ልጄን ያለምንም ስጋት 6ወር ጡት ብቻ ለማጥባት የጠቀሙኝ 5ነገሮች /5things that helped me to

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • ልጄን ያለምንም ስጋት 6ወር ጡት ብቻ ለማጥባት የጠቀሙኝ 5ነገሮች /5things that helped me to #breastfeed only, for 6 months

Комментарии • 179

  • @Fafi_tube
    @Fafi_tube 2 года назад +8

    ከዘርኝነት ከጥላቻ ነጣ የሆናችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች ሰላማቹህ ይበዛ🇪🇹🇪🇹እስልምናዬ ደሜ 🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያዊነት ኩራቴ ነው🇪🇹ሀገራችን አላህ ሰላም ያድርግልን 🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹

  • @rosehoney4974
    @rosehoney4974 2 года назад +9

    "እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር" ....
    ትልቅ መልዕክት ነው ያስተላለፍሽው !!
    ለልጅ ግዜ እና ፍቅር መስጠት ከምግብ እና ሌላ ተጨማሪ እንክብካቤ ሁሉ ይበልጣል እግዚአብሔር አንችንም ልጆችሽን ይባርካችሁ

  • @emratub1218
    @emratub1218 2 года назад +16

    አሁን እኔም ወልጄ ልጅ አቀፍኩኝ አልህምዱሊላህ ወር ሊሆነኝ ነው ላሁኑ በደብ እያመረተለት ነው ሁፍ የልጅ ምኞቴ ተሳካልኝ እናትነት ደስ ሲል

    • @bbxbbx4752
      @bbxbbx4752 4 месяца назад

      አላህ ያሳድግልሸ እማዬ❤❤❤❤❤

  • @meskeaddis8231
    @meskeaddis8231 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ ቆንጆ ልጄ ገና 4 ወሯ ነው ጡትም ትጠባለች ጡቴንም አልብላታለሁ አሁን ግን ጡቴ በጣም ቀነሰ እንደ በፊቱ ምንም አልወጣም ሲለኝ ዛሬ ሳልፈልግ ፎርሙላ ጀመርኩላት ግን አልወደደችውም አሁን ያንቺን video ካየሁት በኋላ ፎርሙላውን ትቼ አብሹንም ሻዩንም ሞክረዋለው እግዚአብሔር ይርዳኝ ፎርሙላ መስጠት አልፈልግም የመጀመሪያ ልጄን 1አመት ጡት አጥብቼ እንዴት ለዚች እንቢ አለኝ እያልኩ በጣም ስጨነቅ ነው ያንቺን video ያየሁት በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየሽን እግዚአብሔር ይስጥሽ ልጅሽ ደግሞ በጣም ታምራለች የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @melatasrat7030
    @melatasrat7030 2 года назад +17

    ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ የኔ ጣፋጭ

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 года назад

      አመሰግናለው ማሬ

    • @dubaidubai4630
      @dubaidubai4630 2 года назад

      @@AdotEthiopianfood አብሹን ምንም እሳት ሳይነካዉ

  • @user-qg2hf2ro3q
    @user-qg2hf2ro3q 2 года назад +2

    የኔ ወላቃ እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ተባረኪ

  • @werkybayh8602
    @werkybayh8602 2 года назад

    እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ
    በጣም ታምራላችሁ
    እኔም የ5ወር ልጅ አለችኝ ግን ጡጡወ ነው ምትጠጣ ጡት ማጥባት እፈልግ ነበር ወተት ምንም የለኝም እስኪ ይህን እሞክረው አለሁ
    አመሰግናለሁ

  • @yodiyodit5857
    @yodiyodit5857 2 года назад +2

    አንቺ ልባም ሴት ነሽ። ታላቁ መፅሀፍ እንደሚላት (ምሳሌ 12 :4 ) ለባልሽ መልካም እረዳት መሆንሽ በግልፅ እያሳየሽ ነው ። ተባረኪ እህቴ ! ልጆችሽ ደግሞ ነገ ያመሰግኑሻል ።

  • @hannaashenafi2774
    @hannaashenafi2774 2 года назад +2

    I love your videos, i follow you like crazy 😁 you are such a humble &kind person. betam yemitamir lij nat yalechish fetari yasadigilish berchilen!!!🙏🙏

  • @waliyawaliya9080
    @waliyawaliya9080 2 года назад +1

    First I wanna say thank you for your educational channel. I subscribed your channel few weeks ago, and I'm glad I did. I've a question for you; where did you get the collagen powder that you mixed with tea. Will appreciate, if you able give me some recommendations. Thanks!

  • @iloveuallah3409
    @iloveuallah3409 2 года назад +4

    እውነት ነው ሻይቅጠሉም አብሹም በጣም ወተት ይጨምራል ማጥባት ፈልጋቹ ወተታቹ ትንሽ
    የሆነባቹ ሞክሩት

    • @mubereknegash3994
      @mubereknegash3994 2 года назад

      ሻሂ ቅጠሉ የምንድ ነው የእንስላል ቅጠል ነው እንዴ

  • @ethiopianfoods8038
    @ethiopianfoods8038 2 года назад +1

    She’s so adorable. I just became a mom too Thanks to God.

  • @mercym1733
    @mercym1733 2 года назад

    I am not a mom but I like to learn your experience..,because I believe God will give me in the future

  • @welyaahmed5771
    @welyaahmed5771 2 года назад

    እና ከወለድኩ 20 ቀኔ ነው በጣም ለእኔ ይጠቅመኛል እናመሰግናለን

  • @rezikahussein8549
    @rezikahussein8549 2 года назад +2

    Masha Allah gobez Allah yasdigat yene tafach iddiig bay Euumphaa 💋💋💋💋💋💋

  • @user-xm9tb8gn6i
    @user-xm9tb8gn6i 2 года назад +6

    አዶትዬ የአንድ አመት ልጅ አለችኝ ፀጉራ በምን አይነት ሻንፖ እንዳጥባት ትመክሪኛለሽ

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 года назад

      በቅርቡ ቪድዮ እሰራለው የኔ ቆንጆ

  • @suhotethiopia3433
    @suhotethiopia3433 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ያሥድግልሽ

  • @tizke1
    @tizke1 2 года назад +2

    Good advice thanks a lot, ur video help me a lot 🤗🤗🤗🙏

  • @gogogogo742
    @gogogogo742 2 года назад +1

    አዶትዬ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነእናመሰግናለን ሚጣዬ💋💋💋💋💋👌👌👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @metiabraham7378
    @metiabraham7378 2 года назад +2

    Tebareki! Wesagn video be yesagn time! Thank you!!!!

  • @yebetewa-5538
    @yebetewa-5538 2 года назад +1

    Waw..its so informative. I wish if I now all zis before. Thank u for sharing dear. And ur daughter is so cute.😍😘. Fetari yasadeglesh. New family here. ✋

  • @meskeaddis8231
    @meskeaddis8231 2 года назад +3

    ያዶትዬ ለልጅሽ ምን አይነት የፀጉር ቅባት ነው የምትጠቀሚው ለፊቷስ please ከቻልሽ ኮመንት ለይ ፃፊልኝ

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 года назад

      በቅርቡ ቪድዮ እሰራለው የኔ ቆንጆ

  • @marthawoldemariam4304
    @marthawoldemariam4304 2 года назад +1

    I like the why u expressed the akrebot

  • @tube-cb4ku
    @tube-cb4ku 2 года назад +1

    በጣም። አሪፍ። ትምህርት። ነው። እናመሰግናለን።

  • @user-ei8go5fm3u
    @user-ei8go5fm3u 2 года назад +1

    አላህ ያሳድግልሽ ማሻ አላህ

  • @user-es3ru3if8g
    @user-es3ru3if8g 3 месяца назад

    Thank You Yene Wed Mamaye Edg Bey

  • @selamtube3774
    @selamtube3774 2 года назад +2

    ወሳኝ ምክር ሰጠሽኝ ተባረኪ

  • @mastewalalemu274
    @mastewalalemu274 2 года назад +1

    ያሳድግልሽ

  • @user-eo1fx8om5l
    @user-eo1fx8om5l 2 года назад +1

    የኔ ውድ እንኳን በሰላም መጣሽህ

  • @solianayhdogo8476
    @solianayhdogo8476 2 года назад

    What kind of food do you feeling your baby, could you show us please thank you?

  • @hanagetachew5392
    @hanagetachew5392 2 года назад

    Thank you lilye God bless you

  • @user-wy5pl6gc9y
    @user-wy5pl6gc9y 2 года назад

    ተባረኪ ጥሩትምርትነው
    አብሹንሥጠጣ የሠውነት መሽተትን እደት እንከላከላለን

  • @selamawitbedada2574
    @selamawitbedada2574 2 года назад

    Hi 👋 Betam informative video new, I have one question though 🙋‍♀️ what b when they sleep 😴 we have to wake them up or we have to pump every two hours?

  • @lydiaayalew4833
    @lydiaayalew4833 2 года назад

    እግዚአብሔር ልጅሽን ይሳድግልሽ!!
    1 አብሹን ዘፍዝፈን አሳድረን ከዛ በመፍጫ ፈጭተን ብንጠጣ ይተካልናል የሻዩን?
    2 አብሹ ሰውነታችን ላይ ሽታ አያመጣም?

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 года назад +1

      በዛ መንገድ ሞክሬው አላውቅም መሞከር ትችያለሽ

  • @awg6310
    @awg6310 2 года назад +3

    Thank you sister, ስለ ማዘያው ብትነግሪን❓which brand is good🙏🙏

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 года назад

      ማዘያውን ከ6ወር ጀምሮ ላሉ ህጻናት የሚያስፈልጉን ነገሮች ብዬ በቅርቡ በሰራሁት ቪድዮ ውስጥ አካትቼዋለው ሊንኩንም እዚያ ታገኝዋለሽ

    • @awg6310
      @awg6310 2 года назад

      @@AdotEthiopianfood ok thank you dear🙏🙏

  • @Fafi_tube
    @Fafi_tube 2 года назад

    እኔ እሞክረዋለሁ አመሰግነዋለሁ ልጅሽን አላህ ያሳድግልሽ

  • @blackbird8392
    @blackbird8392 2 года назад

    I got all my questions answered tnks dear😍

  • @emebetamare1654
    @emebetamare1654 2 года назад

    አብሹ ላይ ምን ያህል ውሀ ነዉ የተጠቀምሽው ስንት ኩባያ ያን ብትነግሪኘ ደስ ይለኘል የልጅ እናት ስለሆንኩ መጠኑን ንገሪኘ አመሰግናለሁ

  • @richokitchen2137
    @richokitchen2137 2 года назад +1

    ጌታ ያሳድግልሽ ታምራላቹ

  • @user-on1ct7oy2i
    @user-on1ct7oy2i 2 года назад

    ማሻአሏህ አሏህ ያሳድግልሽ ጠካራ ነሽ 😘

  • @user-yp4gh9nb6y
    @user-yp4gh9nb6y 2 года назад +1

    እውነተኛ እናት ባሁኑ ግዜ አችን አየሁ ብዙወቹ ጥጦ ነው የሚጠቀሙት ለምን ሲባሉ እጎዴለሁኝ ጡቴ ይወድቃል ይላሉ

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад +3

    Thank you for sharing my dear sister 😘 ❤ 💕 big kisses to your little girl 🥰😍❤

  • @SamSung-tk5nj
    @SamSung-tk5nj 2 года назад

    Amasagenalhu
    Ehta Yana lig hulat Amat moltotal gin might already Alagin min Ladrge

  • @user-is5qs5po6j
    @user-is5qs5po6j 2 года назад

    የአጥሚት እህል ያዘጋጀሽውን የእህል አይነት በባለፈው አይቸው ጠፋኝ ከቻልሽ ፅፈሽ አስቀምጭልኝ

  • @user-eo1fx8om5l
    @user-eo1fx8om5l 2 года назад +1

    ፈጣር ያሳድግልሽህ

  • @wttwsyyww9636
    @wttwsyyww9636 2 года назад

    masha allah allah yasadigilish yene qeshti

  • @sulamith8910
    @sulamith8910 2 года назад

    Thank you adoteye, very useful video for me, i will have my third baby in a month time.

  • @bilenkibret3715
    @bilenkibret3715 2 года назад +1

    Enameseginalen

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 2 года назад

    Tebarekee Emebete tasadigat

  • @aynalemkersokebede9325
    @aynalemkersokebede9325 2 года назад +1

    betam konjo naw ameseginshalo wde
    andi wori liji alegin egzabher yimesgen
    gin hodi wsti betam yichoali min litekim benatishi le lije yehone mela kale pls😍😍😍

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 года назад

      Yene konjo hakim bet tayi betam bekelalu leneden yemnchilawen Nagar child senlaw wada kebad Nagar ykayeral slazih zare naga saty doctor btanagri yshalal

  • @selam21558
    @selam21558 2 года назад

    እተንሞ እንኩዋን በወሄ ቸኘሽ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን በርቺልኝ

  • @user-mg3vr8hi3y
    @user-mg3vr8hi3y Год назад

    ሰላም አመሰግናለው በመጀመርያ እነ ልጀ የ 3ወር ልጅ አለችኝ እና አድሳምት ጡተን አልሰጠዋትም ነበር አሞኝ ተሺልኝ ስሰጣት እብ አለችኝ

  • @mahi170
    @mahi170 2 года назад +1

    How arr you adot,i have one question what about your hair or how to treat after birth?

  • @mahidergeleta4482
    @mahidergeleta4482 2 года назад

    Can you please tell me what to do, my son is 3 month & 20 days, however tute embi eyalegn nw & even the formula he only take two ounces in 3 hours interval. Betam gera gebetognal

  • @mitselal
    @mitselal 2 года назад

    ሻሎም እግዚአብሔር ይባክሽ አዲስ እናት ነኝ ብዙ አስተማርሽኝ!!!ማዘያውን ከየት እንደገዛሽው ሊንኩን ብትልኪልኝ ምን እይነት ብራንድ ጥሩ እንደሆነ አላወኩም ! Review ሳነብ በብዛት ጥሩእይደለም አመሰግናለው

  • @kenutebebe8035
    @kenutebebe8035 5 месяцев назад

    Ene gen weha altetam chrash gen wetet shay juce new ymtetaw chegr alw?

  • @user-gd5ks3bn3l
    @user-gd5ks3bn3l Месяц назад

    ልጄ ሁለት ወሯ ነው ጡጦ ማስጀመር ፈልጌ እንቢ አለችኝ እንዴት ለስለምደት

  • @user-kg7lx9jc6c
    @user-kg7lx9jc6c 2 года назад +5

    እህቴ እባክሽ እያጠባሽ ሰውነታችን እንዳይወፍር ምን እናድርግ? አመሰግናለው

    • @koketisinan6640
      @koketisinan6640 2 года назад

      Yenem tiyake new

    • @mukecha1704
      @mukecha1704 2 года назад +2

      Matibat berasu wufret yikelakelal. Wufret yemejemeriaw thyrod eti(hormone)check asdergi bemeketel, dabo kita pasta ruz atmit (muq) aswegij.enqulql siga Asa atililt ayib temegebi. Erat kemetegnatish befit 3 saat askedimesh biyi kurs arefafdesh biyi. Sequar aswegiji sweet fruit atiwseji beyetalkwa (snack) akumi. Tinish mejemeriya ly yaschegirishal behwala ly gin shenkata. There is no other secret.keep lactating (matbat) ketiyi. Matbat will help you burn 800 calories a day. Can you imagine?

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 года назад

      Thank you for your information and Kindness that's helpful

  • @itugenene405
    @itugenene405 2 года назад +1

    Oh my goodness I miss her so much 🥺 I can’t believe how big she has gotten😭

  • @emanalemayehu7168
    @emanalemayehu7168 2 года назад

    Mashallah .
    Ye9 wer lj alechgn yemejemeriya lje nat ena ke3 wer belay altebachm tute derko enezi negeroch bak noro ytekmegn neber . Allah yasadglsh

  • @alemat897
    @alemat897 2 года назад

    Always I regret it for giving it up early breast feeding for my boys i didn't have enough milk..

  • @alhamdulilahforevrythinga571
    @alhamdulilahforevrythinga571 2 года назад

    ማሻአላህ አላህ ያሳድግልሽ

  • @tekuret
    @tekuret Год назад

    Adoteye tebareki wede ahun emokerewalew welji 12 qenenew

  • @abebayehuestifanos7809
    @abebayehuestifanos7809 2 года назад

    Adoteye konjo tebareki.

    • @berhanegeberemedehen3032
      @berhanegeberemedehen3032 2 года назад

      አመሰግናለዉ እህቴ ጡሩ ትምህርት ነዉ ልጀ ጡት ይጠባል አምስት ወር ገብቶል ጌታ ይመስገን

  • @user-dg5wj3bd2n
    @user-dg5wj3bd2n 2 года назад

    ብዙወቹ እሽ አይሉም ጡት አይዙም ጡታችን አያዝም አልያዙትም አይመቻቸውም ይሉና ጡጦ ያስለምዷቸዋል በቅርቡ እናት ልሆነው እና አዳደየ የጣሳ ወተት አዳደየ ጡቴን ላጠባው ወስኛለሁ ምን ትመክሪኛለሽ ስደት ነው ያለሁ ብይዘው እስከ አራት ወር ከዛ ለናቴ ልኬ ልሰራ ነው እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ

  • @eyerusalemayfokeru3083
    @eyerusalemayfokeru3083 Год назад

    Tnk u

  • @woynimartube8860
    @woynimartube8860 2 года назад

    Fetari lejeshin yasadegelesh enam hulet meta leje 1 new yatebahut berechi

  • @melatberhanu9149
    @melatberhanu9149 Год назад

    የአብሽ ሻይ ምሬቱ እንዴት ቻልሽው

  • @amytk6095
    @amytk6095 2 года назад +1

    ሁለት አመት አጥብቻለሁ። ግን ስናጠባ ራሳችንን እየጠገንን እናቶች። እና አበሹ ሽታውስ ውዴ እንዴት ነው??

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 года назад +1

      ሽታው ለመቀነስ ቀረፋ ጨምሩበት

  • @sofyatube7031
    @sofyatube7031 2 года назад

    ታድለሽ ገንዘብ ከእውቀት ጋር ነው የሠጠሽ ፈጣሪሽን በደንብ አመስግኒው!!

  • @niyyaniyya6201
    @niyyaniyya6201 3 месяца назад

    Er yet new yexefashiw selam nachu?

  • @user-cs9qq3jf6s
    @user-cs9qq3jf6s 6 месяцев назад

    ከወለድኩኝ 1ወር ሆነኝ ግን ጡቴ ብዙም የለው ምን ይሻለኛል

  • @ferehiwotmekonnen7908
    @ferehiwotmekonnen7908 2 года назад

    ስታምሩ እደጊልኝ የኔ ውድ

  • @hageretube6095
    @hageretube6095 2 года назад

    Muk betam arif new yabzal

  • @zfam837
    @zfam837 2 года назад

    Can you make your baby daily food ?

  • @user-uv5fu5tv3b
    @user-uv5fu5tv3b 2 года назад

    እናት ነሽ በቃ ተባረኪ

  • @niyyaniyya6201
    @niyyaniyya6201 7 месяцев назад

    Adot ye endet nesh mnew xefash bselam new ?

  • @user-dg5wj3bd2n
    @user-dg5wj3bd2n 2 года назад

    የኔማል ምናለ ብታቀምሻት🤗😘😘😘

  • @Nc.b1
    @Nc.b1 2 года назад

    Kurt yenen 2lijen new yemtmeslew asteyayetwana sakuwa Egziyabhar yasadglsh

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 2 года назад +1

    Watching 👀

  • @user-ds7pf7cs4w
    @user-ds7pf7cs4w 2 года назад

    Betam new mnamesegnew kanchi buzu negeroch enmar alen ena 1 tyakie alegn leljoch emiqena ende Lotion sunscreen negeroch demo btasayin

  • @HayatHayat-ve7de
    @HayatHayat-ve7de 5 месяцев назад

    Yene fkr alah yasadgeleshi

  • @user-bp2mz7fx3p
    @user-bp2mz7fx3p 2 года назад

    ውዴ እኔ ሁለት ወሬ ነው ግን ካሁኑ ጡቴ ብዙም ወተት የለውም አብሹን ሞክሬው በጣም ጥሩ ነበር ግን ሽታውን አልቻልኩም በጣም ይሸታል

    • @selamshale5549
      @selamshale5549 2 года назад +1

      ውድ ዝብለሽ ሳትሰለቺ አጥቢያት ቀስ እያለ ያመነጫል ታዲያ በጡጦ እገዛ የኔም እደዚ ነበር ዝብዬ ሳጠባ ነው የወጣልኝ እና የጠላ ቅራሬ ከወደድሽ በጣም አሪፍ ነው ሞክሪ ጡትሽን የለውም ብለሽ አታስተውያት ከተሳሳትኩ አርሙኝ

    • @user-bp2mz7fx3p
      @user-bp2mz7fx3p 2 года назад +1

      @@selamshale5549 በጣም አመሰግናለው እማ ልጄ አሁን 10ወር ሞላው እግዚአብሔር ይመስገን እስካሁንም እያጠባውት ነው ውዴ ክበሪልኝ

  • @rokyayassin7718
    @rokyayassin7718 2 года назад

    መሸ አለህ እድግ በይ

  • @ellenia6757
    @ellenia6757 2 года назад

    Wenberun yehitsanua yet nw yegezashiw? Thanks

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 года назад

      ሁሉም እስቶር አለ የኔን ሰው ነው ስጦታ ያመጣልኝ

  • @habibamehdi9447
    @habibamehdi9447 2 года назад

    Yena ajyet
    Ahun demo endat tuto endaslemdshat seriln
    Enea techegriyalw tuto enbi belagne

  • @emratub1218
    @emratub1218 2 года назад

    እኔማ አጃ እየተጋትኩኝ ነው ያገር ቤቱ እኔላይ ግን ምንም አይነት ውፍርት አልጨመርኩም መወፈር እፈልግ ነበር የምጠጣው ሁሉ ወደ ጡቴ ነው የሚሄደው

    • @user-uq6kn3fc4u
      @user-uq6kn3fc4u Год назад

      Ajawen endet new yemeseriw wede ene xute wetet new yemfelegew

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 2 года назад

    Ebakesh ene yemejemeriya lejen seweled wetet bezu yelewem tute enedezam hono yalewen 4 amet atebechatalew ebakesh men temekerignalesh awn ye 5 wer erguz negn ena chenekognal tute wetet kelelew beye

  • @user-ve4gl3hm6l
    @user-ve4gl3hm6l 2 года назад

    ጥፍጥ: የምትል: ልጂ

  • @kiyaalamayoo1501
    @kiyaalamayoo1501 2 года назад

    Konjoo lij new yalesh esgabeher yasadiglish enamesgnalen 🙏💕

  • @tirhasguesh5093
    @tirhasguesh5093 2 года назад

    Wow

  • @misirtadelle3627
    @misirtadelle3627 2 года назад

    Ke 6 war bohala lela watati masilamd ayikkabidm way ? Ene lijen eska 5 war katabaw bohala tuto lamsijamr tasakyiche nebar emb bilagn

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 года назад

      ከ6 ወር በኋላም ይለምዳሉ እንደየ ህፃናቶቹ ይለያያል መሰለኝ

  • @AaBb-xt2op
    @AaBb-xt2op 2 года назад

    መሻአላህ

  • @user-xm9tb8gn6i
    @user-xm9tb8gn6i 2 года назад +4

    አኔ አንድ ወር ብቻ ነው ያጠባሁት ከዛ ወተት ምንም አነበረኝም

  • @dhevhdhseh457
    @dhevhdhseh457 2 года назад

    Enam ye 2wer lij alegn gin kebat sweta tuto new misetew gin tutam wetet alew

  • @merimseidmohammed366
    @merimseidmohammed366 2 года назад +1

    werm adot 😍😍😍😍

  • @fetyanuredinyoutube4327
    @fetyanuredinyoutube4327 2 года назад +2

    እኔም አራስ ነኝ ገና 25 ቀኔ ነው

    • @AdotEthiopianfood
      @AdotEthiopianfood  2 года назад +1

      እኳን እግዚአብሔር እረዳሽ የኔ ቆንጆ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 2 года назад +3

      እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @user-rj3fz1nh6n
    @user-rj3fz1nh6n 5 месяцев назад

    Absh eko metfo shta alew so esun endt new yemnadrgw😢

  • @mekdesbekele6863
    @mekdesbekele6863 2 года назад

    Sorry le comment bezegeyem be sent werua nw mezel yejemereshew
    Melesesh lene yetekemegnal
    Amesgenalew 🙏

  • @lalasentayhu8887
    @lalasentayhu8887 2 года назад

    Edeg tebel yene mar, endet adegech demo anchen nw yemetmeslew