Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ቶሎ ቶሎ ብትለቁት እንደ ፊልሙ ተወዳጅነት ብዙ እይታ ይኖራቹሁ ነበር የፊልሙም ክብር ይበልጥ ትጠብቁም ነበር::
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@@tamrinstudioእኔማ ወድጄ እየተከታተልኩ ላይክም ጭምር አላስቀረሁም: እንደ አንድ ግዜው ወስዶ የሚበጅ የአክብሮት የእይታ ምክረ ሐሳብ ላቀረቦልዎ ተመልካች ግን በእርስዎ በኩል ለጥቂቱም ቢሆን የደምበኛን ስነ -ልቦና በግዚያዊነት እንክዋን የሚያሳርፍ የእፎይታ ቃል ትንፍሽ አላሉም: ይህ ደግሞ የኮሚኒኬሽን ክፍትት እንዳለ ያሳብቃል:: እንዲህ አይነት ነገርች ደግሞ ይህንን የመሰለ ግሩም ፊልም ተሰርቶ እያለ በአላስፈላጊ ክፍተቶች ምክንያት ምናልባት ተደራሽነቱ ሊያቀጭጨውም ጭምር ይችላል:: አደራ ይታሰብበት🙏
ቶሎ ቶሎ ከተለቀቀ መሠልቸት ይመጣል በሳምንት አንድ ቀን ሠው ጓግቶ ሲጠብቅ ነው አሪፍ
ቶሎ ከሆነ እይታው ይበዛል
Filemun betam astemari adergut yemote sew limegn yemichelwun nger betetwunu betam astemari yehonal
የምሬን ነው በሂወቴ ፊልም አይቻለሁ እንደዚህ አይነት ፍታ የማረግነ የማስተምር አለየሁም አልሰማሁም እግዛቤር ያበርታቹ
አደራ እነዚህ ሁለት ሰዎች እዳይቀየሩብኝ በስንቱንና ሱዳንን ማለቴ ነው ❤❤
ድንቅ ትወና ፣ ብርቱ ሀሳብ ፣ አስገራሚ ጹሑፍ የሚታይበት አሰድሳች ፊልም ተባረኩልኝ
የአገራችን ደራማም ሆና ፊልም በቃዠበበት ሳአት እንዲህ ያለ አስተማሪና የሚያንፅ ስራ ስለሰራቹ ከልብ አመሰግናለሁ። አቤቱ በንሰሀ እንድታጠብ ፍቀድልኝ እኔስ በሀዕያት ደክማለሁና እርዳኝ።
አሜን አሜን ።ስለ አሰተያየትዎ እናመሰግናለን።
የዛሬው ሟች ማለቴ ተዋናይ ደሞ ፈታ ያለ ነው😂😂😂😂
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
በጣም ምርጥ ነው ቶሎ ቶሎ ብትለቁትም ቪው ይኖረዋል አሌክስ ምንም ብትሰራ ትችላለህ
ውድ መሲ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ፐፐፐ አቤት ስራ እጃቹ ይባረክ ምን ይባላል😊😊😊😊
ሁሉም ገራሚ episode ናቸው፤ በርቱ
ጎበዝ ጎበዞች, ተብላችዋል ❤❤❤👍👍
አለማየሁ ታደሰ በጣም ነው የማከብርህ ዋው ሲትኮም እደዚህ ከፍ ሲል ደስ ይላል አሌስ እና ዘላለም (ሱዳን)አንዴ ባገኛችሁና ሰላም ብላቹ ኮሜንቱን ካያችሁት ተባበሩኝ??ደራሲውም በጣም እናመሰግናለን
ወድ ሳሚ እግዚሐብሔር የፈቀደ ቀን እንገናኛለን ።ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
Wow. Amazing this movie good job I like it ❤❤❤
ሰው ሲሞት ብዙ የሚፀፀትባቸዉ ነገሮች አሉት ያንን ብታሳዩን ይበልጥ አስተማሪ ይሆናል
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቅር ሚያሰኘው ነገር ግን ሚለቀቅበትን ቀን ማወቅ አይቻልም እኔ ለምሳሌ ደይ ቱ ደይ ነበር ሰርች እማረገው
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። በሳምንት አንድ ቀን ነው እሁድ 8:00 ሰዓት ላይ ነው የሚለቀቀው ።እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
አቤት የዛሬው ለየት ያለ ነው
በጣም ድቅ ድራማ ነው ቁም ነገር አዘል የውነት እስኪመስለኝ ድረስ
አቤት ብቃት አሌክሳችን ሱዴ እንወዳችሃለን❤❤❤
ትውልድ ምን ለማስተማር እንደ ያልገባኝ( ትውል አትስረቅ መልካ ሊያስተምር ያችላ አስክሬ መርማ ጭንቀት ሚያሳየ እንጂ
@@yededyalikeleh3175 አልገባሽም ባክሽ አርፈሽ ቀስ ብለሽ ውጪ
ገራሚ ሰዉ በስቱ❤❤❤
ድንቅ ሥራ እጅ ነስቻለሁ ❤
ውድ በለጠ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
በአይኔ😂 በብረቱ ብርሃኑ ጅላን ሸንቆጥ አደረጋችሁልን
ዋው ምርጥ ስራ ነው
የሚገርም ስራ ፣ አስተማሪ ትዕይንት ፣ ወድጄዋለሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏
Betam silewededkut ayacha siches beteseb hognlewgn ewnet mirt sira new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ ቤቲ ከልብ እናመሰግናለን
አንደኛ ደራሲ
አሪፍ ነበር ቱሉ ስለማይለቀቅ እንረሳዋለን
ገራሚ ነው።በርቱ
እናመሰግናለን እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
This episode is so awesome. Justice for Kenchu ayiii
👏🥰ጥንቅሹ😁 ኡፈይ የሚነሳው ሀሳብ ግን👏🥰 በርቱ
በጣም ወድጄዋ ነበር እኮ ግን እረሳውት 😂😂😂😂አሁን ሳየው ወይኔ አላልኩም❤
አሪፍ ይዘት ያላቸው ናቸው ይመቻችሁ፡፡ አሌክስን ሳያደንቁ ማለፍ ንፉግነት የይሆናለል፡፡👍👍👍🙏
እናመሰግናለን ውድ ጌች ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ድንቅ ናቹ ♈
እናመሰግናለን
ቢስሚላ ወላሂ ላአዚም እደዝህአይነትፊልም አይቸ አላቅምደስሲልበአላህቀጥሉበትልጁግን ጥቅሹዬ😂😂😂ያስቃልስራውሲደናበር እኔመቸምበሳቅመሞቴነው😂😂😂😂
አንደኛ ከክብር ጋር ወንድሞቼ❤❤❤❤❤
ቶሎ ቶሎ ኑልን
እንመጣለን ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
like u so much
Thank you very much
አለምአየሁ
Bhai me ye kaha aa gaya
አይ ሱዳን ልብ አውልቅ የሆንክ ልጅ አሌክስ ትለያለህ እንዳታቋርጡት አደራ አስተማሪ ድራማ ነው
የገረመኝ ነገር ሰው ከሞተ በኸኋላ እደዚ መታዘብ ቢችል ብዬ አስብ ነበር በጣም ነው የተመቸኝ
ሚገርም ስራ ግን ማታ አላይም እፈራለሁ በተረፈ በርቱ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት
ዛሬ በትንታ ሞቼ ነበር እድሜ ለጥንቅሹ እየበላቹ ጥንቅሹን እንደኔ እየበላቹ እዳታዩ😂😂 ግሩ ድንቅ ድራማ😢
😂😂እኔ በቀደም ትን ብሎኝ ነበረ ሳይ እሱን😂
lmndn nw gn view mayachenankew betam kezihm belay metayet yegebawalko
ጀምሩ
ውድ ቤተሰብ ጀምረናል
ሱዳኔ ማለቴ ጥንቅሹ በአይኔ በብሌኔ ነው የሰማውት😂😂😂😂😂😂
It's amazing show ..if it's possible can u guys realse 2 episodes in week ..👍🏿👍🏿
Thank you for your feedback. Sorry, because of our schedule, we can only release one day a week
Selam Beyalehu
ሰላም
በኢትዮጵያ ከ12 ሠአት አስከ ምሽት 3 ባለው ጊዜ ብትለቁ ብዙ ቪው ይኖረዋል
ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን
ቀጥሉበት በርቱ ጥቅሹ ሲመቸኝ ምን ልታዘዝ ላይ ሱዳን😂
ሱዳን ጨለለ
👏👏👏👏👍👍👍👍
ለምንድነው ቶሎ ቶሎ የማይለቀቀው?
እንለቃለን
It is better to upload it on Friday evening. To get more viewers. It is a really good movie for sure..
Thank you very much for your thoughts and comments
Yehanin derama degagema eyayiw yewesetan hazeni eyaliksik😭😭😭mawetaw besewi ageri hona ena becha negi geni
ቀኔን በሳቅ ስላስጀመራችሁኝ አመሰግናለሁ አጋፋሪ
😂😂😂😂😂❤❤❤
0:27
የቬንሱ ነጋዴን አስታወሰኝ
የእዚህ ሳምንት አልተለቀቀም እኮ በሰላም ነው?
ውድ ሚሚ ችግር ገጥሞን ነው በቅርቡ ይስተካከላል። እናመሰግናለን
I think you need to upload evening time for more views us per my experience because I really like the concept of this drama 😊
Thank you for your thoughtful comments
ዞላ ግን ይሄን ፊትህን ማስመዝገብ አለብህ😂 አሌክስ ኸረ ጥንቅሽ ተሰቃየብህ🤣በርቱልን
እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ዘለላው
እኔ ፊልም ትውልድ ምን ለማስተማ የተስራ( እኔ ምረ አስክሬ መርማሪዎ ብዙ ጭንቀት እንዳለባቸው ሚያሳያ ምን ትምርት ማስጥ ያገኝውትት
ሳምንት ጠብቀን እያጣናችሁ ኘው
ውድ አምሮት በደንብ ይፈልጉት ያገኙታል
5ን መቼ እንጠብቅ
ሳምንት ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ላታስጨርሱ አታስጀምሩን እናንተም እሬሳ ሆናቹ ነው
ውድ አብዲ በፈጣሪ ፈቃድ ላንጨርስ የምንየጀ ነገር አይኖርም።ቢሆንም ቻናላችን ችግር ገጥሞት ነበር አሁን ግን ተስተካክሎ ነገ ማታ ቀጣይ ክፍል ይለቀቃል። እናመሰግናለን
ዘይገረም አጀብ አጀብ ሞቶ ከመንጀብጀብ ንፅህናን በጊዜ መሰብሰብ።
እውነት ነው።ስለ አሰተያየትዎ እናመሰግናለን።
ድጋሚ😅😅😂
እማዬን ትችላላችሁ ጥበብ ራሷ
Tinikisho 😂😂
ወዬ
8 ሰአት ገና
ደርሷል። ይህም ያልፋል
አረ ግሩም ነው ባካችሁ በሳምንት ሁለቴ ይለቀቅልን
😂😂😂😂😂
Next ale aydl??
ውድ አንተነ በቅርቡ መልቀቅ እንጀምራለን
Alex tegrmalh
መስኡድ
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍ምርጦቻችን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የአባትህ ቤት ሲዘረፍ አብረህ ዝረፍ።😂😂😂😂
#New perspective 😅
Thank you very much for liking our work. Please don't forget to like, share and subscribe
😂😂
Eyetebkenachu nw!
Yezarew much aszenje aye tekeshu kkkkkkk
Sudany 😂😂
እስቲ ሄቨንን አናግራት
ቶሎ ቶሎ ብትለቁት እንደ ፊልሙ ተወዳጅነት ብዙ እይታ ይኖራቹሁ ነበር የፊልሙም ክብር ይበልጥ ትጠብቁም ነበር::
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
@@tamrinstudio
እኔማ ወድጄ እየተከታተልኩ ላይክም ጭምር አላስቀረሁም: እንደ አንድ ግዜው ወስዶ የሚበጅ የአክብሮት የእይታ ምክረ ሐሳብ ላቀረቦልዎ ተመልካች ግን በእርስዎ በኩል ለጥቂቱም ቢሆን የደምበኛን ስነ -ልቦና በግዚያዊነት እንክዋን የሚያሳርፍ የእፎይታ ቃል ትንፍሽ አላሉም: ይህ ደግሞ የኮሚኒኬሽን ክፍትት እንዳለ ያሳብቃል:: እንዲህ አይነት ነገርች ደግሞ ይህንን የመሰለ ግሩም ፊልም ተሰርቶ እያለ በአላስፈላጊ ክፍተቶች ምክንያት ምናልባት ተደራሽነቱ ሊያቀጭጨውም ጭምር ይችላል::
አደራ ይታሰብበት🙏
ቶሎ ቶሎ ከተለቀቀ መሠልቸት ይመጣል በሳምንት አንድ ቀን ሠው ጓግቶ ሲጠብቅ ነው አሪፍ
ቶሎ ከሆነ እይታው ይበዛል
Filemun betam astemari adergut yemote sew limegn yemichelwun nger betetwunu betam astemari yehonal
የምሬን ነው በሂወቴ ፊልም አይቻለሁ እንደዚህ አይነት ፍታ የማረግነ የማስተምር አለየሁም አልሰማሁም እግዛቤር ያበርታቹ
አደራ እነዚህ ሁለት ሰዎች እዳይቀየሩብኝ በስንቱንና ሱዳንን ማለቴ ነው ❤❤
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ድንቅ ትወና ፣ ብርቱ ሀሳብ ፣ አስገራሚ ጹሑፍ የሚታይበት አሰድሳች ፊልም ተባረኩልኝ
የአገራችን ደራማም ሆና ፊልም በቃዠበበት ሳአት እንዲህ ያለ አስተማሪና የሚያንፅ ስራ ስለሰራቹ ከልብ አመሰግናለሁ። አቤቱ በንሰሀ እንድታጠብ ፍቀድልኝ እኔስ በሀዕያት ደክማለሁና እርዳኝ።
አሜን አሜን ።ስለ አሰተያየትዎ እናመሰግናለን።
የዛሬው ሟች ማለቴ ተዋናይ ደሞ ፈታ ያለ ነው😂😂😂😂
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሌሎች እንዲደርሰ እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ እናመሰግናለን
በጣም ምርጥ ነው ቶሎ ቶሎ ብትለቁትም ቪው ይኖረዋል አሌክስ ምንም ብትሰራ ትችላለህ
ውድ መሲ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ፐፐፐ አቤት ስራ እጃቹ ይባረክ ምን ይባላል😊😊😊😊
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ሁሉም ገራሚ episode ናቸው፤ በርቱ
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ጎበዝ ጎበዞች, ተብላችዋል ❤❤❤👍👍
አለማየሁ ታደሰ በጣም ነው የማከብርህ ዋው ሲትኮም እደዚህ ከፍ ሲል ደስ ይላል አሌስ እና ዘላለም (ሱዳን)አንዴ ባገኛችሁና ሰላም ብላቹ ኮሜንቱን ካያችሁት ተባበሩኝ??ደራሲውም በጣም እናመሰግናለን
ወድ ሳሚ እግዚሐብሔር የፈቀደ ቀን እንገናኛለን ።ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
Wow. Amazing this movie good job I like it ❤❤❤
ሰው ሲሞት ብዙ የሚፀፀትባቸዉ ነገሮች አሉት ያንን ብታሳዩን ይበልጥ አስተማሪ ይሆናል
በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቅር ሚያሰኘው ነገር ግን ሚለቀቅበትን ቀን ማወቅ አይቻልም እኔ ለምሳሌ ደይ ቱ ደይ ነበር ሰርች እማረገው
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። በሳምንት አንድ ቀን ነው እሁድ 8:00 ሰዓት ላይ ነው የሚለቀቀው ።እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
አቤት የዛሬው ለየት ያለ ነው
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
በጣም ድቅ ድራማ ነው ቁም ነገር አዘል የውነት እስኪመስለኝ ድረስ
አቤት ብቃት አሌክሳችን ሱዴ እንወዳችሃለን❤❤❤
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ትውልድ ምን ለማስተማር እንደ ያልገባኝ( ትውል አትስረቅ መልካ ሊያስተምር ያችላ አስክሬ መርማ ጭንቀት ሚያሳየ እንጂ
@@yededyalikeleh3175 አልገባሽም ባክሽ አርፈሽ ቀስ ብለሽ ውጪ
ገራሚ ሰዉ በስቱ❤❤❤
ድንቅ ሥራ እጅ ነስቻለሁ ❤
ውድ በለጠ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
በአይኔ😂 በብረቱ ብርሃኑ ጅላን ሸንቆጥ አደረጋችሁልን
ዋው ምርጥ ስራ ነው
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
የሚገርም ስራ ፣ አስተማሪ ትዕይንት ፣ ወድጄዋለሁ 👏👏👏👏👏👏👏👏
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
Betam silewededkut ayacha siches beteseb hognlewgn ewnet mirt sira new ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ውድ ቤቲ ከልብ እናመሰግናለን
አንደኛ ደራሲ
አሪፍ ነበር ቱሉ ስለማይለቀቅ እንረሳዋለን
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ገራሚ ነው።በርቱ
እናመሰግናለን እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
This episode is so awesome. Justice for Kenchu ayiii
👏🥰ጥንቅሹ😁 ኡፈይ የሚነሳው ሀሳብ ግን👏🥰 በርቱ
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
በጣም ወድጄዋ ነበር እኮ ግን እረሳውት 😂😂😂😂አሁን ሳየው ወይኔ አላልኩም❤
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
አሪፍ ይዘት ያላቸው ናቸው ይመቻችሁ፡፡ አሌክስን ሳያደንቁ ማለፍ ንፉግነት የይሆናለል፡፡👍👍👍🙏
እናመሰግናለን ውድ ጌች ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
ድንቅ ናቹ ♈
እናመሰግናለን
ቢስሚላ ወላሂ ላአዚም እደዝህአይነትፊልም አይቸ አላቅምደስሲልበአላህቀጥሉበትልጁግን ጥቅሹዬ😂😂😂ያስቃልስራውሲደናበር እኔመቸምበሳቅመሞቴነው😂😂😂😂
አንደኛ ከክብር ጋር ወንድሞቼ❤❤❤❤❤
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ቶሎ ቶሎ ኑልን
እንመጣለን ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
like u so much
Thank you very much
አለምአየሁ
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
Bhai me ye kaha aa gaya
አይ ሱዳን ልብ አውልቅ የሆንክ ልጅ አሌክስ ትለያለህ እንዳታቋርጡት አደራ አስተማሪ ድራማ ነው
የገረመኝ ነገር ሰው ከሞተ በኸኋላ እደዚ መታዘብ ቢችል ብዬ አስብ ነበር በጣም ነው የተመቸኝ
ሚገርም ስራ ግን ማታ አላይም እፈራለሁ በተረፈ በርቱ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ዛሬ በትንታ ሞቼ ነበር እድሜ ለጥንቅሹ እየበላቹ ጥንቅሹን እንደኔ እየበላቹ እዳታዩ😂😂 ግሩ ድንቅ ድራማ😢
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
😂😂እኔ በቀደም ትን ብሎኝ ነበረ ሳይ እሱን😂
lmndn nw gn view mayachenankew betam kezihm belay metayet yegebawalko
ጀምሩ
ውድ ቤተሰብ ጀምረናል
ሱዳኔ ማለቴ ጥንቅሹ በአይኔ በብሌኔ ነው የሰማውት😂😂😂😂😂😂
እናመሰግናለን
It's amazing show ..if it's possible can u guys realse 2 episodes in week ..👍🏿👍🏿
Thank you for your feedback. Sorry, because of our schedule, we can only release one day a week
Selam Beyalehu
ሰላም
በኢትዮጵያ ከ12 ሠአት አስከ ምሽት 3 ባለው ጊዜ ብትለቁ ብዙ ቪው ይኖረዋል
ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን
ቀጥሉበት በርቱ ጥቅሹ ሲመቸኝ ምን ልታዘዝ ላይ ሱዳን😂
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ሱዳን ጨለለ
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
👏👏👏👏👍👍👍👍
እናመሰግናለን
ለምንድነው ቶሎ ቶሎ የማይለቀቀው?
እንለቃለን
It is better to upload it on Friday evening. To get more viewers. It is a really good movie for sure..
Thank you very much for your thoughts and comments
Thank you very much for your thoughts and comments
Yehanin derama degagema eyayiw yewesetan hazeni eyaliksik😭😭😭mawetaw besewi ageri hona ena becha negi geni
ቀኔን በሳቅ ስላስጀመራችሁኝ አመሰግናለሁ አጋፋሪ
😂😂😂😂😂❤❤❤
0:27
የቬንሱ ነጋዴን አስታወሰኝ
የእዚህ ሳምንት አልተለቀቀም እኮ በሰላም ነው?
ውድ ሚሚ ችግር ገጥሞን ነው በቅርቡ ይስተካከላል። እናመሰግናለን
I think you need to upload evening time for more views us per my experience because I really like the concept of this drama 😊
Thank you for your thoughtful comments
ዞላ ግን ይሄን ፊትህን ማስመዝገብ አለብህ😂 አሌክስ ኸረ ጥንቅሽ ተሰቃየብህ🤣
በርቱልን
እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ዘለላው
ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
እኔ ፊልም ትውልድ ምን ለማስተማ የተስራ( እኔ ምረ አስክሬ መርማሪዎ ብዙ ጭንቀት እንዳለባቸው ሚያሳያ ምን ትምርት ማስጥ ያገኝውትት
እናመሰግናለን
ሳምንት ጠብቀን እያጣናችሁ ኘው
ውድ አምሮት በደንብ ይፈልጉት ያገኙታል
5ን መቼ እንጠብቅ
ሳምንት ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ
ላታስጨርሱ አታስጀምሩን እናንተም እሬሳ ሆናቹ ነው
ውድ አብዲ በፈጣሪ ፈቃድ ላንጨርስ የምንየጀ ነገር አይኖርም።ቢሆንም ቻናላችን ችግር ገጥሞት ነበር አሁን ግን ተስተካክሎ ነገ ማታ ቀጣይ ክፍል ይለቀቃል። እናመሰግናለን
ዘይገረም አጀብ አጀብ
ሞቶ ከመንጀብጀብ
ንፅህናን በጊዜ መሰብሰብ።