//የቤተሰብ መገናኘት//በጉጉት የተጠበቀው DNA ውጤት መጣ... በስድስት(6) ወር የተጥሎ የነበረው ልጅ ቤተሰቡን አግኝቶ ይሆን? /በቅዳሜን ከሰዓት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 янв 2025

Комментарии •

  • @lisayetsega
    @lisayetsega Год назад +351

    ኧረ ይሄ ምርመራ ደቡብ አፍሪካ የሰራ ይሄ ነገር አይሰራም። ሁሌም ነው እኮ። እስኪ አንዱን አይደለም የተባለውን ውጪ ልካችሁ ሞክሩና አሳዩን። ይሄ ለማመን ይቸግራል።

    • @Samera-kd5nz
      @Samera-kd5nz Год назад +22

      ትክክል ማርያምን የመስርያ ስህተት ይመስለኛል አገር ውስጥ ያለው እንጅ እኔ የደሴ ልጅ ነኝ ያለው ቦታ ሁቡ አቀው አለሁ እና እህቱም ባለፈው እያውራ ትክክል ነው ያላቸው መርጅ ሁሉ ስለዚህ ከአገር ውጭ ይስራ እንጅ እህት እና ወንድም ናቸው

    • @mulu216
      @mulu216 Год назад +11

      ውነትነው ኢትዮጵያአይሰራምሲጀመርከውጭ ከቆመቡሀላ ያንድሰው እንኳን አልታወቀም ከተመረመረው ሁሉ

    • @husniyasultan5788
      @husniyasultan5788 Год назад +4

      ትክክል

    • @maheletethio1154
      @maheletethio1154 Год назад +2

      Ye ethiopian ayiseram::

    • @SaraSousou-v5q
      @SaraSousou-v5q Год назад +1

      ዉጪ ነዉ እኮ ሚሰራዉ ተልኮ ኢትዮጵያ የለም ማሽኑ ናሙናዉ ከዚ ተልኮ ነዉ ከወር በዋላ ሚመጣዉ

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 Год назад +177

    ዛሬ በህመም ውስጥ የሚኖሩትን ሰዎች ሁሉ እግዚአብሔር እንዲፈውሳቸው እጸልያለሁ። ኣሜን።

  • @futureethiopia343
    @futureethiopia343 Год назад +116

    የDNA ምርመራው እንደገና ይሰራ በጣም እኳ ነው ሚመሳሰሉት።

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Год назад

      አይመሳሰሉም በመልክ ጭራሽ ታሪኩም በግምት ነው

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si Год назад +42

    ይህ ምርመራ እንደገና ቸክ ይደረግ በጣም ነዉኮ የሚመሳሰሉት😢😢😢😢😢😢

  • @munatube7030
    @munatube7030 Год назад +97

    አይችሉም ይሄ ነገር ሁሌም አይደሉም ነው ሚሉት ኢትዮጵያ ውስጥ ሌላ ሀገር እየሄደ ይመርመር ይሄ ነገር😢😢😢ከአባቱ ጋር እኮ ቁርጥ ቁጭ ነው ቤተሰብ ናቸው❤ገነት አለማየው እባክሽ ስለፈጠረሽ የአንድ ሰው ህይወት ማንነትን አውጭ ሳይመሽ አንድ ቀን ይመሽና ትፀፀችበታለሽ ህሊናሽ እረፍት ያግኝ ስለፈጠረሽ😢😢😢

    • @ሱሱነኝየኗቷ
      @ሱሱነኝየኗቷ Год назад +6

      ግን ለምን ኢቢኤሶች ሄደዉ አይጠይቋትም ምርመራዉም ቢሆን በራሳቸዉ ባካሂዱ

    • @Abi-kc6kk
      @Abi-kc6kk Год назад +3

      በጣም ነው ሚመሳሰሉ😢😢😢

    • @tamirmengaw4796
      @tamirmengaw4796 Год назад +3

      እግዚአብሄር ፈቃዱ ሆነ ቤተሰቦችህ ቢገኙ የፈላጊው ብቻ ሳይሆን የተመልካቹም እንባ ይታበሳል።

    • @NebiatHaileslassieNigissie
      @NebiatHaileslassieNigissie Год назад +1

      are betam new yememesaselut do another chance.kuret abatun ehtun new yememeselew

    • @NebiatHaileslassieNigissie
      @NebiatHaileslassieNigissie Год назад +2

      ebs pls 2nd mremera ydereg yemaytamen new weym brasachew ymeremeru

  • @konjorasta9799
    @konjorasta9799 Год назад +123

    *ገነት አለማየሁ* ከሰው ብትደበቂም ከእግዚአብሔር መደበቅ አትችይም ። የአንድን ሰው ጭንቅላት እያበላሸሽ የምትኖሪው ኑሮ አንድ ቀን ዋጋ ያስከፍልሻል።😢😢😢

    • @Tube-ql3js
      @Tube-ql3js Год назад +6

      በጣም አሏህ ልቦና ይስጣት😢😢ሲያሳዝነሰ

    • @meseretetafese
      @meseretetafese Год назад

      ማናት??

    • @ginbatube
      @ginbatube Год назад +1

      😂😂😂 ማነች ገነት አለማየሁ?

    • @ትዝታያጣዬዋ
      @ትዝታያጣዬዋ Год назад +2

      የሰውየውን ማንነት የምታውቀው ናት

    • @awotaraya6590
      @awotaraya6590 Год назад +3

      እግዛብሔር በህልምሸ ይምጣና ወደልብሸ ይመልሰሸ ምን ይባላል ገነት የምትባይ ሴት ወደልብሸ ተመለሼ

  • @Abi-kc6kk
    @Abi-kc6kk Год назад +29

    ebs ይህን ውጤት እንደገና አስመርምሩልን በጣም ነው የሚመሳሰሉት 😢😢😢

  • @lakomelzaa
    @lakomelzaa Год назад +1

    እኔም በዚህ በDNA ምርመራ ላይ ከፍ ያለ ጥርጣሬ አለኝ። የዚህ የዛሬው ጉዳይ ላይ ብቻ ሳይሆን የአእምሮ ችግር የነበረበት የስንታየሁ/ኤፍሬም ጉዳይ የቤተሰብ ጉዳይ ላይ በስተመጨረሻ መጥተው የነበሩት አንዲት መነኩሲትና ቤተሰቦቻቸው በተለይ እናቱ ነኝ ብለው ያሉት መነኩሲቷ በታሪኩም በመልካቸውም ከስንታየሁ ጋር በጣም ተመሳሳይ ናቸው፡ የDNAው ምርመራ ግን ዝምድና የላቸውም ብሏል፡ በሆነ መንገድ የተፈጠረ የምርመራ ስህተት ያለ እንደነበር በጣም እጠራጠራለሁ። የነዚህ የሁለት ቤተሰቦች ምርመራ ሌላ ሃገር ተልኮ ውጤቱን ብንሰማ ደስ ይለኛል።

  • @emuyaethiopia5374
    @emuyaethiopia5374 Год назад +56

    ከአባትዬው ጋር እኮ በጣም ይመሳሰላሉ ውጪ ልካችኹ ከእንደገና አስመርምሩት 😢😢

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Год назад +28

    ገነት አለማየሁ የምትባለው እውነቱን ካወቀች ብትነግረ ጥሩ ነው በስድስት ወር የተጣለ ልጅ ምን ያውቃል ስዎች አትጨክኑ ስውየው ይሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ
    @ሀሊማመሀመድ-ተ6ዘ Год назад +9

    ገነት አለማየሁ እባክሽ ማንነቱን አሳውቂው እባክሽ

  • @maremhabetmu9133
    @maremhabetmu9133 Год назад +9

    ዉጭ አገር ይመርመር እምትሉ አሳዩኝ👍😢

  • @mohammedseid3128
    @mohammedseid3128 Год назад +46

    የእናት ልጂ ቢሆኑ ምርመራው ያኮራል ነገር ግን ያባት ልጂ አይለይም ምክንያቱም እናቷ ከሌላ ወንድ ልትወለድ ትችላለች አይዞህ ወንድሜ ልጆችህን አላህ ይጠብቅልህ

  • @Abc-ct6mw
    @Abc-ct6mw Год назад +35

    እኔ የእነዚ ልጆች ናሙና በደንብ ይምርመልና ውጭ ይላክ ኢቢኤሶች ፕሊስ በፈጣሪያችሁ ይሁንባችሁ ውጭ ይመርመር እነዚህ ልጆች እህት አማች ናቸው እንድህ እንዳይለያዮ😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

    • @MesiMesi-jy2rt
      @MesiMesi-jy2rt Год назад

      የትም ቢመረመር ውጤቱን አይቀይርም

    • @አለልኝአባቴመድኸን
      @አለልኝአባቴመድኸን Год назад

      ውጭ ይላክ ባይ ነኝ አባቱጋ ይመሣሠላል ልጂቷጋ አፍጫቸውጋ ሁሉም የሚመሣሠል

  • @alemkebede5848
    @alemkebede5848 Год назад +4

    አይዞህ ወንድሜ አታልቅስ እርግጠኛ ሆኜ እነግርሀለው በተሰቦችህን ታገኛለህ ባለቀስክበት መድረክ ላይ መድሀኒያለም ምስክሬ ነው ስትስቅ እናይሀለን ።

  • @beetyube
    @beetyube Год назад +42

    DNA ምርመራው እንደገና ይሰራ በጣምእንኳን ነው የሚመሳሰሉት
    አይዞህ ወንደሜ😭😭😭

  • @ethiopiatekdem7201
    @ethiopiatekdem7201 Год назад +14

    እኔ በበኩሌ እነዚ ሰዎች ወንድም እና እህት ነዉ የሚመስሉኝ እግዚአብሔር ብቻ ነዉ እማይሳታተዉ

  • @EteneshSolomon-bl4vw
    @EteneshSolomon-bl4vw Год назад +14

    አረ ደበልሽ ከአባቱ ግረ ይመሰሰላሉ እኮ ወዳ ውጭ ይላክ ምረመረወ የበከችሁሁሁ 😢😢አይዞክ ወድመችን እግዝአቤሔር የገናኛችሁሁሁሁ😢😢😢😢

  • @Fikir-sh5wj
    @Fikir-sh5wj Год назад +7

    እንደገና ዉጭ ይመርመር በጣም ይመሣሠላሉ ከአባቱ ጋር

  • @LuelAmare
    @LuelAmare Год назад +18

    እኔ ግን ልጁ አባቱ ነው የሚመስለው በአጋጣሚ ፍረሂወት ከሌላ ሰው በድብቅ ተወልዳ ልትሆን ትችላለች ሌላ መንገድ ይፍለግ

    • @tigistasrat3382
      @tigistasrat3382 Год назад +1

      እንዴት አሰብሽዉ ልጄ

    • @KeniLove-ww1wz
      @KeniLove-ww1wz Год назад

      አዎ በትክክል

    • @kukutilove
      @kukutilove Год назад

      ትክክል ሌጅቷ አባቷን አትመስልም እናቷ ሰርቃ ነው የወለደቻት እንጂ ሰውየው የደመላሽ አባት ነው

    • @kukutilove
      @kukutilove Год назад

      ​@@tigistasrat3382 እሷ አባቷን አትመስልም እናቷ Cheat አድርጋ ከሌላ ወልዳት ነው እንጂ ሰውየው የደመላሽ አባት ነው

  • @ተጓድይዘዘዉ
    @ተጓድይዘዘዉ Год назад +4

    ገነት አለማየሁ በህግ ትጠየቅ ይሔ የማንነት ጥያቄ እሷጋ እንዳለ በስነስረአት ያስታዉቃል ገነት አለማየሁ የዚህን ሰዉየ ጥያቄ ተመለስ በህግ ትጠየቅ😢😢😢😢😢

    • @mekdes-d8o
      @mekdes-d8o Год назад +1

      አወመያዝአለባት😢😢😢😢

  • @yonibelayneh9943
    @yonibelayneh9943 Год назад +12

    አይዛክ ወንድሜ ክርሰቲያን ተሰፋ አይቆረጥም ዘመዳችሕን ታገኛቸዋለክ❤❤❤❤

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 Год назад +21

    ስንፈልግ እግዚአብሔር ያውቃል። ስንጠይቅ እግዚአብሔር ይሰማል። ስናምን እግዚአብሔር ይሰራል።

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 Год назад

      እውነት ነው

    • @meazayemane4572
      @meazayemane4572 Год назад +1

      ዲኤኔኤው አይሰራም ሌላ አትፈልጉ የኢትዮጵያ ዲኤንኤ ትክክል አይደለም

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Год назад +5

    እባክሽ ወይዘሮ ገነት ስለእግዚአብሔር ተለመኚው 😢😢😢😢😢😢 ተይ እግዚአብሔር ፊት መቅረብሽ አይቀርም አንቺም ከሆንሽ እናቱ ንብረት አይጠይቅሽም እግዚአብሔር ን ፍሪ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @habesha132ab
      @habesha132ab Год назад

      የሚወረስ የለኝም ማለትዋ እሷ ወይም የሆነ ሚስጢር አለው

  • @saraabate1804
    @saraabate1804 Год назад +4

    ወድልጅ እንዲህ ሣነባ ማየት
    በጣም ያማል😭😭😭
    ገነት የተባልሽ ሰው ዛሬ መቆምሽን
    አደለም ነገ መውደቅ አለና ለዚህ ወንድማችን ማንነቱን አሳውቁት
    በተለይ ገነት የተባልሽ ድብቅ ሰው

    • @zወሎየዋ
      @zወሎየዋ Год назад

      በጣምያሳዝናል😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @elenixox
    @elenixox Год назад +76

    Please do a 2nd test, he looks like his dad alot!

  • @dhhffyut4956
    @dhhffyut4956 Год назад +12

    ወላሂ ቀልቤ ተገፈፈ ያአላህ የኔ አባት ሀይር ያሰማህ 😢😢😢😢😢😢

  • @ሰላማዊት-ሰ7ቐ
    @ሰላማዊት-ሰ7ቐ 7 месяцев назад +1

    ገነት አለማየሁ የዚህ ሰው በየቀኑ የሚፈሰው እምባ ተጠያቂ ነሽ እግዝአብሔር ይፈርድብሻል😢 እባክህ ፈጣሪሽን ፍሪ

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 Год назад +48

    1ዴኛነኚ ላይክ አረጉኚ ወላሂ ስጠብቀዉ ነበር በጉጉት

  • @Josey12
    @Josey12 Год назад +23

    Ebs እንደድሮው ውጭ ይመርመር 😮😮😮 ይሄ ድርጅት ሀስት ነው ውጤቱ

  • @belaynehfantaye8486
    @belaynehfantaye8486 Год назад +5

    ዘንድሮ ዘንድሮ ከፖሊስ የሚገኝ ውጤት ግን ምን ያህል ዕውነትነትና ተቀባይነት አለው፣ ወንድማማቾች ናቸው፣ period

  • @פלקהפלקה-ש6ד
    @פלקהפלקה-ש6ד Год назад +6

    ሲጀመር 100%አባቱን ነዉ ሚመስል ግን አንዳንዴ ዲኤን ኤ ይስታል

  • @AsSd-y6f
    @AsSd-y6f Год назад +1

    ግንእኮ ምናልባት እናቱች ልጆች ከመረገዛቸው በፊት ከባላቸው ላይ ከሌላወድ ህደው አጋጣሚ ከዛወዲ ሊረገዝ ይችላል እናም አሁን ከምርመራው ላይ ደማቸው አድ ላይሁን ይችላል እና በጉጉት ስንጠብቃቸው የነበሩት ያድኛቸውኳሳይሆን እደት ይቀራን ወላሂ ከነሱ በላይ የኛ ልብ ነው የተሰበረው ካፉእስከሚወጣ እኔጃ ልብ ልትፈነዳ ነው ያየው እኛ የህን ያህል የተሰማን እነሱ እደት ተሰምቷቸው ይሁን የኢትዮጵያ ምርመራ ዝም ብሉ ነው እደት 2 ውጥት በዝሮ ይሸኛን አላህ ያፅናቹህ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 Год назад +8

    እንደ ምን ይሆን በሁላ እመለሠለሁ አሁን ስራ ላይ ነኝእንዲህ ነዉ የሠዉ ቤት እንኳን እያወራን እየበላንም ያቋርጡናል እንደኔ የሰዉ ቤት ያገላታዉ ስደተኛ አላህ ፈረጃዉን ያቅርብልን በሀገራችን የማታ እንጀራ ይስጠን የሠዉ ልጂ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉና መጨረሻችንን ያሳምርልን፠አሚን ያ በማደጎ ያደገዉ ልጂሳ አህቱ ሁኖች ወይስ ለምን አታሳዉቁንም

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu4288 Год назад +3

    እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ የኔ ውድ ወንድም፣
    አንቺ መልካም እህት እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ!

  • @seblewoldemariam-e1r
    @seblewoldemariam-e1r Год назад +3

    ልጁ አባቱን ቁጭ ነው: እባካችሁ አባትዬው ካለ ይመርመር: አለዛ ፍሬ እህት ወንድም ካላት እነሱ ይመርመሩ እባካችሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @jihgyh9645
    @jihgyh9645 Год назад +6

    አይዞክ የኔ አባት እግዚአብሔር አይዘገይም ሁሉም በግዜው ይሆናል ለበጎ ነው ታገስ

  • @shegak5217
    @shegak5217 Год назад +2

    ወንድሜ አይዞህ እመቤቴ ትርዳህ፣ እግዚአብሔር መልካሙን ነገር ያድርግልህ።

  • @solomonestifanos6248
    @solomonestifanos6248 Год назад +22

    ይሄ ምርመራ ውሸት ነው የኛአገር ምርመራው አይችሉም ❤❤❤❤

  • @truneshtesema6944
    @truneshtesema6944 Год назад +2

    ይህንን ውጤት በድጋሜ ወደ ውጭ ላኩትና ዕውነት ይውጣ ሁሉንም ዜሮ እየሆነ ነው

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ Год назад +7

    እባክሽ ገነት ይሂ እንባ ጉርፍ እንዳይሁንብሽ ፈጣሪን ፍሪ የምታዉቄዉን ግልፅ አድርጊለት ነገ የሚሁነዉ አይታወቅም

    • @habesha132ab
      @habesha132ab Год назад

      አዎ እምቢ ካለች በህጊ ትጠየቅ ምስኪን ያሳዝናል❤❤

  • @zekiya-xc1fi
    @zekiya-xc1fi Год назад +5

    አዞህ የኔ አባት ፈጣሪ የውስጥህን አይቶ ከቤተሰብህ ያገናኝህ ስሜቱ ከባድ ነው ፈጣሪ ያስተካክለው

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Год назад +1

    ኡፍ ፡ እረ ገነት አለማየሁ እባክዋን ይህ ልጅ ወላጆችን አሳውቁ ፡ በ እግዚአብሔር ዘንድ ትጠየቃላቹ አደራ አሳውቁት🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @Aነኝሙስሊሟ
    @Aነኝሙስሊሟ Год назад +2

    ኡፍፍፍ ሲያሳዝን 😢😢😢አላህ ከቤተሰቦችህ ያገነኝህ

  • @ሳሉነው
    @ሳሉነው Год назад +10

    አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ታገኛቸዋለህ ተስፋ አትቁረጥ ❤ ግን በእርግጠኝነት እህት እና ወንድም እሚሆኑ ነበር የመሰለኝ እፍ ወንድሜ ማንነትክን አግኝተህ ለመደሰት ያብቃን 😢

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 Год назад +3

    😭😭😭😭😭😭😭😭በሥላሴ ስም ሲያሳዝን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ሙሉ ያድርግህ

  • @fikretatelabachew7479
    @fikretatelabachew7479 Год назад +2

    እግዚአብሄር ይባርክህ ትክክለኛ ወድምሽ ነው አባቱን ይመስላል

  • @asterdesalegn5581
    @asterdesalegn5581 Год назад +1

    በማሪያም አበልጅ ይሁኑ በኛ በጎንደረ አበልጅነት ከዝምድና በላይ ነው እኔ አበልጆቸ ከወንድምና ከህት በላይ ነው አደራ ሴት ከወለደች ለልጁ ወይም ለሚስቱ ወንድ ከሆነ ግን ለሱ ትሰጠው አደራ አደራ አደራ ክረስትና ትስጠው የምትሉ ላይክ አረጉኝ አደራ

  • @ውዴማኬ
    @ውዴማኬ Год назад +7

    የኔ አባት እዴት እዳሳዘነኝ ፈጣሬ ያገናኝህ

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 Год назад +2

    ፍርዬ ደስ ስትል አላህ በሰላም ይገላግልሽ❤ ሳስብሽ እህቱ ትሆኛለሽ

  • @ሴኑሴኑታሴኑቲ
    @ሴኑሴኑታሴኑቲ Год назад +7

    አይዞህ ቤተሰቦችህን ያገናኝህ 😢😢እንዲሁ ቀረሁ በቃ አለ😭

  • @AmoHanan-w9g
    @AmoHanan-w9g Год назад +1

    የዛሬው ከባድ ነው እፉ አስለቀሰኝ አይዞን ወድሜ ኢሻላ ቀጣዩ ከቤተሰቦችህ ተገናኝተህ አላህ ያሳየን ያረብ ስቀህ የዛሬውከባድነውእፉአስለቀሰኝአይዞንወድሜኢሻላቀጣዩከቤተሰቦችህተገናኝተህአላህያሳየንያረብስቀህያሳየን ❤❤❤❤❤❤

    • @vxdgougf1707
      @vxdgougf1707 Год назад

      ቀላል የዛሬው ከፋ 😭😭😭😭

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si Год назад +13

    ምርመራ እንደገና ይካሄድ😢😢😢😢😢

  • @ltilahun
    @ltilahun Год назад +37

    ድጋሚ ሌላ ቦታ ይመርመሩ። ፎረንሲክ መርማሪ አንድ ነገር ከተሳሳተ ውጤቱ የተሳሳተ ይሆናል። ሁለቱንም ውጤቶች ሳይ ያልተዋጠልኝ ነገር አለ።

  • @ZOZO-ws6bk
    @ZOZO-ws6bk Год назад +6

    ከንደገና ሌላ ቦታ ምራመር ያድርጉ በጣምም ነው የሚመሳሰሉት

  • @سامري-د7ر
    @سامري-د7ر Год назад

    ገነት ለማየሁ በእውነት ፈጣሪሽን ፍሪ እውነቱን ተናገሪ ስለፈጠረሽ አምላክ ብለሽ

  • @Mulu-eh2lz
    @Mulu-eh2lz Год назад +6

    የኔ አባት እመብርሀን ትርዳህ😢😢😢😢

  • @hiwothiwot-pl5si
    @hiwothiwot-pl5si Год назад +6

    ምርመራ እንደገና ይካሄድ ዳወን ዳወን የዛሬዉ ዉጤት

  • @zekiyatube954
    @zekiyatube954 Год назад +25

    አብሽር የኔ ወንድም ቤተሰብህን አታጣም ኢንሻ አላህ ታገኛለክ ተስፋ እንዳትቆርጥ በተለይ ደሴ በሚቻለው ሁሉ እናግዘሀለን እሽ ዛሬ አልሆነም ማለት ነገ አይሆንም ማለት አይደለም
    ግን ቼክ ቢያደርጉ

  • @tsedalehabtwolde1595
    @tsedalehabtwolde1595 Год назад +1

    አቤት የሰው ልጅ እንዴት ክፍ እንደሆንን እግዚአብሄር ይርዳህ የኔ ወንድም 🙏🙏

  • @shgeashega4665
    @shgeashega4665 Год назад +4

    የኔ አባት አይዞህ😭😭😭😥😥😥

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 Год назад +34

    ሲያሳዝን ደንበላሽ አይዞህ ውለው አድረው ይገኛሉ ቤተሰቦችህ 😢 መወለድ ቋንቋ ነው በሚድያ ብትገናኙም አህትና ወንድም ናችሁ

  • @Yewahmenyhonal8532
    @Yewahmenyhonal8532 Год назад +16

    ሳይሆን ቀረ ይሆናሉ ብየ ጠብቄ ነበር በደስታ😢😢😢😢

  • @صفيبنتاحمد
    @صفيبنتاحمد Год назад +3

    እነዚህ እራህ እህትና ወንድም ይመሳሰላሉ ግን ችግርአለ

  • @yeabadefris3703
    @yeabadefris3703 Год назад

    እንዴት ነው መመስገብ ምቻለው በእግዚአብሔር የመታውቁ ምግሩኝ

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 Год назад +5

    አይዞሀ ወንድሜ ፈጣሪ የልብህን መሻት ይሰጥህ

  • @broandsis248
    @broandsis248 Год назад

    ይህ ጉዳይ በሌላ መላምት መታየት አለበት ፣ ይህም ማለት ፍሬህይወት ይዛ የመጣችው ታሪክ ትክክል ነው ። በምንም አይነት የተመሳሳይ አጋጣሚ ሊሆን አይችልም ። እኔ እንደምገምተው የልጁ እናት በወቅቱ የተወለደውን ህፃን ትክክለኛ አባት አታውቅም ነበር ። ወጣቱን የፍሬህይወት አባትን የልጇ የደመላሽ አባት አድርጋ ያሰበችው ስህተት ነበር ።

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው

    ልብ ይሰብራል በጣም እህትና ወንድም ይሆናሉ ብየ ገምቼ ነበር አላህ አልቀደረውም

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Год назад +1

    ወይዘሮ ገነት አለማየሁ የሰውን ማንነት መደበቅ በእግዚአብሐር ያስጠይቅሻል የዚህ ምስኪን እንባ ይጥልሻል ልጆች ካሉሽ ለልጆችሽ እዳ አታስቀምጭ 😡😡😡

  • @yimenashumengistu3855
    @yimenashumengistu3855 Год назад

    እንዴት ከባድ ነው አይዞህ ፈጣሪ ይርዳህ🙏

  • @titima142
    @titima142 Год назад +5

    እስኪ ከፍሬ ወንድሞች እና እህቶች ጋር ዲኤንኤ ይታይ ምክንያቱም እሷ ከሌላ ወንደ ተረግዛ ሊሆን ይችላል

  • @traaaaavhayene3555
    @traaaaavhayene3555 Год назад

    ኡፉ 💔 ገነት አለማዬህ ስለ እግዚአብሔር እውነቱን አሣውቂው በሰማይ ያስጠይቅሻል ግፍን ፍሩ ሰዎቸ። ☝️😭

  • @Hagere2184
    @Hagere2184 Год назад +1

    ወንድሜ ደመላሽ አይዞህ ቅዱስ ኡራኤል ይረዳሀል አይዞህ እንባህ ይታበሣል አይዞህ ተፅናና ነገም ተስፍ አለ

  • @foziyayoutube5912
    @foziyayoutube5912 Год назад +3

    አየ ሀገራቺን ስቱን ይዘዋለቺ አላህ ያስገኝልህ ወንድሜ😢😢😢

  • @FunnyTractor-fc4mb
    @FunnyTractor-fc4mb Год назад +5

    ፍፍፍፍፍ ወይኔ ሳይሳካቀረ ይዞን የማንነት ግዳይ ሁኖጂ ሁሉም ቤተሰብክ ነበረ የደመላሽን ማንነት የደበቃቹ በልዑል እግዘአብሔር ዘድ ያስጠይቀቹ አል ማንነቱን ንገሩት የሰላም እቅልፍ ይተኛ እባውን ብሱለት

  • @astuworku7780
    @astuworku7780 Год назад +2

    አይዞህ ወንድሜ እ/ር ይርዳህ እራስህን ጠብቅ 🤔

  • @sebleterfe4182
    @sebleterfe4182 Год назад +1

    እኔ ግን ይሄ ምርመራ ነገር በጣም እያጠራጠረኝ ነው የመጀመሪ አይደለም እረ በናታቹ እስካሁን አይደለም ከተባሉት ውስጥ አንዱን እንኳን ወደ ውጭ ላኩትና ይመርመር እውነት ልቤ ሊቀበለው አልቻለም እዚህ የተደረጉት ምርመራዎች አንዱም እንኳን አሳማኝ አይመስልም እባክሽ ኢቢኤሶች አንድ ዲኤንኤ ወደ ውጭ ልካቹ አረጋግጡ😢😢

  • @እማምላእእናቴናት
    @እማምላእእናቴናት Год назад +10

    እግዛብሔር ከቤተሰቦቻችሁ ያገናኛችሁ😢😢 አይዞህ ከባ ፈጣሪ ይርዳህ😢😢😢😢

    • @ezekiel_10
      @ezekiel_10 Год назад

      እረይሄ፡ምርመራ፡ለስሙ፡ነው፡እንዴ፡አይሰራም፡እንዴ????ካልሆነ፡የዚህ፡ፕሮግራም፡ተከታታዮች፡ተሳትፈን፡ወደ፡ውጭ፡ሄዶ፡ይመርመር፡የዛሬው፡ሁለቱም፡በጣም፡ያሳዝናል።

  • @MuluGermay
    @MuluGermay Год назад +3

    በህግ አቅርባት😢 ወንድሜ አይዞህ

  • @almaztesfamikael1809
    @almaztesfamikael1809 Год назад +2

    እውነቱን ንግሩት ወ/ሮ ገነት እባክሽ

  • @zuzuytub3195
    @zuzuytub3195 Год назад +6

    አባቱን ይመስላል ምናልባት እሷ ከሌላወድ ከወልዳከሆነ ከሌሎቹ ልጆች ጋ ቢሆን አሪፍነበር

    • @kukutilove
      @kukutilove Год назад

      አዎ እናቷ Cheat አድርጋ ከሌላ ወልዳት ነው

  • @yetinayetlove6988
    @yetinayetlove6988 Год назад +6

    ደቡብ አፍሪካ ለምን ኢትዮጵያ አይኖርም ወጤት ይደገም😢

  • @erahma6159
    @erahma6159 Год назад +3

    ወላሂ በቃ በዚው ቀረው ሲል የተሰማኚ ስሜት አሏህ ከቤተሰቦቹክ ይጨምርክ ባዶነት ተሰምቶት ዘመድ አገኘው ብሎ ነበር

  • @elsazeleke6852
    @elsazeleke6852 Год назад

    እኔ አፈር ልብላ የኔ ጌታ ሲያሳዝን, 😭😭😭😭ኡፍፍፍ አንጀቴን በላኝ መድኃኒዓለም አባቴ ይርዳህ

  • @RUKIYATube485
    @RUKIYATube485 Год назад +6

    ኧረ በህግ አምላክ የምርመራ ስተት አለ በደንብ ነውኮ የሚመሳሰሉት😢 #ገነት አለማየሁ
    በህግ ትጠየቅ የምታውቋት ጠቁሙ

  • @-zedye
    @-zedye Год назад +1

    የኔ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳህ

  • @alemtube12
    @alemtube12 Год назад +6

    የኔ ወንድም ፈጣሪ ቦተሰቦችህን ፈጣሪ ያገናኝህ😢😢

  • @KeniLove-ww1wz
    @KeniLove-ww1wz Год назад +3

    ድጋሚ ምርመራ ማደረግ አለበት በተለይ አባቱን ነው ሚመስለው ደግሞ ይመሳሰላሉ

  • @emebetemebet1075
    @emebetemebet1075 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይርዳህ የኔ ወንድም😢😢😢

  • @amarche5385
    @amarche5385 Год назад +2

    😢😢😢ስውየው አስለቀስኝ😢😢 የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው😢

  • @RukyaAbdu
    @RukyaAbdu 6 месяцев назад

    በጌታ ስም ሚስኪን አቡነ ጴጥሮስ ህጻናት መርጃ ማእከል ነው ያደኩት የወንዶች ኮምቦልቻ የሴቶች ደሴ እግዚአብሔር ከቤተሠቦችህ ያገናኝህ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Год назад +4

    በመልክ እራሱ በጣም ይመሳሰላሉ እንደገና ሌላ ቦታ ቢመረመር DNA እኔ አላይም

  • @enanu7590
    @enanu7590 Год назад +4

    አይዞህ የኔ አባት ሲያሳዝን 😢😢😢

  • @MisshabashiHabashi
    @MisshabashiHabashi Год назад +6

    ሓወይ ናተይ ኣጆኻ 🙏🙏🙏

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 8 месяцев назад

    በጣም አሳዘነኚ ፈጣሪ ያግዝህ 💔😭😭😭

  • @fvv1680
    @fvv1680 Год назад

    እባክሽ ገነት አለማየሁ ልጆች ከሉሽ እባክሽ በልጆችሽ ስትይ የዚህን ሰው እንባባ አብሽለት 😢😢😢

  • @fantuyohannes1271
    @fantuyohannes1271 Год назад

    ነፈስ ይማር

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s Год назад +1

    አይዞችሁ እግዚአብሔር ከቤተሰቦችህ ያገናኝህ😢

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Год назад +4

    የኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም የናፈቀዉ 👍

  • @dao-107
    @dao-107 Год назад

    ትክክል አደለም ጎበዝ ።