Alemneh Wasseአዋዜ!! የማይጠፋው የሎስአንጀለስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 131

  • @WodosanJemal
    @WodosanJemal 12 часов назад +1

    ታላቅና ሀያል የዘላለም አምላክ ጌታ እግዛአብሔር ብቻ ነው ሁሉን ማድረግ ሁሉን ማከናወን የሚችለው
    የሰማይና ምድር የውቂያኖስ የሰማያት በለቤት ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ ነህ ስምህ ይባረክ

  • @user-gy4lq1id1z
    @user-gy4lq1id1z 18 часов назад +3

    I live 20 miles away. It's really sad and scary out there. The way you're reporting is so spot on.
    God bless USA❤

    • @teshomeabebe9477
      @teshomeabebe9477 18 часов назад

      Amen, GOD bless The USA. From VA.

    • @veracity8968
      @veracity8968 17 часов назад

      @@teshomeabebe9477ዓለም ላይ ብዙክፈትንእየሰሩ እግዚአብሔር እንድት እንዲባርካት ፈለጋቹ??? ዩክሬን የሚያልቀው ራሽያ የሚያልቀው በነሱ ቁማርአይደል ???

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 21 час назад +4

    እግዚኦ እግዚኦ አድነን ማረን እግዚአብሔር አምላክ

  • @MyChannel-fb3ou
    @MyChannel-fb3ou 23 часа назад +18

    ከቀናት በፊት ትራምፕ "እኔ ቶሎ ስልጣኑን ልረከብ እንጅ ጋዛን ገሀነም ነው የማደርጋት" አለ ።
    አንድ ቀን ሳይቆይ አላህ የአሜሪካዋን ቁልፍ ግዛት ካሊፎርኒያን ጀሀነም አደረጋት።

    • @davenigatu220
      @davenigatu220 22 часа назад +3

      ካሊፎርኒያ ያሉት ሙስሊሞችስ
      😂😂😂 አይነካቸውም ወይስ ለነሡ አይመለከትህም

    • @gebretesfaye7565
      @gebretesfaye7565 12 часов назад +1

      ምን አገናኘው ዝምብለህ አትፍረድ

  • @fairfair5506
    @fairfair5506 22 часа назад +10

    የግዜ ጉዳይ እንጂ የለአግባብ የንፁሃንን ዳም የሚያፈስ ሁሉ የእጁን ማግኘቱ አይቀርም

  • @abd822
    @abd822 20 часов назад +9

    ኢንሻላህ ❤እስራየልም ይጠብቃታል

    • @MuluAbera-jc4ny
      @MuluAbera-jc4ny 17 часов назад

      ኢኒሻ አላህ ያረብ

    • @vijvjccuu2842
      @vijvjccuu2842 9 часов назад

      Isral..hagera..new..yetemelesechiw...esatu..hemas...layi..tired...ashebare.new

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 23 часа назад +23

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር

    • @danielerkalo7145
      @danielerkalo7145 22 часа назад +1

      I understand you but we should never celebrate evil. Love your enemies ❤️ at least do not celebrate their weakness.

    • @atuadma1254
      @atuadma1254 15 часов назад

      ቦታ ተሳስተህ ገባህ😂😂😂

  • @MustefaNasir-f2p
    @MustefaNasir-f2p 14 часов назад +1

    አሜሪ አላህ የጁዋን ይስጣት ምድርን በወንጀል ባከይ የአረመኔዮች ሲብስብ ሀገር ግን የምያስተንትን ሰው የስተንትነል ሀያል ፈጣሪ እንጅ ፉጡር ዬለም።

  • @dawud9469
    @dawud9469 23 часа назад +16

    አልሀምዱሊላህ የጋዛ ህፃናት ህይወት የት ሊወድቅ

  • @GelilaGebru
    @GelilaGebru 23 часа назад +8

    ለመላው ሰላም ማስተዋል እንዲሆን የዘወትር ፅሎቴ ነው🙏🏽

  • @kedikausman190
    @kedikausman190 6 часов назад

    ፍልስጤምን ገሃነም እናደርጋታለው አሉ
    ገሃነሙ ቤታቸው መጣ
    ያረብ መርጠህ ምታ ክፉሆችን 🤲

  • @romantakel1326
    @romantakel1326 20 часов назад +1

    ደመና በሌለበትእንኳን ዝናብ እናዘንባለን አዝንበናል ሲሉ አልነበር? ዛሬስ? ብቻ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማረን❤

  • @yesufbaye81
    @yesufbaye81 23 часа назад +4

    እስራኤል ታጥፋዉ እንጅ ፍልስጤምን ማጥፋት ብቻ ነዉ ምትችል አላህ ግን ከግፈኞች ጎን ነዉ አለሃምዱሊላህ

    • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
      @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 21 час назад +1

      ኢትዮጵያ መሬት የሚንቀጠቀጠውስ?

    • @kukukuku6168
      @kukukuku6168 21 час назад +2

      I think so you are from Ethiopia. I know you are Muslim, but God bless America.🇺🇸🇺🇸🇺🇸🇮🇱

  • @abdumohammed857
    @abdumohammed857 21 час назад +2

    ማን አለብኝ ባይ ጉልበተኞች እንዲህ አይነት በላ ሲወርድባቸው ይመስገን ሀያሉ ጌታ

  • @hadyamuhamed4495
    @hadyamuhamed4495 10 часов назад

    የኑፁሀን ደም ምላሽ የህፃናት የዘርማጥፋት ህልምያላት አሜሪካ አላህ ያጥፋሽ ትጠፊአለሽም ይችቅሻዋናት ለጥቃትነዳለች ኢንሸአላህ እምታሽቃብጡም ካላችሁ ሀገራችሁንም የምታምስላችሁ አሜሪካናት እሽ ከፈልጋችሁ እናተምተቃጠሉ

  • @KamilSema
    @KamilSema 22 часа назад +5

    የትራምፕ ምላስ

  • @fatima-jk3mh
    @fatima-jk3mh 22 часа назад +11

    አል አላዚዝ አልጀባር አላህ አሳየሀት አሜሪካን ጀሀነቡን የንፁሀን ደም ተበቀል አመሰግን አለሁ

    • @Ishownogames
      @Ishownogames 17 часов назад

      የማን ንፁህ ደም?😢

  • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር

    የአሜሪካ ህዝብ ደግ ነው፣እግዝያብሄር ምህረትህን ሰተህ ወደአንተ እንድንመለስ እርዳቸው እርዳን፣GOD bless USA.

  • @LubabaEshetu-kl6og
    @LubabaEshetu-kl6og 23 часа назад +15

    የአላህ ቁጣ 😢

    • @w.h167
      @w.h167 23 часа назад +1

      አትፍረድ ይፈረድብሃል

    • @AbdulShkur-xy6gw
      @AbdulShkur-xy6gw 22 часа назад +2

      ይውረድባቸው በመሪዎችላይ

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 23 часа назад +3

    አምሪካ አሁንም መሪዎች የግፍ በትራቸውን ከአለም ሕዝብ ላይ ካላነሱ በደም መታጠባቸው ግድ ነው

  • @Mohammedyesuf-vs6uw
    @Mohammedyesuf-vs6uw 20 часов назад +1

    ለአላህ ምስጋና ይገባው ጋዛ ላይ የፈፀሙት በደል ደጃቸው ደረሰ ያረቢ ዚድ

  • @KeltumAshenafe
    @KeltumAshenafe 9 часов назад

    ሰዉ ሆይ በሰዉ ላይ ለሚደርስ አደጋና ሙሲባ አያድርስ በሉ እንጂ እሠይ አትበሉ።ይህ የፈጣሪ ቁጣ ነዉና ዱዓና ፀሎት እናብዛ።ቢያንስ ቢያንስ ለሀጢያን የወረደዉ ለፃድቃን ይተርፋል።ስንት ህፃናት ስንት አረጋዉያን ስንት ነፍሰጡሮች ስንት ለፈጣሪያቸዉ የተናነሱ ስንት ደሃን የሚረዱ በሁሉም ቦታ ላይ እንዳሉ ማሰብ አለብን።

  • @AbubekerDile
    @AbubekerDile 23 часа назад +3

    እነዚ እንሰሳ ማያሪጋውን ወንድ ከ ወንድ እያጋቡ ጋና ይጣፋሉ

  • @henokamelga1650
    @henokamelga1650 7 часов назад

    Nature is making America feel what life is in Gaza.

  • @demozdeboch4034
    @demozdeboch4034 22 часа назад +4

    አምላከ እስራኤል ምህረቱን ይላክ

  • @alwantoseka-y5j
    @alwantoseka-y5j 15 часов назад +1

    የጋዛ ውጤት ነው እሰይ

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 11 часов назад

    እግዚአብሔር አለ በዙፋኑ

  • @asterbekele9478
    @asterbekele9478 17 часов назад

    ከመቼው ደሞ ለእሳቶቹ ስም ማውጣታቸው ይባስ: ጌታ ምፍትሄውን ፈልግልን🙏🏾

  • @ሚኬኤልሚኬኤል
    @ሚኬኤልሚኬኤል 20 часов назад +1

    አሜሪካ ልብ ትግዛ ይሄ የፈጣሪ ምልክት ነው

  • @TINATO73
    @TINATO73 22 часа назад +1

    የእግዚያብሒር ቁጣ የሚገለጠው በውሃ, በነፋስና በእሳት ነው ,የሱ ቁጣ ደግሞ በጸሎት እንጂ በሰው ሀይል አይቆምም:😮

  • @lulitgebregziabher1048
    @lulitgebregziabher1048 21 час назад

    Ciao Alem I remember in Assab before 4o years was arround 4o

  • @umabdellahumabdellah8705
    @umabdellahumabdellah8705 22 часа назад +3

    ያአላህ ፐለስትንን አናነዳለን ሲሉ የ አለማት ጌታ ቀደማቸው

  • @hayatabudkafi8000
    @hayatabudkafi8000 21 час назад +2

    አልሀምዱ ልላህ አላህ ተምሩን የሰየቸው

  • @RdDd-w2c
    @RdDd-w2c 23 часа назад +2

    አለሙ ዋሴ እደነህ በርታልን ተወዳጁ

  • @xhtu8784
    @xhtu8784 10 часов назад

    ፈጣሪ በላኡን ያዉርድባት ይህማ ትንሽ ነዉ

  • @abd822
    @abd822 20 часов назад +1

    የንፁሀን ደም የፈሰሰበት በቀል ነው ሀያሉ አላህ ብቻ ነው

  • @RdewanbadruShifa-ft2ii
    @RdewanbadruShifa-ft2ii 23 часа назад +1

    የገሀነም በር ይከፈታል አለ ትረንፕ
    ታቀደማ የጥፈቸው😊

  • @abdllog1723
    @abdllog1723 19 часов назад +1

    ፈጠር አሜርካ ከዝህ የከፋ ባላ ይወረድበት የአለም ሃጥያት አገር

  • @jamalaley4730
    @jamalaley4730 9 часов назад

    ምስጋና ለእስራኤል አምላክ part 2 ይቀጥላል #እሳት ወደ ድስ

  • @Yerayaw_8yu
    @Yerayaw_8yu 21 час назад +1

    የስኦል በር ጋዛ ወይስ ኣመርካ

  • @Burak4ever444
    @Burak4ever444 9 часов назад

    2028 OLYMPICS LA LOS ANGELES NW
    MZAGAGEW ENA SMARTCITY LAMARG NW GN HEZBUN ASKAYUT😢

  • @ShemsuJemal-ip7qx
    @ShemsuJemal-ip7qx 11 часов назад

    የአላህ ኩታነው

  • @MM-di5vm
    @MM-di5vm 21 час назад

    አለም የ Panama እና የ Greenland ትንታኔ አቅርብልን

  • @WoldeBizuta
    @WoldeBizuta 7 часов назад

    ከዚቸ ደቂቃ የማስታወቂያ ጋጋታ ምን የሚሉት ስስት ነው ?

  • @nejmudinshafi
    @nejmudinshafi 23 часа назад +1

    ሁሌም ትዝ የምትለኝ "እስራኤል ዛሬም ተተኮሰባት"በምትለው ንግግርህ ነው😂😂😂😂

  • @seadsalik813
    @seadsalik813 23 часа назад +2

    ይሔ ላፈሰሱት ደም ሚስኮል ነው

  • @isaacsol8358
    @isaacsol8358 21 час назад +1

    አለም የሙቀት መጠኑን ስትተነትን 49ዲግሪ ሴንቲ ግሬድ ያልከው የተሳሳተ ነዉ 49ዲግሪ ሲንቲ ግሬድ ሳይሆን 49ዲግሪ ፋራናይት ነው
    49 degree Fahrenheit ደግሞ 9.4 degree Centigrade ነዉ በዚህ አስተካክለዉ ። አሁን ክረምት ነዉ ።

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 19 часов назад

      I don’t think California found in the southwest part of USA

  • @jamalaley4730
    @jamalaley4730 9 часов назад

    #ጋዛ 40 ኪ ሜትር ናት 🇵🇸 አሜሪካ አሁን 1700ኪ ሜትር አለቃ ።

  • @sanioumer4340
    @sanioumer4340 20 часов назад +3

    ሱብሀን አላህ የፍልስጤም ደም እነሱ የቦብ እሳት ሲያዘንቡባቸው የአላህ የበላይነት እዳለ አላወቁም

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 22 часа назад +2

    ካሚላ ሀርስ ቤት ጨምሮ ተቀጠለ

  • @nejmudinshafi
    @nejmudinshafi 23 часа назад +7

    አሜሪካ ገና ትነዳለች የጇን ነው የሠጣት

  • @hayleasaye
    @hayleasaye 23 часа назад +1

    ፈረንጂ እግዛቤርን ትተዉ እኔእኔ ስላሉ ይቀጥላል መቅሰፍቱ

  • @ተስፋዬአንተነህጌታዬ
    @ተስፋዬአንተነህጌታዬ 22 часа назад +3

    ካሊፎርኒያ ውስጥ ፍልስጤሞች ወይም ሙስሊሞች የሌሉ እሚመስሉአቹ ደነዞች ደና ናቹ

    • @abdrazk7105
      @abdrazk7105 20 часов назад

      ጀላ የደንዝዝህ

  • @geneneyimer3617
    @geneneyimer3617 18 часов назад

    አለም አሁን እኮ ዊንተር ነው ሙቀት የለም እንደውም ብርድ እና በረዶም ጀምሯል።

  • @Mohammed-wf4ix
    @Mohammed-wf4ix 20 часов назад

    Yeqaza mesta newo rabana subhanaho wotal liholochaye newo ayal mibal negr hager yelem becha rabi nwo hayal

  • @mamushbaby2107
    @mamushbaby2107 23 часа назад

    Yiyut yesewn meseded enesum

  • @mesayabebe7586
    @mesayabebe7586 6 часов назад

    በየቤቱ ሲሊንደር አለ የመኪና ነዳጅ አለ ይሄ ሲጨመር ከአንዲ ቤት ወደሌላው ያደርሰዋል

  • @mustefasultan8869
    @mustefasultan8869 21 час назад

    ከጋዛ ጋር ስታነፃፅረው እንዴት ነው???

  • @tesfayeandei1950
    @tesfayeandei1950 22 часа назад +1

    49 faranayat means ,9 degree
    malet new ኣለምነህ

  • @MohammedIbnjafer
    @MohammedIbnjafer 19 часов назад

    gaza fires

  • @yonastadesse2329
    @yonastadesse2329 23 часа назад +1

    ዜናው ላይ በተቻለ አቅም ፊልም ጨምርበት

  • @endrisbeshir786
    @endrisbeshir786 16 часов назад

    49°F not 49°c

  • @MameNesro-t2t
    @MameNesro-t2t 23 часа назад +3

    ጋሀነብ ያደርጋታል ብለህ አወራህ ግን አየህ ጋሀነብ ማን እንደሆነ አትድከም ዋናው ሴጣንዝም ማስራጪያው ሆሊውድ ሳያወድመው አይጠፋም ገሀነቡ የተፈጠረው በፈጣሪ ነው በሌላ በምናምቴ ምናምን እያልክ አትዘበራርቅ የትም አታመልጡም በስተርጅና ክህደት አዘንኩልህ መርካባ ታንኮች የጦር መርከብ ዛሬ አወደምናቸው እሱን ማውራቱን እንዳትረሳው ላስታውስህ

  • @mesayabebe7586
    @mesayabebe7586 6 часов назад

    ቤቶቹ በእንጨት የተሰሩ ናቸው ጋዛን መሰለች እኮ

  • @ዲበኩሉትግራይሚድያ
    @ዲበኩሉትግራይሚድያ 10 часов назад

    ባይደን ሪዛይን ያረጉ 😂😂

  • @eyasunegassi778
    @eyasunegassi778 21 час назад

    አረ ሙቀት የለም እሳቱን ያባባሰው ነፍስ ነው

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw 22 часа назад

    እሳቱ ዋይታ ውስጥ ይግባ❤❤❤

  • @endrisbeshir786
    @endrisbeshir786 16 часов назад

    49°F − 32) × 5/9 = 9.444°C

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 20 часов назад

    የስንቱ እንባ አለም አልቅሷል

  • @AsegedBirhanu
    @AsegedBirhanu 2 часа назад

    አዲስ አበባ 28ገብቴ ያዉቃል

  • @mohammedseid1297
    @mohammedseid1297 4 часа назад

    It is God revenges

  • @Y0nasTadesse-s1t
    @Y0nasTadesse-s1t 12 часов назад

    የምን ማለባበሰ ነው የእግዜር ቁጣነው

  • @S-G.19
    @S-G.19 8 часов назад

    Tilik ye semay ena yemedir fetari Egzeabeher bicha new. Kuta mehonun mamen alebin. Egze'o

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z 18 часов назад

    እረ ሀምሌ ላይ 106 ነበር

  • @Babula4590
    @Babula4590 23 часа назад

    Allah kale yemiketilaw dayi wede Israel llllllllll!

  • @EllenySisay-xn1xs
    @EllenySisay-xn1xs 16 часов назад

    እንደልቡ ጋዜጠኛ!!

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 22 часа назад +2

    ገና ሰደድ እሳት አፋር ያስናቀ እሳት ይመጣል ለአሜሪካ ለኢትዮጵያ ቀይ ባህር ይመጣል

  • @fufukunfayakun4373
    @fufukunfayakun4373 22 часа назад +1

    የጋዛ የንፁሀን ደም ይኸው አላህ በትንሹ እያሳያቸው ነው አላህ ከተበዳዬች ነው

  • @kumaatolosaa2820
    @kumaatolosaa2820 23 часа назад

    Selam ❤

  • @leulsegedwakene2333
    @leulsegedwakene2333 23 часа назад

    ዓለምነህ እንወድሃለን ግን ዜናህን ለማን ?ለምን ? መቼ ? ብለህ ብትመርጥ ጥሩ ነው:: እንደ አጫጭር ዜናዎች ብለህ ወደ አገርህ ጉዳይ ብታልፍ ይመረጣል ባይ ነኝ: በውጭም በአገርም ያሉ አድማጮችህ ይናፍቁሃልና- አለበለዚያ "የራሷ እያረረባት የሰውን ታማስላለች " ይሉ ዘንድ እንዳይሆንብህ

  • @MohammmedSani
    @MohammmedSani 23 часа назад

    የራህ ቴሌብዢን ጣቢያ ሊኖርህ ይገባል አለም እንዳተ የሚችል የለም❤

  • @hawiibrahim9237
    @hawiibrahim9237 22 часа назад

    Kkkk Alitaazaz altafaa 😂😂😂😂😂😂😂😂 yesew hagerin iyaa naadaduu new

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 22 часа назад +1

    እሳቱን ማን ለኮሰው

  • @fekereselasiezewedu7304
    @fekereselasiezewedu7304 22 часа назад +1

    አይ እመቤቴ ዛሬ በቀንሽ ምን ታሰሚኛለሽ ፊልስጤንን አጋያታለሁ ብሎ እራሱ ጋየ😂

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 9 часов назад

    Ye.fetare..kuta.new😢😢

  • @jibrilbehrutemam3015
    @jibrilbehrutemam3015 22 часа назад

    😂

  • @abdrazk7105
    @abdrazk7105 20 часов назад

    ፍልስጤማውያን ላይ የሰሩት ግፍ ገና ይገርፈቸዋል

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z 18 часов назад

    ስም ብቻ ውሀው አልቐል

  • @AnwarHassen-i8g
    @AnwarHassen-i8g 8 часов назад

    ይሉቁንስ ወደ አላህ መመለስ ይሻላል ሠበብ ብቻ አታብዙ

  • @mohamedumer9276
    @mohamedumer9276 20 часов назад

    እሰራኤልንም አላሕ ያቃጥላት

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 19 часов назад +1

      የእስራኤል ጠባቂ እግዚአብሔር ነው☦️❤

  • @SeidMohammed-v1k
    @SeidMohammed-v1k 23 часа назад +3

    ጨርሶ ያቃጥላት ምንም እንዳትቀር

    • @antenehbezabh2721
      @antenehbezabh2721 22 часа назад +2

      Poor mind.
      መንግስቱን መተቸት ይቻላል ግን ሀገር ጥቃት ማለት ያሳዝናል፡፡ ከአሜሪካ ከሚመጣ እርዳታ ሆድህን እየሞላህ ሀገር ጥቃቅን አይባልም፡፡

    • @solomontesema9201
      @solomontesema9201 22 часа назад +1

      የኛ ባለምጡቅ አእምሮ ባለቤት! 'Gay ነህ መሠለኝ።'​@@antenehbezabh2721

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 23 часа назад

    አርጅተሃል ይበቃሃል።የማናቃቸውን በላዘነ ድምጽ አታሰማን።

    • @GelilaGebru
      @GelilaGebru 23 часа назад

      ጠንካራው ውድ አለምነህ ዋሴ እኩያችን ኑርልን እንወድሀለን ክበርልን💪🏽

    • @meselechfeyessa1226
      @meselechfeyessa1226 23 часа назад +4

      የሚያረጀው እኮ ፈጣሪ ያከበረው ሰው ነው!!!!

    • @anabellahani
      @anabellahani 23 часа назад

      ምቀኛ

    • @ezrabizualem
      @ezrabizualem 23 часа назад

      9 years ago no subscribes😂😂😂

  • @abd822
    @abd822 20 часов назад

    የአላህ ቁጣ ይመስለኛል

  • @benben3820
    @benben3820 22 часа назад

    አብይ ከደሀ እንባ የሚገነባው ቤተመንግስት ገና ይነዳል

  • @ቀጥተኛውመንገድ
    @ቀጥተኛውመንገድ 23 часа назад

    ወሏሂ ፥ አለም አንተም ለኢስራኢል መደገፍህን እና ግህደትህን እሰካላስቆምክ ድረስ የእሳት ነህ

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 18 часов назад

      አህዛብ አታሱቁን😂

  • @Robloxcreatorforever
    @Robloxcreatorforever 21 час назад

    የፍልስጤም ህፃናት አምላክ መልስ እየሰጠ ነው 😂😂😂

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 18 часов назад

      አትፍረዱ ይፈረድብሃል ይላል ቅዱስ መፅሐፍ ☝️

  • @kedirseid6184
    @kedirseid6184 22 часа назад

    የማትረባ ነገር ነህ። አቀራረብህ ወገንተኝነት አለበት።
    በአቀራረብህ ላይ ሰሞኑን ትራንምፕ ጋዛ ላይ እሳት አዘንባለሁ ከማለቱ ጋር አያይዘህ እና አቀናጅተህ ማቅረብ ትችል ነበር።
    አሜሪካ ከትራንፕ ጋዛ ላይ እሳት አዘንባለሁ ፋከራ በሗላ እርሷ ላይ ቀድሞ እሳቱን አላህ አዝንቦባታል።
    ድሮስ ከፈላሻ ከዘረኝነት ውጭ ምን ይጠበቃል😮😮😮።

  • @fekereselasiezewedu7304
    @fekereselasiezewedu7304 22 часа назад +1

    አይ እመቤቴ ዛሬ በቀንሽ ምን ታሰሚኛለሽ ፊልስጤንን አጋያታለሁ ብሎ እራሱ ጋየ😂