ቹቻ ማጂክ እንደገና ጉድ ሰራቸው | ፍልፍሉ እና ዜዶ አላመኑም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 янв 2025

Комментарии • 52

  • @ሳርዬዩቱብ21
    @ሳርዬዩቱብ21 8 месяцев назад +8

    ቹቻ የግብጽ ጠንቋይ ነህ ልበል????😂😂😂😂😂

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 8 месяцев назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌

  • @Tybatube
    @Tybatube 8 месяцев назад +2

    ኡፍ አሁንስ ሰለቸኝ በመደም ቤት እድሜዬን ጨረሰኩ ያአገሬ ልጀች አይዞሽ በሉኝ ውዴች ደሚረኒ እቦኮች አንድሺ አሰገቡኒ አገረ ልገቦ ከፈአይከች ያርብ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤😂❤

  • @meharitsehaye3430
    @meharitsehaye3430 8 месяцев назад +8

    እኔ ምልህ ቹቻ ለምንድነው ጥቁር ምትለብሰው ከጨለማው መንፈስ ጋ ግንኙነት አለህ እንዴ

    • @shawaye5579
      @shawaye5579 8 месяцев назад +2

      🙊😋🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @tisonkifle
      @tisonkifle 8 месяцев назад

      yenem tiyake neber

  • @belaymekonen1417
    @belaymekonen1417 7 месяцев назад +1

    አበድኩኝ🤩🤩🤩🤩🤩🤩

  • @solomonsibhatu9720
    @solomonsibhatu9720 8 месяцев назад +1

    ይሄንን:ልጅ:አሜሪካን:ጋት:ታለት:የመቅረብ:እድል:ቢያገኝ:የምተሉ?

  • @SakiraSkira-rv8sr
    @SakiraSkira-rv8sr 7 месяцев назад +1

    የኔ ውድ ወንድም እንደው በመደሐኒአለም ኢዤካለው 🙏! ነገ የሚፀፅትክን ነገር እባክ አትስራ ወንድሜ መታወቅም ከሆነ በሌላ መንገድ ከእግዚአብሔር መስመር የማያወጡ ሞልተዋል እባክ አንድ ነገር ልንገርክ ፡ ሁል ጊዜም በመተኛትም ሆነ በመንቃታችን ውስጥ እንደ እስትንፋሳችን ሁሉ ሞታችንም አብሮን ነው ሚኖረው ያውም ማናችንም
    እንደ ትንፋሻችን እንኳን የማናውቃትን ሞት የተባለ ነገር አለ እና ሁሌም እንደ ትንፋሽ እስኪ እናስባት ከዛ በህይወታችን ላይ የሚመጣውን ለውጥ እናየዋለን አመሰግናለው ካስቀየምኩ ይቅርታ ወንድሜ

  • @Misgana-m6v
    @Misgana-m6v 26 дней назад

    ማጂክ ልጁ ከጨለማው መንፈስ ጋር ግንኙነት በማድረግ ነው የሚጠቀመው

  • @Get2kasa-er1rq
    @Get2kasa-er1rq 7 месяцев назад

    ተመችቶኛል

  • @BehaluHabtamu
    @BehaluHabtamu 8 месяцев назад

    እውነት ነው

  • @TalhaZakir-t4i
    @TalhaZakir-t4i 8 месяцев назад

    Lemne hule shameswunea keywune sedrya akyrme hule ande aynte 😂

  • @kenzumurad
    @kenzumurad 8 месяцев назад

    ምንድ ነው በካርታ ብቻ

  • @AshenafiTesfaye-lw7pk
    @AshenafiTesfaye-lw7pk 8 месяцев назад

    በፍልፍሉ መነጽር አይቶታል።

  • @Ethio_donkey_tube
    @Ethio_donkey_tube 8 месяцев назад

    ይመቸዋል

  • @tadeesetekleab5755
    @tadeesetekleab5755 8 месяцев назад

    ሰራህ ምርጥ ነው ቹቻዬ ግን ካሜራ ጥራቱን አስብበት።

  • @dawit1924
    @dawit1924 8 месяцев назад

    ያበደ ነው ኤF

  • @DawitAsamenew-vr8wp
    @DawitAsamenew-vr8wp 8 месяцев назад +1

    አረ ትቶርአል እንፈልጋለን

  • @ethioeagles623
    @ethioeagles623 8 месяцев назад

    💪💪💪👏👏

  • @ethioafrica6654
    @ethioafrica6654 8 месяцев назад +2

    arsenal የዘንድሮ ዋንጫ 🏆 እንዲበላ አድርጌ city ደግሞ በቀጣይ ጨዋታ ላይ ይሸነፍ
    Arsenal 3 Everton 0
    City 0 West ham 1
    እስቲ በማጅሽ እንደዛ አርግ ቹቹ
    Please please please
    Arsenal FC to win

  • @nahiprince5889
    @nahiprince5889 8 месяцев назад

    U are a good content creator ena we have to must collab Thumbnail arif adergeh mesrat alebeh ye 1 youtube channel mesretawi ngr Thumbnail nw ena esun ene lesraleh echelalew becha berta

  • @mtamboangel669
    @mtamboangel669 8 месяцев назад

    Kanu kifu nachawona zamanun waju:: bagubizinahe worat faxar amalakhen asib

  • @wisescholarships
    @wisescholarships 8 месяцев назад

    belew belew

  • @lililili3631
    @lililili3631 8 месяцев назад

    የሰይጣን መንፈስ ነው

  • @ggbb87
    @ggbb87 8 месяцев назад

    Abesha like argulet iski mayet bicha😮😮😮

  • @Abbay1212
    @Abbay1212 8 месяцев назад

    Arse mechem wancha aybelam

  • @Bekjoy1
    @Bekjoy1 8 месяцев назад

    🫣🫣

  • @M.dSlaveofallah
    @M.dSlaveofallah 8 месяцев назад +1

    ሁሉም ከፈጣሪ ነዉ

  • @ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ
    @ሰለሞንአበራ-ከ1ኀ 8 месяцев назад +1

    ምድ ረ ግም ጅላጅል

  • @AebduArhmedi-ye6ik
    @AebduArhmedi-ye6ik 8 месяцев назад

    አንተማ ብቻህን አደለህም

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg 8 месяцев назад +2

    ፍልፍሉ የሚባል ሰውዬ ጥሎብኝ ምኑም አይመቸኝም ቀልዱ ሐዛ የለው 😊

    • @Ayesha-jx5gm
      @Ayesha-jx5gm 8 месяцев назад +7

      ችግር አለብሽ ተመርመሪ😂😂

    • @Aman3704
      @Aman3704 8 месяцев назад

      ትክክል ትመርመር😂😂​@@Ayesha-jx5gm

    • @AlemShank
      @AlemShank 8 месяцев назад

      Yeeeeeeeeees 💯😂😂

    • @RAMAHAali-h4l
      @RAMAHAali-h4l 8 месяцев назад +5

      አላልሽም😂😂እንደፍልፍሉ ቀልድ የሚችል አለ

    • @ሀስሙነላህ
      @ሀስሙነላህ 8 месяцев назад

      ❤❤❤❤

  • @AbelBeti
    @AbelBeti 29 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😊😊😊😊😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ጥሩነው