#ሽንት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በ DSTV abol channel ሲተላለፍ የነበረ እጅግ ወጣ ያለ የፕራንክ ሾው ሲሆን ለተለያዩ መንገደኞች የሊፍት ወይንም ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ሰዎቹን ፕራንክ የማድረግ ፕሮግራም ነው !!
    አዳዲስ ቪዲዮ ሲለቀቅ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © siso tube
    social media accuonts
    / lekeldyahil
    / zemenesisoproduction
    / sisaygebreviews
    t.me/zesiso
    zemenesiso@gmail.com

Комментарии • 221

  • @user-gh2vy7ll3o
    @user-gh2vy7ll3o 2 года назад +32

    ሰማዕቷን የዛሬው አንደኛ ነው😄😄😄እረ ላይክ ያንሳቸዋል ትክክለኛ ፕራንክ ያገኘውበት ቻናል እወዳችዋለው❤❤

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 2 года назад +9

    ልብ ድካም ያለባቸው ይኖራሉ ተጠንቀቁ

  • @mimiyegetalij3090
    @mimiyegetalij3090 2 года назад +11

    የኔ ቆንጆ የኔ የዋህ ምንም አታቅም 😥ጊዜው ክፉ ነው ሰው እኮ ሰውን ማመን ተቸገረ የኔ ሚስኪን 😉

  • @tube-ot5cp
    @tube-ot5cp 2 года назад +3

    ቆይ ግን ምናል ሌላ አይድያ ብትፈጥሩ በአላህ የሰውን ቀልብ ከመግፈፍ ቢታመሙስ

  • @redwanfirst5197
    @redwanfirst5197 2 года назад +3

    ብዙ በድንጋጤ እራሳቸውን የሚስቱ አሉ ይሄን ነገር አቁሙ ሌላ ስራ ፍጠሩ ስንት ህይዎት ያጨናነቀው አለ በደቂቃ ፌንት የሚበላ አግባብ አይደለም

  • @nevanebuta3940
    @nevanebuta3940 2 года назад +6

    አረ በለው ሚገርም ፕራንክ ሁሉንም ሚያስተምር በተለይ እነ ,,,,ፕራንክ ይማሩበት

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v 2 года назад +5

    ምስኪን የገጠር ልጅ ፕራንክ አያውቅም እኮ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @kalkal1691
    @kalkal1691 2 года назад +2

    @ ኦ በጣም አሰደነጋጂ ነው prank ምን እደሆነ አታቅም የኔ ናት ስታሳዝን

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i 2 года назад +7

    ዌል በአማረኛ 🥰😅😅
    ፕራንክ ነው እየተባለች ትቀውጠዋለች እንዴ 😅😅😅

    • @user-jj5yp6sd5d
      @user-jj5yp6sd5d 2 года назад +1

      ፕራንክ ከምቸ ወድህ አማርኛ ሆነ

    • @SisayAmha-go2zk
      @SisayAmha-go2zk 2 месяца назад

      ዌል ምንድን ነው

  • @dagimmolla6698
    @dagimmolla6698 Год назад +2

    ፕራንክ አርገንሻል ስትላት አግተንሻል ነዉ የመሰላት😂😂

  • @biruk8425
    @biruk8425 2 года назад +4

    ፕራንክ የሚለዉን ቃል ባብዛኛው አያዉቁቲም 😅

  • @zennahosine9691
    @zennahosine9691 2 года назад +1

    ወይ እናተስ በሳቅ ሞትኩ እኮ ኡፍ በመሳቅ ብቻ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂👌👌👌👍👍👍🙏🙏🙏ሁሌም ይመቻችሁ

  • @mikiaskebde2568
    @mikiaskebde2568 2 года назад +19

    ግራ ተጋባች እኮ ስታሳዝን የገጠር ልጅ 😂😂😂

  • @tsionmekuria7451
    @tsionmekuria7451 Год назад

    ፕራንክ የሚለውን ቃል አያቁትምና ከቻላችሁ በአማርኛ ቀይሩላቸው ..... የአበደ ምርጥ ሽወዳ ነው .... ሌሎችም እንሸውዳለን ወይም እናታልላለን ለሚሉት ትምህርት ይሆናቸዋል ..... መንገድ ዘግተው ብር አምጣ, ስልክህን አምጣ ብለው መጨረሻ ፕራንክ ነው ለሚሉት ትምህርት ይሆናል ......!!!!!!
    በርቱ ...... appreciated !!!

  • @user-pd5of9mk5u
    @user-pd5of9mk5u 2 года назад +2

    የዛሬዉ በጣም ነዉ ያሳቀኝ ሁሁፍፍ🤣🤣🤣

  • @tigisttafesse725
    @tigisttafesse725 2 года назад +2

    እደዛሬ ስቄ አላቅም😂😂😂😂😂😂

  • @firehiwotteshome2771
    @firehiwotteshome2771 2 года назад +4

    እናንተ የተረገማችሁ በርቱልኝ ጎበዞች ማርያምን ደስ ይላል

  • @mekdiyawollolige
    @mekdiyawollolige 2 года назад +5

    አይ የገጠር ሳዉ ሚሰኪን😭😭

  • @molomolo1018
    @molomolo1018 2 года назад +6

    ሰዉን ለምድነዉ እደዚህ ምታስጨንቁ

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 2 года назад +1

    ወላሂ ገና ሳይህ በሳቅ ነው የምሞተው ፕራኮችህ ሁሉ አዝናኝ ነቸው

  • @yonaswegayehu7647
    @yonaswegayehu7647 2 года назад +6

    The number of views are getting higher! Congratulations guys! Keep it up

  • @danielm.5250
    @danielm.5250 Год назад

    The girl with white shirt is an excellent actress.

  • @user-bw4er8by7i
    @user-bw4er8by7i 4 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂 ውይ እናተ በሳቅ ገደላችውን እኮ

  • @abezelove7365
    @abezelove7365 2 года назад +1

    የኔ እናት ስታሳዝን

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 2 года назад +3

    ልጅቷ ስታስቅ😂😂😂😂😂

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 2 года назад

    አሪፍ ነዉ ወድሜ በርታ አደኛ

  • @BeziBe
    @BeziBe Год назад

    ውይይይ ክፋታችሁ😂😂😂 እየተነገራትም አላመነችም😂

  • @bitsetsamsonmarkaria8181
    @bitsetsamsonmarkaria8181 2 года назад +1

    Wow😃🤣🤣🤣😂😂😂 miert nw gin erasihen eyetebek🥰🥰🥰😘

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 2 года назад +1

    አረ በሳቅ ሞትኩኝ ወዮው 😂😂😂😅😄

  • @enatenewdatalhu3104
    @enatenewdatalhu3104 2 года назад +2

    አይይይ ከተሜ የስራችሁን ይስታቹ
    የምር ከተንቃዩ ይሄ ያበደ ነው እንዲህ ቀጥሉበት ሆዴን አመመስኝ 😂😂😂😂

  • @almaz2377
    @almaz2377 2 года назад

    ወደገላን ኮዴምኔም ቁጥር 2ብቅ በሉ ዋው ዋው በርቱ

  • @ChristianEyobZewde
    @ChristianEyobZewde Месяц назад

    መስቀል አድርጋለች እሷ😂😂😂😂

  • @belaymengesha1735
    @belaymengesha1735 2 года назад +1

    ምርጥ ነው ቀጥሉበት

  • @emanfentaw
    @emanfentaw 9 месяцев назад

    ወይኔ ኩሜነው ያልከው 😢😢

  • @aidalemma4338
    @aidalemma4338 2 года назад

    OMG 🤣😂😂 It was so funny specially wn she says ‘altetam’….. The girl is so innocent….

  • @user-ft9xs1js6c
    @user-ft9xs1js6c 9 месяцев назад

    Fara keldeh motehal prank sra aregachihut enie bagegnih egelhalehu

  • @danielmelka8619
    @danielmelka8619 Год назад

    የክፍለ ሀገር ልጅ ነች ሰው ምረጡ

  • @user-xj5jt3dr6i
    @user-xj5jt3dr6i 2 года назад +4

    😂😂😜😜ህዝቤ ለራሱ ኑሮ አዛ አርጎት አራሱ ጥላ ያስበረግገዋል እናንተ ሽንት ጠጣ ትላላቹ😂😂

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 года назад

    ሆዴቆሠለ😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ፣ምረጥሠራነዉ፣የምሠሩት፣በአለምየሌለየመኪናዉሠጥ፣ፕራክ፣በረቱ፣መቸምፕራክ፣ሠወድኮ፣ባፈጥሜልደፋነዉ፣የምደረሠዉ

    • @user-yq1tm4xg4o
      @user-yq1tm4xg4o 2 года назад

      ምኑነውጥሩሰውኑሮእሚያስጨንቀውአንሶ

  • @mimim8831
    @mimim8831 2 года назад +1

    ልጅቷ ደግጣለች 😆

  • @seadiiovetube2699
    @seadiiovetube2699 Год назад

    አይ ተሰራላችሁ እናተ ፕራክ ብሎ ዝም ነው ኪኪኪኪ

  • @sablasabla4975
    @sablasabla4975 Год назад +1

    እረ ተመቸህኝ ወይኔ ገራሚ ነህ

  • @selamawitlebargachew7183
    @selamawitlebargachew7183 2 года назад

    በ ውሻው ታሪክ ነው እማውቃችሁ በ ፕራንክ አንደኛ

  • @kebbe6802
    @kebbe6802 2 года назад

    ፕራንክ ነው ብሎ፣ ካሜራውን ሲጠቁማት፣ ለቅሶና ለማምለጥ መንፈራገጧ ጨመረ....የኔ ምስኪን ካሜራው ቦንብ መስሏትም ይሆናል እኮ።

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад

    ይችስ የኔ ቢጤ ነች እህህህህህ ጩከቱ ተመቸኝ

  • @dannydan4423
    @dannydan4423 2 года назад

    እንዲ አስደንግጠሀት ምናለ ገላን ድረስ ብታደርሷት

  • @selam5792
    @selam5792 2 года назад

    ውይ ውይ እናንተን እያየ ሰው መኪናውስጥ ይገባል??? ውይ ውይ ተው ሰው ይሞትባችዋል!!!

  • @biniyemnegash3820
    @biniyemnegash3820 2 года назад +1

    😄😄😄😄😄👏👏👏👏👏 ሰገጥ ናት ግን

  • @user-eh6cc6vj1j
    @user-eh6cc6vj1j 2 года назад +1

    ወዬው ሚስኪንን ደናገጠች እኮ

  • @hayatfamillyzdjemal1434
    @hayatfamillyzdjemal1434 2 года назад +1

    ወየዉበሳቅአለኩኝ😅😅😅

  • @KaleKalina-cz3mr
    @KaleKalina-cz3mr Год назад

    የምትገርም ልጅ ነህ👌

  • @user-ty1wp9nr4k
    @user-ty1wp9nr4k 7 месяцев назад +1

    እሥቲላይክእያረግንእንበረረታታቸዉ❤❤

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 2 года назад

    የዛሬዋ፣ከወንጀለኛ፣ጋር፣ተባባሪ፣ናት

  • @zain47zain39
    @zain47zain39 2 года назад +1

    እነዚህ ደሞ የተለዩ ናቸው

  • @dagimchalla4175
    @dagimchalla4175 2 года назад

    ይኸው መስቀል አርጋለች❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 года назад +1

    የዛሬዉ ደግሞ ያበደ ነዉ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w 2 года назад

    ሰዉ ምረጡ ፕራክ ምታረጉትን ኡፍ በሳቅ ሞትኩ እስካሁን ሰብ ሳላረጋቹ

  • @dava7814
    @dava7814 2 года назад +1

    አይ አንተ አያልቅብህ በውነት የናንተ vidyo በጉጉት ነው ምጠብቀው🤓👍👍

  • @yelidetafre5852
    @yelidetafre5852 2 года назад +1

    Selam selam sintu
    Ye ferenisayu kokebochi betami
    New desi yalegi bezhi sra metehi
    Silayehuhi akim alehi kezehi belayi mesrati alebhi betami betami desi bilojali sintu
    Sintayew banite fkir sinituni ayhu
    Neji kasitawsikeji Adinakihi neji !!

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 2 года назад

    ቀጥሎበት ደስ ይላል

  • @tigste9263
    @tigste9263 2 года назад +1

    በጣም ጎበዝ👏👏👏🥰🥰

  • @hawihussein7484
    @hawihussein7484 Год назад

    ከክፍለሀገር የመጡ ስለ ኘራክ ማያቁትን አታርጉ ከፉራ ጋር ችግር ነው

  • @hamidnuri2981
    @hamidnuri2981 2 года назад +1

    ምርጥ

  • @user-yv5ym6fz3j
    @user-yv5ym6fz3j 2 года назад

    አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ 😅😅😅
    ግፋቹ ግን 😂😂

  • @liyatt840
    @liyatt840 2 года назад

    አልጠጣም አልኩህ ኧረ በሳቅ ሞትኩ

  • @mameali5612
    @mameali5612 2 года назад +1

    ከዚህ ምን ተማራችሁ የታክሲ ሌቦች እንደት እንደሚዘርፉ ተረዱ እነዚህ ለፕራንክ እነዛ ለስርቆት በሁለት ኮረ.ማለቴ ቪኤይት መኪና

    • @user-ni7lf5sf9q
      @user-ni7lf5sf9q 2 года назад

      እይ ወላ በጣም ትክክል ላወቀው ትልቅ ትምህርት ነው ለገባው

  • @darickabera9573
    @darickabera9573 2 года назад

    Prank yemitserutn sew leyu enji sele camera min tawqlech mesariya yalachuhuat new yemeselat

  • @kidistseyoum3024
    @kidistseyoum3024 2 года назад

    ሌላ ፕራንክ ሰራች

  • @user-st1sf6gc4p
    @user-st1sf6gc4p 2 месяца назад

    Is very funny 😁

  • @gt9c
    @gt9c 2 года назад

    Ene yalgebang tesafariwochu endal mask yargalu i think fake prank new meselng

  • @rehima4916
    @rehima4916 2 года назад +1

    ፕራንክ ሲላት የባሰ ጮኸች ፕራንክ አታውቅም

  • @merkebabi9924
    @merkebabi9924 Год назад

    Betam gobezoch nachew

  • @yohanesmengstu2294
    @yohanesmengstu2294 2 года назад

    ይመችህ በርታ🥰🥰🥰

  • @ethioshortdawa1501
    @ethioshortdawa1501 2 года назад

    መኪናው ውስጥ አልሸናም😂😂😂

  • @jvfcbf5478
    @jvfcbf5478 2 года назад

    Are nebesachu ayemarem 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 arif New bertu

  • @bekumabeko
    @bekumabeko Год назад

    basebate eko peranke sebale🤣😃😄😁😁😁

  • @Ragnar21
    @Ragnar21 2 года назад

    Betam techelaleh Berta Sisco😁😁😁

  • @sart820
    @sart820 2 года назад

    ክክክ ወየዊ በሳቅ ሽቴን ልለቅ ምንም አልቀረኝ

  • @hibekifeti9884
    @hibekifeti9884 Год назад +1

    Wow😜😂😂😂😂😂😂😂

  • @husabe5441
    @husabe5441 2 года назад

    ዋዉ ደስ ይላል

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m 2 года назад

    ኦ በጣም ገራሚ ነው 😆😆😆😆

  • @nebilmussa3490
    @nebilmussa3490 2 года назад

    😀😀😀😀😀የሚገርም ፕራንክ

  • @abejifare9074
    @abejifare9074 Год назад

    be fetari bichayen tejajaliku,awayiii

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 Год назад

    ሰራንልሽ አላለም 😂😂😂😂😂

  • @likeehabbesha8597
    @likeehabbesha8597 2 года назад +1

    ere besak gedelechgn 😂😂😂😂

  • @alazarfikadu7200
    @alazarfikadu7200 Год назад

    Endi ewnetegna prank yaznanal...1subscriber aggntachhual yimechachu

  • @blentube3002
    @blentube3002 2 года назад

    Yemechachu des nw metelugne 😁😍

  • @Mimimimi-ql1pd
    @Mimimimi-ql1pd Год назад

    Wayine yasikal betam 😂😂😂😂😂😂😂

  • @mr-scorpion5735
    @mr-scorpion5735 Год назад

    Abbo tmechugnalachuh uffffa

  • @denkeethio8311
    @denkeethio8311 2 года назад

    ቀልድ ጠላሁ😂😂😂😂

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад

    አይ ጆሮ አልተቻልሺም

  • @user-hy1xt8du4c
    @user-hy1xt8du4c Год назад

    እዚህጋ ለምን ብር አሰጡም ለተሳፋሪወች አስደንግጣችሁ አስተጓጉላችሁ አስደንግጣችሁ ኧሯ ሸምነው

  • @lubabaal8842
    @lubabaal8842 2 года назад

    እንኮን ደህና መጣችሁ

  • @zahraeshetu7182
    @zahraeshetu7182 11 месяцев назад

    ልጅቱ አሥተያየቷ 😂😂😂😂😂😂

  • @queen__ruftana7708
    @queen__ruftana7708 Год назад

    Mariyamn andegna neh mirt prank

  • @yayoalo6512
    @yayoalo6512 2 года назад

    Tawaki actor binorachu sewochu tolo yiregagu neber

  • @mesayabdi1702
    @mesayabdi1702 2 года назад

    የዛሬዉ ይለያል😅😅😅😅😅😅😅

  • @bamonure2095
    @bamonure2095 Год назад

    አረረ ጉድ

  • @hanawaldi7152
    @hanawaldi7152 2 года назад

    ዋው ያበደ ነው

  • @dagemawitdagembeslt2460
    @dagemawitdagembeslt2460 2 года назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣እረ ትለያለህ