@@jimmybesha6467 dear brother, the Lord Jesus is calling you. He came for all of us, He died our death to give us His life. We are saved by Him, forgiven at the cross. We can not save ourselves by doing good things. We do good because we are His and Obey Him. Please read John. Jesus loves you my brother very much.
Sorry to be so offtopic but does anybody know of a method to get back into an instagram account?? I was dumb lost the login password. I appreciate any assistance you can offer me
I am also orthodox but I am really excited with this spiritual song because it is all about our lord Jesus Christ and doesn't has any doctrine contradiction with our religion. Jesus is the Foundation of our religion.
Lyrics meaning Is there anything, is there anything from me Lord There's nothing from me Lord All is through you All things happen through you Lord It's because your mercy is rich that I got through Even My coming and going is by you. X 2 You turned my mourning Into Joy You have made me forget my sorrows You bring things to completion and perfection. You set the prisoner free You are glorified in it You have
I am not protestant follower but the song touched me.....Haleluyah....Amen amen...Amen....elelellllllllll..Jesus is the only way and the only light.. without him everything is dark .God is great
Who so ever believe Jesus as the only way to God & only saviour from all our sins is follower of Jesus or christian.that is it! no need to be only protestant.the issue is to follow Jesus.
Catholic is the devil’s religion, trust me Feven, it’s called Roman Catholicism for a reason, Roman soldiers killed Christ. The Roman Empire had to poison Christianity by creating a farce version of it, learn about the history of the Vatican and all the evil knight hoods like the Jesuits that serve Satan all over the world like Fauci. Learn the Bible if you can through the Protestants evangelical faith which is the purest teaching of the Bible. This is the one and only truth. Satan formed his new church, his new Babylon through the Vatican 🇻🇦. They don’t say all roads lead to Rome for nothing, it’s because that is Lucifer’s home at the center of Vatican. Rome and it’s evil spirits will fall once and for all one day soon. Christ is king now and forever.
Egna Egziabher bcha new mamlek yalebn fetari lnamelkow new yefeteren. Amlak Israel bcha mamlek alebn medan beyesus bcha new. Mengste semay beyesus bcha now megbat enchlow.
I don't know why, but for some reason የዳንኤል ከቁ. 1 እስከ 4, የሊሊ ከቁ. 1 እስከ 3፣ የቤተልሄም ወልዴ (the original cassettes) ብዙ ጫት ቃሚዎች (including myself) የሚመሰጡባቸው ናቸው። I know a buddy of mine who hates protestant theology but whenever he is on khat, it is only Lily or Dani.
I don’t understand what the man of God is saying. But my spirit understands very well. I’m grateful for this track, it moves my heart & spirit deeply. Glory to our Father & His Son. May God almighty bless you.
Here is the loose translation What is one thing that’s from me? (2x) Everything belongs to you, everything belongs to you Everything is in you, Lord Jesus Everything happened because of you, aha (2x) I stand strong, your mercy is abundant (2x) Your arm supports me when I go out and when I come in (2x) I say there is nothing from me (2x) My whole being is yours, Jesus It is yours, my lord You changed my sadness and gave me happiness (2x) You made me forget all my troubles (2x) You know how to do it all (2x) You will release the prisoner and honor him (2x) Everything you said has happened in my life (2x) You are still the one who guides me, my help (2x) I'm not afraid of anything, I support you (2x) You are almighty, I rest in your shadow (2x) His love is unchanging and does not like inheritance (2x) I have never been bored (2x) Supporting me with the abundance of His mercy (2x) I have arrived here(2x) O God, by your strength, by you I forgot my sadness The darkness that worried me is gone I saw me in your light (2x)
Brother Daniel, you are a blessing and remain blessed. Everything happened because of almighty God. Yes God's mercy and grace helped us. I am crying. Bro remain blessed.
Orthodox ለምን እንደዚህ አንዘምርም ሁሌም ድንግል ቃል ኪዳንሽ ከምንል any ways I love this song❤❤❤ አዳኝ,ጌታ እና አምላክ እየሱስ ብቻ ነው I love protestant songs you are the winner of all christians
ለእኔ ሌላ ቃላት የለኝም አምላኬ ሆይ ተባረክ 🙏
ኦርቶዶክስ ነኝ እኔ......ሰው ጨፈራ ነው ብልም ለእኔ ግን የ ኢግዝያብሔር ቃል ነው ተባረክ ወንድሜ
የድሮዎቹማ እንደዚህ በስረአት ነበር የሚዘምሩት። ያሁኖቹ ናቸው ጭፈራ ያደረጉት።
አትቀላቅል ይሄማ የድሮ መዝሙር ነው ስርአት ያለው ያአሁኑ ጊዜ ነው ያሉህ።
ያሁንና የድሮ አይገናኝም የምወደው ዘማሪ
ወደ ጌታ ና ወንድሜ እዚህ ቤት ኢየሱስ ብቻ ነው የሚመለከው። አንተም ተባረክ።
yohanis 14:6 እውነትም መንገድም የዘላለም ለህይወትም እየሱስ ነው ና ወደ ብሪሃኑ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ልዩ ትዝታ አለኝ ሚስቴ በወለደች በአራት ቀኗ ከወሊድ ጋር በተያያዘ የልብ ችግር ገጥሟት ካራያ ሆስፒታል ገብታ እዛ ሳድር ይሄ መዝሙር ይከፈት ነበር ያሀን የጭንቅ ስአት ያሀን ብርድ በዚ ነው የተወጣሁት ሁሌ ብሰማው ደስ ይለኛል
Uuuuuuuufffffff yemayitgeb mezemur
እግዚአብሔር ይመስገን
God is good!Stay blessed!
Yemigerim misikirinet nwu wawu
Balebetihi indet nat
@@tigistgebremicheal6202 my God is Good
ማነው ይህን መዝሙር እስካሁን ይሚያዳምጥ ከልጅነት ጀምሮ? እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሁሌም ይህ መዝሙር ከአፌ አይጠፋም በሰማሁት ቁጥር እንባዬ አይቆምም.
እኔም እንዳንቺ ወደ ልጅነት ትዝታዬ የሚመልሰኝ
ኢየሱስ ያድናል!!
ehete eyesus yiwedshal tebareki
lemin geetan atikebeyim tadiya?
Me
ያኔ የስድስት ኪሎ ካምፖስ ተማሪ ነበርኩ፡፡ሙስሊም ነኝ።የሊሊ፣የመስፍን ጉቱ፣የዳንኤል አምደሚካኤል መዝሙሮች ለኔ ልዩ ናቸው።በጣም እሰማቸው ነበር።ዛሬም መንፈሣዊ ቻርጀሬ ናቸው።ሲከፋኝ፡ሲጨንቀኝ፣መንፈሣዊነቴ ሲሣሣ መዝሙሮቹ ያነቃቁኛል።መንፈሣዊ ሙላት ውስጥ ይከቱኛል። ለዚህ አለም ህይወት ማጣፈጫ ከመንፈሣዊ ግዛት፣ ከመንፈሣዊ አለም የተጨለፉ እርሾ ናቸው።፣ ❤❤❤❤
❤❤❤❤❤ ለምን ይመስልሀል እንደዚህ የሚሰማህ ኢየሱስ አውነተኛ ሰላም ነው እኔ የምሰጣችሁ ሰላም አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ነው ያለው ስለዚህ ወንድሜ ጌታ ይወድሀል የእርሱ ብቻ እንድትሆን ይፈልጋል እኔ እውነት ሒዎት እኔ በር ነኝ ይልሀል ኢየሱስ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም ይልሀል ኢየሱስ ኢየሱስ የህይዎት እንጀራ የህይወት ውሃ ነው
😂
@@jimmybesha6467 dear brother, the Lord Jesus is calling you. He came for all of us, He died our death to give us His life. We are saved by Him, forgiven at the cross. We can not save ourselves by doing good things. We do good because we are His and Obey Him.
Please read John. Jesus loves you my brother very much.
Degmom getan yegil adagn argo dino mekrat yihun ameen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Eske zare muslim kehonk muzmurochu altekemuhm malet newuha
በ1995 ዓ.ም የ9ኛ ክፍል ተማሪ ሆኘ ደጋግሜ የሚዘምረው መዝሙር ነው፡፡ ዛሬ ደግሞ የዩኒቨርሲቲ መምህር ሆኜ ከ18 ዓመት በኹላ ደግሜ ደጋግሜ ኣዳምጠዋለው፡፡ ይሄ ነው ጊዜ፤ ሁኔታ፤ ቦታና የህይወት ደረጃ የማይቀይረው እግ/ር፡፡
Amen...15 years since I started listening to this song, been to so much yet this song uplifts me everytime I listen to it. Praise the lord!
Amen ,praise God
You are blessed.
የምትወደው አባትህ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ❤
yegetan hayl yagegnehut mezmur new
Tebarekilign ye egiziabher sew
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በልጅነቴ ስደት ጅቡቲ ከብዙ ነገር የጠበቅኝ የማስተዋል ሚስጥሮቸ አዳምጣቸው የነበሩት መዝሙሮች ለአሁን ጠንካራ ኦርቶዶክስ እንድሆን ረድቶኛል ዝማሬ መልአክት ያሰማልኝ
Amen 🙏 🙏🙏🙏🙏
ኦርቶዶክስ ነኝ የፕሮቴስታንት መዝሙር መስማት በጣም ያስደስተኛል ውስጤ ይረካል, መንፈሴ ይታደሳል, የዳኒ መዝሙር ደሞ ምግብ ነው
እግዚአብሄር ይመስገን
የአንድ አባት ልጆች መሆን የምንችለው ጌታን ቱቀብለሽ ዳግም ስትወለጂ ብቻ ነው ።የእግዚአብሔር ልጅ ግን አይደለሽም እስከአሁን ዬኔ ቆንጆ ንስሐ ግቢ
እንኳንም ጌታ ረዳህ እንዲሁ ቃሉን ለመስማትና በቃሉ ውስጥ መኖር ይሁንልህ! ለበረከት ሁን!
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ የዳኒን የተከስተን የአስፍውን መዝሙር በጣም ነው ምወዳቸው ስሰበር እጠገንባቸዋለሁ
@@asnakechzewge9071 ኣንችም ጌታን ስለተቀበልኩ ድኛለሁ ማለት አንደቃሉ ካልኖርሽና አሱን ካልመሰልሽ አጅ ወደላይ ኣንስቶ መቀበል ብቻ ኣያድንም።የዘንድሮ ኣማኝ በስሙ ምነገድ አንደፋሽን ተይዞ የድሮ አውነተኛ ኣማኞችን አያሰደበ ነው
Sorry to be so offtopic but does anybody know of a method to get back into an instagram account??
I was dumb lost the login password. I appreciate any assistance you can offer me
እግዚአብሔር ይመስገን!
ስንት የብቻነት ቀናቶቼን በዚህ መዝሙር ተፅናንቻለው። ይህንን ጽሑፍ ለምታነቡ በሙሉ እግዚአብሔር አምላክ ብቻችሁን በሆናችሁበት ነገር ላይ ድሉን ለእናንተ ያድርገው።
አሜን❤
አሜን
Amen
Amen
amen amen
በዚህ መዝሙር ነው ጌታን ያገኘሁት ስሙ ይባረክ ❤በግዜው ሱማሌላንድ የሚባል ሀገር ማንም በሌለበት ጌታ ኢየሱስ ነው አብሮኝ የነበር❤ "ሁሉ ባንተ ነው"
😊
❤❤❤❤😢😢😢 ዳኒዬ ጥዋት ይህ መዝሙር አፋ ላይ መጣና መዘመር ጀምረኩ ላካ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ሊያፅናናኝ :ለፈውሰኝ ፣ ሊያበረታኛ ፣ ሀይልን እንደገና ሊሞላኝ ነው መሰለኝ በእንባ እየሰማውት ነው ጌታ ይረዳኛል አምናለሁ። ዳኒዬ ግን ተው ተው እንዲዚህ ዓይነት መዝሙር እየተቀበለክ አታስለቅሰኝ ግን እረ ሁሌ ተቀበልና ወደ ቅደስተ ቅዱሳን አደረሰን። እንወድሃለን ዳኒዬ ዘመን ይለምልምልን። We love you.
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ የዳኒን መዝሙር በጣም ነው የምባረክበት አዎ እየሱስ ይባረክ።
ክርስቲየን አሰከሆንና እየሱስ ክርስቶስን ዋናችን እሰካደረግነው ደረስ የትኛውም የእምነት ቤት ብንሆን ችግር የለውም
• አገር አፍራሽ ስሞች ፡ ruclips.net/video/QLfcdOFH9R8/видео.html
ሲጀመርኮ ሰዎች ናቸው ስም የሚያወጡለት እንጂ ምስጋን ለእግዚአብሔር ነው ለጴንጥ ወይም ለኦርቶዶክስ አይደለም እስትንፋስ ያለው ሁሉ እግዚአብሔርን ያመስግን ተብሎ ትፅፏል ተባረኪ
me to
ruclips.net/video/ir9yTNqtrYAL/видео.html
I am Muslim but the way he say about god is touching my hard ሁሉ በርሱ ነው
JEsus loves yuh bruh,jesus is not prophet he is the owner of the universe !so worship him
እየሱስ ክርስቶስ የወድሃል
ruclips.net/video/NZ4Rnu03Zjw/видео.html
Amen my Brother Juses is Lord Juses is Life hallelujah Bless you
Amen Amen Amen
ማርያምን ከድሮም ደስስስ እያለኝ ነው ማዳምጥህ......ፀጋው ይብዛልህ
IEoor8ru3ui3i3👋888❤❤😮😮
ኦርቶዶክስ ነኝ የድንግል ማርያም ልጅ ግን ይሄን መዝሙር በጣም ከምገልጸው በላይ ነው የምወደው
Getan teqbey
አትፎፊ
Me to I'm orthodox but I love This mezmur
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ መዝሙሩን እወደዋለሁ የድንግል ማሪያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን ሁሉ በእርሱ ነው
@@merdasaedo8127 ቦሌ ኤርፖርት ነው
I am also orthodox but I am really excited with this spiritual song because it is all about our lord Jesus Christ and doesn't has any doctrine contradiction with our religion. Jesus is the Foundation of our religion.
Bro God bless you!
tebarek wondime
@@silasbukuno7625 YES BROTHER
ገና ሰባተኛ ክፍል እያለሁ ነበር ይህን መዝሙር ካሴት የሰማሁት። በአመቱ መጨረሻ አንደኛ መውጣቴ ተነግሮኝ ሽልማት ተቀብዬ ወደ ቤት ስመለስ ይህን ዝማሬ ሙሉውን እየዘመርህ ጌታ ያከበርኩበትን ጉዞዬን አስታወሰኝ። እግዚአብሔር እስከ ዛሬ ያደርሰከኝ እኔ ማን ነኝ? ከእኔ የሆነ ምን አለ አባ!!!!
tebark wendemie yehe mebarekehe
ምስክርነትህን ጨርስ እንጂ። አሁንስ የት ደርሰሃል ?
ትምህርቱ ፣ ሥራ ፣ ኑሮ፣ ትዳር.....?
When did this video recorded ? And where is it?
asrat alaye ጌታ ረድቶኝ በቤቱ እያገለገልሁ አለሁ። ትምህርት ጨርሼ ተመርቄ እየሰራሁም ደግሞም ሌላም ትምህርት እየተማርሁ ነው። ጌታ ክብሩን ይውሰድ! የስኬት ሁሉ ቁልፍ የሆነውን ክርስቶስን ማትረፌ ለእኔ ከምንም በላይ ነው! 😂ወንድም አስራት ትዳርም በጥያቄ ውስጥ ማተትህ 👉ሚስት ያገኘ በረከትን አገኘ👈 ጌታ በዚህ ልባርከኝ ነው መሰለኝ ደግሞ :- ደግ አይደል አባቴ!!!!
Genet Reda @ Evangelical Baptist Church , Dallas , around 24th March 2020. God bless you.
ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄንን መዝሙር ጥዋት፣ ቀን፣ ማታ ሳላዳምጥ መዋል ማደር አልችልም ኢየሱስ ክርስቶስን ማምለክ ስለሱ መዘመር ለነፍስ ሀሴት ማድረግ ነው ዳንዬ ተባረክ ከዚህ በላይ ጸጋውን ይጨምርልህ።
Amen amen geta yebareki
ruclips.net/video/NZ4Rnu03Zjw/видео.html
ኦኦኦኦኦ ሀሌሉያ
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን መዝሙር ሳልሰማ አልውልም አላድርም በየትኛውሞ እምነት ጌታ ሲመለክ ደስ ይላል
ተበራክ🙏🙏🙏
ሙሲሊም ነኝ በፈጣሪ የዳኒ መዘመር በጣም ነው ሚውደው ዳኒ ተባረክ
Eyesus yiwodishal, Geta endehone bitamigni degmo selamu hiwotishin yimolawal.
bedeb semiwe gata yabarekse
ጌታ ኢየሱስ በጣም ይውድሻል ተባረኪ
ጌታ ይውድሻል ስላንች የሞተው ጌታን ተቀብይው
Tabaraki
አሁን በዚሰአት ይሄን መዝሙር የምሰማው ለአመታት ሞክሬ ያልተሳካው ነገሬ ዛሬ በሚገርም ተአምር ተሳካልኝ የሆነው ሁሉ በ አንተ ነው አባት ሆይ ተባረክ በ ጌታ ከተሰደድኩ 8 አመት ሆነኝ ቤተሰቤ አናቴ አባቴ እየሱስ ሁሉ በሁሉ ነህ ዳንዪ እውነት ነው የሆነው ሁሉ በእሱ ነው
እንኳን የታመንሽው ጌታ ረዳሽ። አሁንም መከናወን ይሁንልሽ
Enkuan tesakalish, sis
እሄንን መዝሙር ስሰማ አለቅስ ነበር ጌታን ሳላቅ ከዛ በኀላ ግን ከፕሮቴስታንት መዝሙር ዉጪ ሌላ መሰማት አልቻልኩም ጌታን አገኝሁ አሁን ስሰማዉ ያንን ጊዜ አስታውሳለሁ ጌታ ይባረክ 🎉😢😮
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ነኝ ግን ይሄን መዝሙር ከልጅነቴ ጀምሮ እሰማው ነበር ከእንባጋር ልብ ይነካል ዳኒ ተባረክልኝ
ruclips.net/video/NZ4Rnu03Zjw/видео.html
ጥሩ ነዉ
🥰
Geta Eyesus yiwedihal Yene wendim weyim ehit.
እኔም እንዳንቺ
ኦርቶዶክስ ነኝ ገን መዝሙር ላይ ያለው ቃል የጌታ ሀይል በጣም አየዋለሁ ።
አሜን ክርስቲያኖች በሙሉ ተባረኩ። የአንድ አባት ልጆች ነን። እኔ የኦርቶዶክስ ክርስቲያን ነኝ።
ገብቶሀል ክርሰትና ምን እንደሆነ
Amen.
አኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መዝሙሩ ግን ለ እኔ የተዘመረ ነው የሚመስለኝ፣ ተመስገን አምላኬ ሆይ በአንተ ብርሀን አየው፣ ከ 8 አመት በዋል ከምወደው ልጄና ባለቤቴን ላገኝ ነው፣ እውነት ነው እኔን ያስጨነቀኝ ያ ጨለማ አልፎ ይኸው በአምላኬ ብርሀን አየው።አሜን።
Amen Geta yimesgen
Kenyan here who does not speak a word of Amharic or any Ethiopian language but very blessed by the song❤
Lyrics meaning
Is there anything, is there anything from me Lord
There's nothing from me Lord
All is through you
All things happen through you Lord
It's because your mercy is rich that I got through
Even My coming and going is by you. X 2
You turned my mourning Into Joy
You have made me forget my sorrows
You bring things to completion and perfection.
You set the prisoner free
You are glorified in it
You have
@@brikitytesfazghi2904 Thank you and God bless you!
የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክብር ላንተ ይሁን። ፍቅሬን በንባዬን ላንተ ከምገልጽበት መዝሙሮች አንዱ ይህ ነው።
አሜን ክብር ለቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ለዓለመ ጌታ እግዝያብሄር ዛሬም ከእኔ ጋር ነው እወድሃለሁ ጌታዮ እናቴ ቅድስት ማሪያም የስደት አፅናኝየ ዛሬም በምልጃሽ አትለይኝ እወድሻለሁ 😭😭
Amen amen ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
❤
ከሞት ተርፌ ነው ይሄን መዝሙር የምሰማው ሳላውቅ በልብ ችግር መሞቴ ነበር ተስፋ ቆርጬ ነበር ግን አለሁ 😭😭😭 እምነቴ ኦርቶዶክስ ቢሆንም የልቤን ይናገርልኛል መዝሙሩ።
Ayzosh ehetachen egziabher yawekal ye dengel lej yenazretu eyesus zarem yadinal besu emegn tedgialsh
@@ኢትዮጵያንለኢየሱስ እሺ በጣም አመሠግናለሁ
አይዞሽ /አይዞህ ፀልዩ ;በዝማሬ ውስጥም ፈውስ ያልፋል 🙏🙏🙏🙏🙏
Maybe consider turning to a protestant
እንደ ጴንጤ ሰላማዊ ሰው ግን አለ አሁንም ሰላማቹ ይብዛ እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እውነትን መናገር ግድ ስለሆነብኝ ነው
❤
ይህ የእግዛብሄር ስጦታ ላንተም ነው❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 sax pro max
👉 ተባረክ/ኪ .... የሚታየው ጊዚያዊ ነው የማይታየው ግን ዘላለማዊ ነው ... የእኛ ሃሴት የሚመነጨው ከኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
👉 እምነት ማለት ማየት ነው፣ ግን ሳይሆን ማየት ነው።
👉 ከዚህ ከሚታየው ዓለም የተሻለ ሌላ የሚበልጥ ግን የማይታይ በእምነት መነፀር ብቻ የሚታይ ሕይወት አለ። እርሱም በመካከላችን ያለችው የእግዝአብሔር መንግስት ናት መንገዷም ኢየሱስ ክርስቶስ ይባላል፣ ኅብረቷም ቤተክርስትያን ትባላለች።
👉 ና ወደ ነፍስ እረኛ.... ና ወደ ጌታ... ና ወደ አባታችን.... ና ወደ አምላካችን .....ና ወደ ፈጠረን .....እረፍ ... እና ሌሎችን አሳርፍ ....
እግዚአብሔር ይባርክ
ሁሌም በሰማሁት ቁጥር እግዚአብሔር ከእኔ ጋር እንደሆነ ይሰማኛል ፣ዳኒዬ ተባረክ ❤❤❤
I am Orthodox but i love to listen to Daniel's song.
ruclips.net/video/ir9yTNqtrYAF/видео.html
ruclips.net/video/NZ4Rnu03Zjw/видео.html
ተባረክ መልእክቱ ልብን ይነካል
I am orthodox but I enjoy your songs every morning, it will be nice if everyone can join singing instead of screaming so we can praise him higher.
Yes truth is always winner
I am not protestant follower but the song touched me.....Haleluyah....Amen amen...Amen....elelellllllllll..Jesus is the only way and the only light.. without him everything is dark .God is great
ruclips.net/video/ir9yTNqtrYAL/видео.html
ruclips.net/video/NZ4Rnu03Zjw/видео.html
Who so ever believe Jesus as the only way to God & only saviour from all our sins is follower of Jesus or christian.that is it! no need to be only protestant.the issue is to follow Jesus.
አሜን
the God we are worshiping is one thats is why you feel it 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሚገርም እኮነው! አቦ አምላክ አሁንም ጨምሮ እድሜ ዘመንህን እንድታመሰግነው ይርዳህ!!
እኔ ጴንጤ ወይም ፕሮቴስታንት አይደለሁም ኦርቶዶክስ ነኝ! ግን አከብራቸዋለው ክብር ምሰጣቸው መልካም የሆኑ የአምላክ አገልጋዮች አሉ !
ከእምነት ተቋሙ ጉዳይ የለኝም አምላኩን የሚያመሰግን ሁሉ ደስ ይለኛል!!
የዳንኤል መዝሙር የልቤን ያወራልኛል ከፍቼ በሰማሁት ጊዜ የራሴ መዝሙር እንደሆነ ያህል ይመስለኛል !!!
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
👉 9:00 yeleben new eko yezemerkilegn Dani Eg/r yistih abo!! hule new eko eyegebaw misemaw
Agree wiz u
ከልጅነታችን ጅምሮ ያንተን መዝሙር እየሰማን ነው ያደግነው እቤት ውስጥ still now የማይለወጥ ድምፅ የማይዋዥቅ መንፈሳዊ ህይወት, ይህ ሁሉ የሆነው ከጌታ ፀጋ የተነሳ ነው ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን 🙏🏽 ብሩክ ነህ!
ምን ልበል እንዲዉ የወለዱኝ ሳያስብኝ ሳይተዋወቁ የሚያዉቀኝ እረ ሁሉ በአንተ ከአንተ ነዉ
I am Catholic, u taught me strength and good taste for spiritual songs 🙏
Catholic is the devil’s religion, trust me Feven, it’s called Roman Catholicism for a reason, Roman soldiers killed Christ. The Roman Empire had to poison Christianity by creating a farce version of it, learn about the history of the Vatican and all the evil knight hoods like the Jesuits that serve Satan all over the world like Fauci. Learn the Bible if you can through the Protestants evangelical faith which is the purest teaching of the Bible. This is the one and only truth. Satan formed his new church, his new Babylon through the Vatican 🇻🇦. They don’t say all roads lead to Rome for nothing, it’s because that is Lucifer’s home at the center of Vatican. Rome and it’s evil spirits will fall once and for all one day soon. Christ is king now and forever.
ለማንኛዉም የነፍሳችን መድሐኒት ክርስቶስ ብቻ ነው። አዳኛችንም ጌታችንም አማላጃችንም ክርስቶስ ብቻ ነዉ ።
ruclips.net/video/NZ4Rnu03ZjwL/видео.html
AAAAMMMMEEEEEENNNN
ተመስገን አምላኬ በሁሉም ቦታ አንተን ማምለክ ሆነ ሁሉም ላንተ ተንበረከከ ክብርህንም አወቀ አንተ ከዚህም በላይ ነህ ደግመህ ደግመህ ፍቅርህን በልባችን አትም!!!!!!
Meryj Kin geta yesus tekeblehal wey tekebleshal woy?
Geta yesus behiweteh wey behiwetish begli wede hiweteh wey hiwetsh megbat yfelgal. Ante wey anchi eyesus bcha adagn endehone mekebel alebeh wey alebsh. Esu Betam ywedhal wey ywedshal esu betam new miweden lbachn yemtegn eyesus bcha new.
Amennnnn🙏
@@suziedawit26እህቴ እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ ነኝ ምድራዊውን የወለደኝን አባቴን አከብረዋለሁ ክርስቶስን ተከትለው ደማቸው የፈሰሰውን ቅዱሰንን አከብራለሁ ፣ አምላኬ ጌታዬ የሂወቴ አቅጣጫ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ በአካል ያደረባትን እመቤቴ ድንግል ማርያምን ክርስቶስ ኢየሱስ በሰጣት ፀጋ ልክ ዝቅ ብዬ አከብራታለሁ የፈጠረኝን ጌታዬን ግን ከማንም አላስተካክለውም እርሱ ሰማይና ምድርን በእጆቹ የያዘውንማ ቃል የለኝም እኔን ሀጥአተኛዋን በደሙ ሸፍኖ በይቅርታ የተሸከመኝን ዛሬ ከእግሮቼ ቀድሞ አብሮኝ እየተራመደ የሚመራኝን ህይወቴን ሁሉ የሚያስገርመኝን አውቀዋለሁ ክርስቶስን እንዳውቅ በስርአት ያሳደገችኝን እናት ቤተክርስቲያንን አመሰግናታለሁ፣ የሰውን ሀይማኖት አከብራለሁ እግዚአብሔር ፍቅር ነውና ሁላችንንም ለመንግስተ ሰማይ ያድለን እላለሁ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ጌታ ነው፡፡
Egna Egziabher bcha new mamlek yalebn fetari lnamelkow new yefeteren. Amlak Israel bcha mamlek alebn medan beyesus bcha new. Mengste semay beyesus bcha now megbat enchlow.
ተሰብስበን ፡ እጫት ፡ እየቃምን ፡ አንዱ ፡ ጎደኛችን ፡ ዘመርው ፡ ሁላችን ፡ አለቀስን ፡ የዘመርው ፡ ልጅ ፡ጌታን ፡ አያውቅም ፡ በማግስቱ ፡ ሞቢል ፡ ሙሉ ፡ ወንጌል ፡ ቀጥ ፡ ብእየ ፡ ገባሁ ፡ እና ፡ ወንጌላዊ ፡ በለጠ ፡ ንስሀ ፡ እድገባ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ የእግል ፡ አዳኜ ፡ አድርጌ ፡ ተቀበልኩ ፡ ዛሬ ፡ 15 ፡ አመት ፡ በጌታ ፡ እየኖርኩ ፡ ነው ፡ ጎደኞቼ ፡ በሂወት ፡ የሉም ፡ አዝናለሁ ፡ እየዘመሩ ፡ ሞቱ ፡ ሂወት ፡ አልገባቸውም ፡ ዳኒ ፡ ጌታ ፡ ኢየሱስ ፡ ዘመንህን ፡ ይባርክ ፡ ቤቴሰብ ፡ ሁሉ ፡ ወርሰን ፡ ጌታ ፡ ክብር ፡ ይሁን ፡ 😭😭❤️❤️🙌🏻🙌🏻🙌🏻
እግዚአብሔር ይባርክህ ስለምስክርነትህ!
ኢየሱስ ያድናል!
I don't know why, but for some reason የዳንኤል ከቁ. 1 እስከ 4, የሊሊ ከቁ. 1 እስከ 3፣ የቤተልሄም ወልዴ (the original cassettes) ብዙ ጫት ቃሚዎች (including myself) የሚመሰጡባቸው ናቸው። I know a buddy of mine who hates protestant theology but whenever he is on khat, it is only Lily or Dani.
Wow እየሱስ ልብህን አይቶ ልያድንህ ወደደ። ክብር ይሁንለት
Yezare 20 amet wengelawiyan yesgote lijoch bet esemaw neber getan endikebel ymekrung neber yandachewn hasab salikebel bizu mekrea ayehu bizu waga kefiye zare gin bebetu lihon tezegajicjalew
Betam yemgerm, telke wusane. May God bless you bro.
በጣም ልዮ መንፈስን የሚያረሰርስ የእግዚአብሔር ኃይል ያለው መዝሙር ነው ውስጥን ይነካል በጣም ይገርማል። እኔም ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን በዳንኤል መዝሙር በእጅጉ እመሠጣለሁ። ወይ ጉድ የቅባቱ ዘመን መዘምራን‼️‼️👍👍❤❤❤‼️‼️‼️
I don’t understand what the man of God is saying. But my spirit understands very well. I’m grateful for this track, it moves my heart & spirit deeply. Glory to our Father & His Son. May God almighty bless you.
It says All is done by u God. GLORY TO GOD. Your sprit already told u. My brother.👍👍👍❤❤‼️‼️
NOTHING IS DONE BY ME. THE SONG SAYS MY BROTHER👍❤❤‼️‼️
In my life nothing is done by me, it is done by JESUS.
Here is the loose translation
What is one thing that’s from me? (2x)
Everything belongs to you, everything belongs to you
Everything is in you, Lord Jesus
Everything happened because of you, aha (2x)
I stand strong, your mercy is abundant (2x)
Your arm supports me when I go out and when I come in (2x)
I say there is nothing from me (2x)
My whole being is yours, Jesus
It is yours, my lord
You changed my sadness and gave me happiness (2x)
You made me forget all my troubles (2x)
You know how to do it all (2x)
You will release the prisoner and honor him (2x)
Everything you said has happened in my life (2x)
You are still the one who guides me, my help (2x)
I'm not afraid of anything, I support you (2x)
You are almighty, I rest in your shadow (2x)
His love is unchanging and does not like inheritance (2x)
I have never been bored (2x)
Supporting me with the abundance of His mercy (2x)
I have arrived here(2x)
O God, by your strength, by you
I forgot my sadness
The darkness that worried me is gone
I saw me in your light (2x)
ተባረክ ስለረዳሃው!!!
አረ በየሱስ ስም!! ምን ኣይነት መንፈስ የሞላበት መዝሙር ነው፡ ተባረክልኝ ዳኒየ እንወድሃለን በጣም
ruclips.net/video/ir9yTNqtrYAU/видео.html
ruclips.net/video/NZ4Rnu03Zjw/видео.html
ኢየሱስ ጌታችን ሲሆን የሱስ ደግሞ ወደጥልቁ የወረደዉ ሰይጣን ነው :: ስለዚህ አስተካክለው
የኦቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን ዳኒ መዝሙር ህን እውድዋለሁ አዎ ሁሉም ነገር በእግዚአብሔር ነው
• አገር አፍራሽ ስሞች ፡ ruclips.net/video/QLfcdOFH9R8/видео.html
ruclips.net/video/FxWbZ8NqiYk/видео.html
Sruclips.net/video/NZ4Rnu03Zjw/видео.html
እንየም የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከተይ ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ከሰማሁት 17 ኣመት ሁነኛል ግን በፍጹም ከውስጥየ ኣይወጣም እወደው ኣለሁ እግዝአብሄር ይመስገን
እኔ ኦርቶዶክ ነኝ ይህን መዝሙር ግን በወንድሜ አዱኛ አማካይነት ከሰማሁት ቀን ጀመሮ ውስጤ ቀረ የኔን ማንነት የምመረምርብት አምላኬን በአካል አግኝቼ እንደማወራው ነው የሚሰማኝ እውነትም ከኔ የሆነ ምን አለ ከ20 አመት በላይ አዳመጥኩት ግን ዛሬም ለኔ አዲስ ነው ጭፈራም አይመስልም ልብ የነካል ለዘማሪው ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
ከኔ ሆነ የለም።ጌታ የ21አመት መከራዬን አስረስቶኛል! ዳኒ ተባረክ።❤❤❤
ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ይህን መዝሙር ሳዳምጥ መንፈሴን ደስ ይለዋል
God don't see what religion we are but if we are in Christ !
ልክ ብለሻል ሰብለ ኢሄንን ደሞ ኣዳምጭው አና ትገረሚኣለሽ።
ruclips.net/video/9Lh5HGpqJ4k/видео.html
እባክሽን ግን ቪዲዮን ቸርሽው ከዛ ሚዛኑ ያንቺ ይሆናል።
!!!!a
@@yacobtesfay8330ameen ameen ameen
ruclips.net/video/niIrzeH0gXs/видео.html
ዳንኤል ይህንን መዝሙር ስሰማ አሁን በሕይወት የሌለውን ቤለቤቴን እንዲሁም ልጆቼ ትዝ ይሉኛል ዕድሜ ከጤንነት ጋር ይስጥህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን!!!
Love from Kerala, India
Happened to hear this song recently. Glory to Jesus.
ruclips.net/video/ir9yTNqtrYAK/видео.html
ruclips.net/video/NZ4Rnu03ZjwL/видео.html
Salute all my brothers and sisters in Christ.
የእግዚ 'ሰው የጌታ መንፈስኮ ፊትክ ላይ ጭምር ይታያል መዝሙርክ ላይ ብቻ አይደለም ጌታ ባንተ ከብሮል ዘመንክ ከነ ቤተሰብክ ይለምልም!!!!!!!!!
ይሄን መዝሙር የሰማሁት በልጅነቴ በሐዋሳ ህይወት ብርሃን ቤተክርስትያን በወጣቶች ፌሎሽፕ በ199ዎቹ ነው:: እንዴት ልቤ ውስጥ እንደቀረ እና በሰማሁት ቁጥር ልቤ ሃሴት ያደርጋል:: እግዚያብሄርን ይባርክህ:: ስለሁሉም የእግዚያብሄር ልጅ ኢየሱስ ክብሩን ይውሰድ::
ይገርማል እኔም ልጅ ሆኘ ሀዋሳ ነዉ የሰማሁት
አዎን በይበልጥ ' 09:48 ሞኝነት ሆኖ አይደለም' የሚለውን ነጭ ከነቴራ ለብሶ በጊታር ሲዘምር ነፍስ አይርልንም ነበረ ፥ ገና በካሴት ሳይታተም ነበረ የዘመረው። በዘመኑ በተሰጣቸው ጸጋ ያገለገሉን ሁሉ ጌታ ይባርካቸው።
ይህን መዝሙር ስሰማ ዝም ብሎ ማለቀስ ሰለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ሞኝነት አይደለም ፍቅሩን ቀምሼ ነው
ruclips.net/video/NZ4Rnu03Zjw/видео.html
የእምነታችሁ ተከታይ ባልሆንም መዝሙርህ ይመቸኛል።ተባረክ ዳኒ።
ruclips.net/video/ir9yTNqtrYAL/видео.html
ruclips.net/video/NZ4Rnu03Zjw/видео.html
Anchem tabrk
ሁሉ ባንተ ነው። ከኛ የሆነ አንድም የለም። ዝማሬ መላእክትን ያሰማህ!!
• አገር አፍራሽ ስሞች ፡ ruclips.net/video/QLfcdOFH9R8/видео.html
ruclips.net/video/NZ4Rnu03ZjwL/видео.html
ፈጣሪ ወይ ክፉ ጨካኝ ነው፡፡ ወይ ደካማ የሠይጣን ተላላኪ ነው፡፡ ወይ የምሥኪኖችን ጩሀት ለመስማት የማይፈልግ ራስ ወዳድ ነዉ፤
መጽኀፍ ቅዱስ ፈጣሪ የሚባለው ሀይል ብዙ ቆሻሻ ነገሮችን እነደሚሰራ እንደሚያዳላ ይናገራል፡፡
ለምሳሌ የኦርዮንን ሚስት ለዳዊት ለመስጠት ኦርዮንን ገደለው፡፡ መግደሉ ባልከፋ ችግሩ ፈጣሪ ራሱን ክፉ ገዳይ ነኝ ብሎ አላስተዋወቀንም እራሱን ይደብቃል፡፡ ፍትህን ደግነትን ይጠላል፡፡
@@solrebls7715ወንምአለም በምን አይነት ችግር ውስጥ እያለፍክ እንደሆነ አላውቅም ነገር ግን እግዚአብሔር በጣም ቸር የዋህ ፍቅር የሆነ ሁሉንም በእኩል የሚወድ አምላክ ነው። አንተ ያነሳኸው 2ኛ ሳሙኤል ምዕራፍ 11 ላይ ያለው ዳዊት ከሰው ሚስት ጋር ተኝቶ ያመነዘረበትን እሱ ሳያንሰው ባሏን ያስገደለበትን ክፍል በደንብ አላነበብከውም እግዚአብሔር በዳዊት ተግባር አዝኗል ደግሞም ቀጥቶታል 2ኛ ሳሙአል ምዕራፍ 12 ላይ ቀጥቶታል አንብበው በደንብ
2ኛ ሳሙኤል 11
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁶ የኦርዮም ሚስት ባልዋ ኦርዮ እንደሞተ በሰማች ጊዜ ለባልዋ አለቀሰች።
²⁷ የልቅሶዋም ወራት ሲፈጸም ዳዊት ልኮ ወደ ቤቱ አስመጣት፥ ሚስትም ሆነችው፥ ወንድ ልጅም ወለደችለት ነገር ግን ዳዊት ያደረገው ነገር ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሆነ።
አየህ ዳዊት ያደረገው ተግባር በእግዚአብሐር ፊት ክፉ ነበር ይሄንንም አንብብ እግዚአብሔር ናታንን ወደ ዳዊት ልኮ የተናገረውን
2ኛ ሳሙኤል 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁹ አሁንስ በፊቱ ክፉ ትሠራ ዘንድ የእግዚአብሔርን ነገር ለምን አቃለልህ? ኬጢያዊውን ኦርዮን በሰይፍ መትተሃል፥ ሚስቱንም ለአንተ ሚስት ትሆን ዘንድ ወስደሃል፤ እርሱንም በአሞን ልጆች ሰይፍ ገድለሃል።
¹⁰ ስለዚህም አቃልለኸኛልና፥ የኬጢያዊውንም የኦርዮን ሚስት ለአንተ ሚስት ትሆን ዘንድ ወስደሃልና ለዘላለም ከቤትህ ሰይፍ አይርቅም።
¹¹ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፦ እነሆ፥ ከቤትህ ክፉ ነገር አስነሣብሃለሁ፤ ሚስቶችህንም በዓይንህ ፊት እወስዳለሁ፥ ለዘመድህም እሰጣቸዋለሁ፥ በዚህችም ፀሐይ ዓይን ፊት ከሚስቶችህ ጋር ይተኛል።
¹² አንተ ይህን በስውር አድርገኸዋል፤ እኔ ግን ይህን በእስራኤል ሁሉ ፊትና በፀሐይ ፊት አደርገዋለሁ።
አየህ እግዚአብሔር በዳዊት ስራ አዝኖበታል እግዚአብሔር በጭራሽ ክፉ አይደለም ክፉ ቢሆን ኖሮ ከእነዚህ ሁሉ ለመናገር እንኳ ከሚከብዱ ሐጥያታችን ባልተሸከመን ነበር እሱ ቸር እና አዛኝ ይቅር ባይ ፍቅር ስለሆነ ነው በህይወት ያለነው። ፍቅር ስለሆነ እኮ ነው በአዳም እና በሔዋን ምክንያት እናም እኛም ቀን በቀን የምንሰራው ሀጥያት ከእርሱ ስላራቀን በፍርድ ስር የነበርነውን እንዳንጠፋበት እንድንድንለት ስለፈለገ የፍቅሩን ጥግ በቃል ብቻ ሳይሆን ንፁህ እና ፃድቅ የሆነውን ልጁን ኢየሱስ ክርስቶስን በመስጠት ሐጥያት የማያውቀውን እሱን የእኛን ሐጥያት በእሱ ላይ አኖረው እኛ እንድንድንለት ሲል በልጁ ላይ ጨክኖበት በእኛ ፋንታ ኢየሱስ ምትክ ሆኖ እዳችንን ከፈለው አየህ ፍቅር እንደዚህ ነው ስለሚወዱት ሰዎች ሳይሆን ስለሚጠሉት ሰዎች መሞት ይሄን ፍቅር ከፈጣሪ በቀር ማንም ሊሰጥህ አይችልም ከወደደህ ከእግዚአብሔር በላይ ማንም አይወድህም ወንድም አለም ሰይጣን ይህን ፍቅር ለማስካድ ብዙ ይጥራል ምክንያቱም የዘላለም ስቃይ ወዳለበት ሲኦል ከእርሱ ጋር እንድትቃጠል ስለሚፈልግ። ወንድሜ እግዚአብሔር ይወድሃል እግዚአብሔር ደግሞ የሚወዳቸውን ይፈትናቸዋል ፈተና አድክሞህ ከሆነ ወንድምአለም አይዞህ ለሁሉም ጊዜ አለው ፈተናውን ስታልፍ የሚጠብቅህ የዘላለም ደስታ ነው ስለዚህ ወንድሜ ወደ እግዚአብሔር ቅረብ ፍቅሩን በቃል ሳይሆን በተግባር ያሳይሃል ተባረክልኝ
@@solrebls7715 ይህንን ስትል እግዚአብሔር አምላክ ለምን እንዲህ እንዳልክ የልብህን አውቆ በቸርነቱ ዝም ሲልህ ቸርነቱን ሊያሳይህ መሆኑን ብታውቅ ምንኛ ትንበረከክ ታለቅስ ነበር አምላክን አሁን ባንተ ቃላቶች ላይ አየሁት፣ ስለቸርነቱ የሰማይና የምድር ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን፡፡
እኔ የኦርቶዶክስ ክርሰቲያን ነኝ ይህን መዝሙር ስሰማ አለቅሳለሁ ልቤ በጣም ይነካል ሁሉንም መዝሙሮች እወዳቸዋለሁ ጌታ እየሱስ ዘመንህንና ቤተሰብህን ይባርክ ይጨምርልህ የድንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው።
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው
ይሄ መዝሙር በጣም ነዉ የምወደው እኔ የኦርቶዶክስ ነኝ ግን ብዙ የጭንቅ ጊዜ አዳምጠው ነበር
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ ድንገት tiktok ላይ መዝሙሩን ሰምቼ RUclips ላይ ፈልጌ ሰማውት ግን ልጠግበው አልቻልኩም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ
Brother Daniel, you are a blessing and remain blessed. Everything happened because of almighty God. Yes God's mercy and grace helped us. I am crying. Bro remain blessed.
ጌታ ይባርክሽ
እኔ የመህብራን ክልል ልጅ ነኝ ግን ይህንን መዝሙር ስሠማ ደስታ ነው የሚሠማኝ ልቤ የሚሞላው ምን አለን ያሁን ዘማሪሆች ዝም ብላችሁ ከምትጨፍሩ እንዴት እረጋ ብላችሁ የሠውን መንፈስ ብትሞሉ ተባረክ
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን የጼጤ መዝሙር ሁሉም የሚዘመረው ለጌታ እስከሆነ ድረስ በጣም አዳምጣለው ውስጤ ነው
I’m Orthodox but I ❤ Protestant mezmur yours is one of my favorite ❤️ ❤❤❤
Amazing 🙏❤️🙏❤️🙏
ጌታ ይባርክሽ
“የእግዚአብሔርም ልጅ እንደ መጣ፥ እውነተኛም የሆነውን እናውቅ ዘንድ ልቡናን እንደ ሰጠን እናውቃለን፤ እውነተኛም በሆነው በእርሱ አለን፥ እርሱም ልጁ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። እርሱ እውነተኛ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።”
- 1ኛ ዮሐንስ 5፥20
በከባድ ሰአት ላይ ነዉ ይሄን መዝሙር ምሰማዉ ግን እየሱስ ጸሎቴን ሰምቶ በዚህ ሰአት ጌታን በዚህ መዝሙር እያነሠገኑክ ነዉ ጌታ እየሱስ ለዘላለም ጌታ ነዉ
አንዳንዱ መድረክ ላይ እየጨፈረ አምላኩን ያሰድባል ሌላው በእውነትና በመንፈስ በማምለክ የአምላኩን ስም ያስከብራል ፡፡ ዳኒ የአንተ መዝሙር ስሰማ ካለሁበት የትኛውም ሁኔታ እወጣለሁ ሰማይን አስባለሁ ስለአንተ አምላካችን ለዘለአለም ይመስገን አሜን
ruclips.net/video/ei9KNClY6W8/видео.html
ሂወቴ ሲተራማስ ይህን ዝማሬ ስሰማ ሁሉን እረሳለሁ ተመስገን ጌታሆይ
Orthodox ለምን እንደዚህ አንዘምርም ሁሌም ድንግል ቃል ኪዳንሽ ከምንል any ways I love this song❤❤❤
አዳኝ,ጌታ እና አምላክ እየሱስ ብቻ ነው
I love protestant songs you are the winner of all christians
እኔ ከእስልምና ጎዟ ወደ እየሱስ ሀሊሉያ አረየሱስ ደቅ አባትነው ነብሴ እርፍ በእየሱስ አሜን አሜን
You're blessed. May you be a bright light to your world! Jesus is Lord!
ዳኒዬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ እግዚአብሔር አንተን ስለሰጠን ሁል ጊዜ አመሰግነዋለሁ ተባረክልን ...!!!
Daniye wuddddd
ruclips.net/video/NZ4Rnu03Zjw/видео.html
በጣም የሚገርም መዝሙር ነዉ እኮ ከልጅነታችን ጀምሮ የሰማንዉ ትርጉም አለዉ ለህይወቴ ዳኒ ጌታ ይባርክህ
ruclips.net/video/ir9yTNqtrYAJ/видео.html
ruclips.net/video/NZ4Rnu03Zjw/видео.html
ምናለበት ትውልድ እንዳንተ በተረጋጋ ማንነት ብዘምር አሁን ጊዜ ሁሉም ሰው አብዱ አል የድሮ ዘማሪያን ብቻ ናቸው በተረጋጋ ማንነት የሚዘምሩት
God bless you, I love the formality & it's peacefulness. we really need like this songs to preach the real gospel of Jesus Christ.
all is to glorify God
@@yonas3792
Yes ur very teru!
ruclips.net/video/ei9KNClY6W8/видео.html
ruclips.net/video/Z1YMon0LTY0/видео.html
ስሰማው እንባዬ ይመጣል ሁሉ በእርሱ ነው የእግዚአብሔር ስም ይባረክ 🙏🙏❤❤❤❤
I am Ethiopian Orthodox, but I like this Mezmur I heard it for the first time
አዎ !! የመክና ጋዝ ያልቃል ፤ የሰው ጉልበት ከጊዜ ቦሐላ ይደክማል ነገረ ግን ለዘላለም የማያልቅ የማይደክም እየሱስ ነው ። AMEEEEEEN!!!!!
ruclips.net/video/NZ4Rnu03ZjwL/видео.html
እኔ የኦርቶዶክስ አምነት ተከታይ ነኝ ከእኔ የሆነ ምንም የለም ተባረክለኝ ወንድሜ
አንቺም ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ
Eniem mezmurune ewedwalhugn ebetam zemenu yebareke.
Me too, GOD bless
Wanawu Kalu Belibish Menoruna megibatu newu Ehite EGZIABIHER Yibarikish.
Gata yebrkish
ብዙ የማይታለፍ ቀን ሁሉ ባንተ ሃለፍኩት ጌታ አመሰግንሃለው ጌታዬ ባንተ ብርሃን ሃየው ❤🙌🙌🙌
ruclips.net/video/NZ4Rnu03ZjwL/видео.html
ማርያምን መንፈስን የሚጠግን ዝማሬ ነው እግዚአብሔር ስሙ ይባረክ❤🙏
እግዚአብሔር ሆይ ከጨነቀኝ ነገር አንተ ትበልጣለህ ይህን በፉፁም አልጠራጠርም እባክህን እንደኔ በደልና ሀጢያት ሳይሆን እንዳተ ቸርነትና ምህረት ጎብኜኝ❤
ሁልጊዜም ብቸኝነት ሲሰማኝ ሲከፋኝ ያንተን መዝሙሮች እሰማለሁ ። ውስጥን ኮርኩሮ ያስለቅሰናል ሁሌም ደጋግሚ ብሰማው አይችልም ። አንደኛ ነክ ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ ።
ምናለ እንዲህ ልብን የሚነኩ መንፈሳዊ ዝማሬዎች ቢበዙልን?
ዳኒ እና ሊሊ መዝሙራችሁ የእግዚአብሔር ቃል ሁሌ አዲስ እንደሆነ በዘመኔ ሁሉ አይቻለው።እናተን ማየትና በናተ መገልገል በራሱ አልፋ እና ኦሜጋ ይባረክ!!!
Listening and blessing God for the beautiful ethopian gospel from zambia 🇿🇲
ይሄን መዝሙር የዛሬ አራት አመት በፊት እናቴ ሆስፒታል አልጋ ላይ ሆና ትዘምረው ነበረ። የአግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ወደ አርሱ ሄዳለች። እናም ይሄን መዝሙር ሳዳምጠው ደስታም ሀዘንም የቀላቀለ ስሜት ነው የሚሰማኝ። ነገር ግን ለሁሉም ጌታ ይመስገን። እርሱ የሚያደርገውን ያውቃል።
I'm from Zimbabwe I love this song it's touching me in my inner heart every time I listen to this song thank u so much Daniel
ይህን መዝሙር ጧት ከእንቅፌ ስነሳ ስሰማው ቀኑነን በሙሉ በብርታት እውላለሁ ምክኛቱም ጥንካሬየና ጉልበቴ እግዚአብሄር ብቻ መሆኑን ስለሚያስረዳኝ
እኔ ካባድ በሆነ ሂወት ዉስጥ ነኝ ግን ሁሌም በእየሱስ የምኖርበት ቀን ይናፋቀኛል ዳኒ ከልጅነቴ ጀምሮ አዳምጥሀለዉ ሰላም ይሰማኛል
ጠዋት ሁል ግዜ እሄን መዝሙር ሳልሰማ አልወጣም መጽናኛ መዝሙሬ ብርታት ከጌታ በመንፈስ ቅዱስ በዚህ መዝሙር አገኛለሁ የጸሎት መዝሙር ተባረክ ዳኒ
ኦርቶዶክስ ነኝ ይህን መዝሙር ስሰማ ሁሉ አልፌ እዚህ መድርሴ ሁሉ በእሱ ነው
ይሄን መዝሙር ስሰማ አይኔ በእንባ ይሞላል ዳኒ መቼም አልረሳውም ተባረክ
አዚ መዝሙር ናብ ድሕሪት ናብ ኣስመራ መሊሱኒ. ተባረክ ዳንኤል ኩሉ መዝሙራትካ ሕይውት ኣለዎም ::
ruclips.net/video/ir9yTNqtrYAH/видео.html
ruclips.net/video/NZ4Rnu03Zjw/видео.html
በመንፈስ ቅዱስ ተጽፎ በመንፈስ ተዘምሮ መንፈስን የሚያረሰርስ መዝሙር ። የዚህ ዝማሬ ባለቤት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ተባረክ ባርያህን ዳኒን ደግመህ ደግመህ ደግመህ ባርከው
🙏
❤❤❤ ውይይይይ ስወደው ይህን መዝሙር ❤❤❤ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ነው ። ይህን መዝሙር ለመውደድ ሀይማኖት አይገድበውም እግዚአብሔርን መውደድ ብቻ ነው የሚያስፈልገው❤
እኔ የጌታ ነኝ ጌታም የእኔ ነው አመልከዋለሁ በዚህ ድንቅ መዝሙር
አባት ሆይ ሁሉ በአንተ ባይሆን በእኔ ምን ትክክል ይሆን ነበር? በአንተ ለአንተ በመሆኔ የአንተ የሆነው ለእኔ ሆኗል። ድካሜን በብርታትህ ሰውረህ ብርታትህን በድካሜ ገልጠኻል። ፓስተር ዳንዬ በዚህ ዝማሬ ልቤ በውለታው ብዛት ፣በፍቅሩ እሳት ቀለጠ ፣ ተባረክ ወንድሜ። ሃሌሉያ
በስጦታህ ስለሆነ የምታገለግለው መዝሙሮችህ ሁሉ መልእክት አላቸው ጌታ ዘመንህን ይባርክ
Matthew 24 (አማ) - ማቴዎስ
46: ጌታው መጥቶ እንዲህ ሲያደርግ የሚያገኘው ያ ባሪያ ብፁዕ ነው፤
I am an orthodxs & this is what the reason i live to follow orthodxa faith..it is based in JESUS CHRIST
ሃሌሉያ አንተ የትውልድ በረከት ነህ ፓስተር ዘማሪ ዳኒ እግዚአብሔር እድሜ ዘመንህን ያለምልም ፀጋው በእጥፍ ይብዛልህ ዛሬም እየሰማሁኝ ነው ሃሌሉያ
የማዳኑን ወንጌል በዜማ አወራለሁ
ኢየሱስ ያድናል እመሰክራለሁ።
ሁሉ ባንተ ነው 😘😘😘🇪🇷🇪🇷🇪🇷 ትዝ ይለኛል ይሄ መዝሙር 90s ላይ
ከእኔ የሆነ ምን አለ ጌታ ሁሉ በአንተ ነው!!
ፀንቼ መቆሜ በአንተ ነው ንጉሴ!
የኔ ጌታ በእውነትም ብቻህን በቂ ነህ!!
ተባረክ
Xz
✋️
tebark
ruclips.net/video/NZ4Rnu03ZjwL/видео.html
ፓስተር ዳኒ ተባረክ ልጅ ሆኜ ነዉ መዝሙርህን የማዳምጠዉ ፀጋይብዛልክ
ሁሉ በአንተ ነው ጌታዬ መድሐኒቴ እየሱስ ክርስቶስ ነው! ተመስገን! አሜን
እንደ ምህረት ማረኝ እና በህይወቴ ዘመን ደግፈኝ!
ክብር ይስፋልኝ! ተመስገንልኝ
መዝሙር መሥማት የግድ ፕሮቴሥታንት መሆን አይጠበቅብንም የእግዚአብሔርን ሥም በክብር ለጠራና ያመሠገነ ይደመጣል የእያንዳንዳችንን የሕይወት ብር ሥለሚያንኳኳ ።
እኮ ጌታችንን እስከ አመሰገነልን መፅናኛችን ነው ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም እወደዋለሁ መዝሙሩን በሙሉ