Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ድንጋዩ ትራስ ነዉ ባንተ ህልዉና!!😭😭😭የሚደንቅ ዝማሬ ነዉ🙏🙏🙏🙏
ዋው
እግዚአብሔር ዘንድሮ ዘማሪዎቻችንን ስለረዳ ክብር ለስሙ ይሁን!በዝማሬ አጥለቀለቁን!!
አንተ ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው ያብዛህ!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንን
ምን የሚታይ አለ ካንተ ሌላ ሁሉም ተስፋ ያስቆርጣል ሰው እንዴት ያለ ጌታ እንደሚኖር አይገባኝም😭
ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር🙏
Absolutely ❤❤❤❤
ተባረክ! ወንድሜ አቤት ስንት ነፍስ ተፈወሰ በአንተ የሚሰራዉ እስራኤል ቅዱስ እግዚያብሔር ይመስገን!
አንተ ካስደሰትከኝ የቱ ያስከፋኛል❤ድንቅ ድንቅ መልዕክት የያዘ መዝሙር ነው።።። የክርስቶስ ፅጋ ይብዛልህ ወንድሜ።።
ጌታ ሆይ በቀረኝ እደምዬ አንተን ብቻ መፈለግ ይሁንልኝ አሜን 🙏🙏😭
Amene
Amen!
አንተ ካልተደስተኩ የቱ ያስከፈኛልአንተ ካንከምከኝ የቱ ስጎደኛልአንተ ካጽናናህኝ የቱ ያሳዚነኛል ❤❤❤❤❤❤ እየሱስ ዘላለም እስከ ዘላለም ፍቅር ንው
ባለቤቴ ኦርቶዶክስ ነው ግን የአንተን መዝሙር ይሰማል በጣም ነው የሚወድህ።❤
ገታ ይባርክ መስፍን በጣም ድንቅ መዝሙር ነው ❤❤
ዘማሪ መስፍን ጉቱ አንተ ልዪ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ ለኢትዮጵያ ሃገሬ።ተባረክልኝ።
እየሱስ እወድሃለው የውልጊዜ ናፍቆቴነክ❤❤❤❤🎉🎉 ተባርክ
ጸጋ ይብዛልህ በጌታ የተወደድክ ወንድማችን፣አንተ ከጌታ የተሰጠህን በረከታችን ነህ❤🎉🎉❤🎉
Mesfine blessed brother keep shining ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ። ከ እግዚአብሔር አለም ውጭ የማያስመኝ ግሩም ዝማሬ በጥዑም ዜማ የተዘመረ መዝሙር።❤️ ሌላ ሌላ እኔ አይታየኝም ፍለጋዬን መሽቶ አላቆምምበመንፈስህ በል ንካኝናበህልውናህ ባርከኝ እንደገና አሜን🙌🙌🔥🔥❤
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ትልቅ ነው።መስፍኔ ዘመንህ ይባረክ ልብ የሚነካ መዝሙር ነው 🙏🙏🙏
ወንድሜ መሥፍኔ ሁሉም መዛሙሮችሕን ተባረክንበት በዚች መዝሙርሕን ግን የተለየ Anoited (የምትባርክ) መዝሙር ናት ተባረክ
What a beautiful Song!!! I love and respect you Mafiye Tebareklen!!!
ኢየሱስ ስወደን አንተን ስጦታችን አድርጎ ሰጠን !❤ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ። እንወድሃለን
Kiber le Egziabiher Menfes qidus yihun❤❤❤❤❤
መስፍኔ ጌታ ባርያና ዘማሪ እንደዘመርከው ውሎህም አዳርህም በመንፈሱ የተሞላ ይሁንልህ :: አይዞህ ገና ትኖራለህ ትዘምራለህ :: በረከታችን ነህ ተባረክልን::
መንፈስ ያለው መዝሙር ተባረክልኝ መስፍኔ❤
You are our blessing mesfine. I love and respect you very much. Keep shining.
Amen, thank you 🙏
እየሱስዬ አንተ ታይ በእኔ ውስጥ አንን ብቻ የማንፀባርቅ ሰው አድርገኝ የህይወቴን ዘመን መስፍኔ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ❤🙏🙏
ኦኦኦኦ❤❤❤ አሜን አሜን ተባረክልኝ ሀንዬ
ዘማሪ መስፍኔ ተባረክ ጌታ በሚሰጥህ ዝማሬዎች ተምሬአለሁ ተፅናንቻለሁ።
ድንጋዩም ትራስ ነዉ😢😢😢በአንተ ህልዉና ...
ዋው ዋው መስፍኔ ዘመንህ ይባረክ, በጣም የወደድኩት truck መታገስ ,መፀለይ, መንበርከክ በአምላካችን ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ ነው ,ደግሜ ደጋግሜ ነው ምሰመው (ያዕቆብ ከእግዚአብሔር ጋር ታግሎ ያሸነፈው ስሙ ተቀይሮ እስራኤል ተበለ❤❤❤❤ 🎶 🎵)
ድንጋዩ ትራስ ነውባንተ ህልውና!!!😭😭😭😭
Wendemachen Mesfin zemneh yebarek!!
አንተ ቡሩክ ነህ ብዙ ተፀፅተናል በአንተ ፀጋ ተባረክ❤❤❤❤❤
መስፍኔ እግዚአብሔር ይባርክህ 👏❤
መስፍኔ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ያባቴ ልጅ
ይሄን መዝሙር ስወደውው🤗🤗🤗🤗❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌
አሜን ሁሉን ትረግጥ ዘንድ ሀይልን በሚሰጥህ በክርስቶስ ትችል ዘንድ ፀጋው ይብዛልህ
የማትፈርስብኝ የደስታ ቅጥሬበአንተ ክልል ነው ውሎዬም አዳሬ ኑሮዬም አዳሬ በኢየሱስ ስም ይሁንልን 🙏❤❤❤
This song is incredibly profound and deeply resonates with our souls. God bless you Mafi❤️
እግዚአብሔር አምላክህ ከርሱ የሆነ ለእርሱ የሆነ ለብዙዎች ደግሞ መፅናናት እና ብርታት የሚሆን ዝማሬን ይጨምርልህ ያብዛልህ ወንድሜ ❤
መስፍኔ ይህንን መዝሙር ደጋግሜ ሰማሁት...እንደ ሁሌም እጅግ የሚባርክና ጥልቅ መልዕክት ያለው ነው። ጌታ ይባርክህ!
መስፍኔ እ/ር ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው የዜማ ጅረት ስሙ ይባረክ!!
Ameeeeeeern geta yibrkachu
ብሪክ በል።
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ
I love this mezmur❤❤Getuye, God bless you more and more tebarek
What a song❤❤o my God
መስፍኔ አንተ የተባረክ ነክ በአንተ መዝሙሮች በብዙ ተባሪኬያለሁ🥰❤
መስፍን ጉቱ ለምድራችን የእግዚሐብሄር ስጦታ ነህ ጌታ ዘርህን ሁሉ ይባርክ
መስፍንዬ አንተኮ ትለያለህ ያንተን መዝሙር እየሰማው ነው ያደኩት❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና
አንተ ካስደስትከኝ የቱ ያስፋኛል ተባረክልኝ Mesfiniye 🥰
God bless u dear
በጣም እየከፋኝ ነው ጎበዝ........የሰላም ያርግልኝ እንጂ
በጣም የምወደው መዝሙር ❤❤❤
Amen 🙏🏾amen 🙏🏾 May Lord Jesus Christ aloundently bless you all ❤❤🙌🏾🙌🏾
🥰❤❤lela lela aytayegnim
❤️❤️❤️❤️ ተባረክ ዘማሪ መስፍን
Umarii dheraa sii hawaa
thanks Jesus for this priceless grace...🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤በረከታችን
Mesfin Abate bante mezmur hulem ye wust menfase yenkal❤❤
Ameen Ameen ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መስፍን❤❤❤❤
Musicians are so professional 🎉..
God bless you, brother Mesfin
Wedante emtahlu beslote meselale. ,Lela Lela ene Aytaigeiem !!!!!
Tebareki Eluye ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
መሥፉንዬ መዝሙሮቹ ሁሉ መንፈሥ አለቸወ ብርክ በልልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉አሜንንን ብቻብች
wow stay blessed ❤
ጌታ ይባሪክ
Zemanh yebarak ehe mezmur sesema selame keyet endememeta alakm uuuffff
መስፍኔ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ መዝሙር ነዉ ❤❤
Abatyeee tebarek
Lela lela ayetayigm ....geta yemesgn
Waaqayyoo si haa eebbisu nama waaqayyoo meerre warri afaan oromoo dandeessan coment koo like naaf godhaa
Ameen Ameen Eebifamaa waqayyoo siin haa ebisuu ❤❤
Bless u mesfine 🙏🙏🙏
"ድንጋዩ ትራስ ነዉ ባንተ ህልዉና! "❤እንዲህ ያለ ዝማሬ ወደ ላይ ከፍ ያደርገናል። በቁሳዊ ንብረቶች ላይ የሚያተኩሩ "ዝማሬ" ማዳመጥ ደክሞኛል! ሁሉ ያልፋል። ወንድም መስፍን ቀጥል። ከከፍታህ አትውረድ! በተጨማሪም በሐሰተኛ ነቢያት መድረክ ላይ ስለማትገኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
Amen geta hoy amesegnalehuMesfine biruk neh
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን ወንጌል ያሸንፋል
YesAmen!Blessed you more!
Waaqayyo guddaa siyaa eebisu dhugaa yeroon faarfanna kana dhageefadhu imimaan ijakoo guute. Baayee faarfannaa bareedaadha eebifami
GOD bless you more & more...........❤
ewent new yemechel helewenew ❤❤
Amen Amen Amen tebarelegn
አሜንንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤ እየሱስዩ ❤❤❤ ተባረክልን መስፍኔ
ሌላ ሌላ አይታየኝም❤❤❤
Mesfine you are our blessing!❤ May God bless you more abundantly!❤
Mesfine tabrek xega yibsalek❤
Your are father of nation, may God bless you and give you long life!!!!
ደግሞ ደጋግመን ልንባረክ ነው❤❤
Be Blessed Mesfine
ፈጣሪ..ያክብርክ.
My favorite song ❤ God bless you more mesfine
ተባረክ ዘመንህ በጌታ ቤት ይሁን
Ameeeeeen 🙏🙏🙏🙏🥰🙏🥰🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Tebarek wondemachin 🙏🙏🙏🙏
Oooo ra god bless you 👍❤❤❤❤❤
Blessed❤❤❤❤❤
ድንጋዩ ትራስ ነዉ ባንተ ህልዉና!!😭😭😭የሚደንቅ ዝማሬ ነዉ🙏🙏🙏🙏
ዋው
እግዚአብሔር ዘንድሮ ዘማሪዎቻችንን ስለረዳ ክብር ለስሙ ይሁን!በዝማሬ አጥለቀለቁን!!
አንተ ትልቅ የእግዚአብሔር ሰው ያብዛህ!!!!!❤❤❤❤❤❤❤
አሜንንን
ምን የሚታይ አለ ካንተ ሌላ ሁሉም ተስፋ ያስቆርጣል ሰው እንዴት ያለ ጌታ እንደሚኖር አይገባኝም😭
ተሰምቶ የማይጠገብ ድንቅ መዝሙር🙏
Absolutely ❤❤❤❤
ተባረክ! ወንድሜ አቤት ስንት ነፍስ ተፈወሰ በአንተ የሚሰራዉ እስራኤል ቅዱስ እግዚያብሔር ይመስገን!
አንተ ካስደሰትከኝ የቱ ያስከፋኛል❤
ድንቅ ድንቅ መልዕክት የያዘ መዝሙር ነው።።። የክርስቶስ ፅጋ ይብዛልህ ወንድሜ።።
ጌታ ሆይ በቀረኝ እደምዬ አንተን ብቻ መፈለግ ይሁንልኝ አሜን 🙏🙏😭
Amene
Amen!
አንተ ካልተደስተኩ የቱ ያስከፈኛል
አንተ ካንከምከኝ የቱ ስጎደኛል
አንተ ካጽናናህኝ የቱ ያሳዚነኛል ❤❤❤❤❤❤
እየሱስ ዘላለም እስከ ዘላለም ፍቅር ንው
ባለቤቴ ኦርቶዶክስ ነው ግን የአንተን መዝሙር ይሰማል በጣም ነው የሚወድህ።❤
ገታ ይባርክ መስፍን በጣም ድንቅ መዝሙር ነው ❤❤
ዘማሪ መስፍን ጉቱ አንተ ልዪ የእግዚአብሔር ስጦታ ነህ ለኢትዮጵያ ሃገሬ።
ተባረክልኝ።
እየሱስ እወድሃለው የውልጊዜ ናፍቆቴነክ❤❤❤❤🎉🎉 ተባርክ
ጸጋ ይብዛልህ በጌታ የተወደድክ ወንድማችን፣አንተ ከጌታ የተሰጠህን በረከታችን ነህ❤🎉🎉❤🎉
Mesfine blessed brother keep shining ❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ።
ከ እግዚአብሔር አለም ውጭ የማያስመኝ ግሩም ዝማሬ በጥዑም ዜማ የተዘመረ መዝሙር።❤️
ሌላ ሌላ እኔ አይታየኝም
ፍለጋዬን መሽቶ አላቆምም
በመንፈስህ በል ንካኝና
በህልውናህ ባርከኝ እንደገና
አሜን🙌🙌🔥🔥❤
በመጀመሪያ እግዚአብሔር ትልቅ ነው።መስፍኔ ዘመንህ ይባረክ ልብ የሚነካ መዝሙር ነው 🙏🙏🙏
ወንድሜ መሥፍኔ ሁሉም መዛሙሮችሕን ተባረክንበት በዚች መዝሙርሕን ግን የተለየ Anoited (የምትባርክ) መዝሙር ናት ተባረክ
What a beautiful Song!!! I love and respect you Mafiye Tebareklen!!!
ኢየሱስ ስወደን አንተን ስጦታችን አድርጎ ሰጠን !❤ ተባረክ ጸጋ ይብዛልህ ። እንወድሃለን
Kiber le Egziabiher Menfes qidus yihun❤❤❤❤❤
መስፍኔ ጌታ ባርያና ዘማሪ እንደዘመርከው ውሎህም አዳርህም በመንፈሱ የተሞላ ይሁንልህ :: አይዞህ ገና ትኖራለህ ትዘምራለህ :: በረከታችን ነህ ተባረክልን::
መንፈስ ያለው መዝሙር ተባረክልኝ መስፍኔ❤
You are our blessing mesfine.
I love and respect you very much. Keep shining.
Amen, thank you 🙏
እየሱስዬ አንተ ታይ በእኔ ውስጥ አንን ብቻ የማንፀባርቅ ሰው አድርገኝ የህይወቴን ዘመን መስፍኔ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ❤🙏🙏
ኦኦኦኦ❤❤❤ አሜን አሜን ተባረክልኝ ሀንዬ
ዘማሪ መስፍኔ ተባረክ ጌታ በሚሰጥህ ዝማሬዎች ተምሬአለሁ ተፅናንቻለሁ።
ድንጋዩም ትራስ ነዉ😢😢😢በአንተ ህልዉና ...
ዋው ዋው መስፍኔ ዘመንህ ይባረክ, በጣም የወደድኩት truck መታገስ ,መፀለይ, መንበርከክ በአምላካችን ፊት ዋጋው እጅግ የከበረ ነው ,ደግሜ ደጋግሜ ነው ምሰመው (ያዕቆብ ከእግዚአብሔር ጋር ታግሎ ያሸነፈው ስሙ ተቀይሮ እስራኤል ተበለ❤❤❤❤ 🎶 🎵)
ድንጋዩ ትራስ ነው
ባንተ ህልውና!!!😭😭😭😭
Wendemachen Mesfin zemneh yebarek!!
አንተ ቡሩክ ነህ ብዙ ተፀፅተናል በአንተ ፀጋ ተባረክ❤❤❤❤❤
መስፍኔ እግዚአብሔር ይባርክህ 👏❤
መስፍኔ ጌታ ዘመንህን ይባርክ ያባቴ ልጅ
ይሄን መዝሙር ስወደውው🤗🤗🤗🤗❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌
አሜን ሁሉን ትረግጥ ዘንድ ሀይልን በሚሰጥህ በክርስቶስ ትችል ዘንድ ፀጋው ይብዛልህ
የማትፈርስብኝ የደስታ ቅጥሬ
በአንተ ክልል ነው ውሎዬም አዳሬ
ኑሮዬም አዳሬ
በኢየሱስ ስም ይሁንልን 🙏❤❤❤
This song is incredibly profound and deeply resonates with our souls. God bless you Mafi❤️
እግዚአብሔር አምላክህ ከርሱ የሆነ ለእርሱ የሆነ ለብዙዎች ደግሞ መፅናናት እና ብርታት የሚሆን ዝማሬን ይጨምርልህ ያብዛልህ ወንድሜ ❤
መስፍኔ ይህንን መዝሙር ደጋግሜ ሰማሁት...እንደ ሁሌም እጅግ የሚባርክና ጥልቅ መልዕክት ያለው ነው። ጌታ ይባርክህ!
መስፍኔ እ/ር ባንተ ውስጥ ስላስቀመጠው የዜማ ጅረት ስሙ ይባረክ!!
Ameeeeeeern geta yibrkachu
ብሪክ በል።
እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ
I love this mezmur❤❤Getuye, God bless you more and more tebarek
What a song❤❤o my God
መስፍኔ አንተ የተባረክ ነክ በአንተ መዝሙሮች በብዙ ተባሪኬያለሁ🥰❤
መስፍን ጉቱ ለምድራችን የእግዚሐብሄር ስጦታ ነህ ጌታ ዘርህን ሁሉ ይባርክ
መስፍንዬ አንተኮ ትለያለህ ያንተን መዝሙር እየሰማው ነው ያደኩት❤❤❤❤❤❤ እድሜና ጤና
አንተ ካስደስትከኝ የቱ ያስፋኛል ተባረክልኝ Mesfiniye 🥰
God bless u dear
በጣም እየከፋኝ ነው ጎበዝ........የሰላም ያርግልኝ እንጂ
በጣም የምወደው መዝሙር ❤❤❤
Amen 🙏🏾amen 🙏🏾 May Lord Jesus Christ aloundently bless you all ❤❤🙌🏾🙌🏾
🥰❤❤lela lela aytayegnim
❤️❤️❤️❤️ ተባረክ ዘማሪ መስፍን
Umarii dheraa sii hawaa
thanks Jesus for this priceless grace...🙏🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤በረከታችን
Mesfin Abate bante mezmur hulem ye wust menfase yenkal❤❤
Ameen Ameen ❤❤❤❤
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ መስፍን❤❤❤❤
Musicians are so professional 🎉..
God bless you, brother Mesfin
Wedante emtahlu beslote meselale. ,Lela Lela ene Aytaigeiem !!!!!
Tebareki Eluye ❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤
መሥፉንዬ መዝሙሮቹ ሁሉ መንፈሥ አለቸወ ብርክ በልልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💔💔❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉አሜንንን ብቻብች
wow stay blessed ❤
ጌታ ይባሪክ
Zemanh yebarak ehe mezmur sesema selame keyet endememeta alakm uuuffff
መስፍኔ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ድንቅ መዝሙር ነዉ ❤❤
Abatyeee tebarek
Lela lela ayetayigm ....geta yemesgn
Waaqayyoo si haa eebbisu nama waaqayyoo meerre warri afaan oromoo dandeessan coment koo like naaf godhaa
Ameen Ameen Eebifamaa waqayyoo siin haa ebisuu ❤❤
Bless u mesfine 🙏🙏🙏
"ድንጋዩ ትራስ ነዉ ባንተ ህልዉና! "❤እንዲህ ያለ ዝማሬ ወደ ላይ ከፍ ያደርገናል። በቁሳዊ ንብረቶች ላይ የሚያተኩሩ "ዝማሬ" ማዳመጥ ደክሞኛል! ሁሉ ያልፋል። ወንድም መስፍን ቀጥል። ከከፍታህ አትውረድ! በተጨማሪም በሐሰተኛ ነቢያት መድረክ ላይ ስለማትገኝ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ።
Amen geta hoy amesegnalehu
Mesfine biruk neh
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅዱሳን ወንጌል ያሸንፋል
Yes
Amen!
Blessed you more!