አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 5/ Agafari Se1 Ep 5

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 сен 2024
  • This is the official RUclips channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    #ethiopiancinema #ethiopiancomedy #ethiopianfilm #Alemayehutaddese #zelalemmitsilal #Agafari #tvseries #tamrinstudio
    #besintu
    #seifu
    #hope
    #doneky
    #dejaf
    #min litazez
    #ebc
    #etv
    #king
    #entertainment
    #hope
    This is the official RUclips channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
    Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
    This is the official RUclips channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
    unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
    Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

Комментарии • 228

  • @get6162
    @get6162 8 месяцев назад +24

    በጣም ድንቅ ድራማ ልዩ ድርሰት ልዪ ትወና ልዩ ዝግጅት...እዚ ድራማ ላይ የተሳተፋቹ ባለሙያዎች ሁሉ ፈጣሪ ጥበባቹን ያኑርላቹ ይጨምርላቹ ክበሩልን።

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ጌት ስራችን ለሌሎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ።እናመሰግናለን

  • @daniwalker5465
    @daniwalker5465 8 месяцев назад +12

    ዋው የዛሬው ደሞ የእውነት ነበር ሚመስለው።።።። ቅድስት በጣም ጎበዝ ነሽ አሪፍ ነው።።። ስለ አሌክስ ያው ምንም ቃል የለንም እግዚአብሔር ይጠብቅህ።። ደራሲና ዳይሬክተሮቹንም እናመሰግናለን በስተመጨረሻ ምርጥ ነገር አሳይታችሁናል።።። ይቀጥል ይቀጥል

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ዳኒ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @tofabd6
    @tofabd6 8 месяцев назад +23

    የዛሬውስ ልብ ይነካል እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም።❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +2

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @nebatube3260
    @nebatube3260 8 месяцев назад +15

    ታሜ በርቱልኝ አሪፍ ስራ ነው 👏👏👏👏👍👍👍👍👍

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +2

      እናመሰግናለን ነባ

  • @bezawetmulgeta4452
    @bezawetmulgeta4452 8 месяцев назад +10

    በጣም ምርጥ በጉጉት ነው የምንጠብቃቹ።ሰዎቹን ሳይሆን ጭቅላታቸው ውስጥ ያለውን ሀሳባቸውን ነው የምናባርረው ተመችቶኛል በርቱ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ቤዛሰለሀሳብና አስተያየትሽ ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @altubeti7567
    @altubeti7567 8 месяцев назад +20

    ቅድስቴ🥰👏አቦ ትወናዋን እንደኔ ሚወድላት
    መጥፎ እንጀራ እናት በየ ቤቱ የተሰገሰግሽ የስንቱ ሂወት ለጎዳና ለእብደት ዳረግሽ🙌 በልጅ ግፍ ሚሰራ መሬት ትክዳው

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +2

      ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @tilahunmengiste5562
    @tilahunmengiste5562 6 месяцев назад +3

    እሰይ አሪፍ ደግ አረጋቹ ሁሉም ሞትን በደንብ ያስባታል አሁን እኩል ንን ኡፍ 😊😊

  • @beyanawel4744
    @beyanawel4744 8 месяцев назад +2

    በጣም የሚገርም ድርሰት ነው፡ (እኛ የምናባርረው ላዩ ላይ ያለውን ሃሳብ ነው) የሁላችንንም ህይወት እና ጓዳ ያሳየ እጅግ ግሩም ተከታታይ ስራ ነው፡ ደራሲው እንዲሁም በዚህ ስራ ላይ የተሳተፉ ሁሉ ሊሸለሙ ይገባል፡ አላህዬ ሆይ መጨረሻችንን አሳምርልን 🙏

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  7 месяцев назад +2

      ውድ በያን ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @yosephtekalign6521
    @yosephtekalign6521 8 месяцев назад +3

    እንደዚህ ተከታታይ ''ድራማ" ድራማለማለት እጅግ ይከብዳል በኢትዮጲያ የድራማ ታሪክ ውስጥ አጋጥሞኝ አያቅም እያንዳንዱን ክፍል ሳይ ቆም ብዬ የሂውት መንገዴን አንድፈትሽ ያረገኛል እውነት በርቱ።

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ዮሴፍ ስለሰጠኸን ልብ የሚያሞቅ ሀሳብና አድናቆት ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @abdelejelilehayeredin5286
    @abdelejelilehayeredin5286 5 месяцев назад +1

    እውነት እዚህ ድራማ ላይ የተሳተፋቹ በሙሉ በጣም ነው ምናመሰግናቹ ይሄን የመሰለ ስራ ስለሰራቹልን አለማየው ግን በጣም ነው ማከብርክ ማደንቅ እውነት አንደኛ

  • @sntayehubrhane
    @sntayehubrhane Месяц назад +1

    ልብ ይነካል ምን አይነት ጥምረትነው😢😢😢😢😢😢

  • @MeseluSemegn
    @MeseluSemegn 8 месяцев назад +5

    የሚገርም ትወና ዋው

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ መሰሉ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @hanydereje3343
    @hanydereje3343 8 месяцев назад +3

    ከዚህ ክፍል ነው ጀመርኩት ግን ማስታወቂያውን አይቼ ከጠበኩት በላይይይ ነው ክብር ያድልልን ለሁላችሁም❤ እጅግዐአስተማሪ ነው

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +2

      ውድ ሀኒ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

    • @hanydereje3343
      @hanydereje3343 8 месяцев назад

      @@tamrinstudio በእርግጥም ይገባችኋል

  • @ritamh8732
    @ritamh8732 8 месяцев назад +6

    እረ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን😢😢😢

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @JemmFam-ww4bd
    @JemmFam-ww4bd 5 месяцев назад +1

    Beautiful piece! Only understood by mature viewers. 👌

  • @bellaethiopia8245
    @bellaethiopia8245 3 дня назад

    Wow dink twena getan gobez nesh aslekesshgn eko gobez nesh besntu lay gn tedebkeshal weta weta bey ❤. Alex yante enkuan evergreen gubzna new hulem endemtchl engrkalew gobez nek 1gna

  • @pesmobilegame-oo3cj
    @pesmobilegame-oo3cj 8 месяцев назад +5

    I can't wait🎉🎉🎉

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ዛሬ ማታ 3:00 ሰዓት ይጠብቁን

  • @user-wd8rx3sx4n
    @user-wd8rx3sx4n 8 месяцев назад +7

    ግሩም አሳብ በርቱል💚💛❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ተመልካች ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @ebstv_fan
    @ebstv_fan 8 месяцев назад +5

    መገመት ደስ ይለኛል የዛሬዋ ደሞ በማህበረሰቡ መገለል ያበደች ትመስለኛለች🤔

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      እናመሰግናለን

    • @ebstv_fan
      @ebstv_fan 8 месяцев назад

      ግምቴ ትክክል ነበር 😔🙁

  • @munabedru6215
    @munabedru6215 4 месяца назад +2

    ክበሩልን ❤

  • @habtamutassew2981
    @habtamutassew2981 6 месяцев назад +1

    ድንቅ ድንቅ ድንቅ....!

  • @user-gh2bw6os1p
    @user-gh2bw6os1p 2 месяца назад

    Arif drama new bezihu ketlu❤❤❤❤❤

  • @selamalemayew3585
    @selamalemayew3585 8 месяцев назад +5

    አስተማሪ ነው በርቱ😢😢

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ወድ ሰላም ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @Messay2012
    @Messay2012 2 месяца назад +1

    ምን አይነት ጥምረት ነው በጌታ 🙌🙌🙌

  • @berhanusisay3588
    @berhanusisay3588 8 месяцев назад +2

    ይገርማል።
    የሚነሳው ሀሳብ...
    የትወናው ደረጃ....
    የሚሰኩት ቅመማ ቅመሞች....
    የመጨረሻዋ የዳማ ጨዋታ መገባበዝ....👌
    ተራ ነገሮች ሚሊዮን ቪው ሲያገኙ እንዳህ አይነት ስራዎች ግን.... ለምን????

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ብርሀኑ ለሁሉም ጊዜ አለው። ስለሰጡን ሀሳብና አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን።

  • @senaitgutema5760
    @senaitgutema5760 8 месяцев назад +3

    eyandandun sew tega bileh bitadamitew shei million almaz ale

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ሰናይት ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @ezraabeselom2445
    @ezraabeselom2445 8 месяцев назад +3

    😭😭😭 ምን አይነት ነገር ነዉ አረ እንባሄ አልቆም አለኝ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      አይዞኝ ውድ እዝራ

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 8 месяцев назад +4

    በሳምንት ሁለቴ ልቀቁልን በጣም አስተማሪ ድራማ ነው

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +3

      ውድ ሰብለ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @ermimoss719
    @ermimoss719 7 месяцев назад +2

    የሚገርም ሀሳብ ነው ከነ ትወናው❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  7 месяцев назад +1

      ውድ ኤርሚ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 5 месяцев назад +1

    ገራሚ ነው ! ላለማልቀስ እየታገልኩ ጨረስኩት 👏🏽

  • @fasekayrakeyrakefaseka1472
    @fasekayrakeyrakefaseka1472 3 месяца назад +1

    ይመቻቹ❤❤❤

  • @yemahlet
    @yemahlet 8 месяцев назад +2

    በጣም ጀግና ተዋናይ ነሽ እመቤቴን ሰርተሽዋል ❤❤❤❤❤ ፀጋውን ያብዛልሽ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @hermelaamsalu2617
    @hermelaamsalu2617 8 месяцев назад +1

    Am in love with "ጥንቅሹ"

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ሔርሜላ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @MeseluSemegn
    @MeseluSemegn 8 месяцев назад +3

    ይሔድራማ ደስይላል ስራው ደስይላል

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ መሰሉ በጣም እናመሰግናለን

  • @marlee5657
    @marlee5657 6 месяцев назад

    Am amazed not only by this great movie but also the way they made the classical Tew leje atenafkgn by abinet agonafer

  • @ethiopian6259
    @ethiopian6259 8 месяцев назад +5

    ውይ ክፉዎች ናችሁ። አረ ቶሎ ልቀቁት ...?

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +2

      ዛሬ ማታ ይለቀቃል

  • @DubaiDubai.
    @DubaiDubai. 8 месяцев назад +4

    የሚገርም ነው ❤❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @SabaBerhe-ub1dy
    @SabaBerhe-ub1dy 7 месяцев назад +2

    የአጋፋሪ እንደሻውን የሞት ሽሽት በገናዡ አጋፋሪ ድፍረት የሞትን አይቀሬነት የሞገታችሁበት ሲትኮም ነው

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  7 месяцев назад +1

      ውድ ሳባ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @Lidubby
    @Lidubby Месяц назад

    Ere eskene tewanaynu bekat yabede new 🎉 ye sera tesertwal👏👏

  • @tube5986
    @tube5986 8 месяцев назад +5

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +2

      እንኳን ደህና ቆያችሁን ።ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @solomonmuler623
    @solomonmuler623 8 месяцев назад +2

    ቅድስት👏🏻👏🏻👏🏻

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ሶሎሞን ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @brookmelesbrookmeles5948
    @brookmelesbrookmeles5948 8 месяцев назад +4

    ቅድስት የጥበብ ንግስት❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      እውነት ነው።ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @girmachewmaru4463
    @girmachewmaru4463 8 месяцев назад +4

    Well come back 😮😊😊

  • @GezahegnhirpoHigiso
    @GezahegnhirpoHigiso 8 месяцев назад +3

    Ere menifesum letinkishum inditay adirguti

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +2

      ውድ ጊዜ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z 5 месяцев назад

    waw

  • @woldeyyettiassefa8976
    @woldeyyettiassefa8976 8 месяцев назад +2

    Wow what a profound story.

  • @user-tr4hs9ej2j
    @user-tr4hs9ej2j 8 месяцев назад +2

    በስማም

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @mesafinttafese7788
    @mesafinttafese7788 8 месяцев назад +1

    ሁሉም ሰው ኀላፊ ነዉ ።ሰው ሆይ ሞት ሚባል ፈጣን ባቡር አለ ፌርማታክ ላይ መቶ እስከወስድክ ድረስ ከዘረኝነት፣ከጎጠኝነት፣ከክፋት፣ጥላቻ እራቅ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ መሳፍንት እውነት ብለሀል። ስለሰጠኸን አስተያየት እናመሰግናለን።

  • @user-in2bg2pb6n
    @user-in2bg2pb6n 8 месяцев назад +1

    ምን አይነት አስማተኛ ፀሀፊ ና ዳይሬክተር ናችሁ?? የዛሬው እንባ በአይኔ ሞልቶ ጨረስኩኝ ። እረ ሳሳ አርጉት ትንሽ ነው የሚበቃን እኮ ለማልቀስ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +2

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @daniroyal5425
    @daniroyal5425 8 месяцев назад +1

    ምን አይነት ትወና ነው 💯💯💯💯💯💯

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад

      ውድ ዳጊ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @fetahmede991
    @fetahmede991 7 месяцев назад

    Wow yemengizeme meret dereset agafari lederasiw kebere alege wowwow andega realiry

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  7 месяцев назад

      ውድ feta ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @shalom352
    @shalom352 8 месяцев назад +3

    U chose the right person. Betaam gobez nat.

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +2

      ውድ ሻሎም እናመሰግናለን

  • @twendye
    @twendye 2 месяца назад

    የሚገርም ድርሰት….የሚገርም ትወና

  • @besaqneber
    @besaqneber 8 месяцев назад +5

    የዛሬው ከባድ ነው😢 ተባረኩልኝ!

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад

      አሜን ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @tesfahunmekonnen1293
    @tesfahunmekonnen1293 8 месяцев назад +2

    wow…

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ተስፉ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @user-zk2qc5wy6d
    @user-zk2qc5wy6d 8 месяцев назад +1

    በርቱ🎉🎉🎉🎉🎉

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @user-qf6mz5ef5p
    @user-qf6mz5ef5p 5 месяцев назад

    So much pain 💔

  • @metikyeenatua
    @metikyeenatua 6 месяцев назад

    Endeze degagima yayewet derama yelim betam asetemare yehoni enamsegenalin🙏wedoha

  • @bamatube2745
    @bamatube2745 8 месяцев назад +1

    Im in love with this movies ❤❤❤

  • @tilahunmengiste5562
    @tilahunmengiste5562 6 месяцев назад

    ልብ

  • @mikemike2627
    @mikemike2627 5 месяцев назад

    ርዕሱ "የነብስ ወግ" ቢሆን እንዴት ይገልፀው ነበር👌🏾

  • @user-ln3vn1jm2c
    @user-ln3vn1jm2c 6 месяцев назад

    በጣም ድቅ ድራማ

  • @WerkinsheGirma-sr4qr
    @WerkinsheGirma-sr4qr 8 месяцев назад +3

    Mrte sera nwe bzww ktlo enamsgnalen

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ወርቅነሽ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @ermiasyohannes3633
    @ermiasyohannes3633 8 месяцев назад +1

    ቆንጆ ትወና❤❤❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ኤርሚ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @betesebmekuria4532
    @betesebmekuria4532 8 месяцев назад +1

    ቅድስቴ ትወናሽ አንጄት ነው ያራሰኝ!! ጀግና ነሽ!!!!!!

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ እውነት ነው ችሎታን ከአመል ጋር የታደለች ምርጥ ተዋናይት ናት

  • @adeladel5396
    @adeladel5396 6 месяцев назад

    ድንቅ ነው

  • @zeki7603
    @zeki7603 8 месяцев назад +1

    በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ። ግን እባካችሁ ጥላ ላይ ተጠንቀቁ። " ሙት ጥላ የለውም"

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድድሮች ዘኪ እናመሰግናለን

  • @hallubekkele9841
    @hallubekkele9841 8 месяцев назад +1

    አጋፋሪ 😍❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ወድ ሀይሉ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @natanzewdu4666
    @natanzewdu4666 8 месяцев назад +1

    Best best of the best

  • @user-zr5bk8qe4k
    @user-zr5bk8qe4k 6 месяцев назад

    ምርጥ ነው

  • @mesiyenatan9054
    @mesiyenatan9054 8 месяцев назад +1

    ድንቅ ነው ❤ ❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +2

      ውድ መሲ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @cheES5647
    @cheES5647 8 месяцев назад +1

    Great acting !
    እውነት እማይስማማት አለም 🤔

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @user-ef2dt4yf3f
    @user-ef2dt4yf3f 8 месяцев назад +1

    ማነው ግን እንደኔ እያለቀሰ የሚያቸው አባትም እናትም ስለሌለኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ አይዞኝ ከማንም በላይ እግዚያብሔር አለሽ አለን ።

    • @meronmekonnen277
      @meronmekonnen277 8 месяцев назад

      የፈጠረሽ ጌታ ብርታት ይሁንሽ❤

  • @fikiryetages
    @fikiryetages 8 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍፍ እናት

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ፍቅር ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @mimilove3031
    @mimilove3031 8 месяцев назад +1

    Yene malikesis🥺🥺 yemigerm tiwena

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ሚሚ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @YebabyMedia4852
    @YebabyMedia4852 8 месяцев назад +1

    በዚህ ሁሉ ትዕይንተ የጥንቅሹ ዝምታ ለምን ለዛዉም የትይዕንቱ ገፀ ባህሪዎ ተባዕት ፁታ ሴት መሆና ጥንቁሹን ብዙ ሊያስብል ይችል ነበር

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ኤፍሬም ጥሩ እይታ ነው ።እናመሰግናለን

  • @naolhabtamu7
    @naolhabtamu7 6 месяцев назад

    ለገባው ሰው ከባድ መልእክት አለው
    እውነት ለመናገር አሌክስ ስላለበት ነው እንጂ ሌላ ሰው ቢሆን ላላየው እችል ነበር
    ብቻ ደራሲውን አክብሮት ስጡልኝ።
    ከሊቅ እስከ ደቂቅ ሁሉም ሟች ነው መልካም ነገር ማድረግ መጀመርን እንማር

  • @girimatizita
    @girimatizita 8 месяцев назад +1

    Wayi gud 😢😢😢 yemigerim nw

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад

      ውድ ግርማ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 8 месяцев назад +7

    ስብስክራይ ግን በጣም ያሰዋል እረ የት ናችሁ መልካም የሚስራን እናበረታታ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ እየሩስ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

    • @Fano203
      @Fano203 8 месяцев назад

      መልካም መስራት አላማው ጠፍቶብሻል ዩቱዩብ መጫን መልካምነት ሆነ ለራሱ ብሎ ነው ለኔ ወይም ላንቺ አደለም ሰው ከተመቸው ያድርግ አለቀ

  • @nahomengdashet2462
    @nahomengdashet2462 8 месяцев назад +3

    ለምን እሁድ አልተለቀቀም ግን ጉጉት ገደለን

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ዛሬ ማታ 3:00 ሰዓት ይለቀቃል

  • @borumera3165
    @borumera3165 8 месяцев назад +1

    thank u

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @Aresama987
    @Aresama987 8 месяцев назад +3

    ጉድ ነው ምን አይነት ብቃት ነው ያለሽ አንቺ?

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +2

      ውድ ተመልካች ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 7 месяцев назад +1

    wow...acting....

  • @endyzema
    @endyzema 8 месяцев назад +1

    Best 😢

  • @gelilasolomon9616
    @gelilasolomon9616 8 месяцев назад +1

    Very good acting

  • @user-rp9tk4wc5j
    @user-rp9tk4wc5j 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +2

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @user-wo2zg3cu9w
    @user-wo2zg3cu9w 6 месяцев назад

    ከልቡ ድራማ አስተማሪ

  • @user-ib2lr5rv8r
    @user-ib2lr5rv8r 8 месяцев назад +1

    ምን አይነት ምትገርም ተዋናይት ነች 😮

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl 8 месяцев назад +1

    ጥቅሹ ለምንድነው የሚያወራውን ሰው ለሡ የማይታየው

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ሀና የቀደሙ ክፍሎችን ይመልከቱ።

  • @yonasgizaw2687
    @yonasgizaw2687 7 месяцев назад +1

    🔥🔥🔥👏👏👏👏👏👏👏👏👏 :)

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  7 месяцев назад +1

      ውድ ዮናስ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን

  • @rahelalelegn6473
    @rahelalelegn6473 8 месяцев назад +3

    ምንድን ነው በአመት አንዴ ነው የምትለቁት

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ሰላም ራሔል ከአሁን በዋላ በተለመደው ሰዓታችን ይጠብቁን። ስለተፈጠረው የመልቀቂያ ሰዓት መዛባት ይቅርታ እንጠይቃለን።

  • @shewashon2983
    @shewashon2983 8 месяцев назад +1

    OMG ቅድስት እውነት ትችያለሽ❤

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +2

      ውድ ሸዋ እውነት ብለዋል ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

    • @shewashon2983
      @shewashon2983 8 месяцев назад

      @@tamrinstudio እኔ የመጀመሪው ክፍል ላይ ነው ሰብስክራይብ የደረኩት አሁን ማስደረግ ላይ ነኝ ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃቹሁ በርቱ ከፋ በሉ እንዳጠፉብን much respect for all of you guys❤

  • @miskrhailu3079
    @miskrhailu3079 8 месяцев назад +1

    Min ayent derasi nw fetari yebarekek min ayent eyeta nw temretkal lemoyaw

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ መስኪ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @SisayTefera-x4j
    @SisayTefera-x4j 8 месяцев назад +3

    ቀናቹሁን እየጠበቃቹ ልቀቁልን

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ተመልካች በተፈጠረ ችግር ምክንኛት ነው ስለአስተያየትዎ እናመሰግናለን።

    • @SisayTefera-x4j
      @SisayTefera-x4j 8 месяцев назад

      በጣም ነዉ በፍቅር የምንጠብቀዉ

  • @mukeremmohammed2026
    @mukeremmohammed2026 8 месяцев назад +1

    shuferu lay sebeb hunchbett esu zela gbetabere ygeremal yhagerachen hegee ay y😢shufere mekeraw

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ ?

  • @bamatube2745
    @bamatube2745 8 месяцев назад +2

    ማለቁን ሳስብ አለኩኝ

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ባማ ቲዮብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @fennybrukfennybrukfenny914
    @fennybrukfennybrukfenny914 8 месяцев назад +1

    የዛሬው ያሰለቅሳል

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ቤተሰብ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @LuleLule-eh8jz
    @LuleLule-eh8jz 8 месяцев назад +1

    Tolo tolo lekekuln engi 😢

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ ልሁሌ ስራችን ስለወደዱት ከልብ እናመሰግናለን። እባክዎን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ ማድረጎን እንዳይረሱ

  • @woldishkid
    @woldishkid 8 месяцев назад +1

    @dr.yonas lakew this is heart breaking if u have any point it is best

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +2

      Dear Dr. Yonas, thank you for your comment. Don't forget to share, like and subscribe so that our work reaches others. Thank you

    • @woldishkid
      @woldishkid 8 месяцев назад

      unfortunately i am not Dr .Yonas the one i had mentioned is psyaciatrist physician and he can give his point of view here. Thanks for urs good insight i will do it.

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku8027 8 месяцев назад +1

    ማርያም ይህ የመሰለ ስራ አለማየት ንፉግነት ነው እስከ ዛሬ ከአየኃቸው ድራማዎች ይህ ለኔ አደኛ ነው ኧረ ተው ስብስክራብ አድጉ ይህ የመሰለ ስራ እንዳይቆም።

    • @tamrinstudio
      @tamrinstudio  8 месяцев назад +1

      ውድ አቦነሽ ስለሰጠሽን ክብር ፈጣሪ ያክብርሽ።አይዞሽ ሁሉም በጊዜው ይሆናል።