Ethiopian Awaze News አዋዜ ሰበር!ኢራን በእስራኤል ጀቶችም ተጠቅታለች!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 148

  • @t.hk1988
    @t.hk1988 8 месяцев назад +13

    ሠላም ለሰው ልጆች ሁሉ ይሁን! አሜን!!

  • @FikruLemma-k5o
    @FikruLemma-k5o Месяц назад

    ይህን ምርጥ ዜና በማይቀየረው ድምፁህ በመዘገብህ እጅግ በጣም ሐሰተኛ ነኝ እንኳንም እኛ ሰፈር ተወለድክ የሃገራችን ምርጥ ጋዜጠኛ የድሮው ከፍተኛ 12 ቀበሌ o7

  • @MiranAbayna
    @MiranAbayna 2 месяца назад

    ድል ለውድ እስራኤል ይሁን ድል ለእግዝአብሔር ህዝብ ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና❤❤❤

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 12 часов назад

      እስራኤል ትውዳም

    • @MiranAbayna
      @MiranAbayna 9 часов назад

      @@alyayasenshewmolo3632 የእስራኤል ጠላት በኢየሱስ ስም ወድሟል

  • @abdilhamidaman1834
    @abdilhamidaman1834 8 месяцев назад +8

    አሌ ከልጅነቴ ጨጀምሮ ስሰማህ ነው ያደኩት ማለት እችላለው።
    በጣም ዝነኛ እና ጎበዝ ጋዜጠኛ ተደርገህ መታየትህ በጣም ስያስገርመኝ ነው የኖረው
    ( አሌ ) በኔ እይታ እንደማስብህ ከሆነ ግን አንተ ፉላጎትህና እና ስሜትህን ምትከተል አይነት ሰው ነህ ግልፅ ነው ለሆነ አካል ጥላቻ እንዳለህ ያስታውቅ ነበረ::
    ያ ደግሞ የጋዜጠኝነት ( ethics )የሚፈቅደው ነገር እንዳይደለ ። ማለትም አሳታውሳለው ትንተናህ (🎷) ያን ያክልም ለህበረተሰቡ የጠቀመው የፈየደውም ነገር አለው ለማለት ይከብደኛል በመካከለኛው ምስራቅ የተፈጠሩ ጦርነቶችን ተደስተህ ስትዘግብ ነው የማስታውሰው
    ይገርማል ዛሬም እንደዛው እንደተጣመመክ ነው ኧረ ጊዜው ነጎደብህ ንሰሀ ግባ😂!!!!!!

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад +1

      ባለጌ

    • @abdilhamidaman1834
      @abdilhamidaman1834 8 месяцев назад +1

      ክፉ ልታናግሩኝ ነዋ ቅሌታሞች

    • @HenokAwoke
      @HenokAwoke 8 месяцев назад

      ከተጣመመብህ እኮ ይህን ያህል ግዜ መፍጀት የለብህም ከልጅነት ጀምሮ ነው ያልከው ግዜህን የለአግባቡ እያጠፋህ ነው ወንድሜ ልምከርህ

  • @sitotaprince8109
    @sitotaprince8109 8 месяцев назад +12

    ድል ለእስራኤል 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪💪💪💪

  • @artandhealthmedia-
    @artandhealthmedia- 8 месяцев назад +8

    ድል ለኢራን!...ሞት አምላክን ለሰቀሉት አይሁዶች እና ግብረ_ሰዶም አጋሮቿ

    • @atekashlema718
      @atekashlema718 8 месяцев назад

      እናትክ ትሙት

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia- 8 месяцев назад +1

      @@atekashlema718
      አምላክን ከሰቀለ ህዝብ የሚጠበቅ ነው!

    • @rahelligedion511
      @rahelligedion511 8 месяцев назад +1

      Have you been at school?
      Jesus also was an israeli
      Pls first go to school and you can comment
      Shame on you
      The God of Israel is great
      Long live israel
      Long live Netanyahu
      Long live IDF
      I love israel from the base of my heart

    • @tinsaearega12
      @tinsaearega12 8 месяцев назад

      Yant ager esat lay nat ante bsew ager tnchrchraleh

    • @artandhealthmedia-
      @artandhealthmedia- 8 месяцев назад

      @@tinsaearega12
      ልክ ነህ...ጊዜ አገኘሁ ብለህ ጉፉአን አትግፉ ነው። እኔ ኦርቶዶክስ ነህ በእምነቴ ነገር ግን በሙስሊም ማህበረሰቡ የሚደርሰውን ሰቆቃ ገለልተኛ ሁኜ ሳየው ከአዕምሮ በላይ ነው። አሁን ላይ እስልምና እና ኦርቶዶክሳዊነት የመጥፉት አደጋ ተጋልጦባቸዋል። ወግ ታሪክ ያላቸው ማህበረሰቦችም የጥቃቱ ሰለባ ናቸው። በሰሜኑ የኢትዮጵያ ህዝቦች መከራ የበዛው መሰረቱ ይህ ነው።

  • @Makdi-e6r
    @Makdi-e6r 8 месяцев назад +5

    ድል ለእስራኤል ❤💪

    • @abdilhamidaman1834
      @abdilhamidaman1834 8 месяцев назад

      😂😂😭

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад +1

      @@abdilhamidaman1834 አህዛብ ምን ያስቃል 🙄

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 12 часов назад

      ​@Makdi-e6rአህዛብ አንቺ ነሽ መፀሃፍሽ እንጫት ተሻካሚ አህዛብ ነው ይለል እኛ ሙስሊሞች ደሞ እንጫት ወይም ጠውላ አናመልክም እኛ ሙስሊሞች ናን ያእያሱስን አምላክ አላህን ነው ምናመልካው ።

  • @ruhamabarkot4802
    @ruhamabarkot4802 8 месяцев назад +1

    ድል ለእስራኤል🙄🙏

  • @muna-ny5jh
    @muna-ny5jh 8 месяцев назад +2

    የራሳቸዉ ጉዳይ አቅም ያለዉ ያሸንፋ

  • @abdushaman204
    @abdushaman204 8 месяцев назад +3

    ኢራኖች ፋርሶች ናቸው ሳዳም መሰሉህ !

  • @rahelligedion8045
    @rahelligedion8045 8 месяцев назад +1

    The God of Israel is great
    Long live israel
    Long live natanyahu
    Long live IDF
    I love Israel from the base of my heart
    Well done Israel

  • @unasunas6234
    @unasunas6234 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ኢራንን ይጠብቅ እነዚህ ያሁድ ነፍሰ ገዳይ ናቸው ድል ለ 🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷🇮🇷

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад +1

      አሸባሪ ኢራን ትጠፋለች በቅርቡ

    • @unasunas6234
      @unasunas6234 8 месяцев назад

      @@Makdi-e6r አሸባሪማ እናንተ ያሁድ ናቺ ህፃናትን የምትገሉ

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад

      @@unasunas6234 አራጅ አሸባሪ አህዛብ አንተ አራጆች እግዚአብሔር ያጥፉችሁ

  • @emuyali9863
    @emuyali9863 8 месяцев назад +3

    ድል ለእስራኤልልል💪💪💪💪

    • @gotrip1-t8y
      @gotrip1-t8y 8 месяцев назад

      አይ የገዳይ የወራሪ ልጅ ግን ባራ ነው የምሉህ አንተም ህፃን እናት ገዳይ ነህ ማለት ነው ያሳዝናል

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад

      ​@@gotrip1-t8yሞት ለአሸባሪ ኢራን 😡

  • @rahelemeshaw3684
    @rahelemeshaw3684 8 месяцев назад +8

    ኢራን ምን ሆና ነው መፎከር አመዛች የሚፈራ ብታገኝኮ ጨርሳን ነበር በዛቻ

    • @KifaHassen
      @KifaHassen 8 месяцев назад +1

      እራን ከፉከራ አልፋ መጀመሪያ ያቅመሰቻት እራንኮ ናት ያውም ከነ አሜርካ እንግሊዝ ፈረንሳይ ጆርዳን አልፋ እነዚህ ሀገራት ባይኖሩ ኖሮ አስብው እስክ እስራኤል የምት ባል ሀገር ከዚህ አለም ጠፍታ ነበር ያውም በአንድ ቀን

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 8 месяцев назад

      😂😂😂😂 Meskin 😂😂😂😂 ❤️🇮🇱💪​@@KifaHassen

  • @HajiiAbdulqadirAlAfari
    @HajiiAbdulqadirAlAfari 2 месяца назад

    እውነትን ይዞ መኖረን የሚጋፈጥ እና የሚሞት ጀግንነት ነው እንደ ኢራን እና እንደ ሀማሰ እንደ ሙጃሂድን እና እነ ፈለሰጢን ለህዝባቸው መሰዋት የሚሆኑ ራሳቸውን አዘጋጅተው በልፀገው ያሰከብራሉ ራሳቸውን ይብለኝ ለአይሁድ እና ለአይሁድ ድጋፈ የሚሰጡት?

  • @Abelachento
    @Abelachento 8 месяцев назад +7

    እስራኤል እኮ የአለማችን ሀያል ሀገር እንደሆነች ኢራን የዘነጋች ይመስለኛል

    • @KifaHassen
      @KifaHassen 8 месяцев назад +1

      ክክክክክ ሀያል አልካት? ሀያል ከሆነች ባለፈው ለምን እነ አሜሪካን ጠረቻት ብቻውን አትውጣም ነበር አንድ ነገር ልንገርህ እስራኤል ያለ ምዕራባውያን ከእራን ፊት ለፊት የመቆም አቅም የላትም አይናችሁ ታውሮ ነው እንጂ ባለፈው እናንተም አታችሁታል ስለዚህ ሳንፈልግ በግድ አታሳቁን እንጂ

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад

      ​@@KifaHassenየአሜሪካ ምርጫ ይለፈ እና ኢራን ልክ እንደ የመን ትሆናለች

    • @KifaHassen
      @KifaHassen 8 месяцев назад +1

      @@Makdi-e6r
      ክክክክክ ማነው ምያረገው ? እስራኤል አታሳሳች ገለተ አይደለም እስራኤል ብቻውን ይቅርና ከምዕራባውያን ጋር ሆናም አትችልም ምዕራባውያን ባለፈው ለእራን መልስ ያላሰጡትኮ እስራኤልንም እንዳት ሰጭ ያሉትኮ ፈርቶት ነው ምክንያቱም እራን የድሮ እራን አይደለችም እሺ ቃሽን

    • @Abelachento
      @Abelachento 8 месяцев назад

      @@KifaHassen ባንተ ሀሳብ እስራኤል እቺ በመካከለኛ ምስራቅ የምትገኘው ሀገር ብቻ ነው ምትመስልህ አይደል እስራኤል ለምን የአለማችን ሀያልዋ ሀገር እንደሆነች ልንገርህ ዩሁዲዎች በአሜሪካ በአውሮፓ በሩስያ በአለም ሁሉ ያሉት ሃገርት የሚኖሩ ተጽኖ ፈጣሪዎች በኢኮኖሚ በሳይንስ በተክኖሎጂ አለምን እንደፈለጉ የምያሽከረክሩ ሀይለኛ ህዝቦች እንደሆኑ ማንም ሊያስቆማቸው እንደማይችል ለአለም አሳይተዋል ኢራን እስራኤልን መግጠም እደማትችል አለም ሁሉ በትናንትናው እስራኤል ለኢራን የሰጠችው ማስጠንቀቅያ ታይተዋል ኢራንም ይህንን በደንብ አውቃ ከዚህ ቦሃላ በዚህ ይብቃ ብላ መግለጫ ሰጥታለች እስራኤል ግን በዚህ አታቆምም ኢራንን ጎትታ ወደ ጦርነት አስገብታ እንድትጨርሳት ትፈልጋለች ደሞም ታደርገዋለች ፡፡

    • @KifaHassen
      @KifaHassen 8 месяцев назад

      እራን መልስ ያልስጠችውኮ ፈርታ ሳይሆን ለልጆች መጫውቻ መልስ የምሰጥ ግዜ የለኝም ብላኮ ነው የተውቻት እንጂ ፈርታ እንዳይመስልህ አሜሪካ እንግሊዝ ፈረንሳይ ምዕራባውያን ባጠቃላይ ለእስራኤል እራንን መልሸ እበቀላልው ብለሽ እንዳታስብ ያሉትኮ የእራን ማንነት ስለማቁኮ ነው እራን የባለፈው ጥቃት ማስፈራሪያ እንጂ እውነተኛ ጥቃት አይደለም ብላለች እስክ አስብት እውነተኛ ጥቃት ብትሰነዝር እስራኤል ምን እንደ ምትሆን ስለዚህ እስራኤል በምን አቅም ነው ከእራን ጋር የምትለካካው እስካሁን መቆየቷ እራሱ የአራት ሀገር እርዳታ ነውኮ እነዚህ አራቱ ሀገራት አሜሪካ እንግሊዝ ፈረንሳይ ጆርዳን ባይኖሩ ኖሮ እስራኤል ያንን ቀን ማታ ተቃጥላ ጠፍታ ነበር እስራኤል የምል ስም ብቻ ትሰሙ ነበር ።

  • @show8133
    @show8133 8 месяцев назад +4

    አይ እስራኤል ቅመም የሆነች አገር ናት በዙሪያው ሁሉ በጠላት ተከባ የምትኖር ሃይል አገር ❤❤❤❤❤❤

  • @Hadibe630
    @Hadibe630 8 месяцев назад +2

    አለምነህ ከቅርብ ጌዜ ውዲህ እስራኤል ቤቴ ናት አይነት ዘገባዎችን ተያይዘሀወዋል።የሀገር ውስጥ አይመለከትህም???

    • @ethiopiaethiopia7217
      @ethiopiaethiopia7217 8 месяцев назад

      እሱ አብይ አህመድ ታሞ ስለጠየቀው ስለ ኢትዮጵያ ህዝብ በደል አይዘግብም

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 8 месяцев назад +3

    ሞት ለወራሪዋና ለደጋፊዎቻቸው❤ ሞት ለጨፍጫፊዋ

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад

      አንተ የአረቤ ባርያ ሞት ለኢራን

  • @zebidartube
    @zebidartube 8 месяцев назад +1

    የጁላ ጦር በነበልባሉ ፋኖ ሲቀጠቀጥ አደረ ✊🏽

  • @يمامسيدمحمد
    @يمامسيدمحمد 8 месяцев назад +1

    አተ ይሁዲ. ጥቃቱን ባንም አልዘገበው ፈርታ ትኮሣነው አቀባጥር

    • @MyFbbheexbbb-yo4cm
      @MyFbbheexbbb-yo4cm 8 месяцев назад

      ጥንብ አህዛብ እስራኤል ምንም አታወራም ፀጥ ረጭ ብላ ነው የምታደባይህ

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorku 8 месяцев назад

    ድል ለእስራኤል ሞት ለጠላቶቿ

  • @rahelligedion511
    @rahelligedion511 8 месяцев назад +3

    The God of Israel is great
    Long live Netanyahu
    Long live israel
    Long live IDF
    I love israel from the base of my heart

  • @kakodamo1772
    @kakodamo1772 8 месяцев назад

    Bechale medegeme Alebate

  • @abdushaman204
    @abdushaman204 8 месяцев назад

    አለምነህ የእስራኤል ምላሽ አንተ እንደምትለው የምዕራቡ ጩኸትና የኔታናየሁ መልስ እስከዚህም ነው ! ይኼ ነው የኔታናያሁ ዛቻስ !

    • @Tewahido567
      @Tewahido567 8 месяцев назад

      የሀገር ውስጥማ ብልፅግና ጋማ ይለዋል::እሱም አራዳ ነው ::

  • @abaynehsamuel8884
    @abaynehsamuel8884 8 месяцев назад +4

    የምታሳዩት ምስል ከዜናው ጋር ለማመሳሰል ሞክሩ

  • @outoali9965
    @outoali9965 8 месяцев назад +1

    ኢራን አሸናፊ ናት አላምነህ ዋሴ አንተ ጎጥ ይዘህ ማቅረብ ትዎዳለህ ግን አትልፋ ኢራን ከምታስቡት በላይ ሄዳለች

  • @AhmedAli-dx3tb
    @AhmedAli-dx3tb 8 месяцев назад +5

    እንኳን ደስ አለህ አለምነህ ዋሴ እስራኢል ውስጥህ ናት ጋዜጠኛ ደግሞ ገለልተኛ ሲሆን ነው የሚያምረው

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад +1

      አታልቅሱ😢 😂😂😂

    • @מסרק
      @מסרק 8 месяцев назад

      አመላቺሁ ነው ማልቀስ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 አልቃሻ ሁላ😂😂😂

    • @Tewahido567
      @Tewahido567 8 месяцев назад

      እረ አለምነህን ለቀቅ አርጉት እውነተኛ መረጃ ሰጣችሁ::በጣም ገለልተኛ ጋዜጠኛ ነው::ስለ ኢራን ጥቃት ሲዘግብ የት ነበርክ::

  • @abdulhakimusman3036
    @abdulhakimusman3036 8 месяцев назад

    ዋሴ ዞሮብሃል፣ለምን ኘትዋጋም😅

  • @khairedin7940
    @khairedin7940 8 месяцев назад +2

    ምነዉ ደገገምከዉ ጦርነት ትፈልገለህ እንዴ እስራኤልስ ቢሆን እንደዚህ ፎክሬ ከምተዉ ብለ እንጂ እሄ በቀል ነዉ እንዴ ለመነኛዉም ቴክኒካሊ ሁለቱም ወደ ለየለት ጦርነት መግባት አልፈለጉም እሄ አሪፍ ነዉ ደስ ሊልህ ይገበል

  • @Booomiiii
    @Booomiiii 8 месяцев назад +1

    አዎ ደብድባለች እያሉ ነው እስራኢል በቀለኛ ናት

  • @tarekegntadele9337
    @tarekegntadele9337 8 месяцев назад +18

    ሞት ለአሸባሪዎች ደል ለታላቋ እስራኤል

    • @KifaHassen
      @KifaHassen 8 месяцев назад +1

      በዚህ አለም ላይ ከእስራኤል የበለጠ አሸባሪ አንደ ? እራሱ አሸባሪ እንዴት ለ ታላቋን እራን አሸባሪ ይላል ይገርማል 😂😂😂😂

    • @rahelemeshaw3684
      @rahelemeshaw3684 8 месяцев назад

      😂😂😂😂ኢራንን ማነው ትልቅነቷን የመሰከረው? አለቅላቂ በሳውዳረቢያ እስር ቤት የሚሰቃዩትን ድምፅ ሁኗቸው እና አስፈቷቸው የማያገባችሁ እየገባችሁ ያዙኝ ልቀቁኝ ከማለት

    • @KifaHassen
      @KifaHassen 8 месяцев назад +1

      የእራን ታላቅነት አለም ሁሉ ያውቃል ማውቅ ብቻ ሳይሆን ይፈራታል አንችም ጭምር ታውቃለሽ ባለፈው ቅዳሜ አላየሽም እንድ የእራን ማንንት የአምስት ሀገር አየር መቃውምያ አልፋ እስራኤልን አፈር ስታበላ አላያችሁም እንደ ? ያን አይናቹሁ ታውሮ ነበር ለማንኛውም እኔ ግብረ ሶዶም አይደለሁም ህጅና እዛ ግብረ ሶዶም ኡኩያሽን ፈልግ ቆሻሻ

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад

      ​@@KifaHassenወሬዬ

  • @አዜምን
    @አዜምን 8 месяцев назад

    Viva Israel❤❤❤❤

  • @gebeyehugetu
    @gebeyehugetu 8 месяцев назад

    Dili le Israel💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @abbbbbb2778
    @abbbbbb2778 8 месяцев назад

    Tenefa

  • @muma6105
    @muma6105 8 месяцев назад +1

    Men tezebarekalek

  • @Mhas-oz5ts
    @Mhas-oz5ts 8 месяцев назад

    Ay Alemneh! Fetari yrdah.

  • @mukerasilk5669
    @mukerasilk5669 18 дней назад

    እንዲህ ከተዝናኑ ከስጋ ወደ አትክልት ለግዜው ቀየሩ እንጅ ምኑን ፆሙ😂

  • @yonasabdu134
    @yonasabdu134 8 месяцев назад +2

    እነሱ እረስተውት አንተ ሆድህን ቆርጦሃል 😂😂😂እንግዲህ እራሷ እስራኤል እኮ ዝም አለች ተመታች እያልክ የምታቋርባት አገረም ኢራን ውድመት ቢያጋጥማት ለማን ብላ ዝም ትላለች ይመስለኛል እስራኤል ለምን ጠበቅ ያለ ውድመት አላደረስችም ብለህ ቁርጠት ይዞሃል ልክ እንደ ግራ ዘመሞቹ እስራኤላውያን ብቻ እራስህ አንበብህ እራስ ተደስት ከዛ ውጭ አየር መቋውሚያ የአየር ስዓት መሙላት ጀምረናል እያልክ እራስህን ሽውደህ እንዳንተ ደስ እንዲለን ስለሆነ ደስ ብሎኛል እስራኤል ካላወደመችልህ አንተ ሂደህ ባቄላህን በልተህ ላጥ ላጥ ብታደርግባት ቀበቶ ፈተህ ወደመች ማለት አይደል ምን አስቃየህ ኒወርክ ታይም ኤፌል ታወር እያልክ የራስንህ ቦሎስቲክ ቀበቶህን ላይ አድርገህ አትተኩስም😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 8 месяцев назад +2

    ድል ለባለ ሀቆቹ ሞት ለወራሪዋና እና ለአሜሪካ

  • @abbbbbb2778
    @abbbbbb2778 8 месяцев назад

    tenefa

  • @RuthRuth-ej8oe
    @RuthRuth-ej8oe 8 месяцев назад

    ውድ ጋዜጠኛ አለምነህ ዋሴ, ለመልካም ዘገባህ እና አዲስ አበባን ማስጎብኘትህ በጣም አድርጌ አመሰግናለሁ🙏 እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም🙏

  • @tesfatesfa2757
    @tesfatesfa2757 8 месяцев назад +1

    Bezih kewti gzeim promotion alende alem en

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز 8 месяцев назад +2

    ደብድቢያለሁ ካሉ ቢያንስ አንድ ቪዲዮ ያሳዩን😅 ትክክለኛ እየጠበቅን ነው 😂

    • @KifaHassen
      @KifaHassen 8 месяцев назад

      የሉም ከት ያምጡ አፍና ፉገራ ብቻ ነው

    • @jemalmohammed8789
      @jemalmohammed8789 8 месяцев назад

      አለምነህ ዋሴ እራሱ የሁዲ ስለሆነ እየቀደደ ነው እንጂ እስራኤል ጫፏን አልነካቻትም😂

  • @Kurifeyatube21
    @Kurifeyatube21 8 месяцев назад +1

    አይ አለም አንተም አተኛም እኛም አንተኛም

  • @tarekegntadele9337
    @tarekegntadele9337 8 месяцев назад +7

    ሞት ለኢሪን ድል ለእስራኤል

  • @Dhdt-zj1wq
    @Dhdt-zj1wq 8 месяцев назад +1

    ❤️🇮🇱💪 Shalom

  • @BuzuneTeshome
    @BuzuneTeshome 8 месяцев назад

    እየመረረክ ዋጣው ጦርነቱ አንዴ ተጀምሯል አያልነቷን ለማስቀጠል ግድ ይለዋል

  • @seidabdela9125
    @seidabdela9125 8 месяцев назад +2

    ኢስራኤል አርፋ ካልተቀመጠች ትጠፋለች!!

  • @abbbbbb2778
    @abbbbbb2778 8 месяцев назад

    + tenefa

  • @kinghenians986
    @kinghenians986 8 месяцев назад

    Israel 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @HhGg-j3x
    @HhGg-j3x 2 месяца назад

    አለምነህ አን ዘረጦ ትቀደዳለህ አይደል

  • @Mhas-oz5ts
    @Mhas-oz5ts 8 месяцев назад

    Yewunet Israel btadergew, Alem yayew neber, Sataderg adereku yemt btadergewma endih alneberem.

  • @BereketFufa
    @BereketFufa 8 месяцев назад +2

    Alemachn be ras wedad mengstata eyetfach nw 😢

  • @AchamyelehTsegaye
    @AchamyelehTsegaye 8 месяцев назад

    ዋጋው ግን አይቀመስም 😂😂😂😂😂😂

  • @ahmedinjemalmohammed2230
    @ahmedinjemalmohammed2230 8 месяцев назад +1

    Fox news bbc sky news ante eraseh alu tebale semachewe endayetekese yefelegu yehe hulu ye israle yareje politics new lela felege

  • @gremachewkebede4753
    @gremachewkebede4753 8 месяцев назад

    ሲጀመር ኢራን ያለ አቅሟ ነው ጦርነት ካላደረኩ የምትለው አረቦች እስራኤልን ጠንቅቀው አለማወቃቸው ይገርመኛል እስራኤል ለህልውናዋ ቀድማ ጠላቶቿ ምን እንደሚሠሩ ቀን በቀን ያውቃሉ አሁን ኢራን ላይ ያደረሠችው ምን እንደሆነ አለም አያውቅም እሷ ግን ስራዋን ሠርታለች ኢራንም መጀመሪያ ምን እንደተካሄደባቸው አያውቁም ከግዜ በኋላ ሊባንኑ ይችላሉ ኸረ ኢራን አርፈሽ ተቀመጪ አቅምን ማወቅ ትልቅነት ነው አረቦች ስለ ጦርነት አታስቡ በፈጠራችሁ ስሀ ሽብር አታስቡ በማያገባችሁ አትግቡ ጦርነት ተንኮል ለናተ አይሆንም ስራችሁን ስሩ

  • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
    @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 8 месяцев назад +2

    ሞት ለሰይጣን ልጆች ላሸባርዎች

  • @getachewkebede9863
    @getachewkebede9863 8 месяцев назад +7

    ኬምንታተሮች ግን ምንድነው እንዲህ እርር ቅጥል ሚያደርጋችሁ የኢራን ዳይፐሮች 😅 ምንጊዜም አሸናፊዋ እስራኤል ነች እየመረረህም ዋጠው እያንዳንድህ😅😅😅

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز 8 месяцев назад +1

      ወራሪና አሸባሪ አሸንፎ አያውቅም ሞት ለወራሪዋ ድል ለባለ ሀቆቹ ፋሪሶች እና ፍልስጤማውያን ❤

    • @KifaHassen
      @KifaHassen 8 месяцев назад

      ክክክክክ አይ የሰው ልክ አለማውቅ ምን አለ አሁን እድሜ ለአሜሪካ እንግሊዝ ፈረንሳይ እና ጆርዳን ብትሉ እነሱ ባይኖሩ ኖሮኮ እስራኤል የምት ባል ሀገር አሁን የለችም ነበር ስለዚህ ኡለታብስ አትሁኑ እሺ

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад

      ​@@بنتسيد-خ3زባርያ

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад

      ​@@KifaHassenፈሪ ቀምስ ለባሽ😂😂

  • @MunFkl
    @MunFkl 8 месяцев назад +1

    Kehet ametahew 😂

  • @fekadumihret78
    @fekadumihret78 8 месяцев назад +3

    ውሸት ነው የምትዘግበው😂😂😂

  • @TG-44
    @TG-44 8 месяцев назад

    Errr anet endaza Atewash kefafa min heynat weshetam neh 🤐🤐🤐🤐🤐🤐🤡🤡🤡🤡🤡

  • @ahmedbeshir1821
    @ahmedbeshir1821 8 месяцев назад

    የፈሪ ዱላ.... 👍

  • @NatnaelWolde
    @NatnaelWolde 8 месяцев назад

    😂😂❤❤❤❤

  • @NatnaelWolde
    @NatnaelWolde 8 месяцев назад

    ❤😂😂😂

  • @tofekkardien2035
    @tofekkardien2035 8 месяцев назад +1

    ገለልተኛ ሆነክ እውነቱን ዘግብ. ዝንብለህ አትዘላብድ ጋዜጠኛ አይደለህ እንዴ.

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад

      ከፈለሸዋል አንቺ ቆሻሻ

  • @HajiiAbdulqadirAlAfari
    @HajiiAbdulqadirAlAfari 2 месяца назад

    አንተ ጆረናሊሰትነትህ የአይሁድ ሀያልነት ብቻ ማውራት ማብራራት ነው እውቀትህ ያንተ ይሄ እውቀት እና የ አይሁዲዎች እውቀት የት እንደሚያደረሳቹህ እናያለን ወደፊት ያለ ቅረብ ነው እያንዳንዳን የሚፈፀሙትን ታያለህ
    ሰለ አገረህ ሰለ ኢትዬፒያ የተሻለ ለመለወጥ ተጠቀምበት የቤቱን አካሀን ሳይለውጥ የሌላውን ማመጎሰ ማውራት እፈረት ነው አለምነህ ዋሴ?

  • @BuzuneTeshome
    @BuzuneTeshome 8 месяцев назад

    እስራኤም ቂም ከያዘች መቼም ሳይመግል አትፋታም ፡፡

  • @getnettakele9858
    @getnettakele9858 8 месяцев назад

    Totot eko yebesebese hotel new

  • @TG-44
    @TG-44 8 месяцев назад

    lseral not America not pawor 🇮🇱💩😂😂😂😂😂😂😂lseral ayenat eko 😂😂😂😂lran pawor 💪👍💪💪

  • @ethiopiaethiopia7217
    @ethiopiaethiopia7217 8 месяцев назад

    አቤት ደስታህ አለምነህ ሰላም ሲሆን አትወድም ብቻ ተተኩሶ አንተ ዜና ባገኘህ

  • @linaomer9306
    @linaomer9306 8 месяцев назад

    😂😂😂😂

  • @90tube4
    @90tube4 8 месяцев назад

    ዜናዎችክ አድሎ ይበዛቸዋል ያንተ ወሬ ድሮ ቀረ የሙስሊም ሀገራት ብቻ በመሆናቸው የለመደባቹሁን የእስልምና ንቀታችሁን ታንፀባርቃላቹ በተደጋጋሚ አስተዋልኩህ በጋዛው(በፍልስጤም) ዜናዎችክ አሁን ደሞ በኢራን ¿

  • @abdulazihassen8154
    @abdulazihassen8154 8 месяцев назад +2

    ቀዳዳዳ ተቀደደ ወረኛ ምንም የለም ባዶ

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 8 месяцев назад

      ይህ ሰላቢ የሁዲ ነው ቡዳ የቡዳ ልጅ ዓለምነህ ንፍጥ

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 8 месяцев назад

      Kkkk ምነው ቀሚስ ለባሾች

    • @user-Danviskp97
      @user-Danviskp97 8 месяцев назад

      ኢራቅ ሶርያ ሊብያ ፍልስጤም መጨረሻቸውን አይተናል

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 8 месяцев назад

      @@habtomhabtom7831 እስራኤል ክርስቲያን መስላህ ነው?እከክ።"የእስራኤል አምላክ አያንቀላፋም"ለ USA ንግራት

    • @abdirawatube
      @abdirawatube 8 месяцев назад

      @@user-Danviskp97 ያንተስ ሀገር KKKKKKKKKK

  • @unasunas6234
    @unasunas6234 8 месяцев назад

    አለምነህ አንተ እራሱ የያሁድ አሽቃባጭ ነህ🤨😏🤨🤨😏😏ድል 🇮🇷🇮🇷🇮🇷

    • @Makdi-e6r
      @Makdi-e6r 8 месяцев назад

      አንቺ የአረቤ ባርያ

  • @samiya6526
    @samiya6526 8 месяцев назад

    ዝም ብለህ ሰበር ዜና እያልክ ሸቅል እኛም ጋጉተን እናዳምጣለን

  • @alfiyaabdosh722
    @alfiyaabdosh722 8 месяцев назад

    Foolish

  • @MohammedAli-xl3ms
    @MohammedAli-xl3ms 8 месяцев назад

    የብልፅግና አህያ ነህ😂😂😂😂

    • @habtomhabtom7831
      @habtomhabtom7831 8 месяцев назад +1

      Kkkk ምነው አመመህ ቀሚስ ለባሽ 😊

    • @getachewkebede9863
      @getachewkebede9863 8 месяцев назад +2

      ምን አቃጠለህ😅 ምንም ይሁን ምን እኮ ይሄ የታወቀ ነገር ነው አይደለም ኢራንን መላ አለም ቢወራት አሸናፊዋ እስራኤል ነች እየመረረህም ዋጠው😅

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 8 месяцев назад

      ምነው አመመህ🤣 37ሽ አለቁ አሁንም ፍከራላይ መርገምላይ

    • @ketty14325
      @ketty14325 8 месяцев назад

      ድል ለቃልክዳን ሀገር እስራኤልን የምጠብቅ አይተኛም አያቀላፈም አሜንንንን በል!!!!!!!

  • @emuyali9863
    @emuyali9863 8 месяцев назад +13

    ድል ለእስራኤልልል💪💪💪💪

  • @hayredinfetudin764
    @hayredinfetudin764 8 месяцев назад

    😂😂😂😂