በምክሩ ግሩም- ተመስገን ማርቆስ - Rehoboth Grace Ethiopian Evangelical Church Boston, MA

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 фев 2025

Комментарии • 106

  • @Temesgenmarkos0757
    @Temesgenmarkos0757  2 года назад +51

    በምክሩ ግሩም መካሪ
    እንደሱ ያለ አስተማሪ
    እኔን ሲደጋግፍ የኖረ
    እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ
    ልቡ ለተጎዳ አልፅናና ላለ
    በምሬት ተሞልቶ ተስፋዉን ለጣለ
    እግዚ/ር ደርሶ በፀጋዉ ቃል መክሮ
    ደግፎ አቁሟል ስንቱን አሳምሮ
    እኔም በዘመኔ በፈተና ባልፍም
    የመከራ እንጀራ ለጊዜዉ ብበላም
    አስተማሪዉ ጎኔ አለ አይለየኝም
    ደግፎኝ አልፋለዉ
    እጄን ባትይዘኝ
    ባትደርስልኝ
    ባትራራልኝ ኖሮ
    ጠፍቼ ነበረ ያኔ ድሮ
    ግን አንተ እረዳኸኝ
    ግን አንተ አገዝከኝ
    አእጀቼን ይዘ በድል መራኸኝ
    ያንን መከራ አቅፈ አሻገርከኝ
    እዚ አደረስከኝ

    • @shibreyedesliji7612
      @shibreyedesliji7612 2 года назад

      አሜን የተባራክ ነህ ተሙ ዛር መንዛርህን ጌታ በዳሙ ይሻፍን

    • @saronteame773
      @saronteame773 2 года назад

      ኣሜን ኣሜን ኣሜንንንንንንንንንንንን ።

    • @etamimisis3322
      @etamimisis3322 2 года назад

      አሜን አሜን አሜን አሜን አባባ ክብር ለአንተ ክብር ክብር ይሁንልህ ✅😭😭😭😭😭😭😭ተሙ ተባረክ

    • @mule-ethio2928
      @mule-ethio2928 2 года назад

      ብሩክ ነህ ! ❤❤❤

    • @tizitadessalegn7949
      @tizitadessalegn7949 2 года назад

      Amen amen tebarakelg wadema

  • @MertaLakewu
    @MertaLakewu Месяц назад +1

    Zemer tema tabareku eg/r abisito yibarikh tsewun chemiro chemamiro yisitih

  • @yosefsamuel8971
    @yosefsamuel8971 2 года назад +17

    ተምዬ የተባረክ ነህ እኮ ምንጭህ ብሩክ ነው ቀጥልበት ጌታ ከአንተ ጋር ነው

  • @danadana-j2n
    @danadana-j2n Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤✊✊✊✊✊🙏🙏🙏🙏❤❤❤አሜን አሜን ተባርክ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 2 года назад +4

    ተሙ ጌታ ይባርክህ በአንተ ውሰጥ ጌታ ኢየሱስን አይቻለሁ በዝማረዋችህ ወደ ጌታ ከመምጣቴ በፊት ጀምሮ እየተባረኩበት ነው አንተ ሰጦታችን ነህ በብዙ ተባረክ

  • @seifuterefe6421
    @seifuterefe6421 3 месяца назад

    ❤❤❤❤ዘመንህ የልምለሜ ይሁን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @betselotbihon9584
    @betselotbihon9584 2 года назад +1

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen

  • @aberashtemesgen5035
    @aberashtemesgen5035 2 года назад

    amen amen amen amen amen amen amen amen tebarek wondime tsega yibizali endesu 📖📖📖📖📖📖❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @yeshitegenu6870
    @yeshitegenu6870 2 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ ዘመንህ እንዲህ ይለቅ እርሱን እያገለገልህ እያከበርህ

  • @AskuMindaye
    @AskuMindaye 6 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ በመዝሙሮችህ ሀሉ ጌታ እየሱስ ብቻ ና ብቻ ስለሚታይ ተባረክ አሁንም ፀጋውን ይጨምርልህ አሜን አሜን ..........

  • @yodahetesfaye7
    @yodahetesfaye7 8 месяцев назад

    ❤❤amsgnhalew egziyabher ❤️❤️❤️

  • @aynalemb482
    @aynalemb482 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን 📖📖🙏🙏🙏🔥🔥

  • @yisakidesalegn5398
    @yisakidesalegn5398 2 года назад

    ተመ በረተልኝ ጌታ ያበርታህ

  • @jemifekadu6791
    @jemifekadu6791 Год назад

    አሜን በማለዳ ውስጤን አረሰረስከው ዘመንህ ይለምልም ተባረክ 🙏🏽

  • @natilensamo2432
    @natilensamo2432 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክ ተሜ
    አገልገሎት የምድርን ፊት ይሸፍን

    • @almazmohammed2441
      @almazmohammed2441 2 года назад

      👏👏👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dagimabdo5056
    @dagimabdo5056 2 года назад

    egezabher...yebarekeke...wendema...temesgen....ufffff...nebesa..resresche.......ke...beirut

  • @shibreyedesliji7612
    @shibreyedesliji7612 2 года назад

    አሜንን አሜን እንዴ እሱ ያለ ወዳጅ አልሣማሁም አለየሁም እሱ ነዉ የመካረኝ የኔ መልካም አባት ስምህ ብሩክ ይሁን የቅርቤ መካሪ አንቴንም ጌታ እየሱስ ይባርክህ ተሙዬ

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 Год назад

    Amennnnnnn lene ende egziyabher yale manim.yelem.aba ameseginhalehu banite sew honku komku yene wid abat ameseginhalehu😭😭😭😭😭 teme tebarek

  • @tseheyneshfaniel9066
    @tseheyneshfaniel9066 2 года назад

    Amen amen hallelujah god bless you zemenh ybarek❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢 ተሙዬ እድሜህ ይርዝም ኑርልን

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn Год назад

    ሰላም ፓስተር ተመስገን ማርቆስ ተባረክ ሁሉንም መዝሙሮችህን እወዳቸዋለው በመንፈስ ፣ቅዱስ የተዘመረ የልብ ዝማሬዎች ተባረክ ግን ለምን ደሙ ሀይል ጉልበቴ የሚለውን መዝሙር አትለቅልንም እባክህ ዘምርልን ተባረክ ከዱባይ

  • @fasimeshesha4182
    @fasimeshesha4182 5 месяцев назад

    Yes indeed hallelujah hallelujah

  • @godisthekey7326
    @godisthekey7326 2 года назад

    Yesss Amennn Ameeen Ameeen sekulu gotta yebariken yemsegn 🤲🙏🙏🙏TBARKELING yeamilak swe 💕💕💕🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @bisratkassa8105
    @bisratkassa8105 2 года назад

    Amen Amen Amen

  • @learnguitarandworship6894
    @learnguitarandworship6894 2 года назад +1

    AMeeeeeeeen woooooooooooow ende eg/r yale manem yelam beruk hune tamye yetebarek love you so much

  • @mule-ethio2928
    @mule-ethio2928 2 года назад

    ውድ ተመስገን ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ አብዝቶ ብርክርክ ያርግህ። ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ።
    ከዚህ በላይ የጌታ መንፈስ ይቀጣጠልብህ !
    You are a blessings to us. May God bless you and your beloved family in abundance.

  • @teketeldojamo6883
    @teketeldojamo6883 2 года назад

    ዘማሪ ታሜ አንቴ ዬዕዉናት ስጦታችን ነህ እንውዳኃሌን አባቴ ብርክ ነህ ታበራክልን ዘማንህ ያልምላሜ ይሁን

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader3503 2 года назад

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን ሃሌሉያ እንደ ጌታ ያለ ማን አለ ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ይሁን የአባቴ ብሩክ ጌታ ኢየሱስ ሁሉ አብዝቶ ይባርክህ የበረከት ሰው ያድርግህ ዘመንህ ህይወትህ ይባረክ ከዚህ በላይ ጌታ በሙላት በኃይል ይስረብህ ጸጋውን መንፈሱን በእጥፍ ድርብ ያፍስሰብህ ዘመንህ ሁሉ በቤት በክብር ይለቅ

  • @ashutadese974
    @ashutadese974 2 года назад

    haaaaaleluyyaaaaaaaaaaaaaaaaaaa indegzaber yaalle maan alle👏👏👏👏👏👏

  • @beletchwlis2377
    @beletchwlis2377 2 года назад +2

    Lord, may your presence and your Holy spirit be with him wherever he go.

  • @asnakech1destwi1
    @asnakech1destwi1 2 года назад +4

    አሜን አሜን🙏
    በጥዋቱ መፈስን ሚያድስ ድቅ መዝሙር ተባረክ እናመሰግናለን ተባረክ🙏

  • @imkmimi6958
    @imkmimi6958 2 года назад

    አሜንንንንንን አሜንንንንን ያብዛክ ተሜ እንደ እግዚአብሔር ያለ ማን አለ አሜንንንንንንንንንን ክብር ለመንፈስ ቅድስ ይሁን

  • @martahaile543
    @martahaile543 2 года назад +1

    amen
    amen እንዲ እግዚአብሔር የል ማን አሌ
    አሜን አሜን ሃልሉያ ተበርክ ተበርክ 🙌🎸🙌💯💯💯🎸🙌👏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @ermijermi
    @ermijermi 2 года назад

    Tbark lezelalme hulegze yegeta fete feleg

  • @DesalegnDawana
    @DesalegnDawana Год назад

    Tabarek inwodahalen teme

  • @Bereket.Alemuu
    @Bereket.Alemuu Год назад

    I am in love with this song be blessed Temeye❤️❤️❤️❤️

  • @MertaLakewu
    @MertaLakewu Месяц назад

    Ameen ameeen haleyeluye

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 года назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Egzaibher Zamanachu Yetabareke shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅ 🙌 👏🏻 😍 ❤ ♥ ✅

  • @edilayitbelayneh6423
    @edilayitbelayneh6423 Год назад

    What a blessing 😇😇😇

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 2 года назад

    Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 😍 🤝🏽 🙏🏿 ✅

  • @saramamo3325
    @saramamo3325 2 года назад +1

    Abate birikyadrkik❤❤❤❤❤😍🤗🙏

  • @hamrawitwolde3902
    @hamrawitwolde3902 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @Eweknsh
    @Eweknsh 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እሰይ ጌታ ስሙ ይባረክ ለዘላለም ተባረክልኝ

  • @ababatesfaye4426
    @ababatesfaye4426 2 года назад

    Amen God bless you

  • @samsungduos8047
    @samsungduos8047 2 года назад

    ዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋዋ እስይይይ እስይይይ አምንንን አምንንን አምንንን አምንንን አምንንን ጌታ እግዚአብሔር ዘማንክ ሕይወትክ ይበርክ ታበረክልኝ በብዙ ፀጋ!! የአባቴ ልጂ ተሚዬ

  • @mintemolla158
    @mintemolla158 2 года назад

    😥😥😥እግዚአብሔር ይባርክክ ሰማይ የሚያደርስ ዝማሬ መንፈስ ያለበት የኔ መልካም

  • @birthdayhappy6067
    @birthdayhappy6067 2 года назад +1

    ተባረክ

  • @onlytruth5126
    @onlytruth5126 2 года назад +1

    በብዙ እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም የመጽናኛ ዝማሬ ነው

  • @birtukanabebaw3677
    @birtukanabebaw3677 2 года назад

    አሜን እንደእግዚአብሔር ያለ ማንም የለም ተባረክ ያባቴ ልጅ

  • @LoloLo-l7p
    @LoloLo-l7p 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tabarti

    • @LoloLo-l7p
      @LoloLo-l7p 2 месяца назад

      ❤❤❤❤❤amen❤❤❤❤amen.❤❤❤❤❤amen❤❤❤❤amen❤❤❤❤amem❤❤❤❤❤amen

  • @luwamjudu1747
    @luwamjudu1747 11 месяцев назад

    god bless you teme

  • @BirkeOnco
    @BirkeOnco Год назад

    I admire your songs

  • @mazamaza5313
    @mazamaza5313 2 года назад

    አሜን አሜን

  • @Amazingtelevisionn
    @Amazingtelevisionn 2 года назад

    ተምዬ ውድ ወንድሜ አንተ ለብዙዎች በረከት ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ

  • @RahmaRahma-np9fm
    @RahmaRahma-np9fm 2 года назад

    ይህንመዝሙርስሰማ ልቤ በደስታይሞላል ተባረክ

  • @እየሱስጌታነው-ኀ3ፀ
    @እየሱስጌታነው-ኀ3ፀ 2 года назад

    አሜንንንን ሀሌ ሉያ እየሱስዬ እወድሀለው የኔ ወዳጅ የኔ አጋዥ

  • @yenubayu1696
    @yenubayu1696 2 года назад

    እግዚአብሔር ለእኔ መልካም ነው

  • @tesloachtut5179
    @tesloachtut5179 Год назад

    What a wonderful song is this?? May God bless you more brother,..

  • @abebaweldeab7196
    @abebaweldeab7196 2 года назад

    አሜን አሜን ልብ የሚነካ .ተባረክ .

  • @deborahzene7341
    @deborahzene7341 2 года назад

    ጌታ ኢየሱስ እየባረከ ይባርከህ ለበረከት ሁን

  • @kbreyemigbawgetabchanew3518
    @kbreyemigbawgetabchanew3518 2 года назад

    Tebarek ye ene wndme geta be dmu yshefnesh

  • @meragutekela3860
    @meragutekela3860 2 года назад

    Tabarski biruki nshi

  • @thisworldisnotmyhomegospel1617
    @thisworldisnotmyhomegospel1617 2 года назад

    እግዚአብሔር አንተ ፍቅር ነህ 😭😭😭😭😭

  • @abangokugn3161
    @abangokugn3161 2 года назад

    AMEN hallelujah hallelujah hallelujah Tebarek

  • @valeryowen2302
    @valeryowen2302 Год назад

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉ameeen 😢😢😢

  • @habtsegy2663
    @habtsegy2663 2 года назад

    Amennnnn Temiye wendime bruk mezmurh betam new keep up GBU

  • @cherinetshibru2161
    @cherinetshibru2161 2 года назад

    Teme ewodihalew tebarek

  • @abiboabera7794
    @abiboabera7794 2 года назад

    Amen amen God bless you a lot 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @asterayalwoayalwo4322
    @asterayalwoayalwo4322 2 года назад

    AMEEEEN AMEEEEN AMEEEEN AMEEEEN AMEEEEN tabarak 🙏♥️

  • @dafayadahika2088
    @dafayadahika2088 2 года назад

    Thank You.God bless You.

  • @tadeletadese7024
    @tadeletadese7024 2 года назад

    that realy touch my heart. thank you jesus.

  • @maranatagetahoytolona2566
    @maranatagetahoytolona2566 2 года назад

    Amen

  • @raheltadesse2601
    @raheltadesse2601 2 года назад

    Shalom

  • @glaxiglaxi2176
    @glaxiglaxi2176 2 года назад

    Ameeeeeeeen God blesss you more

  • @እየሱስጌታነው-ሰ6ቀ
    @እየሱስጌታነው-ሰ6ቀ 2 года назад

    AMEN🙏🙏😍😍

  • @dakarsenegal2002
    @dakarsenegal2002 2 года назад

    Your worship bless me always

  • @raheltadesse2601
    @raheltadesse2601 2 года назад

    Tbarki

  • @addiskidaneyasu6030
    @addiskidaneyasu6030 2 года назад

    Abo tsega bezet yebeleleh ewedehalew

  • @MmMm-fp2fg
    @MmMm-fp2fg Год назад

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎻🎻🎻🎻💯💯💯a a a a አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎻🎻🎻🎻አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎻🎻🎻🪑🎻💯💯💯🎻አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን a አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎻🎻🎻
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🎻🎻🎻አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን a አሜንንን 🎻🎻🎻💯💯💯💯💯አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን a አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜን

  • @nebiyuhaidiso2429
    @nebiyuhaidiso2429 2 года назад

    Yeman Mezmeur please original song felige new

  • @hanaeseye2052
    @hanaeseye2052 2 года назад

    💚💛❤🙏🙏Aman

  • @sarahkadr2089
    @sarahkadr2089 2 года назад

    😍😍😍😍😍🙏🙏

  • @ramziobeid9894
    @ramziobeid9894 2 года назад

    Ameeeeeeennnn🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓🤲🤲🤲🍇🍇🍇🍒🍒🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @Serwita
    @Serwita Месяц назад

    🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @eleroi_tv_apostelalemayehu8136
    @eleroi_tv_apostelalemayehu8136 2 года назад

    wwww geum maliekt.bruk hun

  • @peace2all51
    @peace2all51 Год назад +1

    Please stop speaking in Tounge so we could share for none believeers so they dont get confused or scared

  • @marthakwt7830
    @marthakwt7830 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ermiyaskidato1115
    @ermiyaskidato1115 2 года назад

    ዋው አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ruclips.net/video/yzvDpMadJOE/видео.html

  • @abezashafeworik4213
    @abezashafeworik4213 2 года назад

    Temuye biruk neh beka

    • @Temesgenmarkos0757
      @Temesgenmarkos0757  2 года назад

      6 ቸርነትህና ምሕረትህ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ ይከተሉኛል፥ በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
      6 Surely goodness and mercy shall follow me all the days of my life: and I will dwell in the house of the Lord for ever.

    • @Temesgenmarkos0757
      @Temesgenmarkos0757  2 года назад

      ቤዛ እግዚአብሔር አምላክ በደሙ ይሸፍንሽ

    • @abezashafeworik4213
      @abezashafeworik4213 2 года назад

      @@Temesgenmarkos0757 Amenn tem zemenh yilemelemh beneger Hulu Yemitagelegilew geta yitebikh betin tidarihn yakeberikew geta bemihiretu yishefinlh bebizu tebarekulign

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj Год назад

    Amen Amen Amen Amen

  • @ygijcgrsgvdsdrg7324
    @ygijcgrsgvdsdrg7324 Год назад

    Amen