ለተዋበ የአራስ ቤት ቆይታ! ከአራስ ፓኬጅ አዲስ ነገር!! | መወዳ መዝናኛ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 фев 2023
  • 0966495050 / 0911432387
    #መወዳ_መዝናኛ#ሚንበር_ቲቪ#minber_tv
    Copyright @MinberTV
    t.me/joinchat/AAAAAEL-0GJF-c8...
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 214

  • @wolloyewa
    @wolloyewa Год назад +47

    ሁሌ የሰው ቤት ማሞቅ ምንኛ ይመላል እህት ወንድሞቼ የማታ ሲሳይ ይወፉቃችሁ አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን

  • @tueb489
    @tueb489 Год назад +44

    አሏሁመ አንተ ሰላም፣ወሚንከ ሰላም
    ተባረክተ ያዘል ጀላሊ ወል ኢክራም!!!
    🍃አላህ ሆይ!አንተ ሰላም ነህ፤ሰላምም የሚገኘው ከአንተ ነው!!የልቅናና የችሮታ ጌታ ረድኤትህ ሰፋ🍃" የነብዩ ሙሐመድ ﷺ 💝 የዘውትር ተማፅኖ"
    ጌታችን ሆይ!ሀገራችንን አማን አድርጋት፤በህዝቦቿም ላይ ሰላም አስፍን🤲✅✅✅✅✅🌷🌷🌷🌷🌷🌷

  • @neimacool6507
    @neimacool6507 Год назад +21

    አራስነት በራሱ ብዙ የሚያስጨንቁ ስሜቶች አሉት ። በአንዳንድ ሴቶች ላይ የሆርሞን መዛባት ስለሚኖር የባህሪ መቀያየር የስሜት መረበሽ የመሳሰሉት ችግሮች ስለሚኖር እንዲ የሚያግዝ ነገር ሲኖር ደስ ይላል ።

  • @fatemafjj2683
    @fatemafjj2683 Год назад +21

    ለውጥማ አለ ኢቲው መሽአሎህ የመዳም ቅመሞች ብቻ ነን ሀሳብ የሚውጠን ሀገራችን ለመግባት አሎህዋዬ ሀሳባችንን አቅልለህ ለሀገራችን አብቃን ትዳራችንንም ባርክልን ሶሊህ ልጆችንም ወፈቀን ከአፌያ ጋ

  • @negutube
    @negutube Год назад +6

    ያረብ የኔ ጌታ ለኛም ለመዳብ ቅመሞች ቀን አውጣልን ከሰው ቤት

  • @memmeem7920
    @memmeem7920 Год назад +41

    ወይ ጉድ እድሜ ይስጠን ቡዙ እንሰማለን ቡረ ይኑረኝ ጎረቤቶቼ መሲወልድ እንከባከባለሁ ይንከባከቡኛል አለቀ እደባቡል ኸይረ ክፈቱ ሀቡታሞች

    • @neimacool6507
      @neimacool6507 Год назад

      ጎረቤት የሌለውስ

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 Год назад

      @@neimacool650745ቀን ሚሆን ዘመድ ይታጣል ስንት የተቸገረ ሚስኪን ድሀ ባለበት ሀገረ ጥሩ ሁኚ ሰዉ ጥሩ ባህሪ ካለዉ ሰዉ አያጣም።

    • @neimacool6507
      @neimacool6507 Год назад +2

      @@memmeem7920 እንደየ አካባቢው ይለያያል ለሰፈር አዲስ መሆን ደሞ ሁሉም በራሱ ሀጃ የሚራወጥ ነው ደሞ ለኔ ይሯሯጥ አቦ የማያልቅበት አላህ ፈታ ያድርገን ለተቸገሩትም የምንተርፍ ያድርገን

    • @memmeem7920
      @memmeem7920 Год назад

      @@neimacool6507 🤲

    • @zabebakader301
      @zabebakader301 Год назад +1

      @@neimacool6507 አሚን ያረብ

  • @mominaibrahime981
    @mominaibrahime981 Год назад +12

    ውይ አገር እዲህ በለፀገች ያርብ ለነም ድአ አርጉልኝ አገሬ ገብቸ እድውልድ

  • @semiramohammed1423
    @semiramohammed1423 Год назад +13

    ያልሞተ ሰው ብዙ ያያል .አራስነት ያለው ኢትዮጵይ ብቻ ነው

  • @zeritugashu1822
    @zeritugashu1822 Год назад +3

    ለሀብታሞች ብቻ ነው የሚሆነው ብር ካለ በሰማይ ምንገድ አለ ይላል ያሀገሬ ሰው። ማሻ አላህ

  • @user-ts9bf7iy9e
    @user-ts9bf7iy9e Год назад +10

    ያረብ እኛን ሴቶችን ሷሊህ አድርገንና ሷሊሁን የትዳር አጋር ወፍቃን ያረብ የረሂሙ የዋሀቡ የዋዱድ ወላሂ በስደት አለም የሚኖሩ እህቶች የተጎዱትን ጉደት ማንም አየቃውም አይራደውም አላህ ብቸ ብሆን እንጂ

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 Год назад

      ትክክል ከአለህ ውጭ መንም ያሚራዳን ዬለም

    • @lidacall5542
      @lidacall5542 Год назад +1

      ክክክ ብሩ ባገኝሁ እራሴ አዘጋጀዋለሁ ለሀብታሞች ሁሉም ምቹ ነው አልሃምዱሊላህ

  • @Danatube721
    @Danatube721 Год назад +14

    ወአለይኩም ሰላም ማሻ አላህ በጣም ያምራል ቤቱም ልጅቷም ዋው ነው ያረቢ ያረዛቅ ሂወቴን ከጭቃው ውልቅ እፎቁ ጥልቅ አርገኛ ያ ኢላሂ ያረብ አንተ ሰሚኡ አንተል አሊሙ አፍራህሊ ቀልቢ ቢሰዓዳ

    • @rahimatubetube
      @rahimatubetube Год назад

      አሚን

    • @user-gq3ss9qe2y
      @user-gq3ss9qe2y Год назад +1

      እህቴ ከጭቃዉ ዉልቅ ከፎቁ ጥልቅ እያሉ ቤተዘመድ ሲመርቀን ነበር አሁን ከአርብ ፎቅ ተሰቅለን ቀርን ክክክክ አላህ ኢማናችንን ሙሉ አድርጎ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን

  • @user-sy4sw5qz3y
    @user-sy4sw5qz3y Год назад +12

    እረ ቅርጫፍ ይኑር አጀበኝ በጣም ያሰላም 😍😍😍😍😍😍

  • @AbcAbc-dd9ju
    @AbcAbc-dd9ju Год назад +9

    ማሻ አላህ ሀገራችኝ እያደገች ነዉ ግን ምን ዋጋ አለዉ የሀብታሞች ብቻ መኖሪያ ናት የኔ ቢጤ ዉማ ገንፎዉንም በአግባቡ አያገኙም ያረብ ቢረህመትህ ሁሉንም እየዉ

    • @user-xr7mq6vp8z
      @user-xr7mq6vp8z Год назад

      አብሽሪ ቢጨቅ ነው ዱሮ እናቶቻችን ይህን ሁላ አግተው አልነበረም የታረሱት ይህ የቅጦት ነው

  • @reyuyenu340
    @reyuyenu340 Год назад +10

    ምንም አልተዋጠልኝም ድሀ ላይ ሰሩ በአላህ ሰዉ በድህነት እየከፈረ እሱ ላይ ብራችንን ማፍሰሰ ሰንችል ይሄ ምንም ጥቅም የለዉም አጉል መሞላቅ ነዉ ቤተሰብ በቂ ነዉ ለአራሰ አታካብዱ በሰዉ አገር ብቻችንን ነዉ ወልደን የተነሳነዉ ድሀ ሙሰሊሞች አሉ ሰለምቴወች አሉ ድጋፍ ሚፈልጉ አጉል ምንም አጅር ሚኝበት አይደለም ብሩ አለኝና የፈለኩትን ነገር ማድረግ መብቴ ነዉ ላለ የራሱ ጉዳይ የኔን አሰተያየት ማሰቀመጥ ግን መብቴ ነዉ።

    • @user-jy4bj9te4b
      @user-jy4bj9te4b Год назад

      አንቺም መብትሽ እንደሆነ ሁሉ እነሱም ደስ ያላቸዉን የማቅረብ መብታቸዉ ነዉና ያለማየት ደግሞ ያንቺ ፋንታ ነዉ አለቀ ሌላዉን ለመተቸት ከመሮጥ እኔ ምን አድርጊያለዉ ማለት ጥሩ ነዉ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Год назад

      @@user-jy4bj9te4b የማዲንቆ አፍቃሪ አርፈሸ ሙትን ናፍቂ ኮተት።

    • @user-jy4bj9te4b
      @user-jy4bj9te4b Год назад

      @@reyuyenu340 ቲሽ ቦርኮ ምናባሽ አገባሽ ምነዉ እኔ አልሞትም አልሽ እከካም በቁምሽ የሞትሽ ደጀብ ነሽ አይገርምሽም ደንቆሮ ክብረ ቢስ

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Год назад

      @@user-jy4bj9te4b ተሳድቦ አሳዳቢ ባንተ እጠበቃለዉ። ምን ጉድ ነሸ ነብሴ ቀዝቀዝ በይ አባቴን ምን አሰደበሸ። የሰድብ ማሰተርሰ ነዉ እንዴ ያለሸ keep it up well done 👍 7 ሰዉ እንደሰደብሸ ቁጠሪዉ ላይክ ያደረገዉ ሁላ በኮሜንቴ ተሰማምቷል ከደበረሸ ማለፍ ትችይ ነበር ። ለማንኛዉም ዉሃን የመሰለ ትልቅ ኒእማ እያለ ሰዉ እከካም አይባልም ይደብራል። ነገሩ ከአዝማሪ አድናቂ ምን ይጠበቃል አልፈርድብሸም።

    • @user-jy4bj9te4b
      @user-jy4bj9te4b Год назад

      @@reyuyenu340 😂😂😂😂😂😂እሽ ሌላስ ደመቁ በለዉ ወግ ወጉንማ ታቂበታለሽ የመሰለሽን ፃፍሽ የመሠለኝን ፃፍኩ የማንም አድናቂ ልሁን ምን ይመለከትሻል አንቺ የተሳደብሽዉ ምርቃት ነዉ አለሚቱ እስኪ አንዴ ቀና በይ ወዶ አይስቁ አለ የሆንሽ አዝማር ፊት ነሽ

  • @zayedanassir7534
    @zayedanassir7534 Год назад +2

    የመጀመሪያ ልጅ ኡኮ ት/ቤት ነዉ እበላል እኔም በጣም ተቻግሬ ነበር ስዳት ላይ መዉላድ ካበድ ነዉ ነገርግን ባላቤቴ በዳንብ ካድሞኛል
    ለሁሉም እናቶች ክበር አላኝ ቡዙ ቻሌጅ አልፎ እዚህ ላዳራሱን!

  • @hshhehsge7113
    @hshhehsge7113 Год назад +22

    አሪፍ ነበር ምን ዋጋ አለው ብሩስ የኔቢጤዎች ሲያምረን ይቅር ለባለሟሎች ጥሩ አጋጣሚነው

    • @user-dm3ji5rd9h
      @user-dm3ji5rd9h Год назад +1

      😃

    • @semiramohammed1423
      @semiramohammed1423 Год назад +1

      😂😂😂

    • @didy898
      @didy898 Год назад +1

      Awo kikiki

    • @eses143
      @eses143 Год назад +1

      ክክክ

    • @abcabc7430
      @abcabc7430 Год назад +6

      ከከከከከከ እኔኮ ነፃመስሎኝነበር ከከከከከ ለማንኛውም አላህ ጤናይስጠን ልጁንም ይስጠንእጅ ችግርየለምነበር እኛ እኩዋንለራሳችን ለሰውእንተርፋለን ብዙልጆች በወለዱ በሳምታቸው ልጅይዘው ስራይገባሉ ሳኡድላይ

  • @user-pd5bk8tw3w
    @user-pd5bk8tw3w Год назад +4

    ጉርሙነው አለ ገራሞ ብዙ እናያለን እድሜ ይስጠን

  • @user-ns9xw7tx8d
    @user-ns9xw7tx8d Год назад +6

    መሸሀለ ኢህቶች በሪቱ ለዉሉም ነገሪ አለሀምዱሊለ

  • @momAyubTube
    @momAyubTube Год назад +4

    ደስ ይለል ማሻአላህ ብር ከለ በሰማይ መንገድ አለ

  • @hanuhbhtube4237
    @hanuhbhtube4237 Год назад +2

    ማአሻ አላህ በጣም ምርጥ አገርም ይኖረዋል ኢንሻ አላህ የተነገረ ሰዉ ሰለምቶረዱ በብር ቢሆንም

  • @jemilagirmay
    @jemilagirmay Год назад +15

    ውዶቼ እስቲ 1k አስገቡኝ አላህ ከይሪ ጀዛቹ ይክፈላችሁ 🙏🙏

    • @user-ou6ln3js5t
      @user-ou6ln3js5t Год назад +1

      በሄድኩበት አገኝሻለው ልመና ያምሪብሻል ከ1በላይ አይሻልም እንጂ 1kአሰገባሽ ነበር 😀😀😀😀😀❤

    • @emutube2300
      @emutube2300 Год назад

      እሽ 😘

    • @emutube2300
      @emutube2300 Год назад

      @@user-ou6ln3js5t 🙊😂ሚስኪንነፈር

    • @jemilagirmay
      @jemilagirmay Год назад

      @@user-ou6ln3js5t 😂😂😂😂🙏🙏

    • @jemilagirmay
      @jemilagirmay Год назад

      @@emutube2300 🙏🙏

  • @zeynibadaoud9686
    @zeynibadaoud9686 Год назад +5

    ያሰላም በጣም ደስ ይላል

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 Год назад +6

    አህለን ወሳህለን ፊኩም መርሀበን ያጀመአ ለዛአላህ ያብቃኝ፣እጂ እድሜ ለናት ለቤተሰቤ ለጎደኞቸ ብቻ ከስደት በቃ ብሎ ለሀገሬ ለቤቴ ለባሌ ያብቃኝ ያረብ ዞሮ ጥሩ ነው በርቱ እ ሸመር እና ወረቀል ጋር ቢሊፍስ፣አለ ኢትዪ ደስሲል

  • @user-ok4eu6mn5c
    @user-ok4eu6mn5c Год назад +3

    ማሻ አላህ እድሜ ይስጠን እንጁ ገና ብዙ እናያለን በረቱ ጡሩ ሀሳብ ነው

  • @hawaabdu2673
    @hawaabdu2673 Год назад +4

    ማሻአላህ በጣም ጡሩ ሰራ ነው በርች እህቴ

  • @sitinahussen954
    @sitinahussen954 Год назад +2

    በርቱ good job 👏

  • @abitesfaye812
    @abitesfaye812 Год назад +3

    እንደው እግዚአብሔር ይስጣችሁ በርቱ

  • @SAR-CO
    @SAR-CO Год назад

    wow! Mash'a'allah😍 I'am impressed!! by your idea! really great i might use your service one day insha'allah☝😊

  • @cxbaha966
    @cxbaha966 Год назад

    ማሻአላህ ደስ ይላል በርቱ ጀዛኩም አላህ ኸይርን

  • @ktube8920
    @ktube8920 Год назад +4

    ማሻ አላህ ደስ ይላል

  • @user-xc9xt4vp8s
    @user-xc9xt4vp8s Год назад +2

    ማሻአላህ ለውጥ እማ አለ እህቶች በርቱ አለባበሳችሁም ማሻአላህ ነው ግን የበለጠ ጂልባብ ብለብሱ ባይ ነኝ

  • @fatumamengesha2417
    @fatumamengesha2417 Год назад +4

    ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው በርቱ

  • @zemzemabdrrehman4477
    @zemzemabdrrehman4477 5 месяцев назад

    ኢንሸአላህ እኔ አቅም ለሌላቸው ነው የምከፍትላቸው ይህን አራስቤቶች በነፃ

  • @mereere5285
    @mereere5285 Год назад +1

    ማሻ አላህ በርቱ

  • @user-ut6tp2ek6l
    @user-ut6tp2ek6l Год назад +4

    ማሻ አላህ የምራል

  • @user-yf5bq8dv1r
    @user-yf5bq8dv1r Год назад +1

    ማሻ አላህ ጀግኖቻችንንን ይኸ ነው ስልጣኔ ማለት በርቱ❤❤❤❤🎉🎉

  • @abcabc7430
    @abcabc7430 Год назад +3

    እህቶቸ በስደት ስታረግዙ አገርግቡ ወላሂ ባገራችሁ ውለዱ ሰውአገር አትገላቱ እዱኒያአይሞላም እኔ ፈጣሪይስጠኝ እገባለሁአገሬ

  • @amitube461
    @amitube461 Год назад

    ማሻ አሏህ ተባረኳህ የኛ ጀግና ብየሻለሁ እህታችን

  • @user-gs6oj6px7h
    @user-gs6oj6px7h Год назад +1

    በጣም ደስ ይላል ማሻአላህ ዝግጅታችሁ ንፅህናቹ የሚመሠገን ነው አስተያየት ከይቅርታ ጋር የአራስዋ ክፍል ከመኝታቤት ውጭ ሌላ ክፍል መሆንቢለመድ ጥሩ ነበር በዲካሩ አምሮ እንግዶቻን የምትቀበልበት

  • @aeth2591
    @aeth2591 Год назад +1

    Masha Allah
    Awosem and interesting

  • @hayatmuhamad3761
    @hayatmuhamad3761 Год назад +3

    ረዲያ..አትጨነቁየመዳምቅመሞች..የድኒያቤት..አያጎጎችሁ

  • @sdemssi1962
    @sdemssi1962 Год назад

    ማሻአላህ አላህ ሀብትና መውለዱን ይስጠን ☝☝❤

  • @keriryahmad5754
    @keriryahmad5754 Год назад

    ሀሪፍ ሀሳብ ነዉ በርቺ ሀቂቃ ይሂን ሀሳብ ይበልጥ እዚህ በስደት ላለነዉ ያስፈልገናል ....

  • @fatumaahmed2152
    @fatumaahmed2152 Год назад

    በጥም ደስ ይላል በርቱልን

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад +1

    ማሻአሏሁ ቆጆስራነው መወዳወች በርቱ ♥️✔️♥️✔️♥️❣️❣️♥️✔️✔️✔️✅✅✅

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Год назад

    Good job 🙏🙏🙏 thank you Sis

  • @user-qj9dx2bt6m
    @user-qj9dx2bt6m Год назад

    ማሻ አሏህ በርቱ

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Год назад

    ለማንኛውም በርቺ ይሄ ለሀብታም ነው እኔ ደሀዋ እድሜ ለጎረቤቶቼ እድሜ ለአሣዳጊዎቼ በቅንጡ መታረስ አለመደብንም ለዚህ እምከፍለውን መታረሻዬን አዘጋጅበታለሁ አላህ እድሜ ይስጠኝ ዋናው ጤነኛ ልጅ ይስጠን አላህ

  • @aishamohammed4459
    @aishamohammed4459 Год назад

    ያረቢ እህቶቼ ሲወልዱ አንተው አስደስታቸው ።ባሎቻቸውንና ቤተሰቦቺቻቸውን አዛኝ አድርግላቸው።

  • @user-zb8fc2dp3s
    @user-zb8fc2dp3s 6 месяцев назад

    በጣም አሪፍ ነገር ነው የፈጠርሽልን በርች

  • @Sirage111d
    @Sirage111d Год назад

    Ahee a ahee a aheee mashallah. It's really amazing 👏 I hope you will get benefit out of it.... because too much service

  • @fdddvvcf7297
    @fdddvvcf7297 Год назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጥሩ ነው በርቱ

  • @muridakedir7364
    @muridakedir7364 Год назад +2

    ما شاء الله
    جزاكم الله خير

  • @fufuilu1212
    @fufuilu1212 Год назад

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ከስደት ተመልሼ ለመውለድ ያብቃኝ እንጂ 🥰🥰🥰 በርቱ ወላሂ ማሻ አላህ በጣም ተመችቶኛል

  • @oumuabdellah.sofiaahmed1691
    @oumuabdellah.sofiaahmed1691 Год назад +1

    I inspired ❤ ልጅ በቃኝ እያልኩ ነበር እንግዲ በአዲስ🥰🙏👍

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Год назад

    ማሻ አላህ እድሜ ይስጠን እንጂ ብዙ እናያለን እንሰማለን ገንዘቡ ይኑረኝ ወላሂ አንድም ቀን ታግዤ አልታረሥኩም የሠውን ልጅ አሳድጌ አለሁ የራሴን ማሣደግ አያቅተኝም

  • @user-if1vu2en6s
    @user-if1vu2en6s 5 месяцев назад

    Masha Allah betam des yilal Allah yagizachhu Masha Allah

  • @kadireshamsdine9507
    @kadireshamsdine9507 Год назад +5

    አሰለሙ አለይኩም መሸ አለህ

  • @rahmayhdego3841
    @rahmayhdego3841 Год назад +1

    Betam des yilal masha allah waga adirsha nigerign

  • @ayshamohammed1969
    @ayshamohammed1969 Год назад +5

    የሙላላችሁ ናችሁ እናተ

    • @negutube
      @negutube Год назад

      ክክክክክክ

  • @keimamehomed7014
    @keimamehomed7014 Год назад

    መሻአላህ ተባረከላህ በጣምያምራል ያረቢአገራችን ሰላም ያድርገው እጅ ሁሉም ባገራችን አለ አልሀምዱሊላህ

  • @umukalid8747
    @umukalid8747 Год назад

    ማሻአሏህ በጣም አሪፍ ነው የሚበረታታምነው አስፈላጊምነው በተለያዬ ቦታላይ ቅርጫፍ ቢኖር መልካምነው

  • @emuneg5618
    @emuneg5618 Год назад

    መሻአላህ ደስ ሚል ነገር ነው እኔም ባደጉት ሀገር ያየሁትን ነው እዚ ያየሁት 😍

  • @user-vh3qn9qj8y
    @user-vh3qn9qj8y Год назад

    ማሻ አላህ ጥሩ ሀሳብ. ነዉ ሳኡድ ላይ ነበር እድህ ያየሁት

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Год назад

    ማሻ አሏህ

  • @hafizaidris9755
    @hafizaidris9755 Год назад

    Mashallah aniye berchi

  • @smer7lo44
    @smer7lo44 Год назад +3

    ماشاء الله

  • @kemriyamohammedahmed1593
    @kemriyamohammedahmed1593 Год назад +1

    Masha Allah

  • @naoojimmitiijimmaa5909
    @naoojimmitiijimmaa5909 Год назад

    Batm arif sira naw masha allah

  • @ZibadahBesmelahi
    @ZibadahBesmelahi 5 месяцев назад

    Masha allaha batami dase yelali qerichafi bahosana kifatu layami ededarese😊

  • @bintOmer-xt6tj
    @bintOmer-xt6tj Год назад +2

    ማሻአላህ

  • @MustefaBuno
    @MustefaBuno Год назад

    Masha alha dase sele ena alha kala samonune woledalawo gene bata bado naw duha adireguleye ba alha

  • @ayshamohamed8912
    @ayshamohamed8912 Год назад

    Mashallah Allah yerdachuh

  • @semiramarea9044
    @semiramarea9044 Год назад +2

    በጣም ደስ ይላል በርቱ

  • @mariamfanta5656
    @mariamfanta5656 Год назад +4

    የኔውዶች አለባበሳችሁ ሢያምር አልሀምዱሊላህ አለነእመተልኢስላም♥️♥️♥️♥️♥️❣️❣️❣️🌹♥️

  • @mousman22
    @mousman22 Год назад

    ማሻ አላህ በርቱ አሪፍ ስራ ነው የት ነው ቦታው እኔ ስወልድ አላህ ሲሰጠኝ ኢንሻ አላህ እናንተ ጋ እታረሳለሁ ። ወይም ከቀጠራችኝ አብሬ እሰራለሁ ።

  • @user-if1vu2en6s
    @user-if1vu2en6s 5 месяцев назад

    Jezskumulahul kheyr

  • @fethiahabib5999
    @fethiahabib5999 Год назад

    ማሻአላህ!!!

  • @FatimaFatima-st3gf
    @FatimaFatima-st3gf Год назад

    ማሸአላህ

  • @AaAa-gx1ui
    @AaAa-gx1ui Год назад

    Mashaa Allah

  • @abidhussain4344
    @abidhussain4344 Год назад

    መሸአላ☝☝☝☝

  • @ekramekram7505
    @ekramekram7505 Год назад

    መሻላህቁጥራችሁንአሰቀምጡ

  • @user-dc6jq1ey8q
    @user-dc6jq1ey8q 6 месяцев назад

    ለሀብታም ምነምን ያሚትቀበጥሩት ኮመንተሮች ኸይርን ታመኙ አለህ ራህመት ሰፊ ነዉ ለመታራስ ያብቃኝ ብለቹ ታመኙ እሄ ስራ በጠም ወድጄዋለዉ በርቺ እህት ሃስና

  • @hanimkerim5608
    @hanimkerim5608 5 месяцев назад

    ገንዘብ ለመሰብሰብ የማታደርጉት ነገር የለም ,,,ገንዘብ ካለ ምን ችግር አለ ብለሽ ነው

  • @salihaahmed8250
    @salihaahmed8250 Год назад +1

    Aslamuaylkum it's very nice its too late for but a lot of sisters needs that kind of service here in Canada 🇨🇦 at least for one week forget 40 days there is no such thing

  • @user-dm3ji5rd9h
    @user-dm3ji5rd9h Год назад +9

    ማሻ አሏህ #የሀብታሞች ነው😂

    • @ktube8920
      @ktube8920 Год назад

      ክክክክክ

    • @bintOmer-xt6tj
      @bintOmer-xt6tj Год назад +1

      ለኛምአላህ ይሰጠናል ኢሻአላህ

  • @Tube-ch3yr
    @Tube-ch3yr Год назад

    የመታረሻውን ጠቅለል አርጋችሁ ዋጋውን ብትነግሩን ሀሪፍነው ጥሩሀሳብነው በርቱ

  • @semiraseid2434
    @semiraseid2434 Год назад

    Mashallaah

  • @medinawellogoha165
    @medinawellogoha165 Год назад

    አላህ ይጠብቅሺ እህቴ የሀገሬ ልጆቺ በቅንነት ደምሩኝ ቢላ ሠላም ለአገራቺን ኢትዬጰያ ለዘላለም ትኑር

  • @kininij4569
    @kininij4569 Год назад

    Ya allh mewled yameral

  • @hawaha6567
    @hawaha6567 Год назад +4

    መሠሸሠአላህ ሃስና እድሪስ አሪፍ ስራ
    ዞሮ ለሃብታሞች ነዉ እኔ የመደም ቅመም ለወገቤ ወይባ ባገኘሁ

    • @semiramohammed1423
      @semiramohammed1423 Год назад

      😂😂

    • @saadaseid
      @saadaseid Год назад

      ወይባ በቀላል ዋጋ ታገኝዋለሽ ተጠቀሚዉ

    • @hawaha6567
      @hawaha6567 Год назад

      @@saadaseid ሰአዱ በጣም በሰላም ሃገሬ በገባሁ የምን መግዛት ከሰፈር ነፍ ነዉ

    • @hawaha6567
      @hawaha6567 Год назад

      @@semiramohammed1423 ሰሙ ሳቅሽኮ የመዳም ቤት ወገቤን ወሰደዉኮ

  • @user-sx6ls6es5p
    @user-sx6ls6es5p Год назад +1

    የሂምንግድሆነእደ የማዳምቅሞሞች ባሉውይጣዕጂ እችልበታለን አደል

  • @user-zd8fy6xr8q
    @user-zd8fy6xr8q Год назад +3

    አስላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አላህ አገራችንን ስላም ያርግልን ወደቻናላችን ተቀላቀሉ

  • @yibralemmunier4693
    @yibralemmunier4693 Год назад

    mashallah

  • @mekyamekya7114
    @mekyamekya7114 Год назад +4

    ሁሉምጥሩነበር ግንምንዋጋለው ልጅምናለ አላህ ቢሠጠኝ ባልያለ ኝ ልጅማጣት እህቨትወድሞቸ በዳዋችሁ አስቡኝ ምናለቢሰጠኝ አይቸግረውምኮ

    • @rashidmuhairi6102
      @rashidmuhairi6102 Год назад +1

      አላህ ምርጥ ልጅ ይወፍቅሽ እህቴዋ አብሽሪ

    • @zuzutube6444
      @zuzutube6444 Год назад

      አላህ ይወፍቅሽ

    • @mekyamekya7114
      @mekyamekya7114 Год назад

      @@zuzutube6444 አሚንንን ያረብ አላህ ለሁሉም የንያውን አላህ ይውላለት

    • @semiramarea9044
      @semiramarea9044 Год назад

      አላህ ላንቺም ለሀገርም የሚጠቅም ወንድም ሴትም
      ቀላቅሎ ይስጥሽ እህቴ 💗💗💗💗

    • @negutube
      @negutube Год назад

      አላህ ይወፍቅሽ እህቴ

  • @user-bx3dg6by4e
    @user-bx3dg6by4e Год назад

    ወይ ጉድ የኔ አሮጊት ሰቶዩየ የዘረዘርሻቸውን በሙሉ ታስፈላኛለች

  • @zemzemabdrrehman4477
    @zemzemabdrrehman4477 5 месяцев назад

    እናት ለምኔ በሉት አራስ እናት ስታርስ ነው የሚያምረው

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d Год назад +4

    ኮመቶች ስታስቁ😂😂😂

  • @sitinahussen954
    @sitinahussen954 Год назад

    ኡኡ እኔ ነበር እዚህ መምጣት የነበረብኝ

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 Год назад +2

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍