Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
" ምንም ቢሆን እራስህን ስህተት አታለማምደው " በጣም ትልቅ አባባል ነው እናመሰግናለን
ሁሌም የልባችንን የምትነግሩበት ፊልም💜💜💜
በእውነት በጣም ብዙ አስተማሪ መገር አለው10Q
እውነት ልብ ይሰብራል ምንም ዋስትና የለንም እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣልን ከማለት በስተቀር የእውነት ያስፈራል እናመሰግናለን ሀሳቡን ስላነሳችሁት
በጣም ልብ ይሰብራል ልጆቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም አስፈሪ ጊዜ ላይ ነን
የውነት ለሴት እህቶቻችን መቆም አለብን ለአንድ ሣምንት ብቻ እያወራን ዝም ማለት የለብንም የሁላችንም ሀላፊነት ነው
የሚገርም ትወና እና ዳይሬክቲንግ ከ ምርጥ ገፅባሕሪያት ጋር ❤❤
ሁሌም ልብን የሚጠግን አሳብ ነው የምተሰሩት የ
ሁልጊዜ ይሄንን ድራማ ባየሁ ቁጥር አለቅሳለሁ ግን ስለሚያስተምረኝ በዚህ እጽናናለሁ
I cried so much very painful
This Episode is different! It is an outstanding issue plus performance
አይቶ ለመጨረስ እንኳን በጣም ይከብዳል በእውነቱ የሰው ልጆች ክፋት ጭካኔ ለዚህም ነው አሁን ዋጋ እየከፈልን ያለነው።ማስተዋል ይስጠን ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
የብዙዎቻችን ታሪክ አልተገነዝንምንጂ ሞተናል ፍትህ ለሴቶችና ህጻናት 😢😢😢😢😢
ይህ ድራማ ሁሌም እነዚህን ጥያቄዎች እንዳነሳ ያስገድደኛል "ህይወት ምንድን ነው ?" "ህይወታችን በትራጄዲ/በአሳዛኝ/ መልክ የተዋቀረው ለምንድን ነው?" "የሞት መነሻው ከየት ነው?" ምላሽ የማላገኝላቸው ነገሮች ናቸው።
ሁሉንም ለማለት በሚያስደፍር መልኩ አይቻለሁ ይኼኛው ግን አንሰቀሰቀኝ😭😭😭😭😭😭😭 በስመአብ ይሄንን ተግባሪዎቹ ቢያዩት ይማሩበት ይሆን???🤔
ትምርት ሰጪ ነበር እናመሰግናለን
የዛሬውስ የከፋ ነው፤ መፈጠርም ያስጠላል። በገዛ እጄ ድራማ አይቼ ታመምኩ😢
በጣም እናመሰግናለን
ደፋሪዎች ለደቦ ፍርድ ቢሰጡ እና የመጀመሪያ ወርዋሪ ቤተሰቦቹ ቢሆኑ ሁሉ ሰላም ይሆን ነበር
ፍትህ ለሔቨን
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ እናንተን ግን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
መለኮት የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ሰውየሆነውና የሞተው የእኛን የሃጢአት እዳ በሞቱ ከፍሎ ሊያከብረን ነው።
ኡፍ ምነው ባላየው አረ በገዛ እጄ ልታመም እንዴ
ሰላም ና ጤና ለሰውልጅ ሁሉ ይሁን❤❤❤
ስጠብቀው
Wawa derasiwoch abesochi❤❤
Wow setbek nber❤❤❤❤
😢😢geta hoy yewendochin lib araralin
Different level.
ትናፍቁኛላቹ ሁለታቹም❤❤❤
ከዚህ ሁሉ ህመማችን እንፈውሳለን ።
በእውነት እያለቀስኩ ነው ያየወውት እንኩዋንም ሴት ልጅ አልኖረኝ
ሰራዊት በሳንጃ ተደፈረ ሴቶቻችሁ በወንድ ነው የተደፈሩት በማለት አስገድዶ መድፈርን ህጋዊ ፍቃድ በፓርላማ ያወጀው መንግስት የተረገመ ይሁን
👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
ምስጋና ለኪነጥበብ
የልጅቷን ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም
ፍትህ ያጣ ስቃይ
❤❤❤❤❤
Joro yalw yesma hememsh Hememe nw tekat yekum justice letedfru setoch yamal
ስብስክራይ ላይክ ሼር እያደረግን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
አለማየው ታደሰ ትችላለክ
❤❤❤😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭
የዛሬው 100 %
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
😢😢
አንደኛ ነኝ ደምሩኝ✌
👏👏👏🫡🫡bemigeba tichilalachu
ለሴት ልጆቼ ፈራው
ዉይ የድሮዋ ነርስ ጠፋች
ሞት ለደፋሪ
" ምንም ቢሆን እራስህን ስህተት አታለማምደው " በጣም ትልቅ አባባል ነው እናመሰግናለን
ሁሌም የልባችንን የምትነግሩበት ፊልም💜💜💜
በእውነት በጣም ብዙ አስተማሪ መገር አለው10Q
እውነት ልብ ይሰብራል ምንም ዋስትና የለንም እግዚአብሔር መልካሙን ጊዜ ያምጣልን ከማለት በስተቀር የእውነት ያስፈራል እናመሰግናለን ሀሳቡን ስላነሳችሁት
በጣም ልብ ይሰብራል ልጆቻችንን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በጣም አስፈሪ ጊዜ ላይ ነን
የውነት ለሴት እህቶቻችን መቆም አለብን ለአንድ ሣምንት ብቻ እያወራን ዝም ማለት የለብንም የሁላችንም ሀላፊነት ነው
የሚገርም ትወና እና ዳይሬክቲንግ ከ ምርጥ ገፅባሕሪያት ጋር ❤❤
ሁሌም ልብን የሚጠግን አሳብ ነው የምተሰሩት የ
ሁልጊዜ ይሄንን ድራማ ባየሁ ቁጥር አለቅሳለሁ ግን ስለሚያስተምረኝ በዚህ እጽናናለሁ
I cried so much very painful
This Episode is different! It is an outstanding issue plus performance
አይቶ ለመጨረስ እንኳን በጣም ይከብዳል በእውነቱ የሰው ልጆች ክፋት ጭካኔ ለዚህም ነው አሁን ዋጋ እየከፈልን ያለነው።ማስተዋል ይስጠን ይቅር ይበለን 🙏🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭
የብዙዎቻችን ታሪክ አልተገነዝንምንጂ ሞተናል
ፍትህ ለሴቶችና ህጻናት 😢😢😢😢😢
ይህ ድራማ ሁሌም እነዚህን ጥያቄዎች እንዳነሳ ያስገድደኛል "ህይወት ምንድን ነው ?" "ህይወታችን በትራጄዲ/በአሳዛኝ/ መልክ የተዋቀረው ለምንድን ነው?" "የሞት መነሻው ከየት ነው?" ምላሽ የማላገኝላቸው ነገሮች ናቸው።
ሁሉንም ለማለት በሚያስደፍር መልኩ አይቻለሁ ይኼኛው ግን አንሰቀሰቀኝ😭😭😭😭😭😭😭
በስመአብ ይሄንን ተግባሪዎቹ ቢያዩት ይማሩበት ይሆን???🤔
ትምርት ሰጪ ነበር እናመሰግናለን
የዛሬውስ የከፋ ነው፤ መፈጠርም ያስጠላል። በገዛ እጄ ድራማ አይቼ ታመምኩ😢
በጣም እናመሰግናለን
ደፋሪዎች ለደቦ ፍርድ ቢሰጡ እና የመጀመሪያ ወርዋሪ ቤተሰቦቹ ቢሆኑ ሁሉ ሰላም ይሆን ነበር
ፍትህ ለሔቨን
የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ እናንተን ግን ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ
መለኮት የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ሰውየሆነውና የሞተው የእኛን የሃጢአት እዳ በሞቱ ከፍሎ ሊያከብረን ነው።
ኡፍ ምነው ባላየው አረ በገዛ እጄ ልታመም እንዴ
ሰላም ና ጤና ለሰውልጅ ሁሉ ይሁን❤❤❤
ስጠብቀው
Wawa derasiwoch abesochi❤❤
Wow setbek nber❤❤❤❤
😢😢geta hoy yewendochin lib araralin
Different level.
ትናፍቁኛላቹ ሁለታቹም❤❤❤
ከዚህ ሁሉ ህመማችን እንፈውሳለን ።
በእውነት እያለቀስኩ ነው ያየወውት እንኩዋንም ሴት ልጅ አልኖረኝ
ሰራዊት በሳንጃ ተደፈረ ሴቶቻችሁ በወንድ ነው የተደፈሩት በማለት አስገድዶ መድፈርን ህጋዊ ፍቃድ በፓርላማ ያወጀው መንግስት የተረገመ ይሁን
👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌🙏🙏🙏🙏
ምስጋና ለኪነጥበብ
የልጅቷን ብቃት ሳላደንቅ አላልፍም
ፍትህ ያጣ ስቃይ
❤❤❤❤❤
Joro yalw yesma hememsh
Hememe nw tekat yekum justice letedfru setoch yamal
ስብስክራይ ላይክ ሼር እያደረግን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው
አለማየው ታደሰ ትችላለክ
❤❤❤😢😢😢
😭😭😭😭😭😭😭
የዛሬው 100 %
🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
😢😢
አንደኛ ነኝ ደምሩኝ✌
👏👏👏🫡🫡bemigeba tichilalachu
ለሴት ልጆቼ ፈራው
ዉይ የድሮዋ ነርስ ጠፋች
ሞት ለደፋሪ