የመርሳት በሽታ ያለበት ሹፌር ዘላ ወጣች ...ኡ ... ኡ ... ፖሊስ ........

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • በ DSTV abol channel ሲተላለፍ የነበረ እጅግ ወጣ ያለ የፕራንክ ሾው ሲሆን ለተለያዩ መንገደኞች የሊፍት ወይንም ነፃ የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ሰዎቹን ፕራንክ የማድረግ ፕሮግራም ነው !!
    አዳዲስ ቪዲዮ ሲለቀቅ እንዳያመልጥዎ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
    unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright © siso tube
    social media accuonts
    / lekeldyahil
    / zemenesisoproduction
    / sisaygebreviews
    t.me/zesiso
    zemenesiso@gmail.com

Комментарии • 198

  • @henm1300
    @henm1300 2 года назад +76

    እኔ ሚገርመኝ የኢትዮጵያ ህዝብ የሚወደው ሚተዋወቁ ሰዎች እርስ በርሳቸው ፕራንክ ሲሰሩ ነው እንደ ድራማ ነገር እንደ ዚ አይነት ትክክለኛ ፕራንክ ብዙ ቪው የለውም ይገርመኛል ውሸት የሚወድ አሽቃባጭ ህዝብ😭😭#😭#😭😭😭😭

  • @likeehabbesha8597
    @likeehabbesha8597 2 года назад +28

    እንኳን ለቡሄ በዐል አደረሳችሁ 🙏 የዛሬው ቪድዮ ያሳቀው 😂😂😂😂😂

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i 2 года назад +25

    ፕራንክ ከእናተ ውጭ
    ወደ ውጭ 🤣🤣🤣🤣
    በርቱ ትልቅ ደረጃ ትደርሳላቹ 🥰

  • @belaymengesha1735
    @belaymengesha1735 2 года назад +49

    እውነት ትንሽ ጊዜ እስኪታወቅ ዋጋ ሊያስከፍላችሁ ይችላል እንጂ ስራችሁ ምርጥ ነው በርቱ ይመቻችሁ

  • @kidanabera5960
    @kidanabera5960 2 года назад +19

    ይህን ፕራንክ በጉጉት ነዉ እምጠብቀዉ ምክንያቱም ለየት ያለ ነዉ ከማንም ያለተኮረጀ

    • @ethiopan100
      @ethiopan100 2 года назад

      Hahah ከአራት ዓመት በፊት ምከታተለው ፕራንክ
      ግን በኢትዮጵያ በመደገሙ ደስ ብሎኛል
      ruclips.net/video/5xCSA_VoJXM/видео.html

    • @Nazegames1
      @Nazegames1 2 года назад +1

      Awo ymesasela gen sax Alemhonu ybekal

  • @avilokid2892
    @avilokid2892 2 года назад +4

    የማይኮን ፕራንክ የሚተካ ይመስለኛል ,,,, እኔ ወድጃችኋለሁ .... አበረታታችኋለሁ

  • @ethiofeshta-4280
    @ethiofeshta-4280 2 года назад +3

    በጣም ገራሚ ኘራንክ ነው ወድጀዋለሁ በርቱ ቀጥሉበት👏👏👏👏

  • @Ragnar21
    @Ragnar21 2 года назад +1

    በጣም ጎበዝ ነህ የምር በርቱ አልፎ አልፎ የድምፅ ችግር አለ ይስተካከል

  • @toyba_tube132
    @toyba_tube132 2 года назад +5

    አረ ወየው በሳቅ ፈነዳሁ አውርጂኝ አላለም 🤣🤣🤣😃😝

  • @adu-genet
    @adu-genet 2 года назад +3

    ወገቧ ድረስ የወጣችሁ ነገርስ😜😜😜ጋሽ ፖሊሱ ብትል ይሻላት ነበር ። 🤗🤗🤗

    • @user-rk8yg4pp5e
      @user-rk8yg4pp5e 2 года назад

      ኸረወላበሳቅ

    • @user-rk8yg4pp5e
      @user-rk8yg4pp5e 2 года назад

      ወላሂ ከፕራኩ ኮሜታተሮችናችሁ የምታስቁኝ የሳቄሚጭ

    • @muluabera2379
      @muluabera2379 2 года назад

      😂😂😂

  • @bezaorku2149
    @bezaorku2149 Год назад +1

    አቁሚልኝ ክክክክክክክ ሲል ጦሽ ብዬ ልሞት ደረስኩ ቱ የኛ ሀሳብ ክክክክክክክክክክክክክክ

  • @user-vj6xz7go4l
    @user-vj6xz7go4l 2 года назад

    አተልጅ ግን የሰዉ ድንጋጤ ያለእድሜህ ይገልሀል ክክክክክክክክክክክ

  • @hayuhayu1868
    @hayuhayu1868 2 года назад +1

    ፈታ ታደርጋላችሁ ግን እኔን እንደዚህ ብታደርግ ወይም ፀጥ ነዉ ምለዉ ቶሎ የመደንገጥ ባህሪ አለብኝ

  • @mahletmusic5166
    @mahletmusic5166 2 года назад +1

    ክክክክክክክ ይመቻት ትሞታለች እንዴ ከምትሰማው አንፃር ፈርታ ነው ክክክክክክክክክ

  • @user-nb2ig4ju8g
    @user-nb2ig4ju8g 2 года назад +1

    😂😂😂😂በዚህ ኑሮ ውድነት ጭቀት ተጨምሮ ፖሊስ😂😂

  • @seniyamedede7337
    @seniyamedede7337 2 года назад +4

    ፖሊስ የምትለዋ እመነኝ አረብ አገር አጡዘው ነው የመለሳት

    • @selenahenery1512
      @selenahenery1512 2 года назад

      😂😂😂😂ያጡዞት እርሶ ደሞ ምንድነው

    • @seniyamedede7337
      @seniyamedede7337 2 года назад

      @@selenahenery1512
      😂😂😂እውነት መልሰሽ እያትማ

    • @Shaida-go4nb
      @Shaida-go4nb 2 года назад

      ክክክክ

  • @beti_boo556
    @beti_boo556 2 года назад +2

    😂😂😂youtubers please take a note pranks should be entertaining like this

  • @dandi704
    @dandi704 2 года назад

    ሁለተኛዋ ደስ የምትል የገባት ነች።

  • @tub8577
    @tub8577 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂 ሆደ ነፈረ ግን በር መቆሉፈ ዮልመድብህ

  • @gang3576
    @gang3576 Год назад

    Im watching from canada please make this videos longer

  • @amanaye9591
    @amanaye9591 2 года назад +3

    አይ ሲሶ እነዚህ ገገሞች አትጫን ምንም የሚያቁት ነገር የለም

  • @zennahosine9691
    @zennahosine9691 2 года назад

    ውይ አተ ልጅ ገና ቪዲዮውን ሳጀምር ነው መሳቅ የምጀምረው

  • @brookzera218
    @brookzera218 Год назад

    youtube 10 minutes video mikefil kehone lemin begid tigotetalachu ere asaterut please beterefe bertu

  • @user-mz5qc1fl8l
    @user-mz5qc1fl8l 9 месяцев назад

    ፖሊስ አረና አውርደኝ አላለችም ክክክክክክ

  • @gashayegetaneh5420
    @gashayegetaneh5420 Год назад

    Wow you are brilliant

  • @kidistethiopiawit4922
    @kidistethiopiawit4922 Год назад

    Tleyalachihu ewunet bertu 🙏😘

  • @fekirfekirfekir4478
    @fekirfekirfekir4478 Год назад

    Anet lij gn betam aletchalekem behon agatami mengede bagegnh gorohn yize new emegoteteh kkkkkkkkkkkkk

  • @alemayehuabera4770
    @alemayehuabera4770 2 года назад

    በጣም የሚገርም ፕሮግራም ነው የመቻችሁ

  • @Sultaan0014
    @Sultaan0014 2 года назад +1

    Plz u shocking them 🤣🤣

  • @mekdiyeakiyalij
    @mekdiyeakiyalij 2 года назад +1

    ትመቹኛላችሁ😍😍በተለይ ከላይ ምትፅፉት ፅሁፍ በሳቅ ነው ሚገለኝ 🤣🤣

  • @user-rt3oj8uz4v
    @user-rt3oj8uz4v 2 года назад +1

    አረናተን በማየት ዘና እላለሁ ያረብ ሀገር ስራ ቢያጨናንቀኝም

  • @selam3762
    @selam3762 2 года назад

    Wowww katelunat ba medam sera senchananak enwelalan banata prank damo fata enelalan

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 Год назад

    😄😄😄😄😄😄😄ዱብ ልበል አላለችም😊

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 2 года назад +1

    ሰንታየው ጆሮ የፈረንሳዬ ለጋሲዬኑ ነሕ አብረን ተምረናል uk

  • @narditube4690
    @narditube4690 2 года назад +1

    Prank yet taklhaleche wendme

  • @rahmamob5553
    @rahmamob5553 Год назад

    ዋው ለኔ አደኛየ!!

  • @thedude9844
    @thedude9844 2 года назад +3

    You guys never disappoint keep up!!!😂😂🙌

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 Месяц назад

    😂😂😂😂😂 ይመችሕ

  • @zephlasta1990
    @zephlasta1990 Год назад

    qerowan prank aregachuwat keza police police bla chohech. hahahaha

  • @dillo8602
    @dillo8602 2 года назад

    ትክክል እየሰራክ አይደለም የልብ ድካም ያለባቸው ሰዎች አሉ በዛ ላይ እያመመኝ ነው ስትልክ ቀልድክ ማቆም ነበረብክ

  • @amanu78
    @amanu78 2 года назад +3

    #5:10 she convert your accent 🤣🤣🤣 ኢንዴ ሚንዲኖ🤣🤣🤣

  • @tigisttilahun3381
    @tigisttilahun3381 2 года назад +1

    ትለያላችሁ ኮ🙏🙏🙏🙏

  • @girmaambawu6145
    @girmaambawu6145 2 года назад

    ይመቻችሁ በርቱ brother

  • @mkethiotube3724
    @mkethiotube3724 2 года назад +5

    ኧረ ድምጽ ይስተካከል 🙏

    • @ZemeneSiso
      @ZemeneSiso  2 года назад

      Change browser

    • @surafelyitna6343
      @surafelyitna6343 2 года назад +1

      የራሱ ያልሆነን ስራ ከቲቪ ኮርጆ እያቀረበ እንዴት ያስተካክለው?🤔🤔

  • @rabi-tube6854
    @rabi-tube6854 2 года назад

    ክኵክክክክክ በሳቅ የትምርት ቤቱ ጉዳይ ምን ሆነልሽ አላለም ክክክክክ

  • @betelhemmulat6207
    @betelhemmulat6207 Год назад

    Awrdegn yenegeta yene mar😂😂😂😂😂

  • @user-fx3kp4vk1m
    @user-fx3kp4vk1m 2 года назад +1

    ፖሊ ስትል በሳቅ
    ሞኩ😂😂😂😂

    • @samiyaassefa4247
      @samiyaassefa4247 2 года назад

      😅🤣🤣degagemi new yayehut yehin paret police!!!er naleg

  • @selam3762
    @selam3762 2 года назад

    Koy ethopi lemeta anetan prank kalarakuh selamawit adelahum

  • @eyeruseenkuselase3193
    @eyeruseenkuselase3193 Год назад

    ትችላለክ

  • @RobelSeyfe-mx3go
    @RobelSeyfe-mx3go Год назад

    ere tleyalachu andegna nachu

  • @mikibogale7773
    @mikibogale7773 2 года назад +1

    Hahhahahahha keep it up

  • @mikime1122
    @mikime1122 2 года назад

    abo ende Hulu gizew mrt prank🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗✊✊✊✊✊✊✊

  • @geletagemechu6502
    @geletagemechu6502 2 года назад

    Welcome lekeld yaheloch temechugnalachu

  • @akezaberhe6216
    @akezaberhe6216 2 года назад

    እንኳን ብሰላም መጣህ አረ እንተ ልጅ ሞትኩኝ
    የኔ እህት ኣውርዳኝ ጫማ ልገዛ ነው ፖሊስ አለች ብቓ

  • @samiyaassefa4247
    @samiyaassefa4247 2 года назад +1

    Er gudi besake gedelkeg yemer kedem family gar tetalchi deburog neber ahun yehin saye besake lemote new

  • @DaDa-ut2fx
    @DaDa-ut2fx 2 года назад +1

    ክክክክክክ አረ ይመቻቹ በሳቅ ሆዴ ቆሰለ🥰🥰🥰🥰😂😂😂

    • @genitub984
      @genitub984 2 года назад

      እማ ፕሊስ ሰብስክራይብ አርጊኝ🙏❤

    • @climaxtouches1381
      @climaxtouches1381 2 года назад

      @@genitub984 😁😁😂😂😂

  • @hayatahmedhayatahmed4587
    @hayatahmedhayatahmed4587 2 года назад

    አረበሳቅቅቅቅይለያ ፖሊስ ያለችው ግን ትንሽ ጤነኛ አመስልም

  • @noreaxx1235
    @noreaxx1235 2 года назад +1

    ፖሊስያለችውልጅአታውቅምፕራክየገጠርልጅናትአትፍረዱኮሜቶች

  • @surafelabebe.
    @surafelabebe. 2 года назад

    እረ በማርያም ሞትኩኮ 😂🙇😂😂

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 года назад +1

    😂😂😂😂😂ፓሊሠ

  • @fikirawraris3844
    @fikirawraris3844 2 года назад

    pranku betam des yilal gn and and bota lay dimtsu chigr alebet astekaklu

  • @andu4456
    @andu4456 2 года назад

    brother sew btmartu Arif yemslgnal

  • @werkineshcheru7360
    @werkineshcheru7360 2 года назад

    yemiserut sira azinag new gen ya.sew himemitega behones dem gifet benoribets

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 года назад

    አፓሊሠ፣እረፓሊሠ፣ናልኝ😂😂😂😂😂ደጋግሜነዉ፣ያየሁት

  • @khayriasoror4787
    @khayriasoror4787 Год назад

    ምን ሆናነው ፖሌስየምትለው

  • @Godisgood-fk7rq
    @Godisgood-fk7rq 2 года назад

    እኔ ግን ሊፍት ሰጠኸኝ አላወርድም ብትለኝ በሲባጎ አንገትህን ነው ምቀላው

  • @Tube-kr6fq
    @Tube-kr6fq Год назад

    በደንብ አሰተዋውቁ ቻናላቸሁን መታየት አለበት ድንቅ ሰራ ነዉ

  • @user-xy7qp4ks3j
    @user-xy7qp4ks3j 2 года назад +1

    እረ ፖሊስ አላለችም 🤣🤣🤣

    • @mitu4533
      @mitu4533 Год назад +1

      😄😄😄😄😃😃😃😃😃😃eko

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j 2 года назад +2

    I can't stop laughing 😆🤣😂

  • @zimaritselamwitalalgn1759
    @zimaritselamwitalalgn1759 2 года назад

    Ar poolisii😁😁😁😁😁😁basmam ine huden iskamgn dars nw yeskut

  • @abiygold
    @abiygold 2 года назад

    ትረካውን ቀነስ, ፕራንኩን በዛ! ተንዛዛ

  • @isaacgamer760
    @isaacgamer760 Год назад

    The akumilgn part🤣🤣🤣

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m 2 года назад

    የትም ያልታየ ፕራንክ በርቱ በጉጉት ነው የምጠብቀው የናተን ፕራንክ ፖሊስ 😁😁😁

  • @tsedeyseyoum5464
    @tsedeyseyoum5464 2 года назад

    Huletegnawa betam des tilalech eregatawa yaskenal

  • @wendesengetaneh5971
    @wendesengetaneh5971 2 года назад

    Hhhhh Anchi Akumilign alalem
    Mnun nw yemyakomilish

  • @mimim8831
    @mimim8831 2 года назад

    በዬሡሢሚ እኔ ዬናቴን ሳይ ያሢፈራኛል😆😆😆

  • @nejatabdu7279
    @nejatabdu7279 2 года назад

    ይቅርብህ ገደልካቸው በጭንቀት

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 Год назад

    አር ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 😂😂

  • @azebgugssa4711
    @azebgugssa4711 2 года назад

    ወይ ጉድ ተገርማለክ

  • @betimekura9689
    @betimekura9689 2 года назад

    እረ አንተ ልጅ በሳቅ ገደልከኝ ትችላለህ በጣም

  • @montahamontaha7340
    @montahamontaha7340 2 года назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂ወላሂ፣ሠወዳችሁ፣በረቱ😂፣ሆዴቆሠለኮ፣

  • @esetebelayneh4964
    @esetebelayneh4964 2 года назад

    በጣም የምወደው 😃😃😃😀😀😀😀😀

  • @feardasmaemmed5869
    @feardasmaemmed5869 Год назад

    እያመመኝ ነው እያለችህ ዝም ትላለህ እደ

  • @brookzera218
    @brookzera218 Год назад

    yimechachu hashahaha

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 2 года назад

    በጣም አሪፍነዉ በርቱ

  • @nazrethmichael2332
    @nazrethmichael2332 Год назад

    Ante yetrgmki 😀😀😀😀😀

  • @esetebelayneh4964
    @esetebelayneh4964 2 года назад

    ፖሊሰ😃😀

  • @AbubadegTesfaye
    @AbubadegTesfaye 11 месяцев назад

    Ymechachu😂

  • @nesrusalah8796
    @nesrusalah8796 2 года назад

    Er. Prank ayakume. Teweyou lekelde nw menamen bele

  • @EthioChristian_tiktok
    @EthioChristian_tiktok 2 года назад +3

    በጉጉት ነው የምንጠብቃችሁ ያበደ prank 👍👍👍👍

  • @hanakebede282
    @hanakebede282 Год назад

    ክክክክርር

  • @jake8498
    @jake8498 2 года назад

    ፖሊስስስ😂😂😂

  • @shabig2378
    @shabig2378 2 года назад +2

    እረ sub አርጉት አሪፍ ስራ ነው ያንስዋል

  • @user-uk3qh2ez3u
    @user-uk3qh2ez3u 2 года назад

    ይመቻችሁ

  • @selamlehagera9156
    @selamlehagera9156 2 года назад

    Polis

  • @tubeside2619
    @tubeside2619 2 года назад

    ትችላላቹ የምር😁😊

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад

    በርቱ

  • @hanawaldi7152
    @hanawaldi7152 2 года назад

    ነብስ አድን ፖሊስ ክክክክክክ

  • @freselamwondosen5142
    @freselamwondosen5142 2 года назад

    ይህ እንደሚፈጠር አውቅ ነበር ነግሪያችሁ ነበር ።
    ግን አንድ ቀን ሰው እንዳይሞትባችሁ

  • @MakeMakee
    @MakeMakee 2 года назад +1

    ክክክክክክ ክክክክክክ