//አዲስ ምዕራፍ// የሁለት አመት ወንድሟን በልመና የምታሳድገዉ የዘጠኝ አመት ልጅ........//አዲስ ምዕራፍ//?እሁድን በኢቢኤስ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 4,8 тыс.

  • @ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ
    @ሁሉምያልፋል-ዀ8ሸ Год назад +1240

    የዛሬውስ በንባ ጨረስኩት አዳድ ጊዜ ያለንን እምናመሰግንበት ነው ልጅቷ ማነው እደኔ ያሳዘነቻችሁ 👍

  • @hiwotgebremeskel3792
    @hiwotgebremeskel3792 Год назад +541

    ህይወቱን ለሀገሩ የገበረ ወታደር ልጆች ሜዳ ላይ በጣም የማል የወገን ያለ ebs ወይዘሮ ሌሊሴ አመሰግናለሁ ኑሩልን ሉላዬ አስፋዉ አይዛቹ ወገን ለመርዳት መጠንከር ግድ ነዉ።

    • @eagle4452
      @eagle4452 Год назад +1

      Betam. !!!! Lez New Ye #Egzabeher kota be #Ethiopia lay Ye senaw !!!

    • @redaehadish1483
      @redaehadish1483 Год назад +1

      በጣም

    • @eagle4452
      @eagle4452 Год назад +2

      @@እመቤትየደሴዋ kebad yaderegenew. Erasachen. Nen !!!!!!! #Egzabeher EMA #Lemelem meder neber. Ye seten. !!!!

    • @Ztube2390
      @Ztube2390 Год назад +8

      በጣም ያሳዝናል ሲጀመር ገዳይ ነው እየበላ ያለው የሞተ ተጎዳ ቤተሠቡም ሜዳ ላይ ተበተነ

    • @መቸስን
      @መቸስን Год назад

      😭😭😭

  • @ethiopia4083
    @ethiopia4083 Год назад +71

    የለሚ ኩራ ሴቶች እና ህፃናት ከኒቲባ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ ። እንዳንቺ ሰው ስልጣኑን በአግባቡ ቢጠቀም የት በደረስን ። አላህ የጀነትን በር ከነመላው ቤተሰብሽ ይክፈትልሽ ። አይተሽ አለማለፍሽ እነዚህ ሰዎች

    • @zenusorsa9677
      @zenusorsa9677 Год назад +1

      Ewinet bilehal

    • @AddisPost
      @AddisPost Год назад

      ruclips.net/video/3R4B6fdwU9c/видео.html

    • @seidyimamhussen5771
      @seidyimamhussen5771 Год назад +1

      የለሚ ኩራ ክ/ከተማ ከንቲባ ህይወትሽን በረሀናማ ያድርግልሽ

    • @mominaamid915
      @mominaamid915 Год назад

      Tkkl

  • @Kalidesmael
    @Kalidesmael Год назад +99

    እባካችሁ በየካባቢያችን የወታደርን ልጆች እንይ ወላሂ ከባድ ነው እኛ የኖርነው እነሱ ተሰውተው ነው😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @ዙዙየኩታብር
      @ዙዙየኩታብር Год назад

      ትክክል

    • @rpahonetastic213
      @rpahonetastic213 Год назад

      😭😭😭😭😭🥺

    • @uaeuae282
      @uaeuae282 Год назад

      😭😭😭😭💔💔💔💔

    • @tamr6n589
      @tamr6n589 Год назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢ያረቢአልሀምድሊያለንበትንአናመሰግንምየባሰምአለ

  • @almialmi6047
    @almialmi6047 Год назад +924

    ማነው እንደኔ በንባ የጨረሰው እንዳውም ሆድ ብሶኝ ነበር😢😢😢😢😢😢

    • @ሁሉምአላፊነው
      @ሁሉምአላፊነው Год назад +4

      እኔም በጣምነውያሳዘኑኝ

    • @zamzam-e5w
      @zamzam-e5w Год назад

      😭😭😭

    • @nejattube2395
      @nejattube2395 Год назад +1

      እኔ በጣምነው ውስጤንየረበሸኝ የአሏህ

    • @zamzam-e5w
      @zamzam-e5w Год назад

      @@ሁሉምአላፊነው በጣም ወላሂ በባነውየጨረሰኩት

    • @Gadise6797
      @Gadise6797 Год назад +2

      እኔም😢😢😢😢😢

  • @ועח
    @ועח Год назад +175

    የጦርነት ውጤት ይህ ነዉ 😭😭እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ 🙏🇪🇷

    • @serkiyimer6536
      @serkiyimer6536 Год назад +3

      በጣም😢

    • @birtukanfetene67
      @birtukanfetene67 Год назад +2

      በጣም መሪዎች ይተቃቀፋሉ ህፃናት ወላጅ አልባ 😪😪

    • @kardon4996
      @kardon4996 Год назад

      Meche yigebanal bilesh new ......
      Enes aferkugn.......

  • @betelhemayele1618
    @betelhemayele1618 Год назад +387

    ለጋዜጠኞች ግን ምንም ቃላት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
    እድሜ ለኢትዮጵያ ባላስልጣናት እነርሱ ልጆቻቸውን አቅፈው ይንከባከባሉ የድሃ ልጆች ቤተሰብ ግን እንዲህ ይበትናሉ😢😢😢😢

    • @sisaytesfe
      @sisaytesfe Год назад +6

      በጣም እህታለም

    • @bezawitmulatu5189
      @bezawitmulatu5189 Год назад +3

      You are right my sister

    • @munam75
      @munam75 Год назад +8

      ባለስልጣናትማ ልጆቻቸውን አሜሪካ ልከው ውድ ትምህርት ቤት ያስተምራሉ

    • @zulfaabdulla105
      @zulfaabdulla105 Год назад +4

      የዛሬ ያረቢ አልቻልኩም

    • @eveali6794
      @eveali6794 Год назад +1

      በጣም ❤❤❤

  • @bekialexsis1254
    @bekialexsis1254 Год назад +3

    ወይዘሮ ሌሊሴተባረኪ አንቺን ምክንያት አድርጎ ተመለከታቸው እግዚአብሄር ስራዉ ድንቅ ነው

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube. Год назад +502

    ውድ ኢትዮጵያን በሙሉ በያላችሁበት ከደስታ በቀር ክፍ አይንካችሁ አሜን

  • @kefayzeleke1571
    @kefayzeleke1571 Год назад +83

    ምርጥ የሰው ልብ ያላችሁ ኢቢኤሶች በርቱ ተባረኩ ክፉ እይንካችሁ

  • @dksk2921
    @dksk2921 Год назад +152

    እደዛሬው ልቤን የነካኝ ታሪክ የለምእፍፍፍ የኔ እባ ፍስስ ይበል😢😢😢😢😢

  • @birtukangetachew5974
    @birtukangetachew5974 Год назад +1

    Ebs በጣም መመስገን አለበት ልጆቹ የወታደር ልጆች ከነበሩ 1ኛ የቀበሌ ቤት ማግኘት መብታቸዉ ነዉ 2ኛ እድሜያቸዉ 18 አመት እስከሚሞላቸዉ ጡረታ የመግኘት እና አሳዳጊ ወይም ሞግዚት መንግስ ሊሾምላቸዉ ይገባል

  • @misganajohn
    @misganajohn Год назад +100

    ይቺ ልጅ አባቷ ለሀገር ስል ተሰውቷል ልጆች እንደዚህ ሜዳ ላይ ስወድቁ ትልቁን ሀላፊነት መወጣት ያለበት መንግስት ነው, አይዞሽ የኔ ትንሿ ልዕልት ነገ የተሻለ ቦታ ደርሰሽ ለማየት ያብቃኝ, ግን ልቤ በጣም አዘነ😪😪😪

    • @tigist9810
      @tigist9810 Год назад +1

      እዉነት ነው በጣም ያሳዝናል

    • @azeynedaedres4279
      @azeynedaedres4279 Год назад +1

      መንግሥት የለም

    • @misganajohn
      @misganajohn Год назад +3

      @@azeynedaedres4279 መንግስት ባያስተውስም የምስኪኖች አምላክ እግዚአብሔር በቶሎ ይደርሳል

    • @meseretbelayhailu4993
      @meseretbelayhailu4993 Год назад +2

      መግት ቁጭ ብሎ ያፌዝ ስት የድሀልጅ ያሌዳጊ ቀር በጦረነት ሚዲያ የማያውቀው ስት አለ ቤት ይቁጠርው

    • @የኛኢትዮጵያ
      @የኛኢትዮጵያ Год назад +1

      ትክክል

  • @Zenabegza
    @Zenabegza Год назад +137

    ይህንን ቤተሰብ ስለረዱት ሴትየዋ አመሰግናለሁ እና የኢትዮጵያ መከላከያ ለልጆች ትምህርት ቤት ክፍያ ያስፈልገዋል

    • @hamahyy7178
      @hamahyy7178 Год назад +8

      እኔ ግን አንዳዴ የመከላከያን ቤተሰቦች ሳይ ማንም ሰው መከላከያ እንዲገባ አልመኝም

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛዋ❤❤❤🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@hamahyy7178 ደምሪኛዋ❤

    • @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
      @ቀበጧየኢትዮጵያልጅ Год назад

      @@hamahyy7178 ትክክል

    • @almazalmaz5542
      @almazalmaz5542 Год назад +1

      አንችይ ደሙው እንኮውን ለልጅወቹው ለእነሱው ከሙቱ ደመው ማን ይከፍላል

  • @feydukedir
    @feydukedir Год назад +32

    የኛ ሰው ትልቁ ችግሩ የሚለምኑ ሰዎችን ሲያይ ቀርቦ ለምን እንደሚለምኑ ከመጠየቅና ከማዋራት ይልቅ አይቶ ብቻ ስም ያወጣልሀል። ማንኛውንም ትናንሽ ህፃናት ልጆች የሚለምኑት ከመሳደብ ይልቅ አቅርበን ፀጉራቸውን አሻሽተን አይዞህ አይዞሽ ለምንድን ነው የምትለምኑት ብንለን ብንጠይቃቸው የሚሉምኑበት ምክንያት ይነግሩናል። ህፃናት አይዋሹም እውነታውን ይናገራሉ። በተለይ በተለይ የሚለምኑ ትናንሽ ህፃናት ልጆች ስናይ አቅርበን እንጠይቃቸው አንድን ሰው ቀርበን አውርተነው ያለውን እውነታ ሳናውቅ ዝም ብለን በይሆናል ብቻ አናውራ። ነገ እኛ በነዚህ በሚለምኑ ሰዎች ቦታ እንደማንሆን ምን ማረጋገጫ አለን። ከቻልን ቀርበን ጠይቀን የአቅማችንን እንርዳ መርዳት ካልቻልን የሚረዳ ሰው እንፈልግ አልያም በድፍኑ ሰዎች ላይ ያልሆነን ነገር ከማውራት እንቆጠብ። እኛ ሰዎች ከምንም ነገር በፊት ምላሳችንን እንጠብቅ እንቆጣጠራት የምላስ ጣጣ ተቆጥሮም አይዘለቅም። ያላየነውን ያላወቅነውን ነገር ይቅርና ያየነው ያወቅነው ነገር እንኳን ለማውራት በደንብ ማሰብ ይጠይቃል።
    (ነብዩ መሀመድ ሰለላሁ አለሂ ወሰለም) የቻለ ሰው መልካም ይናገር። አልያም ዝም ይበል ብለዋል።።።።

  • @yikanus6097
    @yikanus6097 Год назад +34

    😢😢😢 ኧረ እቪኤሶች ከፈረንሳይ ለሚደውለው ልጅ ስልኩን አንሱለት መልሱለት የልጆችህይወት ይቀየር በፈጣር ስም

  • @abeshawendnew6336
    @abeshawendnew6336 Год назад +45

    ለሊሴ ብላታ መልካም ረመዳን ይሁንልሽ በርግጥ ገነት እሚያስገባሽን ስራ ነው የሰራሽው። እግዚያብሔር አብዝቶ ይባርክሽ የዘላለምን ህየት ያውርስሽ። ኢትዮጵያዊት ወገኗን አዳኝ በጎ ሴት ነች።

  • @asnibelhu8843
    @asnibelhu8843 Год назад +67

    ወ/ሮ ሌሊሴ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ ኢትዮጵያ አንቺ ነሽ ለሁሉም ቀና ልብ ይስጥ

  • @hadiyasiedsied2466
    @hadiyasiedsied2466 Год назад +147

    በስንቱ እናልቅስ 😢😢😢 ያረብ እንደኛ ሳይሆን እንዳንተ እራህመት በቃ በለን ያረበላለሚን በራህመትክ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @Hiboux_yt
    @Hiboux_yt Год назад +3

    ወ/ሮ ሌሊሲ እውነተኛ ምርጥ ሴት ሠባት ዘርሽ ይባረክ።አንቺ መልካም ሴት ቀእዚህ ሥራሽ የጀነትን በር ቁልፍ ፈጣሪ አሥረክቦሻል በቃ።

  • @Ethiopiawollo
    @Ethiopiawollo Год назад +9

    የኔ እናት ሲያሳዝኑ እውነት ለመናገር የሰው ልጅ ሳይቸገር ጎዳና አይወጣም እና ጠጋ ብለን ችግራቸውን እንረዳ
    Ebs አላህ ያክብራችሁ ለብዙ ደስታ ሆናቸኋል
    መታደል ነው ይጨምርላችሁ

  • @TigistGebreegziabher-fq7ku
    @TigistGebreegziabher-fq7ku Год назад +44

    የዛሬውስ ይለያል እንባ የሚያራጭ 😭😭 ebs ድርጅት ከነ ጋዜጠኞቹ እናመሠግናለን!!!

  • @sofyaali6747
    @sofyaali6747 Год назад +181

    የጦርነት ትርፍ ይሄዉ ነዉ ወየዉ ዘድሮ😭😭😭😭😭

    • @ዮሀና
      @ዮሀና Год назад

      ልባችን ደማ💔💔💔💔

    • @eveali6794
      @eveali6794 Год назад

      😢😢😢😢

    • @emusumeya
      @emusumeya Год назад

      በጣም ወላሂ😢😢😢😢😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@ዮሀና ደምሪኛዋ❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@eveali6794 ደምሪኛ

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 Год назад +1

    የመዳም ቅመም ነኝ ebs ዎች ቃላት የለኝም አላህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ።
    መንግስት ለሀገር ብለው መስዋት የሆኑ ሰወችን ቤተሰቦቻቸውን ሊሰበስባቸውና ሊረዳቸው ይገባል ትኩረት ለመከላከያ ቤተሰቦች ለልዩ ሀይል ቤተሰቦች ለልዩ ሀይል ቤተሰቦች ለፋኖ ቤተሰቦች መንግስት ሊቋቁማቸው ይገባል ለሀገር ዋጋ ከፍለዋልና
    😢 ወድሜ ለሀር ዘምቶ ቤቱ ተዘርፎ በጦርነቱ ተመቶ ቆስሎ ገደል ገብቶ ኩላሊቱን ድንጋይ መቶት እካሁን እያሳከምኩ እገኛለሁ መንግስት የት ወደክ አላለውም በእውነት ያማል ያሳዝናል😭😭😭

  • @tilesolomon147
    @tilesolomon147 Год назад +12

    ሉላዬ የኔ መልካም ለቅሶሽ አስለቀሰኝ .ኢቢስ መልካምነታችሁን ፈጣሪ ይቁጠርላቹ ከቻላችሁ የነዚህን ሚስኪን ቤተሰቦች አደራሻ ብትሰጡን ደስ ይለኛል

    • @asniit1199
      @asniit1199 Год назад +1

      በ23:21ደቂቃ ላይ በእስክሪኑ ላይ ተፅፎ አለ

    • @selam1287
      @selam1287 Год назад

      ​@@asniit1199 ሁሉም ሸው እንዳተ አይደለም

  • @meselubekele
    @meselubekele Год назад +17

    ሉላ እባክሽ አታልቅሺ እግዚአብሔር ጤናና ዕድሜ ይስጥሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ቤትሽ ድስት ይሙላበት፡፡

    • @ווסיהברון
      @ווסיהברון Год назад

      የሉላ እልቅሶ እኔም እንባየን መቆጣጠር አልቻልኩም እኔ የቀድሞው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ልጅ ነኝ የእኔም አባት ለሀገሩ ለዳር ደንበሩ ተሰውቷል

  • @feydukedir
    @feydukedir Год назад +5

    EBS አዲስ ፍዕራፍ ፕሮግራም አቅራቢዎች ስራቹህ ደስ ይላል እቺ ህፃን ከልመና እንድትወጣና እንድትማር ጥረት ብታደርጉ ጥሩ ነው። ጉዳዩ ከንቲባዋ እንድታውቀው ብታደርጉና የቀበሌ ቤት እንኳን እንዲያገኙ ብታደርጉ በጣም ጥሩ ነበር። ህፃንዋ እራስዋ እርቦዐት ምግብ አግኝታ ብቻዬ አልበላም ወንድሜ አለ ማለትዋ ልቤን ነው የነካው የኔ እህት በዚ በጨቅላ እድሜሽ ለወንድምሽ መጨነቅሽ ምን እንደምልሽ አላውቅም እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ እኔን እህቴ

  • @shwithaile3179
    @shwithaile3179 Год назад +19

    እግዚኣብሄር ይባርካቹ ኢቢኤሶች 🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @elsaasrat8938
    @elsaasrat8938 Год назад +52

    አደዛሬው ከአይኔ እንባ ፈሦ አያውቅም 😭😭😭 እባካችሁ መንገድ ላይ ልጆች ስናገኝ እንጠይቃቸው እንርዳቸው

  • @ሀዊነኝየሀራዋሠላምለኢቶቢ

    አባቷ ለኛብሎ ለሀገረብሎ እኛ እነሡን ለመረዳት ምን ወደኋላ አሥባለን ""😢😢

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Год назад

      እሡ ሚዲያ ስላገኛት ነው ብዙ አሉ አብሦ ትግራይ ሌሊሤ ማምጣቱ ደሞ ቁማር ነው አማራ ከዚ በኃላ ጦርነት እዳትገባ መሥፈራሪያም ጭምር ነው አይ ፖለቲካ ድሮ ጥጋብ ጥላቻ መሬት ለመዝረፍ ነው ጦርነት ያሦጣ አሁን ግን እደባሪያ እየተረገጥክ አርፈ ተቀመጥ ነው መልክቱ አይ አብይ

  • @mohammedjamal7352
    @mohammedjamal7352 Год назад +10

    ወ/ሮ ሌሊሴ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልሽ ልጆችሽን ይባርክልሽ

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 Год назад

    በእውነት ልብን ይሰብራል የኔ አሳዛኝ ሂዊ
    እግዚአብሔር በይህወታችሁ ጣልቃ ስለገባ ነው ይህንን እድል ያገኛችሁት እና መጨረሻችሁን ያሳምረው ፈጣሪ።ሉላዬ ደሞ የኔእንስፍስፍ ዛሬስ አልቻልሽም እኔንም እንባዬን አላስቆም አልሽኝ። ብቻ ሁላችሁንም የረዳችሁትን እግዚአብሔር ይባርካችሁ።

  • @גויתואלם
    @גויתואלם Год назад +30

    መጽ ምሳሌ 19፥17፤ለድኻ፡ቸርነትን፡የሚያደርግ፡ለእግዚአብሔር፡ያበድራል፥በጎነቱንም፡መልሶ፡ይከፍለዋል። 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🏼🙏🏼🙏🏼❤❤❤❤

  • @በድርያጓልሽረ
    @በድርያጓልሽረ Год назад +46

    የጦርነት ውጤቱ ይሄ ነው አይይይይይ ምናለ ወደ ልባችን ብንመለስ 😢😢😢😢😢😢

  • @asterzenebe847
    @asterzenebe847 Год назад +46

    አባት ለሀገር እኛን ኢትዮጵያን ለመታደግ ውድ ህይወቱን ከፈለ ልጆች ግን ሜዳ ላይ ተበተኑ አቤት ስንገርም እኛ ግን
    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሞኝ ነሽ ተላላ
    የሞትልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ 😭😭😭😭

    • @kidistyesufie
      @kidistyesufie Год назад +2

      እዉነት ለመናገ ብዙ የሜያሳዝን ታሪክ ሠምቻለዉ ግን እደዜች ህጻን ያስለቀሰኝ የለም ልቤ ለሁለት ነው የተከፈለው።

  • @tigistalemu1256
    @tigistalemu1256 Год назад

    መልካምነት ያሰመሰግናል እንጂ አያሰወቅሰም እህቴ ተባረኪ አንቺ መልካም ሴት እግዚአብሔር ይባርክሸ በልጆችሸ አግኝው በተጨማሪ ኤቤሶች ሁሌም ነው የማመሰግናቸሁ እግዚአብሔር መላው የድርጅቱን አባል እንዲሁም ድርጅቱን ከፍ ያድርግልን ለሰው ሁሌም ነው የምትደረሱት ለናነተም ፈጣሪ በጠራቸሁት ሁሉ ይድረሰላቹሁ !!!!

  • @nemanema1902
    @nemanema1902 Год назад +8

    የእኔ እንባ ይፈስስልሺ የእኔ ቆንጆ አሏህ በጠበብ ያሳደጋችሁ በአላህ ተባብርን እናሳደጋችው ኢቢኤስ አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ

  • @semiramohammed5378
    @semiramohammed5378 Год назад +118

    ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ፅናቱን ብርታቱን ይስጣችሁ የኔ ልጅ ኡኡኡኡኡኡ ብቻ የዚችን ህፃን ህይወት ቀይሩላት እባካችሁ ልጅቷ ልብ ነው የምትሰብረው

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 Год назад +3

      አንቺም ባለሽ አቅም ግዴታሽ ነው መርዳት

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛዋ❤❤🎉❤

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@avivagedamo1587 ደምሪኛ

  • @ethiopian7940
    @ethiopian7940 Год назад +20

    ወይ በአላህ አልቅሽ መሞቴ ነው😢😢😢😢 ብቻ አልሃምዱሊላህ ከችግር ቡሀላ ምቾት አለ❤🎉 ኤቢኤሶች አላህ ይጠብቃችሁ

  • @terunshefelke-qp6fs
    @terunshefelke-qp6fs Год назад

    ኡፍ በቲቪ ሳየዉ በጣም ነዉ ያስለቀሰኝ እንኳን አልቅሳ አይኗ እኮ ይናገራል ያለችበትን እቺ ህፃን እኮ ወንድሟን አክስት ተብዬዋንም ከነልጇ ነዉ እኮ ተሸክማ ያለችዉ አረ ፈጣሪ መንጭቆ ከዚህ ህይወት ያዉጣሽ

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Год назад +33

    የኔማር እደዛሬም አልቅሸአላቅም አላህ ያሳድግሽ ኢቢኤሶች አላህ ይስጣችሁ እፍፍፍፍ ያገራችን መከራ 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @meselubekele
    @meselubekele Год назад +12

    ሉላዮ በጣም ርህሩህ ናት በልጆችሽ ተደሰቺ

  • @Rabia-fx8fd
    @Rabia-fx8fd Год назад +15

    ያኣላህ እነዚህን ልጆች ትልቅ ድረጃ አድርሣቸው

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Год назад

    የኔ ቆጆ በጣም ነው ያስለቅሳል በእንባ ጀምም በእባ ጨረስኩት ኢቢሶች ቃል የለኙም በእውነት

  • @meaziwendemumeaziwendemu7012
    @meaziwendemumeaziwendemu7012 Год назад +25

    አይ ኢትዮጵያ አምላክ ይጎብኝሽ መከራ ሀዘኑ እረሀብ ስደቱ ማጣት መቸገሩ ጦርነቱን ሁሉ በቃ ይበልሽ አቤቱ ለሀገራችን ሰላም በረከት ለህዝባችን ስጥልን ወይዘሮ ሌሊሴ እግዚአብሄር ይስጥሽ እነዚህን ሰዎች ስለረዳሽ ዘመንሽ ይባረክ

  • @ይሆናልሁሉምበጊዜዉ

    የኔ እናት ታሪክሽ ተቀይሮ በነበር ቀርቶ ዳግም ስቀሽ ፈገግ ብለሽ በህይወትሽ ደስ ተሰኝተሽ ተሰኝታችሁ የምናያችሁ ያድርገን አንዳዴ የዉስጥ ቁስል የቁስሉን ያክል አይታይም እንጅ የዚች ልጅ ቁስሏ ትልቅ ነዉ ከህመምሽ እግዚአብሔር ያዉጣሽ

  • @luckyakello4379
    @luckyakello4379 Год назад +17

    የኔ እህት የኔ እንባ ይፈሰስልሽ ኡፍፍ አይ ኢትዮጵያ መቼ ነዉ ስቃያችን የሚበቃዉ😭😭😭😭😭

  • @ethiopianpoettsedidawit5738
    @ethiopianpoettsedidawit5738 Год назад

    ይሄንን ፕሮግራም ዛሬ ነው ያየሁት አንድም ጊዜ አምልጦኝ አያውቅም:: አስፋውና እናንተ ሁለት እህቶች እንዴት የታደላችሁ ሰዎች ናችሁ? ስለምታደርጉት በጎ ስራ እግዚአብሔር በደጋግ እጆቹ ከበጎነቱ ያጥግባችሁ ብያለሁ::
    ወ/ሮ ሌሊሴ ድንቅ ሴት ነሽ ይቺን ብላቴና ያሰብሽበት አዕምሮሽ ይባረክ ልጆችሽ ይባረኩ🙏
    አክስታቸው ግን ጨካኝ ሴት ናት እሷ ስለወለደች ልጅቷ እየለመነች እሷን ማብላት ነበረባት? ስንቱ አራስ ሜዳ ላይ እየወለደ አይደለም እንዴ ልጁን ታቅፎ እየለመነ የሚበላው? ደግሞ ጥሩ እንደሰራ ሰው በህፃኗ ምክንያት ይሄንን ሁሉ ስጦታ ማግኘቷ!🤦🏻‍♀️
    እግዚአብሔር ይገስፃት😡
    እውነት እላችሗለሁ ነገ አንዱን ጎረምሳ አስገብታ ልጆቹን መበደል ትጀምራለች::
    ነገር ግን በሌላ ፕሮግራም ወ/ሮ ሌሊሴን እንደተከትተልኳት ኪሩቤል የሚባል ኢትዮጵያዊ ወንድማችን የገባውን ቃል ሰምቻለሁ እንደኔ ሃሳብና ምኞት ልጆቹ ውጪ ሄደው ቢኖሩ መልካም ነው እላለሁ:: እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ደጋግ ሕዝቦቿን ይባርክ🙏

  • @bizutibeb
    @bizutibeb Год назад +55

    ያልተኖረ ልጅነት ማለት እንደዚህም አይደል። ልብ ይሰብራል። የዚህችን አንድ ፍሬ ብላቴና ያህል የማናስብ ፤ ኃላፊነት የማንሸከም በጣም ብዙ የዕድሜ ታላላቆቿ አለን። በተለይ ወጣቶችማ ከህይወት ያነሱ ያልታደሉ ህጻናት ናቸው። እጅግ ያማል። 😢😢😢

  • @elsabetwubshet5599
    @elsabetwubshet5599 Год назад +13

    ይቅርታ አድርጉልኝና የአክስት ተብዬዋ ነገር ምንም አልጣመኝም፤ ልጆቹ ህፃናት መሳደጊያ ቢገቡ የተሸለ እንክብካቤ ያገኛሉ፡፡ ፈጣሪ ይርዳቸው😭😭😭😭😭😭

  • @ErmiasAdamu-cw1wh
    @ErmiasAdamu-cw1wh Год назад +8

    ሉላዬ እውነት ልብን የሚያም ስሜት ነው የተሰማኝ አንድ ሀገሩን ወገኑን ብሎ የተሰዋ ወታደር ልጅ በዚሁኔታ ስትሰቃይ ማየት ህመሙ ከባድ ነው እግዚያቢሄር ይስጣቹ ከዚህም በላይ መልካም ነገር እንደሚያገኙ እርግጣኛ ነኝ

  • @ghinahamdan5702
    @ghinahamdan5702 Год назад

    ያማል ግን እግዝያቤር ሰዉን አዘጋጀላቸዉ የሚያልፍበት መንገድ ያሳዝነናል ኢቢኤሶች ይኸም መልካም ሌሊሴ ዘመናቸው ይባረክ

  • @mihretwoldeyohannes-mercy4965
    @mihretwoldeyohannes-mercy4965 Год назад +29

    ጌታ እየሱስ ኢትዮጵያን አስባት 😢❤

  • @HASSEN5467
    @HASSEN5467 Год назад +5

    ያሳዝናል ልብ ያደማል ጠካራ ያባቷ ልጂ ebs ተባረኩ ግን ዘላቂ ድጋፍ እድደረግላት አካውት ቢከፈትላት ብዙ የሚደግፋት ይኖራል ebs ebs ebs❤

  • @sheemtube3000
    @sheemtube3000 Год назад +14

    ❤ebsዎች እናንተን ለማመስገን ቃላት አይበቁኝም በግሌ ብቻ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ከፍ አድርጓችሁ ወገናችሁን እንድትረዱና የአይምሮ ሰላምን እመኝላችሆለሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Год назад

    ኢቢኤሶች እግዚአብሔር ይባርካችሑ ሉላየ እስፋው ከጓደኖችሕ የስጠሕውን አደራ ተከታተሉ ልጆቹ ምንም ቢሖን እናት የሌላቸው ናቸው ብዙን ግዜ ልጆች ይጐዳሉ ስለዚሕ ለሕፃኗ ክትትል ያስፈልጋታል እክስትየዋ ልጅቷ እየለመነች የምታመጣላትን ስለለመደች አሑን ሲቀርባት ልታንገላታቸው ትችላለች እንኳን እክስት በአሑን ስአት እናትም ጥቅሟ ሲቀር ውጡ ለምኑ ማለቷ እይቀርም ከኑሮ ውድነት ስለዚሕ ባካባቢ ያላችሑ ብትከታተሏቸው ባይ ነኝ ከልጆቹ ጋር መገናኘት አለባችሑ ለስው ትነግሩና የሚባል ማስፈራራት አለና በቅርቡ ተከታተሏቸው እንዳይጐዱ ኢቢኤስ እርዳታ የስጣቸውን እንዳትጠቀምባቸው መብላትና አለመብላታቸውን መከታተል አለብን በተለይ ሕፃኑ ምንም ስለማያውቅ እሕቱስ አንዴ ፈርዶባታል ምን ይደረግ የኔ ቆንጆ ያልፍልሻል እይዞሽ

  • @diribdirib6571
    @diribdirib6571 Год назад +36

    እውነት ልቤ ነው ይትስብርው እግዚአብሔር እናትን እና አባትነ ክልጅ አይልያ😢😢😢😢😢💔💔💔

  • @efrataabi3461
    @efrataabi3461 Год назад +4

    የለሚ ኮራ ሴቶችና ህጻናት ጉዳይ እህታችን አላህ የዋህ ልብ ስለሰጠሽ የተመሰገነ ይሁን።ባንቺ ልበቀናነት የአራት ሰው ህይወትን ታድገሻል።ebs ተባረኩ

  • @mekedeslove8049
    @mekedeslove8049 Год назад +25

    ወይኔ ማርያምን እራሴ አመኝ😢😢😢😢እግዚአብሔር ይስጣችሁ ዋጋችሁ እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም ይክፈላችሁ የብዙ ሰው እንባ አባሾች ነችሁ❤❤❤❤በሀገራችን እንደሷ አይነት ህይወት የጨለመበት ስንት አለ ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢

    • @haniqormo5368
      @haniqormo5368 Год назад

      😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @sina-1701
    @sina-1701 Год назад

    ይህ የጦርነት ውጤት ነው። ሀብታሞች ከልጆቻቸው ጋር ይተኛሉ, የሚወዱትን ይበላሉ እና ልጆቻቸውን ያስተምራሉ ነገር ግን ለሀገር ሲል ህይወቱን፣ ልጆቹንና ሚስቱን ላጣው ወታደር ትኩረት የሚሰጠው የለም።ባለስልጣኖችን 😢ተው ሃበሻ ካለፈው ታሪካችን እንኳን እንማር። ኤርትራ ልጆችሽ ጠፍተዋል። ኢትዮጵያ ልጆችሽ ጠፍተዋል።ሁሉም ነገር ያልፋል ኤርትራና ኢትዮጵያ የቅዱሳን አገር ናቸውና ሰላም ይመጣል የሰዎችን ሁሉ ጩኸት የሚሰማ ፈጣሪ ኣለ።ሁሉም ነገር ያልፋል እና እነዚህ ልጆች ያድጋሉ😊❤😊

  • @misrakwondimu7359
    @misrakwondimu7359 Год назад +15

    በጣም የምታሳዝን ህፃን ናት😢እመቤቴ ማርያም መልካሙን ሁሉ ታድርግላት

  • @zuriashhaiiu4857
    @zuriashhaiiu4857 Год назад +11

    አይ አንቺ እማማ ኢትዮጵያ የዋለልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ የሚባለው ይሄ ነው!
    አንቺ ህፃን ህይወት ከርታታዋ ሆይ ! ከአይኔ እንባ ማንባቱ ብቻ ሳይሆን ልቤንም አደማሽው!😢😢😢😢
    ኢ ቢ ኤስ አቅራቢዎች የህፃናቱ አምላክ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን !

  • @Kesiebu
    @Kesiebu Год назад +10

    ሉላዬ ልብሽ ሃዜነታሽ የናትነት ነው አንደመልክሽ ዉብና ከማከብራችዉ ጋዜጠና ነሽ ሁላቹም አናመስግናለን ልጆቹም አግዚያብሔር ይርዳችው ደስ የሚል ፕሮግራም ነዉ

  • @ethio125
    @ethio125 Год назад +4

    እባካችሁ ሁለቱንም ከልጆቼ ለይቼ ላላይ በፈጣሪ ፊት እምላለሁ ልጄ ከአሜሪካ ተቆራጭ ያረግላቸዋል እኔ እናት ሆኜ እንዳይከፋቸው ገንዘብ ልኬ አስተምራቸዋለሁ ከፈለጉ ናዝሬት ወይም ክፍሌ ሃገር መኖር ይችላሉ ቀለብም ከቤት ስለሆነ ፈጣሪ ይመስገን ምንም አይቸገሩም እሷን እያየሁ ማልቀስ ለኔ ትረጉም የለውም የተሰበረው ልብቻው እንዲጠገን እፈልጋለሁ ይህን ስል ነገ አድገው በጉልበት እንዲያገለግሉኝ ፈልጌ ሳይሆን ልጆቹን ጥሩ ነገር ላይ እንዱደርሱ በማሰብ ነው

  • @merkebetube1342
    @merkebetube1342 Год назад +44

    ወገኔ ሆይ ይህንን እያየን እባካችሁ ባለን እናመስግን😢😢😢😢😢😢😢

  • @yordanosdanial7674
    @yordanosdanial7674 Год назад +41

    ህፃናት በልተው ለማደር ለልመና የሜወጤበት ሀገር ይዘን በብህር በሀይማኖት እንባላለን እናፍርሳለን እናፈናቅላለን ህውየ ውዴ ልጀ እግዚአብሔር ለምስክርነት ያቆምሻል

  • @menutube7647
    @menutube7647 Год назад +15

    እፍፍፍፍፍ ወንድሜን እንዳይርብብኝ የኔ እናት 😭😭😭😭😭 በስማም አምላኬ ሆይ እባክህን አንተው ታደጋቼው 🤲🤲🤲🤲🤲ወይኔ 😭😭😭😭

  • @rehimaebrahim4125
    @rehimaebrahim4125 Год назад

    በእውነት ebs ምን ልበላችሁ ያ ረቢ ያአሏህ ሁለቱንም ሀገር አሏህ ያሳምርላችሁ ያ ረቢ ያ አሏህ
    ይሄ ሁሉ በዘር ተባለተን ሰው መሆንን ትተን እንደ እንስሳ እረ እንስሳ ይሻላል ውይይይይይይይይይይ ኢላሂ ሀገሬን ሠላምምምም ሁና አሳየኝ ያ ረቢ እራሴን አመመኝ

  • @mestawetayalew
    @mestawetayalew Год назад +16

    ይህን ባየ ስአት እንደኔ እባውን መቋጣጠር ያቃተው ማነው 😭😭😭💔💔💔

  • @luliib800
    @luliib800 Год назад +7

    Omg this is too much. I can't stop crying 😢😢😢 thanks ebs for helping this family

  • @selmejons5098
    @selmejons5098 Год назад +48

    አሰፋውን አለመውደድ አይቻልም የእውነት አባት ነው አደራ የተሰጠው ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነው

  • @shimlesberihun697
    @shimlesberihun697 Год назад +1

    EBS እጅግ በጣሙን ፅድቀትና ትህትና ያለበት ስራ ነዉ የሠራችሁ እኔም በጣሙን አልቅሻለሁ እባካችሁ እኔም የበኩሌን ልወጣ ሀይምሮየ እርፍ ይበል ስልኩን ማስቀመጣችሁ ተባረኩ

  • @tekateka5942
    @tekateka5942 Год назад +30

    እብ ኤሲ ሠራተኞች እግዚአብሔር ሽህ አመት ያኑራቸ ለናቴ ቃላት የለኝም

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Год назад +66

    ኡኡኡኡ ፍትህ ቤተሰቦቻቸውን በጦርነቱ ላጡት ህፃናት

    • @HELEN1P12
      @HELEN1P12 Год назад

      እሡ ሚዲያ ስላገኛት ነው ብዙ አሉ አብሦ ትግራይ ሌሊሤ ማምጣቱ ደሞ ቁማር ነው አማራ ከዚ በኃላ ጦርነት እዳትገባ መሥፈራሪያም ጭምር ነው አይ ፖለቲካ ድሮ ጥጋብ ጥላቻ መሬት ለመዝረፍ ነው ጦርነት ያሦጣ አሁን ግን እደባሪያ እየተረገጥክ አርፈ ተቀመጥ ነው መልክቱ አይ አብይ

  • @anwarmohamed-gf9kx
    @anwarmohamed-gf9kx Год назад +23

    " ሁሉም ይቻላል ዋናው ፈጣሪን ማመስገን እና ፈጣሪን መለመን ሁሉንም የሚሰጠው ፈጣሪ ነው "

    • @rutinanu
      @rutinanu Год назад

      ሂወት ከባድ ነዉ ደሞ እነዚ ህጻን ሆኑ ይግርማል life is hard

  • @እግዚአብሔርእረኛነው-ጨ3ጰ

    እንደ እኔ ግን ልጆቹን አክስቲቱ አታሳድጋቸው ከቤተሰብ ባዳ ይሻላቸዋል ስንት እግዚአብሔርን የሚፈሩ መልካም ኢትዮጵያውያን አሉ ለእነሱ ስጧቸው እሷ ጥሩ ሰው ከሆነች ልጆን ይዛ በለመነች ይችን ሕጻን ልጅ ለምኝ ከማለት መኪና ቢመታትስ የክፍለ ሀገር ልጅናት ብዙም አዲስ አበባን አታውቀውም እንዴት አምና ለምኝ ብላ ላከቻት ምን አይነት ቆራጥ ናት 😢😢😢ወይንም ከአንድ ላይ ሁነው በአንድ ቦታ ቢለምኑ መቼም እውነት ነው ይባላል እሷ ትልቆ ቤት ውስጥ ተቀምጣ ሕጻኖን መላክ ይህ ብዝበዛ ነው እባካችሁ እነዚህ ልጆች ለሚሳድግ ሰዎች ስጧቼ 😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @seblewongelmamush4703
    @seblewongelmamush4703 Год назад +7

    ፈጣሪዬ ልጆቼን ለቁም ነገር እስካበቃ አትውሰደኝ አልቅሼ መሞቴ ነው😭😭😭

  • @feventilahun4113
    @feventilahun4113 Год назад +8

    በጣም ያማል አባት ለሀገሩ ሲል ተሰዉቷል የሱ ልጅ በህፃንነቷ ይሄን ሁሉ ዋጋ ትከፍላለች መንግስት የሆነ ነገር ማድረግ አልነበረበትም? EBS በርቱልን ወ/ሮ ሌሊሴ ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ታሪኩ በጣም አሳዛኝ ነዉ ሙሉውን ማየት አልቻልኩም ልጅቷ ስታለቅስ ማየት አቃተኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሉላዬ የኔ ደግ ናፍቆት እራሷን ተክታ ነዉ የሄደችዉ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 Год назад +71

    ወይኔ ጌታሆይ የዛሬው እዴት ልብ ይናካል በመዳንያለም 😢😭😭

  • @berekettesfawtesema9231
    @berekettesfawtesema9231 Год назад

    ባዝም ባለቅስም በመጨረሻ ግን ደስ ብሎኛል። ebs እናመሰግናለን

  • @rahelnegasie7937
    @rahelnegasie7937 Год назад +15

    እግዚአብሔር ሆይ እባክህ አስበን ይቅር ብለን ስለ እነዚህ ህፃናቶች ስትል ኦህህህህ 😭💞

  • @merisaud6140
    @merisaud6140 Год назад +27

    ይገርማል ውድ የመዳም ቅመም ሰላማቹ ይብዛ

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 Год назад

      የምዳም. ገርዶች ነው. እሚባልው

    • @abelfox1
      @abelfox1 Год назад +1

      አሜን

    • @fasikawande3558
      @fasikawande3558 Год назад +1

      አሜን አሜን አሜን

    • @haleemasayed8413
      @haleemasayed8413 Год назад +1

      አሚንን አችም😢😢😢😢😢

    • @merisaud6140
      @merisaud6140 Год назад

      @@haleemasayed8413 የኔ ውድ ሰላምሽ ይብዛ

  • @ሁንያለውይሆናል-ኈ3ፀ

    ልብ ይሰብራል 😢😢 እህ በ እንባ ጀመርኩት በእምባ ጨረስኩት ያ አላህ ምስኪን እህት ወንድሞቻችንን እገዝልን 😢😢😢 የኔ አንጀት ይታጠፉልሸ ህይወት የኔ እቦቀቅላ 😢😢😢

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛዋ❤❤❤🎉

  • @ሀገሬ-ጨ8ጨ
    @ሀገሬ-ጨ8ጨ Год назад

    በእንባ ጨረሥኩት ኢቢኤሶች ቃላት የለኝም ረጂም እዲሜ ከጤናጋር ያመጣሻቸውም እህቴ አላህይሥጥሺ

  • @saditube2100
    @saditube2100 Год назад +152

    እውነት ኢትዮጵያ ውስጥ ብሆን እንደ እናት ሆኜ አሳድጋቸው ነበር😢😢😢

    • @avivagedamo1587
      @avivagedamo1587 Год назад +45

      ብሩን ከላሽ እንደናት ሆና የምታሳድጋት አክስትአላት

    • @afif3932
      @afif3932 Год назад +28

      አቅምሽ ከቻለ አገር እሥገባሽ ተቆራጭ አድርጊላቸው

    • @sofiatube1880
      @sofiatube1880 Год назад +12

      ውጭ ሀገርም ሆነሽ ብሩ ላኪ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@sofiatube1880 ደምሪኛ

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@avivagedamo1587 ደምሪኛ

  • @muluamado2540
    @muluamado2540 Год назад +5

    ኡፍፍፍፍፍ በጣም ያማል እግዚአብሔር አለ ከዚህ በላይ ቀሪ ዘመናችሁን በብዙ በረከት በደስታ በጤና ያስባችኋል ።

  • @Tsigerdaa
    @Tsigerdaa Год назад +23

    ቃል አጣው😢😢😢😭😭😭😭😭😭ለሀገር የሞቱ ልጆቻቸው እንዲ ሲራቡ ሲያለቅሱ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይ ሀገሬ😭😭😭😭የኔ እንባ ይፍሰስልሽ😭😭😭😭😭

  • @feleeshetu6966
    @feleeshetu6966 Год назад +1

    ሉላ እንደዚህ ያሉ ቦታዎች መጠይቆች ባትሰሪ መልካም ነው። ስስ ልብ ነው ያለሽ ለጤናሽ ጥሩ አይደለም አይመከርም።

  • @fggrf2824
    @fggrf2824 Год назад +16

    አላህዬ የኛ ወጀል ነዉ ሀገራችን ሠላም ያሳጣዉ ሁሉችን ወደአላህ እንመለስ😢😢😢😢😢

  • @vitamillione869
    @vitamillione869 Год назад +6

    ቃላት የለኝም 😢 እባክህ ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን 🙏

  • @makeyahmm9483
    @makeyahmm9483 Год назад +4

    በጣም ልብ ይነካል የኔማር ምለዉ ጠፊኝ ፍጣር ይስጣቺሁ ኢቢየስ ሁሌም የወደቀምታነሱት አስፊቲ ሉላ ሁላቺሁም ኑሩልኝ እድሜናጤና ተመኛሁ😢😢

  • @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ
    @ኑሩሁሴን-ደ9ሠ Год назад

    ምስጋና ለኢቢኤስ ስራተኞች አቀርባለሁ ብዙ ማውራት አልቻልኩም ብዙ የምለው ነገር ነበረኝ ግን አልቻልኩም እንዳው በጥቅሉ ፈጣሪ ጤና እና እድሜ ይስጣችሁ ለእውነት የቆመ ebs እናመስግናለን ምንግስት በትልቁ ልደግፋቸው ይገባል መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይመልከተው 😭😭😭😭😭😭

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Год назад +30

    እረ ለመግስት አድርሱላት የወታደር ልጆች ናቸው 😢😢😢😢😢 እናተን እግዜአብሔ ይርዳችሁ 🙏

    • @alamalo4942
      @alamalo4942 Год назад +2

      ውይ መንግስት አልሽ😢

    • @AminAmin-ov4yd
      @AminAmin-ov4yd Год назад +2

      መንግስት አለእንደ ሀገራችን

    • @ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ
      @ዜድነኝእማየንናፋቂእምየየ Год назад

      Etoko menget alba nwe😢😢

    • @MohamedMohamed-yi5gj
      @MohamedMohamed-yi5gj Год назад

      መንግስት አለደ በፈጠረሽ😢😢😢😢😢

    • @gfg4073
      @gfg4073 Год назад

      ልታሳርጃት ነው እንዴ አገሬ ስው መታረድ ድንጋይ የምትወገርበት አገር በቁ የሞተ አብይ ይህ ሴጣን

  • @alhemdulillahalhemdulillah4541
    @alhemdulillahalhemdulillah4541 Год назад +5

    ሱባሀን አላህ ይህች ትንሺ ልጂ በልመና ስራ ከባድ ነው በጣም ነው ያሳዘኑኝ ያአላህ አስለቀሰችኝ ልጂቱ

  • @beautifullife4995
    @beautifullife4995 Год назад +22

    በጣም አሰለቀሱኝ አባታችሀ ጀግና ነው ለሀገሩ ነዉ የተሰዋዉ እናንተም መድሐኒአለም ለቁም ነገር ይብቃችሁ የኔ ቆንጆዎች

  • @yoditgetachew3207
    @yoditgetachew3207 Год назад +5

    ኢቢኤሶች በእውነት እግዚአብሔር ይስጣቹ❤❤❤

  • @misrakgezahegn3731
    @misrakgezahegn3731 Год назад +19

    ኢቢኤሶች ለናተ ቃላት የለንም ለምታደርጉት ነገር ፈጣሪ ጨምሮ ይስጣችሁ ልክ እንደ ህይወት ያሉ ብዙ ህጻናቶች አሉ በችግር ላይ በተለይ ከየአካባቢው የተፈናቀሉ ህጻናት ብዙዎች የሚበሉት አተዉ በሚያሳዝን ሁኔታ ላይ ነው ያሉት ፈጣሪ ለህይወት የደረሰ አምላክ ለነሱም ይድረስላቸው 😢😢😢

  • @konjokonjit9626
    @konjokonjit9626 Год назад +10

    Omg thank you for helping them, so many kids on the street in Ethiopia and this one is heartbreaking 💔

  • @fekerhaylu5390
    @fekerhaylu5390 Год назад +23

    እኔ አፈር ልብላልሽ እኔ ልጎሳቆልልሽ ጌታ ሆይ በየትኛው ሀጢያቷ😭😭😭😭😭😭እረ ወይኔ ኢቢኤሶች እባካችሁን እኔ የ3ወር እየከፈልኩ ላስተምራት ጌታን መችም ከውስጤ አጠፈም ይቺ ከርታታ ህፃን እምድፅናናበት ላስተምራት 🙏🙏🙏

    • @samharamen2584
      @samharamen2584 Год назад

      😢😢😢

    • @bafanamemehiru6442
      @bafanamemehiru6442 Год назад +1

      እግዚአብሔር ይባርክህ/ሽ😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @DM-qo5sy
      @DM-qo5sy Год назад

      tabaaraki 💖💖

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ደምሪኛዋ❤❤❤🎉

    • @fatumawase
      @fatumawase Год назад

      ​@@samharamen2584 ደምሪኛ

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt Год назад

    የጀግና ልጅ ለሀገሩ ተሰውቶ ውለታው ግን ልጆቹን እንኳን የት ወደቁ የሚላቸው የለም በጣም ይሰብራል አይዞሽ የኔ ልጅ አይዞሽ ወይኔ