//የቤተሰብ መገናኘት// "አባት የለህም ለሚለው ለልጆቼ ጥያቄ መልስ አጊንቻለሁ..." የአመታት ጥያቄ መልስ አገኘ /በቅዳሜን ከሰአት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2024
  • A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworldwide
    Website: ebstv.tv
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 415

  • @yeshiabebe7497
    @yeshiabebe7497 6 месяцев назад +85

    በእውነት ከሁሉም የአስለቀሰኝ የአባቱ ንብረት አለ አስረክባለሁ አሉ ትልቅ እናት ፈጣሪ እድሜ ይጨምርሎት ከጤና ጋር ትልቅነት ይህ ነው በጣም እውነተኛ እናት❤❤❤❤❤

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 6 месяцев назад +298

    እረ ተዉ ያች ያለቀሰች እህት እምን ደረሰች አሳዉቁን ዛሬ በጉጉት ጠብቄ ነበር እሷ ትቀርባለች ብየ እስኪ እንደኔ በጉጉት የጠበቃት

    • @meseretkassegn5552
      @meseretkassegn5552 6 месяцев назад +3

      የኔም ጥያቄ ነዉ

    • @zedalyu3523
      @zedalyu3523 6 месяцев назад +5

      የኔም ጥያቄ ሁኖብኛል😢

    • @user-uu3es9bu9x
      @user-uu3es9bu9x 6 месяцев назад +3

      እኔም ሁልጊዜም እሳን ነበር እምጠብቀው

    • @hadeyahadeya293
      @hadeyahadeya293 6 месяцев назад +4

      እኔም በጣም ሁሌ ነዉ የማስባት

    • @FantawDeribe-yp8ul
      @FantawDeribe-yp8ul 6 месяцев назад +1

      የሁላችምም ጥያቂ ነዉ የዛች ልጂ ነገር በተርፈ እኳን አደር

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 6 месяцев назад +76

    በንብረት በሚፋጁ ቤትሰቦች ዘመን፣ የት እንዳለ ለማይታወቅ ያጎት ልጅ ንብረት ጠብቀው የሚገኙ ድንቅ ቤተሰብ ❤

  • @FunnyTractor-fc4mb
    @FunnyTractor-fc4mb 6 месяцев назад +167

    ጥሩቤተሰብናቹ በዚሰው በተጨካከነበት ዘመን ንብረት ሳታባክኑ ልጂ ይመጣልብላቹ የጠበቃቹ ቃልኪዳነኛ ናቹ ልትመሰገኑይገባል ❤❤❤

    • @monahussen5232
      @monahussen5232 6 месяцев назад +12

      እምነት እማያጎሉ የምድር ተስፍዎች ናቸው

    • @birtukanadmase194
      @birtukanadmase194 6 месяцев назад +3

      በትክክል ትልቅ ሰዎች ናቸው ሀቃቸውን ይዘው ልጅን መጠበቅ ለካ ሀገራችን ተስፉ አላት
      ክብር ለእናንተ ይሁን

    • @haregewynmengestu6281
      @haregewynmengestu6281 6 месяцев назад

      E05​@@birtukanadmase194

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms 6 месяцев назад +73

    በጣም ድንቅ የተከበረ ቤተሠብ አይተውት ለማያውቁት ልጅ የአባቱን ንብረት ጠብቀው የሚያቆዩ ዘራችሁ ይባረክ ከፍ በሉ

  • @habeshaengdaw103
    @habeshaengdaw103 6 месяцев назад +91

    እማዬ ሺ አመት ኑሪልን የአባቱን ንብረት ስለጠበቅሽ

    • @fasikafyissa
      @fasikafyissa 6 месяцев назад +7

      በጣም ታማኝ ሴት በእውነት በጣም ሰርፕራይዝ አርጋኛለች እውነተኛ እናት አገኝ

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 6 месяцев назад +31

    እንዴት ሀቀኛ ቤተሰቦች ናቼው ክህደት በበዛበት ዘመን ንብረት አለ ውሰድ እሚሉ ዘራችሁ ይባረክ🙏🥰

  • @baerhnmtiku
    @baerhnmtiku 6 месяцев назад +42

    ለትንሽ ተላለፉ😢 ህይወት እንዲ ነች የአባቱ ዘመድ ጥሩ ሴት ነች የአባቱ ንብረት አለ አለች እድሜ ይስጥሽ ሰውየው ያሳዝናል አላገባ አልወለደ 😢 ነብሱን ይማር

  • @Chane2124
    @Chane2124 6 месяцев назад +75

    ፈጣሪ ያፅናህ ወንድሜ
    በአደራ የተቀበሉትን ንብረት ልጁ ይመጣል ብሎ በእምነት ማስቀመጥ ትልቅ ነገር ነው ።
    እንድህ አይነት ደጋግ እናቶችን ያብዛልን

  • @wubalemtelake1427
    @wubalemtelake1427 6 месяцев назад +28

    ሰው በንብረት እየተገዳደለ ባለበት ጊዜ ይኑር ይሙት ለማያውቁት ልጅ ንብረት አስቀምጦ መጠበቅ በጣም ትልቅ እምነት ነው እንኳን አገኛችሁት ሁላችንም ከዚህ መልካም ቤተሰብ ልንማር ይገባናል እላለሁ

    • @tsedeywondyfraw
      @tsedeywondyfraw 6 месяцев назад

      የሚገርም ነው የእግዚአብሔር መንገድ የገባቸው እውነት ቤተሰብ አገኘ

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 6 месяцев назад +22

    ዛሬ በቁም የሰው ንብርት በሚቀማበት ግዜ የስው አደራ እናቴ እድሜና ጤና ይስጦት በጣም ጨዎ ቤተሰብ ነው ያገኀህው አንተም አክብር ያዝ!!!!!!!

  • @Jmillahsaeed8332
    @Jmillahsaeed8332 6 месяцев назад +52

    በመዳም ስራ ወገቤን ታምሜለሁ ዱአ አድርጉልኝ ቅመሞችየ

    • @mahiyakiya1050
      @mahiyakiya1050 6 месяцев назад

      እግዚአብሔር ይማርሽ አይዞሽ 😢😢

    • @luluwello1583
      @luluwello1583 6 месяцев назад

      አብሽሪ አላህ ያበርታሽ እህት

    • @rahmahteak9719
      @rahmahteak9719 6 месяцев назад

      አላህያሽርሽሀቢቢቲ
      አብሽሮ

    • @hyathyat9071
      @hyathyat9071 6 месяцев назад

      አብሽሪ ብርድ ይሆናል እራስሽን ጠብቄ

    • @Jmillahsaeed8332
      @Jmillahsaeed8332 6 месяцев назад

      መድሀኒቱን ንገሩኝ እስኪ😓😓

  • @zeylamulat3078
    @zeylamulat3078 6 месяцев назад +25

    ዬኒ እባክህን ወንድምዋን ለማግኝት የመጣችው ልጅ ውጤቱ ከምን ደረስ እባካችሁ አሳውቁን ሁልግዜም ልቅሶዋ ፊቴ ላይ ነው።

  • @dao-107
    @dao-107 6 месяцев назад +48

    የእግዛብሄር ቤተሰብ ናቸው ። እናታችን ጨዋነት ታማኝነት ለልጅ ልጅ ይተርፋል ይሄ ትልቅ የሂወት ትምህርት ነው ለሰው ዘር በሙሉ። ታማኝነት🥰

  • @danielwubet4558
    @danielwubet4558 6 месяцев назад +9

    ምን አይነት ታማኝነት ነው በዚህ ዘመን እውነት የተባረከ ቤተሰብ እውነት ዘርማንዘራቹ ይባረክ ተባረኩ

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh 6 месяцев назад +62

    ማሻአላህ እንኳን ደስ አላችሁ ቀሪ ዘመናችሁን በፍቅር ያኑራችሁ የተቸገረን ሁሉ ነጃ ይበለው አገራችን ሰላሙን ይመልስልን

  • @abdurohman730
    @abdurohman730 6 месяцев назад +38

    ባክህ ዮናስ ህጻናት ማሳደጊያ ያደገው ልጅና የህቱ የዲኤን ኤ ውጤት ብዙ ሰው በጉጉት እየጠበቅን ነው አሳውቀን

    • @user-bv1dw8zp5r
      @user-bv1dw8zp5r 6 месяцев назад +2

      በጣም እኔ ራሱ

    • @gdhdg3660
      @gdhdg3660 6 месяцев назад

      እኔ እራሱ እያሰብሁ ነበር

  • @titiabebe4310
    @titiabebe4310 6 месяцев назад +8

    ይሔ ነዉ የጨዋ ዘር ንብረት አለህ አሉት ተባረኩ፣፣፣፣፣

  • @zeyine
    @zeyine 6 месяцев назад +16

    አላህ ያፀናህ ወንድሜ ፈጣሪ ስላልፈቀደው ነው በዚች አጭር ወራት ልዩነት የወሰደብህ

  • @faristekbir2299
    @faristekbir2299 6 месяцев назад +14

    በጣም ምርጥ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው በዚህ ዘመን እንዲ አይነት ቤተሰብ ማግኘት ከባድነው

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 6 месяцев назад +14

    እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥክ ወንድሜ 🙏 ቃላቸውን የጠበቁ ትልቅ ቤተሰብ ነው ያለክ በዚህ ሰአት ሰው በተጨካከነበት ጊዜ የሰው አደራን ጠበቆ ማቆየት ትልቅ አስተዋይነት ነው። እድሜ ይስጣችሁ 🙏

  • @abduleaziz6810
    @abduleaziz6810 6 месяцев назад +33

    የነዛ ሁለት እህትና ወድም የድኤን ኤን እምን ደረሱ ዛሬ ጠብቄ ነበር

    • @senaitmulalem5603
      @senaitmulalem5603 6 месяцев назад +6

      አኔም በጣም በጉጉት የምጠብቀው

  • @temabrand3382
    @temabrand3382 6 месяцев назад +33

    ያች ፍልቅልቅ አጀተቀጭን እህታችን ከወድሟጋ የትደረሱ አሳውቁን ከልብነው በጉጉት እምጠብቀው ❤❤❤

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 6 месяцев назад +10

    ለካ ሀገራችን ተስፉ አላት እኒህን እናት ስሰማ ተስፉየ አጨለጨለ
    እህት እና ወንድም እናት እና አባቱ ሳያርፉ ገና በንብረት በሚገዳደልበት ዘመን የማያቁትን የአጎት ልጅ ይመጣ ይሆናል ብሎ ሀቅን ይዞ መጠበቅ ታላቅነት ነው ክበሩልን
    ወንድሜ እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @aneshamood6033
    @aneshamood6033 6 месяцев назад +14

    ማሻአላህ እንደዚህም አይነት ሰው አለ ንብረት አለ አሉ ይህም አይነት ሰው አለ የሰው ሃብት ንብረት የማይፈልጎ ነገ ምት አለ ብሎ የሚያሰብ አላህ ለእናት እድሜ ጤና ይሰጣቸው በጣም ሰንት አይነት ሰው አለ አባቱንም ባያገኝ እውነቱን ማግኘት ደሰ ይላል ተመሰገን

  • @habtamuteshome5753
    @habtamuteshome5753 6 месяцев назад +7

    በእውነት መልካም እናት ኖት ለልጆቾት ታማኝነትን አስተምረዋል በዚህ ዘመን ክህደት በሞላበት ዘመን እድሜ ከጤናጋ ይስጦት

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 6 месяцев назад +23

    ከጂቡቲ ወደ ፈረንሳ በጉዲፈቻ ያደገችውና ከደብረ ብርሃን እናት ነኝ ብላ የቀረበች ሴት ነበረች።
    ምን ላይ ደረሱ? በጣም ጠብቄው ነበር።

    • @Temir-ky7dk
      @Temir-ky7dk 6 месяцев назад +1

      እኔም😢😢

    • @tsinatkonjo6037
      @tsinatkonjo6037 6 месяцев назад

      ሚስጥር አረጉት እንጂ እስካሁን ውጤቱ ይታወቃል

  • @yoditzerihun7140
    @yoditzerihun7140 6 месяцев назад +5

    ወሮ አዲስ መልካም እናት እግዚአብሔር ይባርኳት የተወደድ ፋሲል ይችን ቀን አይቶ በሆነ ደስ ባለኝ ጨዋ በመልካም ስነምግባር የተሞላ ድንቅ ኢትዮጵያዊ ነበር

  • @Tezu948
    @Tezu948 6 месяцев назад +9

    ወይ ጉድ ይች አለም እንደነዚህ አይነት የተባረከ ቤተሰብም አለ ❤❤❤

  • @EeEe-yp6eh
    @EeEe-yp6eh 6 месяцев назад +11

    አላህ ፅናቱን ይስጥህ ሁላችንም ሀጂ ነን

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 6 месяцев назад +11

    የኔ አናት ፈጣሪ ሰላም ጤና አድሜ ያብዛሎት ሰዉ በሕይወት አያለ የሰዉ ሀቅ በሜክድበት ዘመን ንብረት አለዉ ማለቶት በጣም ፈረሀ እግዚብሔር አንዳሎት ያሳያል ልጆችን ፈጣሪ ይባርኩሎት

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 6 месяцев назад +5

    የእውነት መልካም ሰው ናቸው እና ቤተስቦችህን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር ያፅናህ 🙏🏾🙏🏾

  • @Sabla-mn5pw
    @Sabla-mn5pw 6 месяцев назад +3

    በዚህ ዘመን ስሙን ለማያዉቆ ልጅ የአደራ ንብረት አስረክባለዉ ማለት መታደል ነዉ ለንብረት ዉንድም ወንድሙን በሚገልበት ዘመን እማምዬ የእርሶ ትልቅ ትምህርት ነዉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት🙏🙏🙏🙏

  • @elizabethtesfatsion4596
    @elizabethtesfatsion4596 6 месяцев назад +3

    በዛሬ ግዜ እንዲህ ጨዋ ሴት ንብረት በኔ እጅ አለ ማለት እድሜዎን ያርዝመው እናታችን🙏🏾🙏🏽

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 6 месяцев назад +7

    አይ ሰው የኖረኑሮ ሳይገናኙ በናፍቆት መሞት ኡፍ አይሂወት😭😢😢ወድምአችን አይዞህፈጣሪ ያፅናህ

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 6 месяцев назад +3

    እቺን ታማኝ እናት እግዚአብሄር ይባርካት
    ዛሬ ሰው በገንዘብ የሚያመልክበት ዘመን ላይ እንደዚህ አይነት ታማኝ ሰው መኖሩ የሚገርም ነው

  • @FatimaFatima-ft4es
    @FatimaFatima-ft4es 6 месяцев назад +7

    ማሻላህ መሰሎቻችሁ ይብዙልን አቦ ሰዉ ንብረት ለመዉረስ በሚገዳደሉበት ዘመን እንድህ አይነቶቹን ማየት እንዴት ያስደስታል ምርጦች ናችሁ❤

  • @lopesohadiso
    @lopesohadiso 6 месяцев назад +3

    አራ ኡኡኡ በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ቤተሰብ አለ በጣም በጣም ምርጥ ቤተሰብ እናታችን እግዚአብሔር ጤና እና ራጂም እድሜ ይሰጦት ተባረኩ🎉

  • @Mohammed-kp9oo
    @Mohammed-kp9oo 6 месяцев назад +2

    ምን አይነት እናት ናቸው ዘሬ የተወለደው ጌታ እድሜ ይስጦት እናቴ

  • @Temir-ky7dk
    @Temir-ky7dk 6 месяцев назад +5

    ፈጣሪ የፈቀደውነው የሚሆነው ለሁሉምነገር አልሃምዱሊላህ 😢😢😢😢

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 6 месяцев назад +2

    ዮኒ የሰው ማኛ፣ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ። ቤተሰቦቹ ያላፅናኑትን አንተ ተነስተህ አቅፈህ ብርታት ስለሆንከው ከልቤ አመሰግንሃለሁ ። ተባረክ።እናንተም ቤተሰቦቹ የተቀበላችሁትን አደራ ሳትበሉ ስላስረከባችሁት ክብር ምስጋና ይገባችኋል ።

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 6 месяцев назад +2

    ማዘር እድሜዎት ይለምልም በምድር በሰማይ በረከት ተባረኩ ከልብ የተመኙት ተሳክቶአል

  • @Lguama
    @Lguama 6 месяцев назад +4

    ሰወቹ ግን ባላየ ዝም ሳይሉ በጣም ጎበዞች ናቸው ሰው ከጅ በሚሰርቅበት ዘመን ና ውሰድ ማለታቸው 👍👍👍👍😊

  • @AsterBelete-kj6nq
    @AsterBelete-kj6nq 6 месяцев назад +6

    እኔን መሰልከኝ ቁርጥ ማወቅ ጥሩ ነዉ እኔ 32 አመቴ ነዉ እስካሁን አባቴን እየፈለኩት ነዉ ባገኘዉ ደስ ይለኛል በፃሎታቹሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ

    • @user-ow3fj3dd9k
      @user-ow3fj3dd9k 6 месяцев назад +3

      ኢቢስ ታሪኩን አቅርቢ አንድ ቀን ይሳካልሻል

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb 6 месяцев назад

      አላህ ያስገኝልሽ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 6 месяцев назад +2

    አይዞክ ወንድማችን እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ቁርጥን ማወቅ ትልቅ ነገር ነው😢

  • @hanamaryam4599
    @hanamaryam4599 6 месяцев назад +1

    ሀቀኛ ቤተሰብ ናቸው ማነው ንብረት አለው የሚል ከየት መብትን እንጅ እማምዬ እድሜ ይስጦት እግዚአብሔር ያጥናችሁ

  • @almaze214
    @almaze214 6 месяцев назад +7

    ለትንሽ ግዜ እፉፉ😢😢
    ፀፀት ነዉ በጌታ

  • @beletetigist9830
    @beletetigist9830 6 месяцев назад +7

    የጋብቻን ክቡርነትን አወቆ ሰው ሲጋባ በሕይወት መንገድ ላይ የሚያጋጥመውን ከፍታ ወይም ዝቅታ ሀዘን ቢሆን ደስታ አብሮ ይጋፈጣል ልጆችም በወላጆቻቸው ስር ያድጋሉ እግዚአብሔርም መፋታትን እጠለላለሁ ይላልና ባንፋታ🙏❗

    • @SadiyaSadiya-vh3xb
      @SadiyaSadiya-vh3xb 6 месяцев назад +1

      በጣም መፋታት ከባድ ነዉ እኔም እደፈራሁት በፅለት ላይ ነኝ ለልጄ ስል ታግሸ

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 6 месяцев назад +2

    እማዬ፡እድሜ፡ይስጦት፡ንብረት፡አለ፡ብሎ፡መናገሮት፡እራሱ፡ያስመሰግኖታል፡ሆዳም፡በሞላበት፡ዘመን❤

  • @gemilediris5220
    @gemilediris5220 6 месяцев назад +8

    ያረብ.ያማራን.ግድያ.በቃ.በልልን.ፋትህ.ከአተ.ነዉ.ያረብ.የአላህ.ያረብ.በቃ.በለን

  • @metasabiaaddisu8706
    @metasabiaaddisu8706 6 месяцев назад +2

    አደራን መፈፀም ትልቅነት ነው እማማ ዘመኖት ይባረክ

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 6 месяцев назад +5

    አረ ኡኡኡኡኡኡ እየኢቤኤስ ያች ወንድምዋን የፈለገችዉ በጣም ቆየ እኮ

  • @beautifullily767
    @beautifullily767 6 месяцев назад +1

    በጣም ደሰ ይላልውነቱን በማወቅህ በዛሬ ጊዜ በቂም ንብረት ለመውረስ አሳብደው የሚወሰዱአሉ አንተ እድለኛ ነህ በገነት ይኑርልህ አይዞህ ማስታወሻ ስማቸውን ዘክር የህትነትምክር ነው

  • @user-si9lf4pg6t
    @user-si9lf4pg6t 6 месяцев назад +1

    ታማኝ እናት እድሜ ከጠና ይስጦት አንተንም ፈጣሪ ያፅናህ

  • @assajod5093
    @assajod5093 6 месяцев назад +4

    ያች እህቴ ወድማ ጠፍቶባት ያለቀሰችው ምንደረሰች የዲኤንኤ ውጤቱን አሳሳሳውቁንንን ቆየ

  • @atinafukidane8112
    @atinafukidane8112 6 месяцев назад

    ንፁህ እና የተባረኩ ኢትዮጵያዊ እናት ናቸው ፈጣሪ እድሜአቸውን ያርዝምልን እኛ እንዲህ ስንሆን ነው የሚያምርብን

  • @slenat
    @slenat 6 месяцев назад +5

    እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ ለጌታችን ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌹💐🌷🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🥰🥰🥰🥰

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 6 месяцев назад +13

    እንኳን አደረሳችሁ ኢቢኤስ ቅዳሜ ከሰአት እንዲሁም መላው ህዝበ ክርስቲያን የሆናችሁ ለጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለብርሃነ ልደቱ❤❤❤

  • @fvv1680
    @fvv1680 6 месяцев назад +2

    ❤🎉❤❤❤ የኔ እናት ምነይነ ቤተሰብ ነው አላህ ይስጣቹው❤❤❤❤

  • @user-sz9qq3lv3d
    @user-sz9qq3lv3d 6 месяцев назад +7

    የዴሄንሄ የሁለቱ እህትማማቾች አረ ባካቹ

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k 6 месяцев назад +2

    ሱብሀን አላህ አትገናኘ ያለው በወራትም ለውጥ አይገናኘ ፅናቱን ይስጥህ በቅርብ መሆኑ ደግሞ ከባድ ነው ያው አትገናኘ ያለው በቀናትም ቢሆን አይገናኘም ቢያንስ ጥያቄህ ተመልሶ ልብህ ማረፉ ጥሩ ነው

  • @feydukedir
    @feydukedir 6 месяцев назад +1

    የእውነትም ትልቅ እናት ነዎት። እርሶን ያለማድነቅ ንፉግነት ነው። ሀገራችን ኢትዮጵያ ላይ ሰው የተቀመጠበትን አማና በሚሸመጥጥበትና በሚክድበት ዘመድ ነው ቤተሰብ ነው ብለው የለፉበትን እየላኩ ያስቀሙጡበት ሰው ገንዘብንም ሆነ ንብረት በተለያየ መልኩ እሚያዘርፍና እሚዘርፍ ከሀዲ በበዙበት የሰውን ገንዘብም ሆነ ንብረት ለመቀማት ሰው ሰውን የሚያስገድልበት ግዜ ላይ ነን ያለነው ይህ ሰው አባቱ ንብረት ይኑረው አይኑረው ሊያውቅ ይቅርና አባቱን እንኳን አይቶት አያውቅም። ሰዎች የሰውን አማና በሚክዱበትና በተለያየ ዘዴ በሚያዘርፉበት ጊዜ ላይ በሚያስገድልበት ግዜ ላይ እንዲህ አይነት ታምኝና ጨዋ ሰው ማግኘት በጣም ይገርማል። እናት በአሁኑ ሰአት ታማኝ መሆን ብርቅ በሆነበት ወቅት የታማኝነት ጥግ አሳይተውናል።፣፣፣
    በሚያስገድልበት ግዜ ላይ እንዲህ አይነት ታምኝና ጨዋ ሰው ማግኘት በጣም ይገርማል።
    እናት (አላህ ሱብሀነቱ ወተዐላ) ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት።

  • @yayushalemu175
    @yayushalemu175 6 месяцев назад +2

    አይዞህ ወንድሜ የእግዚአብሔር ፈቃድ ስላልሆነ ነወ እንጂ 7ወር በጣም አጪር ጊዚ ነወ😢😢😢

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 6 месяцев назад +2

    አይ እጅግ በጣም ያሳዝናል:: አባትና ልጅ ለትንሽ ተለያዩ:: አይዞኝ ወንድማችን! ጥረትህ ከንቱ አልቀረም:: ቢያንስ የስጋ ዘመዶችህን አግኝተሀል::

  • @Jilalufetiha67
    @Jilalufetiha67 6 месяцев назад +11

    በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው አላህ ሰብሩን ይስጥህ በቅርብ ግዜ መሆኑ ደሞ የባሰ ያሳዝናል 😢😢😢

  • @AIHMDLIIA
    @AIHMDLIIA 6 месяцев назад +11

    ወላሂ እኔም አጎቴ ከጠፍ አመቱ ውትድርናገብቶ ይሙት ይኑር አይታወቅም
    ቤተሰቡ በስቀቀን አለቀ የአላህ አለሁበለን
    አጎቴ

  • @user-xq8yv5fr9g
    @user-xq8yv5fr9g 6 месяцев назад +1

    በዛሬ በዛሬ ግዜ እንዲህ አይነት ታማኝ ነት እናቴ ረጅም እድሜ አና ጤና የምትመኙ

  • @user-tw1jk5xk6j
    @user-tw1jk5xk6j 6 месяцев назад

    ማሻ አላህ እማማ እረጂም እድሜ ይስጥልን የአባት ንብረት ማቆየት ከዳድ ነዉ ምርጥ ቤተሰብ ናችሁ አይለያችሁ❤❤

  • @user-mg5lr4zt7j
    @user-mg5lr4zt7j Месяц назад +1

    ሙቀት ይዞኝ ፍሬዘር ተኝቸ ዋልኩ ሠላም ለሀገሬ ፍቅር ለው ገኔ❤❤❤

  • @ruq1716
    @ruq1716 6 месяцев назад +5

    አላህ ፅናቱን ይስጥክ 😢

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 6 месяцев назад

    አይዞህ:ወድም:ፈጣሪየፈቀደውን:አድርጓል:ትልቅቤተብ:አግኝተሀል

  • @bizuneshmengiste130
    @bizuneshmengiste130 6 месяцев назад

    ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥህ ወንድማችን ደግሞ እናታችን በጣም ሊመሰኑ ይገባቸዋል ሰዉ የሚታወቅ ንብረት በሚቀማበት ዘመን እሳቸዉ ግን ንብረት አለዉ እኔጋ አስረክበዋለሁ ማለታቸዉ እድሜና ጤና ይስጣቸዉ🙏🙏🙏

  • @ayeleabebebasore-wz3xt
    @ayeleabebebasore-wz3xt 6 месяцев назад +1

    ምርጥ የእትዩጵያ እነት ነቸው የአበቱን ንብራት ለልጅ ማስተለለፍ ወይም መስቀማጥ ትልቅነት ነው አሁን የተፋጠሩት ኩርችቶች የእግ/ር ያልፋቀደውን ወይም የማይገበው ስልጠን ለማገኛት የእግ፣/ርን ፍጡር በጥይት ያቀጥለሉ

  • @samrawitstegay5376
    @samrawitstegay5376 6 месяцев назад

    ለትንሽ ስትተላለፉ በጣም ነው ያሳዘነኝ ያባትህ ቤተሰብ ግን በጣም በጣም ድንቅ ቤተሰቦች ናቸው በዚህ ስኣት እንደዚህ መኖሩ ገርሞኛል

  • @azebtamene5177
    @azebtamene5177 6 месяцев назад

    አይዞህ እግዚአብሔር ያለው ነው የሚሆነው አይዞህ እግዚአብሔር ያፅናህ

  • @SebleGizachew
    @SebleGizachew 6 месяцев назад +2

    እንኳን አደረሳችሁ ሰላም ላገራችን ያውርድልን ስጠብቃችሁ ነበር ማን ነው እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸው 🥰🥰🥰

  • @user-oc5xr9el5y
    @user-oc5xr9el5y 6 месяцев назад +1

    ለትንሽ ቀደም ተብሎ ቢሆን ጌታ ያፅናናህ ወንድማችን ሰዉየዉ አለማግባታቸዉ እስካሁን ምን ያህል ለልጃቸዉ ያላቸዉ ፉቅር ለሱ ያሳያል ንብረት አለ እኔጋር ያሉዉት እናት ግን ወይ ታማኛነት ዛሬ እናት በማየታመንበት ዘመን፠ንብረት አለን ማለታቸዉ ታማኛነታቸዉ አደንቃለሁ እግዚብሂር ይጠብቃችሁ

  • @semiramiftah1513
    @semiramiftah1513 6 месяцев назад

    በጣም የምትገር ሴት ናት በዚህ ዘመን እንደዚህ አይነት ታማኝነት

  • @21MarYam
    @21MarYam 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያፅናናህ

  • @user-kd6qn8fz4g
    @user-kd6qn8fz4g 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ያፅናህ እንኳንም የሚያቀዉ ሰዉ ቸገኘ የምር እነዚህ ባይኖሩ ሁሌም ትፈልገዉ ነበር የሱ ስራ 41 አመት ቆይቶ 7 ወር ሲቀረዉ ሳያቀዉ ሄደ እኔም አባቴን ሳላቀዉ 20 አመት ቆይቼ መሞቱን ግን በ 24 ቀን ዉስጥ አወኩኝ ሁሌም ይቆጨኛል

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 6 месяцев назад

      Ayzoshen/ ken fetary yalew selhhone nebesachewn begenet yenureln siketel egam ankermen yegiz guday enji

  • @user-ez9qt6yt6c
    @user-ez9qt6yt6c 6 месяцев назад +1

    እንኳን ደስ ያለክ ወንድሜ❤

  • @yacobfantaye4658
    @yacobfantaye4658 6 месяцев назад

    ዮኒ በአሁኑ ጊዜ ንብረት ያቆዩ ሰዎችን ባለማመስገናችሁ አዝኛለሁ

  • @makdesget
    @makdesget 6 месяцев назад +1

    ኤቤ ለመልካ አድራ ጎታች ሁም እወዳችኋለሁ እኳን አደረሳችሁ

  • @user-gf4cs7vv6g
    @user-gf4cs7vv6g 6 месяцев назад +1

    Thank you Ebs

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 6 месяцев назад

    እረጂም እድሜ ለእናታችን በአሑን ሥአት አማና የሚሠጥ የለም ወድሜ አላሕ ጥናቱን ይሥጥሕ ይኑየ ፅጌ የምወድሽ እኳን አደረሣጀቹሕ

  • @meremamerema7164
    @meremamerema7164 6 месяцев назад

    አላህ ሶብር ይሰጥህ ወንድማችን

  • @sffdgg8523
    @sffdgg8523 6 месяцев назад +4

    የምርመራ ውጤት ከምን ደረሰ ሁለት ወድም እና እህት ዲኤን ኤ የሰጡት ልጆች ???😢😢😢😢😢

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 6 месяцев назад +2

    እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤ እግዚአብሔር ሀገራችን ዳር እስከ ዳር ሰላም ይስፈንባት❤❤❤❤

  • @betelmesfin1888
    @betelmesfin1888 6 месяцев назад

    Brother, be strong God is good. At least you find a family I know it’s hard but we all die one day.🙏🏼

  • @trenshjemal3970
    @trenshjemal3970 6 месяцев назад +2

    ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ለልደት በአሉ በሰላም አደረሳችሁ🎉 መልካም በአል❤❤❤🎉🎉

  • @MimiAbera-ol3ox
    @MimiAbera-ol3ox 6 месяцев назад

    ወንድሜ አልሆነም እኔንም ቁጭት አድርጎኛል ብቻ ዋናው መልስ አገኘህ ፈጣሪ ያፅናህ ይከብዳል እያሰቡ መቆጨት ነፍሳቸው ይማርልን ላንተም መፅናናትን እመኛለው ኢቤስ እንክዋን አደረሳቹ

  • @fthawitdawit1373
    @fthawitdawit1373 6 месяцев назад +2

    ሰላም ኢቢኤስ ኤኔ ኣባቴ ይፈልግ ኣለኩ ሓደ መዓልቲ ኣብ ቻነልኩም ክመጽእ ተስፉ ይገብር ብእትገብር ዎ ጽብቅ ስራሕ ኣዝየ የመስግነኩም ተባረኩ ሓፋትኩም ኢየ ካብ ኤረትራ🇪🇷🌹🌹🌷🌷🌹🌹🌷🌷🌷🌺🌺🌺🌺🌺❤❤❤❤🌺🌺❤❤

  • @user-qg3be8bx7h
    @user-qg3be8bx7h 6 месяцев назад +1

    ኡፍፍፍ😢😢😢 አጀቴን በላው በባአል ዋዜማ ሀዘን ውይይይይ😢😢😢እግዚያብሄር ያፅናህ አባቴ😭😭

  • @amelworkdesta4601
    @amelworkdesta4601 6 месяцев назад

    የኔ ወይዘሮ እናት እግዚአብሔር ጤናዎትን ይስጦት መታመን ለራስ ነው❤

  • @FantoFardy
    @FantoFardy 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ያፆናህ የኔ ወንድም

  • @kadijamohammed6791
    @kadijamohammed6791 6 месяцев назад

    ግን ደስ ያለኛ በዚ ዘመን አደራ ደብቆ የሚሰጥ መኖሩ ነው🥰🥰🥰🥰🥰👌

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt 6 месяцев назад

    የአላህ ቤተሰቦቹን አገኘ ሲል ሲያገኘው ሌላ መርዶ ያማል መፅናናትን እመኛለሁ እህ

  • @sosnatadesse8954
    @sosnatadesse8954 6 месяцев назад

    የአባቱ ማለፍ ቢያሳዝንም ወገኖቹን ስላገኘ ደስ ይላል

  • @helentarekegn7002
    @helentarekegn7002 6 месяцев назад

    እውነት መልካም ቤተሠብ ተባረኩ

  • @tirhasasefa640
    @tirhasasefa640 Месяц назад

    😢😢አይዞህ ፅናቱ ይስጥህ ፈጣሪ የፈቀደው ይበልጣል