የጡት ወተትሽን ለማብዛት እሄን አድርጊ| ፍሪጅ ውስጥ አቀማመጥ | How to increase your supply and how to store

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • 💗 የፍሪዘር ላስቲክ ሊንክ/ Link to Freezer bags
    amzn.to/3zU4yy1
    💗 Links የቪድዮ ሊንኮች
    ጡት ስለማጥባት የተማርኩትን ላጋራችሁ
    • ጡት ስለማጥባት የተማርኩትን ላ...

Комментарии • 118

  • @Mahlet-ln1of
    @Mahlet-ln1of 4 месяца назад +1

    በጣም ነዉ የጨነቀን እባክሽ ታደግን ልጆ3ወርአስካሁን በትግል አደረስኩት የሚገርምሽ ጡቴን አይወጥረኝ ምንም የለውም

  • @mekdesayalew1401
    @mekdesayalew1401 6 месяцев назад +2

    አናመሠግናለን የእኔ ቆንጆ እኔም የምጠይቅሽ እኔም ጡቴ እቢ ብሎኝ የጣሳ ወተት እየተጠቀምኩ ነው ጥያቄፍሪጅ የለኝም እና ውጭ ቢሆን ችግር አለው

  • @ssssssd8689
    @ssssssd8689 Год назад +1

    አድስ ነው ያየሁሽ ግን ሁሉንም ቪዶዎችሽስ ለማየት እየሞከርኩ ነው ብዙ እየተማርኩ ነው እናመሰግናለን

  • @Lifeis-tn8kz
    @Lifeis-tn8kz 2 года назад +2

    ጎበዝ እህቴ ሳይሽ ቅን ነገር ነሽ

  • @user-vm3hd6ps1i
    @user-vm3hd6ps1i 14 дней назад

    ሰላም ሲሰተር:የኔ ውድ ስታስተምሪ ከተሞክሮሽ ብቻ ነው በተጨማሪ ማጣቀሻ (reference )ተጠቀሚ። በረቺ ውዴ!!!

  • @aseefenta632
    @aseefenta632 5 дней назад

    Egziaber ystsh tute bedenb new yetestekskelew ❤❤❤❤

  • @smayats.7615
    @smayats.7615 8 месяцев назад +1

    Pump kadergen buhala ykzkzal enamokwalen wuha west???

  • @kidistgmicheal662
    @kidistgmicheal662 Год назад

    በጣም እናመሠግናለን በእውነት ታድለሽ ካንቺ ብዙ ነገር ተምራለው። በርቺ

  • @samrawitsammmferew5056
    @samrawitsammmferew5056 3 года назад +1

    በጣም እናመሰግናለን እህቴ 🥰🥰🌸🌸🌸🌸🥰

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      ምንም ግር የለም ሳምራዊትዬ🥰💗💗💗

  • @RakikYaregal-fr9uf
    @RakikYaregal-fr9uf Год назад +1

    አመሰግናለሁ

  • @umuabdullah1077
    @umuabdullah1077 2 года назад +1

    Thank you so much 😊
    Ke welid buhala lemimeta ye hod kurtet meftehaew mnednew

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 года назад +1

      Selam ehet ezi ager Tylenol ena Ibuprofen ysetushal. Keza demo mok mok yale megeb memegeb

  • @kalkidantsegaye3507
    @kalkidantsegaye3507 2 года назад +1

    Jegena nesh yhe hulu wetet storage argeshal betam gobez Liliye

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 года назад +1

      Amesegnalehu yene konjo. Ahun sra kejemerku behuala dro yaskemetkut wetet betam new yetekemegh

    • @kalkidantsegaye3507
      @kalkidantsegaye3507 2 года назад +1

      @@HabeshaNurse Lezi lezi eko new yemitkimew pamp mareg gobez

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 года назад

      Awo betam!

  • @bezawitalemu6496
    @bezawitalemu6496 2 года назад

    Thank you so much liliye tekami neger new .pamp madreg tuti ayigodam?

  • @Emebet860
    @Emebet860 3 года назад +1

    ተባረኪ ብዙ ነገር አየሁ ካንቺ ቪዲዮ 💗💗

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      አሜን 🙏🏽 በጣም አመሰግናለሁ ለድጋፍሽ 💗💗

  • @amiykassa830
    @amiykassa830 2 года назад +1

    Thank you

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 года назад

      No problem Amiye ❤️❤️❤️

  • @tsehaydemeke4009
    @tsehaydemeke4009 3 года назад +1

    Thank you, helpfull

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      No problem 💗 I appreciate your feedback 💗💗

  • @user-zo5zt6qu8u
    @user-zo5zt6qu8u 3 месяца назад

    Ihte ye xute cafi Mayazi ibibilo asichagarani

  • @meryjotube1237
    @meryjotube1237 3 года назад +1

    ጥሩ መረጃ ነው ማማዬ እኔም እየደረስኩ ነው ልወልድ

  • @tadelealemayehu-kz2mx
    @tadelealemayehu-kz2mx Год назад

    ebaksh merfiye tewegche wtetiye derke mn ladrg begziyabhir

  • @user-no2mm3lv4g
    @user-no2mm3lv4g 11 месяцев назад

    ተባረኪ የኔ ቆንጆ❤

  • @tadelumuleta2416
    @tadelumuleta2416 3 года назад +1

    Betam amesegnalew yan konjo

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      Menem cheger yelem 🙏🏽💗💗

  • @emawayshemu7406
    @emawayshemu7406 Год назад

    Plic yejera enat meche enidemijemer negeregne ena tseqemun ena gudatus

  • @user-zc7cm1ws5p
    @user-zc7cm1ws5p 7 месяцев назад

    Yene konjo melis bitisechign des yelegnal ene keweledikugni 2 wer honognal alibe new mesetat mekenyatum tute chafi yelewem chafi endinorew men ladirgi

  • @beabtsegabezu2164
    @beabtsegabezu2164 2 года назад +1

    Selam edet nesh ...tut be tuto kalebn bewala ye tutow meten snt lay yhun yene lj 1 werua nw ....

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 года назад

      4ounce weyim 180ml gen yalebshewen yahel schiyat. 1 wor betam tinish nat. Eyarefech eyagesashat atechat.

  • @anwarmusema2571
    @anwarmusema2571 Год назад

    Selam wde ebakshe meleselegn leje 2were ke 2sament nw ena ken ken tute aletebam bela asechegerchegn mata mata tetebaleche bezum bayihone sament lihonate nw begede satebat talekesaleche ahune yametachew baheri nw aleba nw mesetate techegerkugn ebakeshe

  • @bethovenbilen4468
    @bethovenbilen4468 Год назад +1

    ሠላም በጣም የተቸገርኩበት ሁለት ነገር አለ አንዱ
    ከወለድኩ 1 ወር ከ10 ቀኔ ነው ልጄ ቀን በጣም ትተኛለች ማታ 6 ሰዓት በኃላ ትነጫነጫለች ጡት ከአፌ ለምን ይወጣል ትላለች በጣም ከባድ ለሊቶች ነው እያሳለፍኩ ያለሁት ምን ላርግ
    ሁለተኛው ጡቴ ብዙም አይደለም አይሞላም ከእዚ በፊት በወለድኩት ልጄ ሞልቶ ይፈሳል ሁሉ አሁን ምን እንደሆነ አላቅም ጡቴ በዛ ላይ ልጅቷ ትጫነጫለች አያጠግባት ይሁን አላቅም በቀን አንዴ ፎርሙላ ሠጣታለው ምን ችግር አለው እባክሽ ለጥያቄዬ መፍትሄ ስጪኝ

  • @wubewube8106
    @wubewube8106 3 года назад +1

    Tiliki timihirt wawwwww

  • @hayaalmutairi5048
    @hayaalmutairi5048 Год назад

    እህቴ አመሰግናለሁ በርቺ እኔ ጡቴ ብዙም ወተት የለውም። ፎርሙላ ወተት ደግሞ አይጠጣልኝ እናም ምን እንደማረገው አላውቅም ብዙ ያልሞከርኩት ነገር የለም። ልጄም 8ወር ሆኖታል ክብደቱም 5ኪሎ ሆኖብኝ በጣም አዘንኩኝ እናም ኬዝ አለበት ግን ያ ምንም አያረውም ይሉኛል። ራብ ነው የተጎደው አሉኝ እና ምን ትመክሪኛለሽ። እንግዲያው ምግብ ጀምሬለታለሁ

  • @zenashetesfaye1126
    @zenashetesfaye1126 2 года назад

    Setebeye ateweferim ede ene sebela borche metabeg eski negerig

  • @semirlovesunahh9605
    @semirlovesunahh9605 Год назад

    Selam endeat nesh? Ye tut wetet wechi lay men yahel geza yekoyal?

  • @tsigejifar6896
    @tsigejifar6896 2 года назад

    Liliye lije bafit tuto titiba neber ena ahun emb alechig men larg

  • @seadajemal7173
    @seadajemal7173 2 года назад +3

    እስካሁን ምንም ጠይቄሽ አላውቅም ግን እከታተልሻለሁ እና ልጄ ከተወለደ ዛሬ 2 ወር ሞላው ግን ለማጥባት ቢያስ እሰከ 10 ቀን እስከሚሆነው ደከምኩ ለማጥባት እና እቢ ሲለኝ ተውኩት እንደውም በጡጦም ሞክሬ ነበር ብዙም ወተት አልነበርኝም አሁን ጭራሹኑ ምንም አይወጣኝ ወተት እሚባል እናም ጡጦ ነው የሚጠባው ምን ማድርግ አለብኝ

    • @user-xm2mx9wy9i
      @user-xm2mx9wy9i Год назад +1

      የኔም ጥያቄ ነው

    • @saadasa3756
      @saadasa3756 5 месяцев назад

      አረየኔም ጥያቄነዉ

    • @dagmawitteketel799
      @dagmawitteketel799 4 месяца назад

      Lnant ytkm aytkm alawkm ene gn yetkmgn betam mare bwetet betam nw yabzalgn yeblet dmo weha belagn Dr esum betam tkmognal

    • @NestiKmicael-rx2iz
      @NestiKmicael-rx2iz 4 месяца назад

      @@dagmawitteketel799 mar bewetet endit new mttekemiw ebakshn melshilgn

  • @serkigelila3183
    @serkigelila3183 3 года назад

    Selam endet nesh betam gra gebtognal keweledku 15kene new gn tute yelewm maletychalal mn larg

  • @bettytess3576
    @bettytess3576 3 года назад +1

    Betam amesgnalew you’re so helpful I have 1 question lije 6 weeks nat tut new mitebaw ena tinita yaschegratal do you have any suggestion?

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +1

      Hule Magsat hodua feta endil

    • @bettytess3576
      @bettytess3576 3 года назад

      @@HabeshaNurse thanks🙏 I do that gin still tin yilatal

  • @user-bh2ds1fh6y
    @user-bh2ds1fh6y 10 месяцев назад

    Yenem chger new ebakish melsheln

  • @emanahmed6851
    @emanahmed6851 3 года назад +3

    Yene lij gin altaba bilong tachegerkuu minlerg?

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      Lemen embi endalesh mejemeriya eweki. Tuto metbat lemdual? Lactation nurse mamaker tchiyalesh. Ene sjemer yelactation nursoch new yeredugh

    • @emanahmed6851
      @emanahmed6851 3 года назад +1

      @@HabeshaNurse gena 4 qane naw gin be tutoo ingi cafun izo matbat alamd aley nursochum just try argi naw yelung
      Anyway thanks 🙏

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      It’s really really hard at first. Lehulum set gen degagmesh momeri. Ene sle tut matbat yeserahutn video kayesh chaf slelelew tute liju slemayizew be “nipple shield” ke Walmart gezche besu neber matebaw

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      By the way “tut matbat” yemilewn video hedesh eyiw bezu miredu hasaboch alut. Description box lay ahun linkun etewleshalew ayzosh.

  • @kemilaabebe1590
    @kemilaabebe1590 2 года назад

    Selam tyake neberegn lije 2 weru bew be tuto bcha new wetet yemitetaw ke tote embi blo hule pap adergalehu pap yaderekut aybekam formula wetet echemrletalehu beye 3 seatu aderg neber gn bzunm ayewetawm beye 6 seatu saderg yshalal

  • @misikirlegese6974
    @misikirlegese6974 2 года назад +1

    ሠላም ሲስተር ከወለድኩ 3ወር ሆኖኛል ድንገት ጡቴ ደረቀ ምን ላድርግ ስለጨነቀኝ ነው

  • @tiegistifkadu7728
    @tiegistifkadu7728 3 года назад +2

    ብዙ ነገር ተምሬ ካንቺ ተባረኪ፡ ግን ሊንኩ ተውልን ወተት የታሸገበት እቃውን ላስቲክ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +2

      አመሰግናለሁ! ሊንኩን አሁን ከታች አስቀምጠዋለሁ ቼክ አርጊው💕

    • @bettysweet1408
      @bettysweet1408 Год назад

      @@HabeshaNurse አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ ነበር ልጄ አንደኛውን ጡቴን አልጠባም አለኝ አንደኛውን ብቻ ነው የሚጠባው እን አሁን ልጄ7ወሩ ነው እና ብዙ ሰው ለምን አትሰጭውም አንደኛውን ሲሉኝ ልሰጠው ብዬ እንዳዶቹ ደግሞ የቆየ ጡት ጥሩ አይደለም አሉኝ እስኪ አንቺ ምን ትይኛለሽ ግን ጠብቶት አያውቅም አሁን ግን መያዝ ይችላል በፌት ግን አይዘውም ነበር ????

  • @betelhemkola340
    @betelhemkola340 3 года назад +1

    Thanks betam ene keweledku 2month 15 day new mejemerya lay betam yfesegn neber tute ahun gn pump sadergew enkuan 60 mil bicha new ke huletum yemiweta gn emergency birth control wesje neber side effect yinorewal MN madreg alebgn betam aschnkognal

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      Selam ehet video lay yalkuachewn negeroch hulu momeri. Lelam sle tut matbat yeserahuachew videowoch alu

  • @umuhamzahamza1103
    @umuhamzahamza1103 3 года назад +2

    👍👌

    • @hadishtekle6483
      @hadishtekle6483 3 года назад +1

      የኔ ጡቴ ወተት በጣም አለው ግን አልወፈረችም ምን ላርግ

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 года назад

      @@hadishtekle6483 የሁሉም ሰው ወተት የተለያየ ነው

  • @kaluba6361
    @kaluba6361 6 месяцев назад

    ይቅርታካካዋአረጓዴነውምድነውመልሽልኝ

  • @helenberhanulove9561
    @helenberhanulove9561 3 года назад +2

    ሰላም ውዴ መቺስ ያላቺ ማስቸግረውም የለኝም VOMINORE ይሄን መዳኔት ምግብ ከመብላቲ በፋት እወስዳለሁኝ 😌ቤሁንም ግን ማስመለሱ አልተወኝም ግን መቀነስ ቀንሱልኛል 🙏🙏እባክሽ ንገሪኝ ስስለዚህ መዳኔት

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      ይቅርታ ሄለንዬ እሄን መድህኒት አላውቀውም. ስንት ወርሽ ነው? ብዙ ግዜ ማቅለሽለሽ 2ተኛው የእርግዝና ክፍለ ግዜ ለይ ይጠፋል

    • @helenberhanulove9561
      @helenberhanulove9561 3 года назад +1

      @@HabeshaNurse ውዴ እኔ 2ወር ከ15 ነኝ ብታይ ምንም ነገር ልብላ ወዳው ነው ሚወጣው መዳኔቱን ከጀመርኩ በሃላ ትንሽ ተረጋግቱልኛል የጀመርኩት ወር ከ 15 ቀኔ ነው አልቁብኝ እራሱ እዳዴስ ጀምሮኝ ነው ድጋሜ የገዛሁት ውዴ ያለሁት ዱባይ ነው ያው በየሄድሽበት ህንዶችን ነው ምታገኝው ያገርሽ ሰው የለም ግን አችን በጣም ነው ማመሰግነሁ 🙏🙏🥰🥰

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +1

      ምንምችግር የለም ሄለንዬ. እሄውልሽ እስከ 3/4 ወር እሄ ስሜት ይቆያል ከዛ ግን በጣም ብዙ ግዜ 4ተኛ ወር ለይ እልም ብሎ ይጠፋል. እንደነበር ሁሉ ትዝ አይልሽም. እኔ በራሴ እራሱ ያየሁት ነው. መጀመሪያ ለይ በጣም ያሰቃያል. ከዛ ከ4 ወር ጀምሮ ያለው የእርግዝና ግዜ በጣም ነው ደስ የሚለው የሚያዝናናው 😃 አይዞሽ ያልፋል

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      ውሃ ግን በደንብ ጠጪ

    • @helenberhanulove9561
      @helenberhanulove9561 3 года назад +1

      @@HabeshaNurse ውዴ በጣም አመሰግናለሁ ክበሬልኝ ❤️❤️ግን መዳኔት መውሰዴ ምንም ችግር አያመጣም አደል 🥰🥰🥰

  • @teshome-pu5zs
    @teshome-pu5zs Месяц назад

    ሰላም ውዴ አራሰሸ ነኝ ጥሬ ስጋ ይበላል ወይስ

  • @mahimoges3282
    @mahimoges3282 2 года назад

    ሳልበው በጣም ያማል የሚፈሰኝም በጣም ትንሽነው ምንላርግ ግራገብቶኛል

  • @mahderzegeye
    @mahderzegeye 2 месяца назад

    ሰላም እንዴት ነሽ ልጄ 2ወሯ ነው ጡጦ አለምድ አለችን ምን ላድርግ ምከሪኝ

  • @rahamayasin1459
    @rahamayasin1459 2 года назад

    ከልብ እናመሠግናል እህታችን እኔ የሠባትወር ከሁለት ሳምት ነፍሠጡርነኝ የመጀመሪያየ ነው እና ቀድሞ ጦቴ ፈነዳ ችግር ይኖረው ይሆን

  • @AsdAsd-lw4gk
    @AsdAsd-lw4gk 3 года назад

    Enat mgb eyblach bzaw sat matbat chgr alw wey

  • @hawihawi3812
    @hawihawi3812 2 года назад

    እሽ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ዉዴ ልጄ አሁን ስድስተኛ ወሯ ነዉ ግን እኔ ምግብም ያን ያክል አደለሁም እሷ በጣም ትጠባኛለች እኔ ግን በጣም ተጎዳሁከሳሁ ፎርሙላ ጀምሬላታለሁ ግን የበለጠ ጡት ነዉ ምትፈልገዉ ጡት ማስጣል አልፈልግም እስኪ ምከሪኝ

  • @maramara6837
    @maramara6837 3 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ። ግን ጥያቄ አለኝ እባክሽን በእርግዝና ወቅት የሚከሰት የሆድ ትላትል እንዴት ማስወገድ ይቻላል?

    • @tsigejifar6896
      @tsigejifar6896 2 года назад

      Liliye lije bafit tuto titiba neber ena ahun emb alechig men larg

  • @amitube8543
    @amitube8543 3 года назад

    እባክሽ ጥያቄ አለኝ እርጉዝ ነኝ ገና ሶስት ወር ገባው ግን በጣም ምራቄ ይበዛል መፍትሄ ምታቂ ከሆነ ተባበሪኝ እባክሽ እህቴ

  • @yoditteku9569
    @yoditteku9569 3 года назад +1

    ተባረኪ ተጠቅሜበታለው

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      አሜን 🙏🏽 አመሰግናለሁ ለድጋፍሽ💕

  • @bezaabreha4503
    @bezaabreha4503 2 года назад

    ሰላም ሊሊዬ ስለምክርሽ ሁሌ አመሰግናለሁ ጥያቄዬ ልጄ 4 ወር ሆናታል ጡቴ ስለማይበቃትእያልኩ formula ወተት ለምዳ ነበር እና እሁን ጡቴን ከምሰጣት ጡጦ እዬመረጠች ተቸገርኩ እና ጡቴን ማለብ ጄመርኩ እና ግን በቀን ትንሽ ነው የሚወጣልኝ ጡቴን ውጥር ካላረገኝ ማልብ ችግር የለውም? 2 በዚህ ግዜ ጣእም ይለይይሉ እንዴ? ባክሽን ጭንቅ ስላለኝ ባክሽ መልስሽን እጠብቃለሁ 🙏🙏

    • @user-cz9sf6ly4y
      @user-cz9sf6ly4y 9 месяцев назад

      ere yenan endeswa new esike negerny yenam chershe tutun enbi alechenye ebakeshe melshelnye

  • @hanysisay1088
    @hanysisay1088 Год назад

    ጡት አጠባለሁ 4ወሬ ነው
    ወተቱ ብዙ ነው ጠብቶ ስለማይጨርሰው አልበዋለው
    ለሊት ላይ ግን በየ 3 ሰአቱ ስለማልነቃ 4 (5) ሰአት ከሆነ ዉ በጣም ሞልቶ ህመም ሆኖ መንቀሳቀስ ሁሉ አልችልም እና ይሄ ነገር ሲደጋገም ለጡቴ ጅማቶች ወይም ቱቦዎች ችግር ይፈጥር ይሆን ??
    እባክሽ መልሽልኝ አመሰግናለሁ

  • @yuanryan1933
    @yuanryan1933 3 года назад +1

    ጥያቄ አለኝ የኔ ውድ እኔ እንዳንች ስራ ከ1ወር 20 ቀን በሃላ ስራ እጀምራለሁ እና አንች ይሄ ሁሉ ፖፕ ያደረግሽው ለመቸ ነው ለብዙ ጊዜ መቆየት ይችላል ስትይ እስከ አንድ ወርም ይቆያል የጡት ወተት? እና ደግሞ በረዶ ቤት ነው ሚቀመጠው ወይስ ከታች?

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +1

      ሰላም እህት ሙሉውን ቪድዮውን እይው የጥያቄሽን ሁሉ መልስ እዚ ቪድዮ መጨረሻ ለይ መልሻለሁ 💗

    • @yuanryan1933
      @yuanryan1933 3 года назад +1

      ግን እኮ ሙሉውን ቪዲዮ ነው ያየሁት

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад +1

      @@yuanryan1933 ሰላም እህት ቪድዮውን አጠንጥኚውና ክ10 ደቂቃ ጀምሮ ያለውን እይው. ለመፃፍ ረጅም ስለሆነነው. ፍሪዘር ውስጥ እያልኩ ያወራሁት እሱ በረዶ ቤት ማለት ነው. አይተሽው ጥያቄ ካለሽ ፃፊልኝ💗💗

    • @yuanryan1933
      @yuanryan1933 3 года назад +1

      @@HabeshaNurse አመሰግናለሁ እማ ገብቶኛል

  • @ssssssd8689
    @ssssssd8689 Год назад +2

    ከፍሪጂ ያለውን ወተት በምን ነው ማሚቅ የሚቻለው

  • @user-pf4yw5hu8r
    @user-pf4yw5hu8r 2 года назад

    ስላም እንዴት ነሺ እህት በእናትሽ መልሽልኝ ጡት እያጠባሁ ክብዴት መጨመራያ ክኒን ቪታሚን ብውስድ በልጅ ላይ ችግር ያመጣል

  • @sanegerma1243
    @sanegerma1243 Год назад

    ሰላም እህት እኔ ፓፕ እያደረኩ ነው ምጠቀመው ጡቴ ጫፍ ሰለማይያዝ መጥባት አልቻለም ልጄ የኔ ጥያቄ ፓፕ ያደረግነው ወተት ለምን ያህል ሰዓት ውጪ መቀመጥ ይችላል

    • @saditube2100
      @saditube2100 11 месяцев назад +1

      3እስከ 4 ሰአት ውጪ መቆየት ይችላል ፍሪጅ ከሆነ 3 ቀን ድረስ

    • @sanegerma1243
      @sanegerma1243 11 месяцев назад

      ተባረኪልኝ❤❤❤❤

  • @mihretteklu837
    @mihretteklu837 6 месяцев назад +1

    እኔ ደግሞ የተቸገርኩት ወተቴ በጣም ከመብዛቱ የተነሳ እታመማለው።ልብሴ እንኳን በቀን 6 ግዜ ነው የምቀይረው።ምግብ ሙሉ በሙሉ ካላቆምኩ አይቀንስም እና እባክሽ እርጂኝ ምን ላድርግ?

    • @user-kn7ib6qf1r
      @user-kn7ib6qf1r 3 месяца назад

      ምንም አታርጊ እኔም አማርሬ በ15ቀኔ ደረቀብኝ

    • @sitiyosaf8115
      @sitiyosaf8115 15 дней назад

      Esti medenaw metebeyew leni bibezalegn😢

    • @ZinetMohammed-nw6nc
      @ZinetMohammed-nw6nc 15 дней назад

      ማሻአላህ😢

  • @kidjohn9956
    @kidjohn9956 2 года назад

    Be tuto becha nw metetat mefeligew tuten embi alech men yishalal

  • @Nurdensemira
    @Nurdensemira 5 месяцев назад

    የምር ግን የጡት ወተት ነው

  • @mahimoges3282
    @mahimoges3282 2 года назад

    ውዴ ፈሳሽ በጣም እወስዳለሁ ምግብም ግን በጣም ትንሽ ነው የፈሰኝ ውሀም በጣም እጠጣለሁ የምወስደው ሁሉ ወደሰውነቴ ነው የሚሄደው መሰለኝ እንደምጠጣው ወተት የለኝም ልጄም ትጠባለች ብዙ ስለማታገኝበት ትናደዳለች ምን ይሻለኛል?

  • @kaluba6361
    @kaluba6361 6 месяцев назад

    ይቅርታመልሽልኝካካዋአረጓዴነውምኘ

  • @AbuMaysun-um6ow
    @AbuMaysun-um6ow Год назад

    እበክሽ አትለፊኝ ህፃናት ተደጋጋሚ ፈስ ምን ይሁን ችግሩ

    • @AkiAki-ox8vt
      @AkiAki-ox8vt 2 месяца назад +1

      fes tru now ehte mknyatum doctoroch raesu yteykalu tfesalech wey ylalu stteba mefsat alebat kalfesu hodachu kurtet ysakeyalu

  • @fasikalovelove2457
    @fasikalovelove2457 3 года назад +1

    ማለቡ ጡት ላይ ችግር አይፈጥርም

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  2 года назад +1

      አዎ ንፅህና ከተጠበቀ ችግር አይፈጥርም

  • @emanyesuf8766
    @emanyesuf8766 3 года назад +1

    Thank you

    • @HabeshaNurse
      @HabeshaNurse  3 года назад

      No problem 💗 Thank you for watching 💗💗