Temesgen Markos //ባንተ ነዉ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 дек 2024

Комментарии • 171

  • @mistatlais5789
    @mistatlais5789 Год назад +49

    የኔ መልካም ተሙዬ😢ጌታ ምስክሬ እስከዚህ እድሜዬ ያንተን መዝሙር ሳልሰማ ውዬም አላውቅ በስደት ሆኜ መፅናኛዬ መዝሙሮችክ ናቸው በቃ ልጅነቴን አሁንም ወጣትነቴን ትቆጣጠረዋለ በዝማሬዎችክ❤❤በቃ ተባርከ ቅርልኝ አለማልቀስ አልችልም እኮ😢ምን አይነት ፀጋ ነው በአካል ስታገለግል መች ይሆን ምካፈለው 😢እግዚአብሔር ያውቃል❤

    • @مناديالشمري-ت7ر
      @مناديالشمري-ت7ر Год назад +1

      😢😢እኔም

    • @solomonkhan5034
      @solomonkhan5034 10 месяцев назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @solomonkhan5034
      @solomonkhan5034 10 месяцев назад +1

      God bless you tnxs so much trust your ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @mistatlais5789
      @mistatlais5789 10 месяцев назад

      @@solomonkhan5034 አሜን አሜን ሶልዬ🥰🥰

    • @rgfg336
      @rgfg336 5 месяцев назад +1

      እኔም እንዳንች❤❤❤

  • @Mikael7702
    @Mikael7702 3 месяца назад +3

    የውስጤን ጭሆት አውጥቸ - የምችለውን ባወራ
    አውርቸው ከቶ አልጨርሰው - የሰራህክልኝ ስራ
    ቀን መሽቶ ደግሞ ይነጋል - ፍቅርህን ብቻ በማሰብ
    ለይተቀን ጨመርኩኝ እንጁ - ከማምለክ ከቶ አልቆጠብ .
    እኔ.... የሆንክልኝን - ሳየው
    ጌታ ... መቼም ቡሆን አልረሳም
    ዛሬም ... አበዛለሁ ዝማሬ
    ባንተ ነው - ውብ የሆነው ነገሬ
    ዝም አልልም - እጨምራለሁ
    # ዝሞ አልልሞ - እጨምራለው
    ተደርጎልኝ - ባይኔ እያየሁ
    ትዝታዬ , ነው ለኔ ጌቲ - እቀኛለሁ ፊቱ በደስታ ..
    ያገዝከኝ የደረስክልኝ - ከውስጤ እንዴት ይጠፋል
    እንኳንስ በኔ ይቅርና - የምያውቀኝ ይመሰክራል
    ሰው ብሆን , በአንተ ነው እንጂ - በሀይሌ የሆነ የለም
    ደግፈህ አቁመህኛል - አቤቱ ክበር ዘልኣለም.
    እኔ ......
    አምልኮ 'ና ምስጋናዬን - ለፍቅርህ ምላሽ ባይሆንም
    ደከመኝ ሰለቸኝ ብዬ - አስችሎኝ ዝምም አልልም
    ያለኝን እሰጥሀለው - ውዳሴ ክብር ምስጋና
    ፍቅርህን መቼም አልረሳም - የቆምኩት ባንተ ነውና
    እኔ .....

  • @Ermiermi-p4r
    @Ermiermi-p4r Год назад +5

    አምልኮ እና ምስጋናዬን❤
    ለፍቅርህ ምላሽ ባይሆንም😊
    ደከመኝ ሰለቸኝ ብዬ😢
    አስችሎኝ ዝምም አልልም😊
    ያለኝን እሰጥሀለው
    ውዳሴ ክብር ምስጋና 🙏
    ፍቅርህን መቼም አረሳም
    የቆምኩት ባንተ ነውና
    እኔ,,,,የሆንክልኝን ሳየው😢
    ጌታ መቼም ቢሆን አልረሳም
    ዛሬም አበዛለሁ ዝማሬ 👏
    ባንተ ነው ውብ የሆነው ነገሬ
    ዝም አልልም እጨምራለሁ
    ተደርጎልኝ ባይኔ እያየሁ❤❤❤❤❤
    ትዝታዬ ነው ለኔ ጌታ እቀኛለሁ ፊቱ🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍🙌 በደስታ
    tebareki

    • @TsahaySolomon
      @TsahaySolomon 7 дней назад

      =⁠_⁠==⁠_⁠=😂😂😂😂

    • @TsahaySolomon
      @TsahaySolomon 7 дней назад

      🤝🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙋🤲🤲🤲💯💯🧡🧡🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🧡

  • @AyinalemManigasha
    @AyinalemManigasha 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤geta iyesus zemenin yibariki kibiru legeta yihun 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @DameGKisti
    @DameGKisti 11 месяцев назад +3

    ዝም አልልም እጨምራለሁ በአይኔ እያየሁ ... በሁለመናህ አምላክ ብርክ ያድርግህ። የመንፈስ ቅዱስ መገኘት ያለበት መዝሙር ዉስጥን እየሰረሰረ የሚሰራ መዝሙር

  • @kaleabbereket1389
    @kaleabbereket1389 4 месяца назад +2

    እግዚዓብሄር አብዝቶ ይባርክ🙏በዝማሬዎችህ በጣም እባረካለሁ ሁሌ ከዚህ በላይ ለምልም🙏

  • @mahletmamo3716
    @mahletmamo3716 Год назад +7

    አምልኮ እና ምስጋናዬን❤
    ለፍቅርህ ምላሽ ባይሆንም😊
    ደከመኝ ሰለቸኝ ብዬ😢
    አስችሎኝ ዝምም አልልም😊
    ያለኝን እሰጥሀለው
    ውዳሴ ክብር ምስጋና 🙏
    ፍቅርህን መቼም አረሳም
    የቆምኩት ባንተ ነውና
    እኔ,,,,የሆንክልኝን ሳየው😢
    ጌታ መቼም ቢሆን አልረሳም
    ዛሬም አበዛለሁ ዝማሬ 👏
    ባንተ ነው ውብ የሆነው ነገሬ
    ዝም አልልም እጨምራለሁ
    ተደርጎልኝ ባይኔ እያየሁ❤❤❤❤❤
    ትዝታዬ ነው ለኔ ጌታ እቀኛለሁ ፊቱ🎉🎉🎉🎉🎉😍😍😍😍🙌 በደስታ

  • @addislij3053
    @addislij3053 8 месяцев назад +2

    This Mesmure hold true to my life. Every time I hear it I feel incredibly blessed and so much gratitude for what Jesus has done for me and he continue to show me miracles after miracles daily. Thank you for this beautiful mesmure. We can use it to rejoice and testify. ❤

  • @KidistkidistKidistkidist
    @KidistkidistKidistkidist 10 месяцев назад +1

    በጣም ተባረኪ ያለው ጌታ ይባረክ ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ ከእግዚአብሔር ደጅ አትጥፋ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌

  • @abomsanegera7667
    @abomsanegera7667 Год назад +8

    ዋው ዋው ተሜ ተባረክ የሚደንቅ የማይጠገብ የሚባርክ ዝማሬ ነው በእውነት ክብሩ ጨምሮአል
    ተሜ በዝማሬህ ሁሌም ከጌታ ጋር ተገናኘኛለህ አልጠግባቸውም ዘመንህ ይባረክ አንተ ስጦታችን ነህ ❤❤❤

  • @tigistmohammed8566
    @tigistmohammed8566 Год назад +2

    አሜን ተባረክ
    አንድ መዝሙር ስፈልግ ስፈልግ ስፈልግ አጣሁት
    አንተ ያልከው ይሁን በእኔ ለይ የምለውን ኡኡኡኡፍፍፍ
    ብርቱ ነህ ዘማሪ ተሜ ❤❤❤❤❤❤

    • @DameGKisti
      @DameGKisti 11 месяцев назад

      ruclips.net/video/oeNfJBqxuhk/видео.htmlsi=2g4oxRjxbkACAoWM

  • @amsaluabeti9663
    @amsaluabeti9663 Год назад +2

    Temeshe Hulu melcam new deneke zemare new agelegeloteh yebarek.

  • @DanielDeboch-ff4pj
    @DanielDeboch-ff4pj Год назад +2

    ተሜ አንተ ልዩ ነህ በአንተ መዝሙሮችህ በእውነት እግዚአብሔርን ነው የማያሁ ፣ በልጅነቴ በቪሲዲ ያየሁ ቀን በዚያች በትንሽዬ ቲቪ በትክክል እንኳ በማያሳየው እኔ ግን በልቦና አይኔ እያየሁ የነጠረ ሰማይ የምመስል የእግዚአብሔር የሰላም የመንፈስ ኃይል ገበብኝ ያ ቅዱሱ መንፈስ እኔን አኖረኝ።
    ነጋ ሌሊቱ ነጋ በምለው መዝሙር

  • @tirhasmesele244
    @tirhasmesele244 3 месяца назад +1

    My favorite measure. Tebarek

  • @adutesfaye1637
    @adutesfaye1637 Год назад +4

    ተባረክንኝ በጣም የሚወድህ ዘማሪ ተሜ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረክ አንተ በረከታችን ነህ

  • @tariku.official
    @tariku.official Год назад +3

    እየሱስ ይባርክህ ተሙዬ እንወድሃለን የምር በርታ እግዚአብሔር ሁልጊዜ ከጎንህ ይቁም ቀር ዘማን የልምለሜ ይሁንልህ እግዚአብሔር አምላክህ ፀገውን ይጨምርልህ የወንጌል ወታደር ስለሆንክ እንደገና እውድሃሎ ❤ብሩክ ነህ እልሃሎ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LuwamElmay
    @LuwamElmay Год назад +8

    God bless you more and more.
    You are the blessing of our generation.
    Too much love and respect from Eritrea 🇪🇷❤❤❤❤❤

  • @gospelservantsintayehukenfeshe
    @gospelservantsintayehukenfeshe 11 месяцев назад +1

    ባንቴ ነው ሁሉም ነገሬ ዉበት ያገኘው የኔ ወዳጅ።

  • @dibotiyyadtm
    @dibotiyyadtm Год назад +2

    የጌታ ቤት የልጅነት መዝሙር ከተባረከው አንደት እየሰው ነው ያደኩት።ተሜ ወድሃለዉ።stay blessed

  • @ethiopianmezmur9874
    @ethiopianmezmur9874 Год назад +4

    የተወደድክ ውዱ ወድማችን እግዚአብሔር ዘመንህን ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክ እንወድሀለን💗💗💗

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj Год назад +2

    Thank you very much
    Zemenachu yiBarek Amen Amen Amen 😊

  • @zenashkaleb7775
    @zenashkaleb7775 Год назад +5

    አሜን አንተ ስጦታችን ነክ ጌታ ዘመንን በቴሰቢን ይባርክ እንወድሃለን 🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @ሃንሻ
    @ሃንሻ Год назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን bexami wuxe minekawu zimarenawu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @abrahamfiory8978
    @abrahamfiory8978 Год назад +2

    Amen
    Amen
    Amen
    Goyta Jesus ybarke ❤❤❤

  • @mihiretaga
    @mihiretaga Год назад +1

    ዋው ዋው ዋው 👍👌💕💕💕 ተበረክ

  • @sajedell692
    @sajedell692 Год назад +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ታባረክ 🙏🙏🙏🙌🙌🎸🎸🎸🎷🎷🙌🙌

  • @MehariAlem-nl1xq
    @MehariAlem-nl1xq Год назад +2

    ኣሜን ተባረክ በጣም ነው የተባረኩበት

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 Год назад +1

    ተሜ ጌታ እየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ያንት ምዝምር ውስጥ ነው ❤❤❤❤❤❤

  • @melakubezabih9274
    @melakubezabih9274 Год назад +1

    Amen Teme ጌታ ይባርክህ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 Год назад +1

    ተሙዬ በአንተ ውሰጥ ጌታ ኢየሱስን ሰላዬሁ በጣም ደሰ ብሎኛል ተከናወን🙏

  • @EmmanuelKechine
    @EmmanuelKechine Год назад +1

    God bless you tame my beloved brother

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d Год назад

    አሜንንንንን ጌት ኢየሱስ አብዝቶ ይባክ እንቁ ወድማቺን ብት ዘሬ ይባርክ አሜንንንንን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @habibathomaskawa6932
    @habibathomaskawa6932 11 месяцев назад +1

    ተሜ ተባረክልኝ አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @samueladimasu8371
    @samueladimasu8371 Год назад +1

    God bless you man, am blessed

  • @NetsanetAsefa-qm4yt
    @NetsanetAsefa-qm4yt Год назад

    Amen geta zemenhin yibarkewu

  • @MesfinMengistu-b2y
    @MesfinMengistu-b2y Месяц назад

    Tebarek Teme ❤

  • @DjMuse-v1c
    @DjMuse-v1c Год назад

    Temu geta abizeto yibarki betam nw yemwedki tebark

  • @Daygnesh-iq2cj
    @Daygnesh-iq2cj Год назад +1

    ዝመር ተሙስገንተባረካ ❤❤

  • @jemifekadu6791
    @jemifekadu6791 Год назад

    ዘመንህ ይባረክ በማለዳ ውስጤ ረሰረሰ

  • @mirabortqan7011
    @mirabortqan7011 Год назад

    Uuuuuufffffffff tebarek temi ye geta buruk❤❤❤❤❤❤❤

  • @GfTt-vb5qw
    @GfTt-vb5qw Год назад +1

    Amne Amne Amne❤❤

  • @DinkinishTam-yf2lr
    @DinkinishTam-yf2lr Год назад

    Tame geta yibariki ygeta wulata buzu new AMEN AME AMEN

  • @teshagerzeleke8771
    @teshagerzeleke8771 Год назад

    ተባረክ እግ/ር በሁሉ ይባርክ!!

  • @yodahemesfin7952
    @yodahemesfin7952 Год назад

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል እግዚብሔር ይባርክ።

  • @Liberty-cx4lz
    @Liberty-cx4lz Год назад

    ተባረክ ተሜ ፡ ክብሩ ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን ።

  • @EmanuelKibamo
    @EmanuelKibamo 11 месяцев назад

    amen

  • @DaraaroMedia
    @DaraaroMedia Год назад

    አምልኮና ምስጋናዬ ለፍቅርህ ምላሽ ባሆንም
    #ደከመኝ ሰለቸኝ ብዬ አስችሎኝ ዝምም አልልም
    #ያለኝን እሰጥሀለሁ ውዳሰ ክብር ምስጋና
    # ፍቅርህን መቸም አርሳም የቆምኩት ባንተ ነውና።
    እልልልልልል እእእእእልልልልልል

  • @senaitsenaityehdego120
    @senaitsenaityehdego120 Год назад +1

    አሜንንን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Год назад

    ክብሩ ሁሉ ኢየሱሴ ይውሰድ
    አሜንንንንን❤
    አሜንንንንንንን❤
    አሜንንንንንንንንን❤
    አሜንንንንንንንንንን❤
    አሜንንንንንንንንንንንን❤
    ❤❤ተመሰገን❤❤ዘመንህ ሁሉ በቤቱ ይለቅ ተባርከህ ቅር በኢየሱስም❤❤❤

  • @salam2363
    @salam2363 Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜንንንን ሀሌ ሉያ እሰይ❤❤❤❤

  • @edentomas1244
    @edentomas1244 Год назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርከው።

  • @MezaAdamo
    @MezaAdamo Год назад

    Zemnh yibarek tame❤❤❤❤❤

  • @burtkanayela1996
    @burtkanayela1996 Год назад +1

    አሜንን እልልልልልልል ሃሌ ሉያ❤❤❤ተባራክ

  • @walelegnyosef1437
    @walelegnyosef1437 Год назад

    God Bless U Bro

  • @themobshop7930
    @themobshop7930 Год назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @MisganadanielMisgana
    @MisganadanielMisgana 4 месяца назад

    ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mekkykikky4426
    @mekkykikky4426 Год назад

    Amennnn Amennnn amennn amennn 🙌❤️Stay blessed Teme🙌❤️

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 Год назад +1

    Amen amen Amen Amen❤❤❤❤

  • @mekdiadane-f3e
    @mekdiadane-f3e Год назад

    ስወድህ ያንተ መዝሙር ልጅነቴን ያስታውሰኛል ተባረክ❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😍😍😍😍😍

  • @Mangi123-yj8ct
    @Mangi123-yj8ct 8 месяцев назад

    Blessyou,temey

  • @Asr-x2u
    @Asr-x2u 2 дня назад

    God bless you

  • @MillionTekeste-uo5tn
    @MillionTekeste-uo5tn Год назад +1

    Yes amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤❤lord

  • @sagaleejireenyaa3109
    @sagaleejireenyaa3109 10 месяцев назад

    አንተ ያገዘ የረዳ አምላክ ለኛም ይድርስልን

  • @tamiratwanore1297
    @tamiratwanore1297 Год назад +1

    "Amen."!!❤👈
    "God.bless.you.all.abundantly."
    "Singer.Temesgen."❤👈
    "You.are.blessed."!!❤❤❤👍

  • @kassamisabo6566
    @kassamisabo6566 Год назад

    Kibir le geta yihun teme mezimurochi hule esemalew tebarikebetalew

  • @AbebaSata-bt6zg
    @AbebaSata-bt6zg Год назад

    Amen zim alilem tebarek teme

  • @senaittekle6104
    @senaittekle6104 Год назад

    Amen Amen Amen Blessed brother ❤️❤️❤️❤️💕💕💕💕🙏🙏🙏🙏

  • @Asterአስቴር
    @Asterአስቴር Год назад

    ❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባርክ

  • @GospelSingerNathnaelSeyoum
    @GospelSingerNathnaelSeyoum Год назад

    ተምዬ ውድ ወንድሜ ተባረክ በጣም የምንወደው ዝማሬ ነው አዲሱን አልበምህን በጉጉት እጠብቃለሁ። ❤❤❤

  • @martahaile543
    @martahaile543 Год назад

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይበርካሁሁ

  • @eden5630
    @eden5630 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤ tebarekiln

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 11 месяцев назад

    Blessed brother

  • @MuloWeldi
    @MuloWeldi Месяц назад

    Ameeeen Ameeeen 📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌 Ameeeen Ameeeen 📖📖🙏♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ♥️♥️♥️

  • @BezunhsbrhanuBrhanuglato
    @BezunhsbrhanuBrhanuglato Год назад +1

    አሜን ❤❤❤

  • @jerryjojo4731
    @jerryjojo4731 Год назад

    እልልልልልልልል😢😢😢😢👐👐👐😇😇😇😇😇ተባረክ

  • @amanuelzerabruk5306
    @amanuelzerabruk5306 11 месяцев назад

    Abayyyyyaaaaaaa mis yhwteyyyyyyeeeee. TAMesgggggnnnnneeee❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @martayouhanes1331
    @martayouhanes1331 Год назад +1

    Ameeeen ameeeen ameeeen🙏🙏❤

  • @clickcell9874
    @clickcell9874 Год назад +2

    አሜንንን
    አሜንንን
    አሜንንን
    ጌታ ይበርክ ጸጋ ይብዘልክ❤❤

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Год назад +1

    ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewodaj9826
    @tewodaj9826 Год назад

    ameeeen.ameeeen.geta.yibarek.tegaw.yichemir

  • @beautyethiosportchannel3698
    @beautyethiosportchannel3698 Год назад

    🎉 ❤ You’re blessed and God bless you

  • @dgdehdhd6277
    @dgdehdhd6277 Год назад +1

    Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen Ameeeen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ebenezerbarakat
    @ebenezerbarakat Год назад

    አሜን ተባረክ ተመ

  • @jesussaves4444
    @jesussaves4444 Год назад

    Thanks!

    • @Temesgenmarkos0757
      @Temesgenmarkos0757  Год назад

      አመሰግናለዉ አድማጭ ተመልካቼ ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት🙏

  • @destadesta5130
    @destadesta5130 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤ tebarek temesgen

  • @abebaybalih4317
    @abebaybalih4317 11 месяцев назад

    Amennnnnnnnnnn hallulja elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele elelelelelelele

  • @asmirjohn1683
    @asmirjohn1683 Год назад

    Waww powerful ❤you are blessed Teme

  • @muluneshgarkabo4346
    @muluneshgarkabo4346 Год назад

    Ameenni good is good all only one blessin you

  • @hannaatena7844
    @hannaatena7844 Год назад

    Amen, God bless you

  • @Itnish
    @Itnish 11 месяцев назад

    WOOOOWW AmenAmenTebareki❤❤❤❤❤❤

  • @SintayehuEyasu-w8k
    @SintayehuEyasu-w8k Год назад

    ❤❤❤geta yibarky temye

  • @alamalam908
    @alamalam908 Год назад

    Amen 🙏 amen 🙏 Amen 🙏💖💖💖💖💖💖💖 amen amen amen amen amen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ilililil ilililil ilililil ilililil ilililil eeeessssay amen Haleluya Haleluya Haleluya amen
    Tebarek Tebarek Tebarek amen ❤❤❤ tsegawu Yabiza ✍️💖💖💖💖🙏🙏🙌🙏🙌🙌🥰🥰🥰🤝🤝

  • @Daygnesh-iq2cj
    @Daygnesh-iq2cj Год назад

    ኢሜን ኢሜን 🙏♥️🙏♥️🙏 ኢሜን

  • @naneyezeleke2189
    @naneyezeleke2189 Год назад

    Zemenke yebarek

  • @mishtadesse8416
    @mishtadesse8416 Год назад

    bless u more

  • @sisayadmasulambore
    @sisayadmasulambore Год назад +1

    Amen Amen🙏❤

  • @delelegnabo7390
    @delelegnabo7390 Год назад

    Amen amen 🙏 😊

  • @muloMl
    @muloMl Год назад

    አሜን

  • @KelemwuaWoldemariyam
    @KelemwuaWoldemariyam Год назад

    Tebark temu

  • @loveeri9121
    @loveeri9121 Год назад

    Amen amen Jesus love you ❤❤