አስከሬን ከኋላ ጭኖ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በ DSTV abol channel ሲተላለፍ የነበረ እጅግ ወጣ ያለ የፕራንክ ሾው ሲሆን ለተለያዩ መንገደኞች የሊፍት ወይንም ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ሰዎቹን ፕራንክ የማድረግ ፕሮግራም ነው !!
    አዳዲስ ቪዲዮ ሲለቀቅ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © siso tube
    social media accuonts
    / lekeldyahil
    / zemenesisoproduction
    / sisaygebreviews
    t.me/zesiso
    zemenesiso@gmail.com

Комментарии • 305

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg 2 года назад +92

    እኔ እራሱ ፕራክ መሆኑን እያወኩኝ ፈራሁ ወይኔ በሳ ቦታ ሆኝ ባየው ደሞ እምሞት ነው የሚመስለኝ

  • @bikumedia8190
    @bikumedia8190 2 года назад +50

    ትወና የሚችልህ የለም። ፊትህ ላይ ሀዘንም፣ ደስታም እብደትም ጨዋነትም፣ ስርዐትም ድንጉጥነትም ሁሉንም ስሜት ማሳየት ትችላለህ። ጎበዝ ነህ

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 2 года назад +64

    ለጥንቃቄ፣ያህል፣ፕራንክ፣የምታረጓቸውን፣በጨዋታ፣ የልብ፣ችግር፣እዳለባቸው፣ብትጠይቃቸው፣ጠቃሚ፣ ነው

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 года назад +4

      እናረጋለን። ስለሚቆረጥ ነው

    • @samitube9759
      @samitube9759 2 года назад

      @@ZemeneSiso tkkl wendme

    • @munatesfanesh12
      @munatesfanesh12 Год назад

      Keteyekuachewma mnun prank hone 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @user-fp4zz9sr5g
    @user-fp4zz9sr5g 2 года назад +20

    የኔ እናት በጣም ቀና ሰው ናት ስጦታ ማበርከት ነበረባችሁ እንደዚህ አስደንግጣችሁ

  • @emujoy7286
    @emujoy7286 2 года назад +20

    አረ እንኩዋን እሱ እኔም ፈራው እናንተ ግን ፕራክ አረጋለው ብላችው አንድ ቀን የስው ነብስ እዳታጠፎ ልብድካም ውይም ደም ብዛት ያለበት ስው ስለእውነት ይሙታል በጣም ከባድ ነው እና ቀለል ያለ አርጎት

  • @romanfirew2621
    @romanfirew2621 2 года назад +11

    የእናንተ ምርጥ ፕራንክ ነው እስከ አሁን ካየሁት የኢትዮጵያ ፕራንክ ያበደ ነው

  • @adu-genet
    @adu-genet 2 года назад +41

    በቃ ሪል የሆነ ፕራንክ ይሄ ነው ምደረ በጭባጫ አይናችንን አዛጉን እኮ አናንተው ቶሎ ቶሎ ኑልን አቦ የመቻችሁ ።

  • @Fisehatsion24
    @Fisehatsion24 2 года назад +4

    ያበደ ነው ከምር ደሞ በእየሱስ ስም ጌታ ይገፅፅህ ብላ ድንጋጤ አማተበች

  • @saratube9100
    @saratube9100 2 года назад +7

    ገና ሳይህ ለምን እደምስቅ ወይኔ ወላሂ በአሁኑ ሰአት የሚያስለቅስ ነው የበዛው እዚህ ፈገግ አስብለን ኢትዮጵያየ ሰላምሽ ይብዛ ልጅቷ ግን ወይኔ እኔ እሞታለሁ

  • @hayatkonju261
    @hayatkonju261 Год назад +6

    የየሱስ ስም ለዘላለም ይባረክ አቤት ጀግና ሴት

    • @aschalewman6322
      @aschalewman6322 Год назад

      እየሱስ እንደዜ ነው ሚፃፈው።

  • @zakibubuzaki56
    @zakibubuzaki56 Год назад +7

    ልጅታ በጣም ቅንናት አምናሕ በመምጣታ እንካን 👏👏

  • @Tube-kr6fq
    @Tube-kr6fq 2 года назад +3

    ሁሉንም ቪድዮ አይቼዋለሁ ዋው ልቤ በሳቅ ፍርሰ አለ ሌሎቸማ ተመካክረዉ እየሰሩ ልብ ያደርቃሉ

  • @yomselam
    @yomselam 2 года назад +8

    እውነት ለመናገር የእኛ አገር PERAK ምንም አይጥመኝም ጭራሽ ለማየትም አይጋብዝም የእናንተን ግን የምር ለየት ያለ ነው ያየሁትን ደግሜ ሳየው እራሱ እንደ አዲስ ያስቀኛል በርቱ እሺ የኔ ሰዎች🙏

    • @idjdkidjd7139
      @idjdkidjd7139 2 года назад

      ጎበዝ ቢሆኑም ከኛ ሀገር ኑሮ ካንከራተተው ጋር አይሄድም

    • @user-ce2jq4eb5i
      @user-ce2jq4eb5i 4 месяца назад

      የባሰ ልብ ይሰብራል 😢😂😂

  • @tube-nm3js
    @tube-nm3js 2 года назад +7

    ፕራክን እናንተ ብቻ ስሩት ከድፍረት ጋ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @solapptupe8290
    @solapptupe8290 2 года назад +10

    የምታመጡት አይዲያ ግን 1ኛ በርቱ
    ለአንድ Video ብዙ እንደምትደክሙ ስራችሁ ያስታውቃል ግን ሰወችን አየለያችሁ ምክንያቱም ትልልቅ ሠወችና ህመም ያለበቸው ሠወች ጉድ እንዳያረጉችሁ ተጠንቀቁ

  • @mennibeke2912
    @mennibeke2912 2 года назад +3

    ዋው አንተዬ ጉደኛ ነህ። ልጅቱ አንጀቴን በላችው የኔ ሚስኪን።

  • @asabechtaye5679
    @asabechtaye5679 2 года назад +2

    እረ እሱዋ እኮ በጣም።ደንግጣለች እረ ጥሩ አይደልም እንደዚህ

  • @Mamamama-re9od
    @Mamamama-re9od 2 года назад +2

    kkkkkkkእሄ ነዉ ፕራክ ማለት ግንተጠ ቀቅ ብዙ ህመም ያለባቸዉሠዎች ኣሉ ተጠቀቅ ድገት ፀጥ እዳይሉብህ ኣደራ

  • @genetatlaw6142
    @genetatlaw6142 2 года назад +7

    አቤት ግፍህ 😂😂😂😂እኔ ብሆን እሞታለው ምናስዋሸኝ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @zennahosine9691
    @zennahosine9691 2 года назад +3

    መሳቅ የጀመርኩት ስንት ሰዓት ነው ያልካት ጊዜ ነው መሳቅ ወንጀል ቢሆን ኖሮ እድሜ ልክ እታሰር ነበር
    በተለይ ደግሞ ውሻ ነክሶኝ ነው ብለህ የሰራሀው ፖራክ ደጋግሜ ነው የማየው ድንቅ ነህ👌👍🙏😀

  • @tube-uh7lj
    @tube-uh7lj 2 года назад +4

    የምትሰራቸው ስራዋች አሪፍ ናቸው ግን እልክ አስጨራሽ መሆን አለበት ፕራንክ የምታደርጋቸውን ሰዋች ድንጋጤ ከመጀመራቸው አይተን ሳንጨርስ ታቋርጠዋለክ ማየት የምንፈልገው ፓርት ላይ ለማቆም ትቸኩላለህ ፕራንኩ እኮ መጨረሻው አካባቢ ነው የሚጀምረው ስለዚህ ያንተ ፕራንክ ግማሽ ደቂቃ ወይም አንድ ደቂቃ ብቻ ነው በቻልከው መጠን ማስረዘም አለብክ

  • @eutimjv
    @eutimjv 2 года назад +4

    😂ግን ህመም ያለበት ሰው ይኖራል ጥንቃቄ አድርጉ

  • @user-ex2eh3wl6j
    @user-ex2eh3wl6j Год назад +1

    ያስተምራል ግን መጀመሪያ ፕራንክ የሚደረገው ሰው የጤና ሁኔታ ማወቅ አለባችሁ

  • @kiyyaahassan7139
    @kiyyaahassan7139 2 года назад +5

    የኔ እናት ቅን ሰው ነሽ

  • @dejenebelachawe64
    @dejenebelachawe64 2 года назад +5

    The best prank of the year 💯

  • @selamawitabrham4943
    @selamawitabrham4943 2 года назад +5

    ቃላት አጣሁ አስያየቴን ለመግለጽ።ይሔን አእምሮአችሁን ለመልካም ነገር ተጠቀሙበት ።

  • @huluyemediye5868
    @huluyemediye5868 2 года назад +7

    ሁፍ በሳቅ ገደላችሁን !ይመቻችሁ 😭

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 2 года назад +1

    ወይ ጉድ ክክክክክ እኔ ያሳቀኝ ነገር የሱ አለቃቀሥ ውነት ማሥመሠሉ ክክክክክ

  • @woine123
    @woine123 Год назад

    አለማወቅ ስህተት አይደለም::
    ነገር ግን የማያውቁትን ነገር መስራት ትልቅ ስህተት ነው::
    ስለዚህ እንደዚህ አስቀያሚ አይነት
    ሳይሆን ህዝብን የሚያዝናና እንዲሆን የውጭዎች ሰዎች የሚያደርጉትን እዩት እናንተም ተማሩበት::
    ኢትዮጵያ ውስጥ ኑሮአችን ችግርና ሰቀቀን ብቻ በመሆኑ ነው ከዛ ሌላ ማሰብ ያቃታችሁ:

  • @user-hj7re9qm8b
    @user-hj7re9qm8b Год назад +2

    ከምር ልጅቱ በጣም ቅን ሰው ናት መሸለም ነበረባችሁ

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 2 года назад +1

    አቦ ምርጥ ፕራንክ ያየሁትን ሁላ ደግሜ ሳየው አይሰለቸኝም በሳቅ ፍርስ ነው የምለው ይመችህ

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад +1

    ጥሎብኝ እስከመጨረሻዉ ሳላይ መኮመት አሎድም 👍👍👍

  • @robelsole6331
    @robelsole6331 2 года назад +3

    🤣😂🤣😂🤣በፕራንክ እደዚ ስቄ አላውቅም
    በዚሁ ኘራንክ ሌላ ሰው ብደግሙልኝ ደስ ይለኛል

  • @melakudawite1143
    @melakudawite1143 Год назад +1

    ኸረ ጥሩ አደለም አጋጣሚ ሆኖ የልብ ኬዝ ያለበት ሰው ቢሆንስ ኸረ እያሰብን ወገን ምናረገውን

  • @lamrotdreij1516
    @lamrotdreij1516 Год назад

    መሳቅ ደከመኝ እኔ ብሆን ፀጥ ነበር የምለዉ ለዛዉም እሬሳ ልጅቱአን አደነኩአት ሁለተኛ የሰዉ መኪና ዉስጥ የምገባ አይመስለኝም ግን እደዚ ስሰሩ ወጣት አድርጉ ልብ ድካም ያለበት ሰዉ ካለ ፀጥ ነዉ የሚለዉ እኔ ተመችቶኛል 😅😅😅😅😅😅🥰🥰🥰🥰

  • @meberetgesese3663
    @meberetgesese3663 2 года назад +1

    ወይ ጉድ የማታመጡት ነገር የለም መቼ አንድ ቀን ግን ወየዉላችሁ

  • @hayatahmed6427
    @hayatahmed6427 2 года назад +7

    እውነት የተለየ ነው በርቱ ። እኔ የሞተን ሰው ማየት ስፈራ

  • @MohammedJemalEbrahim
    @MohammedJemalEbrahim 5 месяцев назад +1

    Endezih aynet prank tru adelem bezaw melekel mewut metto lijitun endaywesdat

  • @sofiyatedese639
    @sofiyatedese639 2 года назад +2

    እንኳበስላም። መጣቹ። ውዶች። የምወደው። ፕሮግራም ይመቻቹ

  • @smutyetube
    @smutyetube 2 года назад +2

    ድፍት ያድርጋችሁ እኔም ታናሽ እህቴን።ገደሎብኝ ያንተስ ፓራንክ ነው አይ የእናቴ ልጅ ታናሸ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mekdiyawollolige
    @mekdiyawollolige 2 года назад +3

    እር ወየሁ ይቅር ይበልህ መቼም ሀገራችን መግደል ተለመደ እና አይይይ

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d Год назад

    😂😂😂😂😂አቤት ይሂ ልክ ገራሚ ፕራንክ ነው የሚሰራው በሰቅ ሞትኩኝ 😂

  • @Eyob797
    @Eyob797 2 года назад +2

    እውነት ማስመሰሉን ትችልበታለህ ዐሪፍ ፕራንክ ነው።

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 2 года назад +3

    ጫን ያለው መጣ 😳😂😂😂🧐😄

  • @alemayehuabera4770
    @alemayehuabera4770 2 года назад

    አንተ ልጅ ግን በጣም እየተመቸኸኝ ነው። ይመችህ።

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i 2 года назад +3

    እሔ ሁሉ ለኛ ብላቹ ነው አ 😅😅😅
    ነብስ ይማር እኔም ደንግጫለሁ 😂😂

    • @tigist9632
      @tigist9632 2 года назад

      ስንሰማ /ስናይ እኛም ደንግጠናል😅😅😅

    • @rahelhailu8755
      @rahelhailu8755 Год назад

      😛😁

  • @michaelkebede5171
    @michaelkebede5171 2 года назад +1

    አረ በሳቅ ገደላቹን ሀሀሀሀ ይመቻቹቹ በርቱልን እቴትዬን

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j 2 года назад +1

    Kkkkk yenate eko yabede nw serachu demo tekekelegna derama yelelebet prank 😆

  • @user-ds4zi9tr9p
    @user-ds4zi9tr9p Год назад +1

    woow so great

  • @Ismael-isa
    @Ismael-isa 2 года назад +2

    ሰሪው እራሱ በጣም ነው ሚደነግጠው።በጣም ይፈራል

  • @user-gl5fw4bn6y
    @user-gl5fw4bn6y 2 месяца назад

    ምንሆነህነዉማለትአችልምእሷግንትገርማለይ😅😅😅😅😅

  • @idjdkidjd7139
    @idjdkidjd7139 2 года назад +3

    መቆም ያለበት ለኛ ሀገር ማይ ሆን ፕራንክ

    • @keyse6
      @keyse6 Год назад

      Echi endih ayinet prank😏😏😏😏😏

  • @user-oo6mb2rg7d
    @user-oo6mb2rg7d Год назад

    በስመአብ ወልድ ግን ጥሩ አደለም. እኮ የልሞታችውን ሞታች አይካብድም

  • @senaa9947
    @senaa9947 2 года назад +4

    ልጅቷ ግን ከመጀመሪያውኑ ፍራት ፍራት ብሏታል

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 Год назад +1

    ጌታ ይቅር ይባላችሁ፣ክፉዎች

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Год назад

    ኧረ እንደዚህ አይነት ፕራንክ ይቅርባችሁ ፕሊስ ድንገት የልብ ህመም ያለባቸዉ ሰዎች በዚህ ሰበብ ሊሞቱ ይችላሉ እባካችሁ ተጠንቀቁ

  • @user-px4hk8wl8v
    @user-px4hk8wl8v 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂😂😢ደከምኩኝ በሳቅ ኪኪኪኪኪ በርቱ

  • @romanfirew2621
    @romanfirew2621 2 года назад +1

    ቀጥሉበት

  • @abelyudu2006
    @abelyudu2006 2 года назад +1

    ዋው በስልክ የሚያወራክ ግን በጣም ይችላል

  • @user-iu7cv3el1k
    @user-iu7cv3el1k 5 месяцев назад

    በጣም የሚያስጠላ ፕራንክ እኔን አያርገኝ ፊትህን በቦከስ ገነጣጥዬ የቆዳህን ብጫቂ በእጅህ እሰጥሃለው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 6 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍❤❤❤ውይ ሥትመቸኘ ጠፍተሕብኘ ናፍቀሕን ነበር ይመችሕ❤❤❤

  • @user-hh4yn4ey6i
    @user-hh4yn4ey6i 8 месяцев назад

    ወይኔ ግፋችሁ በስመአብ😅😅😅

  • @tal254
    @tal254 Год назад +2

    ኧረ በእግዚአብሔር እንዲህ አይነት ነገር ባታደርጉ ጥሩ ነው ምክንያቱ በበሽታ ልወድቁና ችግር ልገጥማችሁ ይችላል ለሰው ባታስቡ ለራሳችሁ

  • @selamleethiopia3423
    @selamleethiopia3423 Год назад

    እግዚአብሄር የስራህን ይስጥህ አቦ። እኔ ብሆን አናትህን በጥርቄ እገላግልህ እና እኔ ዘብጥዬ ልወርድ እችል ነበር። ለማንኛውም እባክህ ፕራንክህን ቀለል አድርገው። ስንት ልብ ድካም ያለው ይኖራል።

  • @DerejeMikru-kl3xb
    @DerejeMikru-kl3xb Год назад

    ሲያረጉ አይታችሁ የውጭዎቹ እናንተም እናርግ አላችሁ ሰው እንዳትገሉ ፕራክ ብላችሁ ድንጋይ ራስ ሁሉ

  • @Comedy-ri1fn
    @Comedy-ri1fn 2 года назад

    አረ ግፍ ነው ሴትየዋን አጨለላቹሀት እኮ ባንዴ ከ ጴንጤነት ወደ መሳለም
    😆😁🤣

  • @MiaMia-xt4ch
    @MiaMia-xt4ch 2 года назад +1

    It’s funny but heart attack limotbehe yechelal sew plus demo sew kemikina liwedik yechelal bedengatea takecare

  • @user-cw9sx6zq2c
    @user-cw9sx6zq2c 9 месяцев назад

    ወይኔ በሳቅ ገደላችኝ 😢😢😂😂😂😂😂😂

  • @firewteferi127
    @firewteferi127 Год назад

    Sent arif new gin sewochu yetena hunetachew satak dengitew 1 ngr indayhonubik eg..CHF..gifit etc

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 2 месяца назад

    ይመችሕ❤❤❤❤❤

  • @amanhabeshatube5697
    @amanhabeshatube5697 2 года назад

    እባክህ ብዙ ስሩ በየቀኑ

  • @user-zd1rk7xt3t
    @user-zd1rk7xt3t 6 месяцев назад

    Lezik bit adis negni wow des alkegni tichilalek baba

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m 2 года назад +1

    ፕራንክ ማድረግ ትችላለህ 😁😁😁

  • @abebayehugelgeloliben4004
    @abebayehugelgeloliben4004 Год назад +1

    Sew lib himem binorbatis tru adelem

  • @KingCell-mx3uf
    @KingCell-mx3uf Год назад

    በስማም እውነት እየመሰለኝነው

  • @Ail-ox6zv
    @Ail-ox6zv 2 года назад +1

    ወይኔ እኔ ብሆን ሞቻለሁ

  • @keyse6
    @keyse6 Год назад

    Echi endih ayinet prank sewu masdeget 😢😢😢😢😢😢

  • @sahilebedru-bf9uk
    @sahilebedru-bf9uk Год назад

    ለጥንቃቄ የልብ ኬዝ እና ፍርሀት ያለባቸው ሰዎች ስላሉ ችግር ውስጥ እናዳትገባ ጥናቃቄ አድርግ። ግን ትለያለህ በዚ ቀጥል ከጥንቃቄጋ

  • @BndnxhDhdhvsbd
    @BndnxhDhdhvsbd 4 месяца назад

    ሰዉ በድንጋጤ ቢሞትስ እረተዉ ወገኖቸ

  • @fitsumwagaye4759
    @fitsumwagaye4759 5 месяцев назад

    Harif ye abesha prank😅😅😅

  • @SimretKussa-jz5qi
    @SimretKussa-jz5qi 3 месяца назад

    WOW WOW WOW 1 GNA NEWU 😂😂😂😂😂😂

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 года назад

    የኛ፣ምረጦች፣እዴናችሁልን፣ፎቃችሁ፣ጠግረሮኛል፣ምንይሻላልልልል??????

  • @sifen5
    @sifen5 2 года назад +1

    ክክክ እረ በሞት ቀልድ ዛችሁ

  • @yehayestadesse7628
    @yehayestadesse7628 2 года назад

    ኸረ በጣም ትገርማለህ ካረዴን አስጨረስከኝ የንተን ፕሮግራም ለማየት

  • @fuadjuhar6403
    @fuadjuhar6403 2 года назад

    Arif new gon yelb case mnamen yalebet sew endayagatmachu

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад +1

    ወላሂ እኔ ቢሆን እዛዉ ደዝዠ ነበር የምቀረዉ

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 2 года назад

    በናፍቆት፣ነው፣የምንጠብቃችሁ፣በርቱልን

  • @jabez.m1048
    @jabez.m1048 9 месяцев назад

    Nice prank yewenete mitalekese newe mimeselewe!

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l 2 года назад

    ክክክክክክክክክክ ለሞተችው ነብሷን ይማር አተም ገዳይ እጅህን ለህግ ስጥ ያስደነገጥካትም ሴት ተኝታ አታድርም

    • @zd5125
      @zd5125 2 года назад

      😂😂😂😂😂👍

  • @tsitta...g
    @tsitta...g 2 года назад +1

    welcome to youtube guys keep going

  • @mhretmeri
    @mhretmeri Год назад

    beyesusim ine arasu ferawuti😂😂

  • @meseretwelde8836
    @meseretwelde8836 2 года назад

    Egzabeher mastawalin yistachu yesawu dinigate lanatem turunow gin layutub bile endazi sawun masakayet minilutat Egzabeher yesirahin yisti ydmimakiri yemimakiri betasab yelahim

  • @user-eb3bp3dc9m
    @user-eb3bp3dc9m Год назад

    እባየን ጨረስኩኝ በሳቅ😂😂

  • @selamawitkuma8744
    @selamawitkuma8744 2 года назад +1

    አማተበች ምስኪን የክፉ ቀንሽን ይዘሻል

  • @esmataldeik3190
    @esmataldeik3190 11 месяцев назад

    alamaram damo ayasikim yasixalali😊😊

  • @giovanni1134
    @giovanni1134 2 года назад +1

    ቆይ ለምንድን ነው ፕራንክ መሆኑን ወዲያው የማት ንግራቸው ልክ ስትጨርስ ፤ ባምባማባም ውድ ተመልካቾቼ ብለክ ምናምን ቪዲዬውን ከዘጋክ በኾላ ነው ፕራንክ መሆኑን የምትነግራቸው ግን ሰሆቹ ምን እየተፈጠረነው ብለው ድንጋጤያቸው አይለቃቸውም ፣ ግን ልክ ፕራንኩን ስትጨር ፣ ተረጋጊ ፕራንክ ነው ካሜራ እዚጋር አለ ቪዲዬ እየቀረፅን ነው ብለክ ብታሳያቸው ወዲያው ይረጋጋሉ። እንደዚ ኮሜንት ለመፃፍ የገባሁት ስራክን ስለምወደው ነው እና አሪፍ ነው ቀጥልበት ።

  • @biniyamestifanos6439
    @biniyamestifanos6439 2 года назад

    keep it up bro nice work

  • @ahmdali2293
    @ahmdali2293 2 года назад

    siso ምርጥ ሰው

  • @medinamohammed8042
    @medinamohammed8042 2 года назад

    የጭብጨባህ ጩኸት ጆሮየን አደነቆረከዉ ኪኪኪኪከ

  • @EntibahAbdulfetah
    @EntibahAbdulfetah Год назад

    በጣም ነው ሚያስጠው ከዚ በውሀላ ቀን ሰውች እንዳይረዱ ነው ሚሆነው