የሚታዝለት ጀግና
AMAHARA AMAHARA AMAHARA
ብልሁ ጀግናው ጠንካራው ጠበቃ አስረስ ማረ በርታ
ድል ለግፋዓን ህዝብ!!