||የጡትሽ ወተት እንዲጨምር የሚረዱሽ ነገሮች |How to Increase Your Brut Milk ||DenkeneshEthiopia |ድንቅነሽ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 сен 2024
  • Today I'm sharing my experiance. How I increas My Brust Milk.
    I hope You will like it.
    clik the link to check My videoes and subscribe
    / @denkneshethiopia
    LET’S BE BESTIES ON SOCIAL MEDIA ⤵︎
    I N S T A G R A M @ Fetyhabesha
    F A C E B O O K Denknesh
    E-mail zumracultural@gmail.com
    ~-~~-~~~-~~-~
    Please watch: "How To Prepare Delicious Rose Hip Tea From Your Garden! ቀጋ ሻይ አዘገጃጀት"
    • ከዱር ፅጌረዳ/ቀጋ ሻይ በቫይታሚን ...
    ~-~~-~~~-~~-~

Комментарии • 235

  • @ኩንፈየኩንጀሚላስደተኛዋ

    ፈትየ እንኳን ደህና መጣሽ የኛ መካሪ ልጆችሽንም አላህ ያሳድግልሽ ትምህርቱን ልማርና ላኑረው ይጠቅማል ከ5 ወር ቡኋላ አስቢያለሁ ያሳካልሽ በሉኝ ውዶቼ ደሞ 3 ተኛ ነኝ እንዳረሱ ላይኳን ባላችሁበት ሰላማችሁን ያብዛላችሁ

  • @endedendale6968
    @endedendale6968 5 лет назад +1

    ጎበዝ ሴት ነሽ መልዕክትሽ ሁሉ ግልጽ ነው በርቺ።

  • @umruqiya5098
    @umruqiya5098 5 лет назад +6

    እኔ ከወለድኩ 11 ቀኔ ነው እና ጡቴ ወተት ያመጣው በ3 ቀኔ ነበር እኔም ተጨንቄ ነበር ጡቴ ደረቀ ብዬ ግን በጣም ነው እሚፈሰው

  • @user-yd1in6mr1n
    @user-yd1in6mr1n 9 месяцев назад +1

    ሰላም ምክሮችሽ ግልጽ ነቸው ግን
    still tee ያልሽው እንደኖርማል ሻይ ቅጠል ነው የምንጠቀመው ወይስ የተለየ አጠቃቀም አለው?

  • @firehiwotrobsan9836
    @firehiwotrobsan9836 5 лет назад +1

    fetari yibarkish fatiye. ahunim techemari mereja kalesh bazi zuriya share argin ishi.

  • @ዜድነኝየእናቴናፋቂ
    @ዜድነኝየእናቴናፋቂ 5 лет назад +1

    ፈቲዬ የኔ ቆንጃ ስወድሽ ማሻ አላህ ዛሬ አምሮብሻል በርቺ

  • @markanbisrat7642
    @markanbisrat7642 3 года назад

    በጣምጎበዝነሽ ተባረኪ💐❤

  • @mesimmesim1491
    @mesimmesim1491 25 дней назад

    ሁለት ልጆቸን ስወልድ በጣም ወተት ነበረኝ አሁን ሶስተኛየን ስወልድ ገና በ አራት ወር ወተት ቀነሰብኝ ተቸገርኩ

  • @hananabrar394
    @hananabrar394 5 лет назад +1

    Tnx p/z ya abelaleshan hunetam betnagerin bametatbebat sat kebdat endatchameri yerdashean

  • @Ethiofoodchannel
    @Ethiofoodchannel 5 лет назад +3

    እነመሰግነለን ማር እኔ የወደድኩት
    አብሽነ አጥሚት 100%

  • @berryfamily2846
    @berryfamily2846 2 месяца назад

    thank you

  • @hayatendris1017
    @hayatendris1017 5 лет назад +3

    ቴንኪው ፈቲ የኔ ማር አዲስ እናት ነኝ ምክርሽ በጣም ጠቅሞኛል

    • @AddisEthioMeron
      @AddisEthioMeron 5 лет назад

      እንኩዋን እግዚአብሔር ባረከሽ እናትነት መባረክ ነው

  • @user-tc9uk5go2s
    @user-tc9uk5go2s 5 лет назад +1

    አመሰግናለሁ. ትክክል ነሽ

  • @rehmaadem3215
    @rehmaadem3215 4 года назад +1

    ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልሽ ሲደክመኝ ያንቺን ቪድዮ ከፍቼ ሳይ ሌላ ሀይል እጨምራለሁ ለማንኛውም ቻርጄ ነሽ ክክክክ

  • @atetegebmaru1492
    @atetegebmaru1492 5 месяцев назад

    የኔ መጀመርያ ለ4ቀን ያክል አልፈሰሰም ነበር እና እስኪፈስ የፎርሙላ ነበር ምጠቀም ከዛ እየፈሰሰ አልጠባም አለኚ አሁን የፎርሙላ ነዉ ምጠቀመዉ ከወለድኩ40ቀን ሁኖኛል እና ደግሞ ልክ መጥባት እንደጀመር ይተኛል አሁን አንድ ጡቴ ደረቀ አንድ ይፈሰዋል እባክሺ እርጂኚ

  • @ልጅሲሳይ
    @ልጅሲሳይ 5 лет назад +1

    እናመሰግናለን ፈቲ

  • @እሙሙፈሪሀ
    @እሙሙፈሪሀ 4 года назад

    ሹክረን
    እኔ ገነ ከወለድኩኝ ዉለት ወሪ ነው
    ጊን ወትት ቡዙም የለኝም እሲት እሞክረለው
    አድነቅሺ ነኝ
    ምተቀሪቢየቸዉ ነገሮች በጠም ጡሩ ነው

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat 5 лет назад +1

    Thanks feti yeha lene nw😘

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад

      Xoxoxo መች ነው እኔን ሜካፕ ይምትሰሪኝ ትምህርትን አልጨረሽም?

  • @user-ex4ke9fy1i
    @user-ex4ke9fy1i 8 месяцев назад

    የኔ ቆንጆ ማጥባት እፈልጋለሁ 2 ወር ሆነኝ ከወለድኩ ልጄም ጡጦ ለመደች እሷ ካልሳበችው ይደርቃል አሉኝ:: ጫፋን ጫን ስለው አለው:: ተስፋ ካለው ከናንተ ልምድ አካፍሉኝ

    • @zburamohmmde9421
      @zburamohmmde9421 6 месяцев назад

      እኔም ከወለድሁ ሁለት ወሬ ግን አደየ ጡጦ ከለመዱ ከባድ ነው እኔ ለሳምት ነው ያስለቀስኳት አልጠባ ብላኝ አሁን ሁለቱንም አጠባታለሁ አችም ሞክሪያት ተስፋ ሳቆርጭ እቢ ልትልሽ ትችላለይ ስለቆየይ አይዞሽ

  • @tsigeredaghiwot9597
    @tsigeredaghiwot9597 5 лет назад

    Thank you konjiye berchi

  • @Temimtube
    @Temimtube 5 лет назад

    እናመሰግናለን

  • @fozyamohamed3080
    @fozyamohamed3080 5 лет назад +1

    eshi fety enema gena 3 wer 10 kenwa nw lije btay endmejmrya alhon alat mn larg eyalku nbr Stell tee etkmalw gn bezum aydelm danke sehr

  • @meseretteferi8384
    @meseretteferi8384 Год назад

    Selam lijya dem manes yasayal bewgnal ena y abeshon shay tetchi wetete edynoregn efelgalhu yabesho shay liljo demo edanes laregew aycelm gena 1 ameto new kecaleshi meleshlgn

  • @wedamengestu
    @wedamengestu 4 дня назад

    ❤❤❤

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 5 лет назад

    Thank u yene konjo

  • @rozeali7047
    @rozeali7047 4 года назад +2

    እህት ፈቲ እኔ አር ሆነኝ ጡቴ ወተት የለውም 1ወር ከ20 ቀን ድርስ ነው ያጠባሁት የወሊድ መቆጣጠሪያ ክኒን ወስጀ ነበር ከዛ ወድህ ወተት የለውም ምን ላድርግ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +1

      ማጥባትሽን ማቆም የለብሽም ያለዛ ይደርቃል ብዙ ፈሳሽ መውሰድና ሁሌም ከማጥባትሽ በፊት ማሳጅ ማድረግ አጥሚት የአብሽ ወይ የእንስላል ሻይ አልኮል የሌለው ቢራ ወይንም ከገብስ የሚዘጋጅ ለስላሳ መጠጥ ወተት ይጨምራል😉

  • @muzaysenay6456
    @muzaysenay6456 5 лет назад

    Fetiye betam enamesegnalen berch eht

    • @user-rp2qm9hu4r
      @user-rp2qm9hu4r 5 лет назад

      ጥሩ ምክር ነው ልጁ ይወለድ እንጅ ከማዳም ኩሽና ልውጣ እና ማፊይ ሙሽክል

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад

      አይዞሽ ትወጫለሽ በራስሽ ኩሽና የምትፈልጊውን ፓማረሽን አማርጠሽ የምታበስይበት ቀን ይመጣል በርቺ እህቴ

  • @yengetnet6920
    @yengetnet6920 4 года назад

    Betam thanks

  • @mensuramohammednur423
    @mensuramohammednur423 5 лет назад

    Hitsanu tut sayteba sikoy mnm ayhonm ende??? ...eskeza time dires mn madreg alebn

  • @beteiot722
    @beteiot722 5 лет назад +2

    እናመሰግናለን ውዴ ፈጣሪ ለዛች ቀን ሲያደርሰኝ እጠቀምበታለው

  • @user-bv6ib1ky3p
    @user-bv6ib1ky3p 5 лет назад +1

    Cumin betam konjo new gin cancer ena legubet tiru ayidelem yemil an one tewezagebiku ahun akomikut sakom tute keenese

  • @ahmatagan4709
    @ahmatagan4709 5 лет назад

    Fetiya betam enamesegenalen yena konjo yena tute wetet alew neger gen lija yehod derket selalebet bedenb aytebalegnem.selhod derket metakew neger kale mela beyegn mar. Kaka malet eyefeleg aywetaletem hakim bat betedegagami wesejaw hodu tanegna new belewegn medanit meteta en beketu megeba setewegnal.esun kalarekulet kaka ayelem men larg

    • @ahmatagan4709
      @ahmatagan4709 5 лет назад

      Beza liy gena 3 weru liy new yalew

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад +1

      ጡት የሚጠቡ ልጆች ላይ የተለመደ ነው ሴት ህፃናት ላይ ደግሞ ትንሽ ይብሳል ጡት የተፈጥሮው ግሉኮስ ማለት ነው ስለዚህ የምትል ካካ የሚሆን ነገር ብዚ እንደማይኖረው አስቡ አንድ ሁለት ሳምንት ካካ ሳያረጉ ሊቆዩ ይችላሉ ምግብ ከጀመሩ ነው ሚያሳስበው ካልኸመረ አትጨነቂ ፌንህል እንስላል ያልኩትን ነገር በቀጭኑ አፍልተሽ ስጪው አብሽም ይሆናል

    • @ahmatagan4709
      @ahmatagan4709 5 лет назад

      Megeb algemerem neger gen abesh aflecha eyatetahut neber abeshun katetahut behala new yehod derketu yejemerew keza esunem tewkutena ahun tutan becha new matebaw

  • @tesnimabdurezak8107
    @tesnimabdurezak8107 4 года назад

    ስለትምርትሽ በጣም አመሰግናለሁ በጣም ተመቸሽኝ አብሽ ተቆልቶነው ወይስ ጥሬ

  • @ahmatagan4709
    @ahmatagan4709 5 лет назад

    Gen amesegenalew yetelemed new seteyegn tenesh chenketa lekekegn😘😘😘

  • @lailalaila1877
    @lailalaila1877 5 лет назад

    እናመሰግናለን ፈቲ ቆጆ

  • @hiwettadess3525
    @hiwettadess3525 Год назад

    የጡት ወተት ተቸግራለው አሁነ ከወለድኩ 15 ቀኔ ነው ጡቴ ብዙ የለውም stil tee ድባይ አገር ይኖራል ሰው እዲያመጣለኝ ለማድረግ ነው

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Год назад

      የአብሽ ሻም የእንስላል ሻይ የገብስ አጥሚት ወይ ገንፎ ብቻ ከገብስሽየተሰራ ማንኘውም ለስላሳ አልኬል የሌለው መጠጥ መጠጣት የወተትሽን መጠን ይጨምርልሻል ብዙ ውሃ መጠጣት እንዳለብሽም አትዘንጊ

  • @צחיכנצלעעלצנכ
    @צחיכנצלעעלצנכ Год назад

    በቀዶ ጥገና ነው የወለድኩት ያበሽ ሻይ መጠጣት እችላለሁ ፈቲ

  • @ekrammuhammed942
    @ekrammuhammed942 5 лет назад

    Yen konjo betam betam..tnx

  • @roza.m8512
    @roza.m8512 4 года назад

    በርቺ ጎበዝ

  • @meseretyehuala7143
    @meseretyehuala7143 4 года назад +1

    የ 2 አመት ከ 10 ወር ና የ11 ወር ልጆች አሉኝ በዛ ላይ ቋሚ ሰራተኛ ነኝ ….የኔ ቆንጆ ጥንካሬሽን ሳላደንቅ አላልፍም እና ጡቴ ወተት የለውም የንስላል ፍሬ /ተክል/ ማግኝት ምችል አይመስለኝም …አብሽ ብቻ መጠቀም እችላለሁ?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      በትክክል የገብስ አጥሚት የአብሽ ሻይ አልኮል የሌለው የገብስ መጠጥ ቢራ የጡት ወተት ይጨምራል 😉

  • @kalkidanniguse4361
    @kalkidanniguse4361 5 лет назад

    Thank you 🙏🏻

  • @getubabye3987
    @getubabye3987 4 года назад

    Hi Feti huletegna lejen weleje eyatebahu newe tut becha newe mesetat sewenete ke ken wed ken eyechemer newe megeb enedalekenes wetete yekenesal beye ferahu eyatebahu enedet kiloyen mekenes chelalehu

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +1

      ለወተትሽ ፈሳሽ በብዛት ውደጂ በተረፈ ግን የተለመደውን አመጋገብሽን መቀየር አያስገልግሽም በየቀኑ ቢያንስ ለግማሽ ሰአት ወተሽ የእግር ጉዞ አድርጊ ቤት ውስጥም ተንቀሳቀሺ ሰእነትሽ ራሱ ንጋስ ሲነካሽ እየቀነሰ ይመጣል ራስሽን አታስጨንቂ ህፃኑ አንድ አመት እስኪሆነው ድረስ ሰውነትሽ ወደቦታው ለመመለስ ግዜ ይፈልጋል ጭንቀት ቀንሺ 😉😘😘

  • @omutube6877
    @omutube6877 5 лет назад

    አሪፍ ምክር ነው

  • @muzaysenay6456
    @muzaysenay6456 5 лет назад

    Fetiye hulet ljoch alugn ena hoda shenterer wetagn huleta shenterer yematefa ke 1 wer belay mokra altefalgnm ebakshn medanit ngergn kemtasbiw belay asteltognal

  • @tihutyirgu8083
    @tihutyirgu8083 5 лет назад

    Feti agibiche lji siwelid limdishin enditakafiyigni eshi enditreshign ..😘😘😘😘

  • @adufeleke9904
    @adufeleke9904 5 лет назад +1

    ሰላም እኔ ከወለድኩ ወረ ሆኖኛል ግን የዱቄት ወተት እሰጣታለሁ ወተቴ አይበቃም የለውም ድቄቱ ሳይድፌክት አለው ምን ትይኛለሺ ከቻልሺ መልሺልኚ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад +1

      እንደኔ ጡትሽን ብቻ ዝም ብለሽ ብትሰጫት በጠባችው ቁጥር ሰዉነትሽ ተጨማሪ ወተት ማምረቱን ይቀጥላል። የዱቄት ወተት ምትሰጫት ከሆነ ግን ጡትሽን መጥባቷን ስለምትቀንስ ወተትሽ መመረቱን ይቀንሳል። የጋንዬሽ ገዳት ላልሽው ግን ለህፃናት ተብሎ ድለተዘጋጀ ምንም ችግር የለውም

    • @adufeleke9904
      @adufeleke9904 5 лет назад

      Amsgnalho enate

  • @jerryjerryy7938
    @jerryjerryy7938 4 года назад

    Ere ene beta chgerogi neber ena kalas echgerekush please tuto endet lijen laselemedat setega mokerekut gen atfelegewem be makiya ena seni adrege setewat gen enbi alchgi tuten becha new mifelegew 6 wera new

  • @mazidm362
    @mazidm362 5 лет назад +1

    እዊናት ባጣም ነዉ ምናማሣግናዉ ዳሥ ያምል ምክር ነዉ

  • @tadelealemayehu-kz2mx
    @tadelealemayehu-kz2mx Год назад

    eniyem keweledku 2 weriye new ye3wer merfiye tewegchebr wetetiye akom ebacsh emtawukiwu neger kale amakrig

  • @amirajibril1654
    @amirajibril1654 5 лет назад

    Thanks fetye photon asgebelen please ( pregnancy and breastfeeding tea)

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад +1

      የጀርመኑን አንቺ ጋር መግዛት ስለማትችይ ባይሆን ፓኬትሽ ውስጥ አረግልሻለሁ

    • @amirajibril1654
      @amirajibril1654 5 лет назад

      Thanks fetye

  • @danotube4387
    @danotube4387 5 лет назад +1

    ልጄ 2 ወሯ ነው ካጠባዋት ቡሀላ በጣም ያቅራታል እንዳለ ይወጣል በጣም ጨንቆኛል መፈቴ ምታውቂው ካለ አመሰግናለው

    • @Lovely1740
      @Lovely1740 5 лет назад

      Yene lij 1 war ke 20 kenu new yemitebawe formula new ena esum betam yakrewal gin menm mefthi alagegnehum

    • @danotube4387
      @danotube4387 5 лет назад

      @@Lovely1740 እኔ ጡት ነው የማጠባት ሳምንት ይሆናታል ከጀመራት

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад +4

      አንዳንድ ህፃናት ላይ ይከደታል አታስቢ አንጀቷ ትንሽ እንደሆነ ሁሌም አስብ ስለዚህ ትንሽ ትንሽ እያጠባሽ ቀና አርገሽ ትከሻሽ ላይ እያቀፍሽ ኸርባዋን ዳብሻት አየር እንዲወጣላትና ወተት እንዲረጋጋ እንደሱ እያረግሽ እየቆየሽ እየቆየሽ አጥቢያት ባንዴ ብዙ አታጥቢያት

    • @umuyusra922
      @umuyusra922 5 лет назад

      Anti reflection formula mokrilet
      gen kemegzatesh befit doctor teyki

    • @danotube4387
      @danotube4387 5 лет назад

      እሺ እሞክራለው ፈቲዬ

  • @user-ip7co1ef9s
    @user-ip7co1ef9s 5 лет назад +1

    እርህት እዳው በፈጠረሽ መልሽልኝ እኔ የሰምት ወር ነፍሰጡርነኝ ግን ስተኛ ቀኝ እጀን በጣም ይደነዝዘኛል ደም ማነስ እዳለብኝ ሀኪም ነግሮኝ መዲሀኒት ወስጃለሁ መንስኤው እና መፍትሄ ካለሽ ተባበሪኝ በጣም ነው የተቸገርኩት መተኛት አልችልም ድዝዝ ይልና ይጠዘጥዘኛል እጀን

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад

      ይሄ ነገት እኔም ሜይ በትንሹ ነበር በወቅቱ ሌላ ጭንቀት ላይ ስለነበርኩ ብዙም አላዳሰበኝም ነበር እንደኔ ነፍሰ ቀጭን ነሽ ማለት ነው አይረን መሰለኝ ዶክተርሽ ያዘዘልሽ ካኪምሽን ደግመሽ አናግሪ በተረፈ ግን እንደ ምስር ስፒናች አይነት በአይረን የበለፀጉ ምግቦችን አብዝተሽ ተመገቢ

    • @user-ip7co1ef9s
      @user-ip7co1ef9s 5 лет назад

      አን ውደ ቀጭን ነኝ ግን ስተኛነው እሚደነዝዘው አመሰግናለሁ የግድ መሄድ አለብኝ ይለቀኛል እያልኩ ጭራሽ ባሰ ደግሞ እሚገርመው ከተኛ ብቻ ነው

    • @umruqiya5098
      @umruqiya5098 5 лет назад

      ተምር ወተት በቫይታሚን የበለፀጉ ምግቦችን ተጠቀሚ ተልባን ጨምሮ

    • @user-ip7co1ef9s
      @user-ip7co1ef9s 5 лет назад

      @@umruqiya5098 እሽ እህት አመሰግናለሁ የኔውድ እህ በጣም ነው እሚጨቀው

    • @umruqiya5098
      @umruqiya5098 5 лет назад +1

      @@user-ip7co1ef9s አይዞሽ ደግሞ አትጨናነቂ ጭንቀት በርግዝና ወቅት በጣም መጥፎ ነው አላህ በሰላም ይፈርጅሽ

  • @hiwotalemu6754
    @hiwotalemu6754 4 года назад

    ሰላም ፈቲ መቼም እኔ መጠየቄ አይቀርም አንቺም መመለስ አይታክትሽም ካየሹ መልሺልኝ ለ 7እና 8 ወር ያጠባች እናት ጡት ወተት ሲደርቅ እንደገና እንዲያመርት ማድረግ ይቻላል ወይስ ከደረቀ ደረቀ ነው? ከሰው ጋር ተወራርደን ነው?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +1

      ባብዛኛው መልሶ ማምጣት አይሳካም አንዳንዴ ግን በተከታታይ ካጠባችና በቁ ፈሳሽ ከወሰደች ሊመለስ ይችላል ለምሳሌ እኔ መጥባት ካቆምኩ በኋላ ልጄን ሲያማት መልሼ አጥብቻት ነበር ወተቴ ተመልሶ ነበር እንደሆላንድ ላም 😜

    • @hiwotalemu6754
      @hiwotalemu6754 4 года назад

      @@DenkneshEthiopia የኔ ቆንጆ አሁንስ ዩቱበር ሳትሆኚ የቅርቤ ሰው መሠልሽኝ የኔ ቆንጆ አመሠግናለሁ በጣም የልጆችሽ እናት ያድርግሽ

  • @ummumahertube1268
    @ummumahertube1268 3 года назад

    Ena xute betam tinish nat endaw end at latebat

  • @hananeali4613
    @hananeali4613 Год назад

    Mamiye yne kewldku 4wer k 15kene nw gn 2wer bcha nw yatbakut kza mulu lemulu derkola mnm ngr bteta aymam eski mela beygne

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Год назад

      ጡትሽን ህፃኑ እንዲጠባ መስጠትሽን አታቂሚ ራስሽን ዘና ለማድረግ ሞክሪ በቂ ፈሳሽ ጠጪ ይህንን ሁሉ እያረግሽ ግን ሃኪም አናግሪ ለልጅሽ ፎርሙላ ወተት ብትሰጪም ማጥባት መሞከርሽን አታቁሚ ህፄኑ ትንሽ ጠብታም ቢሆን ከወጣለት በሚቀጥለው መጠኑ እየጨመረ ይሄዳል አይዞሽ አትጨነቂ 🤗

  • @የስደትስንቄአርሴምዬ
    @የስደትስንቄአርሴምዬ 4 года назад +1

    ኧረ እህቴ 1 ወር ሳላጠባ ጡቴ እቢ አለኝ አሁን አንዱ ብቻ ነው የሚፈርጠው እኔ እንኳን ሙቅ ምግብ አልወስድም ምን ይሻለኛል ጡቴም ትልቅና ትንሽ ሁነብኝ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      ሁለተንም እኩል ሰአት ማጥባት አለብሽ ባይወጣውም ህፃኑ እንዲስበው አድርጊ ያለዛ ጡትሽ መጠኑ ይዛባል ዝም ብለሽ ስጪው ይሳበው ቀዳዳዎቹ ይከፈታሉ 😉🤗😘

    • @የስደትስንቄአርሴምዬ
      @የስደትስንቄአርሴምዬ 4 года назад

      @@DenkneshEthiopia እሺ እህቴ ከልብ አመሰግናለሁ

  • @karemetube7462
    @karemetube7462 5 лет назад +1

    ጡቴ ጫፎ ዶምዶሞ ምን ላደርግ ምን ላድርግ 4 ቀኔ ከወለድኩኞ

  • @mahiaman7567
    @mahiaman7567 5 лет назад +2

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ፈቲ
    እኔ ይሄንን ችግር ለመቅረፍ ያልተጠቀምኩት ነገር አልነበረም በወቅቱ ሄባመ ስለነበረኝ አሉ የሚባሉትን ነገሮች ሞክሬ ለውጥ ማምጣት አልቻልኩም ነበር
    ለምሳሌ ያክል Homöopathisches Arzneimittel, Malzbier, Stilltee Energiekügelchen ... etc
    ይሄ ነው ልልሽ አልችልም ለውጥ ስላላመጣሁ የልጄ ክብደት በጣም ወረደ በዚያ ላይ ሌሊት በጣም ያለቅሰ ነበር በዚህ ምክንያት በሄባመዬ አማካሪነት ወተት እንድጀምርለት ተገደድኩኘ
    እንዳለችውም ክብደቱ በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ አመጣ እኔም ሌሊት አንዴ ብቻ መነሳት ጀመርኩ:: ቀስ በቀስ ለውጥ ማምጣት ጀመርኩ
    ለካ ሳላውቀው ከባድ Stress ውስጥ ገብቼ ነበር:: ጭንቀት በህይወቴ ትልቅ እንቅፋት ሆኖብኝ ነበር ለማለት ነው::
    በተጨማሪም በቂ ምግብ መመገብ እና ኃይል ሰጪ እንዲሁም ቅባት ያላቸው ምግቦች ማዘውተር ትልቁን ሚና ይጫወታሉ ባይ ነኝ ከልምዴ አንፃር
    እናመሰግናለን ፈቲ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад +1

      አዎ አንዳንዴ ከቁጥጥር ውጪ ይሆናል ልምድሽን ስካፈልሽኝ እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ በሚቀጥለው ቪዲዮ እንደ ምሳሌ አነሳዋለሁ ያላነሳኋቸው ነጥቦች ስላሉ እነሱን ጨምሮ ቁጥር ሁለት ቪዲዮ ስራለሁ ቪዲዮ እንዳይረዝም በሚል ነው ቀላሉንና ለብዙዎች የሚሰራውን ነገር ብቻ የጠቀስኩት በድጋሚ Danke.

  • @tube-eb1js
    @tube-eb1js 3 года назад

    እስኪ የሻዩን አይነት በፎቶ መልክ አሳይኝ
    እና ደግሞ ከወለዱ ቡሃላ ነዉ ወይስ ገና ሳይወልዱም በፊት መጠቀም ይቻላል?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 года назад

      Stilltee ይባላል የምታጠባ ሻይ ላዩላይ ይፃፍበታል አብሽ ወይንም የእንስላል ፍሬ እንደሻይ መፍላትም ትቺያለሽ

    • @tube-eb1js
      @tube-eb1js 3 года назад

      @@DenkneshEthiopia አመሠግናለሁ እህት

  • @user-kt4ex6di8h
    @user-kt4ex6di8h 5 лет назад +1

    እናመሰግናል ድንቅየ የኔ ጡት ግን አድስ የወለደች ላም ይመስላል አሁን ከስደት ተመልሸ ወልጀ ቢጠባልኝ ከከከከ እስከዛ መቀነሻ ተባበሪኝ

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 5 лет назад

    Ye shayun Pakejun asayin eski yene kojo gobez berchi

  • @MhiretZerihun
    @MhiretZerihun 11 месяцев назад

    Waw

  • @chuchu6104
    @chuchu6104 2 года назад

    እናመሰግናለን ግን የከሙን ፍሬ ነው?

  • @user-sm3et1eq6j
    @user-sm3et1eq6j 5 лет назад +1

    እኔምለው ልጂለሌለውስ ጡቴ ሆዴነክቷል ልክ እደምታጠባሴት ነው የሚመስለው ወድቋል ቀጥ ማድረጊያ መድሀኒትካለ

  • @zedozd3805
    @zedozd3805 4 года назад

    ከውለድከኝ ሳስት ወር ሆነኝ የመጀመሪ ልጄ ናት ጡቴ የለውም ማጥባት እየፍለኩ አልወጣ ብሎኝ በጣም እበሳጫለው ባለማጥባቴ ምን ላድርግ ያልማከርኩት ነገር የለም

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      ራስሽን አረጋጊ የጡት ወተት ክፕስማት ግልር የተቆራኘ ነው ዘና ለማለት ሞክሪ በቂ ፈሳሽ ሻይ የገብስ አጥሚት ውሃ ሁሌም ከጎንሽ አይለይ አልኮል ይሌለፍ ቢራም ይሆናል የአብሽ የእንስላል ፌንህል ሻይ የአጃና ይፕገብስ አጥሚት ወይንም ገንፎ በቂ እንቅልፍ ተኚ ጡትሽን ልጅሽ ደጋግሞ እንዲጠባው አድርጊ ምናልባት አልከፈት ብሎት ስለሚሆን ተስፋ አትቁረጪ ደጋግመሽ እያፍፕራረቅሽ ስጪው 🤗😘

    • @zedozd3805
      @zedozd3805 4 года назад

      @@DenkneshEthiopia አመሰግናል የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ያክብርልኝ

  • @عبدومعيض
    @عبدومعيض 3 года назад

    ፈቲ ውይ ብታይ ሁለተኛ ልጄን በ csነው የወለድኩት በቀኝ በኩል ወር ሆነኝ እመሙ አለ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 года назад +1

      እኔም እንዲህ እል ነበር አይገርምም ሃኪሜን በጣም አስቸግራት ነበር የስፌቱ ቋጠሮ ማብቂያው ይሆናል ትኩረትሽን ሌላ ነገር ላይ አርጊ ትንሽ ግዜ ነው ያልፋል አብሽሪ እመኚን ትረሺዋለሽ ወር ደግሞ ገና ነሽ ትንሽ ግዜ ይፈጃል ራስሽን ተንከባከቢ እረፍት አርጊ 😉

  • @fanaabraha2222
    @fanaabraha2222 5 лет назад

    Betam.gebez.seta.nes.melketes.hluew.tekmeyn.gelet.aderges.new.metstlalfewy

  • @hanawondimu8639
    @hanawondimu8639 5 лет назад +2

    Arefi t/t nawe

  • @legesselegesse8911
    @legesselegesse8911 2 месяца назад

    ኃይማኖት ላይ አልነጋገርም ማለትሽን አልወደድሁም ። የሕይወትን ትክክለኛ ግብ መረዳት ከመነጋገር ነው።

  • @user-cy1kd6nz9g
    @user-cy1kd6nz9g 2 года назад

    እኔ 2ወር ሆነኝ ግን ጡቴ ምንም አይወጣውም ዝብየ አጠባዋለሁ ግን የሚጠባው የፌርሙላ ወተት ነው ምን ላድርግ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      የእንስላል ወይንም አብሽ ሻይ በቀጭኑ የገብስ አጥሚት አልኮል የሌለው ቢራ ወይንም ቼንቶ ብዙ ውሃ መጠጣ ዘና ማለት ከማጥባትሽ በፊት ጡትሽን ክላይ ወደታች መዳበስ ጡትሽን እርጎ ቀብተሽ በጥቅል በጎመን መሸፈንና ልጥቂት ደቂቃ ማቆየት እንዲህ አርገሽ ለውጥ ከሌለው ምንም ማድረግ አትቺይም ያለሽ አማራጭ የፎርሙላ ወተት መስጠት ነው መጨነቅ የለብሽም እስከ ስድስት ወር ፎርሙላ ስጪውና ከዛ በኋላ ምግብ አስለምደሽ ቶሎ ወተቱን ማቆም ትቺያለሽ 🤗

  • @eses4130
    @eses4130 2 года назад

    ሰላም እናት እኔ አጠባለሁ ፓውደሩንም እሰጠዋለሁ ግን እንደት ማድረግ አለብኝ ማለቴ እንዳይጋጭበት

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      ጡትሽ በቂ ወተት ካለው ዱቄቱ አስፈላጊ አይደለም ባይ ነኝ ከ ስድስት ወር በላይ ከሆነው ልጅሽ ተጨማሪ ምግብ መመገብ የህፃናት ሻይ የፍሩት ሻይ/ንፁህ ውሃ በጡጦ መስጠት ሃኪም አማክረሽ ከፈቀዱልሽ ንፁህ የላም ወተት መስጠት ትቺያለሽ🤗

  • @wesagn
    @wesagn 2 года назад

    አባክሽ አህቴ ለ 2 ወር ልጅ አሚያፋፋ ፎርሙላ ወተት ንገሪኝ አባክሽ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      የሚያፋፋ የሚባል ነገር የለም እያንዳንዱ ልጅ የራሱ የሰውነት ሁኔታ አለው ዋናው ጤናማ ይሁንልሽ እንጂ ቀጭን ነው ልጄ ብለሽ አትጨነቂ ገና የሁለት ወር ልጅ ሳሰሆነ ክብደቱ ሲወለድ ከነበረው አንፃር በአማካኝ መጨመር ያለበትን ያክል መጨመሩ አይቀርም ቼክ አፕ/ክትባት ስትወስጂው ስለሚመዝኑት አንቺ መጨነቅ የለብሽም ፎርሙላ ወተቶች ብዙ አይነት ማርኮች ስላሏቸው ይሄንን ግዢ ብዬ የምልሽ የለኝም እኔ ልጄቼን ጡት ብቻ ነው ያጠባሁት ግን ከገዛሽ በተቻለሽ ኦርጋኒክ የሄኑትን ለመምረጥ ሞክሪ ይህንን ነው ልልሽ የምችለው 🤗

  • @micasfaw
    @micasfaw Год назад

    Ke frafre yemayibela ebaksh ngerign

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  9 месяцев назад

      ሃኪም ካልከለከለሽ በቀር የማይበላ ነገር የለም ሁሉንም በመጠኑ መመገብ ነው።

  • @user-bv6ib1ky3p
    @user-bv6ib1ky3p 5 лет назад

    Ye abishu shita gin ayichalim

  • @madinamadina6951
    @madinamadina6951 5 лет назад +1

    አመሰግናለሁ ፈቲየ እረ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሸ ማማየ እኔ የ 5 ወር ነፋሰጡር ነኝ ግን ምንም አይነት እቅሰቃሴ አይሰማኝም በጣም ጨንቆኛል እዴት እሰካሁን መቀሳቀሰ አይጀምርም እያልኩ እሰኪ እቅሰቃሴው ሰሜቱ እዴት እደሆነ እባክሸ ኮሜት አድረጊልኝ እጠብቅሻለሁ በናትሸ

  • @ቅዱስሚካኤጥበቃህአይለየኝ

    ሶስት ቀን ሙሉ ምን ጠባ

  • @user-fj5pu5yc7w
    @user-fj5pu5yc7w 4 года назад

    እኔሰ ማሬ ካወለድኩኝ 1 ወሬ ነው ግን ልጀን ጥያት ስራ ወጣሁ ምን እደምል አላውቅም ካሰራው ሁኝ ሁለየም አልቅሸ አልቅሸ ይለኛን

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +1

      አይዞሽ የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ያልፋል ለበጎ ነው ለሷው ብለሽ ነው የራቅሻት እንዳይፀፅትሽ እሺ ራስሽን አፅናኚ ደስተኛና ጤነኛ መሄንሽ ነው ለሷም ሚበጃት እናት የትም ትራቅ የት እናት ናት መኖሯ ብቻ ይበቃል ልብ ያሞቃል ሩቅም ብትሆኚ አለችኝ ማለቷ ብቻ በቂ ነው የባሰም አለ ብለሽ ትፕፅናኚ እሺ ፈጣሪ የልብሽን ሞልቶ ከልጅሽጋ ያኑርሽ 🙏🙏🤗😘

    • @user-fj5pu5yc7w
      @user-fj5pu5yc7w 4 года назад

      @@DenkneshEthiopia አላህ ይበሸርሸ እህት ነገሩ ብዙ ነው በቻ አልሀምዱሊላ።

  • @justdoit7095
    @justdoit7095 5 лет назад

    Can you try melanin teewst cream please the RUclipsr becoming crazy

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад +1

      ናፕቱራ የሚባል ቻናል ባለቤት ነው የሰራችው ለዛ ነው ዩቱበሮች የሞቱበት በነፃ እየላከችላቸው ነው ገና በይፋ ለሽያጭ አልቀረበም ኦርደር ማድረግ ግን ትችያለሽ ለኔም ከላከችልኝ አሳያችኋለሁ ግን አይመስለኝም ለማንኛውም ላንቺ ስል ለማናገር ሞክራለሁ

    • @justdoit7095
      @justdoit7095 5 лет назад +1

      @@DenkneshEthiopia thanks sis

  • @mkyaali3395
    @mkyaali3395 4 года назад +1

    እርእኔጡቴአልፈስብሎኛልመላስጡ

  • @bettybettyashnfi4098
    @bettybettyashnfi4098 4 года назад

    Hiiii Salem new knjoo pls ena kewldeku 2 weria new gen kemjmriuem tuita selileu altbuem min yeshlinale. bechnket lemuet new wetatin endet mabztenena memtiet yechalal yalmuokrekuet nager yelem

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +1

      የገብስ አጥሚት የአብሽና የእንስላል ሻይ አልኮል የሌለው ቢራ ገንፎ ብዙ ውሃ መጠጣት ነገር ግን ህፃኑ ጡትሽን እንዲጠባና እንዲከፍተው ማድረግ ካልቻልሽ አተትሽ ሚመረትም ህፃኑ ካልጠባው ስለማይወጣ አይኖርሽም ድለዚህ ደግመሽ ደጋግመሽ በመስጠት እንዲጠባ ማድረግ አለብሽ 😉😘😘

    • @bettybettyashnfi4098
      @bettybettyashnfi4098 4 года назад +1

      @@DenkneshEthiopia
      betam amsgenleu yemtiuen hulenm muokrialeu shyenm lilem medhunitechem chger ahuen tituw sellmda tutien meyzen metibate ayeflgem yemnuruo Geerke new liluen nager gen megente alchelkuem bezliy tuita chaffu acherem selhuna yemslinale lemniuem betam amsgenleu. lilau ye 2 amet yemtiuen yeljiechem megeb betsiyen pls

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад +1

      ሁለት አመትኮ ትልቅ ነው በቃ ያዋቂ ምግብ መመገብ አለበት የኔ ልጅ ሶፊ ሁለት አመቷ ነው አብራን ነው ምትመገበው

    • @astergemachu
      @astergemachu Месяц назад

      ​@@bettybettyashnfi4098pump adrgiw betam yamerital

  • @ሴትናሀበሻዊትሴትና-አ7ቘ

    ቆይ ስወልድ ሞክረዋለው ፈቲ ጠፍተሻል ማር በሠላም ነው

  • @Rhel579
    @Rhel579 5 лет назад

    Fetya konjo ebakeschen tekekelega amarega awri deutsch atekelakyi yanchen deutsch manem ayawkewm

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад

      Stil tee ያልኩትን ነው ባማርኛምኮ ብዮዋለሁ ያው አፌን እያዳለጠኝ ነው ይቅርታ

  • @tsigemekuria7928
    @tsigemekuria7928 5 лет назад

    Ya wedajawelew thanks enam ent nagne

  • @adnachasdqwe7575
    @adnachasdqwe7575 4 года назад

    😘😘😘😘😘woooo👍👍👍

  • @enatiyeewedshalehu1655
    @enatiyeewedshalehu1655 3 месяца назад

  • @ተውከለትአለአላህ
    @ተውከለትአለአላህ 2 года назад

    እህት በእናትሽ መልሽልኝ ጡቴ ብዙ አይፍስም ስውነቴም በጣም ዝቅተኛ ነው እና ፕራያክሽን ክኒን ብውስድ ለልጅ ችግር አለው ስውነት እንድዳብር ይርዳል ብለውኝ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      ብዙ ፈሳሽ ውሃ አጥሚት ሻይ ጠጪ የአብሽና የእንስላል ሻይ በጣም ጥሩ ነው በቂ ምግብ መመገብ አትርሺ ዘና ማለት ይረዳል በተረፈ ሃኪም ሳታማክሪ በፍፁም ምንም አይነት መድሃኒት እንዳትወስጂ አደራ

  • @lovrlovt1677
    @lovrlovt1677 5 лет назад

    ወሀ መስጠት ይቻላል ማለቴ እሰከ አርባ ቀን ውርስ ብንተዋቸው ችግር አለው

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад

      እዚህ ከሀለት ሳምንታቸው በኋላ ነው ቀጭን ሻይ "የህፃነት ሻይ" የሚፈቀደው። የኔ እናት "ህፃን ልጅ እናቴ ሁሉን ችግሬን ታውቅልኛለች ውሃጥሜ ሲቀር ይላል" ትላለች 😉 እኔ እሰጣቸው ነበር በጡጦ አድርጌ በጣም ነው ሚፈልጉት

  • @enatneshmengistu6572
    @enatneshmengistu6572 5 лет назад +1

    እኔ ከወልደኩ 6ወሬ ነው ግን ምንም ሰላም የለኝም በጣም ይጨንቀኛል ይደብረኜል አልቅሽ አልቅሽ ይለኛል የወለዳችሁ እስቲ እንዱዚህ አይኑት ይሰማችሃል እያበድኩ እንዳይሆን

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад

      አዎ ይሄ የተለመደ ነገር ነው ችግሩን ልብ ካልሽው እራስን አረጋጊ ጡት ማጥባትሽን እንዳታቆሚ በጣም ይረዳሻል በተረፈ ሃኪምሽን አማክሪ ይሄ ብዙ ሴቶች ላይ የሚከሰት ነገር ነው እኔም ላይ አይብዛ እንጄ ተከስቶብኛል የሚያዝናናሽና የሚያስደስትሽ ነገር ላይ አተኩሪ አይዞሽ ውዴ ሁሉም ያልፋል ትንሽ ግዜ ነው።

    • @ሶፊሶፊሶፊ
      @ሶፊሶፊሶፊ 5 лет назад

      +Denknesh Ethiopia ፈት እነትነት አልደረስኩም ግን ስለፀጉር ልጠይቅሽ ፀጉሬን ታጥቤ ቁጥርጥር በወፍረሙ ስርቼ ሁለት ቃን አቆይቼ እፈታወለው ከዘ በሀለ እንዴት በምን ማልኩ እንደይደርቅ ማድረግ እንዳምንችል እ
      ንገርን እየደረቃ አስቻገረኝ

    • @summerwulsebo6147
      @summerwulsebo6147 5 лет назад +1

      ይሄ በጣም ነተለመደ ነገር ነው።ፈረንጆቹ postpartum depression ይሉታል።ሀኪም አማክሪ እረፍት ማረግና የሚረዳሽ ሰው ባለቤትሽም ጭምር ፈልጊ።አይዞሽ ያልፋል

    • @Tube-jx6ox
      @Tube-jx6ox 5 лет назад

      abeba tub abeba tube ልክ ብለሻል እኔም እዲህ እዳንቺ በጣም እጨነቅ ነበር በቂ ዬሆነ ለራስሽ ግዜ ስጪ ክንፅህና ይጀምራል ማለቴ እንደ ባዝ እሩምሽን በማሳመር ከዛ ልጂሽን ይዘሽ ትንሽ ወጣ ብለሽ አዬር መቀበል ቀለል ያለ እንቅስቃሴ እስፖርት መስራት ነቃ ዬሚያደርጉሽን ትኩስ መጠጦች መውሰድ ይህን ነው ያለችኝ ሀኪሜ እና አይዞሽ እህት ለዬትኛው ግዜ ብለሽ ትጨነቂ ሁሉም አላፊ ነው

    • @enatneshmengistu6572
      @enatneshmengistu6572 5 лет назад

      @@Tube-jx6ox የሚገርም ነው የመጀመሪያ ልጄን ስወልድ ኢትዮጵያ ነበር እና ምንም አይነት ስሜት አላስታውስም አሁን ግን በ1ቀን ውስጥ10 ጊዜ ፀባየ ይቀያየራል

  • @tsiontadesse3281
    @tsiontadesse3281 3 года назад

    Normal shay metetatis ayihonim?

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  3 года назад

      አይ የእንስላል ሻይ የአብሽ ሻይ ወይንም የገብሽ አጥሚት እነዚህ ናቸው ለወተት ግንባታ ሚረዱት

    • @tsiontadesse3281
      @tsiontadesse3281 3 года назад

      @@DenkneshEthiopia atimet etetalew gn minem yelem 2saminete new keweledikugn &derekebign

  • @mercytes5696
    @mercytes5696 5 лет назад

    Stilltee west nana yelewem
    Ye Nana ketel yetut wetet yemelesal

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  5 лет назад

      እኔም ይመስለኝ ነበር የናና ቅጠል Molise መጠኑ ትንሽ ይሁን እንጂ አለው በሚቀጥለው ቪዲዮ ሁሉንም ግብአቶች ከማስረጃ ጋር ይዤ መጣለሁ ማሬ

    • @mercytes5696
      @mercytes5696 5 лет назад

      @@DenkneshEthiopia
      Nana "Pfefferminz" yemibalew new Melisse lela ketel new

  • @mihazebseman5461
    @mihazebseman5461 Год назад

    ልጅ ፀሀይ ለማሞቅ ሻወር ግዴታ ነው

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Год назад

      አይደለም ቢታጠብ ግን ጥሩ ይሆናል ህፃኑም የመዝናናትብስሜት ይሰማዋል ቶሎ ይተኛል ...

  • @aawaqased321
    @aawaqased321 4 года назад

    ውዷእህቴ እባክሸ ጥያቄ አለኝ እዳየሸው ምልሸልኝ ከውለድኩ 2ውር ልጀ አለኝ ግን።አቅለሸለሸኝ ምን ላደርግ አርግዥ ይሆን እድ የለጀ አፍ የመደረቅ ባህሪ ያሳያል እባክሸ ተባበሪኝ ሰላም ለሀገራችን ።

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      ምታጠቢ ከሆነ የማርገዝ እድልሽ ጠባብ ነው ሙሆነው ምርመራ ድርጊ ወይን ቤት ውስጥ መመርመሩያ ከፋርማሲ ግዢና ቼክ አድርጊ ግን ሁለት ወርሽ ከሆነ የመርገዝ እድልሽ ጠባብ ነው ማለቴ ያው አራስ ስለሆንሽ ገና ...

    • @aawaqased321
      @aawaqased321 4 года назад

      @@DenkneshEthiopia ውላሄ በጣም አምሰግናለሁ መልካም ነሸ የኔ ቆጆ በጣም ነበር የተጨነኩት ከኮርናውጋ ሲጨመረ አገራችንነ አላህ ይጠብቅልን በዱአ እነበረታ ባለሸበት ፋጣሪ ይጠብቅሸ

    • @aawaqased321
      @aawaqased321 4 года назад

      @@DenkneshEthiopia ግን ካርግዠኩ ማጥባት እችላለሁ ማርገዝ አልፍለግም ምክኛቱም ልጀን ማጥባት እፍልጋለሁ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      @@aawaqased321 ማጥባትሽ አንቺን እንጂ ልጁን ፅንሱን አይጎዳውም ታስሽን በደንብ ከተንከባከብሽና ምግብ በአግባቡ መመገብ ከቻልሽ ትቺያለሽ ሃኪም ግልር ስትሄጂ ደግሞ የበለጠ ትጠይቂያልለሽ አትጨነቂ በዚህ ሁኔታ የማርገዝ እድልሽ በጣም ጠባብ ነው ቢሆንም ጥንቃቄ ማድተግ ይኖርብሻል በሚቀጥለው 💑 😉😘

    • @myheromelsegultigrye7186
      @myheromelsegultigrye7186 3 года назад

      እህቴ ሰላም ነው እኔ የሱስት ወር ልጅአለኝ እምኑረዉ ጀርመንነዉ ሻይዉበቀን ስቴ ነዉ የምጠጣዉ እባክሽ

  • @karemetube7462
    @karemetube7462 4 года назад

    እኔ ከወለድኩኞ 2ወሪ ነው ግን ጡቴን ሳጠባ ቁርጠት ይብስባ0ታል መላ በሉ0ኞ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      ህዝብን ከሆነ ሚቆርጣት አንቺ የምትመገቢውን ምግብ ቀይሪ ጎመን ፊሶሪያ አተር ሽንኩርት ለትንሽ ግዜ አትመገቢ የአብሽ ሻይ ወይንም የእንስላል "Fenchel Tee" ጠጪ አንቺን ከሆነ ግን የሚቆርጥሽ ሲበዛብሽ እያቆምሽ መልደሽ አጥቢያት ጡት ማጥባት መሃፀን ወደ ቀድሞ ቦታው ቅርፁ እንዲመለስ ስለሚያግዝ በዛ ሂደት ውስጥ ቁርጠት ሊኖር ይችላል እንዳልሽው ግን ሁለት ወርሽ ከሆነ እስካሁን መቆም ነበረበት ስለዚህ ሃኪምሽን ማማከር አለብሽ😉

    • @karemetube7462
      @karemetube7462 4 года назад

      ልጀን ነው የሚቆርጣት እኔን አይደለም ሳጠባት ይብሰባታል

  • @hayatmohammed
    @hayatmohammed 3 года назад

    አብሹ ተቆልቶ ነው ሚፈላው?

  • @mollash6647
    @mollash6647 4 года назад

    ሰላም እህቴ የ7ወርእርጎዝነኝ የኔዉድ እና ቅቤ አላገኘሁም እና የሚቀልጥከሁነ ቅቤ የሠራሺበትን ሊክ ላኬልኝ እህቴ ተባበሪኝ

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  4 года назад

      ይሄው ሊንኩ የተጠቀምኩት ለኬክ ክሬም መስሪያ የሚሆነውን ነው በአረብኛ አላውቀውም ስሙን ሊንኩን ተጭነሽ ሙሉ አሰራሩን እይ ruclips.net/video/-hD72uo0BMM/видео.html

  • @asnikezira1963
    @asnikezira1963 2 года назад

    ባለቤቴ ከወለደች 18 ቀን ሆናት ጡቷ ግን እስካሁን ወተት አይሰጥም። እባክሽ እርዳታሽ ያስፈልገናል

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  2 года назад

      በተቻለ ሁሉ ዘና እንድትልና በቁ ፈሳሽ የገብስ አጥሚት ሻይ ወተት የተገኘውን እንድትጠጣ ማድረግና ጡቷን እርጎ ቀብታ በጥቅል ጎመን ቅጠል ግንጣይ መሸፈንና ጥቁት ደቂቃ ማቆየት ጡቷ እንዱያግት ሊረዳት ይችላል የመጨረሻው ሙከራ እኔ የማውቀው ይህ ነው ካልሰራ ሃኩም ታማክርና ሌላ አማራጭ ምግብ ለህፃኑ መጠቀም ይኖርባታል ልክሬ እንደሚርፕዳችሁ ተስፋ አደርጋለሁ መልካም የአራስነት ግዜ ለባለቤትህና ለልጅህ🤗

  • @bemnetyemane9625
    @bemnetyemane9625 Год назад

    ሰላም, ከወለድኩ ዛሬ 1 ወሬ ነው ልጄ በጣም ታለቅሳለች በዛ ላይ አተኛም ጡቴም ብዙ የለውም, እንሥላል ያልሽውን የት አገኛለው አጣው ወይ ሌላ ስም ይኖረው ይሆን

    • @DenkneshEthiopia
      @DenkneshEthiopia  Год назад

      የገብስ አጥሚት የአብሽ ሻይ ብሎ ጠጪም ይሰራል ራስሽን አታስጨንቂ ልጅሽ ምናልባት ሆዷን እየቆረጣት ይሄነል ሽንኩርት ጎመን ፎሰልያ ለግዜው አትብይ የእፕብሽ ሻይ በቀጭኑ አፋተሽ አቀዝቅዘሽ በጡጦ ስጫት ምናልባት ሆድ ድርቀት ከሆነ ወይንም ቁርጠት ካላት ያስታግስላታል የካሞሜላ ሻይም ይሆናል በቀጭኑ አፍይላት ግን 🤗

  • @ethgebetacooking8006
    @ethgebetacooking8006 5 лет назад

    ❤👌❤❤

    • @ezanatam645
      @ezanatam645 2 года назад

      Ebaksh ljen endet tut endtlemd ladrgat beki wetet alewu gn tnsh amat hosbital neberech stweta ebi alechgn 15 Ken Ekan Altebachm Ebaksh Ngerign

  • @hananethohabsha7128
    @hananethohabsha7128 5 лет назад

    ፈቲ ምርጥ እናት

  • @fetyaethiopia8481
    @fetyaethiopia8481 5 лет назад

    Selam fetu❗️
    Bichal dgami SUBSCRIBE barekush gn aychalm ALLAH yagzsh , lelaw tut matbat enatna lej yakerarbal yalshw yewelede yakewal mnm tyake yelew Ene huletum ljoche behone mknyat lachr gize new yatebahuachewna bzu Close alnebern tut alematbat beteley abreshachew yematwy kehone betam adega alew slayehut new keza gn kes bekes beteleyaye menged mastekakel ychalal, lemisemachew sewoch ykrta meteyu tlknet new! Yetut wetetn betemelekete chgru getmogn balakm absh gn tezefzfo adro whaw biteta erasu wetet endemichemr Docteroch negrewgnal THANK YOU so MUCH👍