🔴አቤል ብርሀኑ(የወይኗ ልጅ) ለመጀመርያ ጊዜ ፕራንክ አደረግነው
HTML-код
- Опубликовано: 28 июл 2024
- Subscribe, Like and Comment.
Follow Me on:
Instagram: / chocha_magician
Tiktok: vm.tiktok.com/ZMdmHPvWQ/
#Ethiopia #EthiopianMagic #Habesha
Unauthorized use, distribution and reupload of this content is stricktly prohobited. Развлечения
የሚገርም ጊዜ ነበረ ቹቻ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በርታ
ደስ ብሎኛል አቤላዬ 🙏🏾
አሜን እግዚአብሄር ያክብርልኝ
አቤል wow አድናቂህ ነኝ
አቤል አድናቂህ ነኝ
Chucha tenkuway new yemetelu belike asayugne
እረባከህ አንተስ ሞክራ ኩበት
የኔ ጀግና አበላ እንዴት እንደ ምወድህ ባገኛቸው ብዬ ከምመኛቸው ሰዎች መሃል አንድ አንተነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ከስደት መልስ ባገኝህ
አረ ቹቻ የማይታመን ነገር እኮ ነው የምትሰራው
🥇አንደኛ ነህ ይመችህ👏👏👏👏
❤️❤️❤️
ቹቻዬ እረ ከቻልክ ዘረኝነቱን በሀይማኖት ምንባላውን ነገር እደ ካርታው ወደፍቅር ቼንጅ ብታ ደርግልን ማጂኩንማ እየኖርነው ነው ለማንኛው በርታ ብሮ
😁🙏🏾🙏🏾❤️
በስመአም በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ኢሄ የሴጣን ስራ ነው እርግጠኛ ነኝ ወንድሜ ንሰሀ ግባ እራስህን መርምር በጣም ያስፈራል አይነጥላ ነው እንደዚ የሚያግዝህ አንተ ብቻህን አይደለህም
Wow ephi amazing keep it up👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿👏🏿
ቹቻ አሪፍ ቆይታ ነበር በርታ
❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
hey chocha bro i am a big fan😍✌ can you suggest where to learn magic please🙏
You have really amazing tilant good job keep going 👍
ስራየ አንተን መከታተል ይሁን በጣም ነዉ ፈታ እምታረገዉ አቦ ይመችህ🎉❤🎉❤
keep up bro good job
Yemechereshawa legna newa?😂😂 camera man magician nw😋
አቤልዬ! እናቴ ትሙት አልነካህም አለ❤️
i loved it
Your sound is already muted. try to adjust it for your next work
❤️❤️🙏🏾🙏🏾
❤️👏👏👏
ሚስኪ ልጁን አጃጃላችሁትኮ የመጨረሻዉን ልጅ ሲያሳዝን
Bro ene lay mnm aynet trick or magic keseralh yefelekewn eqetalew
Er camerawen kef aderge belala sew eyasenkahe 🤫😁😁
አሪፍ ነው በርታ ግን ማይክ አስተካክል ድምፅ በደምብ አይሰማም
Eshi eshi🙏🏾
የሚገርም ጊዜ ነበረ
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Benati badisi sira metehi system asayen wonidime yehenini tibebi yizehi indati moti
Zare indohomi bebeting 80.000belichalehu 25 peresenti setakalehu asayegn
እሱ ሲነካ እኔን ይሰማኛል ተመቸኝ ኪኪኪኪኪ
Really
በናትክ አተልጅ ይህን ጥበብ ክን ይባርክልክ የዘረኛውን ሁሉ አደበት ዝጋልን በጥበብክ
😂
Amen
ወላሂ😂
😂😂😂😂
It was a wounderfull trick keep it up bro but let me suggest you as magician be confident and please please do not explain how you do it.
Part 2
ሰብ ላረግህ ነበር ፈራሁ
😂😂😂
አቤል ካመነ እኔም አመኩ
የምር ጀግና ነህ 😂😂😂😂😂😂😂😂
Ende eshi magic new gn how????? Miyaserdagn kale plc gift new
የየት አገር ጠቓይ ነው በናታቹሁ
I think it's time travel
❤❤❤❤
magiccccccccccccccccccccc
እንኳንበሰላም መጣህልኝ ወንድሜ 👍👍 በርታልኝ ግንእራስህንጠብቅልኝእሽ
🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
መጨረሻው ላይ ካርታውን ከኪሱ ካወጣው በኃላ ቹቻ ወደ ወንበሩ አስጠግቶ የሚጥላት ካርታ ለምንድን ነው???
abelaye swodk❤❤❤❤
Wow
❤️❤️🙏🏾
አቤል ተጠመቅ,3-7።
😮😮😮😮😮😮
ድምጹን ቻቹ በአስማት አጠፋው እሺ አቤሎ 😕
ምግቤት ስራልን
ግን ይሄአይነትነገርጡሩ አይደለም ምክንያቱም ምንም እማያቀው ህዝብ በደዚህ አይነት ገዘብ ይወሰድበታል መግስት ማስቆም መቻል አለበት
❤️❤️❤️
Gerami nw😎🙄
Actors
😂😂😂
Bro
🙏🏾🙏🏾❤️
endet endemsera asatemeregn mawek efelegalew
አልነካህም😂😂😂
🙏🏾😂😂
Thats amazing keep up this intelligence work❤
😂😂😂😂
ቆይ እንደት ሊሆን ቻለ
Magic😜😁
@@chochamagician 😂😂😂ከክክክ ምድነዉ ግን ማለት ጥያቄ ሑኖብኝ አድሯል magicማለት ምን ማለት ነው
Yasferahegn new
minkachu menfs nw aychewalw
Yabede asmat newu. Enenem pls
👌🙏🏾🙏🏾
Kkkk
sico selahona new eco anda senacah lela gze menacah yemaslhal
ማጂክ መማር እፈልጋለው
Tutorial soon
ይሄ ሰይጣናዊ ስራ ነው አኡዙቢላህ
ትክክል 13:26
Ergtegna negn beayn yemaytay yehone yemiweter neger yzeh besu new eyenekahew yalehew
እርደውበናትህህዝባችንሳያልቅእንደካርተውአብይንምቀይርልን
ቁርስ አልበላህም አላለም አቤል ክክክ አኡዙቢላህ
church kefchi abati
🤦🏾♂️🤦🏾♂️😂
ds yilal anyway berta yaznanal......
Subscriberህን 100,000 አርገህ አሳየን በራስህ 😏🤔 😊😂😂😂
Soon 😂
😂😂😂😂😂
የሳቄ ምንጭ
❤️❤️🙏🏾🙏🏾
its not trick guys ....bewustu miterachew mistrawi kalatoch alu...
አቤላ የወይኗ ልጂ የዉጭን ሀገርን ፊልምን እሚተረጉመዉ አደልዴ እስኪ ንገሩኝ በፈጣሪ
wow
VINI JR kurt erasun
Besmam😂
🥰🥰🤙
የሚገርም ነዉ
🙏🏾🙏🏾❤️
Cuchaye iski borccen axefalegn
ሞኝ ናችሁ እንዴ ተመካክረው መጥተው ይሸውዱሀል አቤላ
ስትሰራ ቦታ ትመርጣለህ ebs ላይ የካርታ ብቻ ነው የሰራኸው ሁሉም ቦታ ላይ ሁሉንም ስራ አትፍራ magic magic ነው ሰይጣን ምናምን ሚባል ነገር የለም
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
hypnosis bezu gize mokre nebr gen fake meslogn nber
esti confusion hypnosis ena induce asayen
❤❤ ትችላለህ
አይ ይሄ ጥሩ አይደለም ወንድሜ ከቻልክ መምህር ተስፋዬን አበራን ተከታተል ጉዳቱን ታውቀዋለህ
: ❌❌❌❌
ምንም አያዝናናም ምክንያቱም ይሄ ሴጣናዊ ነው
Aydelem mesi
ባክህ ሴጣናዊ አደለም የአእምሮ ጨዋታ ነዉ
እግዚአብሔርን ከማመስገንህ በፊት ማህተብ ብታስር አይሻልም ?
Protestant ayamesegnm ende
👎👎👎👎👎👎
Chucha #vinicus_jr timesilalek
It was a wounderfull trick keep it up bro but let me suggest you as a magician be confident and please please do not explain how you do it.
Oh eshi thanks a lot ❤️🙏🏾
ምግቤት ስራልን