መቶ አስራስድስት ኪሎ ሜትር በፈረስ ሄጃለው / ዋሸው እንዴ / በዓባይ ቲቪ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 фев 2025

Комментарии • 93

  • @dawitfetene7759
    @dawitfetene7759 9 дней назад +7

    እኔ ይሄንን ፕሮግራም በጣም ነው በየሳምንቱ በጉጉት የምጠብቀው እና የምከታተለው የሚገርም sensational show ነው እሰከ አሁን ቲቪ ላይ ከሚታዩት የ መዝናኛ ፕሮግራመ "ዋሸው እንዴ "is so unique . የ ጥሌ (he looks like optimist )እና ፍልፍሉ(good improviser ) ተቃራኒ ቡድን መሆናቸው የ ውድድሩ ድምቀት ነው። ማርኪ (entrepreneur ) ዜዶ( the uncle man) ደምስ (General manager) ብቻ የሚገርም ጥምረት እና አዝናኝ ነው ❤

    • @afro90s78
      @afro90s78 9 дней назад

      በጣምምም ሚገርም ጥምረት ነው

    • @IsekMohammed
      @IsekMohammed 7 дней назад

      እኔ

  • @Getaye-lj1fo
    @Getaye-lj1fo 6 дней назад +1

    ጥሩ ነዉ

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 7 дней назад +3

    ዋሸው እንዴ ምርጥ ፕሮግራም ስወዳችሁ ፈታ ነው የምታረጉኝ ዜዶ ጥሌ ማርክ ፍልፍሉ ደምስ ❤️

  • @AbiMekasha-c2h
    @AbiMekasha-c2h 8 дней назад

    በመድሀኒ ዓለም ምን አይነት ንፁህ ልብ ያለው መልካም ሰው ነው! የፈጠረኝ የዓለም🌍 ቤዛ ቶሎ መልስ ይሰጠኝ ዘንድ ትራፊክ ፓሊሱን በሆንኩ ብየ ተመኘው!
    ይህን አስተማሪ የሆነ ታሪክ ያደረሰን ወንድማችንም እውነትም መልካም ልብ ያለው ወንድማችን ነው። ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጥልን!🙏

  • @ADDISINFORMER20
    @ADDISINFORMER20 9 дней назад +7

    ለዚህን ሰአት ላደረሰን የህን ቀን እንዳይ ለረዳን መድሀኒያአለም ክብር ምስጋናን ይድረሰው እንኳን በደህና መጣቹ ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልብ ያላቹ ❤ሰው ሰርቶ እንዲቀየር የምትሹ አላቹና ታዋቂ አይደለክም በሚል በቅጥር የተነፈጉትን ስራ በራሴ ሰርቼ ደጓ እናቴን ስጦታዬን ላግዝ ስራዬን በማየት ከጎንክ ነን በሉኝ ❤ፈጣሪ የልባቾሁን መሻት ሁሉ ይፈፅምላቹ ደግ ደጉን የምናይበት የምንሰማበት ዘመንን ያምጣልን አሜን አሜን አሜን

  • @AbiMekasha-c2h
    @AbiMekasha-c2h 8 дней назад

    አስማማው በለው ምርጥ የሰው ዘር ጨዋ የጨዋ ልጅ ጨዋ ያሳደገው! ልበ ቀና ሁለ ገብ ምርጥ የጥበብ ሰው የወንድሞቻችን ፕሮግራም ውበትን አለበሰው! እኔ ግርም የሚያደርገኝ ዘመኑን ሙሉ ድምፁ የማይቀየረው ነገር።
    እናመሰግናለን የተከበርከው ውድ ወንድማችን ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የምትሸተው አስማማው በለው መልካሙን ሁሉ ተመኘውልህ!

  • @susubintmussa
    @susubintmussa 8 дней назад +3

    ጥሌኮ በጣም ነው የሚያዝናናኝ ሚስኪን ነው😅

  • @martabaru1841
    @martabaru1841 9 дней назад +1

    ዓባይ ግድባችን ‼️
    ዓባይ ወንዛችን ‼️
    ዓባይ ቲቪአችን ‼️ ኑሩልን በርቱ ምቀኞች ብዙ ናችው እናንተ አንደኞች ናችሁ ።።።

  • @lulululu3892
    @lulululu3892 9 дней назад +19

    በአሌክስ ላይ ክህደት ፈፅማችሗል በጣም ታሳዝናላችሁ 😏

    • @martabaru1841
      @martabaru1841 9 дней назад +5

      ምን አይነት ግፍ 😡
      ያኔ ፍልፍሉ ሴት ደፍሬአለሁ ሲል ያ ሁሉ ኢትዮጵያውያን ሲጮሁበት ለምን አሌክስ አብሮ ይቅርታ አላለም እነሱ የኢትዮጵያን ህዝብ አክብረው ይቅርታ ሲሉ እሱ አላለም ጢባራም በለው 😡
      ይሄ ምቀኛ ህዝብ ነው ሲያምርባቸው ሲደምቁ በዚህ መጣችሁ ታራለህ ትደብናለህ እንጂ አይዘጋም 😂

    • @afro90s78
      @afro90s78 9 дней назад

      በቃ ከደበሩ ለምን ታያለ አይ ሀበሻ እኝኝኝኝኝኝኝኝኝ

    • @matiasmebratu-o4w
      @matiasmebratu-o4w 9 дней назад

      ​@martabaru1841ፍልፍሉ ነበር መባረር የነበረበት ግን እሱን ደግፈህ ስታወራ አታፍርም
      አሌክስ ምን አጠፋ

    • @mohammeduseman2386
      @mohammeduseman2386 8 дней назад +1

      We listen but… we don’t judge…let’s go

    • @shefrawtensay
      @shefrawtensay 8 дней назад +3

      አሌክሰ ግፍ ቢፈፀምበት ህፃን አይደል መብቱን መጠየቅ ይችላል የራሳችንን ፍላጎት ባናፀባርቅ ይሻላል።

  • @AshebirengedaAshebirEngida
    @AshebirengedaAshebirEngida 7 дней назад

    ዋሸው እንዴ አዝናኝ ፕሮግራም ነው

  • @makemehappy5229
    @makemehappy5229 9 дней назад

    የኢትዮጵያ ቋንቃዎች ውበታቸው ድንቅ ነው አገውኛ

  • @birtutamagn3982
    @birtutamagn3982 6 дней назад

    I really enjoy your show it’s something I look forward to every week. Your humor always brightens my day, and you’re truly talented comedians. Watching you is a constant source of laughter and joy. I’d love the opportunity to write something for the show and contribute in some way. Keep up the amazing work God bless you all 🙏

  • @davodavo1654
    @davodavo1654 9 дней назад +1

    ለዋሸሁ እንዴ ክሩዎች በሙሉ ፕሮግራማችሁ በጣም ደስ ይላል። ነገር ግን ጥላሁን ሳይዋሽ እንደው እድሜውን ቢነግረን አንዳንድ ነገር ሲናገር በጣም ነው የሚገርመኝ የዜኒት ሙሃባ ዘፈን በራሱ 40/50 አመት የሚሆነውን የኮይስ ዘፈን ልጅ ነበርክ ብሎ ሲያወራ የሚገርም ነው። እና አባካችሁ ይንገረን። እኔ ብዙ ሳስብ እራሴን ያመኛል እና ይንገረን

    • @ajtvnews2241
      @ajtvnews2241 8 дней назад

      59 new.

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 8 дней назад

      ራሴን ያመኛል አላለም 😂😂😂ማን አስገድዶህ ነው ብዙ እሰብ ብሎ

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 8 дней назад

    😂😂😂😂😂ዜዶ አሳቀኝ

  • @afro90s78
    @afro90s78 9 дней назад +2

    እዬን ፕሮግራም ምገልጸው ልክ ምንም ሜካፕ እንዳልተጠቀመች ቆንጆ ሴት ነው በቃ ምንም ያልተበረዘ ኢትዮጲያዊ የሆነ የቲቪ ፕሮግራም ...እንዳይበረዝ እንደሌሎቹ አጉል ከፈረንጆቹ ኮፒ እያደረጉ እንዳሰለቹኝ

  • @thewodrosmedhanit3761
    @thewodrosmedhanit3761 4 дня назад

    ሰብዓዊነት @ ጥሌ👏👏👏 እንዳታገኘው

  • @AbiMekasha-c2h
    @AbiMekasha-c2h 8 дней назад

    ወንድሞቻችን ደምስ በረከት እና ማርቆስ ከልብ የምታከብሩት የምታገለግሉት ፈጣሪ የምታስቡትን መልካም ነገር ሁሉ ይሙላላችሁ!

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 8 дней назад +3

    አቤት አሌክስን ገባቹለት

  • @ዜድየአላህባህሪያ
    @ዜድየአላህባህሪያ 9 дней назад +4

    ጥሌ እኔም እንዳተ ነኝ ፕሌን ውስጥ ኦኜ ሽንቴ እንኳን ቢወጥረኝ እስክደርስ ነው ሚይዘው ከፍራቴ የተነሳ ጥሌ አብራራው የጨዋታው ድምቀት ነክ

  • @AbiMekasha-c2h
    @AbiMekasha-c2h 8 дней назад

    ወንድሞቻችን ሁለቱን እንቁ አርቲስቶች ጋብዛችሁ ሀገርን ባህልን ስለመውደድ በፈጣሪ ማመን የፈጣሪን ፍርድ እንደሚያፈጥን እና ብዙ መልካም ነገሮችን እያዝናኑ እንድንማር አድርገውናል እናመሰግናለን!

  • @TewodrosB.G.
    @TewodrosB.G. 7 дней назад

    ጥላሁን፡የልጆቾ፡ክፍለግዜ፡አርጎታል፡ምክር፡ለማ፡መቼ፡እንደሚሰጥ፡አያቅም።የአሌክሰን፡ነገር፡በቃ፡ላሽ፡አላችሁ።በጣም፡ነውር፡ነው።

  • @bekeleemmanuel9569
    @bekeleemmanuel9569 7 дней назад +1

    ጥላሁንን ከልሱትና መዋለ ህፃናት አስገቡት የሚያደርገዉ የሚሰራዉ በአብዛኛዉ የልጅ ሥራ ስለሆነ ይበልጥ ይጫጫ ፍፁም ሊበስልን አልቻለም ሁሌ ጥሬነቱ እየጨመረ ነዉ ::

  • @Savedbyonlygrace777
    @Savedbyonlygrace777 8 дней назад

    ❤😂 thank you for making us laugh 😂

  • @DreamWorkerl
    @DreamWorkerl 9 дней назад +5

    ሌቦች ጉዳችሁን ሰማን አዘንን። አሌክስ ሃቁን በልታችህ8ታል።

    • @SHambelTesfaye-t3q
      @SHambelTesfaye-t3q 6 дней назад

      አሌክስ እደዲወጣ ከሚፈልጉ ውስጥ አንዱ ነኝ

  • @bementmeku-s6p
    @bementmeku-s6p 8 дней назад

    የምወዳቸሁ

  • @Frittanova
    @Frittanova 9 дней назад +1

    Koysey ❤❤❤ 😂

  • @meseretaddis3263
    @meseretaddis3263 2 дня назад

    ydem
    ደምስ ልምጣ እዉነት አለኝ ካናዳ ነዉ አሁን ግድ ምርጥ ነገር አለኝ

  • @leledojodojo162
    @leledojodojo162 9 дней назад +2

    እንዴት ናችሁ አርፍ ነው,አዲሱ እንዳለ Aleks ይመለስ sra ስትጀምሩ ውል መኖር አለበት ጎድኝነት ሌላ ስራ ሌላ አንዱን ወደጎን ማረግ አይገባም ወሉም ምንም እናንተ በራሳችሁ ባትስማሙ ስራ ግን ስራ ነው እናንተ ከስራ ብትባረሩ ደስ ይላችሆል ,

  • @meckatube669
    @meckatube669 9 дней назад +7

    እኔ ግን ጥሌ የሆነ ክለብ ደጋፊ ሆኖ አብሬዉ ቁጭ ብዬ ባየሁ ብዬ ተመኘሁ

    • @afro90s78
      @afro90s78 9 дней назад

      ለምን😂😂

  • @ruthnegassa8291
    @ruthnegassa8291 9 дней назад +2

    😂😂😂 mehmmed koiyes kerjem gize bwehwala ay yegremal selyenh dese blwegale

  • @SolomonDegefa-k9l
    @SolomonDegefa-k9l 8 дней назад

    እኔ ምለው ግን ደምስ የጥሌ በረሮ ግን የቻይናው ነው አይደል 😂😂😂😂

  • @amelanayir7981
    @amelanayir7981 9 дней назад +1

    Yehea 😂😂😂😂 fers demes 😂😂😂😂😂😂

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 9 дней назад +2

    ጥላሁነ አሰልፍነህን 38:58 በህይወት ባላየው አሸቃባጨሰ ወያኔ ሀገሬን😢

  • @SamprinaDamian
    @SamprinaDamian 9 дней назад +7

    እናንተ ባለየ ወች አሌክስን ሸወዳችሑት

    • @martabaru1841
      @martabaru1841 9 дней назад +1

      አሌክስ ጋር ሄዱ
      እነሱ የተቸገረ ኦንዲረዳ ያረጋሉ ።
      የታመመ ለህክምና ህዝብ እንዲረዳው ያረጋሉ ።
      የአንዳንድ ድርጅቶች ማስታወቂያ ይሰራሉ ።
      እኛ ትውልደ ኢትዮጵያውያን በጣም ነው የምናከብራቸው ።
      ምቀኝነት አቁሙ በቃ ብንረዳዳ ይሻላል ።

    • @MarkosMarkos-q3r
      @MarkosMarkos-q3r 8 дней назад +1

      ሲያዩ የሜኑ በፁሀን ናቸው

  • @getachewmoshe1278
    @getachewmoshe1278 5 дней назад

    ምንድነው አሌክስ ጣዎታቹ ነው እንዴ መቶ ግዜ ምታወሩት

  • @KemeruWorku-gt4ze
    @KemeruWorku-gt4ze 9 дней назад +9

    ኢትዮጵያ ሠላም የምታገኘው የጋላው ሥርዓት ሲወገድ ብቻ ነው ።

    • @teshomewolde7996
      @teshomewolde7996 5 дней назад +1

      Ante segete yetebedak. Inatikin libdahat. Ante ye Neftegna lij. Ante ye wusha lij. Finfinne or Sheger is the land of OROMO'S. Oromo is a civilized & proud people of Africa.

    • @teshomewolde7996
      @teshomewolde7996 5 дней назад +1

      Ante ikekam neftegna Gojam+ Wollo ye OROMO ager newu.Ante sidetegna yesewu ager nafaki.

    • @KemeruWorku-gt4ze
      @KemeruWorku-gt4ze 5 дней назад

      @teshomewolde7996 እውነትሺን ነው ነፍጠኛ ነኝ በዱላ ከጋላ ላይ እስናይፐር እና ብሬን ሞርተር የምማርክ ገባሽ ነፍጠኛ ማለት እንደ ጋላ መሳሪያ ተሸክሞ የሚሮጥ ሳይሆን ማርኮ የሚታጠቅ ነው ።ለማንኛውም ወደ ኬኒያ መሄድሽ የማይቀር ነው ።ጋላ እና ሰገራ እያደር ይገማል ማለት አብይ አህመድን መመልከት በቂ ነው ።

    • @redwanshamil5374
      @redwanshamil5374 3 дня назад

      የአማራውን አየን ጦርነትና ድርቅ፣ የትግሬው አየን ጦርነት የለም ኢትዮጵያ የተሻለ አደገች፣ አሁን ደግሞ የኦሮሞ ይሁን የአማራ ያለየለት ነገር ግን የአማራ ስርአትን እውነቱ እሱ ነው አየን ታይቶ የማይታወቅ ጦርነት ጭፍጨፋ የጉሮ ውድነትና ድህነት አየን ቀጣይ

  • @kadijamohammed2530
    @kadijamohammed2530 9 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @ElleniBekele-z4j
    @ElleniBekele-z4j 9 дней назад +1

    ጥሌ ተስፋዬ እሪኮም አለ?

  • @FilagotSeid-i8k
    @FilagotSeid-i8k 9 дней назад +1

    Markos ena tile
    Filflu ena zedo
    Sihonu new yemiyamrew

  • @SelomeEdmialem
    @SelomeEdmialem 8 дней назад

    ፕሮግራማችሁ በጣም ለዛውን ያጣ ሆነ ሰውን አዝናናለው ብላችሁ እራሳችሁን እንድትጠሉ አታርጉ ለዛ ይኑራችሁ

  • @tesfayetadeg1594
    @tesfayetadeg1594 9 дней назад +2

    Filfilu ena markose ande lay sihonu bizom chewataw aydemekem tereba aynorewm markose ke tele ga yhun

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 9 дней назад +1

    ሌላወዎቹ ለእኔ ።ወው የመጨረሻ የሸርሙጣ አነንተ ግን 9,የአአ ህዝብ አስጨርሰሀል ጥላሁነሰ መቼም ማፈር አለብህ

  • @martabaru1841
    @martabaru1841 9 дней назад +1

    ደምስ ከየሺ ጋር የሚሰሩትን አዝማሪዎች አቅርብልን 😊 እናትዬ ጎንደር ሲጫወቱ በጣም አሪፍ ናቸው

  • @meriedabrha8906
    @meriedabrha8906 2 дня назад

    Tilahun emibalew dedeb Baylor bay negn

  • @ENDRIESYEBRHIM-sn1wg
    @ENDRIESYEBRHIM-sn1wg 9 дней назад +1

    ሡማያ የሚባል እጽዋት አለ ከሡ የሚሠራው ብትር የሡማያ ብትር ይባላል

  • @በላይነህካሳ
    @በላይነህካሳ 8 дней назад

    ለማንኛውም "" ዘፋኞች የእግዚአብሔርን መንግስት አ ይ ወ ር ሱ ም !""

  • @biga7701
    @biga7701 7 дней назад

    ኧረ ወገን የsubscribe ያለህ

  • @NabyatDawed-rl1eg
    @NabyatDawed-rl1eg 4 дня назад

    Washwe enda mertya naw bartu

  • @genetzeray6985
    @genetzeray6985 9 дней назад +1

    👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @martabaru1841
    @martabaru1841 9 дней назад +4

    በርቱ በርቱ ምቀኛ እየበዛ ነው እናንተ ግን አሸናፊዎች ናችሁ

  • @GetanehTakele-r1n
    @GetanehTakele-r1n 9 дней назад +2

    Asmamaw enwedihalen

  • @neimasani5818
    @neimasani5818 9 дней назад +1

    አስማማው እልሌና ዘፈንህ ተወዳጅ ነው

  • @JaksonnHelena
    @JaksonnHelena 9 дней назад

    @ከምሩ እምትባል አንተ የዱር አራዊት አንተም ሐይማኖት አለኝ ትል ይሆናል ዘር እምትለው የሰደብከውም የእግዚአብሔር.. ነው ግን እደአተ አይነቶች አውሬ የሁሉም ዘር . እንደ ዳይኖሰር በቅርብ ትጠፋለህ እስከዛው ፍየሎቹ እዳይጠፉብህ

  • @meseretaddis3263
    @meseretaddis3263 2 дня назад

    dems arrr

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 6 дней назад

    የኤፍሬም ታምሩን ዘፈን ነው ያሉሕ 😅 ይሔ ያንተ ነው ዋሽሑ እንዴ ?😅😅😅 ለማንኛውም ይመቻችሑ ኢትዮጽያዊያን በያላችሑበት ይሔ የኔ የዘወትር ምኞቴ ነው ለሚሠራ ሑሉ የእናንተም ሥራ ነው ሕዝብን ማዝናናት ዋሽሑ እንዴ ?😅

  • @ShmelesGizaw
    @ShmelesGizaw 9 дней назад +3

    ቃም ቃም አርጌ ሲያመረቅነኝ የማንችስተር ክለብ የኔ መሰለኝ ይመችህ 🤙🤙🤙

  • @CellWhite
    @CellWhite 7 дней назад

    Enate balgewoch alexo lay yadergechahuten kedet semecha asetelachgn jiboch ayelfelachu

  • @HanokeAwoke
    @HanokeAwoke 9 дней назад +1

    ከመከላከያ ብጋብዙ ጥሩ ነዉ

    • @amnuelsolomon30
      @amnuelsolomon30 9 дней назад

      😂😂😂 የሙጃ የጎመን ሰራዊት ተቀጥቅጦ
      ተማርኮ ሙትና ቁስለኛ ሆኑዋል 😂😂😂😂

    • @HayuEmureyanamharawit
      @HayuEmureyanamharawit 8 дней назад

      ከየት ያምጡት? ተማርኮ እና አፈር ድሜ በልቶ አለቀኮ ለአራጁ መንግስት ስልጣን ለማስጠበቅ በማያገባው ገብቶ 😂😂😂😂

  • @daniesawaentertainment9915
    @daniesawaentertainment9915 8 дней назад

    tilahunen eseki bfetrachihu zem bel belut endiyastelan eyargen nw zem belke techawot belut

  • @yebelay1253
    @yebelay1253 9 дней назад +2

    ዋ ሸ ው እንዴ አይባልም X ዋ ሸ ሁ እንዴ ተብሎ ይስተካከል @ አባይ ቲቪ የሚባለው ምድረ ጋላ አህያ የተሰበሰበበት ነው ጋ ላ

    • @neimasani5818
      @neimasani5818 9 дней назад

      ታዲያ ደደቦች እኮ አያዩም

  • @kurkuraw5866
    @kurkuraw5866 8 дней назад

    የእራሱ ጉዳይ አሌክስ
    ዜዶ ይቦንሰዋል

  • @Timeless-Tales-te4lb
    @Timeless-Tales-te4lb 9 дней назад +2

    ቤተሰብ ደምሩኝ እስኪ። 1000 asgebugn🥰🥰🥰

  • @TsehayneshTadese
    @TsehayneshTadese 8 дней назад

    ❤❤❤❤❤