Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የሱስ በሔድክበት መንገድ እሔዳለዉቢመችም ባይመችም በወንጌል ፀናለዉእግሮቼ እንደዋላ ከፍታዉን እረግጠዉምፃትን ልጠብቅ ነዉ የምናፍቀዉ 2xእንዳልዝል እንዳልወድቅ እርዳኝ ጌታዛሬም በመንፈስ አበርታኝአትራቀኝ ለአፍታ አትራቀኝ ለአፍታ ጌታአትራቀኝ ለአፍታከጎኔ ሁን የኔ ጌታ ከጎኔ ሁን የኔ ጌታአቁመኝ አፅናኝ በቤትህእርቄ እንዳልሔድ ከፊትህበመከራም ቢሆን በስቃይ በጣርማለፍ የሚያስችለዉ ፀጋ እና ክብርበዚ በሸክላ ዉስጥ ባለዉ መዝገብህይገለጥ ጌታ ሆይ ሃይልህ ማዳንህከፊት ለፊት ሮጬ ዛሬ እንደታየዉመንፈስህ እረድቶኝ እንደበረታዉየንስር ክንፍ ስጠኝ ከፍታዉን ልዉጣበአገልግሎት ልትጋ አንተ እስክትመጣበመታመን ልትጋ አንተ እስክትመጣ
ታባረክ🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭💘❤️❤️❤️❤️🤝🤝🤝❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😢🙆🤦🤦🤦🤦🤦🤦🤦💔💔💔💔♥️
አሜን
ዘማንህ የተባራኬ ይሁን ተሙዬ ዛር መንዛርህ የጣለትን ዳጅ ይዉራስ በጣም ነዉ የምወድህ
አሜንንን አሜንንን
ኦኦ ተመስገን ምን እደምልህ አላቅም ይሄን መዝሙር ስሰማ በለቅሶ ነው ምጨርሰው ህፃን እያለው ኮንፓሽን ውስጥ ያደኩት እና ተሰብስበን ይሄን መዝሙር እንሰማ ነበር እዴት ውብ ነበር ያን ጊዜ ሰላምን የሚሰጡ መዝሙሮችህ ዛሬም በትዝታና በለቅሶ ውስጤን ሰላም እየሰጠኝ ሰማዋለው
Mazimurochu hulu ye Egizabiher Yalahani Now Hulemi Yemibarikiti Yibizaliki Tame
77oũũŭũŭũũũũũŭũũũū
የኔ ቆንጆ እህቴ ሠላም ነሽ
እኔም የኮፓሽን ልጅ ስለሆንኩ ነው ትዝ አስባልሽኝ😭
❤❤❤
ተሜ ዘመነህ በእግዚአብሄር ቤት ይለቅ ።በዝማሬክ ተባርኬአለሁ።
ልጅ ሆኜ እቅፍ አርገሄኝ መከራይበዛል ግን አንችህ የየኢሱስ ነሽ አልከኝሻሸመኔ ላይ በመከራ ነበርኩ መቼም አረሳምአንተነትህን ደብቀ ኢየሱስን ስለዘመርከው 🙏🥰🥰🥰🙏🙏
ጌታ እየሱስ አባቴ አብዝቶ ይባርክህ አሜን አሜን አሜን እየሱስ ብቴን ስግባ እውነት ሃሌሉያ እልልልልልል
አሜን ጌታ ከጎኔ ሆኖ አበረታኝ እንዳለ ጳውሎስ ከጎናችን ሁን የኔ ጌታ ተባረክ ወንድሜ
እኔ ለዚህ መዝሙር ኮመንት መሰጠት ከባድ ሆኖብኛል 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
So much geta Zemenachu yiBarek Amen Amen Amen 😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ አቤቱ ሀድራ ከጎኔ አትራቅ ተሜ በእየሱስ ስም ትባርክህ ተሜዬ በእየሱስ ስም ትባርክህ ከልጅነት ጅምር ያንትን መዝሙር ስስማ እስክ ውጥትትነት ድርስ አይስልችኝም ድሰ ይልኛል እውነት በአክሊስታግልግ መችይህን ማይክህ ❤እውነት በእግዚአብሔር ዝምንክህ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ምለው ነግሬ ይልኝም ባርኮህቱ ካፉ ይምያልቅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤🙏🙏🙏
ወንድሜ ጌታ እንደመዝምሮችህ ያድርግልህ በርታ እንደዘመርከው ለመኖር ።ታይተው ከሚጠፉት ሳይሆን ከሚለመልሙት ያድርግህ።ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅማል ይላልና የቃሉ አለምን ናቃት ።ሰው አለምን ከናቀ ከእግዚአብሄር ጋር መሆን አያቅተውም።ብዙወች ታይተው የጠፉት አለምን አለቅ ብለው ነው።የጌታ ይባርክህ
እየሱስ በርግጥ አይዘገይም ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ና;;;;;;;
ተሜ ዘመንክ ይባረክ ከልጅነቴ ጀምሮ የምሰማው መዝሙሮች ናቸው አትራቀኝ ላፍታ ከጎኔ ሁን ተሜ ተባረክ
ከምንም በላይ አብሶ በሰደት አለም ሰላለው በቃ እሄንን እየሰማው በጣም እፀናናለው ያሰብኩትን ሁሉ ትቸ በቃ አተው አበረታኝ እያልኩ ዘምራለው በጣም ነው ከጭንቀተ የተፈታወት በዝ መዝሙረ ኦኦ የሱሰ እረዳኝ
እሰይ እንኳን ጌታ አገዘሽ ካሰች ዘወትር የሚያበረታዉ መንፈስ ቅዱስ ካንቺ ጋር ነዉ🙏🏾
Ke chinket tegelgey enfzimr betselotachi ehitoch 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Endanchi lemiskirnt yabqagn
❤
መዝሙሮችህን ከህፃንነቴ ጀምሮ ስሰማው እያለቀስኩ ነው ውስጥን መንፈስን እሚያረሰርሰኝ ናቸው መቼም ስላንተ አመስግኜ አልጨርስም 🙏ሁሌም ለበረከት ሁን ዘመን በሙሉ እየሱስ በደሙ ይሸፍን ወንድሜ እንወድካለን በርታልን🙏❤
😭😭😭😭💘💘💘💘🙏🙏
@@birtukandefar7778 😍😍😍
Amennnn
መዝሞሮችክ በጣም የሚባርእኩ ናቸው መንፈስን የሚያደሱ ናቸው ጌታ አቦዝቶ አብዝቶ ይቦርእክ
ተመ ዘመን ይባረከ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አትራቀኝ ላፍታ ጌታ ሆይ።God bless you and your family 🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢😢አሜንአሜንአሜን ጌታአትራቀኝ እየሱስጌታ😢
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tebarek begetasim 🍇 🙏
Enidy.gath.eysusis.yebareki!!❤❤❤❤❤
😢😢😢😢ufffffffff😭😭😭tebarek geta😢😢
አሜን አሜን አሜን ተባርክ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ተባርክ ለዘላሌም በጌታ ፡፡
Ye serawit geta eyesus hulu negern yebark esu ke goni yehun be neger hulu tekenawon teme betam wudddddii
ዘመን ተሻጋሪ ድንቅ ዝማሬ ❤❤ ተሙዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Aemin ❤
Ye abate brukanoch geta eyesus zemenachun yibarekh
Wuy yihen mezmur Swedew Igzabiher zemenhin yibarkew❤❤
አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
አሜን አሜን ጌታሆይ አትርቅብኝ ታማስኬን ጌታ ዘመንህን ይበርክ
ዘመንኸ ይባረክ እኼ መዝሙረ ሥሠማ መንፈሴ ይረካል
አሜንንንንንንን ከጎነ ሁን ዬነ ጌታ
ውውውውውውው ካዑሞ ሃሌሉያ ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን
Temuye God bless you richly!
Selam lante yehun temesh hulu melcam new beal endet neber yegeta tsega ena selam kante gar yehun agelegeloteh yebarek
Temu mezimurihen lij eyalew ortodox eyalew eyalekesku neber yemisemaw ahun getan agicalew geta reditognal tebarek tsegawin yabizali
EMe Merid እንኳን ጌታ በደሙ ሸፈኖት። ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት
Yemrm lij lihon yichlal
ዘመን ይባርክ በዚዝማሬ እንደገና ሀይሌታድሶ
Amen achi biyii ko yerusamii ebifamaa oboloota ko isee ❤️❤️📖🍇❤️
ተባረክዉድየጌታልጅበመዝሙርህሂወቴትረካለችአሜን
ታሙዬ ዘመንክ ይላምልሚ የአናንቴን መዝሙሮን ሰሚቼ ሰሚቼ ሰሚቼ መቼም አልጣግብም በተለይ እሄኒን መዝሙር ጌታ ጻጋን ያብዘልህ ወንድሜ በክርስቶስ ፈቅር ውድሃላዉ --------💕📖🙏🙏🙏👂👂🎧🎻
My dear brother you are too much blessed 🙏
መዝሙሮችህን ስወዳቸውበብዙ ተጽናናው 🙏🙏🥰🥰🥰
Menori kaliqere kesuga bicha yileq Amaleke hoyi hadara kegone huni❤❤❤❤ tebareki begeta
ኡፍፍፍ 😥አሜን 🥰🙏
በአለም ከርታታ ሳለሁ ያኔ በጨለማ ውስጥ በእንባ የምሰማው መዝሙር ዛሬም እንደ አዲስ የምሰማው መዝሙር ነው ተባረክ ተሙዬ
ጌታየሱስ፣ይባርክህወጣትነትህ፣በአምላክህ፣ቤት፣ብቻ፣ይሁን፣እምፀልይልህ፣እናት፣ነኝ፣
ተባረክልኝ።ወድሜ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebareki geta yibareki 📖📖📖📖💋💋💋💋♥️♥️♥️🌻🌻🌻💞💞💞💐💐💐
ተሞዬ ወድሜ በጣም ደስ የሚል መዝሙር የማይሰለች በጣም አወድካለዉ ተባረክልኝ ከድሮም እሰማዉ ነበር❤❤❤
When we were elementary school fellow, I seen your tear @ mkc pulpit Bless you ❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን ሜንአሜንአሜንአሜንአሜን ተባረክ🙏🙏😘😘😘💗💗💘💘💘
አሜን አትራቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እወድሀለሁ ለዘላለም ተባሪክ ጌት ከአንተ ጋር ይሁን
Thank you so much brother 💕💕🙏🤲🤲amen amen amen amen amen amen amen thank.you.lord
ተባረክ ተሜ። አሜን። የጌታ ቃል እለት እለት አዲስ ነው። እንወድሃለን።
አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር በእውነት ባብዙ ቅባትነ ፀጋ ይባረክ ተሙ እየሱስ ክርስቶስ በዝማሬ አሁንም ይቃባክ 🤲🤲🎻🎹🙏❤❤❤
Thank you very much 😊I receive in the Name of Jesus 😢
❤❤❤የጌታ መሆን መታደል ነው እኮ
ተመተባረከ❤
Amen tebarekelign....am so blessed with this song...kegone hun yene geta 🙏🙌
አሜሜሜንንንን ተብረኮ 😥😥🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌
God blessed you
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እየሱስ ይባረክ 🤲🏻🤲🏻📖📖📖📖📖📖📖
ተምዬእድሜላይእድሜ፡ፀጋላይየጌታፀጋይጨመርልህ,,,,,,,
Wow bes yeml melkt tebark
አሜን አሜን አሜን እስይ ሀሌሎዬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዘመንኸ ይባረክ
አሜን አሜን ታባረክ 🥰🙏🙏🙏
Wowww getan tebarek bexam wedalew yihen mezmur
Amen amen tebark
Geta zemenhin yibarkew teme betam tebarkebetalew bezh mezmur
እግዚአብሔር ይባርክህ ተምሻዬ
Leje huge esmawe neber geta. Yebarke kelbe yemwedew zemare nw
❤❤❤እንዴት እደምወድህኮ ለምልምልኝ አሁንም በብዙ ዝማሬዎችህ የልጅነቴ ናቸው ከቶ የማልጠገባቸው ሁሌም በሰማሁት ቁጥር እባረካለው ለምልምልኝ❤❤❤❤❤
Aderaa yehnene yemesele yememarek mezmurochen bedance bechuhet endatebetebetew egzabher yebarekh yenafekegne mezmur endeh neber
amen amen amen egezahbr kante gare yehun
amani amani amani 💔💔
Teme zarem geta yesetek zmarewochn ensemachewalen entsnanabachewalen .....uffa zarem begeta fit anebalew yhenn mezmur ssema szemr.endihum balewletaye getaye blek yezemerkewn uffaaa.....geta abzto ybarkh...ahunm begeta fit hun geta bezemenat mehal yemayresu zmarewochn ysethal ahunm zmarewochhn benafkot entebkalen enwedhalen
Tame geta yebark
Amnnnnnnnnn amnnnnnnnnn amnnnnnnnnn amnnnnnnnnn amnnnnnnnnn ❤❤❤🎉🎉🎉
Amen Amen Amenn❤❤❤❤
teme zemenihi yilemlim yezemerikewun eyanorek new geta
wowoe.amen.amen.amen.yemineki.yebareki.ybareki
Uff he mesmur samiche altegbim tebarek tame
Tebarek Ameen Ameen Ameen Ameen 😘😘👂👂🙏🙏🙏💗💗💗💗
uffffff😢😢ameeen.ameeeen.betikikil.aqumn.geta.tebarkiiii🙋🙋🙋
ተሙ ወንድሜ በጣም እወድሀለው ። ተባረክልኝ
Kemebazen awetany geta
Egezihaber Abesto Abesto yebark Ahunime Ahuneme yebark!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አሜን ጌታ ሆይ አትራቀኝ ላፍታ ጌታ ሆይ አበረታኝ
አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርሕ
widu wendme in christ love you you are bless halelujahhhhh
Atrakegn GETTA YESUS!!!
Gata abzeto ybarekeue tamsegie
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉tebarek amen
Ameen Ameen! Waaqayyo si haa eebbisu.
Wawawawwa Ameeeèen Ameeeèen Ameeeèen geta Eyeues Taberaki Amen Amen geta yibareki😍😍😍😭😭😭😭😭😭😭😭🙋🙋💘💘💘💘Taberaki
Tebark ewnt geta katega new🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Geta zemenh yibarki Man of God
ተሜ ትለያለህ ተባረክ
God bless you Gospel singer Temuye
አመን አመን ሀሌሉያ
Ebbiffaa Gofttan tokkichii kenyaa urmii kessan gutuu yaebisuu dabalee dabalee . Mattii waqqayoo tokkoo eyyeen nutii kan kalessaa si kan borusii motii nut kan haratii
የሱስ በሔድክበት መንገድ እሔዳለዉ
ቢመችም ባይመችም በወንጌል ፀናለዉ
እግሮቼ እንደዋላ ከፍታዉን እረግጠዉ
ምፃትን ልጠብቅ ነዉ የምናፍቀዉ 2x
እንዳልዝል እንዳልወድቅ እርዳኝ ጌታ
ዛሬም በመንፈስ አበርታኝ
አትራቀኝ ለአፍታ አትራቀኝ ለአፍታ ጌታ
አትራቀኝ ለአፍታ
ከጎኔ ሁን የኔ ጌታ ከጎኔ ሁን የኔ ጌታ
አቁመኝ አፅናኝ በቤትህ
እርቄ እንዳልሔድ ከፊትህ
በመከራም ቢሆን በስቃይ በጣር
ማለፍ የሚያስችለዉ ፀጋ እና ክብር
በዚ በሸክላ ዉስጥ ባለዉ መዝገብህ
ይገለጥ ጌታ ሆይ ሃይልህ ማዳንህ
ከፊት ለፊት ሮጬ ዛሬ እንደታየዉ
መንፈስህ እረድቶኝ እንደበረታዉ
የንስር ክንፍ ስጠኝ ከፍታዉን ልዉጣ
በአገልግሎት ልትጋ አንተ እስክትመጣ
በመታመን ልትጋ አንተ እስክትመጣ
ታባረክ🙏
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭💘❤️❤️❤️❤️🤝🤝🤝❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😢🙆🤦🤦🤦🤦🤦🤦🤦💔💔💔💔♥️
አሜን
ዘማንህ የተባራኬ ይሁን ተሙዬ ዛር መንዛርህ የጣለትን ዳጅ ይዉራስ በጣም ነዉ የምወድህ
አሜንንን አሜንንን
ኦኦ ተመስገን ምን እደምልህ አላቅም ይሄን መዝሙር ስሰማ በለቅሶ ነው ምጨርሰው ህፃን እያለው ኮንፓሽን ውስጥ ያደኩት እና ተሰብስበን ይሄን መዝሙር እንሰማ ነበር እዴት ውብ ነበር ያን ጊዜ ሰላምን የሚሰጡ መዝሙሮችህ ዛሬም በትዝታና በለቅሶ ውስጤን ሰላም እየሰጠኝ ሰማዋለው
Mazimurochu hulu ye Egizabiher Yalahani Now Hulemi Yemibarikiti Yibizaliki Tame
77oũũŭũŭũũũũũŭũũũū
የኔ ቆንጆ እህቴ ሠላም ነሽ
እኔም የኮፓሽን ልጅ ስለሆንኩ ነው ትዝ አስባልሽኝ😭
❤❤❤
ተሜ ዘመነህ በእግዚአብሄር ቤት ይለቅ ።
በዝማሬክ ተባርኬአለሁ።
❤❤❤
ልጅ ሆኜ እቅፍ አርገሄኝ መከራ
ይበዛል ግን አንችህ የየኢሱስ ነሽ አልከኝ
ሻሸመኔ ላይ በመከራ ነበርኩ መቼም አረሳም
አንተነትህን ደብቀ ኢየሱስን ስለዘመርከው 🙏🥰🥰🥰🙏🙏
ጌታ እየሱስ አባቴ አብዝቶ ይባርክህ አሜን አሜን አሜን እየሱስ ብቴን ስግባ እውነት ሃሌሉያ እልልልልልል
አሜን ጌታ ከጎኔ ሆኖ አበረታኝ እንዳለ ጳውሎስ ከጎናችን ሁን የኔ ጌታ ተባረክ ወንድሜ
እኔ ለዚህ መዝሙር ኮመንት መሰጠት ከባድ ሆኖብኛል 💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
So much geta Zemenachu yiBarek Amen Amen Amen
😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን አሜን ጌታ እየሱስ አቤቱ ሀድራ ከጎኔ አትራቅ ተሜ በእየሱስ ስም ትባርክህ ተሜዬ በእየሱስ ስም ትባርክህ ከልጅነት ጅምር ያንትን መዝሙር ስስማ እስክ ውጥትትነት ድርስ አይስልችኝም ድሰ ይልኛል እውነት በአክሊስታግልግ መችይህን ማይክህ ❤እውነት በእግዚአብሔር ዝምንክህ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ ምለው ነግሬ ይልኝም ባርኮህቱ ካፉ ይምያልቅ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ❤❤❤🙏🙏🙏
ወንድሜ ጌታ እንደመዝምሮችህ ያድርግልህ በርታ እንደዘመርከው ለመኖር ።ታይተው ከሚጠፉት ሳይሆን ከሚለመልሙት ያድርግህ።ሰው አለምን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱን ግን ቢያጎድል ምን ይጠቅማል ይላልና የቃሉ አለምን ናቃት ።ሰው አለምን ከናቀ ከእግዚአብሄር ጋር መሆን አያቅተውም።ብዙወች ታይተው የጠፉት አለምን አለቅ ብለው ነው።የጌታ ይባርክህ
እየሱስ በርግጥ አይዘገይም ይመጣል አሜን ማራናታ ጌታ እየሱስ ና;;;;;;;
ተሜ ዘመንክ ይባረክ ከልጅነቴ ጀምሮ የምሰማው መዝሙሮች ናቸው አትራቀኝ ላፍታ ከጎኔ ሁን ተሜ ተባረክ
ከምንም በላይ አብሶ በሰደት አለም ሰላለው በቃ እሄንን እየሰማው በጣም እፀናናለው ያሰብኩትን ሁሉ ትቸ በቃ አተው አበረታኝ እያልኩ ዘምራለው በጣም ነው ከጭንቀተ የተፈታወት በዝ መዝሙረ ኦኦ የሱሰ እረዳኝ
እሰይ እንኳን ጌታ አገዘሽ ካሰች ዘወትር የሚያበረታዉ መንፈስ ቅዱስ ካንቺ ጋር ነዉ🙏🏾
Ke chinket tegelgey enfzimr betselotachi ehitoch 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
Endanchi lemiskirnt yabqagn
❤
መዝሙሮችህን ከህፃንነቴ ጀምሮ ስሰማው እያለቀስኩ ነው ውስጥን መንፈስን እሚያረሰርሰኝ ናቸው መቼም ስላንተ አመስግኜ አልጨርስም 🙏ሁሌም ለበረከት ሁን ዘመን በሙሉ እየሱስ በደሙ ይሸፍን ወንድሜ እንወድካለን በርታልን🙏❤
😭😭😭😭💘💘💘💘🙏🙏
@@birtukandefar7778 😍😍😍
Amennnn
መዝሞሮችክ በጣም የሚባርእኩ ናቸው መንፈስን የሚያደሱ ናቸው ጌታ አቦዝቶ አብዝቶ ይቦርእክ
ተመ ዘመን ይባረከ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አትራቀኝ ላፍታ ጌታ ሆይ።
God bless you and your family 🙏🙏🙏
😢😢😢😢😢😢አሜንአሜንአሜን ጌታአትራቀኝ እየሱስጌታ😢
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tebarek begetasim 🍇 🙏
Enidy.gath.eysusis.yebareki!!❤❤❤❤❤
😢😢😢😢ufffffffff😭😭😭tebarek geta😢😢
አሜን አሜን አሜን ተባርክ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ ተባርክ ለዘላሌም በጌታ ፡፡
Ye serawit geta eyesus hulu negern yebark esu ke goni yehun be neger hulu tekenawon teme betam wudddddii
ዘመን ተሻጋሪ ድንቅ ዝማሬ ❤❤ ተሙዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
Aemin ❤
Ye abate brukanoch geta eyesus zemenachun yibarekh
Wuy yihen mezmur Swedew Igzabiher zemenhin yibarkew❤❤
አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
አሜን አሜን ጌታሆይ አትርቅብኝ ታማስኬን ጌታ ዘመንህን ይበርክ
ዘመንኸ ይባረክ እኼ መዝሙረ ሥሠማ መንፈሴ ይረካል
አሜንንንንንንን ከጎነ ሁን ዬነ ጌታ
ውውውውውውው ካዑሞ ሃሌሉያ ❤❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን
Temuye God bless you richly!
Selam lante yehun temesh hulu melcam new beal endet neber yegeta tsega ena selam kante gar yehun agelegeloteh yebarek
Temu mezimurihen lij eyalew ortodox eyalew eyalekesku neber yemisemaw ahun getan agicalew geta reditognal tebarek tsegawin yabizali
EMe Merid እንኳን ጌታ በደሙ ሸፈኖት። ጌታ ኢየሱስ ይባርኮት
Yemrm lij lihon yichlal
ዘመን ይባርክ በዚዝማሬ እንደገና ሀይሌታድሶ
Amen achi biyii ko yerusamii ebifamaa oboloota ko isee ❤️❤️📖🍇❤️
ተባረክዉድየጌታልጅበመዝሙርህሂወቴትረካለችአሜን
ታሙዬ ዘመንክ ይላምልሚ የአናንቴን መዝሙሮን ሰሚቼ ሰሚቼ ሰሚቼ መቼም አልጣግብም በተለይ እሄኒን መዝሙር ጌታ ጻጋን ያብዘልህ ወንድሜ በክርስቶስ ፈቅር ውድሃላዉ --------💕📖🙏🙏🙏👂👂🎧🎻
My dear brother you are too much blessed 🙏
መዝሙሮችህን ስወዳቸው
በብዙ ተጽናናው 🙏🙏🥰🥰🥰
Menori kaliqere kesuga bicha yileq Amaleke hoyi hadara kegone huni❤❤❤❤ tebareki begeta
ኡፍፍፍ 😥አሜን 🥰🙏
በአለም ከርታታ ሳለሁ ያኔ በጨለማ ውስጥ በእንባ የምሰማው መዝሙር ዛሬም እንደ አዲስ የምሰማው መዝሙር ነው ተባረክ ተሙዬ
ጌታየሱስ፣ይባርክህወጣትነትህ፣በአምላክህ፣ቤት፣ብቻ፣ይሁን፣እምፀልይልህ፣እናት፣ነኝ፣
ተባረክልኝ።ወድሜ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen tebareki geta yibareki 📖📖📖📖💋💋💋💋♥️♥️♥️🌻🌻🌻💞💞💞💐💐💐
ተሞዬ ወድሜ በጣም ደስ የሚል መዝሙር የማይሰለች በጣም አወድካለዉ ተባረክልኝ ከድሮም እሰማዉ ነበር❤❤❤
When we were elementary school fellow, I seen your tear @ mkc pulpit
Bless you ❤
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን አሜንአሜንአሜንአሜንአሜን ሜንአሜንአሜንአሜንአሜን ተባረክ🙏🙏😘😘😘💗💗💘💘💘
አሜን አትራቀኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤
እወድሀለሁ ለዘላለም ተባሪክ ጌት ከአንተ ጋር ይሁን
Thank you so much brother 💕💕🙏🤲🤲amen amen amen amen amen amen amen thank.you.lord
ተባረክ ተሜ። አሜን። የጌታ ቃል እለት እለት አዲስ ነው። እንወድሃለን።
አሜንንን አሜንንን እግዚአብሔር በእውነት ባብዙ ቅባትነ ፀጋ ይባረክ ተሙ እየሱስ ክርስቶስ በዝማሬ አሁንም ይቃባክ 🤲🤲🎻🎹🙏❤❤❤
Thank you very much 😊
I receive in the Name of Jesus 😢
❤❤❤የጌታ መሆን መታደል ነው እኮ
ተመ
ተባረከ❤
Amen tebarekelign....am so blessed with this song...kegone hun yene geta 🙏🙌
አሜሜሜንንንን ተብረኮ 😥😥🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌
God blessed you
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጌታ እየሱስ ይባረክ 🤲🏻🤲🏻📖📖📖📖📖📖📖
ተምዬእድሜላይእድሜ፡ፀጋላይየጌታፀጋይጨመርልህ,,,,,,,
Wow bes yeml melkt tebark
አሜን አሜን አሜን እስይ ሀሌሎዬ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
ዘመንኸ ይባረክ
አሜን አሜን ታባረክ 🥰🙏🙏🙏
Wowww getan tebarek bexam wedalew yihen mezmur
Amen amen tebark
Geta zemenhin yibarkew teme betam tebarkebetalew bezh mezmur
እግዚአብሔር ይባርክህ ተምሻዬ
Leje huge esmawe neber geta. Yebarke kelbe yemwedew zemare nw
❤❤❤እንዴት እደምወድህኮ ለምልምልኝ አሁንም በብዙ ዝማሬዎችህ የልጅነቴ ናቸው ከቶ የማልጠገባቸው ሁሌም በሰማሁት ቁጥር እባረካለው ለምልምልኝ❤❤❤❤❤
Aderaa yehnene yemesele yememarek mezmurochen bedance bechuhet endatebetebetew egzabher yebarekh yenafekegne mezmur endeh neber
amen amen amen egezahbr kante gare yehun
amani amani amani 💔💔
Teme zarem geta yesetek zmarewochn ensemachewalen entsnanabachewalen .....uffa zarem begeta fit anebalew yhenn mezmur ssema szemr.endihum balewletaye getaye blek yezemerkewn uffaaa.....geta abzto ybarkh...ahunm begeta fit hun geta bezemenat mehal yemayresu zmarewochn ysethal ahunm zmarewochhn benafkot entebkalen enwedhalen
Tame geta yebark
Amnnnnnnnnn amnnnnnnnnn amnnnnnnnnn amnnnnnnnnn amnnnnnnnnn ❤❤❤🎉🎉🎉
Amen Amen Amenn❤❤❤❤
teme zemenihi yilemlim yezemerikewun eyanorek new geta
wowoe.amen.amen.amen.yemineki.yebareki.ybareki
Uff he mesmur samiche altegbim tebarek tame
Tebarek Ameen Ameen Ameen Ameen 😘😘👂👂🙏🙏🙏💗💗💗💗
uffffff😢😢ameeen.ameeeen.betikikil.aqumn.geta.tebarkiiii🙋🙋🙋
ተሙ ወንድሜ በጣም እወድሀለው ። ተባረክልኝ
Kemebazen awetany geta
Egezihaber Abesto Abesto yebark Ahunime Ahuneme yebark!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
አሜን ጌታ ሆይ አትራቀኝ ላፍታ ጌታ ሆይ አበረታኝ
አገልግሎትህን እግዚአብሔር ይባርሕ
widu wendme in christ love you you are bless halelujahhhhh
Atrakegn GETTA YESUS!!!
Gata abzeto ybarekeue tamsegie
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉tebarek amen
Ameen Ameen! Waaqayyo si haa eebbisu.
Wawawawwa
Ameeeèen Ameeeèen Ameeeèen geta Eyeues Taberaki Amen Amen geta yibareki😍😍😍😭😭😭😭😭😭😭😭🙋🙋💘💘💘💘Taberaki