Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለ አለማየሁ ታደሰ የሚመጥን ምርጥ ድራማ ፣ይህን ተጫውተህ በስንቱን ስትተውን ይጮጨኛል ላንተ ይህ ነው የሚመጥንህ!!
በውነት ዛሬ የሚሰማኝን የማምንበትን ነገር በመቅኔው ታሪክ አገኘዋት እናመሠግናለን
የዛሬው ይለያል 👏👏👏👏👏ፍቄ ይችላል 👌
ሚገርም ሲትኮም እኮ ነዉ ግን እይታው ትንሽ ነው ለማንኛውሜ አጋፋሪ ይመቸኛል በጉጉት ነው ሳምንቱን ምጠብቀው
ትክክል
አጣጥሙታ በደምብ እንዲዋሃድ
ከግዜው ጋር መራመድ ጥሩ ነገር ነው አገራችን ከሁሉም ሃገራት ጋር እድትራመድ የዛሬው ትውልድ በስራ በትምህርት መፍጠን አለብን ምርጥ ድራማ ነው 👍
በጣም ነው የምከታተለው ግ ቶሎ ቶሎ አይለቀቅም
Beken beken yihunilik???
እንደእኔ አጋፋሪን የ ሚወድ 🙋♀️
እናመሰግናለን ውድ ቤተሰብ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ❤
አጋፋሪ የምር ፩ ነው ትልቅ ዕርስ ነው የስው ልጅ እንደሚሞት ቢያቅ ጥሩ ነበር ነገርግን ሳያዉቅ ቀርቶም አይመስለኝም ነገር ግን ከሞት በ ዋላ የዘላለም ህይወት እንዳለ አልተረዳም ያሀ ደሞ እንደየ ስራችን ነው የሚወስነው ጥሩ የስራ የዘላለም ህይወቱን በደስታ ይኖራል
It is a life lesson as usual. 😍
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ alex እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋ ይስጥዕህ
አጋፋሪ ትችላለህ በቃ ይሄን ነው ምልህ❤❤❤
ይሄ የኔ ታሪክ ነው መስራት መልፋት መድከም ምንም ማጣጣም የለ ፣ ማረፍ የለ መድከም ብቻ የማገኘው ብር ዝም ብሎ ይቀመጣል ደስታ ግን የለም መባከን። ካገባው በኃላ ህይወቴ እንደዚህ ሆኖ መኖር ነው የደከመኝ ስልችት ነው ያለኝ
አሪፍ ስራ ነው ታሜ በርቱ
ልክ ብላችኋል ዘመናችን ሳያጣጥሙ የሚውጡ በየማህበራዊ ሚዲያው ላይ በዝተዋል ።እምላክ ልቡና ይስጣቸው።
ብልፅግና እና Breakthrough ዛሬ ተገባላቸዉ😂
የዛሬው ታሪክ በጣም እውነት ነው እራሴን አይቼበታለው በተለይ ዋናው ቁምነገር መጣደፍ%ህይወትን ማጣጣም 👍👏👏👏👏
❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አጋፍዬ እና ጥንቅሹ
9ኛ ነኝ በጉጉት ነው የምጠብቀው በሩቱ
👍
swedachihu❤❤❤
እሰይ ዛሬ በጣም ነዉ ከሌላዉ ግዜ ደስስስስ ያለኝ የልቤ ተነገረልኝ ❤❤❤❤❤አጋፋሪን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
ኦ የሚገርም መልክት ነው 🙏🙏🙏
Number one ❤we love you guys
arif meleheket new
Yesetochu part sekoka honebigni mayet ferahu "ewineta alew gin"Alle 🎉❤🎉❤
ይሄስ የእውነት ቢሙት ደስ ይለኛል ለልጁ ያልሁነ ጨካኝ
Fekie Alex and Tinkishu ❤❤❤
Tinkishu !!!!!!!!!
Galatoomaa! Namoota bara ammaa karaa garaa garaa nu rakkisaniif diraamaan kun deebii bareeda.
ውድ ጎበና ስለሰጠኸን ሀሳብና አስተያየት አናሰግናለን
Lighting ላይ ትንሽ ብታስተካክሉ አሪፋ ነው shadow ይረብሻል natural ነው ችግር የለውም እንዳይባል እንዃን ካራክተሩ ghost mode ነው setup እንዃን ባታስተካክሉ softbox ተጠቀሙ
Breakthrough😂😂😂😂
ሁለታችሁም ትክክል ናችሁ ያረዳድ ችግር ነው
Anchim ezaw cults group lay nesh malet new
Fekadu😂betam😂gobez
አይይይይይይይይ ልትዘጋ ነው ይችም 🙄
❤❤❤❤❤🎉🎉😢
Breakthrough
18:47 tereekaw moletole 😂😂😂
የዛሬው ክፍል አብይ አህመድን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ውጪው አብለጭልጮ ውስጡ ባዶ ኦና የሆነ ስርአት።
😅😅😅❤❤❤❤
3/4 ye adiss Abeba wetat bezi zuriya yalu megelx nw 👏hilena yekdem pls
ye zarew dagmo yeleyal
አነቃቂነን ባዮች ስራ የለምግባር የሞተ ነዉ የሚለዉን አላነበቡትም ወጣቱን አጀዘቡት እኮ ወጥተህ ያገኘኸዉን ስራ ነዉ የሚባለዉ ሱት ስለለበስክ የሚመጣልህ ስራ የለም
Samson aferaw tmotaleh
ጭብጡ ለሚገባው ብቻ የተሠራ፡፡
Can anyone forward this message to ...#dawit_dreams (opposite of reality) ...Using hopeless & unemployed youths for source of $$$$#Egghead
ለ አለማየሁ ታደሰ የሚመጥን ምርጥ ድራማ ፣ይህን ተጫውተህ በስንቱን ስትተውን ይጮጨኛል ላንተ ይህ ነው የሚመጥንህ!!
በውነት ዛሬ የሚሰማኝን የማምንበትን ነገር በመቅኔው ታሪክ አገኘዋት እናመሠግናለን
የዛሬው ይለያል 👏👏👏👏👏
ፍቄ ይችላል 👌
ሚገርም ሲትኮም እኮ ነዉ ግን እይታው ትንሽ ነው ለማንኛውሜ አጋፋሪ ይመቸኛል በጉጉት ነው ሳምንቱን ምጠብቀው
ትክክል
አጣጥሙታ በደምብ እንዲዋሃድ
ከግዜው ጋር መራመድ ጥሩ ነገር ነው አገራችን ከሁሉም ሃገራት ጋር እድትራመድ የዛሬው ትውልድ በስራ በትምህርት መፍጠን አለብን ምርጥ ድራማ ነው 👍
በጣም ነው የምከታተለው ግ ቶሎ ቶሎ አይለቀቅም
Beken beken yihunilik???
እንደእኔ አጋፋሪን የ ሚወድ 🙋♀️
እናመሰግናለን ውድ ቤተሰብ
እጅግ በጣም እናመሰግናለን በርቱልን ❤
አጋፋሪ የምር ፩ ነው ትልቅ ዕርስ ነው የስው ልጅ እንደሚሞት ቢያቅ ጥሩ ነበር ነገርግን ሳያዉቅ ቀርቶም አይመስለኝም ነገር ግን ከሞት በ ዋላ የዘላለም ህይወት እንዳለ አልተረዳም ያሀ ደሞ እንደየ ስራችን ነው የሚወስነው ጥሩ የስራ የዘላለም ህይወቱን በደስታ ይኖራል
It is a life lesson as usual. 😍
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ alex እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋ ይስጥዕህ
አጋፋሪ ትችላለህ በቃ ይሄን ነው ምልህ❤❤❤
ይሄ የኔ ታሪክ ነው መስራት መልፋት መድከም ምንም ማጣጣም የለ ፣ ማረፍ የለ መድከም ብቻ የማገኘው ብር ዝም ብሎ ይቀመጣል ደስታ ግን የለም መባከን። ካገባው በኃላ ህይወቴ እንደዚህ ሆኖ መኖር ነው የደከመኝ ስልችት ነው ያለኝ
አሪፍ ስራ ነው ታሜ በርቱ
ልክ ብላችኋል ዘመናችን ሳያጣጥሙ የሚውጡ በየማህበራዊ ሚዲያው ላይ በዝተዋል ።እምላክ ልቡና ይስጣቸው።
ብልፅግና እና Breakthrough ዛሬ ተገባላቸዉ😂
የዛሬው ታሪክ በጣም እውነት ነው እራሴን አይቼበታለው በተለይ ዋናው ቁምነገር መጣደፍ%ህይወትን ማጣጣም 👍👏👏👏👏
❤❤❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አጋፍዬ እና ጥንቅሹ
9ኛ ነኝ በጉጉት ነው የምጠብቀው በሩቱ
👍
swedachihu❤❤❤
እሰይ ዛሬ በጣም ነዉ ከሌላዉ ግዜ ደስስስስ ያለኝ የልቤ ተነገረልኝ ❤❤❤❤❤አጋፋሪን በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ
ኦ የሚገርም መልክት ነው 🙏🙏🙏
Number one ❤we love you guys
arif meleheket new
Yesetochu part sekoka honebigni mayet ferahu "ewineta alew gin"
Alle 🎉❤🎉❤
ይሄስ የእውነት ቢሙት ደስ ይለኛል ለልጁ ያልሁነ ጨካኝ
Fekie Alex and Tinkishu ❤❤❤
Tinkishu !!!!!!!!!
Galatoomaa!
Namoota bara ammaa karaa garaa garaa nu rakkisaniif diraamaan kun deebii bareeda.
ውድ ጎበና ስለሰጠኸን ሀሳብና አስተያየት አናሰግናለን
Lighting ላይ ትንሽ ብታስተካክሉ አሪፋ ነው shadow ይረብሻል natural ነው ችግር የለውም እንዳይባል እንዃን ካራክተሩ ghost mode ነው setup እንዃን ባታስተካክሉ softbox ተጠቀሙ
Breakthrough😂😂😂😂
ሁለታችሁም ትክክል ናችሁ ያረዳድ ችግር ነው
Anchim ezaw cults group lay nesh malet new
Fekadu😂betam😂gobez
አይይይይይይይይ ልትዘጋ ነው ይችም 🙄
❤❤❤❤❤🎉🎉😢
Breakthrough
18:47 tereekaw moletole 😂😂😂
የዛሬው ክፍል አብይ አህመድን ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። ውጪው አብለጭልጮ ውስጡ ባዶ ኦና የሆነ ስርአት።
😅😅😅❤❤❤❤
3/4 ye adiss Abeba wetat bezi zuriya yalu megelx nw 👏hilena yekdem pls
ye zarew dagmo yeleyal
አነቃቂነን ባዮች ስራ የለምግባር የሞተ ነዉ የሚለዉን አላነበቡትም ወጣቱን አጀዘቡት እኮ ወጥተህ ያገኘኸዉን ስራ ነዉ የሚባለዉ ሱት ስለለበስክ የሚመጣልህ ስራ የለም
Samson aferaw tmotaleh
ጭብጡ ለሚገባው ብቻ የተሠራ፡፡
Can anyone forward this message to ...#dawit_dreams (opposite of reality) ...
Using hopeless & unemployed youths for source of $$$$
#Egghead
ኡዑዑዑዑፍፍፍፍ alex እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋ ይስጥዕህ