Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ለይላን ከሞት እንታደጋት አንድነት ሃይል አለዉ ❤
ትክክል
የሞት ፍርድ ለተፈረዴባት እህታችን ድምፅ ሁኑ
ትክክክል❤
አላህ ሆይ ለይላ ኑርሰቦን ከእናቷ ጋር በደስታ የምታለቅስበትን ቀን አቅርብልን
AmenAmenAmen
አሚን 🤲🤲🤲🤲
Amen 🙏❤
አሚን ያረብ
አሚንንንንንን
ለእህታችን ለይለ ኑርሰቦ ድምፅ እንሁነት አለህ በሰለም ከአበት ከእነቷ ጋ ያገነኛት
ወይኔ ልጅቷ ደስ ስትል ቅን ነገር ናት ባሏ ታድሎ እግዚያብሄር ከናንተጋ ይሁን
ምርጥ የሰው ፍቅር ያላት ። አቀባበሏ ደስ ይላል
በጣም❤
እውነት ደማቸው ፊታቸው ላይ ያለው ቤተሰቦች ናቸው❤❤❤
ከአባቱ ኮፒ ውፍረት ቁመት ሁሉም ነገራቸው
@@nefisa70በጣም😢😢😢😢
አሚን የረብ
ወይኔ እህትዬዋ ደስስስስስስ ስትል🎉 ፍጹም መጠራጠር የሌለበት ሙሉ ፍቅር ነው ያላት🥰 እግዚአብሔር እውነት ያርግላችሁ🙏
እህታችንን ለይላ ኑርሰቦ ከሞት ፍርድ እንታደጋት
ፍትህ ሳኡድላይ የሞት ፍርድ ለተፈረደባት እህታችን እናንተ ደግሞ አላህ እህትና ወድም ያድርጋችሁ😓😓😓
አላህ ሆይ ለይላ ኑርሰቦን ከእናቷና ከአባትዋ ከዉድ ቤተሰብወችዋ በደሰታ እምትገናኝበትን ቀን ቅርብ አድርግላቸዉ ያረብ።
እህት ና ወንድም እንደምትሆኑ ምንም አያጠራጠርም ምርጥ እህት የእኔ ቆንጆ በሰላም አላህ በሆድሽ ያለውን በጀርባሽ ያዙርልሽ እህቴ!!!!
እህታችንን ለይላ ኑርሰቦ ከሞት እንታደጋት እባካችህ
አላህ ሆይ ለይላ ኑርሰቦ ስደተኛዋ እህታችን ከአለችብት ጭንቅ አውጥተህ በሰላም ከቤተሰቦቿ ጋር የምትገኝበትን ቀን ቅርብ አድርግልን😢😢😢😢😢❤
አሚንንንን
ዮኒ ግን እግዚአብሔር መርጦሀል ለዚህ ሰራ በተለይ ለዚህ ቤተሰብ ለማገናኝት ሰራ ተባረኩ❤❤❤❤❤
ውነታቸውነው አባት እናልጅ መልካቸው ይመሳሰላሉ አይ እነሱ ሲያለቅሱ አልቅሸ ልሞትነው 😢😢😢ሲደሰቱ እና ሲስቁ ስቄ የኔ ነገር ❤❤❤
ደማቸው ይመሳሰላል እመኑ እህትና ወንድም ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ እህቲቱ ያላት ፍቅር የኔዉድ ወድምሽ ያርግልሽ😢😢😢
ፍትህ ሞት በቃን ስደት በቃን ረሐብ መታረስ በቃን ፍትህ ለየዋሁ ኢትዮጵያዊ 😢
ኢቺ ልጅ ግን ምናይነት ሰው የሆነች ሰው ናት ምንም ሳታረጋግጥ ስፍ ስፍ የምትለው እውነት ከልባ ሰው ናት የኔ ልበ ሙሉ እንዲ አይነት ፍቅር ምንኛ መታደል ነው እግዚያብሄር ይባርክሽ እግዚያብሄር ፊቱን ያብራልሽ ሰላምም ይስጥሽ የምትወልጅው ህጻን የግዚያብሄርን ክብር የሚሸከም ይሁንልሽ የጠላቶችሽን ደጆች ውረሺ ሰላምሽ ብዝት ይበል ሰው በታጣበት ዘመን ሰው ሆነሽ ተገኚ እግዚያብሄር ያክብርሽ❤❤ ይኔ ኮንጆ እውነትም ፍሬ ሂወት
የሰዋ ተስፋ ፍቅሩዋ ❤የእሱ የኖረዉ ህይወት ካለምንም ዘመድ😢
እህቱ ቀና ናት እግዚአብሔር እውን ያድርግላችሁ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ የኔ ውድ ❤
ወይኔ ልጅቷ ፈገግተዋ ደስ ስትል አላህ እህትና ወንድም ያድርጋችሁ❤❤
ያጣ ያግኝ የተራበ ይብላ የታመሙትን አላህ ያሽርልን በየ ቦታው እየተስቃዪ እየተን ገላቱ ያሉትን እህት ወንድሞቻችንን አላህ ይዘንላቸው 😢🤲🏼
አሚንያረብ
አሜን❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን
አሚን
امىن ىارب
አንኳን ደስ አላቺሁ❤🎉 በሳዑዲ እእር ቤት ለተጨነቀችው እህታችንም በብርም በፀሎትም በዱቃም እንረረዳት😢😢ሰበብ እንሁናት😢
የቦረና መካነ ሰላም ደቢ ልጆች የምታውቁት ታሪክ ወይም ቤተሰብ ታለ አጠያይቁለት እናት መቸም ሳይቸግራት ልጇን አሳልፋ አትሰጥም እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ ወንድማችን 😢😢😢
በጣም ፈልጉለት
የደቢ ልጆች መካነሠላም እናት አፍላልጉ ውድች
እህትየዋ በጣም መልካም እና ፍቅር ያላት መልካም ሴት ናት እግዚአብሔር ይባርክሽ
እንኮን ደስ ያላችሁ ❤❤❤❤ለህታችን ለላይላ በሳአውዲ እንድረስላት😢😢😢
አይደለም ካባቱ ፎቶጋር ከፍሬ ጋርም ይመሳሰላሉ ደምግባታቸው ደመላሽና ፍሬ መልካም እድል ወድማና እህት ናቹ
ebs ለህታችን ለይላ በቻላችሁት ድረሱላት እናተ ሁሌም ትረዳላችሁ ታስደስታላችሁ
እህት ተብየዋ ስታምር❤ ፈጣሪ እውነተኛ ቤተሰብ ያድርጋችሁ
ፍርየ መልካም እመኛለው ለፋዘራቹህ እጅግ እጅግ ክብር ይገባዋል አች ላይ የሚታየው ፍላጉት ፍቅር የአባታቹህ ውጤት ነው መልካም አስተዋይ አባት
ፍትህ በሳውድ የሞት ፍርድ ለተፈረዳባት እህታችን😢 ደም ግባታችሁ ይመሳሰላል አላህ እህት ና ወንድም ያድርጋችሁ የሁለተኛው ፎቶ ላይ ካባቱ ጋ ይመሳሰላሉ ከህቱም ጋ ፍሬ ምርጥ ስው ነሽ አላህ በሰላም ገላግሎሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ❤❤❤አብሽሪ የኔ አባት ህይወት ያልፈተነው ማን አለ ብቻ አልሃምድልላ💔😥
የኔቆንጆ እመብርሃን የፊትሽን በኋላሺ ታድርግልሺ ❤እህትና ወንድም ናችው እንዴት ደስ እንደሚሉ በማሪያም አንቺ እዳትቀሪ ብትወልጂ እንካ ❤❤
ለለይላ እንድረስላት ኢቢኤሦች
የኔ አባት አይዞህ ፍሬ እህትህ ያድርግልህ ያረብ
የሚገርም አባቱን ነው የሚመስል እግዚአብሔር ይርዳህ
አላህ ያድርግላችሁ እህቱም ምረጥ ናት ፈገግታዋ❤ አንተም ሠው እርቦሀል የኔ ሚስኪን እና እናቱንም መከነ ሰላም ቦረናዎች እስኪ አፈላልጉለት😢
እግዚአብሔር ይርዳሽ ወንድምሽ ሆኖ ስለማታገኝው አልጠራጠርም ልብሽ ቅን. ስለሆነ ይሆንልሻል❤❤❤❤
አረ የገረመኝ የኔ ነገር ነው ሁሌም ከማልቀስ አልቦዝንም ይሄን ፕሮግራም መልመድ አቃተኝ ብቻ ሁሌም እንባ ጠራጊ ያረጋቹ አምላክ ስሙ ይባረክ ዬንዬ እንኳን በሰላም ተመለስክ ያላንተ አያምርም ይሄ ፕሮግራም
እንኳን ደስ አላችሁ በእዉነት የዮን ስረአት ለሰዉ አክብሮቱ ሁሉ ነገሩ❤❤❤❤
መልክተኛው አተ መልካምሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ 🙏🙏🙏 እናቴ እግዚአብሔር እዘጅም እድሜ ይስጠወት በእውነት መታደል ነው ❤️❤️❤️❤️❤️
ፈጣሪ እህትና ወንድም ያድርጋችሁ መቼ ይሆን ውጤቱ
የኔ እናት ሰፍሰፍ አለች እንግዲ ዲኤን ኤን ሲመጣ በደሰታ ዳግም እንገናኝአንድ መልክት አለን እኛ የማዳም ቅመሞች ኢቢኤሰ መልክታችንን አዳምጡን አደራ በሳውዳረቢያ ሰው በመግደል ወንጀል ተይዛ አሰራ አንድ አመት በጨለማ ቤት ተቀምጣ ከዚ ሁላ አመታት በዋላ የሞት ፍርድ ተፈርዶባት የፍርዷን ቀን በመጠባበቅ ላይ ላለች እህታችን ድምፅ ሁኑን የቀራት በጣም ጥቂት ወራት ሰለሆነ እባካችው በምንችለው አቅም ሁሉ ድምፅ እንሁን ኢቢኤሶችም ድምፅ እንድትሆኑ መልክታችንን እናሰተላልፋለን እኛ የማዳም ቅመሞች
አቤት ኢቢኤሰ የእናንተ ወለታ የኢትዮጵያን ህዝብ ከፍሎ አይጨርሰውም አላህ ይሰጣችሁ በዚህ ብሮግራም ትልቅ ወለታ ነው በጣም ደሰ ሲል ቤተሰቡን ለመሆኑ ወደ ዲይኔ ይላካል ቀጭኔ ሰላየሁሸ ደሰ ሰትይ በጣም ደሰ ይላል ዬኒም በጣም ታምራላችሁ ኢቢኤሰ
ኦ! ፍሬህይዎት እንኳን ደስ አላችሁ!!!መጨረሻውን ያሳምረው።
መልካችሁ ይመሳሰላል ፈጣሪ አይቸግረውም ቤተሰብ ያርጋችሁናተደሰቱ😢❤❤❤❤
ኢንሸ አላህ እህትና ወድም ትሆናላ ችሁ በአላህ ፍቃድ
አላህ እህታችን ለይላ ኑርሰቦ በሰላም ምትወጣበት ጊዜ ቅርብ ያርገው
ደስ የምትል እህት ናት እውነት በሆነ ❤❤❤
በሙሉ ልብ ወንድሜ ነው ብለሽ ደስተኛ እንደሆንሽ ፈጣሪ እውን አርጎ የበለጠ ደስ ያሰኝሽ❤!
የኔ ማሮች እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ 😥😥😥በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢😍😍😍😍😍❤❤❤
@@nejatali7088 አዎ በእውነት ደስታው ደስታ ይሁንላት 😥😥😥😥😥
ዮኒ እንኳን ደህና መጣህ ይህ ሚዲያ እና ፕሮግራም ያለ አንተ ተሳትፎ ሳየው አይጥመኝም ❤❤❤❤እድሜና ጤና ሰቶ ያቆይህ
የኔ ውብ እዳው እህቱም ባትሆኝኳ እህቱ ነሺ።የአጥር ወፍ ሳተረሰማሺ በሰላም ወልዴሺ ልጂሺ አቅፈሺ ሳሚ ያረብ
ደስ የምትል እህትናት ያረብ አንድ ያርግላችሁ❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ቤተሰብ አግኝቷል ጥሩ እህትም ያገኘ ይመስላል ደስ ይላል
ፍሬህይወት እመቤቴ ማሪያም በሰላም ታገላግልሽ❤❤❤❤
እረግጠኛ ነኝ ኢሻላህ እህትና ወንድም ናቸዉ ደሞ ይሆናሉ ፍትህ ለለይላ በስደት የሞት ፍረድ ለተፍረደባት እህታችን እንድረስላት እናደናት ከሰይፍ ከስቅላት ሞት 😢💔ይደረሱላት አላህ ነጃ ይበላት
wow ይሄ ታሪክ አጓጓኝ ዮኒ የኔ አልቃሻ የኔ ሆደ ቡቡ እንኳን መጣህልን አንተ ስትኖር የቤተሰብ መገናኘት ይደምቃል
እንኳንም ተገናኛችሁ ደስ ይላል እኔም የናቴልጂ ወድሜ ነበር አባቱ ጠፍቶበት እስካሁን አልተገኙም አላህ ፈቀዶ ቢገነኙ ደስ ይለኝ ነበር
የኔ ቆንጆ ወንድሞን በማግኘቶ በጣም ነዉ ደስ ያላት የኔ ዉድ የዋህ በሰላም ተገላገይ
እኳን ደስ አላቹ አላህ ወድምሽ ያርገው በጣም ከባድ ነው ወድማችን ዮኒ ድምቀታችን ፀጊ በሰላም ትመለስ
ፈጣሪ ብትሆንል እመኘለሁ ፈቅር የሆነች እህት አገጘ ማለት ነው እግዚያብሄር ይርዳችሁ!!❤
EBS ኦቾ እባካችሁ በ ሳውዲ የሞት ፍርድ ለ ሚጠብቃት እባካችሁ እርዱልን በ ፈጠራቹ
እውነት ነው😢😢😢😢
በጣምእርዷትየአንድሠውነብስያዳነየአለማቱንህዝብያዳነያህልነው
ደስ ሲሉ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
❤ ፅጌና ዩኒ ሲሆኑ ብቻ ነው እማምረኝ
ወላዲት አምላክ እህትህ ታርግልህ ፍትፍት ነሽ በሰላም ተገላገይ
ያጀመአ ለፍልስጢሞች በዱአ አንረሳቸው ህፃናት አዛወንት እያለቁ አላህ ነጃ ይበላቸው ያረብ አላህ እህታችን ለይላንም ነጃ ይበላት
አሚን ያረብ😢😢😢😢
@user-jx7gr2gb1j ያረብ በሁሉም ሀገር ሰላሙን ያምጣልን የአላህ
ለሞትፍረድለተፈረደባትእህታችንድምፀሁኑ
የ ንፁህነታቸው ትግ የሚታየው ወንድሟን በተስፋ በየቀኑ ስጠብቅ በዚ አጋጣሚ ማግኘቷ ነው ወንድሟ አንደሚሆን አልጠራጠርም ተመስገን ልጁአንም በሰላም አንድትወልድ አንፀልይ
የኔ፡ ቅን፡በሰላም፡ተገላገይ፡ደስ፡የምትይ፡እህትነሺ፡ አባትየውና፡ልጁ፡በጣም፡ይመሳሰላሉ
ዘመድ እርቦታል ደመላሽ እህቱ ብትሆኝ ብዬ ተመኝው በዛውም ፍሬ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ ❤❤❤
መልካም እድል ይሁንላችሁ ወገኖች 🇪🇹 ሴት ልጅ እህትም እናትም ነች እህትህ እንድትሆን እመኛለሁ
የእውነት እህትና ወንድም ያድርጋቸው ደስ የምትል
ፈጣሪ ሆይ የተቸገረን ሁሉ በጥበብ ይፈርጀን ፈጣሪ ዮኒ አስፍቲ እንደትነው ፀጊስ ወየት ህዳነው በሰላምነው የጠፋይው
ኢቢኤሶች ኑሩልን ❤❤ስወዳችሁደመላሽ ሲያለቅስ ሲያሳዝን ወድስልጅ አያልቅስ😢😢
መልካቸው እራሱ ይመሳሰላል❤ እውነት ያድርግላቹ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እግዚአብሔር ከኛ ጋ የሁን ኢትዮጵያ tekedem 🇪🇹
እግዛብሄር ቸር ነው እንደዚህ ያለ እህት ማግኘትህ
አብረን እንዳለቀስን በዲኤን ኤ ውጤት አብረን እንድንስቅ እግዚአብሔር ይርዳን አይዞክ ወንድሜ
ደመላሽ እናትህም ትመጣለች ❤❤❤❤
Oh I am so glad she is my Amharic teacher ❤❤❤
ውይይይ እመብርሀንዬ ወንድምና እህት እንድትሆኑ ፈጣሪ ይርዳችሁ ❤❤❤
አላህ እውነት ያድርገው. ያርብ 😢😢😢 ደስታችሁ ሙሉ ያድርግላችሁ
በጣም ያጓጓል እህትና ወንድም በሆናችሁ ኡፍ
እግዚአብሂር ይርዳችሁ ውብነሽ እህቱ ያድርጋሽ ደስታሽን ፊትሽ ይናገራል እህትናወድም ያድርጋችሁ እዳይለያችሁ ምኞቴነው
ከአባቱም ከእህቱ ጋር ይመሳሰላሉ ነገር ግን ደግሞ ከስንት አንድ ከሌላም ጋር የመመሳሰል ነገር ስላለ መልካም እድል ተመኘሁ አላህ ሙሉ ያድርግላችሁ
ብሩክቲ እና ዮኒ በጣም ነው fit ያደረጉ
ለይላን ከሞት እንታደጋት ሁላችሁም ዱአ አድርጉላት😢😢😢😢😢
አላህ ናጃ ይበለት የረብ
ኢንሻአላህ አላህ ያግራላቸው እናቱንም ሌላ በእናት የሚወለዱ እህት እና ወንድም ሊኖረው ስለሚችል ማረጋገጡ ጥሩ ነው እናቱም የልጇን አባት ስም እና ፎቶ ስታይ ትወጣ ይሆናል እሷም ካለች በሂወት እየፈለገችው ይሆናል
በጣም ነው የሚመሳሰሉት ፈጣሪ ይርዳችሁ
የኔ ፈዲሻ የኔ ወለየ ፈገግታዋ ፍቅር አሠጣጧ እሕ ወለየነት እደት ያምራል አላሕ ዘመዲ እሕትና ወዲም ያርጋቺሑ ቅዳሜን ናፈኩኝ
ምርጥ ጀግና እሩህሩህ እህት አገኝህ ደስ ይበልህ
ስታምር እግዚአብሔር እህቱ ያድርጋት
ፍሬ ደስ የምትይ ደስታ ከርማላ ነገር ነሽ ፍልቅልቅ
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ይመሳሰላሉ❤❤❤😊
ዮኒ ለሰው ልጅ ስሜት እንዴት እንደሚጠነቀቅ ወደ ዲየኤን ለመውሰድ የልጅቱን ስሜት የነከውት እንደሆን ብሎ የገለጸበትን መንገድ አቤት ጥንቃቄ በተረፈ ኑሉ በሙሉ እህት እና ወንድም ነው እሚመስሉት በተለየ ከአባትየ ጋ ያለቸው መመሳሰል ደም ግባታቸው ሁሉ እግዚብሔር ቤተሰቦችህ ሁነውልህ ከማንነት ጥያቄህ ነጻ እንዲያደርግህ ተመኘውልህ ❤❤❤
ያረብ ወንድምና እህት አድርጋቸዉ!!!
እግዚአብሔር ይርዳቹሁ❤❤
ድምፅ እንሁናት ሳውዲ እስር ቤት ላለችሁ እህታችን ለይላ
ትክክል😢
ማርያምን ወንድምሽ ነው አባቱ ጋ አንድ ናቸው ❤❤❤❤❤
ትክክል አድናቸው ፎታቸው❤
እውነት ነው
ለይላን ከሞት እንታደጋት አንድነት ሃይል አለዉ ❤
ትክክል
የሞት ፍርድ ለተፈረዴባት እህታችን ድምፅ ሁኑ
ትክክክል❤
አላህ ሆይ ለይላ ኑርሰቦን ከእናቷ ጋር በደስታ የምታለቅስበትን ቀን አቅርብልን
AmenAmenAmen
አሚን 🤲🤲🤲🤲
Amen 🙏❤
አሚን ያረብ
አሚንንንንንን
ለእህታችን ለይለ ኑርሰቦ ድምፅ እንሁነት አለህ በሰለም ከአበት ከእነቷ ጋ ያገነኛት
ወይኔ ልጅቷ ደስ ስትል ቅን ነገር ናት ባሏ ታድሎ እግዚያብሄር ከናንተጋ ይሁን
ምርጥ የሰው ፍቅር ያላት ። አቀባበሏ ደስ ይላል
በጣም❤
እውነት ደማቸው ፊታቸው ላይ ያለው ቤተሰቦች ናቸው❤❤❤
ከአባቱ ኮፒ ውፍረት ቁመት ሁሉም ነገራቸው
@@nefisa70በጣም😢😢😢😢
አሚን የረብ
ወይኔ እህትዬዋ ደስስስስስስ ስትል🎉 ፍጹም መጠራጠር የሌለበት ሙሉ ፍቅር ነው ያላት🥰 እግዚአብሔር እውነት ያርግላችሁ🙏
እህታችንን ለይላ ኑርሰቦ ከሞት ፍርድ እንታደጋት
ፍትህ ሳኡድላይ የሞት ፍርድ ለተፈረደባት እህታችን እናንተ ደግሞ አላህ እህትና ወድም ያድርጋችሁ😓😓😓
አላህ ሆይ ለይላ ኑርሰቦን ከእናቷና ከአባትዋ ከዉድ ቤተሰብወችዋ በደሰታ እምትገናኝበትን ቀን ቅርብ አድርግላቸዉ ያረብ።
እህት ና ወንድም እንደምትሆኑ ምንም አያጠራጠርም ምርጥ እህት የእኔ ቆንጆ በሰላም አላህ በሆድሽ ያለውን በጀርባሽ ያዙርልሽ እህቴ!!!!
እህታችንን ለይላ ኑርሰቦ ከሞት እንታደጋት እባካችህ
አላህ ሆይ ለይላ ኑርሰቦ ስደተኛዋ እህታችን ከአለችብት ጭንቅ አውጥተህ በሰላም ከቤተሰቦቿ ጋር የምትገኝበትን ቀን ቅርብ አድርግልን😢😢😢😢😢❤
አሚንንንን
ዮኒ ግን እግዚአብሔር መርጦሀል ለዚህ ሰራ በተለይ ለዚህ ቤተሰብ ለማገናኝት ሰራ ተባረኩ❤❤❤❤❤
ውነታቸውነው አባት እናልጅ መልካቸው ይመሳሰላሉ አይ እነሱ ሲያለቅሱ አልቅሸ ልሞትነው 😢😢😢ሲደሰቱ እና ሲስቁ ስቄ የኔ ነገር ❤❤❤
ደማቸው ይመሳሰላል እመኑ እህትና ወንድም ናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይ እህቲቱ ያላት ፍቅር የኔዉድ ወድምሽ ያርግልሽ😢😢😢
ፍትህ ሞት በቃን ስደት በቃን ረሐብ መታረስ በቃን ፍትህ ለየዋሁ ኢትዮጵያዊ 😢
ኢቺ ልጅ ግን ምናይነት ሰው የሆነች ሰው ናት ምንም ሳታረጋግጥ ስፍ ስፍ የምትለው እውነት ከልባ ሰው ናት የኔ ልበ ሙሉ እንዲ አይነት ፍቅር ምንኛ መታደል ነው እግዚያብሄር ይባርክሽ እግዚያብሄር ፊቱን ያብራልሽ ሰላምም ይስጥሽ የምትወልጅው ህጻን የግዚያብሄርን ክብር የሚሸከም ይሁንልሽ የጠላቶችሽን ደጆች ውረሺ ሰላምሽ ብዝት ይበል ሰው በታጣበት ዘመን ሰው ሆነሽ ተገኚ እግዚያብሄር ያክብርሽ❤❤ ይኔ ኮንጆ እውነትም ፍሬ ሂወት
የሰዋ ተስፋ ፍቅሩዋ ❤የእሱ የኖረዉ ህይወት ካለምንም ዘመድ😢
እህቱ ቀና ናት እግዚአብሔር እውን ያድርግላችሁ እመቤቴ በስላም ትገላግልሽ የኔ ውድ ❤
ወይኔ ልጅቷ ፈገግተዋ ደስ ስትል አላህ እህትና ወንድም ያድርጋችሁ❤❤
ያጣ ያግኝ የተራበ ይብላ የታመሙትን አላህ ያሽርልን በየ ቦታው እየተስቃዪ እየተን ገላቱ ያሉትን እህት ወንድሞቻችንን አላህ ይዘንላቸው 😢🤲🏼
አሚንያረብ
አሜን❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲
አሜን
አሚን
امىن ىارب
አንኳን ደስ አላቺሁ❤🎉 በሳዑዲ እእር ቤት ለተጨነቀችው እህታችንም በብርም በፀሎትም በዱቃም እንረረዳት😢😢ሰበብ እንሁናት😢
የቦረና መካነ ሰላም ደቢ ልጆች የምታውቁት ታሪክ ወይም ቤተሰብ ታለ አጠያይቁለት እናት መቸም ሳይቸግራት ልጇን አሳልፋ አትሰጥም እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ ወንድማችን 😢😢😢
በጣም ፈልጉለት
የደቢ ልጆች መካነሠላም እናት አፍላልጉ ውድች
እህትየዋ በጣም መልካም እና ፍቅር ያላት መልካም ሴት ናት እግዚአብሔር ይባርክሽ
እንኮን ደስ ያላችሁ ❤❤❤❤ለህታችን ለላይላ በሳአውዲ እንድረስላት😢😢😢
አይደለም ካባቱ ፎቶጋር ከፍሬ ጋርም ይመሳሰላሉ ደምግባታቸው ደመላሽና ፍሬ መልካም እድል ወድማና እህት ናቹ
ebs ለህታችን ለይላ በቻላችሁት ድረሱላት እናተ ሁሌም ትረዳላችሁ ታስደስታላችሁ
እህት ተብየዋ ስታምር❤ ፈጣሪ እውነተኛ ቤተሰብ ያድርጋችሁ
ፍርየ መልካም እመኛለው ለፋዘራቹህ እጅግ እጅግ ክብር ይገባዋል አች ላይ የሚታየው ፍላጉት ፍቅር የአባታቹህ ውጤት ነው መልካም አስተዋይ አባት
ፍትህ በሳውድ የሞት ፍርድ ለተፈረዳባት እህታችን😢 ደም ግባታችሁ ይመሳሰላል አላህ እህት ና ወንድም ያድርጋችሁ የሁለተኛው ፎቶ ላይ ካባቱ ጋ ይመሳሰላሉ ከህቱም ጋ ፍሬ ምርጥ ስው ነሽ አላህ በሰላም ገላግሎሽ ለማቀፍ ያብቃሽ ❤❤❤አብሽሪ የኔ አባት ህይወት ያልፈተነው ማን አለ ብቻ አልሃምድልላ💔😥
የኔቆንጆ እመብርሃን የፊትሽን በኋላሺ ታድርግልሺ ❤እህትና ወንድም ናችው እንዴት ደስ እንደሚሉ በማሪያም አንቺ እዳትቀሪ ብትወልጂ እንካ ❤❤
ለለይላ እንድረስላት ኢቢኤሦች
የኔ አባት አይዞህ ፍሬ እህትህ ያድርግልህ ያረብ
የሚገርም አባቱን ነው የሚመስል እግዚአብሔር ይርዳህ
አላህ ያድርግላችሁ እህቱም ምረጥ ናት ፈገግታዋ❤ አንተም ሠው እርቦሀል የኔ ሚስኪን እና እናቱንም መከነ ሰላም ቦረናዎች እስኪ አፈላልጉለት😢
እግዚአብሔር ይርዳሽ ወንድምሽ ሆኖ ስለማታገኝው አልጠራጠርም ልብሽ ቅን. ስለሆነ ይሆንልሻል❤❤❤❤
አረ የገረመኝ የኔ ነገር ነው ሁሌም ከማልቀስ አልቦዝንም ይሄን ፕሮግራም መልመድ አቃተኝ ብቻ ሁሌም እንባ ጠራጊ ያረጋቹ አምላክ ስሙ ይባረክ ዬንዬ እንኳን በሰላም ተመለስክ ያላንተ አያምርም ይሄ ፕሮግራም
እንኳን ደስ አላችሁ በእዉነት የዮን ስረአት ለሰዉ አክብሮቱ ሁሉ ነገሩ❤❤❤❤
መልክተኛው አተ መልካምሰው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ 🙏🙏🙏
እናቴ እግዚአብሔር እዘጅም እድሜ ይስጠወት በእውነት መታደል ነው ❤️❤️❤️❤️❤️
ፈጣሪ እህትና ወንድም ያድርጋችሁ መቼ ይሆን ውጤቱ
የኔ እናት ሰፍሰፍ አለች እንግዲ ዲኤን ኤን ሲመጣ በደሰታ ዳግም እንገናኝ
አንድ መልክት አለን እኛ የማዳም ቅመሞች ኢቢኤሰ መልክታችንን አዳምጡን አደራ በሳውዳረቢያ ሰው በመግደል ወንጀል ተይዛ አሰራ አንድ አመት በጨለማ ቤት ተቀምጣ ከዚ ሁላ አመታት በዋላ የሞት ፍርድ ተፈርዶባት የፍርዷን ቀን በመጠባበቅ ላይ ላለች እህታችን ድምፅ ሁኑን የቀራት በጣም ጥቂት ወራት ሰለሆነ እባካችው በምንችለው አቅም ሁሉ ድምፅ እንሁን ኢቢኤሶችም ድምፅ እንድትሆኑ መልክታችንን እናሰተላልፋለን እኛ የማዳም ቅመሞች
አቤት ኢቢኤሰ የእናንተ ወለታ የኢትዮጵያን ህዝብ ከፍሎ አይጨርሰውም አላህ ይሰጣችሁ በዚህ ብሮግራም ትልቅ ወለታ ነው በጣም ደሰ ሲል ቤተሰቡን ለመሆኑ ወደ ዲይኔ ይላካል ቀጭኔ ሰላየሁሸ ደሰ ሰትይ በጣም ደሰ ይላል ዬኒም በጣም ታምራላችሁ ኢቢኤሰ
ኦ! ፍሬህይዎት እንኳን ደስ አላችሁ!!!መጨረሻውን ያሳምረው።
መልካችሁ ይመሳሰላል ፈጣሪ አይቸግረውም ቤተሰብ ያርጋችሁናተደሰቱ😢❤❤❤❤
ኢንሸ አላህ እህትና ወድም ትሆናላ ችሁ በአላህ ፍቃድ
አላህ እህታችን ለይላ ኑርሰቦ በሰላም ምትወጣበት ጊዜ ቅርብ ያርገው
ደስ የምትል እህት ናት እውነት በሆነ ❤❤❤
በሙሉ ልብ ወንድሜ ነው ብለሽ ደስተኛ እንደሆንሽ ፈጣሪ እውን አርጎ የበለጠ ደስ ያሰኝሽ❤!
የኔ ማሮች እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ 😥😥😥በጣም ከባድ ነው 😢😢😢😢😍😍😍😍😍❤❤❤
@@nejatali7088 አዎ በእውነት ደስታው ደስታ ይሁንላት 😥😥😥😥😥
ዮኒ እንኳን ደህና መጣህ ይህ ሚዲያ እና ፕሮግራም ያለ አንተ ተሳትፎ ሳየው አይጥመኝም ❤❤❤❤እድሜና ጤና ሰቶ ያቆይህ
የኔ ውብ እዳው እህቱም ባትሆኝኳ እህቱ ነሺ።የአጥር ወፍ ሳተረሰማሺ በሰላም ወልዴሺ ልጂሺ አቅፈሺ ሳሚ ያረብ
ደስ የምትል እህትናት ያረብ አንድ ያርግላችሁ❤❤❤❤❤❤
በጣም ጥሩ ቤተሰብ አግኝቷል ጥሩ እህትም ያገኘ ይመስላል ደስ ይላል
ፍሬህይወት እመቤቴ ማሪያም በሰላም ታገላግልሽ❤❤❤❤
እረግጠኛ ነኝ ኢሻላህ እህትና ወንድም ናቸዉ ደሞ ይሆናሉ ፍትህ ለለይላ በስደት የሞት ፍረድ ለተፍረደባት እህታችን እንድረስላት እናደናት ከሰይፍ ከስቅላት ሞት 😢💔ይደረሱላት አላህ ነጃ ይበላት
wow ይሄ ታሪክ አጓጓኝ ዮኒ የኔ አልቃሻ የኔ ሆደ ቡቡ እንኳን መጣህልን አንተ ስትኖር የቤተሰብ መገናኘት ይደምቃል
እንኳንም ተገናኛችሁ ደስ ይላል እኔም የናቴልጂ ወድሜ ነበር አባቱ ጠፍቶበት እስካሁን አልተገኙም አላህ ፈቀዶ ቢገነኙ ደስ ይለኝ ነበር
የኔ ቆንጆ ወንድሞን በማግኘቶ በጣም ነዉ ደስ ያላት የኔ ዉድ የዋህ በሰላም ተገላገይ
እኳን ደስ አላቹ አላህ ወድምሽ ያርገው በጣም ከባድ ነው ወድማችን ዮኒ ድምቀታችን ፀጊ በሰላም ትመለስ
ፈጣሪ ብትሆንል እመኘለሁ ፈቅር የሆነች እህት አገጘ ማለት ነው እግዚያብሄር ይርዳችሁ!!❤
EBS ኦቾ እባካችሁ በ ሳውዲ የሞት ፍርድ ለ ሚጠብቃት እባካችሁ እርዱልን በ ፈጠራቹ
እውነት ነው😢😢😢😢
በጣምእርዷትየአንድሠውነብስያዳነየአለማቱንህዝብያዳነያህልነው
ደስ ሲሉ እውነት በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤❤❤
❤ ፅጌና ዩኒ ሲሆኑ ብቻ ነው እማምረኝ
ወላዲት አምላክ እህትህ ታርግልህ ፍትፍት ነሽ በሰላም ተገላገይ
ያጀመአ ለፍልስጢሞች በዱአ አንረሳቸው ህፃናት አዛወንት እያለቁ አላህ ነጃ ይበላቸው ያረብ አላህ እህታችን ለይላንም ነጃ ይበላት
አሚን ያረብ😢😢😢😢
@user-jx7gr2gb1j ያረብ በሁሉም ሀገር ሰላሙን ያምጣልን የአላህ
ለሞትፍረድለተፈረደባትእህታችንድምፀሁኑ
የ ንፁህነታቸው ትግ የሚታየው ወንድሟን በተስፋ በየቀኑ ስጠብቅ በዚ አጋጣሚ ማግኘቷ ነው ወንድሟ አንደሚሆን አልጠራጠርም ተመስገን ልጁአንም በሰላም አንድትወልድ አንፀልይ
የኔ፡ ቅን፡በሰላም፡ተገላገይ፡ደስ፡የምትይ፡እህትነሺ፡ አባትየውና፡ልጁ፡በጣም፡ይመሳሰላሉ
ዘመድ እርቦታል ደመላሽ እህቱ ብትሆኝ ብዬ ተመኝው በዛውም ፍሬ እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ ❤❤❤
መልካም እድል ይሁንላችሁ ወገኖች 🇪🇹 ሴት ልጅ እህትም እናትም ነች እህትህ እንድትሆን እመኛለሁ
የእውነት እህትና ወንድም ያድርጋቸው ደስ የምትል
ፈጣሪ ሆይ የተቸገረን ሁሉ በጥበብ ይፈርጀን ፈጣሪ ዮኒ አስፍቲ እንደትነው ፀጊስ ወየት ህዳነው በሰላምነው የጠፋይው
ኢቢኤሶች ኑሩልን ❤❤ስወዳችሁ
ደመላሽ ሲያለቅስ ሲያሳዝን ወድስልጅ አያልቅስ😢😢
መልካቸው እራሱ ይመሳሰላል❤ እውነት ያድርግላቹ
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏እግዚአብሔር ከኛ ጋ የሁን ኢትዮጵያ tekedem 🇪🇹
እግዛብሄር ቸር ነው እንደዚህ ያለ እህት ማግኘትህ
አብረን እንዳለቀስን በዲኤን ኤ ውጤት አብረን እንድንስቅ እግዚአብሔር ይርዳን አይዞክ ወንድሜ
ደመላሽ እናትህም ትመጣለች ❤❤❤❤
Oh I am so glad she is my Amharic teacher ❤❤❤
ውይይይ እመብርሀንዬ ወንድምና እህት እንድትሆኑ ፈጣሪ ይርዳችሁ ❤❤❤
አላህ እውነት ያድርገው. ያርብ 😢😢😢 ደስታችሁ ሙሉ ያድርግላችሁ
በጣም ያጓጓል እህትና ወንድም በሆናችሁ ኡፍ
እግዚአብሂር ይርዳችሁ ውብነሽ እህቱ ያድርጋሽ ደስታሽን ፊትሽ ይናገራል እህትናወድም ያድርጋችሁ እዳይለያችሁ ምኞቴነው
ከአባቱም ከእህቱ ጋር ይመሳሰላሉ ነገር ግን ደግሞ ከስንት አንድ ከሌላም ጋር የመመሳሰል ነገር ስላለ መልካም እድል ተመኘሁ
አላህ ሙሉ ያድርግላችሁ