የአራስነትን ጭንቀትን በአራስ ፓኬጅ | የጥበብ አፍታ
HTML-код
- Опубликовано: 25 янв 2024
- የአራስነትን ጭንቀትን በአራስ ፓኬጅ…
ከአራስ ፓኬጅ መስራች ሃስና እድሪስ ጋር በየጥበብ አፍታ!
Join Hassan Edris, founder of the innovative Aras Package, on this episode of Masters at Work!
#kana #Kana_TV #Kana_Television #Masters_At_Work #Business_Woman #Hasan_Idris #New_Mom_Life #Aras_Package #Amharic #Ethiopia
Subscribe to watch exclusive local Ethiopian productions and exclusive content from your favourite Kana TV shows and series.
የሚወዷቸውን የቃና ቴቪ ዝግጅቶችና ተከታታይ ፊልሞች ለመመልከት የRUclips ገጻችንን ይከተሉ::
| Official RUclips Channel | / kanatelevision
| Official Facebook Channel | / kanatelevision
| Official Instagram Channel | / kanatelevision
| Official Website | www.KanaTelevision.com/
Watch Kana Television on EthioSat with 11545 Frequency or Eutelsat 8 West B with 11545 Frequency
ቃና ቲቪን በኢትዮሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ እንዲሁም ዩቴልሳት 11545 ፍሪኩዌንሲ ይመልከቱ::
#Kana #KanaTelevision #KanaTV #MyKana #Freetoair #Ethiopia #Amharic
KANA TV is an Ethiopian general entertainment, free-to-air, satellite TV channel bringing international standard programming to the Ethiopian population. We broadcast exclusively in Amharic to ensure that our programs have the broadest relevance.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
ቃና ቲቪ አጠቃላይ የኢትዮጵያውያን የመዝናኛ አገልግሎት ሲሆን ስርጭቱ በነጻ የሆነ፣ አለም አቀፍ ደረጃቸውን የጠበቁ ዝግጅቶችን ለኢትዮጵያውያን ተመልካቾች የሚያቀርብ የሳተላይት ቴሌቪዥን ጣቢያ ነው:: በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ የሚተላለፍ ሲሆን ይኸውም ዝግጅቶቻችን ሰፊ ተቀባይነት እንዲያገኙ ታስቦ ነው:: Развлечения
እኔ እንዲ አይነት ስራ የሚሰሩ ስዎች ቢኖር ብዬ ያሰብኩት ከዛሬ 6 አመት በፊት ለመጀመሪያ ግዜ ስወልድ ነበር በጣም መቸገሬን ያወቁ ስዎች በደካማ ጎኔ ገብተው የአይምሮ ችግር ላይ ነው የጣሉኝ ስራሽን ትልቅ ደረጃ ያድርስልሽ
አይዞሽ እኔም የጎረቢት ክፉ በድለውኛል ሰው ሲወልድ የሚቀኑ ምቀኞች አሉ የሰወሸ ክፋት አሳበዱኝ
ፈጣሪ ይባርክሽ ትክክለኛና ትክክለኛ ስራ ነው በእውነት ስንቱ ነው የሚሰቃየው ሁላችንም ያሳለፍነውን እናቃለን በእውነት ቃላት ነው የሚያጥረኝ
በጣም መልካም የተባረከ ስራ ነው በእውነት በተለይ ሰው የሌለውን ታሳርፋላችሁ / ቤቢ ሻወር ከሚደረግ ጏደኞች ለአንድ አራስ ይሄንን ፓኬጅ ቢገዙላት በእውነት መባረክም ነው የወለደ ያውቀዋልና / ግን ዋጋውስ ማለት የፓኬጁ በዝርዝር ብታስቀምጡ ፕላን ለማድረግ ይረዳል :: የልጅ አዋቂ ተባረኪ 👌🙏
ዋዉ❤ በጣም ምርጥ የስራ ፈጠራ ሀገራዊና ባህላዊ በርቺ
አላህ ህልምሽን ያሳካልሽ
ኸይር ጀዛሽን ይክፈልሽ
በጣም ጎበዝ ጥሩ ሃሳብ ነዉ ኢትዩጵያ እደ ዉጭ ሃገር ከሆነ ቆየ በሰዉ ተከቦ ሰዉ መናፈቅ ኮደሚንየም እና አፓርታማ ኑሮን ቢያቀልም ሰዉን አራርቋል
በጣም ጀግና ነሽ ሀሳቡን መፍጠር በራሱ የኔ ቆንጆ በርቺ
አገራችን እኮ ብዙ ስራ አለ ማለት ነው ደሞ ስራሽ እንዴት እንዳብራራሽው የተባረከ ጭንቅላት ይጨምርልሽ
ለመውለድ ያብቃኝ ❤❤❤❤
She is a heroine entrepreneur, and I believe she will be successful.
በጣም ጎበዝ and a wonderful idea 👍 and keep running
ጥሩ ነው ማሻ አላህ ሰው ለሌለው በተለይ አራስነት ከባድ ነው እናቴ የአራስነቷን ቃል የተናገረችን አረሳውም የሚበላ የሚጠጣ ሳይጠፋ ወቅቱን ጠብቆ የሚያቀርብ ያስፈልጋል
ጎበዝ የሰፈሬ ያደግሁት አቶብስ ተራ ነው በርቺ ምርጥ ስራ ነው የፈጠርሽው❤❤❤❤
ኦኦኦኦኦ የመውለድ ጒጒቴን ጨመርሽው በተለይ ወይባው
This is wonderful idea, keep going.
Blessing job. Keep going !
ቆንዶ ሀሳብ ነው ጎበዝ ሴት
What a blessed idea is it ! May God bless you and your business 🙌
Mashallah betam arf idea nw lenatochachin especially egnan asadgew lekum ngr mabkatachew anso sinweld demo medkemachew fair aydelem,😔 yihe bahil mekeyer alebet “ENATOCHIM KE LIJOCHACHEW GA KUCH BILEW METARES ALEBACHEW “👌🏼👍👏🏻👏🏻👏🏻
Good job 👍 Mashallah
You are very impressive dear 👏👏👏 What an incredible entrepreneurial idea 😍😍😍this will make the transition to maternity a beautiful and easy unforgettable time 🥰🥰🥰 Keep it up this is going to grow and be the most wanted service soon 🤗🤗🤗 May God bless your kind heart & creative mind that came up with this package 🙏🙏🙏
በጣም ቆንጆ ነው
Hasin betam gobez lij silayehush desblognal ,ARAS package le bizu enatoch mefthie new mashaAllah berchi🎉🎉🎉🎉
👏👏👏 berchi this is really helpfull
ዋው በጣም አሪፍ ስራ ው ወድዋለሁ በተለይ ለኔ አይነት ሰው ለሌለው እንደኔ የወደው😍😍❤🌹🌹🌹❤❤🌹🌹🌹
አላህ ያሳካልሸ❤❤❤❤
Great idea Allah yhafzek
🎉🎉🎉🎉🎉ጥሩ ነው በርቱ
ተባረኪ
This is great 👍
Masha Allah
Betam new yewededekut
ይቅናሽ ኢሄ ይጽድቅ ስራ ነው ተባረኪ❤❤❤
Wow Yemigerm sira tebareki 👌👍👏🙏
ጎበዝ!!!
ማሻአላህ ጎበዝበርቺ
በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ አሁን ነዉ መዉለድ
Wow Really Amizinge
ማሻአላህ ወላሂ አሪፍ ስራ ነው! ምናለህ ክልልሎች ላይም ብሳንች ኑሮአቹ እኛም ተጠቀሚ ብንሆን
Brilliant
Btam aref sira new berch
Berchi betam tekami new
Mashallaah 🥰 keep it up dear 👍👌👌👍👏👏👏
Wawww Mascha Allah yenekonjo....betam mrt hasab new Allah yagzsch
Betam gobez berchi
What a beautiful woman❤
Nice 👌👌
Masallh allh bedebe yasakalse jegena
ማሻአላህ ጀግነ
ማሻአላህ ጀግኒት በርቺ❤❤❤
አድረሸችሁ ዬት ነው
Berchy ehite Allah yichemrilesh 💪🏽💪🏽💪🏽👏🏻👏🏻👏🏻💕💕💕
ገንዘብ ካለ ምንችግር አለ ብለሽ ነው
Congra hasnu des yemil sera nw berchi enem semeta tarshignalsh
Masheallah
አደኛ ነኝ 1 ላይክ😂😂ለምዶብኝ ነው😮😂
so
Jegna nesh🎉🎉🎉🎉
በሥደት ምንይዉጠኝይሆን ቅመሞች በዱአችሁአሥብኝ😮❤ መልካምሥራነዉየሠራችሁት
hasabsh betam arif nw ye packge zirzir bitaskmchi tiru nw
በርቺ በክፍለ ከተማዎችም ቅርንጫፍ ቢኖራችሁ
wow
ጀግኒት
አድራሻቸዉን እንዴት ነው የማገኛው
Set bir nw
ቆንጆ ነበር ግን ዋጋ ከባድ ነው
ማሻአላህ አላህ ያሳካልሽ
አድራሻ ስጡኝ በናታችሁ
adirashachun silikachun bitasikemitu ena price
Sirawn liseraw kasebku koyew gin lemejemer feraw anchin saysh gin gobez nesh
ዋዉ በጣም ጥሩ ነገር ነዉ በርቱ ቀጥሉበት
Ene keweledku 5 amet honognal agere simelese etaresalew
በጣም ነው ደስ ያለኝ ታስፈልጉኛላቹ
ክፍለሐገር ትልካላችሁ??
Wagaw?
ምስኪኗ ደሀ እናትና በውጭ የምትኖር እናት በማግስቱ ተነስታ ለዶክሜንት የምትሯሯጠው
ክፍያው ግን ምን ያክል ህብረተሰቡን ያማከለ ነው?
ጀግና
ድራማ ነው በሉኝ!
kehullum yetayegn wereg eneb😂😂😂😂
ክፍል ሀገር ከሄድሽ አድራሻ ሰጡን
ምንም አልገባኝም 😢
ላስረዳሽ መሠል ስትወልጂ 😂 ልጅሽን ይዘሽ ትታረሻለሽ 40 ቀን ሙሉ በእኝክብካቤ
@@ktube8920 ብር ከፍለን ነዉ እዴ የምንገባዉ አሥረዱኝ
@@ktube8920
ልክ ነሺ ክፍየውስ የሚችል ብቻ ነው ወይንስ አቅም የሌላቸው ምስኪኖችንም ይጨምር ይሆን
ክክክል@@ktube8920
@@ktube8920 ሹክረን እኔም አልገባኝም ነበረ ማሻ አላህ ነው እደዛ ከሆነ ገንዘቡሥ ሥት ይሆን?
Jegniiiiiiiiit
Good job bertu phone no please
,ቀደመሽኝ ሀሳቤ ነበር
ሀገርትልቅ ነው አንችም ስሪ