Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
"ለጠቢብ አንድ ቃል በቂው ነው" መማር ለሚፈልግ ሰው ከዚህ ድራማ በላይ ትምህርት የለም
በጣም
"ተመስጌን ጌታዬ ከቤት ክራይ በላይ አንዲት ኪሎ መጨመር የሚያስጨንቅ ትውልድ ሰላ አሣዬኝ"
🤣🤣
ጥንቅሹ😁😁ሀሳቡ እሱ ነዋ ቤት ክራይ የመጠጡ አለበት
የዚክ ፊልም ደራሲ ተዋናዮች ሁሉም የተሳተፉ ሰወች እጃችሁ ይባረክ በየጊዜው የምታቀርቡት ስራወች ምስጋናየ ከልብ ነው❤❤❤
በጣም ምርጥ ነው የሞተችበት ምክንያት ቢገለፅ ጥሩ ነበር ምክንያቱም እንደዘነጠች ነው የሞተችው
በጣም አረፉ ስራ ነው❤እናመሰግናለን❤
እውነት ነው ሁሉም ዳኛው ፊት እንቆማለን ለእያንዳዱም ይከፍለዋል ጆሮ ያለው ይስማ
ያማል ቅኔው ፣ በርቱልን እናመሰግናለን ❤
በታምሪን ስቱዲዮ ስም ከልብ አመሰግናለው
ዋው, እኔ ይሄ ድራማ ቀን በቀን ከአቅም በላይ እየሆነብኝ ነው❤❤❤ተኳኩላ ሄደች
ተመስጌን ጌታየ ከአሁናዊ ሳይወዱ በግድ የጭንቀት ቋጥ ውስጥ ከሚዘፍቀው አኗኗራችንና ሆረር ለሆነው የቀን ውሏችን በላይ ለህንድ ልጃገረዶችና ባልቴቶች ለባዕድ አምልኮና ለገቢ ምንጭ ብለው ተሚሸለቱትን ፀጉራቸውና ፈጣሪ ከሰጣቸው ውበት በላይ እንደ አሮጌ ቮልስ መኪና በየ ቀኑ በአርቴፊሻል ነገር ራሳቸውን እያስገጣጠሙ ለመኖር የሚጨነቁ መኖራቸውን ላሳየከኝ ክብር ምስጋና ይሁን
Mechem aygebanem Mechem🖤🖤🖤🖤 (Jungs). Kutawum eyemetanewu fetari yetebken .
በናፍቆት ነዉ የምጠብቃችሁ ❤❤❤❤ አጋፋሪ ከምርጥ ተዋናይ ጋር አስተማሪ ስራ ❤❤❤
አጋፍሪ እና ጥንቅሽን የሚወድ እስቲ በlike አሳዩን::
ተኳኩላ ሄደች ወይ ጉድ በቻ እዳቹ ይባረክ የዚህ ድራማ ደራሲያን ሁላችሁም በርቱ
on point episode 🔥🔥🔥
ምርጥ ናቹሁ❤
Tekeklgna astemari derama 🎉🎉🎉temotalek::
ሁሌም ምጥ ድራማ ❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን ተባረኩ ❤❤❤❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ💗
ምን ይጠቅምሀል አስር ሺ ብትገባ "ትርጉም ላለው ነገር መልፋት አይሻልም ከዚ ይልቅ
ገራሚ ስራ ነው
ልክ ነዎት አጋፋሪ ተኳኩላ ሄደች ተኳኩላ ሄደች፣፣አለሁ አለች እንጂ ከቶም አልነበረች ፣🎉🎉❤
ይህን ድራማ በጣም ነው ማክብራቹ ትልቅ ኣስተማሪ ነው ለግባው
አጋፋሪ❤🎉🎉
አንጋፋሪ ❤️❤️❤️💪
ልዩ ናችው " ውበትሽን የፍርሃትሽ ግርግዳ አደረግሽው "
በጣም ነው ምወደው alex is the best
ፀenkewan aderesachu❤lrtrmekethu❤❤❤❤🎉🎉🎉
ለምንድነው ግን ጥሩ ነገር እይታ የማይኖረው
ወድጄው ነው የማየው ግን ይደገማል አንድ አንዴ ቢስተካከል ጥሩ ነው
እንደኔ ሰአት እያየ የጠበቀ
ዛሬ ምነው ቡና የለ🧐 እንዳልቀና ብየ አፍልቼ ነበርኮ☕🤎✨♥️
እንዴው በናታችሁ ማስታወቂያዎችን ተው
ወደ ዳኛው ለመሄድ ቀናችንን እየጠበቅን መሆኑን ሆሌም ማስታወስ አለብን!!
ዛሬም ኣዲስ እይታ፡ ኣዲስ ጥበብ፡ ኣዲስ ቻሌንጅ ••• ኣዲስ፡ ኣዲስ ••• ምን ልበል ተባረኩ።
ኦ ዛሬ ሁለተኛ🎉
እሄ ቻናል ለምን አያድግም 💔😭ማርያምን ማይረቡትን ያሳዴግን አይደል እንዴ 🤔
,እይ ሰው ከንቱ 😮
....ወደ ዳኛዉ እየሔድሽ ለምን ትጠይቂኛለሽ!!!
Be samint 2 yihun yemitilu
ማለት የፊልሙ ሀሳብ አስደስቶኝ ምን ያህል እንዳወራሁለት መፃፍ ይከብደኛል ያየሁት ምን ያህል ሰፊ ሀሳቦችን ማስተናገድ የሚችል ሀሳብ መሆኑን አስቤ ነበር በዛላይ የአጋፋሪ ታሪክ ለምን ይህ አይነት ያልተለመደ ነገር እንዲሚያሁ ቢያንስ ጫፉን እስካሁን አያለው ብዬ አስቤ ነበር ለዛ ነበር ምከታተለው ነገር ግን ተመሳሳይ ሀሳብ የሰው ሟችነትን በተለያየ መንገድ እየገለፀ ትንሽ አሰለቸኝ። ኮመንት የምፀፍ ሰው አደለሁም ግን ይህን ፊልም በጣም ስለወደደኩት እና ያሰብኩትን ኮመንት ባለማድረጌ የማጎል መስሎኝ ነው ያውም ምንም ሳልከፍልበት እያየሁ።ግን አጋፋሪ ትክክለኛ ስማቸው ነው አጋፋሪ መዓረግ መሰለኝ እኮ __________ እናመሰግናለን __________
ውድ ቤተሰብ ከልብ እናመሰግናለን! አጋፋሪ ትክክለኛ ስማቸው ነው ።
bewnet eyznana ymyastemir tarik new
ሞልቃቃ አልቃሽ 🤣
አይ አጋፊሪ ተሳካልሺ?😂😂 እያሳክ ታስተምራለህ
ጥንቅሽዬ
ስው ተምቻችቶ ሲስራ ኣይው ጥንቅሹና ኣጋፋሬ
ሱሴ
ያደለው ሞቶም ይሽሞኖሞናል አንዳንዱ አለ እንጂ እዚ ቁጭ ብሎ ያሸሙራል አሽሙረኛ 😅🤣🤣😆
"ለጠቢብ አንድ ቃል በቂው ነው" መማር ለሚፈልግ ሰው ከዚህ ድራማ በላይ ትምህርት የለም
በጣም
"ተመስጌን ጌታዬ ከቤት ክራይ በላይ አንዲት ኪሎ መጨመር የሚያስጨንቅ ትውልድ ሰላ አሣዬኝ"
🤣🤣
ጥንቅሹ😁😁ሀሳቡ እሱ ነዋ ቤት ክራይ የመጠጡ አለበት
የዚክ ፊልም ደራሲ ተዋናዮች ሁሉም የተሳተፉ ሰወች እጃችሁ ይባረክ በየጊዜው የምታቀርቡት ስራወች ምስጋናየ ከልብ ነው❤❤❤
በጣም ምርጥ ነው የሞተችበት ምክንያት ቢገለፅ ጥሩ ነበር ምክንያቱም እንደዘነጠች ነው የሞተችው
በጣም አረፉ ስራ ነው❤እናመሰግናለን❤
እውነት ነው ሁሉም ዳኛው ፊት እንቆማለን ለእያንዳዱም ይከፍለዋል ጆሮ ያለው ይስማ
ያማል ቅኔው ፣ በርቱልን እናመሰግናለን ❤
በታምሪን ስቱዲዮ ስም ከልብ አመሰግናለው
ዋው, እኔ ይሄ ድራማ ቀን በቀን ከአቅም በላይ እየሆነብኝ ነው❤❤❤
ተኳኩላ ሄደች
ተመስጌን ጌታየ ከአሁናዊ ሳይወዱ በግድ የጭንቀት ቋጥ ውስጥ ከሚዘፍቀው አኗኗራችንና ሆረር ለሆነው የቀን ውሏችን በላይ ለህንድ ልጃገረዶችና ባልቴቶች ለባዕድ አምልኮና ለገቢ ምንጭ ብለው ተሚሸለቱትን ፀጉራቸውና ፈጣሪ ከሰጣቸው ውበት በላይ እንደ አሮጌ ቮልስ መኪና በየ ቀኑ በአርቴፊሻል ነገር ራሳቸውን እያስገጣጠሙ ለመኖር የሚጨነቁ መኖራቸውን ላሳየከኝ ክብር ምስጋና ይሁን
Mechem aygebanem Mechem🖤🖤🖤🖤 (Jungs). Kutawum eyemetanewu fetari yetebken .
በናፍቆት ነዉ የምጠብቃችሁ ❤❤❤❤ አጋፋሪ ከምርጥ ተዋናይ ጋር አስተማሪ ስራ ❤❤❤
አጋፍሪ እና ጥንቅሽን የሚወድ እስቲ በlike አሳዩን::
ተኳኩላ ሄደች ወይ ጉድ በቻ እዳቹ ይባረክ የዚህ ድራማ ደራሲያን ሁላችሁም በርቱ
on point episode 🔥🔥🔥
ምርጥ ናቹሁ❤
Tekeklgna astemari derama 🎉🎉🎉temotalek::
ሁሌም ምጥ ድራማ ❤❤❤❤❤
እናመሠግናለን ተባረኩ ❤❤❤❤
የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 10k አስገቡኝ ስወዳችሁ💗
ምን ይጠቅምሀል አስር ሺ ብትገባ "ትርጉም ላለው ነገር መልፋት አይሻልም ከዚ ይልቅ
ገራሚ ስራ ነው
ልክ ነዎት አጋፋሪ ተኳኩላ ሄደች ተኳኩላ ሄደች፣፣አለሁ አለች እንጂ ከቶም አልነበረች ፣🎉🎉❤
ይህን ድራማ በጣም ነው ማክብራቹ ትልቅ ኣስተማሪ ነው ለግባው
አጋፋሪ❤🎉🎉
አንጋፋሪ ❤️❤️❤️💪
ልዩ ናችው " ውበትሽን የፍርሃትሽ ግርግዳ አደረግሽው "
በጣም ነው ምወደው alex is the best
ፀenkewan aderesachu❤lrtrmekethu❤❤❤❤🎉🎉🎉
ለምንድነው ግን ጥሩ ነገር እይታ የማይኖረው
ወድጄው ነው የማየው ግን ይደገማል አንድ አንዴ ቢስተካከል ጥሩ ነው
እንደኔ ሰአት እያየ የጠበቀ
ዛሬ ምነው ቡና የለ🧐 እንዳልቀና ብየ አፍልቼ ነበርኮ☕🤎✨♥️
እንዴው በናታችሁ ማስታወቂያዎችን ተው
ወደ ዳኛው ለመሄድ ቀናችንን እየጠበቅን መሆኑን ሆሌም ማስታወስ አለብን!!
ዛሬም ኣዲስ እይታ፡ ኣዲስ ጥበብ፡ ኣዲስ ቻሌንጅ ••• ኣዲስ፡ ኣዲስ ••• ምን ልበል ተባረኩ።
ኦ ዛሬ ሁለተኛ🎉
እሄ ቻናል ለምን አያድግም 💔😭ማርያምን ማይረቡትን ያሳዴግን አይደል እንዴ 🤔
,እይ ሰው ከንቱ 😮
....ወደ ዳኛዉ እየሔድሽ ለምን ትጠይቂኛለሽ!!!
Be samint 2 yihun yemitilu
ማለት የፊልሙ ሀሳብ አስደስቶኝ ምን ያህል እንዳወራሁለት መፃፍ ይከብደኛል ያየሁት ምን ያህል ሰፊ ሀሳቦችን ማስተናገድ የሚችል ሀሳብ መሆኑን አስቤ ነበር በዛላይ የአጋፋሪ ታሪክ ለምን ይህ አይነት ያልተለመደ ነገር እንዲሚያሁ ቢያንስ ጫፉን እስካሁን አያለው ብዬ አስቤ ነበር ለዛ ነበር ምከታተለው ነገር ግን ተመሳሳይ ሀሳብ የሰው ሟችነትን በተለያየ መንገድ እየገለፀ ትንሽ አሰለቸኝ። ኮመንት የምፀፍ ሰው አደለሁም ግን ይህን ፊልም በጣም ስለወደደኩት እና ያሰብኩትን ኮመንት ባለማድረጌ የማጎል መስሎኝ ነው ያውም ምንም ሳልከፍልበት እያየሁ።
ግን አጋፋሪ ትክክለኛ ስማቸው ነው አጋፋሪ መዓረግ መሰለኝ እኮ
__________ እናመሰግናለን __________