ዝምታ ያመጣው ጣጣ! ሁለቱም ሚስቶች አስገራሚ ምላሽ ሰጡ መተማመን ያጣው ትዳር መጨረሻ Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 1,1 тыс.

  • @menutube7647
    @menutube7647 6 месяцев назад +128

    ሲከፋህ በላይ በላይ የሚያስከፉ ነገሮች ይደራረባሉ ወንድሜ ሁሉ መልካም ይሆናል አይዞን እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ጸልይ ብዙ ሃሳብ አታብዛ ለጤና ጠንቅ ነው ብስጭት

  • @hanamarem6300
    @hanamarem6300 6 месяцев назад +477

    እንኳን አደረሳችሁ ለመለአክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል ወረሀዊ መታሰቢያ በስደት በሀሰት ተከስሼ ደም እንባ እያለቀስኩ ለቅዱስ ሚካኤል ተስዬ ነፃ አወጣኝ ለተጨነቃችሁ ሁሉ ይደረስላችሁ❤

    • @Hyat-e2o
      @Hyat-e2o 6 месяцев назад +19

      አሜንእኮንአብሮአደረሠን

    • @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ
      @ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ 6 месяцев назад +9

      እንክኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
      እንኳን ደስ አለሽ እኅቴ

    • @hanamarem6300
      @hanamarem6300 6 месяцев назад +2

      @@ለሁሉምጊዜአለው-ጀ3ጀ አሜን

    • @Tht496
      @Tht496 6 месяцев назад +3

      አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @Senaakoo-yj7kq
      @Senaakoo-yj7kq 6 месяцев назад +2

      Amenn❤

  • @AminatMoges
    @AminatMoges 6 месяцев назад +265

    ሲያሳዝን ፊቱ ጥብስ ብሎአል 😢😢 አላህ በጥሩ ነገር የልብህን ስብራት ይጠግንልህ. ወንድሜ😢

    • @MeriMTube
      @MeriMTube 6 месяцев назад +9

      አሚንአላህከመጥፎይሰውረን

    • @muha72
      @muha72 6 месяцев назад +4

      አሜን

    • @MizanTube-cw1df
      @MizanTube-cw1df 6 месяцев назад +7

      እውነት በጣም ያሳዝናል የደረስበት ብቻ ነው የሚያቀው

    • @aminatahmed
      @aminatahmed 6 месяцев назад +6

      አሚን እኔንም አንጀቴን በላው

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 6 месяцев назад +1

      እኔ ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ ሰማሁት ልጁ አናደደኝ እንጂ አላሳዘነኝም ምክንያቱም የማንንምአጭቤ ሴቶች እየያዘ ወዶ የተደፋውን እሱ እራሱ ልክስክስ ሆኖ እንጂ ስንት ጨዋ ትዳር ፈላጊ ሴቶች ሞልተዋል ግርድና ያንገፈገፋቸው ስለዚህ እያወቁ ሁለቱም ሴቶች በላው ላይ እየሸረሞጡ አሁን አደባባይ ወጥቶ መቆዘሙ ምንድነው ጥቅሙ ይሄ አሁን ምኑ ያስተምራል ሴቶቹ ዱርየነታቸውን አልደበቁትም ያችም ባል እንዳላት ያውቃል ይችም ሸርሙጣ እንደሆነች ያውቃል ምንድነው የሚያስተምረው ደደብ ነው

  • @ቃልየነኝ
    @ቃልየነኝ 6 месяцев назад +179

    እረዳታ ቢደረግለት እና የሰነልቦና ክትትል ቢደረግለት ልጁ አቅም አለዉ እዉነተኛ ነው ❤❤❤

    • @lubabasaid2421
      @lubabasaid2421 4 месяца назад

      ወላሂጥሩ አሳብነዉ😊

  • @woyneshetabera2116
    @woyneshetabera2116 6 месяцев назад +66

    በጣም የሚያሳዝን እውነተኛ ሰው ነው ። ውስጡ መጎጎዳቱን ፊቱ ላይ ይታያል : እግዚአብሔር ይርዳው እናንተም የስነልቦና ድጋፍ ብታደርጉለት መልካም ነው።

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 6 месяцев назад +100

    አትቀናም እዴ ሚስትህ ሌላ ወድ ሲያወራት ብቻ አላህ ይርዳህ ሲበዛ የዋህ ነህ 😢 እኔ ላተ ጨነቀኝ. ወይኔ ሲያሳዝን አህህህ አይዞህ

    • @AaaBbv-r2e
      @AaaBbv-r2e 5 месяцев назад +5

      እኮ ዝም ሲል እነሱን ብቻ ሲያምን ናቁት ባል ቆፍጠን ሲል ነው ነገሮች ጥሩ ሚሆኑት

    • @TvifGhct
      @TvifGhct 5 месяцев назад

      በቀናነበርሢያሥብየነበረዉ የሚያወራዉን ሥሚበደንብ ለይቅርታ ልቡቅርብነዉ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 6 месяцев назад +52

    ጋዜጠኛውን አለማድነቅ ንፉግነት ነው ማርያምን ልዩ ሰው ነህ ትግስት ከአክብሮትና ከሀዘን ጋር እውነት ልባም ወንድ ነህ እዬሀ ሚዲያ አቅራቢ (አለም ሰገድ)አድናቂህ ነኝ አምላክ ይጠብቅህ

    • @6s8f7d
      @6s8f7d 6 месяцев назад +1

      Seraw new ber new😂😂😂

  • @sewasew-is8no
    @sewasew-is8no 6 месяцев назад +70

    ልጁ መታገዝና የግሉን ስራ መስራት አለበት አዳራሻውን ስጡን የአቅማችንን እናርግለት

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 6 месяцев назад +124

    ሠው ኑሮውን ነው የሚመስለው ጥብስብስ ብሏል አላህ ይካስህ ይች ምድር ለመልካሞች አትሆንም

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 6 месяцев назад +2

      በጣም😢😢😢😢😢

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 6 месяцев назад

      Ejg betam melkam mohon le kufu ayni west megbat

    • @EmanMohamed-s4n
      @EmanMohamed-s4n 6 месяцев назад

      የኔ ቢጣ ነው

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 6 месяцев назад

      @@MdMeeqa-tr1zo irgum mehon new yemiyawatw

    • @ZinetYimwr
      @ZinetYimwr 5 месяцев назад +2

      የኔ ቅልብስብስ ሲያሳዝን

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho 6 месяцев назад +32

    አለምሰገድ ውይ ትእግስትህ እጅግ በጣም ነው የማደንቅህ ፣ ወንድሜ እግዚአብሔር ያበርታህ ምንኛ እንደተጎዳህ ያስታውቃል አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር ላንተ ያዘጋጀውን ንፁ ሴት ይስጥህ ትጋና ፀልይ አይዞህ።

  • @appseth8007
    @appseth8007 6 месяцев назад +33

    ተባረክ አሌክስ ዲኤንኤን ለማስመርመር ፍቃደኛ በመሆንህ ይሄ ልጅ የተጎዳ ነው የዋህ ይመስላል

  • @ytfhdzuzu
    @ytfhdzuzu 6 месяцев назад +152

    ምስኪን እደተጎዳህ ያስታውቃል አላህ የተሻለውን ይስጥህ😢

    • @ራህራህ
      @ራህራህ 6 месяцев назад +6

      አወ ፊቱ ይናገራል እጁ ቀይ ነው ፊቱ ጥቁር ሚስኪን

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 6 месяцев назад +10

      ​@@ራህራህአወ ማዳት ወቶበታል ሴትን ለሚአሰቃዩ ወዶች ቢሰጣቸዉ ጡሩ ነበር

    • @MizanTube-cw1df
      @MizanTube-cw1df 6 месяцев назад +1

      እውነት😢😢😢😢

    • @zainabahmad4643
      @zainabahmad4643 5 месяцев назад

      ​@@ራህራህ፣፣፡።።።።።።ሀሐሐሀሀሀሒ😂ሒሒ🎉ሑሑሗ

  • @hizbeabata3766
    @hizbeabata3766 6 месяцев назад +140

    አንደኛነኝ በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Idhidyshdjhd
    @Idhidyshdjhd 6 месяцев назад +27

    የልጁ እርጋታ ይገርማል 2 ልጆችህ ያርግልህ ❤

  • @b.6015
    @b.6015 6 месяцев назад +52

    ስቱ ወታደር በየ ቦታው እየወለደ በሚሄድበት ሀገር ልጅ ይወዳል ልጁ ልጆቹ በሆኑ ሚስኪን የተሰበረ ልቡ ይጠገናል የኔ ሚስኪን አላህ ይርዳህ

  • @muluayelign5744
    @muluayelign5744 6 месяцев назад +47

    ወንድሜ አንተ ብቻ አደለህም እኔም በዚህ መንገድ አልፋለሁ ሰው በጣም አምናለሁ ግን እኛ አንጎዳም እግዚአብሔር ለኛ የማይጠቅመንን ስለሆነም ነው የበለጠው ያዘጋጅልሀል በርትተህ ፀልይ

    • @aumkhaled-qe4sb
      @aumkhaled-qe4sb 4 месяца назад

      ኣጆካ ዝሓወይ ንደቅካ ምክባር ጽቡቅ እዩ ምክንያቱም ዝዓቢ ቆልዓ ኣይትበድል እስካ ግን ናብ ዝነበርካዮ ተመለስ ተነሳሕ / ቁዱስ ቁርባን /እግዚኣብሔር መንገዲ ክከፍተልካ እዩ ኣጆካ ወድሜ

  • @amefke2069
    @amefke2069 6 месяцев назад +37

    ይወለዳል የሰባት ወር ወንድሜ ግን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምረው ፈጣሪ ሊፈትንህ ነው የተሻለ ሊሰጥህ እራስህን ጠብቅ

  • @ሰውለሰውአርሴማ
    @ሰውለሰውአርሴማ 6 месяцев назад +35

    ውስጡ ተሰብሯል ተው ግን ሴቶችዬም ወንዶችም ልቦና ይስጣችሁ ትዳር ክብር አለው የተከበረ ነው ልጅ ወልዳችሁ ለልጁም ፈተና አትሁኑበት የኔ የሚገርመኝ ሁለት እግር አለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ ይወጣል ምንድነው ጥቅሙ እዛም እዛም መዝለል አንዳንዴ አያገጣጥምም ወንድምዬው አይዞክ የእጃቸውን ያገኛሉ

    • @SenayitGossa
      @SenayitGossa 4 месяца назад

      ዉዉዉይይይ የኔ ወንድም ሥያሠዝን 😢😢😢❤

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 6 месяцев назад +41

    ኤጭ የሴቱ ባል የለው የወንዱ ሚስት የለው አለች አያቴ‼️ይህን የተረጋጋ ወንድ ተንከባክቦና ወዶ መኖር ሲቻል ማስከፋት ምን ይሉታል:: ወንድምህን በእድሜ በጤና ይጠብቅልህ::አለምዬ ስውድህኮ ኑርልን🥰

    • @ሶስናበላይ
      @ሶስናበላይ 6 месяцев назад +2

      😢እንጃ

    • @SusuSisay
      @SusuSisay 6 месяцев назад +3

      አረ ተመቸኝ ሴቱ ባል የለው ወንዱ ሚስት የለው ምን አለ ምስኪኖችን አንድ ላይ እርኩሶቹን አንድ ላይ እንደዚህ ከምንጎዳ

    • @Tayiba-oq4cx
      @Tayiba-oq4cx 5 месяцев назад

      ​@@SusuSisayነበር

    • @Shuvo-133
      @Shuvo-133 5 месяцев назад

      እንጃ እናታለሜ😢

  • @ሊሊ-ፐ6ነ
    @ሊሊ-ፐ6ነ 6 месяцев назад +27

    የኔ ምስኪን በጣም ያሳዝናል አይዞህ አንተ ጥሩ ሰው ነህ እግዚአብሔር የተባረ ትዳር ይስጥህ

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 6 месяцев назад +21

    በሚስቱ በጣም የተጎዳ ወጣት አይዞህ ደግነትህ ነው ለዚሁሉ መከራ ያመጣብህ ሁሉ ለበጎ ነው ለሁሉ እንድትረሳ ጡሩ ሴት ይስጥህ🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @BMT368
    @BMT368 6 месяцев назад +232

    የእኔ ጌታ እንደዚህ አይነት ወንድ ስታገኙ ለምንድነዉ ሴቶች የማትከባከቡ በቃ እኔ ላግባህ እና ልከባከብህ❤❤❤❤

    • @FeteyaMuluky
      @FeteyaMuluky 6 месяцев назад +3

      😂😂😂😂😂

    • @MekdedGetaneh
      @MekdedGetaneh 6 месяцев назад +1

      ❤❤❤

    • @MekdedGetaneh
      @MekdedGetaneh 6 месяцев назад +10

      ትዳር በደላላ ይሉታል ይሀ ነው

    • @Mekdubye
      @Mekdubye 6 месяцев назад +2

      😂😂😂

    • @MeKdi-w4s
      @MeKdi-w4s 6 месяцев назад +2

      ​@@MekdedGetanehእኮ😂😂😂😂

  • @tigestenegashe
    @tigestenegashe 6 месяцев назад +24

    ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነዉ አይዞህ ከቻልክ ልጆችህን ግን አንተ ብታሳድግ ያባት ፍቅር ኖሯችው አንተንም የሚግዙ መልካም ልጆች ይሆናሉ

  • @umhibetulahbntsherefa5672
    @umhibetulahbntsherefa5672 6 месяцев назад +30

    ወይኔ ወንድሜን አላኮራሁትም ሲል እንባዬ ቀደመኝ አይዞን ወገኔ ያልፋል እንዲህ እንደተሰበርክ አትኖርም።አብሽር ቀን አለ ቀናትላለህ በዳዮች የእጃቸው ይስጣቸው የተሰበረውልብህ አላህ ይጠግንልህ አይዞኝ

  • @AbebaMengestu
    @AbebaMengestu 6 месяцев назад +19

    ሲያዩ እንኳን ቆፍጣና ትመስላለኽ ይቺን ባለጌ ወዲያ መተው ነው ያለብኽ ልጁንም ዲኤንኤ አስመርም ወንድሜ በርታ አይዞን !!!

    • @Abby-qt3sg
      @Abby-qt3sg 6 месяцев назад +1

      ሲጀመር ዘረኛ ትመስለኝለች የሁለተኛይቱ ሳስባት ብቻ አትፍረድ ነው ለዛ ነፍስ ስልከንም አሌክስ ሲያወራ ስዊች ኦፍ ያረገችው

  • @emenettesefafiker1627
    @emenettesefafiker1627 6 месяцев назад +16

    ምስኪን ሰው በጣም ታምናለህ ይቅር የሚል ልብ ስላለህ ነው ቶሎ የምትጎዳው።

  • @babalove1405
    @babalove1405 6 месяцев назад +23

    አንተ መልካም ሰው
    አሌክሶ እባክህ ከጎኑ ሆነህ አግዘው!!!🙏🙏🙏

  • @meazatefra6336
    @meazatefra6336 6 месяцев назад +14

    ልጅ በጣም ያሳዝናል ልቡ ስብር ያለ ነው አይዞህ ወንድሜ እግዚአብሔር የተሻለ ቀን ያመጣል

  • @Lehulem
    @Lehulem 6 месяцев назад +5

    ፀልይ ወንድሜ ተረጋጋ። በቃ ያለፈው አልፏል እግዚአብሔር መልስ አለው። ጥሩ ነገር ይገጥምሃል። ፀበል ተጠመቅ። ውስጥህ ሰላም የሚያገኘው ፈጣሪን ሁልጊዜ ስለደረገልህ ስላላደረገልህ ነገር ፈጣሪን አመስግነው። እመነኝ ውስጥህ ሰላም ያገኛል። አለም ሰገድ ግን እግዚአብሔር ለብዙ ሰዎች መፍትሔ እንድትሰጥ የመረጠህ ሰው ነህ። አንተን የወለደች እናት እድለኛ ናት። ፈጣሪ ይጠብቅህ።🙏🙏🙏

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 6 месяцев назад +12

    አይዞህ ወንድሜ ሊንጋ ሲል ይጨልማል ይባል የለ እመቤቴን አይዞህ ጌታ የወደደውን ፍተና ያበዛበታል ወንድሜ ተስፍህንማ ስታደክመው ስይጣን የት አባቱ እንዳትንሳ ይጭንሃል አይዞህ ደሞ በጣም የዋህ ልብህ ጡሩ መሆኑን ያስታውቃል በእውንት ንው የምልህ ብዙ ጡሩ ንገር ይጠብቅሃል ሁሉም ያልፍል አይመስልም እንጂ ካንተም የባስ ታሪክ አልፎ ይኖራል በርታ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ssaa-er6rk
    @ssaa-er6rk 5 месяцев назад +6

    ፈጣሪየ ሆይ እንደዚህ አይነት ወንድ አለ የጉዳትህን አይቶ ፈጣሪ☝️😢 የምትክስህ ሴት ይስጥህ

  • @AlemtsehayAkirso
    @AlemtsehayAkirso 6 месяцев назад +11

    ዋው አልክስዬ ፈጣር አብዝቶ ካስብከው በላይ እድሜና ጤና ይስጥህ እሄን ልጅ ስለታደከው ማለት ነው

  • @ሰብኩን-ሰ3ኸ
    @ሰብኩን-ሰ3ኸ 6 месяцев назад +4

    ሁሉም ለበጎ ነው እኛ ሀላፊዎች ነን አንተ ቅንነትህ ነው የጎዳህ እና እግዚአብሔር ሁሉም ያስተካክልልህ🙏

  • @فيفيسعود
    @فيفيسعود 6 месяцев назад +12

    አይዞህ ወንድሜ ጥሩ ና አማኝ ልብ አለህ ይቅር ባይ የዋህ ነህ ገና ወጣት ነህ ሁሉም ነገር ያልፋል ሰዉን ከመጉዳት ሰው ቢጎዳን ይሻላል አላህ መካሻ የሆነ ሂወት ይስጥህ ከባድ ሂወት ነው ያሳለፍከው 😢😢😢 ግን ያልፋል አብሽር

  • @mentameralemu
    @mentameralemu 6 месяцев назад +4

    የኔ የዋህ አንተ መልካም ሰዉ ነህ በእዉነት እግዚያብሄር ይርዳህ
    ሴቶች ሆይ ልቦና ይስጣችሁ ስትቅበዘበዙ እንደዚህ አይነት የተዛባ ታሪክ ታስቀምጣላችሁ አንድ ሰዉ ካለሽ ያዉም አብሮሽ እያለ የምን ሌላ ማሰብ የምን ድብብቆሽ ነዉ ። ሴት ሆይ እናስታዉል እባካችሁ ።
    አይዞን እረጋ ያልክ ወንድማችን ብዙቹ አንተ ባለፍክበት መንገድ አልፈዋል። ፈጣሪ ይርዳህ❤❤❤❤

  • @b.tyoutube8191
    @b.tyoutube8191 6 месяцев назад +8

    የማውቀው የማውቀው ነው ይመሰለኝ ልጅ አዲስ አይድለም ለኔ😳ወንድሜ እግዚአብሔር ለመልካም ነው ያረገው አይዞህ መልካም ሰው ጥሩ ነገር አይገጥመውም አይዞህ

  • @tegestmamo-we6xr
    @tegestmamo-we6xr 6 месяцев назад +47

    ዲኤንኤውን አደራ እንጠብቅ አለን

  • @ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ
    @ገነትየጥበብመጀመራውእግዚ 6 месяцев назад +27

    አይዞህ ቅዱስ ሚካኤል የተሻለችዋን ይስጥህ

  • @Selina6648
    @Selina6648 6 месяцев назад +5

    ወይኔ እረጋታው ደሰ ሱል 😘 ወይኔ እኔ ባል ባይኖረኝ ባሌ በሆነ ብዬ ተመኛሁት በተለይ ሰለ ሃይማኖት ሰናገር በእምነቱ ጥንካሬው 😢መልካም ሰው ሁሌም ይፈተናል እኔ በሂወቴ ወንድ ልጂ በሃይማኖቱ ጠንካራ ሰሆን በጣም ደሰ ይለኛል እቀናለው ያን ሰው እመኛዋለሁ እግዚአብሔር የተሻለ ሂወት ይሰጥክ መልካም ሰው ፈተና አያጣውም

  • @tsigetadesse4934
    @tsigetadesse4934 6 месяцев назад +6

    ተባረክ አለምሰገድዬ አዳመጥከው ተረዳኸው እኔ የወንዶች እናት ነኝ ያመቀውን እንዲተነፍስ ስለረዳኸው ተባረክ ወንድሜ።

  • @Tube-fp8gy
    @Tube-fp8gy 6 месяцев назад +10

    አይዞህ ውንድም ኖሮህ ስለረዳህ ደስ ይበልህ ያንተ ስተት አይደለም የሷ እንጂ ፈተና ሲበዛ ያስጠላል

  • @KamilJemale
    @KamilJemale 6 месяцев назад +2

    በጣም የተበደለ ወንድ አንተን አየሁ አይዞህ ወንድሜ አይዞህ ፈጣሪ የበርታህ❤❤❤❤❤❤ አሁን ለራስህ ኑር ራስህን አቋቁም በርታልኝ

  • @JdhhdJahhshs
    @JdhhdJahhshs 6 месяцев назад +35

    አይዞህ አላህ ልብህን ይጠግንህ ተጎድተሀል ፊትህ ያሥታውቃል ተቃጥለሀል 😭😭😭😭😭😭

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 6 месяцев назад +2

    Be strong my brother kind person always testing be strong እግዚኣብሄር ነቲ ቅኑዕ ደርብዩ ኣይድርብዮን እዩ ኣጆኻ እግዚኣብሄር ኣምላክ ብደሙ ዝኸፈለላ ነብስኻ ንሞት የሕሊፍካ ከይትህባ ሓደራ 🙏🏾🦁🤍🧠⭐️

  • @abeban.8366
    @abeban.8366 6 месяцев назад +13

    ወንድሜ አይዞህ ሰው ማመኔ ያልከው ከ 2 ተኛዋ ምን ፈልገህ ነው ይህን ሁሉ ቅጥፈት በስልክ ብዙ ነገር አግኝተህ ዝም ብለህ ስትጃጃል የኖርከው ይቅርታ በጣም ስለተሰማኝ ነው ይህንን የፃፍኩት ትዳር በልምምጥ አይሆንም ። ሕጂ ዶ የሀይሽ ውይውይ. አለ ትግሬ (አሁን ይሻላል ዋይዋይ ) በጣም ነው ያዘንኩብህ. ለምንኛውም እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @saa-dx4tg
    @saa-dx4tg 6 месяцев назад +7

    ይሄ ሰው ግንጤነኛነው ሁለቱንም ሚስቶች አንድም ቀን አብርን እንሆናለን ብዬ አላውቅም ይላል ትዳር ቀልድ ነው ሲጀመር የመጀመሪያዋን ጉዳይ ሳጨርስ ሁለተኛ ማን አግባ አለህ ተው ወንዶች የናተንም ሂወት አበላሽታችሁ የሴቶቹንም ሂወት አበላሽታችሁ ትዘልቁታላችሁ ሁሉም ስው የዘራውን ያጭዳል

  • @abab-ql9zo
    @abab-ql9zo 6 месяцев назад +5

    ፈጣሪ ይካስህ ህይወት ይቀጥላል እራስህን ጠብቅ አትጨናነቅ ሁሉንም ለእግዚአብሔር ስጥ 🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🍴 ጋዜጠኛ አለምሰገድ የሁሉንም ነገር ችግር መስማት ጥሩ አድማጭ ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @egiwondem5458
    @egiwondem5458 6 месяцев назад +2

    አንተ መልካም ሰው ነህ ወንድምህን አላሳፈርከውም አይዞህ ፈጣሪ ፍፃሜህን ያሳምርልሀል: Stay Strong 🙏

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 6 месяцев назад +12

    እንኳን ሊቀመልአክ ቅዱስሚካኤል ወርሀዊበአል አደረሳችሁበስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ከክፋ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን❤❤❤❤

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 6 месяцев назад +5

    ወንድም ዓለም የሚያስጨንቅህ ጠላት ዲያቢሎስ ለዘላለም ይጨናነቅ አይዞህ በፀሎት በርታ አንዳንዴ ህይወት እንዲህ ነው ! የልጆቹን እናቶች ይቅርታ ጠይቅ በመጀመሪያ ሌላው ተረጋጋ ሲቀጥል ሰፈር ሳይሆን መቀየር ወይም መለወጥ ያለበት ባህርይ ነው :: ትዳር ቀላል አይደላም ታማኝ መሆን ይጠበቃል ግልፅነት ለራስ ነው የምትኖሩት ለራሳችሁ ነው መታወቅ ያለበት በዓለም ላይ ቤተሰብን ሊበትን ሊለያይ የተላከ ክፉ መንፈስ አለ ክፉ ወደመጣበት ወደ ጥልቁ ይውረድ ይህ መንፈሳዊ ውጊያ ነው በፆም እና በፀሎት ካልሆነ አይቻልም ንስሃ ግቡ ተመለሱ በፀሎት በርቱ እግዚአብሔር ጣልቃ ገብቶ ሰላም ለእዚህ ቤት ይሁን ! እርዳቸው please

  • @KidistKidist-f6e
    @KidistKidist-f6e 6 месяцев назад +5

    በደንብ ተንፍሰህ ይውጣልህ በጣም ለአንተ ከባድ እንደሆነ ግልፅ ነው ለኔ እንደሚገባኝ ወደ ትዳር ስትገቡ በቂ መጠናናት አልነበራችሁም አይዞህ ይሄ ማለት የአለም ፍፃሜ አይደለም ህይወት ይቀጥላል እግዚአብሔር ለአንተ ያላት አለች

  • @Sarafree2025
    @Sarafree2025 6 месяцев назад +9

    ሲያሳዝን!! 😢 እግዚአብሔር አለ አይዞህ ሒወት አጭር ናት አትጨነቅ!!

  • @sarahagos-p9m
    @sarahagos-p9m 5 месяцев назад +2

    ሲያሳዝን በእመቤቴ የድንግል ማርያም ልጅ በጥሩ ነገር ይካስህ ብዙ ብስጭት ያሳለፈ ሰው ነው ፊቱ ጥብስ ብሏል 😢😢

  • @LdiaZewdu
    @LdiaZewdu 6 месяцев назад +5

    አይዞህ እግዚአብሔር የተሻለ ሊሠጥህነው የተፈተንከው እግዚአብሔር የሚወደውንነው የሚፈትነው ወንድሜ ጠንካራ ሁን ነገ ሌላቀንንነው ሁሉንም አሜን ብለህ ተቀበል❤❤❤❤

  • @atm5614
    @atm5614 6 месяцев назад +4

    መኳንንት አይዞን የኔ ጀግና ወንድም እንኳን ያንተ ችግር ገና ሰማይ እና ምድር ያልፉ የለም እንዴ?! ልጆቹም ያንተ እንደሚሆኑ ነው ልቤ የሚነግረኝ ! ያ ቀን እስኪደርስ ቸኮልኩ። መኳንንትን እርዱኝ ባይልም ስልክ ቁጥሩን ብታስቀምጡልን ጥሩ ነበር🙏 እዮሃ የምርጦች ምርጥ ❤❤❤🙏

  • @amefke2069
    @amefke2069 6 месяцев назад +7

    አሌክስዬ አብዝቶ ፈጣሪ ይጠብቅህ እንግዳህ በጣም ደስ የሚል ረጋ ብሎ ነወ የሚናገረው ግን በቃ ያለፈውን እረስተህ ወደፊት ትልቅ ተስፋ አለህ ድንግል ትርዳህ

  • @HaregHaraka
    @HaregHaraka 6 месяцев назад +3

    አለም ሰገድ ይህን ሁሉ እየሰማህ አተ እራሱ ፈጣሬ መቻሉን ይስጥህ እፍፍፍፍፍ ወንድ ልጅ በዚህ ልክ ሲከፍ ማየት ከባድ ነው አንጀቴን በላው እግዚአብሔር አምላክ ቀሬ ዘመንህን ይባርክልህ ይካስህ ፀበል ብትጠመቅ ጥሩ ነው

  • @tegestmamo-we6xr
    @tegestmamo-we6xr 6 месяцев назад +9

    እዮሃሚዲያ ሁሌም ድመቅልን🎉🎉

  • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
    @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 6 месяцев назад +29

    ገጠመኝ የመ/ም ተሰፋየ አበራ አዳምጥ ሂወትህ ኢዲህ የሚበጠበጠው በምን እደሆነ እዛ ተገኘዎለህ ግን የሆነ አይነጥላ ማ አለ አተጋ በሄድክበት ሁሉ ደሰተኛና ስኬታማ እዳትሆን ሜረግህ እሱ ነው ሰለዚ ጥዎት ማታ ፀልይ ሰገድ ንሰሀ ገብተህ ቁረብ ከዛም ገጠመኝ አዳምጥ በማርያም😢 ፌትህም በጣም እደተጎዳህ ያሰታውቃል ይሄ ደሞ የመፈሰ ጫና ነው

    • @RukiaSeid-n1e
      @RukiaSeid-n1e 5 месяцев назад

      ከይቅርታ ጋር አይነጥላ ማለት አንዴት ነው ማወቅና መዳን የሚቻለው በጣም እየተቸገርኩ ነው

    • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
      @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 5 месяцев назад

      @@RukiaSeid-n1e የኔ ቆጆ በምድነው የተቸገርሽው በትዳር ወይሰ ዝብሎ በሂወት

    • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
      @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 5 месяцев назад

      ማወቅ ምትችይው ሂወትሽ አልሳካ ሲል ትዳር ይዘሽ ከባለቤትሽ ጋ ማትሰማሙ ከሆነ በሆነው ባልሆነው ሰትጣሉ ከዛም ሰው ጋ ተዎውቀሽ ለግዜው ትዎደጅና ከትንሽ ግዜ ቡሃላ ተሎ መሰልቸትና አለመሰማማት ከዛም ደሰተኛ አለመሆን​@@RukiaSeid-n1e

    • @zteshome75
      @zteshome75 5 месяцев назад

      ጥንቆላ ጀመርሽ አቤቱ ከአስመሳይ መንፈስ ጠብቀን

    • @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ
      @አባዬቅድሰገብርኤልአተንጠ 5 месяцев назад

      @@zteshome75 እዴ አሁን የምን ጥቆላ አወራሁ ፀልይ ሰላልኩኝ 🙄🙄

  • @KidestEshitu
    @KidestEshitu 6 месяцев назад +4

    ማርያምን እንዴት እንደአሣዘነኚ በጣም ተጎድታል አይዞክ አለምዬ የኔመልካም ስታዳምጥ ደስ ትላለክ❤❤❤❤❤❤

  • @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ
    @ድንግልማርያምአማላጅ-ቸ5ቈ 6 месяцев назад +22

    ማርያምን ልጅ ሳሳዝን አይዛህ😢

  • @zemenakasa4892
    @zemenakasa4892 5 месяцев назад +1

    የህ የዋህ የተረጋጋ ወጣት በዚህ መልኩ መጎዳቱ ቢያሳዝንም ወደፊት ሰፊ እድል አለው አምላክም ይክስሀልና በርታ ወንድሜ ጋዜጠኛው አለምሰገድም ወጩን ስለሼፈንክለት ታተርፍበታለህ እውነት ትወጣለች አይዞን "ጎጄ" ጠንካራ ሁን ሁሉም ያልፋል

  • @jdcell63
    @jdcell63 6 месяцев назад +7

    አለምዬ የሰውነት ልክ ነህ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @zaidgirmay-e5w
    @zaidgirmay-e5w 5 месяцев назад

    ወይ ወንድሜ እንዴት ያሉ ሴቶች ገጠሙህ እባክህ አንተ ግን በጣም ጥሩ ወንድ ነህ ደግ ሰው ፈተና ይበዛበታል አይዞህ ወይ ለካ የሴት አስቸጋሪ አለ !

  • @User12073-d
    @User12073-d 6 месяцев назад +3

    ኡፍፍፍ የእውነት ሰውዬው አሰጨንቆኛል ሰንት አይነት ነገር ይሰማል ሰነሰርዕቱ ንግግሩ ጨዋነቱን ያሳያል ነጥብ ያለው ወሬ ነው ያወራው አለምዬ ትግሰትክ ምክርክ ደሰ ሲል ሰውን ታክማለክ በቃላቶችክ እድሜና ጤና ይሰጥክ

  • @HeymanoteHeymanote
    @HeymanoteHeymanote 5 месяцев назад +1

    ህይወት እንደዝህ ናት እኛ ምናስበዉ ለላ የምገጥመን ለላ ፈጣር መጨረሻህ ያሳምረዉ አይዞህ በርታ ለቦጎ ነዉ

  • @haleemaa5434
    @haleemaa5434 6 месяцев назад +4

    ጋዜጠኛው ግን ትለያለህ አላህ እረጂም እዲሜ ከጤናጋ ይስጥህ ልጂ ይውጣልህ

  • @meazamita7683
    @meazamita7683 6 месяцев назад +14

    አለምዬ የኔ አዳማጭ ኑርልን ከነ ስራ ባልደረቦችህ 🙏 በውነቱ ከሆነ ስሚት ውስጥ ነው ሳዳምጠው የነበረው ያሳዝናል ወድሜን ክን የምመክረው እደኔ የምርመራ ውጤቱን ካወቀ በሀላ ወደራሱ ወደፈጣሪው መጠጋት አለበት ትዳርም እኮ ቀስ ብሎ ነው ከግዚአብሔር ጋር ተማክሮ ነው ጠይቆ ነው ያለፈው አልፋል ቀሪውን ዘመንህን ያሳርፍህ ወድሜ ህይወት ከባድ ነው

  • @wesenayalew3421
    @wesenayalew3421 6 месяцев назад +5

    ወንድምህን ልዩ ነው እድሜና ጤና ❤❤

  • @SaraSarita-wv9sh
    @SaraSarita-wv9sh 6 месяцев назад +25

    በጣም ታጋሽ ወንድ ባል እግዚአብሔር ክሶሆ ለምስጋና ትመለሳለህ እመነኝ

  • @zuzu4528
    @zuzu4528 6 месяцев назад +6

    አይዞህ እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን ቅስምህ ስብር ብሏል እርሱ ይጠግንህ

  • @SenaitAbdu
    @SenaitAbdu 4 месяца назад

    አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ለበጎ ነው እንኳን አንተ አልበደልካት ከማይሆን ሰው እድሜን መጨረስ አያስፈልግም የዋህ መሆን ሁሌም ይጎዳል አሌክስ ይህ ሰው በጣም ተጎድቷል የባለ ሙያ ምክር ያስፈልገዋል እርዳታም ቢደረግለት መልካም ነው ወላሂ በጣም ነው ያሳዘነኝ

  • @Salam-m7u
    @Salam-m7u 6 месяцев назад +5

    አይዞህ ሁሉም በፈተና ያለፈ ነው አንተብቻ አይደለህም እግዚአብሄር ሰላም ያድርግልህ ሁሉንም ነገር

  • @almazdubale9277
    @almazdubale9277 6 месяцев назад +2

    አይዞህ ወንድሜ ነገሮች ሁሉም ለበጎ ነው አንተ በሃይማኖት ስጠነክር ሴጣን ይፈትንሃል አይዞህ አንተ ብሪቱ ሰው ሁን ፀልይ ነገሮች ሁሉ ለበጎ ነው በእምነትህ ፅና

  • @ZainabKwt-dh5ns
    @ZainabKwt-dh5ns 6 месяцев назад +7

    ምሰኪን እንደተጎዳ ያሰታውቃልካነጋገሩ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 6 месяцев назад

    አቤት ወጣትነት እርጋታህ ትእግስትህ ስነ ስርአትህ !!!!አለማድነቅ ንፋግነት ነው የልብ ስብራትህ እኔም አውቀዋለሁ !!!! ሁልገዜ እንደምለው ትዳር የአምላክ ስጦታ ነውየምለው በምክንያት ነው ወንድሜ አሁንም በትእግስት ይህን ጊዜ እለፍ ትችላለህ!!!!አሁንም ከንስሀ አባትህ ጋር ተነጋገር ይህ ሁሉ የሄድክበት መንገድ የስጋ ሀሳብ ነው የአምላክ ፈቃድ አይደለም!!!አሁን አምላክ የወደደውን ይስጥህ እራስህን አበርታ ጠንክር ህይወት ይቀጥላል !!አቤት ስነ ስርአትህ ያሳደገህ ይባረኩ!!!ብዙ ወንዶች ይሄን ሀላፊነት ቢሰሣቸው ማንም ሰው ትዳሩን አይፈታም ነበር

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 6 месяцев назад +4

    ደግ መሆን ያስጠቃል😢።የታመመ ትዳር ይዞ ማስታመም እና አብሮ መታመም ለበሽታ ይዳርጋል እኔን ያየ ይቀጣ።ሲያልፍ ለሚያልፍ ቀን በሽታ አትግዛ ወድያ በላት።

  • @Genetteferi-o8u
    @Genetteferi-o8u 5 месяцев назад

    አይ አሌክስ በጣምኮነው የምታስገርመኝ 😂😂😂 ልጅቷ ጆሮህ ላይ እንደዘጋችው እያወቅክ ቻርጅ ዘጋባት ትላለህ ።ይሄ ነገርህ ይገርመኛል ። ሠዎች ሁሌ posetive እንዲያስቡ የምታረገው ነገር በጣም ነው የማደንቅህ ።በዛ ላይ እርጋታህ ፈገግታህ ድምፅህ ባጠቃላይ ነገሮችን የምታቀልበት አንግል በጣም ደስይላል ። ተባረክ ዘመንህ ትዳርህ ይባረክ !!!

  • @diribachalaworkdena4381
    @diribachalaworkdena4381 6 месяцев назад +3

    እግዚሐብሔር ይስጣችሁ ኢዮሀዎች ሰው ይሳሳታል ፈጣሪ ይርዳህ ወንድሜ ሁለተኛዋ ግን ታጠራጥራለች መልካም ነገር ይግጠምህ ወንድሜ 😢😢❤❤❤

  • @sadeenameera9252
    @sadeenameera9252 2 месяца назад

    ጀግና እና ትግስተኛ ልጅ ነው ለወድምህ ካሰብከ በላይ እምታስደስተዉ ያድርግህ

  • @Alshaday
    @Alshaday 6 месяцев назад +7

    እንባዬ መጣ ዉዉዉይ እግዚአብሔር። ይደግፍህ የኔ ምስጉን ❤ እደዉ ምን ይሻላል

  • @MimiShaTube
    @MimiShaTube 6 месяцев назад +2

    ወይ ጉድ እንደዝህ አይነት ሴቶች አሉ ወንድ ብቻ ይመስለኝ ነበር የሚወሰልተው አይዞክ ወንድሜ መገኘት ጥሩ ነው የተባረከችውን ፈጣሪ ይሰጥቃል

  • @meditajc
    @meditajc 6 месяцев назад +20

    ለ ጥሩ ወንዶች ጥሩ ሴት አይሰጥም ለጥሩ ሴቶችም በተመሳሳይ እግዚአብሔር የተስተካከለ ኑሮ ይስጠን

  • @ህልመኛዋየማሪያምልጅ
    @ህልመኛዋየማሪያምልጅ 6 месяцев назад +4

    እመብርሀን ትጠብቅህ አይዞህወድሜ ለካም ውድም ይበደላል ግሩምነው ፈጣሪሆይ ተዳጋግሞ ፈተና🎉🎉🎉😊😊

  • @hiwotluel3026
    @hiwotluel3026 6 месяцев назад +35

    ሰወች ያለፈ ታርካችውን ለሚመጣው አትናገሩ 😢😢😢ጥቂቶች ነው የሚያዝኑላችው ሌሎች ግን ያኑኑ መድገም ማቁሰል ነው የሚፈልጉ 😢😢

    • @ethiojago7171
      @ethiojago7171 6 месяцев назад +4

      ትክክል እንዳውም ይጠቀሙበታል ያለፈውን ድክመትሽን ታሪክሽ ማውራት ጥሩ ነው ግን የማይወራ አይወራም

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 6 месяцев назад

      @@ethiojago7171ere befisu mawerat aygebm

    • @nadarkhan5369
      @nadarkhan5369 5 месяцев назад

      በትከከል የደርሰበት ናው የሚወቀው

    • @MarthaGetachwe
      @MarthaGetachwe 5 месяцев назад

      Betam tikikle new ename endziwe tegodcabte akaluge yalfwne tenagrae sewn mulu le mulu amno menore kebade new

  • @madreshuwoldemanuelalemu3617
    @madreshuwoldemanuelalemu3617 6 месяцев назад +2

    ታሪክክ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳክ አይዞክ አትጨናነቅ በፀሎት በርታ❤❤❤❤

  • @jdcell63
    @jdcell63 6 месяцев назад +5

    ወየው ምን አይነት ገጠመኝና አሳዛኝ ነው በማንም አልፈርድም እግዚአብሔር ይሁናችሁ😢

  • @lemlemlegesse
    @lemlemlegesse 6 месяцев назад +4

    ሲያሳዝን የኔ ወንድም አይዞክ በጣም ተጎድቷል በነዚ እርኩሶች

  • @geberu899
    @geberu899 6 месяцев назад +1

    የሁለቱም ልጆች ዲኤንኤ ያስፈልጋል ሳስበው የእርሱ አይመስሉኝም። እግዚእብሔር መረጋጋቱን ይስጥህ። በጸሎትህ በርታ እውነት አትበጠስም ለሁሉም መፍትሔ አለው። ሰው ማመንህ ነው የጎዳህ።አምላክ ከአንተ ጋር ይሁን።

  • @sitinadire359
    @sitinadire359 6 месяцев назад +6

    አሌክስ የተባረከ ሰው ነህ እድሜው ጤና ይስጥህ

  • @RukiaSeid-n1e
    @RukiaSeid-n1e 5 месяцев назад +1

    የኔ ብጤ የዋህ በጣም ነው ያሳዘንከኝ እኔም በየዋህነት ብዙ ተጎድቻለሁ አላህ አለን ፈጣሪ አይጥለንም

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed6043 6 месяцев назад +6

    ምን አለ ፈጣሪ እደ አተ አይነት ግልፀኝነትን እሚወድ ሰው ቢሰጠኝ ብቻ የተሻለችውን ይስጥህ

  • @habhabshi6915
    @habhabshi6915 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ሁሉንም ነገር ያስተካክልልክ ወድሜ. አይዞን ሁሉም መልካም ይሆናል ❤❤

  • @DemelashAlemu
    @DemelashAlemu 6 месяцев назад +10

    አለም የሰባት ወር ልጅ አለ አዎ ግን በሀኪም ቀኗ ደርሷል እንደማይባል ልታውቅ ይገባል። የሰባት ወር ልጅ ወደ ሙቀት ክፍል ነው የሚገባው። በርግጥ ሆስፒታል ከቆየች ያጠራጥራል!!

  • @Hናኝየአልኢማንተማሪ
    @Hናኝየአልኢማንተማሪ 6 месяцев назад

    ሱበሀን አላህ ምን አይነት አሰወይና ትግስተኛ ልጂ ነዉ አቢሽሪ ለሁሉም ነገር ምፊቴ አለ እዝች ሚድር ለይ ስኖሮ ለሁሉም ነገር መፊቴ አለሁ አንቴ ግን በዚ ቃጥልበት🌷🌷💐💐💐

  • @ayeneberasokedirsman3497
    @ayeneberasokedirsman3497 6 месяцев назад +8

    በጣም አስቀያሚ ሴት ናት ለምን እውነቱ አትነግረውም በዚ ሁነታ ልጁ የሱ ላይሆን ይችላል

  • @taybahsaeed2603
    @taybahsaeed2603 4 месяца назад +1

    የኔ ወንድም አላህ ይድረስልህ እረ አመመኝ የህትና የወንድሞች በደል እረ ተው በዳዮች ተው አይዞህ ወንድም አለም አላህ ይተሻለና ደስታና ሰላም የተሞላበት የፍቅር ግዜ አላህ ይስጥህና በደስታ ልይህ 😢😢😢😢😢

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
    @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 6 месяцев назад +3

    ኣይዞህ ወንድሜ ፈጣሪ ያለፈውን የምያስረሳ መካሻ ይሰጥሃል።እንኳንም ኣንተ በዳይ ኣልሆንክ😢ኣንገት ደፊና ክፉ ሴቶች ግን ባል ኣይውጣላችሁ🙌በሰርጋችሁ ቀን ሙሽራው ሳይመጣ ይቅር🙌ለሰርግ የተጠራው ሰው ሳምንት ኣሳልፎ ይምጣባችሁ🙌ወጣችሁ ጨው ይብዛበት>ኣሜን በጣም ነው ግን የምታቃጥሉት😕

  • @Kalkidan-mq8oh
    @Kalkidan-mq8oh Месяц назад

    የውስጡ ህመም ፊቱ ላይ ያስታውቃል እግዚአብሔር ይርዳህ🙏🙏🙏🙏

  • @smms6004
    @smms6004 6 месяцев назад +5

    ወይ ጉድ ህይወት ከባድ ነች😢 ልጂ ግን ሲያሳዝን እግዚአብሔር ይርዳህ እንደው እንደ አለም ሰገድ ያለ ወንድም ያብዛልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልኝ አለምየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉