ንብረት ታክስ አዋጅ ጸደቀ: የታክስ ሂደት እና አስተያየት| Property Tax in Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 19

  • @Lulitiyeassefa1955
    @Lulitiyeassefa1955 13 дней назад +5

    በውነት በጣም ደስ ይላል እንደነዚህ አይነት ጠንካራ ስዎች በመኖራቸው :: ለድሃው ሕዝብ በመቆማቸው እሰየው ያሰኛል:: በገልፅ በነፃነት እንደዚህ አይነት ፉክቻ ሲኖር ለመንግስትም ለሕዝቡም እየተሳሰቡ መስራቱ ብዙ ችግሮቹን ያስወግዳል:: መንግስትም ቢሆን በውነት የሕዝቡን ችግር አያውቅምን???? በየአቅጣጫው የችግር ጫና የሚጭንበት??

  • @afutamahmed9038
    @afutamahmed9038 13 дней назад +4

    በሆዳችሁ ያላደራችሁ. ለተቸገረ የሚያስቡ እንደ አንተ አይነት. ያብዛልን. ለሆድአደሮችን. አላህ ያሳልን. የህዝብ ልጆችን. ያብዛልን

  • @alemayehufikre-s4e
    @alemayehufikre-s4e 12 дней назад

    Wonderful explanation Dr.D.

  • @alemuhunde8576
    @alemuhunde8576 10 дней назад +1

    ተወረሰ ማለት ባለ ቤቱ ቤት አልባ ሊሆን ነው መክፈል ባለመቻሉ ወደ ባሰ ህይወት ፈተና ሲወድቅ ሀላፊነቱን ማን ሊወስድ ነው ?😘😘😘

  • @BekeleWolde-x9o
    @BekeleWolde-x9o 12 дней назад +3

    ሥለ አዋጁ ለህዝቡ በደንብ ማብራሪያ መሠጠት አለበት እላለሁ።

  • @bizeualemgashaw7275
    @bizeualemgashaw7275 11 дней назад

    የተወካዮች ምክርቤት አባላት ተሳትፎ ጨምሮአል ። ለህዝብና ለሀገር የሚጠቅም ሀሳብ ማቅረብ ይገባል ።

  • @tadessebentiergie6934
    @tadessebentiergie6934 10 дней назад

    መላሹ የተወሠኑ ጥያቄዎችን የተረዳ አይመስለኝም ወይም አውቆ ያሌሆነ መልስ ይሠጣል። ለምሳሌ ታክስ ምጣኔው በየአመቱ ለምን ይጨምራል? ሲባል ሀሳቡ ከ0.1-1 በየአመቱ ጨመረ ማለት የቤቱ የመጀመሪያው ግምት ይጨምራል ተብሎ እንደተጠየቀ አድርጎ መመለስ ምን ይባላል??

  • @ድንግልእናቴነሽ1216
    @ድንግልእናቴነሽ1216 10 дней назад +1

    ለህዝባችሁ የቆማችሁ እግዚአብሔር በመንግስተ ሰማያት በቀኝ ያቁማችሁ። ሌሎቹ ሆዳሞች ተሰብስበው እንኳን ለህዝብ ለራሳቸው አይሆኑም

  • @hen6964
    @hen6964 10 дней назад

    I have no idea why not learn from Kenya government what’s going on ze people ?????

  • @Zenash1389
    @Zenash1389 13 дней назад

    ያልገባኝ ነገር አለ። ይኸውም የጣራና የግድግዳ ተብለን ቤታችን ተለክቶ ተተምኖ እየከፈልን ነው። በተጨማሪ ይኸው ቤት ነው ወይ የንብረት ግብር ተብሎ የሚጠየቅበት ?

    • @alemyibra
      @alemyibra 10 дней назад

      ተጨማሪ ነው የኔም ጥያቄ ነበር መጀመሪያ

  • @GGG-rq8bp
    @GGG-rq8bp 10 дней назад

    The Gold man in the ash

  • @HileGiday
    @HileGiday 13 дней назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ምንም ነገር እንዳያሳስብህ ከፈለክ ደሀ ሁን

  • @MergaWoldeyes
    @MergaWoldeyes 11 дней назад +1

    እረፍት አጣን ከላይ በሚወርድብን የመንግሥት ጫና ሙሥናዉ ቢሮክራሢው ዘረኝነቱ ኑሮ ውድነቱ ሕዝብ ለማን አቤት ይበል ማን ይሥማን ሆን ተብሎ ለማማረር የሚደረግ ነው

  • @shemsujemal8585
    @shemsujemal8585 10 дней назад

    ዝም በሉ እኛም ነቅተናል ጉድጓድ ምሰናል
    በጥሩ ቤት መኖር ግብር የሚያስከፍል ከሆነ ለምን ቤት እንሰራለን ጫካ መኖር ማን ጎዳ ። መጠለያ በነፃ ብሎም ምግብ በነፃ ።

  • @bekumakabbada9327
    @bekumakabbada9327 6 дней назад

    ህዝቡን የወከሉት ተከራክረዋል ሌሎቹ የመንግስት ደጋፊዎች ግን ህዝቡ ይዘረፍ ብሎ ወስነውብናል።

  • @MergaWoldeyes
    @MergaWoldeyes 11 дней назад

    ይሔ አዋጅ ህዝብን የመፍጃ አዋጅ ነው

  • @alemyibra
    @alemyibra 10 дней назад

    ግምት ለግም ተያይዘህ አዝግም ነው ነገሩ