ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጭ የሚደርጉ የወንጌል አገልግሎቶችን እንድትደግፉ በጌታ ፍቅር ጥሪ ታቀርባለች።gf.me/u/y22zcg Let's support Presence tv Channel to outreach the Good News of Jesus Christ! gf.me/u/y22zcg The Presence of God International Church is kindly requesting you to support the Mission of the Ministry. Donate On Go Fund Me Presence Tv Channe
@@solrebls7715 be eyesus seme tefewase le ante bemeskel lay nefsune yestewe yeteskayew mane newe degmo yesemal selot yemlsal ke sewe belay mane wedaje alena. Satan eyekeldbek newe tewe wede eyesus ena
ዘ ፕረዘንስ ኦፍ ጋድ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን በኢትዮጵያና ከኢትዮጵያ ውጭ የሚደርጉ የወንጌል አገልግሎቶችን እንድትደግፉ በጌታ ፍቅር ጥሪ ታቀርባለች።gf.me/u/y22zcg
Let's support Presence tv Channel to outreach the Good News of Jesus Christ!
gf.me/u/y22zcg The Presence of God International Church is kindly requesting you to support the Mission of the Ministry. Donate On Go Fund Me Presence Tv Channe
.,
ቤተክርስቲያን ይባረካ
አሜንንንንንንንንንንንን
አሜን አሜን አሜን💞💞👏👏👏
3
ማርያምን እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ግን😭እሔንን መዝሙር ስወደው😭እኩል ነው ምዘምረው ልቤ እርፍ ትላለች 😭 በስመአብ በጌታ በኡየሱስ ስም ክፍት ሲለኝ መጥቼ ሳዳምጥ አብሬ ጮክ ብየ ስዘምር ማርያምን በጣምምም ልቤ ይመታል እንባየም ይመጣል እንግዳ ስሜት ነው ለኔ😭አ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ 😭ኢየሱስ ጌታ ነው🙏
መንፈሳዊ መዝሙር ስትሰሚ እንባሽ ከፈሰሰ መንፈስ ቅዱስ ልብሽን እየነካ ነው ማለት ነው። የጌታ እየሱስ ፍቅር ሲገባሽ ነው። መስማት ቀጥይ እህቴ።
እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ኑ ወደእኔ እኔም አሳርፋችኋለው ይላልና መፅሀፉ እርፍ እንድትዪ (ል)እየሱስ ክርሰቶሰን ብቻ አዳኝ አድርገህ ተቀበል የዘላለም ህይወት ነው እሱ
ሌላው ውሸት ሌላ አማላጅ ስሌለ ነው ልብ የሚያሳርፈው
ኢየሱስን ብቻ አምነሽ ብትከተይው ሂወትሽ ነፍስሽ ታርፍለች
Stay God bless you, it's amazing testimony 🙏 🙌
ይሄ መዝሙር ክርስቲያን ሳልሆን ጀምሬ ስሰማው እምባዬ ይፈስ ነበር😥 ኢየሱስዬ የኔ ወዳጅ አመሰግንሃለሁ።🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመስገን
😭😭😭 የመዳን ቀንዴ
ይብዛላችሁ🙏🙏🙏
መዝሙሩ ከተለቀቅ አንድ አመት ይላል😮!! ዛሬ መስማቴ ነው ትለያላቹ ❤❤❤የድምጻቹ ማማር ❤❤❤ተባረኩ🎉
I am also listening it today after a year
God bless them I’m also🙏🙏🙏
@@g.g.gunners9095 9oo
👏👏👏🙏🙏
❤❤❤❤@@abinet111
ድንገት ጥሶ እኔንም አስጣሰ ሚለዉ ልክ አይደለም ድንገት ጥሶ
አልሄደም በተረፈ በጣም አሪፍ ነው።
ጉልበት ሁሉ
በሰማይና በምድር የሚንበረከክለት ስም የኢየሱስ ስም ብቻ ነው !!!
የጌቶች ሁሉ ጌታ የንጉሶች ሁሉ ንጉስ
ኢየሱስ ብቻ
ለዚህ ስም አልንበረክም የሚል የለም !!!!
ameeennnnnnnnnnnnnnnnnnn
አዝ፦ ለመዳን ፡ ቀንዴ ፡ ጌታዬ
አምላኬ ፡ ያስነሳው ፡ ለእኔ
ከአብ ፡ ጋር ፡ ያስተራረቀኝ
ዘወትር ፡ ሚማልድልኝ
ውዴ ፡ የመዳን ፡ ቀንዴ (፬x)
ሊቀ-ካህን (፬x) ፡ (አማላጄ)
አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x)
በሚያገለግሉት ፡ በነቢያቱ ፡ አፍ
የተነገረለት ፡ በዘመናት ፡ ምዕራፍ
እንደተባለለት ፡ ድንገት ፡ ከተፍ ፡ አለ
እግዚአብሔር ፡ ለአብራሃም ፡ በቃሉ ፡ እንደማለ
ሊቀ-ካህን (፬x) ፡ (አማላጄ)
አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x)
የጥሉን ፡ ግድግዳ ፡ ላያዳግም ፡ አንዴ
አፈራርሶ ፡ ጣለው ፡ ይህ ፡ የመዳን ፡ ቀንዴ
ለእኔ ፡ ሆኖልኛል ፡ ታዳጊና ፡ ቤዛ
በእውነት ፡ ኢየሱሴ ፡ ሃያል ፡ ነው ፡ ሲበዛ
ሊቀ-ካህን ፡ ሆኖልኛል ፡ ሊቀ-ካህን (፪x) (አማላጄ)
አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x)
ሊቀ-ካህን ፡ ሆኖልኛል ፡ ሊቀ-ካህን (፪x)
አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x)
እነርሱ ፡ እንዳይኖሩ ፡ ሞት ፡ ከልክሏቸዉ
ካህናት ፡ የሆኑት ፡ ብዙዎች ፡ ናቸው
እርሱ ፡ ግን ፡ ዘለዓለም ፡ ሚኖር ፡ ስለሆነ
ዘወትር ፡ ይኖራል ፡ ለኤኔ ፡ እየማለደ
ሊቀ-ካህን (፬x) ፡ (አማላጄ)
አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x)
ይገርማል ፡ ሲነሳ ፡ ማንም ፡ አልጠበቀው
ደም ፡ ግባት ፡ የሌለው ፡ ነበር ፡ የህማም ፡ ሰው
ድንጌት ፡ ጥሶ ፡ ሄዶ ፡ እኔንም ፡ አስጣሰኝ
ጠላትን ፡ ልመታው ፡ አሳልፎ ፡ ሰጠኝ
ሊቀ-ካህን ፡ ሆኖልኛል ፡ ሊቀ-ካህን (፪x) (አማላጄ)
አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x)
ሊቀ-ካህን ፡ ሆኖልኛል ፡ ሊቀ-ካህን (፪x)
አማላጄ ፡ ለዘለዓለም ፡ ነው ፡ ወዳጄ (፪x)
❤🙏
ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን
ተባረክ🙌❤
Tebarekilegn!!❤
Eleleleleleleleleleee haleluya haleluyaaaàaaaaaaa
የቆመ ሊቀካህናት
የተቀመጠ ዳኛ
እልልልል ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን ኢየሱስ አማላጄ🙏
ፈጣሪ ወይ ክፉ ጨካኝ ነው፡፡ ወይ ደካማ የሠይጣን ተላላኪ ነው፡፡ ወይ የምሥኪኖችን ጩሀት ለመስማት የማይፈልግ ራስ ወዳድ ነዉ፤
መጽኀፍ ቅዱስ ፈጣሪ የሚባለው ሀይል ብዙ ቆሻሻ ነገሮችን እነደሚሰራ እንደሚያዳላ ይናገራል፡፡
ለምሳሌ የኦርዮንን ሚስት ለዳዊት ለመስጠት ኦርዮንን ገደለው፡፡ መግደሉ ባልከፋ ችግሩ ፈጣሪ ራሱን ክፉ ገዳይ ነኝ ብሎ አላስተዋወቀንም እራሱን ይደብቃል፡፡ ፍትህን ደግነትን ይጠላል፡፡
Ameeeen
@@andyt3046 ጌታ እየሱስ ይስጥልኝ!!!
@@solrebls7715 የእፉኝት ልጅ ማለት እንዳንተ ጠማማ አዕምሮ ና ጠማማ ልብ ያላቸው ዲያቢሎስ የነገሰባቸው እግዚአብሔርን ለመሳደብ ትንሽ እንኳን የማይሰቀጥጣቸው የአውሬው ፈረሶች አይጠፉም:: ካለህበት የጨለማ ህይወት አምልጥ እየሰደብከውም ጌታ ይወድሃል::
Amen🥰
ድቅ መዝሙረ የጌታ መንፈስ ያለበት
ሊቅ ካህን ሆኖልኛል ሊቅ ካህን አማላጄ ለዘላም ነው ወድጄ አማላጄ የዘላለም ነው ወዳጄ እል እልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗🔥🔥🔥🔥🔥 ዋው ታባረኩልኝ ፀጋ ይብዛላቹ
አጠወጀደ ደጰከጠነ ጰ ጸጸ 🥰🥰🥰🥰😭👙👙
በመጨረሻው ዘመን በወንዶች እና በሴቶች ልጆቼ ላይ ከመንፈሴ አፈሳለሁ የተባለው እየተፈፀመ ነው።በዘመናችን ትልቅ ሪቫይቫል እየመጣ ነው ተቀበሉት።
ሀር ሁሁሁሁሁሁሁ በሰማ በሰማው ለቆም አለችልኪም በብዙ የባርካቸው ሁላቹውን በመዝሙር ቸገሬን ተውተ አደርጌ ጌታያን ማመሰግን ጅምርኩኝ ምረኮያ ተምለሰልኝ አዎ እልልልልልልል አምላጄ እየሱሱ ክብር ለሱ በቻ የሁን
ፈጣሪ ወይ ክፉ ጨካኝ ነው፡፡ ወይ ደካማ የሠይጣን ተላላኪ ነው፡፡ ወይ የምሥኪኖችን ጩሀት ለመስማት የማይፈልግ ራስ ወዳድ ነዉ፤
መጽኀፍ ቅዱስ ፈጣሪ የሚባለው ሀይል ብዙ ቆሻሻ ነገሮችን እነደሚሰራ እንደሚያዳላ ይናገራል፡፡
ለምሳሌ የኦርዮንን ሚስት ለዳዊት ለመስጠት ኦርዮንን ገደለው፡፡ መግደሉ ባልከፋ ችግሩ ፈጣሪ ራሱን ክፉ ገዳይ ነኝ ብሎ አላስተዋወቀንም እራሱን ይደብቃል፡፡ ፍትህን ደግነትን ይጠላል፡፡
@@solrebls7715 be eyesus seme tefewase le ante bemeskel lay nefsune yestewe yeteskayew mane newe degmo yesemal selot yemlsal ke sewe belay mane wedaje alena. Satan eyekeldbek newe tewe wede eyesus ena
@@solrebls7715 ም
ዛሬ ቀኑን ሙሉ አመሰገንኩበት ተባረኩ!
አመን ሰላም እግ/ር ዘመንሽ ይባርክ ወላይታ ሶደ ማብራት ሀይል ስታገልግይበት ቀን ተነክችያለሁ 🎉🎉🎉
ዋው እናንተ ብላቴኖች ተባረኩ ! ድንቅ አድርጋችሁ ነው የዘመራችሁት የጥሉን ግርግዳ ያፈራረሰልን ሊቀካህናችንና አማላጃችን ሞትን ያሸነፈው ጌታ እየሱስ የተመሰገነ ይሁን !!!!!!!!
ለዘለአለምም ዘምሩ !!!!!
❤️
ይሔ ድንቅ ሙዚቃ ቅንብር + የቤቲሻዬ ድምፅ አብሮ ተስማምቶ ለጆሮ እና ልብ ተስማምቶ በመወሐዱ ዝማሬው ልክ በደረቅ በረሐ ውስጥ በንፁህ አሸዋ ላይ ኩልል ብሎ እየፈሰሰ አካባቢውን ሁሉ እንደ ሚያለምልም ልዪ የውሐ ምንጭ ሆኖብኛል።
መስማቴን ማቆም አልቻልኩም😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሊቀ ካህን ሆኖልኛል አማላጄ ለዘላለም ነው ወዳጄ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እየሱስ ጌታ ነው አማላጅም ነው ✝️✝️🤲🤲❤️❤️❤️🙏🙏🙏🥰🥰🥰😔😔
እውነትም ተሰምቶ የማይጠገብ
እናንተንም እንዱዬንም ጌታ ይባርካችሁ ።❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እንኳን ጌታ እረዳሽ ክብር ለጌታ ይሁን አሁንም ራስሽን ጠብቂ ከጌታ ጋር ተመስገን
ሊቀካን ሆኖልኛል ሊቀካን
አማላጄ የዘላለም ነህ ወዳጄ
አሜን አሜን ጌታ ይባርካችሁ
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ
እየሱስ ብቸኛ አዳኝና የጌቶች ሁሉ ጌታ ነው!
ጌታዬን በእንባ አመለኩት 😭😭😭
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን
ሀሌሉያ አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልል
''የመዳን ቀንዴ'' ግሩም ዝማሬ ነው!! ዋና ሊቀ ካህኔ የጥሉን ግድግዳ ያፈረሰው ከአብ ጋር ያስታረቀኝ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ለዘላለም የተባረከ ይሁን❤❤
ወዳጄ የውስጤን የሚረዳ ገበናዬ ማይሰለቸኝ አፍቃሪ አባቴ በትክክል አብራራሽው የኔ እህት ዘመንሽ ቤትሽ ይባረክ
ኤረ አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አባቴ አንተን ደስ ያሰኝህ እንጂይ ምንስ ቢሆን ይሰጣል አባ እኔስ እራሱ ያንተ አይደል ገዝተህኛል እኮ እኔ የኔ አይደለሁም
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
አሜንንንንንንንንንንንን
አሜንንንንንን
አሜንንንንንን
እግዚአብሔር አምላክህ
ይበራከቸ ፀገዉ የጨምረለቸ ቡዙ
ግዘ አደምጨለዉ እንደ አደሰ እየደገገሙኩ ኦኦኦኦኦኦኦኦኦ ክቡራን ጠቀልሎ እሰ የወሰደ
አሜንንንንንን 🙏🙏🙏🙏📖📖📖📖📖📖📖🎸🎸🎸🎸🎸🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷📯📯📯📯📯
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 🙏አሜንንን ፀጋ ይብዝልችሁ 💕
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እሰይ እንኳንም የኢየሱስዬ ሆንኩኝ
ሊቀ ካህኔ አማላጄ ተባረክ
ጌታ ይባርካችሁ ።❤❤❤❤❤ ትክክለኛው መዝሙር ነዉ ኢየሱስ ኢየሱስ ።
Teso hedo egnanem yemiyastesen wedu getachen semu yikber eyesuseye ewedehalew tebareku be ewnet be enba New yesemahuwachu zemenachu yibarek
ኡፍፍፍፍፍ ሰለም ተሰማኝ የእውነት ዘመነችሁ ይበረክ በስደት አለም ለለነው ለኛም ጸልዩልን
Ewenat naw asebun ba tilotachu🙏🙏
Geta yixebiqachu
Kifu ayidiresibachu
Yosef be sidet hager kef yaderegew
Egziyabiher
Zuriyachihun Hulu yixebiq
Ayizoachu
የማይጠገብ ድንቅ ቅኔና ዝማሬ
ግሩም የአቀራረብ ቅንብር።
ተባረኩ የአባቴ ልጆች🙏🙏 ሊቀ-ካህኔ፥ አማላጄ ኢየሱሴ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቅዱስ መንፈስ በአንቺ አድሮ እግዚአብሔርን ያስመሰግነዋል!! ማቴዎስ 5÷13 ባርከሽናል አሁንም ለበረከት ሁኚልን!! እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው። በአንቺ እግዚአብሔር ተመስግኗልና ደስ ይበልሽ ፤ ደስ ይበልሽ!! ፊልጵስዩስ 4÷4 ለበረከት ሁኚ።
አሜንንንን አሜንንንን ታባራኩ ታባራኩ💞💞💞🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏🎹🎸🎷🎺👏👏👏💪💪💪
አሜን ጌታ ይባርካችሁ ፀጋውን ይብዛላችሁ ❤❤🎻🎻🎻
እ/ር ይባርካችሁ ብሰማው ብሰማው ልጠግበው ያልቻልኩት ዝማሬ
ቴባሬክ ሱራፌል በጣም እዎዳለሁ እንዳንተ ላገለግል ሊዜምሪ እፈሊጋለሁ ቅባት ፈሊጋለሁ ❤❤❤❤
አሜንንንንን❤
አሜንንንንን❤
አሜንንንንን❤
ጌታ ይበሪክሽ ተበሪክ ቡሩክ ነሽ
ወዕ ዮኮኮ ንንኔ ወወወወወ
የተበረከቹ ቤተሰቦች ነችሁ ጌታ ኢያሱስ ይበርከቹ❤❤❤ ኤጌደሞኔ ከበዴም ኤደኩያ መሌሔ ክኑዊ ሾሞኔ ዌንጌል ሀረሮና ❤❤❤አሜንንንን
አሜን ተበረኩ እግዚአብሔር ይበርከቹ😭😭በእንበነዉ ዬሰመሁት❤❤❤❤❤❤
የእግዚአብሔር የአምላካችንና የመዳህኒታችን የየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ከእናንተ ጋር ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
ተኬ አሁንም የጌታ ፀገ ይብዘል መዝሙሮቹን ስሳመዉ እፈዎሳለዉ
እናንተ ጥነዶች የምትመሥሉኝ የአዲስ ኪዳን የአብራሐም አና የሳራ አይነት ናችሁ ብዮ ብል ከሥጋ ሐሳብ ተናገረ ትሉኝ ይሆናል ግን ግን ዝማሪያችሁ በአብዛኛዉ ወንጌል በመሆኑ ነዉ አብራሐም በዘመኑ እምነቱ ጵድቅ ሆኖ ተቆጠረለት በአሁኑ ዘመን ደግሞ በተሰጣችሁ ጰጋ ትጋታችሁ እንቢተኛ ልብን አየሰበራችሀ ነዉ ያላችሁትና ተባረኩልኝ ኦኦኦ አድናቃያችሁ ነኝ በደሙ ተሸፈኑ መላዉ ዘርያችሁ ይባረክ አሜን ከድሬ የጫት ገራባ ላይ የተነሳሁኝ ነኝ ደግሜ ባረኩዋችሁ ባርኩኝ አቦ።
እጅግ እጅግ ከባድ መንፈስ ነው ያለው በጣም መሳጭ ነው።
ዋና መዝሙር እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ 1998 ተብሎ ይገለጽ በፊት ገጽ
ሊቀ ካህናት ሆኖልናል። ምስጋና ለስሙ ይሁን።
አሜንን አሜን ክብር ሁሉ ላጣት ለበደላችን ሞቶ ሞትን ድል አርጎ ባባቱ ቀኝ ላለው ዛሬም የሚማልድልን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ይሁን አሌሉያ ጌታ ይባርካቹ ፀጋው ይብዛላቹ ዘመናች ሁሉ ቤቤቱ ይለቅ የጌታ ብሩካን
esik endan bezi mazemur yetbark geta abezeto yebarkachu
Amennnn ሊቀካህን ሆኖልኛል ሁሁሁሁሁሁሁሁ
ማነው የህብረት መዝሙር ያደረገው የእንዳለ መዝሙር ነው
በምናውቀውና በለመድነው መዝሙር ውስጥ ሌላ የክብር መንፈስ ተገልጦ እነዚህ ወጣቶች ዘምረውታል እንጂ መዝሙሩ የተሰጠውማ ዘማሪ እንዳለ ነው:: ዝም ብለሽ ስሚውማ❤ ልጆቼ ናቸው ጌታ ይባርካቸው!
አሜን ሃሌሉያ ኢየሱሴ ስምህ ይባረክ😭😭🤲🤲
ሳታቋርጡ ፀልዩ🙏🙏
ኡፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ ለዘላለምም ንግስ እንዳንተው የለም የውስጤ ማራፍያዬ ነህ
Geta Egziabher abizto Yibariki 🙏🙏🙏🙏
ተባረኩ ጌታን ሁልጊዜ አስቀድሙ
Ameen geta yebaraki
እግዚአብሔር አምላክ ይህበረክ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አብዝቶ ፈፀሙ ጨምሮ ጨርሶ ይህበረክ እሄንን መዝሙር ሰምች ሰምች አልጠገብኩም ጌታ ኢየሱስ በብዙ ፀጋ ይህበረክ የዝማሪ ሚንጪ ይህፈለቅ ተበረክ❤❤
ሊቀ ካህን ሆኖልኛል ❤❤
መልዕክቱ ድንቅ ነው!! ሁሉም ወጣቶች፤ በሕብረትና በሶሎ መዘመር የሚችሉ ! በጣም ድንቅ አቀራረብ ነው።
ፈጣሪ ወይ ክፉ ጨካኝ ነው፡፡ ወይ ደካማ የሠይጣን ተላላኪ ነው፡፡ ወይ የምሥኪኖችን ጩሀት ለመስማት የማይፈልግ ራስ ወዳድ ነዉ፤
መጽኀፍ ቅዱስ ፈጣሪ የሚባለው ሀይል ብዙ ቆሻሻ ነገሮችን እነደሚሰራ እንደሚያዳላ ይናገራል፡፡
ለምሳሌ የኦርዮንን ሚስት ለዳዊት ለመስጠት ኦርዮንን ገደለው፡፡ መግደሉ ባልከፋ ችግሩ ፈጣሪ ራሱን ክፉ ገዳይ ነኝ ብሎ አላስተዋወቀንም እራሱን ይደብቃል፡፡ ፍትህን ደግነትን ይጠላል፡፡
@@solrebls7715ታከመው
ኦ የኔ ድንቁ ኢየሱሴ የኔ ሊቀ ካህን ✝♥♥🙏😭
ኸረ እንደ እኔ አለ ከዚህ ሌላ መዝሙር ማይታው ኔ ቀኑን ሙሉ ስሰማው እውላለሁ 🙌🙌🙌
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልቤ ተፅናና።
አሜን አሜን አሜን ተባርክ ልኝ 🙌🙌🙌😢😢😢😢💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
Wow a heart touching song .🙏🏾 I love seeing young generation worshiping Jesus . God bless you all ❤️😍🔥🔥
ከሁለት አመት በሁዋላም ይሄ መዝሙር የማይጠገብ ❤
ሊቀ ካህን ሆኖልኛል ሊቀ ካህን😭
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu
አዎን እኔ ባለእዳ ነኝ አመሰግናለሁ ስለ እዚ መዝሙር እናም ዘማሪ እግዚአብሄር ስለ ሁሉ ይመስገን
ኢየሱስ አማላጄ የዘላለም ወዳጄ እሰይይይ ብሩክ ናችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን ሊቀ ካህኔ ኢየሱስ ተባረኩ እንዴት እንደምታምሩ ፀጋው ይብዛላችሁ ተተኪ ትውልዶች
ተባረኩ ተባርኬያለሁ,
Aseyyyy kbri namlak. ❤❤ happy new year.
የሞተው: ይልቁንም ከሙታን የተነሳው: በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው::እህት ወንድሞቸ እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎታችሁን ይባርክ ❤የሄ መዠሙር የእዚአብሔር ህልውና ያለበት መዠሙር ነው ❤በጣም የሚባርክ መዠሙር ነው እወዳችሁለሁ ተባረኩልኝ❤
አውነትም ማይጠገብ ተባረኩ
.
.
.
በቀጣይ ደግሞ በማይጠገብ በራሳቹ መዝሙር አንድትገለጡ አግዚያብሔር ይርዳቹ
እውነን፣በጣም፣የሚማርክ፣መዝሙርነው፣ተባረኩ፣ምስጋናዬምስጋናዬየየሱስ፣አማላጅነትአይለያቹ
ከሰራል በቀር የሱሴ ምንም ታሪክ የለም የራሴ፡፡አሜን!
ዝመናችሁይባረክ ይለምልምጌታከንተጋርይሁን
ብሩክ ሁኚ
እግ/ር አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ፤በጣም ደስ በሚል ሁኔታ ነው የዘመራችሁት፤ወደፊት ደግሞ ከእናንተ በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ከውስጣችሁ የሚፈልቀውን ዝማሬ እንጠብቃለን!
ስሚች ማልጠግበው መዝሙር ነው አማላጀ ለዘላለም ወዳጀ🙌🙌📖💪💪😢😢
ከዘማሪው ይልቅ እናንተ ህይወት ሰጣችሁት። ድንቅ Harmony.
ተባረኩልኝ❤✝️✝️ኢየሱስ ያድናል✝️
ኢየሱስ የእኔ ሊቀካህን
አማላጄ በአብ ፊት የታየልኝ
አመን❤ክብረ ለጌታ ይሁን ሀለሉያ ተባረኩ
እውነትም ተሰምቶ እማይጠገብ!!!
ፀጋው ይበልጥ ይገለጥብቹ!
አማላጃችን ይመስገን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏
አማላጄ ለዘላለም ነው ወዳጄ....!!
Semichew altegbim wuy min ayinet amlko new❤❤❤❤❤❤❤❤tebareku
እዉነት ነዉ አሚን አሚን አሚን ተባርከሀል
እግዘብሔርን ዘመናቸውን ይባርክ
እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርካችሁ እህት ወንድሞቼ🙏🏽👍🏽💕👏🏽🙌🏽✝️💐
ተባረኩ👋🥰
አሜን︎!! ሀለ ሀለ ሀለሉያ አሜን!!!!!
Dink mezmur yetregaga zemenachu yibarek❤❤❤
የፍጥረታት ሁሉ ጌታ በረከት ያግኛችሁ!! ለዘላለም ተባረኩ!!
አሜን ታበራኩ በጥም ነው የተበራኩትኝ ዘመነቹ ይለምልም❤❤❤🙏🙏🙏🙏
የእዉነትም ተሰምቶ ማይጣገብ ነው ታበርኬሃለሁ ታበረኩ❤❤
እግዚአብሔር በመሃላ ቃል የሱስን አማላጅ አድርጎ ሰጠን አንዳንድ አብያተክርስቲያናት ግን የራሳቸውን አማላጆችን አቆሙ:: ይህ ትልቅ ስድብ ነው:: ዕብራውያን 5: ከቁጥር 1 እስከ 6 ድረስ ይነበብ!
ዘወትር ይኖራል ለእኔ እዬመለዳ🙏🔥🥰
አማላጄ የዘላለም ነው አማላጄ