የወጣቷ አሳዛኝ ስንብት! መከፏቷን እየተናገረች እራሷን አጠፋች!Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 529

  • @helenmelese1444
    @helenmelese1444 Год назад +168

    እህት ወንድሞቸ ያልፋል የማያልፋ የለም ሁላችንም በፈተና ያለፍን ሰወች ነን እግዚአብሔርን ከያዝን የማያልፍ የለም።ተስፍ መቁረጥ የሠይጣን ነዉ እባካችሁ ራስን ማጥፋት አማራጭ አታድርጉ😢 እህታችን ነፍስሽን ይማርልን🙏🙏😢😢

    • @Hana_tube
      @Hana_tube Год назад +15

      ትክክል እግዚአብሔር ከያዝን የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል

    • @Fthyhtube
      @Fthyhtube Год назад +1

      Yalfal wedoh

    • @Aነኝየቃሉዋስደተኛ
      @Aነኝየቃሉዋስደተኛ Год назад +2

      ትክክል

    • @senaittesfaye6461
      @senaittesfaye6461 Год назад +3

      ንበስ ይማር በፆም በፀሎት ከልሁን በንስሀ ❤ቅዱሰ❤ በስጋ ❤ደሙ መማለጨ ❤ ጌታችን መደሀንኒ❤ እየሰስ ክረሰቱ ያልኔ ምን መደረገ አትችሉም በሉል

    • @hehdh3587
      @hehdh3587 Год назад

      😢😢😢😢

  • @saragezahegn1884
    @saragezahegn1884 Год назад +108

    አምላኬ ሆይ ያንተ መንፈስ በሰዎች ላይ ይደር።

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Год назад +52

    አስልቺ ዘመን በዚህ ዘመን ተስፋ ያልቆረጠ የለም እግዚአብሔር ይዞን እንጂ እርሱ የሰራትን ነብስ እራሱ በእራሱ ጊዜ ይውሰድ ጌታ ሆይ እርዳን😢😢😢😢😢

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Год назад +5

      ሁሉም ያልፋል ለሁሉም ዘመን አለው

    • @firehiwotbekalu585
      @firehiwotbekalu585 Год назад +7

      ልክ ነው ተስፊ እቆርጣለው ግን እራሴን አልፊጠርኩ እሱ ፊጠረንእሱ ይውስደኝ የሱ ህንፃ አላፊርስም ብይ እየኖርኩ ነው

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 Год назад +46

    ኢትዮጵያውያን በጣም አስቸጋሪ ህዝቦች ነን የፀሎት ህይወት ይኑረን ነፍስ ይማር።

    • @Elbethel167
      @Elbethel167 Год назад +1

      አሜሪካ ውስጥ በብዛት ነብሳቸውን የሚያጠፋት ቲነጀሮች ናቸው፣ ከለር ነው የሚለያየን እንጂ ሁሉም የሰው ልጅ ፍላጎቱም ስሜቱም አንድ ነው።

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 Год назад +57

    ተስፈኛ ወጣቶች ተስፋ እየቆረጡ ሲሄዱ ያሳዝናል 😭😭😭

  • @jerusalem1324
    @jerusalem1324 Год назад +8

    ነብስሽን በአፀደገነት በቅድስት ድንግል ማርያም እቅፍ ያኑራት የኔቆንጆ

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +27

    አይ ዘንድሮ ጉዳችን ተስፈኛ ወጣቶች ተስፋ ቆርጠው ሲሄዱ ያሳዝናል😭💔 የውስጥሽን ማን አወቀልሽ የኔ ቆንጆ ነብስሽ በገነት ትረፍ🙏🏾

  • @yordanosgebisa3341
    @yordanosgebisa3341 Год назад +7

    እውነት ነው አንደበት እሳት ነው። አባቴ እናቴን በብዙ ጎድቷታል እካሁን አብራው ናት ለእኛ ስትል ግን አሁን ብዙ ነገር ደስተኛ አያደርጋትም ሁሌ ሲጣሉ እኛ ላይ ትወርድበናለች በብዛት ቢጠፋም ባላጠፋም ከእሷ የሚወጣው ቃል በቃ አጥንትን ይሰብራል አውነት ከእናቴ መውጣቱን እና ልጇ መሆኔ እጠራጠራለሁ ከምላቹ በላይ በቃሏ ስብርብር እላለው ..... ሁሉ ሲበዛ እራሴን ለማጥፋት አስባለው ..... ሲጨንቀኝ እንደዚህ ሲሰማኝ እመቤቴን እማፀናታለው ታፅናናኛለች...... ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ያማል የእኔ እናት እውነት ተረድቼሻለው ግን ይሆ ሁሉ ባይሆን መልካም ነበረ ፈጣሪ ነፍስሽን ይማር

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Год назад +1

      አይዞሽ በርቺ ሁላችንም በህይወታችን ብዙ ህመም ተሸክመን ነው የምንዞረው። ወላጆሽ ያልፋሉ አንቺ ወደፊት ጥሩ ህይወት እንደሚኖርሽ ተስፋ አድርጊና ጉዞሽን ቀጥይ። እምነት ትእግስት ብርታት ይስጥሽ።

    • @yordanosgebisa3341
      @yordanosgebisa3341 Год назад

      @@abuhaile6517 Amen Amen Amen
      Lemejemeria geze yemisemagnen safku

    • @ይቅርታህበዛልኝ21
      @ይቅርታህበዛልኝ21 Год назад

      ዮርዲ የኔ እህት እስኪ አውሪኝ በውስጥ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Год назад

      @@yordanosgebisa3341 የሚሰማሽን መጻፍሽን ቀጥይ፡ ካንቺ የባሰም የደረሰባቸው ሰዎችንም ታገኛለሽ; የሚሰማሽን አውጥተሽ መናገር ሃሳብና ጭንቀትሽን ያቀልልሻል።]

  • @hewrottedrose5991
    @hewrottedrose5991 Год назад +20

    ነብስ ይማር ለቤተሰቦች መናናትን ይስጥልን

  • @ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ

    የኔ እናት ምናለ እንደዚ አይነት ውሳኔ ባትወስኚ
    ሁላችንም መኖር አስጠልቶናል የምናየው የምንሰማው የሚሉን ሰዎች ብዙ ነገር አለ በሂወት ባንኖር የምንልበት ግን እግዚሐብሔር ተስፋ አድርገን ከሁሉም በላይ ችግራችንን የሚረዳን እግዚሐብሔር አለን ከሁንም በላይ በሰው በእናት በአባት ተስፋ ቢቆረጥም በእግዚሐብሔር ተስፋ አይቆረጥም ግን ምናለ በሂወት እያለሽ ባውቅሽ እና የኔን ችግር የኔ ብዙ ነገር ተስፋ የሚያስቆርጥ ነገሮቼን ባወራሽ እንደዚ አይነት ነገር አትወስኝም ነብስሽት ይማረው የኔ እህት

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 Год назад +45

    እባካችሁ ሁሉም በትዕግስት ካለፍነው ነጌ ሌላ ቀንነው ተስፋ እንቁረጠ በብዙ ድካም እዚህ ያደረሱንን ውላጆች እያስብን ጭንቀታችንን መቀንስ ነው በታቻለ መጠን እርስ በእርሳችን እንተጋግዝ🙏🏻🛐

    • @antoleonessa6583
      @antoleonessa6583 Год назад

      Verissimo 🙏🏼geta yimesgen ulunm ytebken yawtan ysman ydresln amen 🙏🏼🤲🙏🏼

    • @ethiopiawitnat8374
      @ethiopiawitnat8374 Год назад

      It's not about tigist matat this is depression and there is no such as tigist in depression it's meantal health isue so it need treatment

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq Год назад +1

    ይህ ዜና ራሱ ብዙ ራሳቸውን ለማጥፋት ያሰቡ ሰዎችን ያበረታታል

  • @እህተገብርኤል-ደ6ረ
    @እህተገብርኤል-ደ6ረ Год назад +24

    አቤቱ ጌታሆይ በመግስትህ በመጣህ ግዜ አስበኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ከእደዚህ ያለ ጥፍት ሞት አውጣኝ ብችኝነት ጭቀት ሲገጥም በእየምነታችሁ ፀሎት ማድረግ እምነት ቦታዎች መሄድ ነው የምንተስፍ መቁረጥ እህታችን ነፍሷን ይማረው😢😢😢😢😢

  • @nazretnazret8929
    @nazretnazret8929 Год назад +9

    አቤቱ ልዑል እግዜአብሔር ከደዚህ አይነት የስይጣን መልክት አርቅልን እፍፍፍፍ ከቶ ምን አጋጥሞሽ ይሆን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ነፍስሽን ይማረው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @faizabhro869
    @faizabhro869 Год назад +18

    ወይኔ በአላህ እቺልጅ አጀቴን በላችኝ ወላሂ ኡፍፍፍፍፍ የኔ እናት 😢😢😢😢😢

  • @titiyoutub6254
    @titiyoutub6254 Год назад +16

    ነፍስሽን ይማርው በጣም ነው ያሳዘነችኝ 😢😢

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Год назад +16

    እኔ ቢሞት ራሴን አለጠፋም ችግር አልገጠመኝም ሳይሆን ገጥሞኛል /ለሚሰሌ አረባ አገር 6አመት የሰራዉት በአክስቴ ልጅ አደራ አስቀምጥልኝ ብየው አገር ሲገባ 5ብር አለጋኛዉትም እግዚአብሔር አፅናቶኝ ዛሬ ላይ ዳርሻለሁ ለምን ብየ እራሴን አጠፋለው ለማልፍ ቀን እህታችን ነፍስ ይማር

    • @fahizaawel7075
      @fahizaawel7075 Год назад

      ውዴ አይዞሽ ጥሩ አረግሽ አላህ ይጠብቀን

    • @martamekonen7455
      @martamekonen7455 Год назад +1

      አይዞሽ ይህ የሁሉም ቤት ችግር ነው ቤት ይቁጠረው አይዞሽ እግዚአብሔር ይክስሻል አይዞሽ በርቺልን ❤❤

  • @eyarslaewarkneh4548
    @eyarslaewarkneh4548 Год назад +5

    ውይ የኔ እህት ምን ነከቶ ይሆን ፈጣሪ ነብስሽን ይማረው እንዴት እንደምታሳዝን

  • @Hana_tube
    @Hana_tube Год назад +19

    _እውነት ነው መስዬ እነሱስ አንዴ ተስፋ ቆርጦ ሔዱ በዙሪያቸው ላሉት ግን የዘመናት ሰቆቃ ነው የሚሆንባቸው በተለይ ለወላጆች እፍፍፍ በእውነት ምንም አይነት ፈተና ውስጥ ብትሆኑ እንኳን ተስፋ አትቁረጡ እግዚአብሔር ሁሉንም ያሳልፈዋል።_

    • @eyerusfentaw9853
      @eyerusfentaw9853 Год назад +1

      @Hana tube በትክክል እህቴ

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Год назад +1

      በጣም መልስ የሌለው "ለምን" የሚል የማይመለስ ጥያቄ ፈፅሞ አይለቅም።

  • @ATayetub
    @ATayetub Год назад +8

    😢😢 😢😢ሰው ጨክኗል ወገን እኔኮ ሞትን ስፈራ ማሪያምን😢😢😢አውይይይይ

  • @sewinafasilmamo8635
    @sewinafasilmamo8635 Год назад +6

    የኔ ታናሽ እህቴ ሁላችንም በብዙ ፈተናና በብዙ ተስፋ በሚያስቆርጥ ሁኔታወች እያለፍን ነው እንዳንቺ አይነት ውሳኔ መፍቴ ቢሆንና ከእግዚአብሔር ባያጣላን ኑሮ ማን ይቆይ ነበር እዚህ ከንቱ አለም ላይ ነገር ግን ነገን በእግዚያብሄር ተስፋ በማድረግ ቆየን እንጂ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ እህቴ

    • @sophijarso9929
      @sophijarso9929 Год назад +1

      አይዞን

    • @tataselam678
      @tataselam678 Год назад +1

      Ayzog neg lela ken newo geta alem kenanantega gobezoch

    • @asterzewdie-pz9ud
      @asterzewdie-pz9ud Год назад +1

      ምነው እህቶቼ አይዞችሁ እግዚአብሔር የፈጠረውን ይረሳ ይመስለናል እንኳን ስውን ይቅርና በአምሳሉ የፈጠርንን ለድንቢጥን እንኳን እኳ የሚራራ አምላክ ነ ው ያለን ተስፍ በግዚአብሄር አይቆረጥም በግዜው ያደርገዋልና በርቱ እሽ እኔ ያለሁት ውጭ ነው ግን እወድአችሁአለሁ ስሜ አስቴር ዘውዴ ነው ዋትስአብ ግፈልጉኝ ስለሁሉም ማን ይመገን እግዚአብሔር ::

  • @beftuoromo714
    @beftuoromo714 Год назад +2

    አረ መሲ በዚህ ጉዳይ በጣም መስራት አለባቹ አስተያየት ከሰጡት ሰዎች ውስጥ ብዙዎቹ ራሳቸውን ማጥፋት የሚፈልጉ አሉ በጣም ያስደነግጣል ራስን ማጥፋት የሰይጣን ስራ ነው ወገኖች ይህ ስሜት ሲሰማቹ ፀሎት አድርጉ

  • @netsanettesfayewgebrel6046
    @netsanettesfayewgebrel6046 Год назад +2

    እግዚአብሔር ሆይ ያንተ ጥበቃ አይለየን እርኩስ መንፈስን አርቅልን ቅድስ መንፈስን አቅርብልን

  • @africanwomen916
    @africanwomen916 Год назад +12

    መሲ ከሞተች በኀላ ከማቅረብ ሰው ድረሱልኝ ሲላችሁ፡ ድረሱለት፡፡፡ የሰው ፡ተሰፋ ምን ያህል እንደሚጠቅም፡፡ ትምህርት ይሁንሽ፡፡

    • @desertlumi1420
      @desertlumi1420 Год назад

      መሲ ቀደም ብላ ያወቀች ኣይመስለኝም

    • @titiyoutub6254
      @titiyoutub6254 Год назад

      ግን ቤተሠብ የላትም ወይ የሟቿ

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 Год назад +32

    እህታችን ምን ዓይነት ከባድ ችግር ቢገጥማት ይሆን ። ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጥልን ።

    • @birhanjommy
      @birhanjommy Год назад

      የአመለካከት ጉዳይ እንጂ ምን ከሰው የተለየ ነገር ይኖራል?

  • @SennvLove-m9f
    @SennvLove-m9f Год назад +1

    እውነት ነው ከሄድ በኋላ ዋዪ ምንም አዪጠቅምም ያስተዋልነው ነገር ካለ እንርዳችው

  • @kalworke5500
    @kalworke5500 Год назад +1

    ነፍስሽ በሰላም ትረፍአንቺ እኮገናእንቡጥአበባነበርሽ ብዙተስፍ ከፊትሽነበር ምንሰይጣን ገፋፋሽ በጣምያማልእግዛብሔር ነፍስሽን ይማረው

  • @beimnetgebre6561
    @beimnetgebre6561 Год назад +1

    ፀሎት መፍትሄ ነው።እግዚአብሄር ጋር መፍትሄ አለ❤

  • @አለም773
    @አለም773 Год назад +2

    መተግስ ግን ዋው አለወ ምክንያትም ሁሉም ያልፋል ምስኪን ነፍስሽን ይማርው 😢😢

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Год назад +2

    ነፍስ ይማር
    ለሚያልፍ ቀን ተስፋ መቁረጥ አጅሪን በርከፍቶ ማሰገባት ነው መጸለይ መጸውም ወደ እግዚአብሔር ቤት መሮጥ ቃሉን መሰማት እግዚአብሔር ፍቅር ነው ያልፋል በሰው ቤት በባዳ አገር በማናውቀው ቋቋ ተጩሆብን ተርበን ተሰድበን ተመተን ሰንቱን እቅልፍ አተን አለፍን ያ ሁሉ አልፏል እግዚአብሔር ይመሰገን ድንግል ማርያምን ይዘን መላእክት ቅዱሳንን ይዘን ነገ ሌላ ቀነው ቃሉን እየሰማን ማርያምን ሰው አንሆንም ነበር አረብ አገር ያለን ባንጸና በቃሉ ይንን ሁሉ አልፍናል አሁንም እናልፋለን በጨነቀን ግዜ በስመአብ ብለን ቶሎ ጥሩ ነገር እናስብ አይዟችሁ በርቱ የማዳም ቅመሞች እህቶቼ በሙሉ ወንድሞቼም አይዟችሁ ያልፋል እግዚአብሔር አለ እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @seblealemu9282
    @seblealemu9282 Год назад +3

    ሁሉም ያልፉል ወጣቶች እባካችሁ ክፉ ሀሳብ ሲመጣ ተነስታችሁ ፀሎት አድርጉ ለሚያፍ ነገር እግዚአብሔር የፈጠረውን ነብስ አታጥፉ

  • @haimont9075
    @haimont9075 Год назад +5

    ምነው ለሚያልፍ ቀን እህቴ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ

  • @Hanaloveeeee
    @Hanaloveeeee Год назад +8

    ናዝራዊትዬ ነብስሽ በሰላም ትረፍ😢😢😢
    ያኔ ይሄንን ፖስት ስታረግ በተባባራቾት ነበር እኛ ኢትዮጵያውያን እንዲ ነን ካጠናቸው በሆላ እይይይ ማለት 😒😒😒 አሁንም ግዜ አለ እንረዳዳ እስቴ

    • @amourgagnetoujours
      @amourgagnetoujours Год назад

      እራሱን ለመግደል ሰው ሲወስን በፍፁም አይታወቅም። ራሱ ሄዶ እርዳታ ካልጠየቀ አብሮ ሲስቅ ቆይቶ በደቂቃ ውስጥ ራሱን ያጠፋል ምክንያቱም ድንገት አያደርገውም አስቦበት ነው እና በማንም ላይ መፍረድ አይቻልም።

  • @Kidest-c2o
    @Kidest-c2o Год назад +2

    ብቸኝነት ክፉ ነዉ ወገኖቼ

  • @HiwotJima-Ya.MarMinas
    @HiwotJima-Ya.MarMinas Год назад +6

    ብንሔድ ይሻላል...😢😢😢😢 የእውነት ኣንዳንዴ ያስብላል ነብስሽ አምላክ ይማረው😢 የእውነት ይደክማል በጣም😢😢😢😢

    • @seidanuri3783
      @seidanuri3783 Год назад

      Mehed amarach ayehonm befesum betesefa metenker alben Setanen del mensat kezam teru ken yemetal

  • @rahelmamo1170
    @rahelmamo1170 Год назад +2

    ቃል ይገላል ቃል ያነሳል ስለዚህ በተቻለን መጠን መጥፎ ቃላትን በሰዎች ላይ ባንናገር ባንፅፍ::

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 Год назад +2

    ውይ እናት ምን ቃላት ይሆን የሚያፅናናሽ

  • @godislove819
    @godislove819 Год назад +5

    የእኔ እናት ያለምክንያት አላደረግሽውም ቆስለሽ ይሆናል ቃላት ያቆስላል ግን እግዚአብሔር ምላሽ አለው እሱን መለመን ብቻ :: በቃላት የምታቆስሉን ሰዎች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ በተለይ ትልልቅ ሰዎች መልስ እንኳን እንዳንመልስላቹ በእድሜ ትልቅ ናቹ ፈጣሪ ቀን አለው እሱ መልስ አለው:: የቃላት ህመምን የሚያውቀው ያየው ብቻ ነው :: እግዚአብሔር መልካም ስለሆነ ያቆማል:: ነብሽን ይማርልን እህቴ እኔን::

  • @makdayednglmariyamLiji
    @makdayednglmariyamLiji Год назад +8

    ነፍስ ይማር😢ወገኖቼ ምንም ቢሆን ተስፋ መቁረጥ የለብንም በእግዚአብሔር ቸርነት የማይታለፍ ፈተና የለም እምነት ፍቅር ተስፋ
    እነዚህ ጸንተው ይኖራሉ እዳለ ብርሃነ ዓለም
    ቅዱስ ጳውሎስ ተስፋ ይኑረን።

  • @balager21
    @balager21 Год назад +2

    እረ እራስ ማጥፋት ቢኖርብኝ እኔ ነበርሁ ማጥፋት የነበረብኝ ምክንያቱም ከእኔ በላይ ክፉ ስራ የሰራ እና በሀጢያት የተጨማለቀ በሰው ሁሉ ፊት የተሰደበ እና የተዋረደ የለም ግን ደም እስከማልቀስ ደርሼ በንስሀ ጠንክሬ ተመለስሁ እግዚአብሔር መልካም ነው።ሰው በምንም ነገር ውስጥ ቢሆንም መጠንከር አለበት

  • @daniselmon2755
    @daniselmon2755 Год назад

    ከእግዚአብሔር ያልሆነ ትውልድ መጨረሻው ይህ ነው እግእግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን

  • @selamawitlemma5742
    @selamawitlemma5742 Год назад

    እኔ እራሱ ለአለፉት ሰባት አመታት ይህ ነው የማይባል ድብርት ውስጥ ነበርኩ በልጄ ናፍቆት ሁለት ሶስት ግዜ አስቤ ነበር ይህንን አይነት ነገር ለማድረግ ግን ማንም ሰው መከፋቴን ወይም ድብርት ውስጥ መኖሬን አልተረዳኝም ነበር ፣ ግን የውሸት እስቅ ነበር፣ግን በእግዚአብሔር እርዳታ ልጄን አግኝቼ አሁን ግን ተመስገን ፣ችግሩን ማንም አይረዳንም እኮ ድብርት ከባድ በሽታ ነው፣መሲ ይህንን ማንበብ ከቻልሽ እኔ እንዴት ከዚህ እንደወጣው አነግርሻለው።ሌላው ደግሞ እኔ በህክምና ሞያ ላይ ነው የምሰራው ግን አቅቶኝ ነበር ።ዶክተሩ ሲናግ የነበረው መቶ በመቶ ትክክል ነው።

  • @imubilal6947
    @imubilal6947 Год назад +1

    ሠላም እንደት ነቹሁ አንዳንድ ሠዎች ተሥፋ የሚያሥቆረጡ አሉ እራሳችንን መጠበቅ ነው ያለብን

  • @igo1071
    @igo1071 Год назад +7

    ያሳዝናል 💚💛❤️🙏ግን ጠንካራ ሁኑ💚💛❤️🙏

  • @ከራድዮን-ጨ5ጨ
    @ከራድዮን-ጨ5ጨ Год назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ቀሪዎቹን ይጠብቅ ጆሮ ግንዳቸው ስር ተቀምጦ ሹክ የሚላቸውን ነፍስ ነጣቂ እግዚአብሔር ይሠርልን

    • @antoleonessa6583
      @antoleonessa6583 Год назад

      Amen geta yimesgen ulunm ytebken yawtan ysman ydresln 🙏🏼🤲🙏🏼

  • @ednasamuel3941
    @ednasamuel3941 Год назад +2

    አልረሳውም ከ 5 አመት በፊት እራስሽን አጥፊ ይለኝ ነበር ብር እያለኝ አልበላም ነበር ሰው መሀል ተቀምጪ ሁሉም ደስተኛ እመስላቸው ነበር እቤቴ ተመልሺ እያለቀስኩ አድር ነበር ባልነጋ እል ነበር ብዙ ትግል ውስጥ ነበርኩ ተከብቤ ባዶ ነበርኩ አንድም የሚረዳኝ አልነበረም ተስፋ ቆርጪ እየተነጫነጭኩም እጸልይ ነበር ዛሬ ያ ሁሉ አለፈ ሰው እመኮራለሁ ያሳለፍኩትን ለሰው ስነግር እውነት አይመስልም ነበር ብቸኛው ሰውን የሚያበረታ አምላክ ነው የሚረዳውም አምላክ ብቻ ነው

  • @MalhetDejene
    @MalhetDejene Год назад +7

    ነፍስ ይማር በጣም ታሳዝናለች ነፍስ ይማር 😭😭

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 Год назад +2

    እግዜወ መረን ክርስቶስ

  • @samridesta5080
    @samridesta5080 Год назад +3

    😭😭😭😭😭ዉይ ይህችን የመሰለች ልጅ ኡፍፍፍፍ

  • @igo1071
    @igo1071 Год назад +41

    የሚገርም ነው ምን ያርጉ ሀገር እንዲህ ሲሆን ? እንደቅጠል የስው ልጅ እየረገፈ ? ሁሉም ነገር ያናድዳታል ማለት ነው ግን ወጣቶች ይህንን ተስፋ ሞትን ተስፋ አታድርጉ ጠንካራ ሁኑ💚💛❤️🙏

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 Год назад +6

      ደግሞ ወደ ዘሬኝነት ውሰዱ በሽተኛ ነሽ ይቅር ይበላችሁ።

    • @merhawitembaye3813
      @merhawitembaye3813 Год назад +1

      Ech ebaki zm bel yemaymesl atamesasl

  • @abebatadese3690
    @abebatadese3690 Год назад +5

    እግዚሓብሔር ነፍሷን በአፀደገነት ያኑረው
    ይሄን ክፉ ጊዜ እየሱስ ክርስቶስ ይጠብቀን እንጅ ማለፍ ከባድ ነው የመጨረሻው ዘመን ላይ እዳለን የሚያመላክት ብዘ ነገሮችን እያየን ነው በጊዜ ንሰሃ ገብተን ለፈጣሪ የምንገዛ ሰዎች ያርገን አሜን

  • @lensa3719
    @lensa3719 Год назад +1

    ዶ/ር፣ትክክል፣ብለሃል፣ህመም፣ነው፣እግዝሃበር፣ይማርሽ፣የማይባል፣በሽታ፣ነው፣ህክምና፣ያስፍልገዋል፣ሃይማኖተኛም፣ብንሆን፣ይሄ፣የአህምሮ፣ህመም፣ነው፣

  • @gizelekulu7850
    @gizelekulu7850 Год назад +4

    ውይ በስመአብ የኔ ቆንጆ ምነው ምነው 😢😢😢😢😢😢😢😢 ኧረ በስመአብ ሰይጣን እግዚአብሔር ይገስፅህ ‼️‼️‼️ ለሚያልፍ ቀን እንደዚህ ያሳዝናል ‼️ መከፋትሽን የሚያውቀው አምላክ በይቅርታ ይቀበልሽ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 ለቤተሰብ ለወዳጅ እና ጎደኞቿ መፅናናትን ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲 እውነት ልብ ይሰብራል😢😢😢😢😢

  • @tebekameles6196
    @tebekameles6196 Год назад +5

    ነፍስ ይማር

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад

    ጋዜጥፕኛ መስዬ በዙ ስላምሽ. ይብዛልኝ.. እሄ እራሴ በጣም ስጋት አለኝ በተለይ ይሃ የ 12 ተኛ የወረደ ውጤት.. ምንን ያስከትላል??? እንዴትስ ሊሆን ቻለ ?? ለምን ሆነ??? መቼም ይሄ ሁሁ.. ስነፍ.. ወይ ሳያጠና
    ቀርተው አይደለም.. ጠርጥር
    በ ስሄ ??? ፈጣሪ ሆይ.. አንተ ታውቃለህ 🙏🙏🙏

  • @enanuenanu1239
    @enanuenanu1239 Год назад +10

    በጣም ያማል ነፍስ ይማር😭

  • @saraabebe5829
    @saraabebe5829 Год назад +2

    ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ያጥናናችሁ

  • @zeleke17ify
    @zeleke17ify Год назад

    በጣም ያሳዝናለ 😢😢😢

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Год назад +3

    ኢትዮጵያ ዉስጥ የገባዉ ሴጣን ፈጣሪ ያዉጣልን 🙏🙏🙏

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ... እጅግ በጣም ያማል... ህምምምምምም.... ስዎችዬ
    እንዲህ ወደማንመለስበት አለም እምንሄደው @ እምሄዱት እሚያውቁት ባለቤቱ እና 1 ፈጣሪ ነው
    ግን ትእግስት ትእግስት.. ይስጠን ፈጣሪ.. አያድርስባችሁ
    ሁላችንም.. የየራሳችን እሳት
    ይኖረናል.. እማያልፍ እየመስለንም... ብዙ ልንመኝ እንችላለን.. ግን .. ስይጣንን
    ያርቅልን ያርቅልን.. ነፍስ ይማር..💔💔💔🥲🥲🥲🥲🥲

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Год назад

    መስዬ ግልፅ ነው በዚህ ምድር መኖር ብዙም አያግዋግዋም ተመልከች ሀገራችን መሞት እማይፈልገውን ሁሉ ቤታቸው ውስጥ እየገቡ መግደል ቀን ከቀን ጦርነት ምን ያስደስታል ብለሽ ነው መኖር መስዬ ሌላው የኛ ሰው በንግግር ብዙም ያሳምማሉ ንግግር ያለማወቅም ይሆናል ሌላው እሚያፅናናም የለም እሚያዳምጥም የለም ሁሉም ጅዋጅዌ ነው!!!! ቤተሰብ እራሱ ሌላው እራስን ማጥፋት በየትኛውም ኡለም የተበራከተ ነው!!! የአገራችን ድባብ ለዚህ ይጋብዛል ብዬ አስባለሁ አስተዳዳሪ,, መሪ , ዳኛ, ህግ አስከባሪ የሌለበት ሀገር ነው!! ሌላው ሀበሻው ድምፅ በሌለው መሳርያ እየተገዳደለ ነው ነፍስ መወሳሰድ ባይሆንም ለምሳሌ!!!! በቤት ክራይ በህክምና ህዝብን እሚያስቸግሩ መኖሪያ ማሳጣት ይተጭእነቀ የታመመን ብር ክእሌለው እንደውሽይ ማየት ይህኡ ሁሉ እራስን ወደማጥፋት ያደርሳል ስችዎሽኑ ማለት ነው!! ግዴታ የአይምሮ ችግር አላቸው አይደለም ህይወት አልሳካ ሲል መኖሪያ ሱላም ሲጠፋ እሚበላ የጠፋበት ሁኔታ ነው ኢትዮጵያ እህል ከመግዛት ዱሮን ህዝብ ከማፋቀር እየቆሰቆሱ ማጋደል በዘር በውሀ ወዘተ ስለዚህ ህዝቡን አልፈርድበትም!!! ሰውን ማማከር ለተባለው ሀበሻ ይሄን አይገባውም ሹሹሹሹ ማለት እንጂ አንድ ሰው ጭንቀቱን ሲናገር ሽፍንፍን አድርጎ መልስ መፈለግ የኛ ሰው ግን ንግግርም እማያውቅ ሰው ስለሆነ ይሄን አይነት ቁም ነገር ብዙም አይገባውም ከታዘብኩት ተረዳዱ ሚስጥር ጠብቁ አንዱ ለአንዱ እሹሹሽ አትበሉ!!!!

  • @MariaMaria-ez3vo
    @MariaMaria-ez3vo Год назад +4

    ነብስሺ በሰላም ትረፍ እህቴ😢😢😢😢የዛሬ ሰው የውስጥህን ስትነግረው ስቆ ነው የሚአልፈው ለክ ስንሞት እደህ ባደረግ ምናምን እያለ ይቀባጥራል በተለይ ቲክቶክ ከመጣ ጀምሮ የአንዱ ህመም መሸቀያ ነው የሚአደርግህ😢. እሲ የስነ ልቦና ሀኪሞች ካላችሁ በውስጥ አዋሩኝ ብዙ ያመኩት ነገር አለ በውስጤ እሱ ግን በእራሱ. አፍኖ ሊገለኝ ነው አላቅም ምን እደምላችሁ በሂወቴ ላይ ብዙ ጥያቄ አሉ ግን የማዋየው ሰው የለም. ቢኖሩም ለአንድ ቀን ለሁለት ቀን ነው ከዛ ጥለውኝ ይሄዳሉ ብቻ ሆድ ይፍጀው ሁላችንም ህመምተኞች ነን😢

    • @zemzemzed9334
      @zemzemzed9334 Год назад

      አይዞሽ አላህ ከችግር ያውጣሽ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 Год назад +1

    የውስጧን ማን ያውቃል ከፈጣሪ ውጪ ውይይይይ😢😢😢😢ለመላው ቤተሰቦችሽ መፅናናትን ይስጣቸው😢😢😢

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Год назад +10

    ነፍስ ይማር 😭😭😭

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Год назад +8

    እኔም ቤተሰቤን በእንቁጣጣሽ ነበር ያጣሁት ከእዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተመረቀችእንዲሁ በሀያዎቹ መጀመሪያ ያለች ወጣት ነበረች 😢😢😢😢😢ህመሙ ይገባኛል ወየው ለእናት 😢😢😢😢ለቤተሰብ ቀን ሳለ እንፈላለግ 😢😢

  • @sofiamengesha1375
    @sofiamengesha1375 Год назад

    ሰላም መሲ በጣም ያሳዛናል አምላከ ነፍሶን በገነት ያኑር❤❤❤❤

  • @zaidsamid9870
    @zaidsamid9870 Год назад +2

    ነፍስ ይማር እህቴ

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 Год назад +9

    ኢትዮጵያዊ ሆኖ የማይጨነቅ የማያዝን አለ ስንት ጊዜያችን የሰው ሞት እየሰማን በየቀኑ እረ እንዳውም እግዚአብሔር ረድቶን እንጂ የምንሰማው የምናየው ነገር ለመኖር አያጓጓም ብቻ ሁላችሁም ከፈጣሪያችሁ ጋር አውሩ የምትሰሙትን የምታዮትን ምረጡ ይሄ ቀን አልፎ ያሳየን እግዚአብሔር ይታረቀን

  • @godislove5271
    @godislove5271 Год назад +3

    Very sad 😢😢😢

  • @AdanaAdana-o8i
    @AdanaAdana-o8i Год назад +1

    እግዚአብሔር ነፍሷን በገነት ያኑራት ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጣቸዉ 😢😢😢

  • @ayuman6762
    @ayuman6762 Год назад +4

    አላህ አገረችን ሰላም አድርግልን

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Год назад +2

    አይዞዋችሁ ወንድሞችና እህቶች ችግር መከራ ያልፋል ገንዘብ እንደሆነ ይሄዳል ይመጣል የማያልፈው አንዱ እግዚአብሔርን ብቻ መመልከት ነው መፅናናት ለወዳጅ ዘመድ ጏደኞች ይሆን

  • @tgay5642
    @tgay5642 Год назад +4

    ያረብ መጨረሻችንን አሳምርልን

  • @ayuman6762
    @ayuman6762 Год назад +1

    ያማል በጣም

  • @orthodox2645
    @orthodox2645 Год назад

    እግዚአብሔር ነፍሶን በገነት ይኑር ስታሳዝን

  • @tibaahmad8918
    @tibaahmad8918 Год назад +3

    ወይኔ ለሚያልፍቀን 😢😢😢😢😢😢

  • @KimberlyPablo-iz9qo
    @KimberlyPablo-iz9qo Год назад +2

    ወላሂ እኔ ብዙጊዜ እራሴን ማጥፋት አስባለሁ ግን. ያልእድሜየ የወለድኩትልጅ ያሳዝነያል ለሱብየነው የምኖረው. ግን የደቂቃስሜት ነው ያልፋል ያችንደቂቃ ከለፋችሁ በሆላ በጣም ደስተኞነውየምትሆኑት እናም ታገሱ

  • @amenlong7229
    @amenlong7229 Год назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ የሰዎችን የነብሰን ጥፋት አይፈልግም ነገር ግን ሰዎች ይድኑ ዘንድ ነው ሰለዚህ በነገር ሁሉ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ይሻለናል !

  • @user-janat12
    @user-janat12 Год назад +1

    እኔም አንዶ ነኝብዙ አመታትን እራሴን ላለማጥፋት ታግያለሁ አእምሮዬ ዉስጥ ሌላ አካል ያለ እስከሚመስለኝ ድረስ እኔም ጉዳቴን ችግሬን ለማንም አካፍይ አላዉቅም ምክነያቱም የሚረዱን ሳይሆኑ ደካማ ጎናችንን ከአወቁ መጠቀሚያ ያረጉናል የሚገርመዉ ሁሌ እስቃለሁ ውሰወጤ ግን ስንት አመት ሙሉ በፈተና እየተቃጠለ ነዉ እራሴን ለማጥፋት አስብና ሀጢያቱን እፈራለሁ አሁንም እየታገልኩ ነዉ ያረቢ ከጭንቀት አዉጣኝ ፀልዩልኝ ብቻየን እያበድኩ ነዉ

    • @YouTuber-dz5kc
      @YouTuber-dz5kc Год назад

      አይዞሽ እየሱስ አፅናኙ አምሮሽን ሁለመናሽን ይፈዉስ 💕

    • @user-janat12
      @user-janat12 Год назад

      @@RUclipsr-dz5kc አሜን

  • @hyatt127
    @hyatt127 Год назад

    ያማል 😭😭😭😭😭😭

  • @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
    @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ Год назад +8

    mental health is real 😢😢pls all of us let’s be aware that 😢😢😢

  • @lidolido3071
    @lidolido3071 Год назад +6

    መፅናናትን ለመላው ቤተሰቦች

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Год назад +1

    ማርያምን ኣንዳንድ ከሚያጋጥመን ፈተና በጣም ተስፋ ኣስቆራጭ ነው ፈጣሪ ከሁሉም ክፉ ተፈታታኝ ኣውሬ ይሰውረን ነፍስ ይማር😢

  • @meskermdemoze3264
    @meskermdemoze3264 Год назад

    No Word Haert Barking 😭😭😭😭 Yen Lege Egthybher Nfshen Yemrlen 🙏

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 Год назад

    Nefs yemar 🙏🙏🙏

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 Год назад +1

    ቸኮለች በጣም እንጂ ተስፋ የቆረጥኩባቸው ግዜዎች ነበሩ ብላ ለማውራት ትችል ነበር ይሄን ግዜ ብታልፈው ኖሮ የሆነ ስኬት ላይ እራሷን ታገኘው ነበር ለቤተሰቧ መፅናናት ይስጥልኝ

  • @Shikor-n7v
    @Shikor-n7v Год назад +2

    መስየ በጣም ያሳዝናል 😭 መስየ በጣም እንወድሻለን ግን አንድ ቅር ያለን ምነው ለትግራይ እናቶች መጽናናት ያላክሽላቸው ከይቅርታ ስለምንወድሽ ነው ? እየጠበቅንሽ ነበር

  • @tsigeamare5504
    @tsigeamare5504 Год назад +3

    😢😢😢 ወይኔ የኔ እህት በጣም ነው ያቃጠለቺኝ ጌታን

  • @AaSs-sf8kr
    @AaSs-sf8kr Год назад

    ነብስሽን ይማረው

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 Год назад +2

    እንባዋ መሠለኝ እወርቀቱላይ የተንጠበጠበው እፍፍፍፍ

  • @BityBitfy-bn8fs
    @BityBitfy-bn8fs Год назад

    ፈጣሪ ይማርሽ

  • @wsaewdss1413
    @wsaewdss1413 Год назад

    ሁፍፍፍፍፍፍፍ ያማል😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ህህህህህህህህህህ ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ነብስሽን ይማረው😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 Год назад +1

    ነብሰ ይማር እግዚአብሔር ።

  • @JeriSmachew
    @JeriSmachew Год назад

    ነፍስይማር

  • @mimilove1639
    @mimilove1639 Год назад +2

    ወይ ጌታ ሆይ እንዴት እንደሚያም!!!😭😭😭

  • @Alam.alam6334
    @Alam.alam6334 Год назад +4

    ውይ እንዴት አንጀቴን እንደበላቺው እንደው ምን አይነት ነገር ቢጥምሽ ይሁን በዚህ መልኩ በራስሽ ላይ የወሰንሽው የውስጧን ማን ተረዳላት የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማረው😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ሰውነኝ-ዀ5ቈ
    @ሰውነኝ-ዀ5ቈ Год назад +3

    ወገኖቼቼቼ ከሚታየው ከሚሰማው መጥፎ ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁሞ የማያልፍ የለም እባካችሁ የትኛው አይነት መከራ ያልፋል ለሰይጣን እንመቸው በነገሮች ተስፋ አንቁረጥ እግዚአብሔር መንገድ አለው ያዘጋጃል ስለምን እራሳችን መጥፋት የምንወስነው 😭😭😭😭)😭😭 እራስን የማጥፋት ነገር በጣም ተደጋገመ ያማልልል

  • @MariamMariam-up3dz
    @MariamMariam-up3dz Год назад +2

    በጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @iloveethiopia6348
    @iloveethiopia6348 Год назад +1

    መሲ post ካደርክሽ በሆላ በተለይ እርዱ ብለሽ የሚፃፉ ነገር አሰተያይት አትመለሽም ይስተካከል ለተመልካች መለሰ መሰጥት አለበሽ የሆን ነገር ሰታቀርቢ በደንብ አጣርተሽ ቢሆን ጥሩ ነዉ አመሰግናለሁ

  • @zed8332
    @zed8332 Год назад +5

    ነብሰ ይማር የኔ እህት በጣም ያማል💔😰😰😭😭